Mohammed Awel Hamza live menzuma

  Рет қаралды 2,013

Al Faruk Media

Al Faruk Media

Күн бұрын

best menzuma by Mohammed Awel Hamza
Live & Acoustic Hadra Addis Ababa University
♡🌷❤ ሙሀመድ አወል ሃምዛ ♡🌷❤
በጣም ደስ የሚል መንዙማ እንጉርጉሮ
(ሙሀመድ አወል ሃምዛ) Engurguro Menzuma -Muhammed Awel Hamza
↪👉 SUBSCRIBE, 👍LIKE & SHARE!
የሸይኽ ሙሀመድ አወል ሐምዛን እንጉርገሮ በማዳመጥ ብዙዎች ረሱል ሰዐወ
ተዋውቀዋል ፣ ታሪካቸውን ተገንዝበዋል ፣ ውልደት እድገት ትዳራቸው ነብይነታቸው ከምን
አንስቶ የት እንደነበር በዚያ ነጎድጎድ ባለ ድምፃቸው አሳውቀዋል ። ለጆሮ በማይደብር ፣
ለልብም ደስ በሚላት መንገድ እሰዎች ልብ ስር አኑረዋል ። የማስረዳት ዘይቤያቸው
ለተቀባዮች ምቹ ነው ። ዘንበል ዘንበል ሲሉህ ትከሻህን የምትነቀንቅ ፣ ተይ ረጋ በይ ነፍሴ ሲሉ
እንድትርድ ያደርጉሃል ። ጀነትና ፀጋዎቿን በቀለለና ኬሚስትሪ ባልሆነ መንገድ ነግረው
ያጓጉሃል ፣ ከጀሃነም ለመራቅ ትርቅ ዘንድ ይወተውቱሃል ። ሞትን ፣ ቀብርን ፣ ሲራጥና ዕለተ
ቂያማን ሲያስታውሱህ ዱኒያ ለምኔ ብለህ ትመንናለህ ። ብቻ ምን አለፋህ ሸህ ሙሄ እንዲሁ
አሁን ላይ እንዳሉ መንዙማ ባዮች አልበም መቁጠር መገለጫቸው ሳይሆን ስራቸው ሰዎች
አፍ ላይ ከመባል አልፎ ልባቸው ላይ ጠብ በማለት ዲናቸውን ይገነዘቡ ዘንድ ብዙ ለፍተው
ነው የሚሰጡት ። በዚህ ዘርፍ ዳግም እሳቸውን መሳይ የምናገኝ አልመሰለኝምና አሁን ላይ
ያሉ ወጣቶች የሳቸውን አርዓያ በመከተል ሰላ በዪልኝ ሰላን የመሰለ ሰለላ አላ ከማቅረብ
ትክክለኛ መልዕክቶችን ቢያስተላልፉ በእሳቸው ስም አመሰግን ነበር ።
Ethio Nashida & Abdi Abdela የ አላህ ፍቃድ ከሆነ የመሀመድ አወል ሃምዛ መንዙማዎች ለማቅረብ ነይተዋል
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየቶች ከታች በተጠቀሱት አድራሻ ማግኘት እና መላክ ይችላሉ
በስልክ ቁ ፦ +251922717141
+251927265537
በኢሜል ፦ ethionashida@gmail.com
abdiabdela87@gmail.com
በፖ.ሳ. ቁ ፦ 3351
አድራሻ ፦ ኢትዮጵያ ናዝሬት ( አዳማ )
ሁላችሁንም በአላህ ስም አመሰግናለሁ ለቀጣይ ስራዎች ይህን KZbin channel (የመመልከቻ ገፃችንን) መርዳት እና መደገፍ ለምትፈልጉ
በ ኢት.ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁ ፦ 1000241481305
አብዱረዛቅ አብደላ መሀመድ
↪👉 SUBSCRIBE, 👍LIKE & SHARE! ማድረጋችሁን እንዳትረሱ !

Пікірлер: 10
@አልሀምድሊላህአላኩሉሀል
@አልሀምድሊላህአላኩሉሀል 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ዲንቅ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት መልካም መልካሙን ተመኘን ።
@Mekdi-tx5kh
@Mekdi-tx5kh 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ አሪፍ ነው 👍
@ቀለሟሶዶጉራጌዋ
@ቀለሟሶዶጉራጌዋ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@kebedeyemer913
@kebedeyemer913 4 жыл бұрын
በርታ
@ስናየነኝ
@ስናየነኝ 4 жыл бұрын
Betam new des yemelewt fetar yetbekachu abet demet uuffffff♥
@sidamaislamictube5692
@sidamaislamictube5692 4 жыл бұрын
Wenede leje ayachebechebem sate wela
@welelatube8118
@welelatube8118 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@islaamchanelambolafadhiraf9835
@islaamchanelambolafadhiraf9835 4 жыл бұрын
maasha allah baxaam miwadawuu nashidaa naabara
@aghaghh8649
@aghaghh8649 4 жыл бұрын
👍👍👍
Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|
29:13
[የጦይባው አህመድ ] መንዙማ ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሀምዛ layrics sheyh muhammed awol hamza menzuma
22:21
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 129 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 14 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
መንዙማ እና መውሊድ
39:05
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 9 М.
መሀመድ ነብዬ
13:15
Al Faruk Media
Рет қаралды 19 М.
አርሂቡ ነቢዬ "መሐመድ ቃዲ"
15:14
Al Faruk Media
Рет қаралды 25 М.
Menzuma Muhmmed Awel || ሳዳቶች || ሙሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ
1:00:30
حضرة أبابوفا TaoLive ራያ
Рет қаралды 433 М.
እመስገጃሽ ላይ ታገሽ
16:19
Al Faruk Media
Рет қаралды 89 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН