No video

"ሞክሬዉ ይቅር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Mokiraw Yikir New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 112,498

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 6 ай бұрын
የምትሰሯቸው ድራማዎች የእውነት ከመምሰላቸውም እያሳቁ 😂የሚያስተምሩ እናንተም ወደር የሌላችሁ ሁነኛ ተዋንያኖች ናችሁ:: በጣም በጣም አዝናኝ ከመሆኑ ባላለቀ እያልኩ በስስት ነው የማየው:: ሁሌም አንድ ያድርጋችሁ መድኅኒአለም ተባረኩልኝ❤❤❤
@tigistdires9064
@tigistdires9064 6 ай бұрын
አቤት ውበት እንኳንም የገጠር ልጅ ሁንኩኝ የኔ ውዱች ትችላላችዉ አይገልፀዉም ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 6 ай бұрын
ቅመሞችዬ ሠላማቹ ይብዛልን የሚያልቅ እንጀራ ይሰጠን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላሞን ያርግልን
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 ай бұрын
አሜን. 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 6 ай бұрын
አሜን፫ ❤❤❤❤👏
@rahima1683
@rahima1683 6 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤
@user-zk8xd5pf2l
@user-zk8xd5pf2l 6 ай бұрын
አሜን
@awa.tube1493
@awa.tube1493 6 ай бұрын
አሜን ያሉትን ይቅር በላቸው!!!
@ametbalgedefaw3186
@ametbalgedefaw3186 6 ай бұрын
ደራሲው ለባህላችን አለባበሶች ትኩርት መስጠቱ በጣም የሚመሠገን ነው።
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 6 ай бұрын
ትክክል እና ቀጣይ ክፍል ሊኖረው ይገባል ከአጎቷ ጋር ስትገናኝ ማየት አለብን
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f 6 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤🎉🎉
@user-qq7vs2wt1u
@user-qq7vs2wt1u 6 ай бұрын
ደራሲው አለባበስ እና ባህሉን በደንብ ነው ያወጣው ሊመሰገን ይገባል እናንተም በጣም ጎበዝ ናችሁ
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 6 ай бұрын
ወይኔ ተርጎሜወች በሳቅ ገደሉኝ በተለይ የያየሸ ትርጉም😁😁
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 6 ай бұрын
ካሟን ፕሊስ ካሟን ፕሊስ እልልል ማደመቂያ ይሆናል 😂ዛቲዝ ብራዘር ካው 😂ወይኔ❤❤❤ ይመቻችሁ እመቤቴን❤
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
Brother caw meet. Eat u eat yes እረ caw brother ገደሉን እኮ በእመቤቴ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 6 ай бұрын
@@peacelove4778 😂
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 6 ай бұрын
@@haymihany-zc1iw ዛቲዝ ብራዘር ካው እንዴት አየሽው የእንግሊዘኛ ችሎታዬን 😂😍
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
@@fikirethiopia7654 ዋዉ ያበደ ነዉ😃😃😃አዝግ
@user-yx7tp7iz6j
@user-yx7tp7iz6j 6 ай бұрын
ጨለማ ነበር ወይ ሲላት አይናቸው ጠባብ ነው አላለችም አይ ያየሽ❤❤❤❤
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 6 ай бұрын
እረ ወዩ በሳቅ
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 5 ай бұрын
እንዴት እንደሚያስደስቱኝ እነዚህ ልጆች የከብቶች bedroom አለች የአርቲስቶቹ አዋርድ ለነዚህ ነው የሚገባው
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 6 ай бұрын
አለባበሣችህ በጣም ደሥ ይላል ደጉ ያገሬ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
በራዘር ካው ተመቸኝ አስተረጓሚዋ በጣም ጎበዝ ሁሉም ደግሞ ውበታቸው ❤❤❤
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 6 ай бұрын
አማራ ናቸው እኮ ሁሉም ነገር ያማራል ያለ አማራ ኢትዮጵያ የለም
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
አማራወች ናቸው እኛ እዲህ ነን
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
እንደዉ ሰወዳችሁ ለምን ቶሎ ቶሎ አትሰሩም ያየሺን ሰወደሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 6 ай бұрын
ያየሺየ የድራማው ድመቀት
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
አቤት ውበታችሁ የሀገሬ ሰዎች ሰታምሩ።
@user-dm6gh4my5c
@user-dm6gh4my5c 6 ай бұрын
ብዙዎች ከናንተ ይማሩ የትኛዉንም ካራክተር ቢሰጣቸዉ የሚተዉኑ ሰዎች በአንድ ያቆያችሁ
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
ትርጉም 100% perfect😂😂😂😂😂😂 caw brotherገደሉን በእመቤቴ ተባረኩ
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 5 ай бұрын
Cow
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 6 ай бұрын
አቤት ያየሽ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂ብቻ በርቱልኝ አስተማሪ ነው🙏😍😍😍
@user-rz9mq3wi4j
@user-rz9mq3wi4j 6 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ክፍት ብሎኝ እናተ አሳቃችሁኝ ፈረጇ ተመቸችኝ 😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
🤣🤣ወይኔ ያየሽ ❤ስወድሽ ❤የኔ ፍቅር my home or my houes 😅አያ ገረመው ከነ ድምፃቸው 💝ዉበታቸው 💝
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
አቤት ዉበትት❤❤❤❤በርቱ❤❤❤
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 6 ай бұрын
ያየሽ፡ጎበዝ፡ተዋናይ፡ነሽ።
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 6 ай бұрын
ወይኔዘንድሮ በሳቅ ምቱኩት የስ የስ እያለሽ ኮ የስዋ ገደልሻት😂😂
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 6 ай бұрын
ክክክክክክ
@genetgenet6208
@genetgenet6208 6 ай бұрын
ያበደ ነው የዛሬው😂😂😂😂❤❤❤❤
@ZwdituUmar-yz8gg
@ZwdituUmar-yz8gg 6 ай бұрын
ዛሬው ፕሮግራም ያይኔ አበባ ነው😂😂😂😂😂🎉ያኢላሂ
@mulugojjamtenaw1987
@mulugojjamtenaw1987 6 ай бұрын
እንደው ስወዳችሁ ለምን ቶሎ ቶሎ አትሰሩትም ያየሸን ስወሰድሽ
@Sabontu696
@Sabontu696 5 ай бұрын
ሰላማቹህ ይብዛ ❤
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 6 ай бұрын
እኩሽ😂😂ነው ያለምወርቅ 😂😂😂ወየው
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 6 ай бұрын
ኧረ ሱስ ሆናቹብኝ😂😂😂😂😂
@almaayala4768
@almaayala4768 6 ай бұрын
አይ ያየሽ ትለያለሽ እኮ ችሎታሽ ❤😂
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 6 ай бұрын
ወይኔ እንግሊዝ እኔ ልንገላታ አሰቃዩት😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 6 ай бұрын
ወዩ በሳቅ ሞቶሆ ከእኛ ቤተሰብም እንዴህ አይነት ነገር ገጥሞን ነበር ክክክ ሳስበው በሳቅ እደክማለሁ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
ካነትሪ ከሎዝ 😂😂😂 ካነተሪ ነጠላ መቀነት በ እውነት የዩቲዩባችሁን ስም አልወደወም እነጂ ለምን እነደአሁኑ ድራማችሁ ጉራማይኔ ሰለሆነ። ፈኒ ከማለት አስቂኝ ብትሉት ነበር? እነጂማ በተለይ የዚህችን ለጅ የምትሰጧት በጣም ግሩም ነው ጨምላቆቹን ዲያስፖራን ቁልጭ አድርጋ ነው የምታሳየን ። በርቱ ❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
ለምን ስሙን ጠላሽው እ.
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ኔግ በየኔግ አየ ትርጉም አቦ የመችሸ የኔ ደርባባ
@userenter2635
@userenter2635 6 ай бұрын
ወይ እናተ የሳቅ ምንጭ እንግሊዘኛ ግራገባት😂👌😘
@negeregnawa
@negeregnawa 6 ай бұрын
ወይኔ ሆደ እሱባለዉ እኔም እንዳተ እንግሊዘኛ ስያወሩ የማያመኝ ህመም የለም ይገርማችሀል ተጣልተን ቀረን😢 ኧረ ያስታራቂ ያለህህ ሰዉ የለም ወይ😂😂😂😂😂😂😂
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
ምን አንች ብቻከኔጋም ተከባብረን ነዉ የምንኖር አይደርስብኝ አልደርስበት😂😂😂😂
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bayosh7590
@bayosh7590 6 ай бұрын
በርቱ የኔውዶች😂😂😂
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 6 ай бұрын
ወንዶች ግን ችግራቸውን አረቄ ቤት ነው የሚፈቱት😮😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😂 እረ ተው Mrዎች
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 6 ай бұрын
😂😂😂
@sskk9101
@sskk9101 6 ай бұрын
😂😂
@lidyayalew-9741
@lidyayalew-9741 6 ай бұрын
አይይይይ የአይኔ አበባ ዛሬ ቀን ወጣለት የኔ ቆንጆ
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 6 ай бұрын
እንግሊዘኛ 😂😂😂ትርጉም
@hehamanot
@hehamanot 6 ай бұрын
ወየው የአይኔ አበባ 😂😂😂😂
@setxggt2269
@setxggt2269 6 ай бұрын
እረ ወይኔ ሞኩኝ በሣቅ አይ 🤣🤣🤣 እግሊዘኛ
@busyline3833
@busyline3833 6 ай бұрын
እጊልዘኛ በግሮሄደች😂😂😂
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 6 ай бұрын
ምርጦች😂😂😂❤❤❤ስወደችሁ❤❤❤❤❤❤
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 ай бұрын
ምርጦቼ. 💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Amhariafano
@Amhariafano 6 ай бұрын
አሥተርጓሚቱ የልለነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sarasandak1043
@sarasandak1043 6 ай бұрын
ካሞን ፕሊስ ማለት ነው😂😂😂😂
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 6 ай бұрын
አንጎትላታልው ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@user-dm6gh4my5c
@user-dm6gh4my5c 6 ай бұрын
በስማም ብቃታችሁን ነዉ የአየሁት ትችላላችሁ ከሚገርም የምስል ጥራት ጋር
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 6 ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 6 ай бұрын
አሳቀቾሁኝ በጣም
@hadrahadra9373
@hadrahadra9373 6 ай бұрын
ኢምፕትማ አይተወቅም ነዉ ❤❤
@enatakalu-ep7ov
@enatakalu-ep7ov 6 ай бұрын
እረ ካም ዋን ቢሊስ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 6 ай бұрын
አቤት ተርጓሚዎ የሌለ ነው🙉🙉🙆😂😂😂
@YfggfGhhgyj-gc6ks
@YfggfGhhgyj-gc6ks 6 ай бұрын
ለእናተ ሲል ሀገራችን ሰላም ያድረገው እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 4 ай бұрын
እኔ 15አመት ያማርኛ ድራማ ቱርክ ድራማ አረብ ድራማ ያላየሁት ፉልም ድራማ የለም እደናተግን ድቅ ድራማ ውስጤን የመሰጠው የለም ውድድድድድድ❤❤❤❤❤
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 6 ай бұрын
የዛሬው ይለያል በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🎉ትችላላችሁ ❤❤❤❤🎉
@melakubelachew
@melakubelachew 3 ай бұрын
በዚህ በቴክኖሎጂ ዘመን ይህንን ያስቃል ያዝናናል ብላችሁ ማሠባችሁ ራሱ በ21ኛ ክ/ዘመን የላችሁም፡፡
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 6 ай бұрын
አከሊስ ወየውክክክክ
@user-cu1gu1ym9k
@user-cu1gu1ym9k 6 ай бұрын
ዋት ኢዝ ስክር 😂😂
@user-ln1mr6qu7h
@user-ln1mr6qu7h 4 ай бұрын
ይሔ ዪቱብ ፏፍንክች ብዬ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉ሮጬ እዚሕ ነው እምገባው በርቱልኝ የኔ አበቦች የመዳም ቅመሞች እኛም ሐገራችን በሰላም ጅንደገባ ያቅገን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 6 ай бұрын
ዋው አሥተማሪ ቪዶ ነው❤❤
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 6 ай бұрын
አስተርጎሚቱ ስወዳት
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
ኔስ ብትዬ በጣም ደስስስስ የምትለኝ
@user-xb4qp3uh5r
@user-xb4qp3uh5r 5 ай бұрын
ገጠር ዉበቱ ደስሲል ❤❤❤❤❤
@abebakibret4565
@abebakibret4565 2 ай бұрын
እኔ ዛሬ ገና አየሁት ፍርስ ነው ያልኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተርጓሚዎቹ ግን 👌👌👌በርቱ 🥰🥰🥰
@ethio1283
@ethio1283 6 ай бұрын
ተርጓሚዋ❤❤❤
@user-if1uo9su3e
@user-if1uo9su3e 6 ай бұрын
ደስስስስስ ስችሉ ❤❤❤😮
@user-nk5vb4yi2u
@user-nk5vb4yi2u 6 ай бұрын
አሚንአሚንንንን
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 6 ай бұрын
ዘ ብራዘር ካው ኢት እንበለዋልን ቆዳው ተውጥሮ ሰፖ ነው
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebeyehumekuriaw8062
@gebeyehumekuriaw8062 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 6 ай бұрын
ኢቢቲነውአይያየሺአያልቅባችሑ ደሰይላል
@sarasesaye
@sarasesaye 6 ай бұрын
ስወዳችሁ የግሊዘኛው ነገርስ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@seni7013
@seni7013 6 ай бұрын
😂😂😂እረረረ ኡኡኡ ማይ አንከሊስ ዘበሽተኛ 😂😂😂ዋናው ጭብጡ😅እንኳን ደህና መጣሽ ዘአንከሊስ ሃውስ😅😂😅😂😂😂
@user-jh5yq1bz5l
@user-jh5yq1bz5l 6 ай бұрын
እመጨረሻው ላይ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
አጎት ማለት አከሊስ ነው አላለሽም 😂😂😂😂😂
@RanaRana-ti9ce
@RanaRana-ti9ce 6 ай бұрын
Come come myvworld come come😂😂😂😂
@bekaludagn9786
@bekaludagn9786 6 ай бұрын
በርቱ❤❤❤❤❤
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 6 ай бұрын
የመጨረሸውነገር😂😂😂😂
@Destawabrha
@Destawabrha 2 ай бұрын
በጣምጎበዝነውትክለኛውንየጎጃምባህልየምታስተምሩት
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 6 ай бұрын
ሚሰተር በለው በለው ካምም ወርድ የታባቱ የዘፈን ትርጉም
@user-jn3rr5vj6c
@user-jn3rr5vj6c 6 ай бұрын
ያየሽ እግዚዘኛው በግሩሄደ😂😂
@alamalam5582
@alamalam5582 6 ай бұрын
Ende. Zare Sike Alawukem Weyine gedelun😂😃😃😄😄😄😅😅😅😆😆😆😆😅😅😅😅😅😅😅😅😆😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 ай бұрын
አሳጥር. ድፍን. አሰማም.
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አስጎብኚዋ አንደኛ ናት ካንትሪ ነጠላ ካንትሪ መቀነት 😂😂😂
@user-eb4dm5ob1u
@user-eb4dm5ob1u 6 ай бұрын
😄😂😂😂 እስቶ ማይ ክሎድ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
🤣🤣🤣እረ የአስርጓሚ 🤣ያለህ ትላለህ 😅the brother cow 🤣of this mother 🤣
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Ethio814
@Ethio814 2 ай бұрын
በጣም እንወዳችሁአለን ቀጥሉበት
@kenzab1189
@kenzab1189 6 ай бұрын
ዘ ካው እዚ እስሊብ😅😅😅😅😂
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
እረ ትርጉም😢😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 6 ай бұрын
😂😂😂
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k 2 ай бұрын
ዚዝ ጌሾ በቃ ጌሾ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 6 ай бұрын
ካንትሪ ነጠላ ካንትሪ መቀነት😅
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 2 ай бұрын
ወይኔ እር ለልቤእዘኑለት በሳቅ ፍነዳሁ😂😂😂😂
@user-ko6mg6xv1m
@user-ko6mg6xv1m 6 ай бұрын
ይለያል❤❤❤
@user-vn5jy9zr6b
@user-vn5jy9zr6b 6 ай бұрын
ወየው ትርኩም 😂😂😂
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 6 ай бұрын
ብራዘረካውሰ
@Saada-uy4gb
@Saada-uy4gb 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 6 ай бұрын
ማይ አክሊሰ እድልህ ሁኑ አክሊሰ ነው
@nasanate8410
@nasanate8410 6 ай бұрын
አቤት ትውና አቤት ብቃት😂😂😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@YASHIPqlk
@YASHIPqlk Ай бұрын
Yalem wereke sewadate❤❤❤❤❤❤
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 6 ай бұрын
እንግሊዝኛ ዛሬ ጉዷ ፈላ
@user-em5nx9uf8f
@user-em5nx9uf8f 6 ай бұрын
እንግሊዝ በእግሩ ሄደ😂😂ይመቻቹህ❤
@tirngonigusshiferaw2433
@tirngonigusshiferaw2433 5 ай бұрын
አጎት አከሊስ ነው አለች የኔናት😅😅😅😅😅😅😅
@sofiandares2453
@sofiandares2453 6 ай бұрын
ክክክክ መጨረሻው
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 5 ай бұрын
ያበደ እንግዳ ነች
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k 2 ай бұрын
የዛን ግዜ ጭለማ ነበር እንዴ ይላታል አይናችው ጠባብ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 6 ай бұрын
አይ ብርን
አሻፈረኝ የአበጀሽና የአያ ታዴ ግርግር (Ashaferegn Abejesh Ena Aya Tade Girigir) 2024
1:31:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 26 М.
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 4,2 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 31 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 1,7 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
58:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 36 М.
"አንሳላት" ገራሚ የገጠር ድራማ(Ansalat New Ethiopian Dirama) 2024
20:01
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 73 М.
የትኛዉ አንበሳ አዲስ የገጠር ድራማ(Yetignaw Anbesa new Ethiopian Dirama) 2024
31:16
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 145 М.
"የምስራች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian Dirama) 2023
26:33
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 81 М.
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 4,2 МЛН