KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"አንሳላት" ገራሚ የገጠር ድራማ(Ansalat New Ethiopian Dirama) 2024
20:01
🎙አስቻለ | ሙሉ የሙዚቃ አልበም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschale | Aschalew Fetene (Ardi) | Full Album 2024
1:05:06
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
How to treat Acne💉
00:31
"ሞቆባት"ምርጥ አዲስ አስተማሪ የገጠር ድራማ(Mokobat New Ethiopian Dirama) 2023
Рет қаралды 374,971
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 74 М.
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Күн бұрын
Пікірлер: 546
@እሙቢላልዩቱብ-ዸ1ደ
Жыл бұрын
አይ እናት የልጅን ገበና ትደብቃለች 😢እናት ትኑር ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimiwaliyu
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@munatube5308
Жыл бұрын
😢በጣም ❤
@asrz9645
Жыл бұрын
Kkkkkkk
@Hikmaee
Жыл бұрын
በጣም ወላህ😢😢😢😢
@jffhjhgfghjjj2188
Жыл бұрын
አይ እናት ጉዳችንንሸፉኝ እርሻመሰሉ አለች ደብመኖርጥሩነው ክክክክ
@MedinaTube-no5ko
Жыл бұрын
ያየሽ ዛሬ ጀግና እናት ሆናለች 😘የመዳም ቅመሞች ኢትዮጵያ ስገቡ ሞሞላቀቅ የለም 😂😂
@marbayname
Жыл бұрын
እኔማ የናቴ ልብስ ነው ምለብሰው
@sadasada9242
Жыл бұрын
ድሮ ነበርጅ አሁንኳ እሚሞላቀቅ ያለ አይመሥለኝምክክክክክ
@YfggfGhhgyj-gc6ks
Жыл бұрын
በትክክል አሉ ሞልቀቅ እያሉ ፈሳሞች😅😅😅😅
@zuzu12
Жыл бұрын
እኔማ እሞላቀቃለሁ
@alfyia9642
Жыл бұрын
👍🤣🤣🤣🤣🤣
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
ጥሩ መልእክት ነው ሁሉም አለባበሱን ያስተካክል 👏👏👍👍ሱሪ መልበስ ሱሪ መተልተል ❌❌ቀሚስ እንልበስ አርቴፍሻል እናቁም ✅
@خديجهه-و1ز
Жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ ያየሽ ክርስቲያ ወገኖቻችንን ልጆቻችሁን እንዲህ ቅጡ አለባበሳቻዉን ያስተካክሉ እንዲሁም አንዳንድ ባሎችም አላችሁ እራቁታቸዉን በአደባባይ ሲወጡ ሚስቶቻችሁ ዝም እምትሉ እንዲሁም በሱሪ እና በታይት ተወጣጥረዉ ሲወጡ ፅጥ እምትሉ አያችሁ እንዲህ የነበርንበትን መርሳት አይበጅም
@gdggg2692
Жыл бұрын
እኔ አዲስ አባባ 4 ዓመት ቆይቼ ስመጣ ሱሪ ለብሼ ነበር የመጣሁት እናቴ ተቆጥታኝ ቀሚሷን ለብሼ ነበር የምውለው ጎረቤቶቼን እቤታቸው እየሄድኩ የምጠይቀው የናቴን ቀሚስ ለብሼ ነበር ከዛ ሁሌ ገጠር ስሄድ ቀሚስ ለብሼ ነው የእናት❤ምክር ማር ነው ❤ አሁን እግዚአብሔር ይመሥገን እድሜ ለስደት ብዙ ስለሐይማኖቴ ተምሬአለሁ ሱሪ ለባሽ ሴት ሳይ እራሱ ቦግነው የሚልብኝ😢😢😢
@yiso2009
Жыл бұрын
እግዚብሄር ከሃጢያታችን ያስተምረን ወጣቶች በብዙነገር ተበላሽተናል😢😢😢
@Addisu-t7i
3 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ቶሎ አለቀብኝ በጣም አስተማሪ ነው እንድህ አይነት ደግማችሁ ስሩልን
@yab3697
Жыл бұрын
ይህንን video ያየሁት ዛሬ ነው በሳቅ ነው የጨረስኩት የናትየው ህጐችን እንዴት እደወደድኩት በጣም አስተማሪ video ነው ያደግንበትን ና የመጣንበትን መርሳት የለብንም ደብ ነው 😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
Жыл бұрын
ትወናችሁን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ምርጦች ናችሁ ልጅቷ ተሰቃየች😂😂
@djdhzdjdhd8884
Жыл бұрын
አንጀቴን አርሽኝ በዚህ ዘነዘና ይህን ቁርጥራጭ እየለበሱ ባህልንም ሃይማኖትንም ባፍጢሙ ደፉት የሰለጠኑ መሳይ ውጪ አምላኪወች
@sadasada9242
Жыл бұрын
ያየሽን የሚወድ በላይክ ❤
@ejigayehu-cq5bi
Жыл бұрын
ሁሉምእናቶች እንደዚህ ቢሆኑ ሀገር አይመክንምነበር በጣም አስተማሪነው ለገንዘብ ብለን ሔደን ሁሉንነገራችንን ወስደው ባዶ ቀፎ አርገው ይሰዱናል ባሕላችንን አስረስተው በርቱ🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@blackhabeshawit5954
Жыл бұрын
ኡፍ የገጠር ሰው አቤት ፍቅሩ ከየዋህነት ጋር 💝💝💝💝
@MoMo-ig1od
Жыл бұрын
እናትኮ የልጁዋ ገበና ድብቅነው😅😅😢❤❤❤ቤቱን በዱላ ለቅልቃ ካለቀለኩት ብላ አላለችም❤❤❤😢😢😅
@RahmetYimer
Жыл бұрын
እኮ 😂😂😂😂
@meditishu8014
Жыл бұрын
እናቴን ትዝ አለችኝ
@sadasada9242
Жыл бұрын
ቀሚሡ ደሞ አምሮባታል ❤
@ansha8933
Жыл бұрын
አወ ፍቅር ያልገዛው ዱላ ይገዛዋል ይች ተረት ለጠቅላይ አሸባሪ መሪያችን ናት ድል ዶል ለአማራ❤❤
@zewdituweyesa
Жыл бұрын
Doma
@mic-1236
Жыл бұрын
ወፈፌ
@ديستااوسو
Ай бұрын
ትክክል
@KD-fk2eq
Жыл бұрын
መልካም ጅማሮ ነው ሁሉም ማንነቱን መጠበቅ አለበት ። የነጭ ኩረጃ የትም አያደርስም ስልጣኔ አይደለም ።
@tenaberihun7379
Жыл бұрын
ጅግና እናት ነሽ❤❤❤❤❤ በደብ ትለቅልቅ አውደማ ሳይቀር😂😂😂😂
@HelenMulugeta-vu1yd
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@userenter2635
Жыл бұрын
ምርጥ እናትናአባት ምርጥ ትምህርትነው ሀረብ ሀገር ሄደው ሲመለሱ እኮ ሁሉንነገር እደማያቁት ነው የሚሆኑት መሞላቀቅ😂ቀጣይም ስሩበት እንዲህነው ዘፈኑ😂😂👌
@zainabaetop6398
Жыл бұрын
እኔም ኤደዛ ላድርግ መሰል😂😂😂
@DameesDM
Жыл бұрын
እውነትነው ሀማም አጣቢ አንመስልም አገር ስንገባ
@MekedesAwegechaw
22 күн бұрын
😂😂ምርጥ እናት የምር የናት ያባታችንንምክር መስማት አለብን ህዝቤ
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
አቤት ወላጅ የራሱን ጉድ ሲደብቅ ምስኪን ። እናትም አባትም እነዲሁ በደንብ አስተዳድሩልን በተለይ ደንብ ፫ ወድጀዋለሁ ። ❤❤❤❤ በርቱልን።
@molumulo570
Жыл бұрын
እዉነተኛ ማንነታችን እሂ ነው ያሁኑ ትዉልድ እርቃኑን የሚሄደው ከዚህ ማንነቱ ጋር ወጥቶ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@momo9555
Жыл бұрын
ደባችን እዳይረሳ ደብሶስት እዳይመጣ ያየሽ የኔ ቅመም😅
@አሐ
Жыл бұрын
በጣም ነው የምታስደስቱት ጎበዞች ደንቡ ደግሞ ከሁሉ ያስደስታል እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ተባረኩ ይሄ ትክክለኛ ትምህርት ሰጪ ነው ገና ለገና ውጭ ሀገር ኖርን ብለው ለሚጨማለቁ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ክክክክክ😁😁😁😁😁😁😁😁😁🙋♀️🙋♂️❤
@ደሴላይነውቤቷ
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤ ዋይ መሞላቀቅ 😂😂 የነበርንበትን መርሳት የለብንም ምርጥ ትምርት ነው ቦግ ሳላረግሽ 😂😂
@tigiabebu5804
7 ай бұрын
ወይኔ ያየሽ አንጀቴን አራሰችልኝ ❤❤
@getnetmelktsedik2838
Жыл бұрын
የኔ ጀግና እናት አድናቂሽ ነኝ
@ayuwwuwhhwsus3495
Жыл бұрын
እውነት ነው ስልጣኔ መስሎን ተገላልጠን እንለብሳለን የዳቢሎስ ተመቸነው አሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
ልጅት በጣም ጎበዝ ተዋናይት ነች ።
@mekdesmolla8444
Жыл бұрын
የሴት ልጅ ክብሯ አለባበሷ ነዉ😊😊❤❤❤
@desssiedesssiedesew301
Жыл бұрын
በግም አይለቅሽ እንዲህ ሁለመናዉ ሲለቀቅ ከወደ በኋላ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
Жыл бұрын
የኔ አባት ቢጤ አጭር ጉርድ ስለብስ ለምን እራቁትሽን አተሆኒም ይለኝ ነበር እናቴ ደግሞ እግዚኦ የተመለመለ ግንድ መስለሻል ትለኝ ነበር 😢😢😅😅😅😅
@mekdesmolla8444
Жыл бұрын
የኔም ይሉኝ ነበር😂😂
@hapitamahmad8755
Жыл бұрын
የኔም ይሉኝነበር
@setxggt2269
Жыл бұрын
መደነቃ ደባችን እዳይረሣ አላለችም አይ ያየሽ ወላሂ ሆደ ቆሠለ ይመቻችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹የመዳም ቅመሞች አሥቡበት እድህ የምትበጣጠሽሁ ሁሉ 😂😂😂😂
@getahunteshome1470
Жыл бұрын
አረ ያየሽየ ምን ልሁንልሽ አቤት ችሎታ አቤት ንግግር እንደው የገጠሯን ነገር ልቅም ነው ያየሽ
@yayeshtaye3217
Жыл бұрын
ሁሌም ለምትሰጡን የሚያበረታታ አሰተያየታችሁ እናመሰግናለን
@getahunteshome1470
Жыл бұрын
@@yayeshtaye3217ለኛም ኑሩልን ተሎተሎ ለቀቁልን
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
ያየሽ፣እማ፣የኔን፣እህት፣ነው ፣የምትመስለው ፣ሁሉ ፣ነገሩ 😂😂😂😅😅😅
@eijleeij
Жыл бұрын
ጀግና እናት ነች😛😂😂😂 ደንቡ ተመችቶኛል አልሃምዱሊላህ ምርጥ የገጠር ልጅነኝ ሲቀጥል ከየትም ሄጀ እናቴ ጋር ስራ እሰራለሁ አባቴ ጋርም አረም ሳይቀር አርማለሁ ግን በጣም ከልጅነቴ ጀምሬ የምጠላዉነገርና ነክቸ የማላዉቀዉ ነገር ቢኖር እበትነዉ አልወድም
@Semera-od3pg
Жыл бұрын
እኔ ልብስ የሚገዛልኝ አባቴ ነዉ ነጋዴ ነዉ አሪፍ አሪፍ ልብስ ነዉ ለኔና ለሁለት እህቶቸ ለሶትስታችን ተመሳሳይ ልብስ ነዉ የሚገዛልን Amare የኔ ንጉስ አባትዬ ሽ 1000 ኑርልን ❤❤❤❤
@HgTy-hp3dq
6 ай бұрын
አይ እናትእኮ አዋቂ ናት፠ለሁለምነገር ድሀኒት ናት❤❤❤❤የሴት ልጁ አለባበሱዋ ስርአቱዋ ነው ውበቱዋ❤❤❤
@abdulkadarbabukizisseri3130
Жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ❤❤❤አማራየ💚💚💛💛❤❤
@muluyamuluya7511
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
በጣም ፣ያሁን፣ልጁች፣ሞልቃቃ፣ናቸው 😂😂
@saras9710
Жыл бұрын
እኔም ከኢትዮጵያ ውጪ ነው የኖኔረው ግን ማንናቴ ገጠሩ ነው የሚናፍቀኝ አገሬ ገብቸ ገጠር ገብቸ መች ከእነሱ ጋር በአንድ ገበታ በልቸ😢
@eyerusalemyitbarek8583
Жыл бұрын
Eneme endezawe gen ebet melekelku yekerebig le deramame memokerewa gobeze nate ende ene temelshe alegebame ewnt men kene new yemetahute aleche ewntewan new
@saras9710
Жыл бұрын
@@eyerusalemyitbarek8583 አይ እበት። መለቅለቁ እውነትሽ ነው ሲጀመር አስም ስላለብኝ ድሮም።አለቀልቅም ግን በቃ የገጠሩ ድባብ በጣም ነው የሚናፍቀኝ
@antenehhalie6816
Жыл бұрын
@@eyerusalemyitbarek8583ĺĺlĺĺĺlpĺò
@ወለተማርይምወለተማርያም
Жыл бұрын
እኔ. 28. አመቴ ነው. ከወጣሁ ስሄድ. የነሱን ልብስ ነው የምለብሰው. የሚቀባባ ነገር. እኔም አልወድም. የሚበሉትን. እበላለሁ የሚሰሩትን እሰራለሁ ሁሉም በፍቅር. ነው. የሚወዱኝ. በጣም. ናፍቆኛል. 7 አለፈኝ ሃገሬ ከሄድሁ. ጭዋታቸው
@saras9710
Жыл бұрын
@@ወለተማርይምወለተማርያም እረጂም ግዜ ነው የአንች እኔ 6አመቴ ነው ግን ከዛ በፊትም አ.አ 10 አመት ኖሪያለሁ በተለይ በአልን።ሁልግዜ ገጠር ነው ደስ የሚለኝ የማሳልፈው
@senaittesfaye6461
Жыл бұрын
እናቱችችን በጣም ያዉሁች ለእናዚ ሀዘን ጡርንት አይገበም እግዚአብሔር ይማርን እናት ቤተክርሴትያን ንች እናት ሀገር ናት ደስ ይላል ያስንፈቅል እናቴ ቪ አመት ኑሪልኝ❤❤❤
@YounusKhan-b9r
3 ай бұрын
ወይኔ እናቲቱ ትወና❤❤❤❤😂😂😂
@koki4424
Жыл бұрын
በገጡርም በከተማ ያሉት እናትና አባት እንዲህ ልጆቻቸውን ቢገስፁ አሪፍ ነበር
@ፅጌማርያም-21
Жыл бұрын
ወላጆቻችን እኮ የኛ ገመና ጎረቤት እዳያውቁ መሸፋፈን ኑሩልን❤❤❤❤
@ayshasayed2880
Жыл бұрын
😂😂😂😂😅😅😅😊😊😊
@fasikaseyaseb5305
Жыл бұрын
ማንነቱን የሚረሳ የሞተ ሰው ነው ማጣትም እንዳለ ማግኘት አለ❤❤❤
@Aynalem-v8d
Жыл бұрын
ሙዚቃው አደኛ ነው ግን ያደገበትን እሚረሳ ሰው አደለም
@jamisweet6787
Жыл бұрын
ሀላችሁም ክርስቴኖች ልጆቻችሁን እደዚ አሳድጉ በሱሪና በአጭር ሱሪ በዱቄት ተራቁተው እድወጡ አትፍቀዱ። የሙስሊም ልጂ እድህ ነው የምትቀጣው እርቃኔን ልውጣ ብትል
@kalkidan-t3j
Жыл бұрын
እናት ሁና የምሰረዋን ሰወዳት እኮ በሁሉም ሰረዋ ያምርባታል እኮ የታዴ ወሽማ
@Ayal19
Жыл бұрын
አይ እናትነት ልብስብስ አደረገቻት እኮ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤
@jannathjannath7836
Жыл бұрын
የእውነት እኔ በጣም ቅብጥ ብዬ ነበር ያደኪት ዛሬ የመዳም ልጆች እንዲህ ልጫወቱብኝ አስለቀሰችኝ ሽፍንሽፍንፍን ስታደርግላት ብዙ ጥፋት አጥፋቼ አቃ ሰብሬ ለብስኪት መግዣ ብር ሰርቄ እናቴ ግን ሽፍንፍን ሽፍንፍን አድርጋ ታሳልፈኝ ነበር
@JohnJohn-sx3eg
Жыл бұрын
እናት እናት ገመና ሸፋኝ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ለእናቶች🙏
@AmeleworkWube-f4s
Жыл бұрын
ዋው እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤❤
@woletemaryam418
Жыл бұрын
አይ እናት ለልጃ ማች እኮናት ዋሽታም ተሞታለች ለልጇስትል ቤት ካለቀለኩ ብላ አላለችም 😁😁😁 ያየሽ እወድሻለሁ 🥰🥰🥰 ጥሩ ትምህረት አለዉ በርቱ ዉዶችዬ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
Жыл бұрын
እድህ አይነት እናት ደስ ይላል ሰዉ ሲመጣ ልብስብስ ብቻ ሲኮን ኮስተር ቀጣ ጥሩ ነዉ
@እራሴነኝእኔ
Жыл бұрын
ቤት ለቅልቅ ስትባል ለባሌ ልኬለት የእናቴን ቤት ትለቀልቂያለሽ እያለኝነዉ ጎበዝ የኔስ እናት የለኝም የእሱ እናት ለኔም እናቴ ናቸዉ❤
@FatiyaBelilo
Ай бұрын
የኔ ጀግና እናት ኑርልኝ ለዘላለም ❤❤😂😂😂
@mozaalshkaili4015
Жыл бұрын
ደንብ ደንብነው 🥰🥰🥰
@MedinaTube-no5ko
Жыл бұрын
ደንብ ሁለት😂😂😂
@sikosilo715
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለወላጆች
@Sarafree2025
Жыл бұрын
እርሻ ልትሄጂ ይመስል ቦቲ አርገሽ!! 😂😂 በጣም አስተማሪ እና አስቂኝ!!
@Bybgtbcdhjy
8 ай бұрын
❤❤ ያየሽ ስወድሽ
@munatube5308
Жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ 😊የአገራችን ባህል አይጥፍብን
@hddi491
Жыл бұрын
ያየሽ😊
@علياسعلي-ق1ف
Жыл бұрын
ክክክክ እናት ለዘላለምተኑር ያረቢ
@hshs7s-nt9yh
Жыл бұрын
እረወየው፣እንዴዛሬስቄአላቅም😂😂😂😂እዝህቤት፣ደንብሰረቶል
@ደሴላይነውቤቷ
Жыл бұрын
ደብ ሶስት ተመችቶኛል 😂😂😂😂
@بنتمحمد-ل4ذ
Жыл бұрын
😂😂😂
@ወይንሸትቱዩብ
Жыл бұрын
😂😂🎉😊
@lemlemabebaw6952
Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እጅግ አስተማሪ እንዲሁም አስቂኝበጣም ተወዳጅ ነው በርቱ!
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አባትና እናት ብልጥነታቸው የልጅቷ ዱላመፍራት ወይኔ ትጥሩ ትምህርት ነው😅
@MdenaMohamed
Жыл бұрын
እኔም😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Жыл бұрын
አረእኔምወላሂጩሄነዉየሳኩትመዳምአበደችብላባልመጣችእጅየብትሩነገርሥእኔንምእያሥፈራራኝነዉ
@lidiyaseyum9009
Жыл бұрын
ኧረ አንዳንዴ ጥሩ እርስ ምረቱ ድራማው አሪፍ ነው😊
@Hiwot19981
Жыл бұрын
😅😅😅😊
@newmobile6627
Жыл бұрын
ማርያመን እናቴን ነዉ ያስታወሳችሁኝ ባለባበስ እንጣላ ነበር የኔዉድ እናት ብትቆጣኝም ለራሴ ነዉ ዘላለም ኑሪልኝ
@سارةمحمد-ج1ن
Жыл бұрын
ዝብዬ ሳያት ያየሺ ቁርጥ እናቴን ነዉ የምትመስለዉ ስወዳችሁ እኮ 😂😂😂😂 ያየሺን ሳያት እጽናናለሁ የናቴ ተምሳሌት 😂😂😂😂😂😂
@bateyyoutube3038
Жыл бұрын
ወደዋላ ተመልሸ ይህን ድራማ ልየው እንዴ ለቤቱ አዲስ ነኝ ❤
@jemmatube4741
Жыл бұрын
yes pls
@eheteadaneehete
Жыл бұрын
በትክክል
@Addisu-t7i
3 ай бұрын
እናት ኢትዮጵያ እንድህ እያለችን ነው አናስተውልም እንጅ
@makyaomar
Жыл бұрын
አይ እናት እናቴ ትዝ አለችኝ ያረሰረሁትን ሁሉ ሠራች ብለ የምትክበው ትዝ አለኝ እረጅም እድሜ ለናቷች ❤❤❤❤❤
@tenaberihun7379
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እኔ ልጅ ሆኘ ነው ተክፍለ ሀገር የመጠሁት ግን እዴት እዴምውደው የተወለደኩበትን ሀገሬን በተለይ መሰከረም ለይ ስሄድ ❤❤❤❤❤❤
@ረዴትዩቱብ
Жыл бұрын
ደንባችን ተመችቶኛል 😂❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤😂
@DaniDani-rw3do
Жыл бұрын
ማርያምን በጣም መሠራት የነበረበትን ፊልምነው የሰራችሁት ዋው
@MebituYeshambel
Жыл бұрын
woww desss yilal bertu yayesh
@EfrmaAsefa-nf8yk
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 የመዳም ቅመሞች በብዛት የዚች አይነት ልጅ ባህሪ ነው ያላቸው አረብ አገር ቆይተው አገር ሲገቡ አብሶ የገጠር ልጆች የህንድ በርበሬ ሲበሉ ከርመው አገር ምግቡ ሲቀርብ ላ ያቃጥላል እሚሉት ነገር።
@hekmahhekmah5823
Жыл бұрын
ክክክክክክ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
Жыл бұрын
አሁን ላይ የማዳም ቅመሞች ሁሉን ያቃሉ አደርጎትም ይልቅ አዲስ አበባ ያሉት ይብሳሉ
@fatimamohammed6818
Жыл бұрын
ንገሪልኝእማወላሂእኔደሴነወእንጀከአረብሀገርአልመጣሽምነውያሉኝ
@de4xi
Жыл бұрын
እናቴን መሠለችኝ ይገባል ❤❤❤
@rabe3hcall853
Жыл бұрын
❤❤❤እናት ለዘላለም ትኑር
@Zdሀሰንአምሀራዊት
Жыл бұрын
አይ ወላጅ አይ ማለባበስ😅ደንቡ ሰርቷል 😅😅 እኔ ግን በገባሁ ሰአት የናቴን ስራ እኔ ነበርኩ የምሰራው እኔ እያለሁ እናቴን የከብት እበትንኳ አላስጠርጋትም ነበር እንኳን እንደዚህ ልበጣጠስ😅
@fatimamohammed6818
Жыл бұрын
አይስደትአለማለቁነውየችገረንብዙወችለቤተመብእናሰባል
@Zdሀሰንአምሀራዊት
Жыл бұрын
@@fatimamohammed6818 🥺😍
@አለምገራሚ
Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ዊ እቺ ልጅ ስወዳት አህያ ጥላ ጋርምነው ጠፋሽ እናትየው ይመችሽ በጉም ቢሆን አይለቅሽ ከሗላ ክክክ
@mengistabebaw311
7 ай бұрын
ይኸው ነው🎉
@tenawt6636
Жыл бұрын
እናት ሼ አመት ተኑር እኔ እራሱ ገጠር ስሂድ የእናቴን ቀሜስ ነው የምለብሰው አሁን እራሱ ናፍቆኛል ከስደት ተምልሼ እስከምለብስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatemohammed1158
Жыл бұрын
ውይይእናት ወላሂጥሩናት።ልክአስገባችሽ።መደነቂያ።ነጭአገርሂደሽተቀየርሽ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
እናት አባት ገመና ሸፋኝ❤
@mimiwaliyu
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ መልእክት አለው ምረጥ ድራማ ነው ❤❤❤❤❤❤
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ
Жыл бұрын
እናትየው ጀግና ነሽሽ😂
@SaraSara-bt1he
10 ай бұрын
ደሰ ሰተሉ❤❤😊
@FatimahMohammad-ez7ji
10 ай бұрын
የኔውዶችሥወዳችሁ አየእናትለዘላለምትኑር❤❤❤
@hayatEndris-n5c
Жыл бұрын
ዉዲ እናቱቻቺን ይኑርልን የኔ ኡሚ ጉረዲ ሰለብስ ታስቀይረኝነበር😂😂😂
@blackhabeshawit5954
Жыл бұрын
አይ ቤተሰብ ኡፍ አሳልፎ አይሰጥም መከራውን ሽፍንፍን 👌❤
@ሰናይትየመድዬልጅ
Жыл бұрын
በትክክል ማርያምን😢
@hasatpice9198
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውዶች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ጎበዝ እናት ይህነው የሚያምርብን አለባበስ ወግ ባህላችን ይህ እራቁት መመነጋገጥ የማይጠቅምነው ጎበዞች ናችሁ አስተማሪ ነው አዳዶች ወጣ ብለው ሢመጡ የነበሩበትን ዮረሣሉ አይ መላላጥ እደዚች ያለይ እናት የሚበጀው😁😂
@ራህማወሎዮዋዩቱብ
Жыл бұрын
አይ እናት ሺ አመት ትኑር ❤❤❤❤❤❤
@almasababa-x8o
Жыл бұрын
እረ በማሪያም ሰለጠኩ ብላ የምትጨማለቀው እናት የሆንሽው ደስ ነው የምትምይኝ
@rosakejela1459
Жыл бұрын
Ketay are des sil bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarahmohammed6895
Жыл бұрын
ዋው ደስየሚል የሚገልፀንንነው የሰራችሁልን በእውነት ደስይላን ወገኖቸ 😢ትምህርትያለው ስራነው????
@ጠቢየፍቅርሃገር
Жыл бұрын
በሳቅ😂😂 የኔ እናት እና እኔ ልክ እደዚህ ነን በዱላ😅😅
@RahmetYimer
Жыл бұрын
😂😂😂
@sadasada9242
Жыл бұрын
ታየሽኮ አይ ይመችሽ አቦ ሁሉንም ትችያለሽ ቦግ ሳላረግሽ አለች😂😂❤❤❤😂❤😂❤😂❤😂
@tenamosey7641
Жыл бұрын
ያየሽ የፍቅር ሠው ሥወድሽ😍
@woderederbe6297
Жыл бұрын
በእውነት እንደዛሬ ስቄ አላቅም ኡፍፍ
@Nasuri979
Жыл бұрын
እየተንጎዛለጡ ሚለው ቃል የተመቸው like 👍🏾 ይግጨኝ
@ንፁህ-ደ4ጀ
Жыл бұрын
እረ በሳቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂 ወይ
20:01
"አንሳላት" ገራሚ የገጠር ድራማ(Ansalat New Ethiopian Dirama) 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 90 М.
1:05:06
🎙አስቻለ | ሙሉ የሙዚቃ አልበም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschale | Aschalew Fetene (Ardi) | Full Album 2024
Birbaux Records. SewMehon Films
Рет қаралды 1,5 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
13:29
ጠበሳ በገጠር (ክፍል አንድ)
Lij Hamido
Рет қаралды 799 М.
32:31
"ሞክሬዉ ይቅር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Mokiraw Yikir New Ethiopian Dirama) 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 129 М.
30:06
"እረካሁ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Erekahu New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 165 М.
12:03
የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan.18,2025
Maede-Zena
Рет қаралды 6 М.
13:15
አልገረዝም (አስቂኝ የገጠር ድራማ) ክፍል 2 #funny #ገጠር #comedy #ebs #prank #hope #duet #ፊልም #ሙዚቃ #ድንቅልጆች #ቀልድ
Twldachin~ትውልዳችን
Рет қаралды 672
28:05
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 671 М.
8:04
🔴የebs ድምቀት ሉላ ገዙ በቅርቡ ልትሞሸር ነው // እጅግ ውዱ የዳይመንድ ቀለበት // Lula gezu ebs
ሰን ቲዩብ- Sun Tube
Рет қаралды 1 М.
36:07
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
ebstv worldwide
Рет қаралды 806 М.
30:30
አንላቀቅም አዲስ ለየት ያለ የገጠር ድራማ(Anlakekim) New Dirama 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 90 М.
5:25
አንዳንድቀንማ ያየሽ ታዬ እና አታጓጅ ሙሉቀን አዲስ ቪዲዬ ክሊፕ(Andand Ken ema ) Yayesh and Ataguge New Video Clip 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 294 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН