ሞት የተፈረደባቸው ከመገደላቸው በፊት የተናገሩት የመጨረሻ አስገራሚ ንግግር

  Рет қаралды 581,340

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

2 жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: abelbirhanu
✭ Facebook page: abelbirhanu21/
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: www.tiktok.com/@abelbirhanu
✭ Twitter: abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 218
@jemilamolla2815
@jemilamolla2815 2 жыл бұрын
"የረይሃን ንግግር የበለጠ ልብ ይነካል አሏህ ይዘንላት
@user-de5lz1qi7y
@user-de5lz1qi7y Жыл бұрын
አትጃጃይ ደሞ ታደቂያለሽ ከመቸወድህ አካሌን ሌለሌላይሰጣል ይህን እስለምና አይፈቅድም ጂሎች ናቸው
@HashimAbduro
@HashimAbduro 10 ай бұрын
እጅግ አዛኝ እና ደግነት የተሞላበት ንግግር።😂
@user-li8vp4tc4l
@user-li8vp4tc4l 2 жыл бұрын
ሱብሀነለህ አልሀምዱሊለህ ለኢለሀ ኢለላ አለሁ አክበር የሱነ ኡስተዙቺን ደእወ ለመልቀቅ የከፈትኩት ቸነሊነው እየገበቹ አበረተቱኝ ለብዙ ሰው እንዲደርስ እፈልገለው ከአለህ በተች የእነንተ እርደተ የስፈልገኘል ።
@user-li8vp4tc4l
@user-li8vp4tc4l 2 жыл бұрын
ፒሩፈይሉን ተጭነቹ ሰብስክረይብ አድርጉኝ?
@user-nk1zj3sy1p
@user-nk1zj3sy1p 4 ай бұрын
አድሪጋለዉ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@anteshtube8249
@anteshtube8249 2 жыл бұрын
በአለም ላይ ለምትገኞ ለክርስትና ምእመናን በሙሉ እንኮን ለብርሃን ትንሳኤ በስላም አድርሳችሁ
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 2 жыл бұрын
በአለም ላይ ለምትገኞ ለክርስትና ምእመናን በሙሉ እንኮን ለብርሃን ትንሳኤ በስላም አድርሳችሁ🎚️♥🙏 ለሪሃን ግን ይቅርታ ሊደርግላት የገባ ነብር በጣም ድንቅ ሴት ናት እሷ እየሞተች ለሊሉች ማሰቡ
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 2 жыл бұрын
🙏እንኳን ለፋሲከ በአል በሰላም አደረሰን እያልኩ በአሉ ሳያልፍ የዶሮ 🐓 ቅርጫ🍗 ሚፈልግ ያናግረኝ 👍መልካም በአል 😘
@semharhayila3792
@semharhayila3792 2 жыл бұрын
respect for Iran grl
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን በተረፈ በርታ አቤላ ጥሩ መልክት አለሁ ብቻ ያሳዝናል 😢
@yengustube
@yengustube 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀና ትንሳኤ ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።በአቤቱ አሟሟቴን አሳምርልኝ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን።
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
አሜን
@maraateyda______________4825
@maraateyda______________4825 2 жыл бұрын
Ramadan kareem
@kedirahmed7909
@kedirahmed7909 2 жыл бұрын
.በጣም አስተማሪ ስራ ነው በርታ እንላለን
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ይሄ ህግ ግን ኢትዮጲያ ቢኖር መልካም ነበር የገደለን ቢገደል አንድም ሰዉ ነፍስ ባላጠፋ ነበር
@abashussen6060
@abashussen6060 2 жыл бұрын
አቤል እባክህ ስለ Olin ግብይት በሰፊው ስራልን
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
💞🙄😭😭😭😭
@akafetekeya8661
@akafetekeya8661 2 жыл бұрын
አበል ያቀረብከው ነገር በጣም የሚያሳዝነም የሚያሰገርምም ነው ደግሞ ትምህርት ሰጪ ነው አንተ የምታቀርበው ሁሉ እውነት በመሆኑ እናዳምጠዋለን በዚሁ ቀጥል አንወድሀለን ተባረክ
@knda069
@knda069 2 жыл бұрын
e tigolalechi online
@waniorata478
@waniorata478 2 жыл бұрын
@@lamar5988 ףףףףףףף
@cristiandawit3233
@cristiandawit3233 Жыл бұрын
Bro Israel tube blesh search argi
@melkamsew4082
@melkamsew4082 Жыл бұрын
👉አቤሎ፣ አቤሎ የኔ ጌታ፣ አሳዛኝ ቢሆንም ብዙ ሰዎችን ከመጥፎ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አስተምሯቸዋል ብዬ አስባለሁ። እግዚአብሄር ይባርክህ🙏 በረከቱን አብዝቶ ፈጣሪ በሰፊው እጁ ይስጥህ🙏አሜን/3
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 2 жыл бұрын
አንደኛዋ ልብን ትበላለች ያረሷን መሞት ራስተ ከሞተች አይኗን ኩላልቷን እና ሌሎች ለሰው ያስፈልጋል ምበለሁ ሁሉ እንድሰጥ መልዕክት ለ እናቷ የፀፋችው😢
@Tube-wq1ln
@Tube-wq1ln 2 жыл бұрын
ይቺ አለም በውስጧ ስንት የታፈኑ እውነቶች እና ብሶቶች ይዛለች😢
@maraateyda______________4825
@maraateyda______________4825 2 жыл бұрын
Ramadan kareem
@user-rt9hv6uu1o
@user-rt9hv6uu1o 2 ай бұрын
wow
@user-ex6hs4gt1v
@user-ex6hs4gt1v 2 жыл бұрын
እንዴት መታደለዉ ነዉ ፈጣሪይ እንደዚህ አይነት ልብ ይስጠን የሴቷ ይለያል ለሞቱት ነብስ ይማር
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Rihha jebari/mekkonenu/,Napoleon beazley/mekina mezref Ena megdel/,henry porter1985/yepoli alafi/,karl chamberlain 2009 e.c,sekuar aweshign defro gedele/,
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 2 жыл бұрын
ምን አይነት መግስት ነው ግን አላህ የሳት ያርገው ወላሂ እና ሲደፍራት ቆማ ትጠብቀውደ
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለዚህች ለተቀደሰች ለቀዳም ሥዑር በሰላም፥ በጤና፥ በፍቅር አደረሳችሁ/አደረሰን🙏 ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሉን በመንካት ይቀላቀሉን🌷
@adeygualshire8737
@adeygualshire8737 2 жыл бұрын
እዚህ ወሰጥ ያለዉ ኮመንቶች ሳነብ በጣም ገረመኝ ሰው ማለት በየቀኑ የመርሳት ችሎት ያሐው ነው ሁሌ የሚያደርገውና የሚሰራው በጣም ይለያያይል ከሚገርመው ግን የራሳችን እንዳናይ የሰው እናያለን በጣም ይገርማል እሰቲ አንድ ነገር ልበል በኢትዮጵያ ወሰጥ ሰዉ ምንም ሰያጠፉ ተዘቅዝቆ የተሰቀለበት አገር አይደለችም?በብሔሩ በቋንቋው ጌታ የፈጠራትነ ሕይወት ሰው ከነነቡሱ እሳት ስቃጠል።በጅምላ ሰገደል ወደ ባሕር ከነሕይወቱ ታሰሮ ሰወረወር ሕፃናት መናኩሰት እናቶች እህቶች ሰደፈሩ ኧረ ሰንቱን ቆሻሻ ነገር ሰደረግ በዚች ቆሻሻ የደናቁርት መፈልፈያ የሆነችው ኢ....ያ ሰትሰቁ እንካን ሰትሉ እንዳል ነበራቹህ አሁን ደህና ሰው ለመምሰል መሞክር ሐጥያት አይሆንባቹሁም?እሰቲ እንደሰው እናሰብ ለሁሉም ፉጡር ዘርና ቀለም ሳንለይ ይህ ሰሆን ደሰ ይላል ፈጣሪም ይደሰታል። የዚህ ፕጂ ባለቤት እንካን እንደዚህ አይመቸውም ለገንዘብ ሰለሚሰራ ሁሌ እሳት መጨመር የውሸት አጀንዳ መርጨት ነው ሰራው ብታረም መልካም ነው።የምንኖረው ከ70 ዓመት አይበልጥም እሱም እድለኛ ከሆንን ነው።
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 2 жыл бұрын
አስገድደው ለሚደፍሩ ጠንከር ያለ ፍርድ ቢፈረድ አይደገምም ነበር ለሁሉም ልብ ይስጥ
@anduaynu9851
@anduaynu9851 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@Yejutube4381
@Yejutube4381 2 жыл бұрын
My favorite youtuber ever #abelo keep up good working brother
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ነብሳቸውን ይማርልን
@YEABRO14
@YEABRO14 2 жыл бұрын
1 betam asazagn asetemari new
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
የሪሀን ንግግር ልብ ይነካል ከምር ኡፍፍፍ መታደል ነው እየሞቱ ለሌላ መኖር😢
@birtukanabay726
@birtukanabay726 2 жыл бұрын
በርታልን በአንተ ፕሮግራሞች ዘና እያልን ነው ።
@sbtube4009
@sbtube4009 2 жыл бұрын
በርታ ወንድም የምለቃቸው ቪዶወች አሪፍ ናቸው
@devidkemiso8902
@devidkemiso8902 2 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ ንግግር ነዉ ግን በህወት ለትንሽ ግዜም ብሆን የግዜ ገደብ ብሰጥላቸው ኖሮ የተናገሩትን መልካም ህወት ይኖሩ ነበር አቤል ሁሌም በምታቀርባቸው አሰቦችህ ብዙ እዉናታወችን አይቼዋለሁ ብዙዎች በ ዮቱብህ ደስተኞች ናቸው።
@user-lz4oo6or5h
@user-lz4oo6or5h 2 жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል በተለይ 1ኛ
@wengelawitkassa5772
@wengelawitkassa5772 2 жыл бұрын
Henry yasazinal betammmm
@ella_194
@ella_194 2 жыл бұрын
Abela mirt sew ❤❤😍
@YosefTadese-hg5ge
@YosefTadese-hg5ge 3 ай бұрын
በጣም አሣዛኝና አሥተማሪ ታሪክ ነው
@Gpapie
@Gpapie 2 жыл бұрын
Abelo thank you
@alwaysethiopia712
@alwaysethiopia712 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት
@chaladaba6273
@chaladaba6273 2 жыл бұрын
Betam yasaznal
@mamuab1887
@mamuab1887 2 жыл бұрын
Enamasaginalan 👍, Salam abel channel asatawawaqalagn pls. Amsaginalawu la hulum
@haysan_technology
@haysan_technology 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ ነው we are with you አቤላ
@yonasgetachew7075
@yonasgetachew7075 2 жыл бұрын
Abel berhanu the first yutuber reely long leave tu you
@selampeace6341
@selampeace6341 2 жыл бұрын
We need part 2
@ma9546
@ma9546 2 жыл бұрын
thanks for sharing A/B
@goitomrobel2174
@goitomrobel2174 2 жыл бұрын
Wow 👌
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
እግዚኦ ያሳዝናሉ ልብ ይሰብራል 💔💔💔 ለማቱት ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652 2 жыл бұрын
Rihan Allah janat yistat miskiin aynuwan seta hedech mn aynet mangist new gin Allah yitebikan
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 2 жыл бұрын
እውነት የመጀመሪያው ሴት ንግግር እጀግ ልብ ይነካል በጣም አሳዘነችኝ የሰው ልጅ የሞሞቻውን ቀን አውቆ መጠበቅ እንዴት እንደሚከብድ ????
@kenonasir7230
@kenonasir7230 2 жыл бұрын
I love you abel
@meh2832
@meh2832 2 жыл бұрын
Wow
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 жыл бұрын
Tank you so much very interesting very best talk show appreciated for avery thing fast and true news avery day 👍 God bless Ethiopians all except Jonta
@user-yt5ph1og4w
@user-yt5ph1og4w 2 жыл бұрын
Teleyaleh😍😍😘
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 жыл бұрын
የሴቷ ንግግር ልብን ይነካል በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ በእስር ፣በህመም ፣በችግር ህይወትን ይመረምራል ጥፋትን ያውቃል ብቻ ሞት ለማንም ባይቀርም እየተነገረክ መሞት ከባድ ነው
@laraticaofficial430
@laraticaofficial430 2 жыл бұрын
Nice abela
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 2 жыл бұрын
አቤል እውነት ልንገርህ ለመጀመሪያ ጊዜ እነሆ የአንተን ዝግጅት ለማድመጥ ጀሮዬ ተከፈተ። በዚሁ ቀጥል። እጅግ በጣም አስተማሪና መካሪ ነው ።
@a.fmadurtube5066
@a.fmadurtube5066 2 жыл бұрын
አረገኘ እና አሰድገልኝ በናትህ 😭😭
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥል በርታ መልካም በአል
@mitikuselfiso6999
@mitikuselfiso6999 2 жыл бұрын
ደስ ይላል !!
@samiteklemaryam9988
@samiteklemaryam9988 2 жыл бұрын
2 ሁለተኛ እድል ፈጣሪ ይስጠን
@eyosiyasshumet3279
@eyosiyasshumet3279 2 жыл бұрын
WAW it is good des ylal berta
@yerosenzakir9814
@yerosenzakir9814 2 жыл бұрын
Betam astemari new
@mengehagos8862
@mengehagos8862 2 жыл бұрын
Bertaln 👌👌👌👌
@Fkrboxingfit
@Fkrboxingfit 4 күн бұрын
Nice info..bro
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 2 жыл бұрын
no 1 rihan milion Amazing!!!!!!!. ወደ ሞት እየሄደ ስለሌላው ማሠብ! ሰው መሆን!። no2 miliion x ማንም ከገደለ በኋላ ያስተውላል ኦ አጥፍቻለሁ ይላል። ሁሉም። ሠው ሆኖ የተፈጠረው አይምሮ የተሰጠው እንዲያስብበት ነው። no3 sad no 4 big right ሠው ሆኖ ሲፈጠር እንዲህ ነው የሚባለው ደጋግሜ መሞት ይገባኛል።
@umarymohammed5825
@umarymohammed5825 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሀሳብክ ሁ ሉ ደስስ ይል
@halennegashe8108
@halennegashe8108 2 жыл бұрын
ገራሚ መልክት ነው ልብ ይነካል
@tadalunagash3584
@tadalunagash3584 2 жыл бұрын
Hulunemi EGZEYABIHR BA GANATE YASEBAHACHOW EGZEYABIHR chareniw
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 жыл бұрын
ትንሽ ደቂቃውን ጨምርበት አቤሎ ስላካፈልከን እናመሠግናለን 🙏
@letinaalemseged8261
@letinaalemseged8261 2 жыл бұрын
Enmsegnalen
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምን አለ ይች አለም ከስተቷ ብትመለስ እእእ ያሳዝናል በጣም
@senayetshiberu2081
@senayetshiberu2081 2 жыл бұрын
ነብሳቸውን ይማር
@mdentertainment3
@mdentertainment3 Жыл бұрын
በጣም ለብእሚነካና አሰተማሪነዉ
@danatefera7313
@danatefera7313 2 жыл бұрын
አቤል አንተ ሁሌም ምርጥ ነገር ነው የምጣቀርብልን ብዙዎች በአንደኝነት የሚመርጡት የአንተን ቻናል ነው ። እናመሰግናለን ።
@yoniyotubabelbirhanu1538
@yoniyotubabelbirhanu1538 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው
@zekiwosedemeke4539
@zekiwosedemeke4539 2 жыл бұрын
አቤሎ ሐሪፍ ነው በሐገራችንስ በሞት ፍርድ ከመሞታቸው በፊት የተናገሩትን ከቻልክ ብታቀርብልን አልሰማውም የሰሙት ይነግሩን ነበር ቆይቷል ሀለት የሞት ፍርድ በአይኔ አይቻለው ሐረር
@aithiopia8142
@aithiopia8142 2 жыл бұрын
አቤል የምትሰራው ስራ እጅግ በጣም አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል በመሆኑ በርታ።
@funjafanto3112
@funjafanto3112 2 жыл бұрын
ክፍል 2
@johnny_ent
@johnny_ent 2 жыл бұрын
First🤗
@bereketamanubantie505
@bereketamanubantie505 2 жыл бұрын
happy ester
@ebrahimmusss3849
@ebrahimmusss3849 2 жыл бұрын
ደሰ የሚል አቀራረብ ነው በጠም ነው የሚንውድህ
@MeroniYeGetaLijji
@MeroniYeGetaLijji 2 жыл бұрын
እባካችሁ በታዛንያ ለምሳቃዩ ዎገኖቻችን ዲምፅህ እንሁን
@tebejearega6973
@tebejearega6973 2 жыл бұрын
አስተማሪና መካሪ ነበር
@aslletube4466
@aslletube4466 2 жыл бұрын
የመጀመሪያዋ ውሳኔዋ ደስይላል እኔም ምኞቴነው ሁለተኛው ሰው ትክክልነው አለም አሽቃባጭናት አተራሱ እደዛው የሷን ፈጣሪ አልክ የራስ እምነትላይ ጠራህ ሁሉ ........ለራሱነው😐😕
@temesgenlamboro6605
@temesgenlamboro6605 2 жыл бұрын
True ena 1dena neh lane Abel bazi katil
@BereketMan-x6n
@BereketMan-x6n 5 күн бұрын
Good 👍
@africatube9465
@africatube9465 2 жыл бұрын
እግዚሆ ማረን🤲🤲🤲🤲🥺
@derejemathewos9336
@derejemathewos9336 2 жыл бұрын
ከአቤል ቪዲዮች እንደ ዛሬው ወድጄ የሚያውቀው የለም
@yoniyebabayoni3139
@yoniyebabayoni3139 Жыл бұрын
😭😢 ሀይ አለም ምንዋም አይገባም
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 2 жыл бұрын
በእውነት ክፍል ህልት ልቀቅልን ያሳዝናል
@nesoabdurehman3034
@nesoabdurehman3034 2 жыл бұрын
"ومن أحسن من الله حكما لقوم يوقنون"
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
እህ ህግ ኢትዮጴያ ያስፍልጋታል
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
በትክክል የሞት ፍርድ ለኛ ሀገር በጣም ያስፈልጋል !!!!!!
@beteg.e2195
@beteg.e2195 Жыл бұрын
አሪፍ ነው የምትሉ 👇
@qtrqa68
@qtrqa68 2 жыл бұрын
Able tenxs
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነዉ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢
@merongetachew9126
@merongetachew9126 2 жыл бұрын
sostegnaw lay tefteshal abate.
@the_sea1923
@the_sea1923 Жыл бұрын
Eshi
@ashenafibedada6353
@ashenafibedada6353 2 жыл бұрын
ያሳዝናል።
@ZuzuHussen
@ZuzuHussen Күн бұрын
ጥሩ ማስቷማርያ
@mamushhawaz9691
@mamushhawaz9691 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነእ
@amanuelyohannes
@amanuelyohannes 2 жыл бұрын
Zare lay mnalbat bezi aynet simet lay yalu kalu ene mimekrachu....kelibachu ketetsetsetachu mengist yikr kalalachu egzabher yikr sile milachhu nebsachu wede amlakuwa sigachum wede aferu sayimeles wede egzabher benisha enikereb... ersu yikr yilal mihretu lezelealem new... enante katefachut tifat belay ye egzabher mihret tilk ena bzu new ewedachwalehu
@philiposrama
@philiposrama 2 жыл бұрын
አንዳንዶች እየሞቱም እዝነ ልቦናቸው ለሚኖሩት ነው። በሞት ፊት ለፊት ቆሞ መልክን እንደመስታዎት በሞት እየተመለከቱ ስለሌሎች ማዘን ምንኛ ያስደስታል።
@liulmekonnen3247
@liulmekonnen3247 Жыл бұрын
Egzihabher kegidia kebeshita yisewirachu
@Neimu-xy5oh
@Neimu-xy5oh 2 жыл бұрын
Betam arif ngr nw metlk bezih ketel
@nahoomnahoom5294
@nahoomnahoom5294 Жыл бұрын
Please....for give each other. No one will stay for EVER. All will pass. Only God have right and permission to judge Us. Let's live till we leave this world. Thanks.
@LiyuTiya-qd5rp
@LiyuTiya-qd5rp 4 ай бұрын
Ebakh sele AI be sefiw seralin esu nw teleku guday please