🛑 ሞቴን አፍጥንልኝ | ዘማቾቹ ሽፍቶች በእኛ ህይወት ሲቀልዱ አስቂኝ Somi Tube Comedy

  Рет қаралды 94,864

SOMI

SOMI

Күн бұрын

#somitube #comedy #ethiopia
🔴ስፖንሰር
Nature Relax FM
/ @naturerelaxfm7388
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
#somi #comedy #betesebplus
የሃብታም ቤት ምረቃ ላይ ቀውጢ ፀብ ተነሳ• ቤተሰብ ፕላስ betesebplus Somi Comedy
• የአማች ሱቅ ምርቃት ላይ ፀብ!• ቤ...
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
ሊንኩን በመጫን ስጦታ ከመስጠት ጀምሮ በፈለጋችሁት ምርጫ አሁኑኑ የሶሚ ሜንበር (አባል) ሁኑ፡፡Join this channel to get access to perks:
/ @somitubeofficial
About @SOMI
Ethiopian comedy videos every week.
SOMI is an acronym that stands for Society Of Main Intent. In Which the main intent to entertain people and deliver a message towards humanity. SOMI was found on August 11/2017 in Addis Ababa, Ethiopia and the founder of SOMI is Yishak Zewdu AKA Isehac baba Who is Writer, actor, stand up comedian.
Subscribe to our channel and get new videos every Thursday and Saturday.
ስለ @SOMI
በየሳምንቱ የኢትዮጵያ አስቂኝ ቪዲዮዎች.
SOMI የዋና ሐሳብ ማሕበርን የሚያመለክት ምህጻረ ቃል ነው። በዚህ ውስጥ ሰዎችን ለማዝናናት እና ለሰው ልጅ መልእክት ለማድረስ ነው ዋናው ዓላማ። SOMI በኦገስት 11/2017 በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የተገኘ ሲሆን የሶሚም መስራች ይስሃቅ ዘውዱ (ኢሰሀቅ ባባ ) ነው:: (ፀሃፊ ፣ ተዋናይ ፣ ቁም ቀልድ ኮሜዲያን ።)
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና በየሳምንቱ ሀሙስ እና ቅዳሜ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ያግኙ።
#somitube #Viral #FastGrowingChannel
More Channels We Are Watching
@Keyandpeele @nebilnur @Donkey tube
Contact Us:
☛ INSTAGRAM - / isehacbaba_official
☛ F A C E B O O K- / babaisehac / rahamet.kemal
ማስታወቂያ (Promotion) |
Contact 👇 t.me/isuye
Tel ☛ +251953909577
Key Words We Use:
Beteseb plus comedy,Beteseb+,Comedy,Donkey youtube ድንቅ ልጆች,Ethiopian Comedy,Somi tube የኛ ቤት,abel birhanu,beteseb plus,beteseb plus comedy,ethiopian comedy,seifu on ebs,somi ethiopia,somi tube,somi tube 2021,somi tube amharic,somi tube comedy,somi tube ethiopia,somi tube funny,somi tube neshida,somi tube new,somi tube new video,somi tube suggested,somi tube video,somi tube videos,የሃብታም ሱቅ
Director and Writer
☛ Yishak Zewdu
Cinematography
☛ Abubeker Sultan
☛ Khalid Kebede
Thumbnail Artist
☛ Yishak Zewdu
Some Of @SOMI Actors and Actresses
☛ Yishak Zewdu (baba)
☛ Rahmet Kemal (reem baba)
☛ Mahbuba Mohammed (semu ti)
☛ Chala Awol
☛ Fuad Jemal
☛ Nedir S. Hassen
☛ Jami Sultan
☛ Hikma Fantu
☛ Khulud Fantu
☛ Ruhama Sultan
☛ Yousra Yishak (kid)
☛ Ashref Nasser
☛ Jibril Hassen
☛ Salim Mubarek
and more....
ዳይሬክተር እና ጸሐፊ
☛ ይስሃቅ ዘውዱ
ሲኒማቶግራፊ
☛ አቡበከር ሱልጣን
☛ ካሊድ ከበደ
ፖስተር አርቲስት
☛ ይስሃቅ ዘውዱ
አንዳንድ የ@SOMI ተዋናዮች እና ተዋናዮች
☛ ይስሃቅ ዘውዱ (አባ)
☛ ራህመት ከማል (ሪም ባባ)
☛ ማህቡባ መሀመድ (ሠሙ ቲ)
ቻላ አወል
☛ ፉአድ ጀማል
☛ Nedir Siraj Hassen
☛ ጀሚ ሱልጣን።
☛ ሂክማ ፋንቱ
☛ ኹሉድ ፋንቱ
☛ ሩሃማ ሱልጣን
ዩስራ ይሻክ (ልጅ)
☛ አሽሬፍ ናስር
☛ ጅብሪል ሀሰን
☛ ሳሊም ሙባረክ
የበለጠ....
@SOMI
2014 ኢ.ሲ / 2022 ጂ.ሲ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
@SOMI
2014 E.C / 2022 G.C
Addis Ababa, Ethiopia

Пікірлер: 336
@amansew
@amansew Жыл бұрын
great job👍👍👍👍👍 ,ግንባር ላይ ስጋ ሳይሆን ስጋት ነው😂😂😂😂😂
@NserssTyoub
@NserssTyoub Жыл бұрын
ኣማን ምርጥሳው ያቅንልቦች ፍልቅልቅ እኛን ባናጋር ያሚወሳውሳን ሴጣን ኣንታን ካያቦሀላ ባቅናት ጥሎን ጣፈ ኪኪኪኪ
@ethiopiaethiopia7733
@ethiopiaethiopia7733 Жыл бұрын
አማን ሠው እደት ነሕ
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 Жыл бұрын
😂😂😂😂ወይኔ ባባየ እና ጫላ እንደኔ የሚወዳቸው ማነው ወላሂ ፈታ አረጉኝ ደብሮኝ ነበር👍👍👍😢😂😂
@Bafrantube22
@Bafrantube22 Жыл бұрын
የዘሬው ብዙ አሲቅኝ አይደለም ግን እጅግ በጣም ብዙ ማልክት አለው ።👍👍👍👍👍
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ Жыл бұрын
እያሳቀ ያስተምራል ቁም ነገር አለው ላስተዋለ ሰው በርቱ 👌👌👌
@ሀያትአህመድ-ከ9አ
@ሀያትአህመድ-ከ9አ Жыл бұрын
የምር አስተማሪነው😂😂😂😂😂😂
@abasyasin5766
@abasyasin5766 Жыл бұрын
የድሮ ፊልም እንደመሆኑ መጠን ተች ሞባይል ለድምጽ ይሁን ለሌላ ቀረፃ ተች ሞባይል ገብቷል እናም ፋና ላምሮት የሚል ቃል ድሮስ ነበር በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ግን ለወደፊቱ ጥንቃቄ ቢደረግ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ያስቃልም ያስለቅሳልም የኛህዝብ እንደዚህነው ያለቀው እውነት ያትተምራል የጫላ ድድብና በጣምነው የሚያቀው ክክ
@zeynebtube6006
@zeynebtube6006 Жыл бұрын
😂😂😂በሳቅ የመዳምች ቅሞሞችን ፍግግ ሰለምታርጉ እናመሰግናለን
@zuzum.d2284
@zuzum.d2284 Жыл бұрын
አዳነች አበቤ ፅንፈኛዉ ባባ ማለቷ አይቀርም በዚ ሳምንት 🤣🤣🤣
@lubabayemer9934
@lubabayemer9934 Жыл бұрын
እኮ
@ashash9382
@ashash9382 Жыл бұрын
🤐 fanwo 🐜👈
@rabiyakemal6073
@rabiyakemal6073 Жыл бұрын
አቤት የቤቱ ውበት 🤣🤣 እያዝናና ቁምነገር እንዲህ ነው ከርቸሌ አማራቹሁ መሰለኝ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የምስኪኑን የገበሬን ቀን ያዉጣልን የወለጋ ምስኪን እህህህህህ
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሠም የሌላን ፀጉር የሚቀጥል ረግመዋል አስተካክሉ‼️
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
𝕤𝕦𝕝𝕖𝕝𝕒𝕙𝕦 𝕒𝕝𝕖𝕪𝕙𝕚 𝕨𝕖𝕤𝕖𝕝𝕖𝕞
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@KalbaKalba12-x4e
@KalbaKalba12-x4e Ай бұрын
የኔ ናቶች ሳዛዝኑ ወታደሮች ሲባሉ የኛ ጀግኖች አላህ ሰላሙን ያውርድ አገርንና ወገንን በሚጠብቁ ላይ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
የሚገረመው ሁለታቺሁም አደኛ ናቺሁ ትቺሉበታላቺሁ😂😂😂
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
ውጣልኝ ምንዎት ላይ ክክክ ወይኔ በሳቅ ጅዳ ዩቱብ ያላችሁ ሰዎች ክፈቱልኝ እስኪ ላግኛችሁ ሴቶች
@merammohammed1301
@merammohammed1301 Жыл бұрын
ይመቻችሁ በርቱ የጫላ ድድብና ያስቃል ግን ጥሩ ትምህርት ነው
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Жыл бұрын
እንዴው እያሳቃችሁ የምታስተላልፉት መልእክት በጣም ጥሩ ነው በርቱ ምስኪን ገበሬውን ካገኘህ ደፋ ደፋ አድርግ 😥
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ክክ ያስቃልም ያስለቅሳል ገበሬምን አደረገ የሚደፋው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@Alhamdulillah_2534 እህት ደምሪኝ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ብዙ ልል ነበር ተዉሁት
@አሱፍቅር
@አሱፍቅር Жыл бұрын
ጫላ ሲሮጥ በጣም አሳቀኝ ሸፍሸፍ አለ ሸፋፋ😂😂
@አለህወኪልአለህወክል
@አለህወኪልአለህወክል Жыл бұрын
ወዩ አቤት አቃራራብ ያስቃል ያስላቅሳል አሁን ያላናባት ዘማን ናዉ
@mdahmed437
@mdahmed437 Жыл бұрын
እውነትም የአራተኛ ክፍል ተማሪ ነው ሀገር የገለበጠው😅😅😅😅😅😅😅
@hahatwh4959
@hahatwh4959 Жыл бұрын
አረ በፊልም ቢሆን ጥሩ ነው ረዛም አድርገቹ ብዙ ትምህርት አለው በለቤቴ ወታዳር ነው እስከሁንም አልታማለሰም ዱአ አድርጉለት ድምፁን ሰምቼም አለቅም 3 ወሩ ነው
@ashash9382
@ashash9382 Жыл бұрын
😳 moto ihunei inde
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ Жыл бұрын
@@ashash9382 ምናይነትኮመንትነው ከይርመናገር ማንንገደለ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ Жыл бұрын
አላህበሰላም ያገናኛችሁ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ያረብ ጪቅሽ ፈረጃ ያግኝ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
@@ashash9382 ያረብ ላቺ ያድርገዉ ለሱ የተመኘሺዉን አቺ የተረገምሽ ምላሰ ደረቅ 👎👎👎👎👎👎👎
@awelhusen1114
@awelhusen1114 Жыл бұрын
እረ በሳቅ ባባ እደት ነው ትወናው
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Жыл бұрын
ባባ አሳቃቹኝ የ ሀገራችንን ሁኔታ ያሳያል ይገርማል ሚስኪኑ የወሀ ህዝብ ተጫወቱበት
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio Жыл бұрын
አንደኛ ገራሚ ስራ
@kasimyassin8600
@kasimyassin8600 Жыл бұрын
ረዲ በረካ የነካዉ ሁሉም ያምራል
@zizi5555
@zizi5555 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የሰራችሁት ዲራማ ቀላል አይዴለም አይ ሀገሬ ኢትዮጲያ🇪🇹😭💔 ጀዛኩሙላህ ኸይር ♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🌹✅
@TSabdulhaq
@TSabdulhaq Жыл бұрын
🤣🤣🤣its so funny, Key & Peele🫣 - Killing an African Warlord
@naturerelaxfm7388
@naturerelaxfm7388 Жыл бұрын
ዋው ለዚህ አስደናቂ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪዲዮዎች በጣም አመሰግናለሁ። እና ስለ ድጋፍዎ በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስተኛ ባባ(ኢስሃቅ እና ቻላ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 thanks a lot again
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ሴቶች እንኳን ሲመጡ አንዷን እንኳን አያስደፍሩኝም ነበር አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣
@ፎዚያኡስማንወሎ
@ፎዚያኡስማንወሎ Жыл бұрын
ሴቶች እንኮን ሲመጡ አየስደፍሩኝም ነበረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
😂😂😂😂ደጋግሜ ነው የያሁት
@Karumak-e1m
@Karumak-e1m Жыл бұрын
እናንተ ጉደኞች 🤣🤣የምር አስማሳልቹ ኮ 🤣🤣🤣
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ወይኔ ተሳቀኩ 🙈 አስተማሪ ነው በርቱ
@fhhfgghh7227
@fhhfgghh7227 Жыл бұрын
ጦረነቱ ሣያልቅ ነበረ እኔ በትክክል እሠራልህነበረ ያየሁትን ክክክክክክክ ለማንኛውም ደሥ ይላል በረቱ በሣቅ ገደላችሁኝ ግን ወደኛ ወደወሎ መታችሁ በሆን እኔ እኔ ልቅደም እየተባባሉ ሢሞቱ ባይኔ አይቻለሁ
@anjagranja
@anjagranja Жыл бұрын
ከምር በጣም ወድጄዋለሁ አቦ ይመቻችሁ ♥
@fetiyafetiya7850
@fetiyafetiya7850 Жыл бұрын
ክክክክ ተመቸኝ ዋው
@wudahagare
@wudahagare Жыл бұрын
Thanks so much🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😁😍😍😍😍👌👌👌👌👌😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 bxm das yilal ... anata dadab takus wuha adalam asid nawu ...😄😄😄😄
@fhhfgghh7227
@fhhfgghh7227 Жыл бұрын
በእውነት ትንቅንቃቸው ወንድሟን ለማዳን እሧ ሥታልፍ እህቱን ለማዳን ወንድም እጁን ሢሠጥ በቆፈሩት ቀብረ እረሥበራሣቸው ተመታተው ሢገቡ በሬደወ በቴሌቪዥን ያልታየ በአይንያየነው ብዙ ሥቃይአይተናል እናም ባትቀልዱበት ጥሩነበረ ግን አሥቃችሁኛል በረቱ
@aberayimer2376
@aberayimer2376 Жыл бұрын
ምርጥ መዝናኛ በርቱ 🙏
@A-900.
@A-900. Жыл бұрын
ከካሜራ ጀርባ ያለው 😂😂😂😂😂
@abdujemal3234
@abdujemal3234 Жыл бұрын
ሶሚ ምርጥ ስራ ነው ይመቻቹ
@frygfg4848
@frygfg4848 Жыл бұрын
Mashalllah. Welahii. Batem. Techilalachu. Paaa Yezarew. Liyu new. Chala. 💪 Baba. 💪
@gerardo_media
@gerardo_media Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ ግን አታቋርጡት አቦ ርዘም ይበልም video በሳቅ ፍረስስ ነው ያልኩት
@rabitube1028
@rabitube1028 Жыл бұрын
አያሥቅም እኮ የሆነውን ነው የተወኑት
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ ጫላ ።። ድብብብን ብለክ ነበር ለካስ። keep it up...ባባ
@yasinmohamed2289
@yasinmohamed2289 Жыл бұрын
ወይኔ ጥይት እንዳይባክን ብየነው አላልም 😂😂😂
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ጃል መሮንና ግብረ አባሮችን ነበር እንደዚ ማሰቃየት የሴትና ህፃን ነፍስ አራጆች የጊዜ ጉዳይ እንጂ አላህ ይበቀልልናል
@medinamegesha263
@medinamegesha263 Жыл бұрын
ዋዉ ትምሕረቱ አሪፍ ነዉ
@mediyirga6709
@mediyirga6709 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂
@mamabkaseadm6644
@mamabkaseadm6644 10 ай бұрын
ምርጥ ትምርህት አለው
@subscribers489
@subscribers489 Жыл бұрын
የምር ዝም ብይ የምውደቹ ነገርስ ባበያ ጫለያ😁😁😘😘😘
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ጀነራል ማኖ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ዜድነኝግድየለሿ
@ዜድነኝግድየለሿ Жыл бұрын
ልሙትና እንነጋገራለን 😁😁😁
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት Жыл бұрын
ወደው አይስቁ አሉ አይይይይ ለገባው ጥሩ ትምህርት ነው የምር ይመቻችሁ
@Foziaabdu-g6n
@Foziaabdu-g6n Жыл бұрын
Kkkkkkkkk የምርርርር ይመቻቸዋል
@አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
@አማርቲዩብ-ኰ7ሸ Жыл бұрын
ወይኔ ትስቅ ማለት ነዉ ጀዋሌ ተጀላይ ወድቆ ሊሠበር ነበር ይመቻችሁ አቦ
@missnj11rahmat67
@missnj11rahmat67 Жыл бұрын
ወይ ጉድድ በደብ ነዉ የሰራችሁትት እየሆነ ያለዉ ነገር እንደዚህ ነዉ አገራችላይይ
@ffoozeyahasen
@ffoozeyahasen Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የሀገረ ልጅች ይችን ኩምት የምታነቡ በሙ ሉ አላህ ወቶ ከምቅራት አላህ ይጣብቃችሁ ኢንሸ አላህ አላህ ሰላምን ፍቅርን መዋደድን አላህ ይወፍቅን ኢን ሸ አላህ ለሁላችም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገረ ሰላምሸ ይብዛ
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 Жыл бұрын
ጧርነቱ ካለቀ በዋላ የምን ዘማች ዘማች መጨዋት ነው😂👊
@raditube791
@raditube791 Жыл бұрын
ላስተዋለ ምርጥ ትምህርት ነዉ👍👍👍👍👍
@Tamking72
@Tamking72 Жыл бұрын
12:41 ተመቸኝ😂😂😂😂
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
የሚገርም ነው
@Emantube19
@Emantube19 Жыл бұрын
አርፍ ነዉ የአገረችን ኢየንደንዱ ታርክ የሚሰረ ዪመስለል የገረችን ፍልም ሁሌ ስለ ፍቅር ነዉ
@mamabkaseadm6644
@mamabkaseadm6644 10 ай бұрын
የኛ አገር ጉድ ነው
@saragoyt3547
@saragoyt3547 Жыл бұрын
Bxm yamaral dsds yimil nwu qaxalubat, thanks for this video 📸 👍👍👍👍👍👍 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial Жыл бұрын
Thank you too
@አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ
@አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ Жыл бұрын
😂😂😂ወይኔ ወላሂ በጣምነዉ ያሳቃችሁኝ ጃል ማሮን ነበር እዲህ ማረግ
@kelunaofficial9284
@kelunaofficial9284 Жыл бұрын
አሁን ወደ መስመር እየገባቹ ነው 🥰🥰🥰👍👍
@zainebshamsu9828
@zainebshamsu9828 Жыл бұрын
Ya Allah somiwoch Aznanachugn🤣
@mariameth8126
@mariameth8126 Жыл бұрын
አረወይኔ ሳቅ😄😄😄😄
@selmakadi8618
@selmakadi8618 Жыл бұрын
ወላሂ እንደዚ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂
@lijabdu5790
@lijabdu5790 Жыл бұрын
ቀልት እንደያገባቹ ሰጋለዉ😂😂
@abiman6740
@abiman6740 Жыл бұрын
ወላሂ ትችላላችሁ በርቱ
@TafeseTafese-dl2be
@TafeseTafese-dl2be 6 ай бұрын
Kano and general Mano🤣
@hayat8321
@hayat8321 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂🙉🙉ሚኒልክ 😂😂😂😂😂
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ 🥰😂😂😂😂😂
@mamaloves3891
@mamaloves3891 Жыл бұрын
Ke saku koyiche neber yimechachu wallahii wayyyy garaa koo 🤣🤣🤣🤣🤣
@medinamegesha263
@medinamegesha263 Жыл бұрын
አለባበሥ ክክክክክ
@Sayabes
@Sayabes Жыл бұрын
Ene eko yegeremegn 7 geze tewegto yemaymotew negeris🤔😁😁
@hawulet3841
@hawulet3841 Жыл бұрын
ወኔ ስድብ እእእእ
@kmchannel7649
@kmchannel7649 Жыл бұрын
በረቱ😂😂😂😂😂😂
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
ክክክክክ ግን ይቺ ነገር ብትቀርባቹ ጥሩ ነዉ
@NattyAfro
@NattyAfro Жыл бұрын
Bertulige
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial Жыл бұрын
ብሮዬ thankyou በጣም 🙏
@ahimadtuha9837
@ahimadtuha9837 Жыл бұрын
ጎበዝ
@SsSs-zw3bh
@SsSs-zw3bh Жыл бұрын
Wellah betam yasikal😁😁 jabbadhaaaa
@ahimadtuha9837
@ahimadtuha9837 Жыл бұрын
ጀግኖች ናቹህ አቦ
@etsehiwotdegefa2731
@etsehiwotdegefa2731 6 ай бұрын
H😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂are moooootkugn
@ዜድዩትብ
@ዜድዩትብ Жыл бұрын
እሥኪ ልጨርሥና እኮምታለሁ ሣልጀምር የምሥቀው ነገር
@meraimali3090
@meraimali3090 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅አረ በሳቅ
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
ባቀራችን እሚከሰተውን ሁሉ ስችሉበት አላህ አገራችንንሰላምያድርግልን😭😭😭😭☝
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
ያበደ ነው 👍👍👍
@NejuYimam
@NejuYimam 28 күн бұрын
ውይ ውይ
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
Short memorie ነዎት አላለም 😅😅😅
@KEMILA111
@KEMILA111 Жыл бұрын
አዝናኝ ነገር ነው ከከከከከ
@ዜድነኝ-ጸ7ደ
@ዜድነኝ-ጸ7ደ Жыл бұрын
ጫላ ገድለክኝበሳቅ ባባየ ጫላሰዉድቹህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hajimame2752
@hajimame2752 Жыл бұрын
Fuade Yate new esunem akaktute ..... Arife Sera new bartu
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ቅድም ጀምሬ አሁን ጨረስኩት ክክክክክ
@fetiyafetiya7850
@fetiyafetiya7850 Жыл бұрын
ዋውው
@amaamm5283
@amaamm5283 Жыл бұрын
ማናጀርካኖ😂😂😂😂😂😂😂
@ruqayaruqaya2249
@ruqayaruqaya2249 Жыл бұрын
الله الله يوفقك 👍 👍 👍 👍
@24nuurstudio22
@24nuurstudio22 Жыл бұрын
🤣🤣🤣kano and mano😂😂😂😂
@አሱዬየቤተሰቦቸናፋቂ
@አሱዬየቤተሰቦቸናፋቂ Жыл бұрын
ይመቻችሁ እያሳቅ ያስተምራል
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ Жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ የኔ ምርጦችየ❤
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 5 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 16 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН