KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሞጣ አብሮ አደግ ጉድ አመጣች
5:38
የሞጣ ቀራንዮ የትምህርት ደረጃ የሞጣ የትምህርት ህይወት
11:34
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
58:20
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
ሞጣ ስቅስቅ ብሎ ያለቀሰበት የሀገር ቤት ትዝታ ; ባለ ዋሽንቱ ሰብስቤ ነጋ ሞጣ ቀራንዮን በትዝታ አስለቀሰው
Рет қаралды 32,304
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 24 М.
Ethiopian Today
Күн бұрын
Пікірлер: 68
@ephihara6345
3 ай бұрын
ስሜት ይነካል:: በተለይ ገጠር ላደገ ሰው ይረብሻል::
@Baryaw-n4r
27 күн бұрын
ሞጣየ አይዞህ እሽ❤❤😢
@ebrahimyasin-n3x
3 ай бұрын
እውነት ለሁሉም ትዝታ አለው
@melakushumie5553
3 ай бұрын
ሞጣ እኮ ምላሱ እንጂ አንጀቱ ሩህሩህ ነው
@addisbirhannhilegebreal2893
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@FerhatSeid
2 ай бұрын
ዋው
@HenaTosom
2 ай бұрын
ሞጣዬ እኮ አጀትክ እርህሩህ ነዉ የኔ አባት
@yimerMohammed-t3u
3 ай бұрын
ህይወት ከኃላ በትዝታ፤ከፊት በተስፋ፤ ሲኖሯት በተለይ የማታ ፤ማታ፤ ትዝታ ከባድነው።
@auser4544
3 ай бұрын
ወይኔ መገን ጨረሱን እኮ የዋሁን ገበሪ የዋሁን ህዝባችንን .
@BekeleHaregewoyin-y4x
3 ай бұрын
ሞጣ አንድ ነገር ልንገርህ ሚዲያህን እከታተላለሁኝ ግን ወንድሜ አንድ ወንድማዊ ምክሬን ልለግስህ ምንም ይሁን ምን ምንም ይከሰት ምንም ልብ የሚያቆስል ነገር ቢኖሮ በመልካም ቃላት እና አግባብ ባለው ንግግር ሀሳብህን ብገልጽ ስድብ በሰው ዘንድም በእግዚአብሔር ዘንድም የተወደደ አይደለም የደረሰብህን ጉዳት ሳልረዳ ቀርቼ እንዳይመስልህ በጣም ነው የምረዳህ የፈጠረህን አምላክም አታሳዝነው እያኖረህም ያለው እርሱ እራሱ ነው እርሱም እኮ ጉዳትህን አይቶ ነው እንደዚህ እንድትኖር ያደረገህ አስተውል ወንድሜ በዋሽንቱ ዜማ ልብህ ተነክቶ ነው ስታለቅስ የነበር ከዛም ባሻገር የሰውየውን ጉዳት ተመልከት አመዛዝን እና እየው የነበራችሁን ብታጡም አሁን ግን እግዚአብሔር እያኖራችሁ ነው ወንድሜ አሰተውል በእገዚአብሔር ስም ልለምንህ ስድቡን ተወው መልካም ቀን
@BirukAiynayehu-r9t
17 күн бұрын
ትክክል
@AdaneAlebachew
3 ай бұрын
መቼም እንደ ኢትዮጵያ የደረሰብን ነገር ከባድ ነው
@Alehegn-jf8hm
3 ай бұрын
ትዝታ ያደገበት ከተማ ናፋቆት😢😢
@HenaTosom
2 ай бұрын
ሞጣዬ የኔ ሩርህ
@WbitDagne
23 күн бұрын
ሞጣኮ ካልተሳደበ ምን ሌላ ሀሳብ ያመነጫል ሰውም የሱን ስድብ ሊያይ ነው እሚገባው
@TamratLemma-z4g
3 ай бұрын
❤
@endalkachewyameral3215
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ like!!
@tewabechtessoduresso9796
3 ай бұрын
EGZABHER YRDAH WENDMACHN
@kalebangaw7999
3 ай бұрын
Mota brooo ayzo, one day you will live together all Amhra people everything will pass..
@Getaneh188
3 ай бұрын
ከብቶችን እየጠበኩ ይችን ስነፋ ነበር የምውል😂። ስንጥርጥይ ወይም ዋሽንት ይባላል።
@Anson..23-s2l
3 ай бұрын
ሞጣ ከብቶቹ እረኝነቱ የታጠበበት ወንዝ እርሻዉ አዛባዉ..ኮረፌዉ ጠጁ አረቄዉ ወዘተ ..ትዝ ብሎት ነዉ ያለቀሰ
@BirukAiynayehu-r9t
17 күн бұрын
ኧረተወኝ ስሜቴን መቆጣጠር ያቅተኛል ሳስታውሰው
@YilkalGebrie
3 ай бұрын
Thanks motta
@HabtamuKindu-c7m
3 ай бұрын
ሞጣ ቅን ሩሕሩሕ እኮነው የምር ትዝታ ስለሀገር ከባድነው
@tamenedamte8624
3 ай бұрын
ወይኔ ሞጣዬ ምነው እኔንም አስለቀስከኝ
@abrhamgesese2081
3 ай бұрын
ሞጣ የአማራ ጠላት የሰው አውሬ ምን ያሰለቅሳል የተረገመ
@deredamot
2 ай бұрын
አይ አማራ አገር እንደሌለው አገር አልባ ሆና በየቦታው ተበትኖ የሚኖር መከረኛ ህዝብ ነው መከራችንን ፈጣሪ ይቅር ይበለን።
@HelawiSolomon
3 ай бұрын
Amara jegna new❤❤❤❤
@messeretassefa-buechler9476
3 ай бұрын
dem yalkes
@DanielNegusse-f2k
3 ай бұрын
ሞጣን የሚሰማ የሚያይ ዘገምተኛ ብቻ ነው
@yordibm7855
3 ай бұрын
😂😂😂 ሞጣ ሰክሮ ነው
@Ahmedumer-n8g
17 күн бұрын
እውነትሞጣ
@zimamsintayehu7263
3 ай бұрын
ሞጣ መቸነው ጎጃም የምትሄደው
@MelkamuWubie-mn3px
3 ай бұрын
ይመችህ ሞጣዬ
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
3 ай бұрын
ሞጣ በማሲንቆ አይደለም እናቱና አባቱ ቢሞቱም አያለቅስም ህፃይሄቨንን እንኳን ተደፈረች ያለ ጀግና ህሊና ቢስ ነው በማሲንቆ ሚያለቅሰው
@getachewalemu351
3 ай бұрын
ህፃን ይሄቨን በሞቱ ያላዘ የለም ሞጣም ቢሆን ነገር ግን እናቲቱ በልጆ ሞት ነው እየነገደች ያለቸው ባለቤቱን በማንነቱ እየገፋች ያለች ቦዘኔ ሴት ናት
@tewabechtessoduresso9796
3 ай бұрын
YE GOGAM DEREQOT TEL TZTAW YASLEQSEWAL !
@saraamagreedavid6763
3 ай бұрын
@@tewabechtessoduresso9796🤣🤣🤣🤣🤣
@DereseAschenaki-c5t
3 ай бұрын
Wew amhrae1
@awelarebo6693
3 ай бұрын
በቃ ሞጣ ሊ ነው😂😂😂😂 በርግጥ ትዝታ ከባድ ነው
@YasenMohammedSeraj
3 ай бұрын
ከሱ እውቀትን አጠብቁ መሳቅ የፈለጋችሁ ከሱጋ
@WorkuTilahun-o8v
3 ай бұрын
ትዝታዉ ከባድ ነዉ
@user-sz3xs5pg4p
3 ай бұрын
ደም ያልቅስ
@YasenMohammedSeraj
3 ай бұрын
ሞጣ ልጅነት ስላለው የመጣለትን ነው የሚያወራው
@saraamagreedavid6763
3 ай бұрын
አምባ እንጂ እንባ የለውም
@GUNAMOUNT
3 ай бұрын
ሞጣ ነው የሚያለቅስ አየየየየየ እያላገጠ ነው
@OmerMohammed-j3w
3 ай бұрын
አሥመሣይ ቅቤ አንጓች
@AMSAYAWZeru-wx5gd
3 ай бұрын
ለካ ለሞት ብቻ ነዉ መድሃኒት የሌለው
@BuraBura-v7t
3 ай бұрын
😢😢
@aschalemolla184
3 ай бұрын
woy meredat gerum new .yeteredashew/yereredahew
@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
3 ай бұрын
ሞጣ አንተ እና እኔ ንስሀ እንግባ።
@hirutlegesseyazew1276
3 ай бұрын
ይሄ ሞጣጣ ምን ትዝታ የቃል ተሰዳቢ
@kedirseid-wo4ke
3 ай бұрын
አጎዛ
@chaltuaddisabebakegna265
3 ай бұрын
አንተ ታቅሳለህ
@BaszenwTeshale
3 ай бұрын
❤❤❤
5:38
የሞጣ አብሮ አደግ ጉድ አመጣች
Ethiopian Today
Рет қаралды 133 М.
11:34
የሞጣ ቀራንዮ የትምህርት ደረጃ የሞጣ የትምህርት ህይወት
Ethiopian Today
Рет қаралды 20 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
58:20
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
BUBBLEGUN
Рет қаралды 3,9 МЛН
0:59
Какой я клей? | CLEX #shorts
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
12:29
ሞጣ ቀራኒዮ ከ ዮኒ ማኛ አስገራሚ የቃላት ፍልሚያ |yoni magna |motta keraniyo |gigi kiya #ethiopiannews
ጥቁር ወተት / tikur wetet
Рет қаралды 45 М.
27:14
ሞጣ ቀራኒዮ"አሰልጥነኸው ሽቅብ ሊናገርህ ይፈልጋል"
ቦሩ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
7:24
ማጣ ኣማራ
ETH Discussion
Рет қаралды 764
45:20
🔴 ሞጣ መንሱርን ወረደበት 😂😂 || የመንሱር እና የሞጣ ፍጥጫ 🤯🤯 || #mensurjemal #mota #ethiopia
Rex_Entertainment
Рет қаралды 59 М.
1:20:06
ሽንፈትን አልወድም አዲስ ሙሉ ፊልም /(Shinfetin Alwedim / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 211 М.
1:06:36
🛑Live Teddy Hawassa ለመማር ሽማግሌ ላከ || በገና ሊጋቡ ነው።
ሀበሻዊ ወግ
Рет қаралды 13 М.
16:44
ሞጣ ቀራኒዎ mota keraniwo,አትሽኮርመም ጋላነኝ በል, ወሎ አትበሉ ወሎ ቤተ አምኃራ ነው እሚባል
ማለዳ ሚዲያ,Maleda media,
Рет қаралды 16 М.
12:53
አር ግፈን ፍራ ሞጣ 😂😂😂😂አጨለላት #mudetube
Mude tube
Рет қаралды 56 М.
9:13
ሞጣ ቀራንዮ ከዝነኛው ሙዚቀኛ ጋር
Ethiopian Today
Рет қаралды 70 М.
32:41
ጃል ወያ ከሎዛ TDF ጋር እና ከትግራዋያን ጋር ተጋጩ
Ethiopian Today
Рет қаралды 5 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН