ሙሽሮች ከንፈር ለከንፈር ቢሳሳሙ

  Рет қаралды 18,087

Ermias Abebe Official

Ermias Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер: 232
@geresahle4847
@geresahle4847 2 жыл бұрын
ይሄ ስብከት ግራ ቢገባም የጊዜው ተገቢ መልእክት ነው ተባረክ ኤርሚ
@geneta9260
@geneta9260 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በአደባባይ መሳሳም ባህላችን ስላልሆነ ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር
@didimamo9835
@didimamo9835 2 жыл бұрын
Aye bahel sew megedel new bahlachenema medfer
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 2 жыл бұрын
Wow really we need like you more we love so much our beloved brother our God blessing your lifestyle.
@antenehadmasu4203
@antenehadmasu4203 2 жыл бұрын
ዘመናዊ ጴንጢ ነኝ የምትሉ ከዚክ ፔጅ ላይ ጥርግ በሉ። የጋብቻ ስነ ስራዓት ከተከናወነ በሃላ ለሙሽሮች የተከበረ ቦታ አላቸው እዛው ሂደው እንደፈለጉ ቢሆኑ ማን ከልካይ አላቸው?። በአደባባይ ግን አሳፋሪ ነው። ወንጌል ለመናገርም ሆነ ለሌሎች ለማደረስ እጅግ ከባድ ያደርገዋል።
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 2 жыл бұрын
ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር እናድርግ በፕሮግራማችን ማን ይታይ? ማን ይክበር? ምሳሌያዊ አካሔዳችን የት ነው? ከዓለም ልምምድ መለየታችን የት ነው?
@aiduf1334
@aiduf1334 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@mygodisperfect6282
@mygodisperfect6282 2 жыл бұрын
ኣይዞህ ወንድሜ ሰይጣን አርር ብለዋል ብዙዎች ተፍውሰናል በዚህ ቃል። የናዝሬቱ የሱስ ገናናው የሱስ ያለና የነበረ የሱስ ተመልሶ ሊመጣ በደጅ ያለው የሱስ ምስጋና ይድረሰው ክብር ሁሉ ለርሱ ብቻና ብቻ ።
@Herman4j
@Herman4j 2 жыл бұрын
የውስጤን ነው የምትገልፅልኝ አባቴ 🥰 አምላካችን እና አባታችን ይባረክ
@asnkechbekele9524
@asnkechbekele9524 2 жыл бұрын
ክብር ነዉ
@merhawitekubay4046
@merhawitekubay4046 2 жыл бұрын
ለትውልዳችን ወንጌልን እንዲደርስ ባህልና ቋንቋ የአኗኗር ዘይቤ መከተል የግድ ነው ።
@yeshiharegmengesha8498
@yeshiharegmengesha8498 2 жыл бұрын
ትክክክል የእግዚአብሔር ቃል እውነት ይህ ነው።።።ጌታ ይባርክህ ኤርሚ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ 2 жыл бұрын
በጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ንግግርህ ባጣም ትክክል ነው እንደዚህ ልክልካችን የሚናገሩ ይብዙልን
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 жыл бұрын
ተባረክልን ኤርሚዬ 🙏❤❤❤❤❤
@ክርስቶስእየሱስያድናል
@ክርስቶስእየሱስያድናል 2 жыл бұрын
ኤርሚ ሰላም ላንተ ይሁን የመጭረሻው ዘመን መገለጫዎች የዘመኑ በግ የመስሉ ተኩላዎች ጌት መንፈስ ቅድስ የሌላቸው የክርስቶስ መስቀል ጠላቶች የአምልኮ መልክ ይላቸው የጌታ ፍቅር ፣ኃይል የሌላቸው ቤተክርስቲያን የሚይስወቅሱ የዲይቢሉስ ልጅች ናቸው የሚይምፅ ይምፅ ተብሎ ተፅፍል በአግባቡና በመጠኑ አድርጉት የአለም ብርሃን ፣የአለም ጭው መሆን አለምን እንዳለ ገልብጦ ፣ፍረሃ እግዚአብሔር የሌለበት እጅግ የሚይሳዝን ነው ክርስቶስ ኢየሱሰ በዋለበት ይልዋሉ፣እራስን መግዛት ፈፅሞ የሌላቸው ቅድስና ለእግዚአብሔር የሚለው የት ነው ስጋን ማስደስት ለግዜው ይጠቅማል መስናክይ እንዳትሆኑ ፣አንተም እንዳተስናከል ተጠንቀቅ ጵውሎስ ፣ለጢሞቲዎስ አስጠነቀቀው ጌታ ይቅር ይበላቸው አዝኛለሁ በጣም ከአለም ጋር ገና አልተፍቱም ፣ጋብቻ ክቡር ነው መኝታው ቅድሱ ነው ያውም በዝህ አምንዝራና ክፉ ትውልድ መካከል ለጌታ ምስክር የሚሆን ትልቅ የህይወት ምስክርነት እንደ ቃሉ ቢሄዱ ትንሽ ስርኦትና እራስን መግዛት ፈፅሞ የለም መዝሙር ጭፈሩበት እንጂ ጌታ በዚያ የለም የሩዝ ትል ሩዝ ይመስላል የሚይመልኩትን አይውቁም አንተ ኤርሚ በርታ ጌታ ስለ ስሙ ፣ስለ ቤቱ ዝም አይልም
@alem9295
@alem9295 2 жыл бұрын
betam yasafiral yawum zemari tebilo bicha geta yidresilen enji betekirstiyanm zim bilalech ena yahun zemen tiwild endemehone yihe neger betam new yasasenegh yawim medirek lay yaw yahunun zemen tiwild degmo tawukutalachuh bahil ayawik siratayawik aye bicha agi ziabiher yidres
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእውቀትም በጥበብም ጌታ ይጨምርልህ
@mesizewde338
@mesizewde338 2 жыл бұрын
በእጮኝነት ጊዜ ከንፈር ለከንፈር መሳሳም ወደ ዝሙት ይወስዳል ጥንቃቄ ማድረግ አለብን
@udhdgxhx7149
@udhdgxhx7149 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ኤርሚ
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 2 жыл бұрын
Yehn tyaka le paster chrra mtyk
@asnakechmebratu3490
@asnakechmebratu3490 2 жыл бұрын
አስፈላጊ የወንጌል ክፍል ነው ለወለዱት ለልጆቻቸው ሳይራሩ አራትና አምሰት ነፋስን ጥለው የምፋቱት ለራስ ወዳጆች እና እግዚአብሔርን ለማይፈሩት እግዚአብሔር ይባርክህ
@yeshidange9984
@yeshidange9984 2 жыл бұрын
ትምህርትህ ደስ ይላል ብዙወች በመልካም ጎኑ ቢያዩት ብዙ ይጠቀሙበታል ፀጋ ይብዛልህ እኔ ላንተ የማቀርበው ጥያቄ እደጌታ ቃል ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል .. እንዳልከው የቃል ኪዳን ባልና ሚስት ሁነህ እደጌታ ቃል እርስ በራሳችሁ አትከላከሉ ይላል ..ሌላውንም እደገለፅከው ጋብቻ ቅዱስ ምኝታውም ንፁህ ነው እደተባለ ግን ባልና ሚስቱ በግንኙነት የማይጣጣሙ ሆነው በግልፅ አውርተውበት ነገር ግን መፍትሄ ከሌለው ሁል ጊዜ በወንዱ ፍላጎት ሴቲቱ ግን ግንኙነት ለሷ ስሜት ካልሰጣት ይሄንን ችግር መፍታት ካቃታቸው እደዚሁ እዳልከው ፀቡ እየባሠ ከሄደ መፍትሄው ምን ሊሆን ይችላል
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 жыл бұрын
ከተነጋገሩ ባልና ሚስት እንዴት ማስተካከል ያቅታቸዋል መናበብ ትዳር ውስጥ አስፈላጊ ነው
@tadeleelroy3277
@tadeleelroy3277 2 жыл бұрын
በቀና ነገር የሚመልስ ከንፈርን ይስማል ።ምሳ:24:-2። ይህን ቃል የሚያስተምረኝ ቢኖር ደስ ይለኛል
@samuel4210
@samuel4210 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@mesizewde338
@mesizewde338 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ኤርሚ ሚስቱን መድረክ ላይ ቢስማት ምንም ችግር የለም የስርጉ ቀን ቃልኪዳን ካደረጉ በሃላ ሚስቱ ናት ።
@eyesusegetaanew2430
@eyesusegetaanew2430 2 жыл бұрын
tabarakiii Ermiy getaa eyesuse abizito yibariki tabarakiii 📖🙏🙏
@meseretgetachew3744
@meseretgetachew3744 2 жыл бұрын
ኤርሚ የአለምን ኮፒ እያደረግን ማድረጉ ምንድነው ጥቅሙ ይቅርታ አድርግልኝና በማግባቱ ደስ ቢለኝም ባሳዩቱ አለም አለም የሚሸተው ነገር ግን አልተቀበልኩትም ጌታ በነገር ሁሉ ማስተዋል ይስጠን።
@alem9295
@alem9295 2 жыл бұрын
tikikil
@ruthashenafi4538
@ruthashenafi4538 2 жыл бұрын
Lek bleshal
@mesizewde338
@mesizewde338 2 жыл бұрын
በጣም ተባርኪያለሁ ተባረክ 7
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 2 жыл бұрын
ሃጥያትም ባይሆን ሰው የሚያሳናክል ማረግ ጥሩ ኣደለም ቢቻል ጌታ ሚከብርበት እና ወንጌል ሚሰበክበት ቢሆን ደስ ይላል ።
@ኢየሱስጌታነው-ኈ1ደ
@ኢየሱስጌታነው-ኈ1ደ 2 жыл бұрын
ተባረክ ኤርሚ
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 2 жыл бұрын
እርሚያስ ይመስለኛል ኢሄ የተቀበልከው ውጭ እየኖርክ ስላለህ ነው ። ሀጥያት ኣይደለም ግን ሰውን የሚያሰናክል ከሆነ ቢቀርስ ምንድነው ?
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 жыл бұрын
ስንቱ ባገባት ሚስቱ በሚያፍርባት ዘመን ጌታ በሰጠው ድንቅ ስጦታውን ሚስቱን ቢስማት ያሰናክላል ብዬ አላስብም እኔ እና ባሌ እስክንጋባ አንድ ላይ ስክንኖር ጨንቆን ነበር ልክ ቃል ኪዳን እደተገባባን እዛው ነው የጀመርነው መሳሳም ለምን የእጮኝነት ጊዜአችን በቅድስና ነው የቆየነው እና ከተጋባን በዋላ ምን ልጠብቅ ነው ሐበሻ ሲያካብድ ዊ
@fretakokob9011
@fretakokob9011 2 жыл бұрын
Tebarek wendm Erim Anteko ewnet new yemtnagrow Zebenh ybarekkkk
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
የፈለገ ብታሽሞነምነው ይህ ልክ አይደለም ። ሚስቴ ናት ብለህ በየሜዳው በየ አደባባዩ ሚስትህን ትስማለህ እንደ??? በነገራችን ላይ ወጣት አገልጋዮች የአለምን ነገር አንድ በአንድ ወደ ቤተክርስቲያን እያስገቡ ስለሆነ አለምን እና ቤተክርስቲያንን መለየት እየከበደን ነው ። ለሁሉም ጊዜና ቦታ አለው በተለይ አገልጋይ ቤተክርስቲያን በማያምኑ ዘንድ የመስድብ ምክኒያት እንዳይሆን መጠንቀቅ ይገባዋል ለዛውም አሁን ባለንበት ጌታ ኢየሱስ በእኛ ምክኒያት እየተስደበ ባለበት ይባስ መጨመር ልክ አይደለም ። ሁሉ በአግባቡ እና በቦታው በጊዜው መሆን አለበት ።
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 2 жыл бұрын
ተባረክ የነም ሃሳብ ነው
@yakobyasha3929
@yakobyasha3929 2 жыл бұрын
ፓስተሩ እኮ ነው ያዘዛቸው
@Mahlet_erfagyy8
@Mahlet_erfagyy8 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ትልቅ መልእክት ነዉ ጌታ ይርዳን ለትዉልዳችን ።
@samsuar895
@samsuar895 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@tenagnewoldetsadik668
@tenagnewoldetsadik668 2 жыл бұрын
እውነት ተባረክ
@yeshakzewede8568
@yeshakzewede8568 2 жыл бұрын
God bless you ermias.
@bethelihemreta3465
@bethelihemreta3465 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
@bakiybakiy8901
@bakiybakiy8901 2 жыл бұрын
God bless you brother aremi
@geresahle4847
@geresahle4847 2 жыл бұрын
እውነት ነው በተለይ በኩርፊያ ሰአት አልጋ መለየት አደገኛ የጠላት ወጥመድ ነው በህይወቴ አይቼዋለው በንደዚህ የጀመረ 2 ልጆቼን ለ 16 አመት አጥቻለው አሁንም ተከልክያለው
@saradadislove3758
@saradadislove3758 2 жыл бұрын
Geta yebrekeh
@addishwotlemma4170
@addishwotlemma4170 2 жыл бұрын
Kalkidan kaderegu behuala aydelem
@lemlemgirmazgi3872
@lemlemgirmazgi3872 2 жыл бұрын
Thats Realy True Brother 👍 😔 👏 ❤
@emnetgetahun2799
@emnetgetahun2799 2 жыл бұрын
ኤርሚዬ ተባረክ
@menalmenal9874
@menalmenal9874 2 жыл бұрын
Please use polite words when you teach. Memar eyefelegin quanquah gin irritate eyaregen new, please
@yabesyebelay5541
@yabesyebelay5541 2 жыл бұрын
አሜን መልካም የተባረከ ባል እግዚአብሔር ለኛ ለሴቶች እሱ ይስጠን
@Dog_huger
@Dog_huger 2 жыл бұрын
God bless you and your family ❤❤❤
@bakiybakiy8901
@bakiybakiy8901 2 жыл бұрын
Addis Abeba ale koseme brother
@tsegaamanuel8463
@tsegaamanuel8463 2 жыл бұрын
Tebarek ermy
@bakiybakiy8901
@bakiybakiy8901 2 жыл бұрын
Era alhu betame bezhu
@adanekediso595
@adanekediso595 2 жыл бұрын
አቤት ለእግዚአብሔር ልጆች አሉ።
@tigistgirma621
@tigistgirma621 2 жыл бұрын
God bless you
@shuwahabte9430
@shuwahabte9430 2 жыл бұрын
Mesasam beadebabay be Ethiopiana be Eritrea bahil alteledem. Be Europa mesasam bahlachew now. Be church malet kow.
@honeyb4984
@honeyb4984 2 жыл бұрын
ዛሬ ጥሩ ትምህርት በግልፁ ስላስተማርክ thank you 🙇🏽 🙏🏽💕
@mekidestesfaye4928
@mekidestesfaye4928 2 жыл бұрын
eree getahoy ante yalkibet yamiral yamiral
@michaelmoses6836
@michaelmoses6836 2 жыл бұрын
Ermi they are looking for something to stay about protestant
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 2 жыл бұрын
Ermiiii salaaaam yibzaa 🤲🤲
@nebuyosefa2084
@nebuyosefa2084 2 жыл бұрын
tebark
@udhdgxhx7149
@udhdgxhx7149 2 жыл бұрын
እንኳን መስማት እኛም እራሳችን አድርገነዋል
@keabdest3135
@keabdest3135 2 жыл бұрын
We dime tiru tastemiralek, gn tickets align Medrek lay mesasam tikimu mindinew, Beyemengedu indeed yemataderg ketone lemedrek lemn qelelek, Zare 1 dekika lalmola children yelewm kalk nege 2,3,5 dekika qelo inagegnewalen Yihen lemedegef yemisasatu sewechin misale metkes tegebi aydelem, Sew yalgebawn siteyq melsun beqininet bitmelis are yimeslegnal, andande bemelsik batashemaqiq tiru new.
@Emanu2018
@Emanu2018 2 жыл бұрын
Efrem is your friend that's why you support him ayeee ermiyas I trust you before
@adgygccfgftjb1260
@adgygccfgftjb1260 2 жыл бұрын
bateami new mewdeke fateare yebareke 😍😍😍😍😍
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 2 жыл бұрын
ወንድሜ ለምን አጠቃላይ የሰርጉ አውድ ጋር ያለውን ወይም ክርስቲያናዊ ሰርግ ምን መምሰል አለበት? በተለይ በትምህረት ጥቅስ ታዋቂ እየሆኑ በመጡ አገልጋዮ መካከል እየታየ ያለው ከታገቢኛለሽ (will you marry me) ጀምሮ እስከ ሰርግ ስነስርአት ያለው ሂደት ምን ህጸጽ አለበት? ምን መታረም አለበት? ብለህ ብታስተምር አይሻልም ወንድሜ ጊዜ ከወሰድክ አይቀር? አንዱ አንዱን ኮፒ ፔስት እያደረገ ከመቀጠሉ በፊት? ወይስ ዓለማዊውን የሰርግ ስርዓት መጠጡን እና ዘፈኑን ማውጣት እና በመዝሙር መተካት ብቻ ነው የሚጠበቅብን እረ ሰፋ ያለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ያስፈልጋል?
@eshetuelala131
@eshetuelala131 2 жыл бұрын
Ermias has to give response to the comments stated in this video. Otherwise, he will be responsible to all mistakes done in the church just because he did this wrong video and people will follow his teachings as footsteps in the church. He should have cared for his teaching prior to this video. Everything we did in 5he church should be for the benefit of others. That means, if it doesn't benefit the church, it has to be avoided. Christ died not for himself. besides the word of God says, let alone kissing, even if you have a spiritual gifts, and doesn't build others the word of God say, please avoid and do it for yourself when you are with God alone. But, our evangelist is telling us that as long as it please you and the word of God doesn't prohibits, do it if you find it pleasing to you. This is shame. Ofcourse ermias is a human being and we expect him to make mistakes. But, he has to say that he is mistaken for saying that it is good to do it in the church despite the fall of many !! 1ኛ ቆሮንቶስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት ሆነው በተራቸው ይናገሩ አንዱም ይተርጉም፤ ²⁸ የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር ❝እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለእያንዳንዱ መዝሙር አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን።❞ -1ኛ ቆሮንቶስ 14: 26
@girmaykiros9072
@girmaykiros9072 2 жыл бұрын
Geytaybarkh aunethnew tabarek
@henoktaye3947
@henoktaye3947 2 жыл бұрын
yesssss kisss is in ethiopia
@alemayehukefete2941
@alemayehukefete2941 2 жыл бұрын
God bless you. 7
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 2 жыл бұрын
Areeee huluum ankonin wiiiiiii getaa hoyiii
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 2 жыл бұрын
Gabichaa kibur🌹🔑🔥
@wondimubenti
@wondimubenti Жыл бұрын
GETA EGIZEHABIHER Yi barkachowu
@user-ul5qq2vy9z
@user-ul5qq2vy9z 2 жыл бұрын
Eremi getha yiberki maderki li yemi gabaha aydelami Tnshi ka koyu bala Tanu malathachu ayqarmi chigiri yelmi miluti sawochi lane migarmuni
@LM10_GOAT895
@LM10_GOAT895 2 жыл бұрын
mne honh nw ermi, bhelachen aywekelwem endet lthy guday live metgbaw kalu sebk
@mesizewde338
@mesizewde338 2 жыл бұрын
ክቡር ነው
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 2 жыл бұрын
ቁጥርህን እስኪ ጻፍ እንደኔ ክርስትና አይሻሻልም በዘመናዊነት
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 2 жыл бұрын
7🌹
@yabesyebelay5541
@yabesyebelay5541 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 እውነት ነው
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 2 жыл бұрын
ከሌሎች አለማውያን በምን ተለየን
@jeshurun2746
@jeshurun2746 2 жыл бұрын
አንተ እዉነተኛ ስባኪ ነህ ጌታ ይባርክህ
@agiezewdie2274
@agiezewdie2274 2 жыл бұрын
የጉራጌም ባህል ነበር
@udhdgxhx7149
@udhdgxhx7149 2 жыл бұрын
የሚገባውን ታድርግለት
@dawitseyoum2645
@dawitseyoum2645 2 жыл бұрын
Ermias i respect u but today too wrong . Ribka fituan shefina neber issacn beruk setayew ,zare tilek sisyeu new yetenagerkew. Genet lik nech.
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 2 жыл бұрын
Ine samchalw
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 жыл бұрын
ታድያ ጳውሎስ ላየገባ ስለ ወሰነ እርሱን ሳታገባ አትናገር ማለት አይቻልም. ወንድሜ አስተውል የማይሆን ምሳሌ አትስጠን.
@alem9295
@alem9295 2 жыл бұрын
yalgeban neger eko negeru hatit mehon alemehonu bicha sayihon kebahilachin ansarm metayet alebet endene mehon yelebetim mikiniyatum 1 bahilachin silalhone 2 kewichi yemetana yewich bahil new enesu ende normal liyayut silemichilu egha gin yerasachin yehone bahilna weg silalen mechem yemetawin hulu endewerede metekemachin yasiketelebinin chigir hulachinm enawikalen
@fikirlove3350
@fikirlove3350 2 жыл бұрын
we are ethiopian ...ene yadekubet church ye ethiopian bahil ena sirat yetebekeci nat.be wiciw alem eye neger normal new gin be ega ager normal new? ante sitageba mistikin medreki ley simekatal? Eyaweran yalenew sele hatiyat ena sele tisdiki aydelem agibabinetu mindinew? ewnet eye ye aga bahil new...linchifer ena erisi argeni linkerakeribetim aygebam.lemin yalemenutin endeminlew arfeki wengel atisebkim titile ateki new or tiru ye youtube shikela lemesekel..sry ermi betam miwediki be geta wendime neki zare gin awekuge hulun awikalew alki.tinsi teregaga brother aweku aweku atabza be titina ziki bileki agelgil
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 2 жыл бұрын
Like ermi aygebam zememawi pentewoch yanetutute negere new
@geteneshdebebe1505
@geteneshdebebe1505 2 жыл бұрын
ልክ አይደለም ሰዎችን ያሰናክልል ለትውልድ መሠናክል !!
@abbeyteklu6977
@abbeyteklu6977 2 жыл бұрын
አቦ ተመቸህኝ ዛሬ። "እኔ ሚዛን አደለሁም"
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt 2 жыл бұрын
ገናት ጌታ ይባርክሽ
@bakiybakiy8901
@bakiybakiy8901 2 жыл бұрын
aremi gata yibhreke
@udhdgxhx7149
@udhdgxhx7149 2 жыл бұрын
ክቡር
@eshetuelala8302
@eshetuelala8302 2 жыл бұрын
Dear Ermias, what happen to you today? Telfesefesikh. Egna, sew aygaba alalnim degimom anilim.Begeta betim zimut siru anilim alalinim. Beterefe gin bebizu sibket, yeteteyekewun tiyake kelela tikis gar agegnagniteh mawurat erasu endet endehonih alegebagnim. Bizu yawerahaw sile tidar or gabich new. Yihinin church bedenib aydrga tastemiralech.Tiyakew, mushiroch medrek lay mesasam yichilalu wei new? Melsu degimo awo or aydelem new. Ante awoo alk. Tiru. Ketil ante ena meselochih sitagabu asasimuachew. Egna yihinin anadergim. Period. Wendime. Mesasam kefelek, Ebetehi Tichilaleh. Medrek lay egna getan new yeminsebkew. Enagabalen, Mesasamihin ebeteh madreg tichilaleh. Yes, Ephremin ante silemitawukew kehone or yemitawukachew sewoch seletegegnubet kehon geta yikir yibelih. Lemanignawum. Yehulu tiyake enkuan yetenesaw, lemin din new belehi alemasebih biyasazinim, meneger yefelekewun seladerik ene minim alilehim. Mesasam endelelebet yemiyasib sew ale. Ante degimo, tesasam eyalkew new. Yetu new tikikil? Alemesasam tiru yimeslegnal. Byans, mesasam yelebinim bilew yemiyamnutin yadinal.
@ruthashenafi4538
@ruthashenafi4538 2 жыл бұрын
Enem yaasebkut endezih nw
@tesgentmeseret6063
@tesgentmeseret6063 2 жыл бұрын
በአል መጠበቅ እኮ ሐጥያት አይደለም
@antenehadmasu4203
@antenehadmasu4203 2 жыл бұрын
ስሜታዊ አትሁን ኤርሚ በቃ አያንጽም። ተው አቀዝቅዘው
@mesizewde338
@mesizewde338 2 жыл бұрын
እንዴ ምን ችግር አለው ሚስቱ አይደለች እንዴ? ካገባት በሃላ ቃልኪዳን ካደረጉ በሃላ ምንድነው ችግሩ???
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ሚስቱን ባገኝው ቦታ የሚስም አገልጋይ አለ እንደ ??? አገልጋይ ለሌሎች ምሳሌ ይሁን ወይስ እሱ ራሱ ልክ እንደ አለማውያን የፈለገውን ያድርግ ??
@mesizewde338
@mesizewde338 2 жыл бұрын
@@habatamhabatam8769 የስርጉ ቅን ብቻ ነው ያልኩት እንጂ ሚስቱን በየሜዳው ላይ ይሳማት አላልኩም ተባረኩ።
@የእውነትመንገድ-ተ9የ
@የእውነትመንገድ-ተ9የ 2 жыл бұрын
Gn hulun nger kefereng mekoregu ter aymeslegnm endebatekrstyan yha lmemd new nge lalatarik yzo mimetaw zaralay enesu fker sota yelewm eyalu new neges egnaga alemegbatun bemn ergtegna nen
@yabesyebelay5541
@yabesyebelay5541 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ሀጢአት የሚሆነው በዝሙት ደረጃ በድብብቆሽ መሰራረቅ ከቡዙሀን ጋር የሚደረግ የልውውጥ ወጥ ቀመሳ አይሁን እንጅ ከትዳር አጋር ጋር እንዲያውም በርትተው በፍቅር እንዲጣመሩ ሚስት ስለ ባሏ ባል ስለ ሚስቱ መከላከል እንደሌላቸው አንዱ ለሌላኛው የተሰጠ እንደመሆናቸው ሁለቱም አንድ ስጋ አንድ አካል አንድ ፈቃድ የደስታ ጥምረት ሊኖራቸው ሊጣጣሙ ሊጣመሩ ይገባል ሐጢአት,የለውም በባለትዳር መኝታ በሁለት አንድ ላይ
@tenagnemedhanit7052
@tenagnemedhanit7052 2 жыл бұрын
ኤርሚ ማመንዘር እኮ አይፈቀድም
@marywrkae4587
@marywrkae4587 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 2 жыл бұрын
Yaa migabatin adirgalat
@mesizewde338
@mesizewde338 2 жыл бұрын
የሚገባትን ታድርግለት።
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 2 жыл бұрын
እዛው እዛው አብራችሁ አልጋ አልጋ ለይ ተጣሉ ተጣሉ። ይሰማል ወይ
@selemonzew949
@selemonzew949 2 жыл бұрын
ጋብቻ ክቡር ነው ::
@adanechadgeh2529
@adanechadgeh2529 2 жыл бұрын
ኤርሚ፣ቨጣም፣ወጣ፣እያልክ፣ነው፣መድረኩ፣ጊዜዊ፣ሰቲዲዮችን፣ነው፣መከበር፣አለበት
@mesizewde338
@mesizewde338 2 жыл бұрын
ጋብቻ ክቡር ነው
@aschalewkelila6260
@aschalewkelila6260 2 жыл бұрын
ከኪዳን በፊት ፡ሐጢአት ነው።
ጸበልና ገዳም የሚጠብቁ
1:49:01
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 16 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
ኑ ይሄን ጉድ ስሙልኝ
1:39:15
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 28 М.
Mizo Bible audio || Sam (1-90)
3:28:10
Johna Mai2
Рет қаралды 184 М.
Fredericka sermon hlawm 3 na
3:10:21
Bizzy Chhaks
Рет қаралды 201 М.
ምህረተአብና ብንያም ቴቄል 6
2:51:22
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 41 М.
20 - PROVERBE - Vechiul Testament - Biblia Audio Romana
1:45:40
BibliaAudioRomana
Рет қаралды 565 М.
Sách Sáng Thế Ký Full | Pastor Nguyen Phu Quyen #1
3:56:39
Pastor Nguyen Phu Quyen
Рет қаралды 392 М.
ልጁን በእኔ ሁኔታ ሲገልጥ Gospel Light Church, Alexandria VA
1:00:47
Gospel Light Church, DC
Рет қаралды 2,7 М.