ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር ለ400 ረጂ ለሌላቸው አቅመ ደካሞችና የቲም አሳዳጊወች የረመዳን ወር ፆም የሚሆን ድጋፍ አደረገ (AHS)

  Рет қаралды 130

AHS+ Media & Entertainments.

AHS+ Media & Entertainments.

Күн бұрын

Пікірлер: 2
@AHSPlus
@AHSPlus Жыл бұрын
ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር ለ400 ረጂ ለሌላቸው አቅመ ደካሞችና የቲም አሳዳጊወች የረመዳን ወር ፆም ማስያዣ የሚሆን ድጋፍ አደረገ። በትናንትናው ዕለት መጋቢት 10/2015 ዓ/ል በከሚሴ ከተማ ረጂ ለሌላቸውና አቅመ ደካሞች የተለያዩ የረመዳን ፆም ማስያዣ የሚሆን ድጋፍ አድርገዋል። በድጋፍ ፕሮግራሙ የከ/ከ/አስ/ ከንቲባ ክብርት ኸድጃ አሊ ወሌ የከ/ከ/አስ/እስ/ጉዳ/ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሁሴን አሊ የታላቁ ኹለፋዑራሺድ መስጂድ ኢማም ሸይኽ ሀሰን ቆሚቻ እና የደዌ በር ኢማም ሸይኽ አደም ካሚሉ በተገኙበት "ረመዷንን ከሚስኪኖች ጋር 4ዙር" በሚል መሪ ቃል ከበጎ አድራጊ ግለሰቦች ሲያሰባስብ የቆየውን የአስቤዛ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የህብረተሰባችን አካላት ለማከፋፈል ተችሏል። ™የአንድ አባወራ ቤተሰብ የተሰጠ ፓኬጅ™ 1) 30 k.g የእንጀራ እህል 2) 5 k.g ነጭ(ፍርኖ) ድቄት 3) 3 ሌትር ዘይት 4) 2 K.g ሽሮ 5) 1 K.g በርበሬ 6) 2 k.g ቴምር 7) 3 k.g የሾርባ እህል ለአንድ አባወራ ቤተሰብ 3,000 ብር የፈጀ ሲሆን በአጠቃላይ ከ1,200,000 (አንድ ሚልየን ሁለት መቶ ) ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለ400 አባወራዎች ድጋፍ አድርጎል። ልዩ ምስጋና ለአህመድ ኢብራሂም /ወሎ ቲዮብ/ ለአቡ አሚራ የቲክቶክ ቤተሰቦች እና ለመሀመድ አወል /ማሜ ዱባይ/ ይህ ፕሮጀክት ይሳካ ዘንድ በቲክቶክ ላይቭ ቻሌንጅ ትልቅ አስተዋፆሞ ስላበረከታቹህ በተቋማችን ሰም እናመሰግናለን ማህበሩ በቀጣይ በሚሰራቸው ኸይር ሰራዎች ላይ ሁሉም ሰው ከጎናችን እንዲሆን ጥሪያችን እናቀርባለን። • • • ማህበሩ በሚሰራዎች ስራዎች ላይ ለመሳተፋ ከስር ባሉት የባንክ አማራጮች ይጠቀሙ ♢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር ለማንኛውጥ ጥያቄና አሰተያየት ለማድረስ ↩ 📱 +251949941451 📱 +251936443838 📱 +251919955588
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ጭራሽ አማራ ክልል ተቀምጣቹህ ኦሮሞኛ ታወራላቹህ እናተ ማፈሪያወች ላስታውሳቹህ እዴ ከረሳቹህት ወሎ ከሚሴ አማራ ክልል እዳላቹህ አንተ ባሪያ ጋላ በስደት ወሎ አማራ ክልል እደገባህ ላስታውስህ ብየ ነው እናተ አማራ ክልል በሰላም ትኖራላቹህ ወለጋ ግን አማራው በማንነቱ ይፈናቀላል ይጨፈጨፋል እናተ በሰላም ወሎ ከሚሴ አማራ ክልል በሰላም ትኖራላቹህ ምድነው አማራ የትናቹህ የወሎ አማራ የሸዋ አማራ የጎጃም አማራ የጎንደር አማራ አንድ መሆን አለብን አለቀ ከሚሴን ለቀህ ጋላ ውልቅ ትላለህ ጠብቅ እስልምናም ቢሆን ኢትዮጽያ የገባው በስደት ነው እጂ ኢትዮጽያ የሙስሊም ሀገር አይደለችም ከአረብ ሀገር ነው ፈልሳቹህ ወደ ቅድስት ኢትዮጽያ የመጣቹህት እወቁት ብየ ነው ስለረሳቹሁት
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 19 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
በድንገት ያልጠበቀው ነገር ነገርነዉ😲
22:20
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН