//ሙዓዝ ሀቢብ// MUAZ HABIB አዲስ ነሺዳ ያ ነቢና ቪድዮ NEW neshida vdeo// ya nebina //

  Рет қаралды 655,199

Muaz Habib - official

Muaz Habib - official

6 ай бұрын

#ethiomuslim #usamuslim #ukmuslim #worldmuslim

Пікірлер: 510
@AMIRHUSSENofficial
@AMIRHUSSENofficial 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ሙአዜ❤ اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد❤
@hamedinebil8142
@hamedinebil8142 6 ай бұрын
Fadeka abi wa umi ya rasalaaha... S.a.w
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 6 ай бұрын
ሶለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤
@ROWDATUBE
@ROWDATUBE 6 ай бұрын
Maashaallaah
@zeah22
@zeah22 6 ай бұрын
Mashaallah madhochachin adbakotachun 🎉🎉🎉🎉❤
@barisoibra
@barisoibra 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s 6 ай бұрын
ዛሬም እንደ ሌላው ዕለት የምለው ነገር ቢኖር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የነብዩን አስተምህሮት እና ደግ አስተሳሰብ ለመቀበል የግድ ሙስሊም ሳይሆን ሰው መሆን ብቻውን በቂ ነው ብዬ አምናለሁ ወንድሜ አንተ ደግሞ የስብህናቸውን ጥግ እና የደግነታቸው ጣራ ባትደርስና ባይገልጻቸውም በምትችለው ልክ ከመዘከር ወደ ኋላ አላልክ ስራዎችህ ምስክር ናቸው እንኳን መልካም አመለካከት እና እሳቤ ያለውን ሙስሊሙን ማህበረሰብ ይቅር እና እና ለእኔ አይነቱን ሰው የሚስብ ድንቅ ነገር በመስጠት አልተቆጠብክም እና ፈጣሪ ድካምህን ይቁጠርልህ የዘመኔን መረን እና መስመር የለቀቀ ሙዚቃ ከመስማት እንዲህ አይነቱን መሳጭ ስራ መስማት በስንት ጣዕሙ 🙏🙏🙏
@AbdilMalik-nt6rc
@AbdilMalik-nt6rc 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ዉዴ ❤❤❤❤❤❤❤
@Eku-mp7fl
@Eku-mp7fl 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አገላለፅህን ወድጄዋለሁ
@user-fj8nl1wp4v
@user-fj8nl1wp4v 5 ай бұрын
Masha Allah bro❤❤
@seadamiftah7834
@seadamiftah7834 5 ай бұрын
🥺❤❤❤❤❤❤
@samuyaarifoc
@samuyaarifoc 6 ай бұрын
እድሜና አፊያ ነቢን ለሚወድ ሁሉ
@user-hv1qr9wu5l
@user-hv1qr9wu5l 6 ай бұрын
የኔ ነቢ❤ አንተ ስታወድሳቸው ናፍቆቴን ይባስ ትጨምረዋለክ የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅክ
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v 6 ай бұрын
😅😅
@user-fq2tr8qv4p
@user-fq2tr8qv4p 6 ай бұрын
Ara mood😂😂😂😂😂
@mamemt
@mamemt 4 ай бұрын
❤❤
@user-Akrem7
@user-Akrem7 6 ай бұрын
ውሎ አድሮ ሚብሰው ናፍቆቱ እንደገና😊 ሳጠግበው አለፈች እናቱ አሚና😭😭 አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ❤❤❤
@HayatNebiwedaje-pp9hy
@HayatNebiwedaje-pp9hy 6 ай бұрын
💚اللهم صلِ و سلم و بارك على سيدنا محمد ﷺ 💚
@NMh-wh8xr
@NMh-wh8xr 6 ай бұрын
❤❤
@qwerty2842
@qwerty2842 5 ай бұрын
❤❤
@user-kv6xb8iy8r
@user-kv6xb8iy8r 6 ай бұрын
❤❤❤❤አሏህ ያቆይህ❤❤❤❤ ነብሴ በቁጥጥሩ ሥር በሆነችው ጌታ ይሁንብኝ በጣም ያስመስጣል
@user-jp2uu6un4g
@user-jp2uu6un4g 5 ай бұрын
ወላሂ የነብዬ ስም ሲጠራ አይኔ ብቻ አይደለም ውስጤም አብሮ ያለቅሳል😢የኔ ነቢ የኔ ተናፋቂ ከነብሴ በላይ ኖት❤❤❤
@abubekerabubeker9417
@abubekerabubeker9417 6 ай бұрын
ካለሁበት የወንጀል ትብትቢያ በረሱል አሚን ይሁንብህ ዛሬሁኑ አውጣኝ አላሁመሰሊ ዓላ ዘይኑል ውጁድ
@kebirmoulidtube1654
@kebirmoulidtube1654 6 ай бұрын
በሙሀባው እንዳቃጠልከን አላህ አንተንም ጨምሮ ጨማምሮ ያንድድህ በሰይዲ ይሁንበት ሀቢቢቢ❤❤❤❤❤❤
@SeyaYasin
@SeyaYasin 6 ай бұрын
ምርቃን ነው ወይስ❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 5 ай бұрын
ሶለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤እኔማ ናፍቅቴ ጨመረ🥺
@kerimmustefa4346
@kerimmustefa4346 5 ай бұрын
Ergiman weys dua nw hhhh
@davemen944
@davemen944 5 ай бұрын
ሙዓዜ ማሻአላህ የምወድህን ያህል ባንተ አንገቴን የማቀረቅርበት ነገር ቢኖር ከሙስሊም ዑስታዞችህ ጋር መልስ አትመላለስ አደራ መዓዜ ለዱንያ ክፍፍል ጥቅም ብላችሁ ሙስሊሞችን አትከፋፍሉ ሁላችሁም ለኛ ታስፈልጉናላችሁ ሃቢቢ❤❤❤❤❤
@emadabdulfetah8037
@emadabdulfetah8037 6 ай бұрын
اللهم صل أفضل صلاتك على حبيبك محمد صلى الله عليه وآله وسلم 💚💚💚
@rmu1492
@rmu1492 6 ай бұрын
اللهم صل እንደዚህ ነዉ ሚፆፍዊ please Edit it
@sofii3558
@sofii3558 6 ай бұрын
ሙዐዜ ልዩ ነህ አላህ ከሸሩ ሁሉ ይጠብቅህ ሁሌም ከፍ አላህ ያድርግህ ወንድሜ❤
@user-pi8qv2zt9h
@user-pi8qv2zt9h 6 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 6 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤ሙአዝኮ ልዩ ነዉ
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t 4 ай бұрын
❤❤❤❤ወላሂ ይለያል ወላሂይለያልአህባሾች አፊያ ይስጥችሁ ❤❤❤
@rmu1492
@rmu1492 6 ай бұрын
ሁሌም ልዩ ሙዐዜ አሏሁ ተዐላ ያለምልምህ ነቢዬን የሚያሞግስ ሁሌም አትራፊ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kv5dz4fu1g
@user-kv5dz4fu1g 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ሀያት ከአፊያጋር ሙሉ ቤተሰብህን አላህ ከሀሲድና ከሸረኛ ይገብቃችሁ ተሳታፊዎችንም አላህ ይጠብቃችሁ ባረከላሁ ፊኩም❤❤❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ሙአዜ የኛ ጀግና የነቢ ወዳጅ ኑርልን ሀያትትትት አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofii3558
@sofii3558 6 ай бұрын
ጥፋቴ ቢበዛም፣ ባጎድልም አማና በዝነት አይንሁ እዩኝ፣ ነገ እንዳልቀር መና ካንቱ በቀር አዛኝ፣ ሰው የለኝምና 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 መች መላ አለው ለኔ፣ ዱንያ ሃብት ዝና ሙሐመድ ሲባል ነው፣ የማገኘው ጤና ያያችሁኝ ለታ፣ ስደፋ ስቃና ጥሩልኝ የሱን ስም፣ አፊያ እንድሆን ደህና ❤
@user-fj3xu1oh1l
@user-fj3xu1oh1l 6 ай бұрын
ሙአዝዬ ማሻአሏህህህህህህህ❤❤❤❤ በጣም ደስስስስ የሚል ነሽዳ ነዉ በርታልን ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤
@Funnyforyou21
@Funnyforyou21 4 ай бұрын
ማሻ አሏህ ብቻ ነው የምለው ቃል ያጥረኛል 🙏🙏🙏
@user-po7kj6sh4i
@user-po7kj6sh4i 6 ай бұрын
ፖለቲከኛን. ስልጣንና ገንዘብ ያሰከረዉ አንሰማም. ያቢቢ የረሱለሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-en5kk3yf6s
@user-en5kk3yf6s 6 ай бұрын
إنالله وإنا اليه راجعون... .‎ ‎اَللــَّهُـمَّ اغْــفِــرْ لَــه و ارْحَــمْه، واَدْخِلْهُ الجَنَّة مَعَ الأبْرار،، اللّهُمَّ اجْعَلْ قَبَرهُ رَوْضَةً مِنْ رِيَاضِ الجَنَّةَوَلاَ تَجْعَلْ قَبَرَهُ حُفْرَةً مِنْ حُفْرِ النِّيرانْ آميــــــن يـا رب الــعالمــيــــــــن
@daruselam9418
@daruselam9418 6 ай бұрын
Lemin tismalsh nabiyu metarta harkna acima abtish atiraw harmnaw sewan metar wahibiya 😂😂😂🙄🙄😎
@daruselam9418
@daruselam9418 6 ай бұрын
Nabiyu iytesadbu jenat yelam yamirsha 😥😥🙄🙄
@enasabdulhamid3223
@enasabdulhamid3223 6 ай бұрын
❤❤❤ማሸአሏህ ሃቢቢቢ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@AbdilMalik-nt6rc
@AbdilMalik-nt6rc 5 ай бұрын
ባይተዋር አድርጌ ከሌላው መንኜ እኔ ወዶታለው ሀበሻ ላይ ሆኜ😢❤❤
@ዙዬ4df3td8y
@ዙዬ4df3td8y 6 ай бұрын
ሙአዜ አሏህ ይጠብቅህ ባረከሏሁ ፊኩም እዳሠማቸው ጀግናው ወድማቺን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉صلى الله عليه وسلم
@JemalMohammed-zf5wo
@JemalMohammed-zf5wo 4 ай бұрын
ሙአዝ ልዩ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@user-gd5ls8qr8g
@user-gd5ls8qr8g 3 ай бұрын
Orthodox ngn gen betam new mewodachu wondemoche melkam beal yehuneln yene enkuwoch
@NurayineMustofa-fo1jd
@NurayineMustofa-fo1jd 3 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም በቃ ግጥሙ ልብ ውስጥ ሰርስሮ ነው የሚገባው ኡስታዜ አላህ ያቆይህ እንደምኞትህ ነቢን ማየት አላህ ይግጠምህ እኛም እንደዛው...ይሄን መልእክት ካየህ መልሰህ ፃፍልኝ... እባክህ አንድ ጊዜ ላግኝህ
@ritabaqala3511
@ritabaqala3511 6 ай бұрын
ሙአዝ ወንድሜ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ ማሻአላህ
@bilukdr6090
@bilukdr6090 3 ай бұрын
ጥፋቴ ቢበዛም ባጎልም አማና በዝነት አይኖት እዩኝ ነገ እንዳልቀር መና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አላሁም ሰሊ አላ ሙሀመድ
@soof-umartube
@soof-umartube 6 ай бұрын
YAA NABINA ❤❤❤ *صلوا على من يشتاق الينا ولم يرانا"* *اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد "🤍*‏اللهم صلِّ وسلِّم على نبيك، وحبيبك، ورسولك، صلاةً تجلو بها همومنا، وتُزيح بها غمومنا، وتشرح بها صدورنا، وتُيسّر بها أمورنا، وتغفر بها ذنوبنا، وتُصلح بها عيوبنا، وتُشافي بها قلوبنا، وتُعطّر بها أنفاسنا، وتطيّب بها أفواهنا، ‏صلاةً وسلاماً دائمين،زكيّين، طيّبين، طاهرين.💚 ‏ ⁧‫
@abdulhadiseid-official5342
@abdulhadiseid-official5342 6 ай бұрын
ሙአዜ በርታ እሺ ሀቢቢ እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ የአላህ ሆይ እወድሀለው ሚለውን ደሞ በጉጉት እንጠብቃለን
@rophnan331
@rophnan331 6 ай бұрын
ዋው ሙአዜ SUPERP Nashida i ever heared በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ❤😍
@Ziku4575
@Ziku4575 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከ አፊያ ጋር ለ ገጣሚ "ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ "💚💚💚
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 22 күн бұрын
አሏህ አሏህ ❤❤❤አሏህ ይጠብቅህ ሙአዙ ድንቅ ስራ ሁሌ አድስ ነው ለኔ
@octopus2309
@octopus2309 23 күн бұрын
ሙስሊሞች ደስ ትላላችሁ ስነ ምግባራችሁ ልዩ ነው
@Mytechcamp2
@Mytechcamp2 4 ай бұрын
Always listen to this neshid every time some one likes my comment!❤
@NewalRihanna
@NewalRihanna 3 ай бұрын
yehen sesema alkskugn resuln magegnet felkugn ahirayen nafekugn geneten....bezu bezu ❤😢
@user-ys4ji5qb4y
@user-ys4ji5qb4y 6 ай бұрын
ሰ❤ዐ❤ወ የሰላም ሙአዜ የኔ ጀግና🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌
@user-iq3xs2lt6g
@user-iq3xs2lt6g 6 ай бұрын
አላህን ፍራ ነገ ጀሀነም እንዳለ የረሳህ መሰለኝ ሺርክ ዝግ በር ነው አላህ ይምራህ
@user-cd3sz1re8v
@user-cd3sz1re8v 6 ай бұрын
اللهم صلى وسلم على سيدنا محمدن وعلى عليه وصحبيحي وسلم አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁኝ አላህም ይውደዳችሁ
@user-ji4xy9bx6t
@user-ji4xy9bx6t 4 ай бұрын
So heart touching I can't hear with out tears yeah Allah muaz Habib thanks 🙏
@GoldenHearts-fl6pc
@GoldenHearts-fl6pc Ай бұрын
በአላህ፡በላህ ብዬሀለሁ ግጥሞችህን ደግመህ ፈትሻቸው ለፈጣሪ ብቻ ሚገቡ ቃላቶችን ለነብዩ አትጠቀም እባክህ ሰዎች በዜማዉ ተስበው ዝም ብለው እያሉት ነው ሚውሉት ክርስቲያኖች እንኴን በየ ነሺዳው የሳቸውን ስም ብቻ እየሰሙ አላህን ማወቅ አልቻሉምነብዪን ምናመልክ ነው ሚመስላቸው እባክህ ወንድሜ
@TeybaShemsedin-uj5bq
@TeybaShemsedin-uj5bq 5 ай бұрын
ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያረሱለላህ❤❤😊
@nisriyamuhammad4734
@nisriyamuhammad4734 6 ай бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማዓዝ😍😍 ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም💚💚💚
@user-lb3qi6mo7f
@user-lb3qi6mo7f 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ሙአዜ አላህ ይጨምራልህ አሪፍ ስራ ነው ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘
@ObsaObsa-ho5bt
@ObsaObsa-ho5bt 3 ай бұрын
ማሻ አልህ❤❤
@ruqayahajikamal9947
@ruqayahajikamal9947 6 ай бұрын
Masha allah tabarak allah sallallaahu aleyhi wasalleem ya Nabina😢😢😢😢😢😢😢😢
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ከቀልበ ደረቆቹ ❤❤❤❤
@RuBaweeji
@RuBaweeji 6 ай бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤
@zeynuahmed7264
@zeynuahmed7264 6 ай бұрын
ወንድም ሙአዝ ማሻአላህ አላህ ትልቅ ነገር አድሎሃል አላህ ይጨምርልህ እስኪ ደግሞ በቁርኣኑም በዚህ ወርቅ በሆነው ድምጽህ ምጣብን ወንድምዋ!? ሌላው ከዚህ በእየለቱ ከሚፈጠሩ የጭቅጭቅ አጀንዳ እየተሳብክ ወጥመዳቸው ውስጥ እየገባህ ነው ከዚህ ውጣ ኢኽላስህን ለአላህ ብለህ የምትሰራውን ስራ ያጠፋብሃል እና። አላህ ይጠብቅህ
@kennaatube3465
@kennaatube3465 6 ай бұрын
Sallallahu Aleyhi Wasallam Allah wade suna, wade towhid yimalisih
@user-hc3us4vk3f
@user-hc3us4vk3f 6 ай бұрын
ማ ሻ አላህ ሙአዜ በጣም አሪፍ ሰራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaJio-lm8fn
@SaJio-lm8fn 6 ай бұрын
ماشاءالله بارك الله فيكم❤❤❤❤🎉
@Nuralhadi_tube
@Nuralhadi_tube 6 ай бұрын
አሏህ ያቆይህ መአዜ ♦ገራሚ ስራ
@user-wl2tb7ly7h
@user-wl2tb7ly7h 6 ай бұрын
Muze ye akera wandime Nabiyi ayilamanim ena weda allah temalas bro la allah biye wodahalew❤
@SeidSultan-jn3ph
@SeidSultan-jn3ph 5 ай бұрын
😢😢😢😢 ያአላህ ሀቂቃ የነቢን ሁብ እለምንሃለሁ
@abdulhakimkemal957
@abdulhakimkemal957 6 ай бұрын
እስኪ ለዚህ ምርጥ ነሺዳ ስንት ትሰጡታላቹ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ
@hamedinebil8142
@hamedinebil8142 6 ай бұрын
🫶❣️🌠100%💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 6 ай бұрын
100❤❤❤❤
@RamadanAhmed-um8of
@RamadanAhmed-um8of 6 ай бұрын
100%
@user-ww8yu5bq2h
@user-ww8yu5bq2h 5 ай бұрын
0/0
@munirasaeed1800
@munirasaeed1800 3 ай бұрын
❤❤
@kerimmoha
@kerimmoha 5 ай бұрын
ufff የኛ ሀቢቢ የኛ ውዱ ሰው በናፍቆቶ አረርን 😢😢😢
@-mayamamedia1503
@-mayamamedia1503 6 ай бұрын
ሙአዜ የኛ ጀግና በርታልን ❤❤❤❤
@amirakemal5525
@amirakemal5525 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ salallahu aleyhi weselem 💞💞 Masha Allah aleyk muazu antem wede fit enesum yinchachu ke sherachew Allah ytebkih ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@LenchoSkibba-nt6dx
@LenchoSkibba-nt6dx 3 ай бұрын
Walhi nafqugni alha yasacawe takataye alha yadergani❤❤❤
@bedrsu312
@bedrsu312 4 ай бұрын
ልዩ ነህ ሙአዝ ወንድሜ
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 6 ай бұрын
ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይህ💚💚💚💚
@FeyselMohammedseid
@FeyselMohammedseid 5 ай бұрын
ባንተ ድምፅ ሲጠሩ እንዴ ያምራል ❤❤ # MASHALLAH # ALLAH ይጨምርለህ
@AhmedMuhee
@AhmedMuhee 6 ай бұрын
4:47 mashallah Allah yecemreleh ❤
@abubekermohammed2092
@abubekermohammed2092 3 ай бұрын
Aslamalkoom brother masallha🎉🎉🎉
@FuadNegash-jf9un
@FuadNegash-jf9un 3 ай бұрын
Ihengaw dibe des yolal❤
@JaletaMaruf
@JaletaMaruf 3 ай бұрын
S A W 😢❤❤…..masha allh muaze barta 👏
@ikramahmed9711
@ikramahmed9711 6 ай бұрын
መች መላ አለው ለኔ ዱንያ ሀብት ዝና ሙሀመድ ሲባል ነው የማገኘው ጤና😍😍
@umerjemal5210
@umerjemal5210 6 ай бұрын
Mashaallah madih muaze #zol #faris #mame ena wbu wendmachn❤🙏
@beharusultan7563
@beharusultan7563 3 ай бұрын
🎉😊ilove ❤muaz hadid
@mensurseid7851
@mensurseid7851 6 ай бұрын
ፖለቲከኛ እንዳትሰማ ዝምብለክ ጉዞኽን በኢኺላስ አድርገክ ተጓዝ! ያነቢና ❤❤❤❤
@SumayaJihad-kb5ep
@SumayaJihad-kb5ep 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ekramtofikmohammed-qy7zl
@ekramtofikmohammed-qy7zl 4 ай бұрын
Esti Ali amin euew ali amin mashalah no more neshida
@KiyaaAbdulkarim
@KiyaaAbdulkarim 5 ай бұрын
Nabiye antun mewdad zefan honowal antun mikatil damo yelam😢 ara ya Allah yih lij moda dero muaz kayirilin
@mohammedawel7779
@mohammedawel7779 6 ай бұрын
ማሽአሏህ በርታ ሙዓዜ
@Ramjantube12
@Ramjantube12 6 ай бұрын
First muaz king of nashida
@user-ok9xg9yc5b
@user-ok9xg9yc5b 4 ай бұрын
Mashallah mashallah mashallah allah yechamrelk
@xbhf9217
@xbhf9217 6 ай бұрын
ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤
@user-tg2us2ow7h
@user-tg2us2ow7h 4 ай бұрын
Masa Allah ❤❤❤❤❤
@user-eg8lg6ji8x
@user-eg8lg6ji8x 6 ай бұрын
muaz allah ytebkh kezemenu sher betam migerm sra new
@user-ii1mm2ij4e
@user-ii1mm2ij4e 6 ай бұрын
ሰዐወ ❤❤ ሀያት ሙአዜ በርታ
@Abdu_418
@Abdu_418 6 ай бұрын
ጀግናው ማንንም እንዳሰማ ወደ ፊት💪
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ 💪💪💪💪💪💪
@LKTUBE-qn7rn
@LKTUBE-qn7rn 4 ай бұрын
Hid kezi
@abdulazizjillo1575
@abdulazizjillo1575 22 күн бұрын
😂😂
@sirgotashukre4043
@sirgotashukre4043 6 ай бұрын
Kings of Ethiopian Nashida this is special realy
@user-md6wz5ir6g
@user-md6wz5ir6g 6 ай бұрын
Allah yewdedh wellahi betam nw mewedk
@zehara4459
@zehara4459 5 ай бұрын
ማሻአላህ እረሱልን በሚያምር ድምፀ
@user-pm3bj6rd8p
@user-pm3bj6rd8p 6 ай бұрын
❤❤❤❤s a w❤❤❤mashahallh Allah yitebiqik muaz❤❤❤siwedik
@user-fr2hk1fh8c
@user-fr2hk1fh8c 6 ай бұрын
ያለተቀናቃኝ...best menzuma
@hayathibu5942
@hayathibu5942 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ mash allah yichemirilih
@user-yo2ug2ty6i
@user-yo2ug2ty6i 6 ай бұрын
Woolhi liyu new allah kawabiyana kakawarija sher yixabiqii
@mubarekmohammed9968
@mubarekmohammed9968 6 ай бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤
@HasinaKeli
@HasinaKeli 2 ай бұрын
ሟማሻአ አላህ ተባረከ አላህ 🎉🎉 ❤❤
@user-so9fe9jl5t
@user-so9fe9jl5t 6 ай бұрын
Mashallah.bilal land great neshida.much love from bangladish
@abasoamir1789
@abasoamir1789 6 ай бұрын
ባይችልም መናገር አፍን አላውሶ🥰 ተንሰቅስቋል ግንዱ ሊሰነጠቅ ደርሶ😥 ማዲሀችን ረጅም ሀያት ሙአዜ❤
@HanaMok-ul4ox
@HanaMok-ul4ox 28 күн бұрын
ማሻላ የማልሰለቸው ነሺዳ❤❤❤❤
@FirdewsTube
@FirdewsTube 6 ай бұрын
masha allah jegna ante jegna wendmachin hulem wedefit gesgs
@sumeyakemal
@sumeyakemal 6 ай бұрын
الهم صل على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚
@nemahmohmad
@nemahmohmad 6 ай бұрын
أللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثير ❤ ماشاءالله اخوي الله يحفظك 💚
@muradhusen7208
@muradhusen7208 6 ай бұрын
Maaashaaalla amazing nw wollahi❤️❤️❤️
@ldteregna8527
@ldteregna8527 6 ай бұрын
ALLAH yetbqh King ❤
@AlferidBehga-it4cm
@AlferidBehga-it4cm 6 ай бұрын
መችመላ አለዉለኔ ዱኒያ ሀብት ዝና😘😘😘😘
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 6 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН
🛑 ልጅ ቢኒ የካደዉ ብር ! እዉነቱን ስሙት!! #ethiopian #orthodox @nsiebho
32:08
ባትመጡማ በአዲስ መልኩ በሀረር ዋሪዳ 5 የመድረክ ዝግጅት ላይ የቀረበ| BATMETUMA HARAR WARIDA 5
13:49
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 1,8 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 57 МЛН
The cat chose the right one 🥰🥳😸
0:32
Ben Meryem
Рет қаралды 27 МЛН
I meet Mr.Beast
0:15
ARGEN
Рет қаралды 26 МЛН
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 8 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 1,5 МЛН