#MUAZ

  Рет қаралды 1,168,764

Muaz Habib - official

Muaz Habib - official

Жыл бұрын

#MUAZ HABIB /ባህሪ/-ሶፋ//medh መድህ #ሙዓዝ ሀቢብ //bahri_sofa// NEW ETHIOPIAN MENZUMA
⤵️⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️
በKZbin: / muazhabibofficial
በFacebook: / muazhabibofficial
በTelegram:
t.me/MuazHabibOfficial
*
ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች Subscribe Like እና Join በማድረግ የስራዎቼ ተከታታይ ይሁኑ!
ሙዓዝ ሐቢብ ነኝ እወዳችኋለሁ !
ባህሪ ሶፋ ግጥም ዑስታዝ ሰዒድ አህመድ ዜማ ሙዓዝ ሀቢብ ከሰይድ ሙዓዊያ ሀድራ የተወሰደ መድህ ከሸይኽ በድሩዲ መንዙማ
ግጥም
።።።።
ጦይባ ማዶ መጣ ንፋሷ
ረፍት አጣሁ ተይዤ በሷ
ከመምጣቷ ነው ከመድረሷ
መቆስቆሷ ናፍቆቴን ጭራ
።።።።
ባሳብ ሰጋር ሲጋልብ ወዳንቱ
ልጓም አልባ ሆኖ ናፍቆቱ
መሸ ሳይል ይነጋል ሌቱ
ባያይሁ ነው መንከራተቱ
ካየማ አንቱን ሞትም አይፈራ
።።።።
ዛሬ ብሶ ካምና ካቻምና
ናፍቆታችሁ እንዲ ሲጠና
መገናኘት ነውና ጤና
ልዮት እንጂ ለኔም ይምጡና
ዓይነል ሙና ታጁል ኩበራ
።።።።
ተባብሶ ሸውቁ ሲይዘኝ
የፍቅር ህመም ሲወዘውዘኝ
ሩህ አካሌን ሲመዘምዘኝ
ሲያናውዘኝ ሲያጥመዘምዘኝ
እንዲያግዘኝ ስምኩን ልጣራ
።።።።።
ያይኔ ስስት ሰይድ አህመዱ
ካቅም በላይ ሆኖ መውደዱ
ትንሽ ትልቅ ሴት በለው ወንዱ
መች ሊወርዱ ከፍቅር ጎራ
።።።
ግጥም ዜማ የማያዘልቀው
ሰርፆ ውስጤን ያጠራቀቀው
ይፋ ወቶ ሰው የማያውቀው
ስሜት አለ ልብ የደበቀው
እንዲህ ተብሎ የማይወራ
።።።።።
እሱ እኮ ነው ማረፊያ ያይኔ
ለሱ እኮ ነው ሌሊትም ቀኔ
በሱ እኮ ነው የኔ ማመኔ
ስለርሱ ነው ምፅፍ ማወራ
።።።
ይገርመኛል የፍቅር ነገር
አፍቃሪውን እንደ ማሻገር
እዬራራ እንደ መሆን ገር
ምን ይሉታል ወዳጅ ማስቸገር
ምን ይባላል ከቶ እንዲ መግረር
ወዳጅ ሆዬ ቀረ ሸውቅ አገር
ለማን ይንገር የፍቅርን ስራ
።።።
ቢፈነቅል ቢክብ ቢያፈርስም
በወዳጅ ላይ ሃዘን ቢያደርስም
ዳኛ ዘንዳ አይከሰስም
ዳኛ እሱ ነው ምንም ቢሰራ
።።።።።
ለሩህ ገላ ጤና ባይሰጥም
እያስራበ ቢገልም በጥም
ተዳፋኙን ቁስል ቢገልጥም
እጅ አልሰጥም ያሻውን ይስራ
።።።።።።
ጨረቃ አልፎ በልጦ ንጋቱን
የሚያበራ በሻሻ ፊቱን
ፈገግ ሲል እንደው ድንገቱን
ባዬው ጥርሱን ካሮ ፍንጭቱን
ወይ ብሰማ ለዛ አንደበቱን
ከሊማቱን አፉ ሲያወራ
።።።
ካልመጡልኝ ወይ ካላሉኝ ና
ናፍቆት ደፍቶኝ እንዴት ልቃና
ያይኔ ስስት የቀልቤ ሙና
አንቱን ሳላይ መች አለኝ ጤና
።።።
ካይኔ ርቀው የሩህ መውደዴ
ድንገት ደርሶ ይባባል ሆዴ
ሳስቶ አንጀቴ ላልቶ ጀሰዴ
ሰበበኛ አርጎኝል ባንዴ
ኑልኝ ውዴ ሰምተሁ ስጣራ
።።
ሙዘሚሉን የኔን ሙስጦፋ
የትከሻው መሃሉን ስርፋ
እስካላዬሁ ያይኔን ማረፊያ
ህመም በርቶ አፊያ እየጠፋ
እንዳላዝን እንዳልከፋ
ስጡኝ ተስፋ ዘይኔዋ አደራ
።።።።።
።።።።።
።።።።።።።
የውነት ወዳጅ ለሱ ተመርጠው
ከልጅ ወላጅ እሱን አብልጠው
ማ ይ ደ ራ ደ ሩ እሱን መርጠው
እንግለጠው የነሱን ሲራ
።።።።።
የልጅየው ወቶ መቅረቱ
አሳስቦት ወላጅ አባቱ
በፍለጋ ተንከራተቱ
ገደል ሜዳ ዘልቆ ተራራ
።።።።
እንቅልፋ አቶ ሃዘን ሲወርሰው
እንባው ፈሶ ጅስሙን ሲያርሰው
ኑሮ መሮ ሲያልፈሰፍሰው
ልጁ እንዳለ ወሬ ደረሰው
ሙሀመድ ሚባል ሰው ጋራ
።።።
አቆራርጦ በዱር በሜዳ
ቶሎ ቢደርስ ጧት በማለዳ
ምንድን ልርዳህ ቢሉት አህመዳ
ዘይድ ልጄ ብሎ ተጣራ
።።።።
ዘይድ ልጄ ነውና አንቱ ጋ
ስጡኝ ልውሰድ ከፍዬ ዋጋ
ቃሉን ሰምተው ዓዲሉ ሸጋ
አባሸሩት እንዲረጋጋ
።።።።
ፊት ቀረበ ዘይድ ተጠራ
አዛኙ ሰው ያ ኸይረል ወራ
ካባትህ ጋ ወይ ከኔ ጋራ
ምረጥ አንተ ምንም ሳትፈራ
።።
ዘይድም እንባ እየፈሰሰው
እንዲህ ነበር ሲል የመለሰው
አባት ይሁን ማንኛውም ሰው
መች አለና ካንቱ ማደርሰው
ምርጫ አይቀርብም ካንቱማ ጎራ
።።።።
ያየችውን አይታለች ዘይኔ
እንኳን ዛሬ በድሜ ዘመኔ
ካንቱ በቀር አልመርጥም እኔ
አንቱ እያሉ ሌላው ለምኔ
አባት እናት ሁሉም ኖት ለኔ
ብሎ አወራ እንባ እየዘራ
።።።
በልጅ ምላሽ ተገርሞ አባቱ
ምንድን ይበል ጠፋው ቃላቱ
ሁሉን በልጦ ከሁሉ ነግሶ
የሚፈቀር የለም እንደርሶ
።።።።።
ከቀን በቀን ብሶ እየጋለ
ዘይድ ፍቅሩ ስለሃዬለ
ሂቡ ረሱሊላህ ተባለ
ነቢን ያለ ፋዘ ቢል ቡሽራ
።።።
።።።።።
።።።
የሲዲቅ ልጅ አብዱረህማኔ
ያመነ ለት በነቢ ዘይኔ
በድር ሜዳ ስወጣ ያኔ
አንቱን ከሩቅ አይቼ ባይኔ
መግደል ሳስብ ጠፋብኝ ወኔ
ውድ አባቴ ነሁና ለኔ
ተውኩኝ እኔ ልቤ እየፈራ
።።።።
አቡበክር አይነታው ገበር
እንዲህ ሲሉ መልሰው ነበር
እንደው አይኔ አይቶህ በነበር
መች እንዳንተ እተውህ ነበር
ሚመጣብኝ በልብ ወዳጄ
ጠላቴ ነው ቢሆንም ልጄ
ምከተለው በሄደው ሄጄ
መች እንደሱ ሰውን ወድጄ
የኔን ምላሽ ሰማህ ወይ ልጄ
ማመንህ ነው ያዳነህ ከጄ
።።።።።።።
ሰላት ሰላም ይውረድባቹ
የኔ ነቢ የምወዳቹ
በአስሀባ በቤተሰባቹ
በናታችሁ በአባታቹ
በሰባቱም በልጆቻቹ
በምትወዱት በሚወዳቹ
ሰላምታዬን ያው ላኩላቹ
አንቡብልኝ እስኪ ባካቹ
ጌታዬዋ አደራ አደራ

Пікірлер: 557
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim Жыл бұрын
እንዴት አንድ ሰው❓ = በሶማልኛ፣ በትግርኛ፣ በአማርኛ (በወሎ) ፣ በኦሮምኛ ፣በአረበኛ፣ በሱዳንኛ፣ በእንግሊዝኛ ድምፁ #ሊስተካከልለት ይችላል❗ #ሙአዜ ካልሆነ - ይህ የአላህ ስጦታ ነው💝 ይህ ደግሞ ለየት ያለ ስራ ነው ማሻአላህ❤️ የዚህን ሰው ስራ አለመውደድ ራስ ወዳድነት ካልሆነ ፈጽሞ አይቻልም ! አላህ ያክብርልን🙏 የሙአዝ አድናቂዎች👍❤
@GetuRidek
@GetuRidek 11 ай бұрын
ወንድሜ በትክክል ገልፀወሀል
@AbdilMalik-nt6rc
@AbdilMalik-nt6rc 5 ай бұрын
አጂብ❤❤
@RahimaJ-gy2pu
@RahimaJ-gy2pu 3 ай бұрын
komant asetate telahu 😊 MASHA ❤❤❤❤❤❤ ALLAH ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 2 ай бұрын
ወላሂ ቃላት ያጥለኛል ስራዉን በሙሉ ስወድለት አላህ ይጠብቅልን ሙአዜ እንወድሀለን💚💚💚💚💚💚
@HaydereSherefa-ln7kc
@HaydereSherefa-ln7kc Жыл бұрын
የኛረሱል ሰለላሁዋለሂም ወሰለም አንድ ፎቶ ሳይኖሬቸው በሚሊየን ሰዎች የተወደዱ ናቸው ናፈቁን
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fuadhassen6052
@fuadhassen6052 7 ай бұрын
💗💗☪️💖💖
@user-bv7ip3zi1c
@user-bv7ip3zi1c 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 2 ай бұрын
ሶለላህ አለይሂ ወሠለም❤
@ReyanSherif-lv6vz
@ReyanSherif-lv6vz 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-uj6os1ht7w
@user-uj6os1ht7w Жыл бұрын
የወዳጅን ልብ ሚያላውሰ ምርጥ ሰራ ማሻ አላህ
@fethf3840
@fethf3840 Жыл бұрын
ኡስታዝ ሠኢድ ብዕርህን አሏህ በረካ ያድርክልህ ሙአዜ በርታልን
@mo_has
@mo_has 11 ай бұрын
ያየችውን አይታለች ዘይኔ እንኳን ዛሬ በእድሜ ዘመኔ ካንቱ በቀር አልመርጥም እኔ አንቱ እያሉ ሌላው ለምኔ አባት እናት ሁሉም ኖት ለኔ
@nasirabdu3621
@nasirabdu3621 Жыл бұрын
ቃላት የሚያሳጥር ስራ ሱብሃነላህ አብሶ ስለ ዘይድ ያለው 😢😢😢😢😢😢😢
@AhmadMaktebah-eb3mn
@AhmadMaktebah-eb3mn 8 ай бұрын
@RahimaJ-gy2pu
@RahimaJ-gy2pu 2 ай бұрын
Ewenet new😢😢😢
@its_aymu_official9183
@its_aymu_official9183 Жыл бұрын
አረ እኔስ አልቻልኩም ወላሂ ሰላያችው በፍቅር ልታሳብደኝ ነው በዛ ደግ ሰው s.a.w💚
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 Жыл бұрын
የኔ ስስት ሰይድ አህመዱ ካቅም በላይ ሆነ መውደዱ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም 😢😢😢😢😢😢😢😢
@meremahassen5604
@meremahassen5604 Ай бұрын
ካልመጡልኝ ወይ ካላሉኝና አንገት ደፍተኝ እንደት ልቃና የኔውድነብይ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@hamdihunmossa1500
@hamdihunmossa1500 Жыл бұрын
ቢፈነቅል ቢክብ ቢያፈርስም በሕሪስ’ሰፋ በወዳጅ ላይ ሐዘን ቢያደርስም በሕሪስ’ሰፋ ዳኛ ዘንድ አይከሰስም በሕሪስ’ሰፋ ዳኛ እሱ ነው ምንም ቢሰራ ሙስጠፋ ጀማሊል ሐድራ #መገን ሑብ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ሰይዲ ያረሱልአላህ
@etopetopetopetop123
@etopetopetopetop123 Жыл бұрын
ትለያለክ እኮ ወለሂ ሙዓዝዬ የኔ ረሱል ❤ በአንተ ድምፅ ስሰማው እንዴት እኮ እንደምደሰት ወለሂ አላህ ይጨምር ልህ የኔ ውድ ❤❤❤❤
@wizabukiboss1438
@wizabukiboss1438 Жыл бұрын
ያይኔ ስስት የቀልቤ ሙና አንቱን ሳላይ መች አለኝ ጤና ❤️❤️❤️ . . .😍😍😍
@muzejihad
@muzejihad 4 күн бұрын
Muziq new Enji mnzuma aydelm.
@Ahmed12112
@Ahmed12112 Жыл бұрын
ሙአዜ ትለያለህ አላህ ከምቀኛ ሸረኛ ከስም አጥፊ ከገዳፋ ከሰውም ጅን አላህ ይጠብቅህ ለ አላህ ብዬ እወድሀለው ❤❤❤❤
@muzejihad
@muzejihad 4 күн бұрын
Muzeq slawxa nw
@user-ye1xp4nr7n
@user-ye1xp4nr7n 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ሙአዜ በጣም ነዉ የምወድህ ሁሉም መንዙማዎች ባንተ ነዉ የሚያምረዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fj3xu1oh1l
@user-fj3xu1oh1l Жыл бұрын
ሙአዜ ሀቂቀትን ትለያለህ የኛ ድምፀ መረዋ❤❤❤❤❤❤❤ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdulkerimaman4139
@abdulkerimaman4139 Жыл бұрын
ፈገግ ሲል እንደው ድንገትእ ባየው ጥርሱ ካራ ፍንጭቱን ወይ ብሰማ ለዛ አንደበቱ ከሊማቱ አፉ ሲያወራ ❤️❤️❤️❤️
@aymia207
@aymia207 Жыл бұрын
በቃ ሰርተኸዋል እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kv2id7fi4i
@user-kv2id7fi4i Жыл бұрын
አላህ የጥብቅህ 🤲🤲🤲ከ አይን ናስ ከ አፍ ናስ አላህ ያስድሳህ
@hayathassen-if9ot
@hayathassen-if9ot 11 ай бұрын
ሙዓዝ ተዳሃል አሊሓሙዱሊላህ ከእኛ በላይም አሏህ እና ረሱል ዓለይህ ሶላቱ ወሰላም ይውደዱሉኝ😍📚👏🥰❤😍🌴🔖📿💐🧕
@user-mg7th3vc1p
@user-mg7th3vc1p 6 ай бұрын
የኔ ሙአዝ የንተን ስራ ስሰማ መኖር ያስጠላኛል ምክንያቱም ዉዱን ነብይ እናፍቃለው የኔ መሐመድ ሰለልው አልያ ወሰለም የኔ ውዱ ነብይ ያረሱለላሐ ፊዳ ትሁን ነብሴ ❤❤❤❤ 😢😢😢😢
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim Жыл бұрын
🤔እንዴት አንድ ሰው❓ = በሶማልኛ፣ በትግርኛ፣ በአማርኛ (በወሎ) ፣ በኦሮምኛ ፣በአረበኛ፣ በሱዳንኛ፣ በእንግሊዝኛ ድምፁ #ሊስተካከልለት ይችላል❗ #ሙአዜ ካልሆነ - ይህ የአላህ ስጦታ ነው💝 ይህ ደግሞ ለየት ያለ ስራ ነው ማሻአላህ❤️ የዚህን ሰው ስራ አለመውደድ ራስ ወዳድነት ካልሆነ ፈጽሞ አይቻልም ! አላህ ያክብርልን🙏 የሙአዝ አድናቂዎች👍
@jemaldoha4099
@jemaldoha4099 Жыл бұрын
❤❤❤
@Ahmed12112
@Ahmed12112 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-kv2id7fi4i
@user-kv2id7fi4i Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@negamuhabaw5013
@negamuhabaw5013 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bahredinmohammed3505
@bahredinmohammed3505 Жыл бұрын
ይገርመኛል የፍቅር ነገር አፍቃሪውን እንደማሻገር እየራራ እንደመሆን ገር ምን ይባላል ወዳጅ ማስቸገር😢😢😢
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 2 ай бұрын
ሙአዜ ስንቴ ሠማሁት ነሽዳህን አላህ ይጨምርልህ አላህ በጀነት የሳቸዉ ጎረቤት ያድርግህ ሶለላህ አለይሂ ወሠለም የኛ ዉድ💚ፍቅር💚ናፍቆት ነቢ😢💚💚💚💚💚💚
@fardoussaibrahim516
@fardoussaibrahim516 Жыл бұрын
اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤
@bilalalikiki9481
@bilalalikiki9481 Жыл бұрын
ሙአዝ ሀቢብ ምን እንደምል አላውቅም በቃ አንተ ትለያለህ !!! በነዛ ምንም በማያውቁት በሙሀመድ ፋቲ እንዲሁም አድል ሙአዝ ይሁንበት የዱንያውም ያኼራውም አድል ይገባችሁ እንደው ላለፉት አመታት 10 እና 11 አመታት ነቢ እያልኩ የመድሆቸው ይሀቅ አቤት ለበይክ ይበሏችሁ አንቱ የኔ መጣፈጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ያሐቢቢ ያአ ረሱሉላህ ፊዳ ቱሁንሎት ነፍሴ አላሁመሰሊ አላ ሙሐመድ ዋአላ አሊ ሙሐመድ❤ ጀዛካአላሁ ኸይር ወንድም ሙአዝ ሐቢቢ
@temkinnshukurr1485
@temkinnshukurr1485 Жыл бұрын
መን እንደምልህ አላውቅም ሙአዜ ምንዳህን በጀነት ከ ረሱል ሰ.ዐ.ወ ጋር 😢💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@yasinmohammed9229
@yasinmohammed9229 11 күн бұрын
Amin ❤❤😌💌💖💝🧕🏻😘👳🏻☝👍👑🕋🎆🎇🇪🇹❤
@missfatema6832
@missfatema6832 2 ай бұрын
❤❤አሏህ ይጨምርልህ ሙአዙየ አሏህ ይጠብቅህ ሀያትትትት ያረብ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
@tofiketube8781
@tofiketube8781 Жыл бұрын
ብዙ ስራዎችህ ምርጥ ናቸው ኑረል ሀዲ እና ይሄኛው ይለያል ❤🎉
@HauMaf
@HauMaf Жыл бұрын
ሙአዝ ወንድሜ ትችላለህ አንዳልልህ የመቻልን አቅም በለጠህ አሳየሀኝ 😍❤️የወዳጅን ልብ የሚያንሰፈስፍ ስራ ነዉ😍😍❤️‍🔥አብሶ ስለ ዛይድ 😭😭😭ለዚ ስራህ ቃል ያጥረኛል ማሻአላህ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ🤲
@neshidmenzu
@neshidmenzu 11 ай бұрын
Shokaka weregna
@KedirDari
@KedirDari 9 ай бұрын
Ashkabach
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ye1xp4nr7n
@user-ye1xp4nr7n 2 ай бұрын
ሙአዜ በጣም ነዉ የምወድህ ወንድሜ ያንተን አድማጭ ነኝ
@sayidaajimmaadedo
@sayidaajimmaadedo Жыл бұрын
Assalaatu wossalaamu aleykum yaa sayyidii yaa qurrata aynii yaa Rasuul Allaah 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚♥️♥️♥️♥️♥️♥️اجيييييب ماشء الله حافظكم الله
@isehakkedir8869
@isehakkedir8869 Жыл бұрын
አንተ በቃ ለ መደድ ነዉ የተፈጠርከው ባለ 100000000000000 ድምፁ ሙአዚ ❤ ሀያት 🙏🙏 ብያለዉ 😍😍😍😍
@abu-hibatube6467
@abu-hibatube6467 Жыл бұрын
ሙአዜ በአንተ አንደበት በኡስታዝ ሰኢድ ግጥም በቃ የኔ ነቢን ሰለለሁ አለይህ ወሰለም ስታወዱሱ ይዛቹን ትጓዛለቹ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ይጠብቃቹ
@muhammedabdu8585
@muhammedabdu8585 Жыл бұрын
ግጥም ዜማ የማይዘልቀው...ሰዐወ
@personperson4914
@personperson4914 Жыл бұрын
ያአሏህ የኛ ነቢይ ሙሀመድ ሧሏሏሁ አሌይሂ ወሠለም በህልማችን ወፍቀን ❤❤❤ ባራካአሏሁ ፊኩም🎉❤🎉
@mahiiva1909
@mahiiva1909 Жыл бұрын
We always support u ya habibi muaz kings of all muneshids may Allah protect u mashallah ❤
@tamkinaman
@tamkinaman Жыл бұрын
ሙዓዜ ትለያለህ በጉጉት ሲንጠብቅ ነበር ማሻ አላህ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹
@NabiYath
@NabiYath Жыл бұрын
MASHALLAH ቃል የለኝም 🥰🥰 የኔ ነቢ ሠዐወ❤❤
@GetuRidek
@GetuRidek Жыл бұрын
The king did it again.This is simply the best.
@user-ij5fm8ut7x
@user-ij5fm8ut7x 9 ай бұрын
Muaziye Batam wadehalew selarasul setanaba yahabibi yarasululah
@user-uf2cv5vn1g
@user-uf2cv5vn1g 7 ай бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋ❤❤❤❤❤❤ውድ
@MubharikKairaD-ot6cn
@MubharikKairaD-ot6cn Жыл бұрын
መንሸአለህህ ሙአዝዬ ድምጽ ህን ስሳመ ታራጋጋው ከጭንቅ ነፃነት ነው ሁሉ ጣፊ ምቃራው አለህ ብቻቻ ቃጥ ያርጋን 🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🍍🍍🍍🍍🍍🥰🥰🥰🥰🥰
@seadaebrahim9365
@seadaebrahim9365 Жыл бұрын
Mashaallhe, you did wonderful work Love it !!
@tubefa1049
@tubefa1049 10 ай бұрын
❤🎉😊ምርጥ ሰው ሙአዝ አላህ ሼፈአቸውን ይግጠምህ😊
@HZKELMOBILESOLUTION
@HZKELMOBILESOLUTION 27 күн бұрын
Muazye hulem bihon wada fit Allah tsaga yicamrlh ❤ rasulachn s,a,w❤
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Жыл бұрын
አጂብብብብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሶለሏሁአለይሂወሰለም
@kebirhussen6416
@kebirhussen6416 Жыл бұрын
ወንድም እህቶቼ ወላሂ በጣም ትልቅ ሀጃ አለብኝ ከልባቹህ ዱዓ አድርጉልኝ እወዳቹሁለው ለአላህ ብዬ
@medet6867
@medet6867 11 ай бұрын
አላህ ይርዳህ
@fatiyaabdela3411
@fatiyaabdela3411 9 ай бұрын
አላህ ያሰብሽሁን ያሳከልሽ
@user-hf3su1uy4e
@user-hf3su1uy4e Жыл бұрын
ትለያለክ እኮ ሙዓዝዬ የኔ ረሱል❤ በአንተ ድምፅ ስሰማው እንዴት እኮ እንደምደሰት 🙏🙏🙏
@kalidyahidayaw
@kalidyahidayaw Жыл бұрын
👍👍👍👍
@Menzuma_Hadraa
@Menzuma_Hadraa Жыл бұрын
እኛምጋ ጓራ በሉ ሀድራ አለ
@AhmedAdem01
@AhmedAdem01 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bZS1pmWkd7-SfqM khadija part 2 full Menzuma Muhmmed Awel __ ኸድጃ ቁጥር - 2 ሙሉ መንዙማ (ኦርጅናል) __ ሙሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ #መንዙማ
@nurutuna3150
@nurutuna3150 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይውደድልህ ወንድም እኔ እንደት እንደወደድኩት
@GiftiShifa-ho6mf
@GiftiShifa-ho6mf Жыл бұрын
ጸመጰሰጰጀዘጨ
@yasbamud7709
@yasbamud7709 9 ай бұрын
ሁሌም ማደምጠው ስራህ ነው ሙአዝ
@eliastadesse1792
@eliastadesse1792 6 ай бұрын
ማሻአላህ ሙአዝዬ
@abdussalaamfaajjii6819
@abdussalaamfaajjii6819 Жыл бұрын
ያሙአዝ ምን እንደ ምልህ ቃል ጠፋኝ አላህ ጅዛህን በከይር ዱኒያ አኼራ ይክፈልህ ውዱ ሰው ነህ በኔ ዘንዳ ብቻ በርታልን በአላህ ምንም ነገር ሊያቆምህ አይችልም። ሙአዝ የልባችን እርካታ።
@gyhh8259
@gyhh8259 Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hal3969
@hal3969 Жыл бұрын
Allah edme yistih hulem nebin sitawesa mesmat new mignote Masha Allah mirt sira
@selula6934
@selula6934 Жыл бұрын
የኔ ስስት ሰይድ አህመዱ ካቅም በላይ ሆነ መውደዱ❤❤❤❤❤ ሙአዜ ትለያለህ እኮ
@mekyamuhammed2159
@mekyamuhammed2159 Жыл бұрын
የፍቅር ህመም ሲወዘውዘኝ ሩህ አካሌን ሲመዘምዘኝ ሲያናውዘኝ ሲያጥመዘምዘኝ እንዲያግዘኝ ስምኩን ልጣራ ሙስጠፋ ጀማሊል ሐድራ ያይኔ ስስት ሰይድ አህመዱ ካቅም በላይ ሆኖ መውደዱ ትንሽ ትልቅ ሴት በለው ወንዱ መች ሊወርዱ ከፍቅር ጎራ ሙስጦፋ ጀማሊል ሐድራ❤❤....አጀብ የኛ ነቢ❤❤ ሰ.ዐ.ወ
@aliyamar870
@aliyamar870 Жыл бұрын
Masallah muaz 👌😍😍
@muradeshetu6730
@muradeshetu6730 Жыл бұрын
የ ፍቅር ህመም ሲወዘውዘኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ያረቢቢቢቢ🥰
@coffeehassen1009
@coffeehassen1009 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ወንድማችን አለይሂ ሰላት ወሰላም እውነተኛ ወዳጃቸው ያድርገን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ማሻ አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሙአዝ ወንድሜ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤😢
@SherefedinWoyeso-or5hy
@SherefedinWoyeso-or5hy Жыл бұрын
ምነው ወንድሜ ተሳሳትክ እኮ ለረሱል ብቻ ነው ሰለላሁ አለህይ ወሰለም ሚባለው መስመር አትልቀቁ ኮመንት seciwech በተረፈ ማሻአላህ ሙአዝ ደስ የሚል ስራ lejorowachin iyaderesen new
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
​​@@SherefedinWoyeso-or5hyእኔ ለማን ነው ሶለዋት ያወረድኩት ግን ለምንድን ይሆን የዞረባችሁ
@FirdewsTube
@FirdewsTube Жыл бұрын
Masha allah betam tleyaleh eko muaze gena bzu entebkalen alem akef muneshid yemehon edlhn kef eyaderk new habibi allah yagzh
@jemilashifa2796
@jemilashifa2796 Жыл бұрын
MAsha'allah ye jimmaye ye hadra menzumawoch eyefeleku new bertulen madihochachen 💚💚💚💚
@user-vc2hg8ow8w
@user-vc2hg8ow8w 10 ай бұрын
እኔ ቃል አጣሁ እኮ ሙአዝየ በጣም በጣም ድንቅ ስራ ቀልብን የሚገዛ የሚማርክ ድምፅ አሏህ ይጨምርልህ ነቢን በዚክ መልኩ ማዉሳት መቻል መታደል ነዉ ማሽ አሏህ❤❤❤❤❤ ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
@abdurahmanseid3243
@abdurahmanseid3243 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@sherefumohammed2770
@sherefumohammed2770 Жыл бұрын
ማሻአላ ሙአዝ ልብ የምነካ ነሺዳ !
@SofiaJebril
@SofiaJebril Жыл бұрын
Masha allahe muaze Ejiege denk nw allahe yechemrelhe
@zeyba2557
@zeyba2557 8 ай бұрын
What a voice always new mashealah❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@raditube791
@raditube791 Жыл бұрын
ቀለበቱ ና ስአቱ ያምራል🙄ማሻ አላህ 🚶🚶
@abdelatefserage9215
@abdelatefserage9215 11 ай бұрын
ትለያለህ አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ ሙአዜ
@user-pf3ij6dx7l
@user-pf3ij6dx7l Жыл бұрын
═♥ ══════════ ♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ═══════════♥ ══════════
@abdulhayzeynuandmaria5424
@abdulhayzeynuandmaria5424 Жыл бұрын
8:10 ምርጥ ሃዲስ ሁሌም በእንደዚህ አይነት መልዕክቶች ላይ በርታ
@user-ud4ie7zl9n
@user-ud4ie7zl9n Жыл бұрын
Masallh masallh ❤❤❤🥰🥰🥰 Berka hune🙏
@queenk1208
@queenk1208 11 ай бұрын
If you are here before million views like this Masha ALLAH
@nununani1670
@nununani1670 Жыл бұрын
Masallah Allah yetbekh wendeme .le Allah bye betam nw mewdeh wellahi❤❤❤😢😢
@libasoaliye2666
@libasoaliye2666 Жыл бұрын
Maashallah ❤❤❤ It's good work mashallaah
@user-lp2pi4rj7e
@user-lp2pi4rj7e Ай бұрын
Selelahu aleeehi weselemmmm 😢😢😢😢😢😢😢😢selu ale resul saw😢saw😢saw😢
@hayatali1890
@hayatali1890 10 ай бұрын
ሶለሏህ ዐላ ሙሀመድ ሶለሏህ ዐለይሂ ወሰለም ወሏህ ልብ ያላዉሳል ሆድ ያባባል😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tyiejteyu1221
@tyiejteyu1221 11 ай бұрын
ትለያለክ ዬኔ ወድመ አላህ ዪጨምርልክ😢😢😢 ማሻ አላህ
@Yadikedir
@Yadikedir 4 ай бұрын
በዛ ደግ ሰው s.a.w
@user-un8us1rh5q
@user-un8us1rh5q Жыл бұрын
Allah hulachnnm ewunetegna muhib Allah yadrgen.........Allah yqebelh muaze🥰🥰🥰
@esmailmanesmu
@esmailmanesmu Жыл бұрын
Telyalke muazaaaaa😊😊
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 Жыл бұрын
ያሰላም ሙአዝየ ትለያለህ ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ወላሂ ሆድ ይበረብራል
@ebrahimjemal8705
@ebrahimjemal8705 Жыл бұрын
Muaz wendme allah yakoyh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@firdoskebir7381
@firdoskebir7381 3 ай бұрын
One of the best Neshida from yours so far.
@ruqayahajikamal9947
@ruqayahajikamal9947 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢masha tabarak Allah habibi yaa Rasullulah ❤❤😢😢😢😢😢😢
@MeremYusuf-bv6ue
@MeremYusuf-bv6ue Жыл бұрын
ماشاء الله جميل معاذ هو أفضل منشد لي
@AaA-sj1nl
@AaA-sj1nl Жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@kalidyahidayaw
@kalidyahidayaw Жыл бұрын
Tilayalk iko habibi 😍😍😍😍😍😍
@hxhhdcmjc7583
@hxhhdcmjc7583 Жыл бұрын
ወይኔ ስወድህ እኮ አተ አታቆም
@yaheyazekeriya6365
@yaheyazekeriya6365 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀቢቢ ዚድ ዚድ ብለናል አላሁመሰሌ አላሙሀመድ ወአላ አሊ ሰይዲና ሙሀመድ ወአላአሊ ሰይዲና ሙሀመድ ያረሱለላህ
@farismuke8868
@farismuke8868 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ሙአዜ አላህ ይጠብቅህ
@seyfuseman3420
@seyfuseman3420 Жыл бұрын
ባሪ ሰፋ በ 1 ወር 1M view በ 2 ወር 3M view ኢንሸ አላህ እጠብቃለሁ።
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ❤❤❤❤ ያረሱለላህ አላሁሞሶሊ አላሰይድና ሙሃመድ
@RamadanJohar-xw7ek
@RamadanJohar-xw7ek Жыл бұрын
Masha allah muaze bazew qaxel
@meseretmeseganaw6796
@meseretmeseganaw6796 10 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ
@linayenebi9684
@linayenebi9684 Жыл бұрын
ቢስሚሏህ አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም መገን ድምፅህ እንደፈለክ ነውስ ምታዘው በጣም ትለይብኛልህ ማሻ አላህ በረካ ሁን አቦ 🤲💙
@user-mk7wl9jq7r
@user-mk7wl9jq7r 7 ай бұрын
መሸአለህ አለህ ይጫምርልክ. 6:24
@MubarkeRechid-bf7qx
@MubarkeRechid-bf7qx Жыл бұрын
ሀቢብ ትንሽ አቆያህብን ባታምናውያዋዳድኩt🥁🥁❤️አቡሌ fatih
@nehyanyesuf37
@nehyanyesuf37 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ❤❤❤❤😍😍
@DanielSine-of7cq
@DanielSine-of7cq 8 ай бұрын
Yene wude mashallahe bereta huleme sel nebiy nafekote s a w selemeneshed dess telengaleh
@GaachanatokummaaIslaamaa
@GaachanatokummaaIslaamaa 11 ай бұрын
ماشاءالله بارك الله فيك
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA @WaridaIslamicArtGroup
13:47
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 2 МЛН
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
15:47
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 4,2 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 166 МЛН
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,5 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 13 МЛН
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,5 МЛН