KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሀይሜ እና ብሩኬ ለማሂ ያልጠበቀችው ነገረ አደረጉላት
22:13
ሙባ ለሶፊ ስጦታ ሰጣት😱ሶፊ ደነገጠች
13:36
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
🛑ሙባ መስተፋቅር አሰራለሁ አለ እሷን ለማገኘት ያላረኩት ነገር የለም የቀረኝ ነገር እሱ ብቻ ነው
Рет қаралды 21,808
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 27 М.
MUBA ሙባ
Күн бұрын
Пікірлер: 902
@MUBA_ሙባ
Ай бұрын
እረ ወገን 😂 እናተን ተማምኝ ነዉ አትስደቡኝ አታሳፍሩኝ🙆♂️🙆♂️🙆♂️ ቇፍጠን እንበል እንጅ
@RddRe-l1yበ
Ай бұрын
አሩ ወሏሂ ሙስሊምን የሚወክል አደለም ንግግርክ አረ የሀኮ እብደትእጅ ፍቅር አደለም መጀመሪያ ባአሏህ ልትተማመን ይገባን የምን መሪጌታነው ሆሆ አሏህ በጣም የሚጠላውነገር የመጀመሪያው አዩሽረክ ቢላህነው በሱላይ ማጋራት ማለትነው ሲቀጥል የሂን ያህል ከብዙ ነገር መሄድም ሆነ መናገር አይጠበቅብህም ኢተቂላህ ሁለት እረካአ ሰግደህ አሏህን ለምን ለዚህ ንግግርህ ጨራሽ መተትህን ይዘክ ትመጣለክ ጉድ እኔ ልተችህ ፈልጌ አይደለም ግንጰየምትናገረው በጣም የሚዘገንን ንግግርነው
@Hibetullah23
Ай бұрын
እረ ወላ ዛሬ በጣም ነው ያሳከኝ መሪ ጌታ ደሞ ማነው
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሶፉ አድነገርብትሆን አተነህ
@Amharawit21
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ወሎየዋወሎየዋ-ሰ1ዘ
Ай бұрын
አዋረድከንድ የወሎው ቀብራራ 😎ስንል መነፋረቅ
@MomenaSaed
Ай бұрын
አላሕንፍራራራራራየምትሉ
@fafitube6702
Ай бұрын
ወላሂ ፓወርም ኃይልም የዓለማት ጌታ የሆነው የአላህ ብቻ ነዉ ሙቤ አላህን ፍራ
@KedjaSeid-ev3hz
Ай бұрын
ሣህ ከብት ነው ወላሂ እኔም ደርሶብኛል ግን አላህን ማመን ነው
@hayetyimer6659
Ай бұрын
ይወላ ከብት በይዉ@@KedjaSeid-ev3hz
@LUbaba-o7f
Ай бұрын
ሀራም ነው አላህ የምጠላው ከምታረግ አላህ ጋር ብትሆን ይበልጥ የምርልሀል
@Tayba-ur5pw
Ай бұрын
የኔውድሀራምናሀላሉን በለዩማ በሚዳያ ሀይስትእየለበሱ ባልተላላጡ
@drr8432
Ай бұрын
በትክክል ነዉርነዉ ፈጣሪን ፍራ
@fatumamohammed7119
Ай бұрын
ወደ አላህ ተመለስ የምታስበው ነገር አላህ ይቅር የማይለው ወንጀል ነው ሀይልም ብልሀትም በአላህ ብቻ ና ብቻ ነው
@AmuoriMd-hu2ip
Ай бұрын
የትም ብትሆን አላህን ፍራ ☝️☝️☝️
@Sofia-uk1rn
Ай бұрын
በትክክል አላህ ፍራ ከሙስሊም ይሄ አይጠበቅም
@AlfiyaJilaalu
Ай бұрын
አላሁ አክበር ለሁሉም ነገር ጉልበት ያለው አላህ ብቻ ነው አላህ ሂዳያ ይስጥክ
@Hiwitub
Ай бұрын
ፍቅር ከወንድልጅ ሲመጣ ደስ ይላል ተቀበይ ብያለሁ😂😂
@Fafi-l6d
Ай бұрын
😂😂በመስተፋቅር
@FurunaNabaAltaye
Ай бұрын
😂😂😂😂
@HawaHawa-n3x
Ай бұрын
ኧረ አላህን ፍራ አላህ ላንተ ካላት የትም አትሄድ ግን የአንተ እህት እንደዚህ ብትባል ደስ ይልሀል አኡዙቢላሂ😢😢😢
@FetiyaFatiya1
Ай бұрын
አለሁ አክበር😳 አለሁ አክበር😳 አለሁ አክበር😳 ሙስሊም አይደለህም ጊን ሚንድነው የምትለው አረ አለሀን ፍራ የፈለከውን ብተደርግ አለህ ከለለው አይሆንም እስወንም ለንተ ከለት ዬትም አቴድም ስለዚ አርፈህ ተቀመጥ ዱአ አድርግ😳🤔😂😂😢😢😢
@SadSad-t1h
Ай бұрын
ያጀመአ እናቴን አሞብኛል ድአርጉልኝ🎉🎉🎉🎉
@BaBa-hp7lu
Ай бұрын
አላህ ያሽርልሺ ማርዋ ይዞሽልኝ
@SadSad-t1h
Ай бұрын
አላህ ያበሽርሽቢልህይር🎉🎉🎉🎉@@BaBa-hp7lu
@MominaMomina88
Ай бұрын
አላህ ያሽራልሽ ያረብ❤
@SadSad-t1h
Ай бұрын
አሚንያረቢልአለሚን🎉🎉@@MominaMomina88
@drr8432
Ай бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርልሽ
@Ansha0597
Ай бұрын
ኧረ ሙባ አላህ ይቅር ይበልህ እሄን ቃል ለተናገርከዉ
@Zade-h7p
Ай бұрын
ሙባ ጊዜ ስጣት በፍቅር ያታጎዳች ልጅ ነች😢😢😢 ያምትሉ ለይክ 😢😢😢የቃራውን ለኛ ለማዳም ቅማሞች ታውልን😂😂😂😂
@BeleTUAmare-i7h
Ай бұрын
@@Zade-h7p 😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
Ай бұрын
@@BeleTUAmare-i7h😂😂😂😂😂
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
Ай бұрын
😂😂😂😂😂 መሳኪን ለመፈመስ ነው ውዴ
@UKk-x9w
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@فيفيسعود
Ай бұрын
የራስ ያልሆነን ነገር ለማግኘት መልፋት ራስን ማጣት ነው ወደ አላህ ተመለስ ወንድሜ
@sofi_tubee
Ай бұрын
ሁሉም ነገር በእጁ የሆነው አላህ ብቻ ነው ለምትናገረው ቃል እየተጠነቀቅክ😮
@ReidynaEbrahim
26 күн бұрын
መስተፋቅር ክልክል ነዉ ዲንህን እወቅ አሏህ ያሳካልሀል ወደጌታህ ተማፀን
@hawahmohammed979
Ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሀይልም ሆነ ጉልበትም በአላህነው
@hawahmohammed979
Ай бұрын
ሀራም አላህን ፍራ የተ ከሆነች የትም አታጣት ዱአ አድርግ
@MUBA_ሙባ
Ай бұрын
ወንድ ልጅ ቆረጠ😎
@Alemaztube_21
Ай бұрын
😮😂
@SadaeSied
Ай бұрын
😂😂😂😂
@ZEDO8o0y
Ай бұрын
😂😂😂😂.አረ.አረጋጋው
@MedinaHussen-eq3ss
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛነብይ
@Sumya-l2f
Ай бұрын
ግን ትልቅ ውሳኔ ወሰንክ ፍቅር ቂም አያውቅም😂
@MUBA_ሙባ
Ай бұрын
መጨረሻ አከባቢ ለሷ የተዘፈነ የቅኔ ሙዚቃ አለ ግጥሙን ኮመንት ስር ፃፉላት
@fatmaibrahim7027
Ай бұрын
@@MUBA_ሙባ በል ሙባዬ ዘፈኑም ይቅር አላዳምጠዉ ያወራሀዉ ደምግፊቴ መቶ ደርሷል ዱአ አድርግ
@ZedZed-th7bz
Ай бұрын
ሙባየ የኔ ጀግና እንኮን መጣህ አባቴ
@البتبلوت
Ай бұрын
አቤት የወንዶቸ ምላሰ እሰከምታገኙን ድረሰ 😂😂
@AmeryaMohammed
Ай бұрын
አለሂን በአድ ሙስሊም የመይጠበቅ። ንግግሪ አተዎረ
@HdhxbDbxbb
Ай бұрын
ምን አይነት የወድ አልጫነህ😮
@Etutube22
Ай бұрын
ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው🤗
@TryH5DFG
Ай бұрын
Huletana dani😂😂😂
@Zeheru-b5uTyub
Ай бұрын
😂😂🎉🎉🎉❤❤
@HenanMulat
Ай бұрын
😂😂😂
@wLove-j3o
Ай бұрын
ኢቱዬ❤❤❤❤❤❤
@Medi-le8qu
Ай бұрын
ኧረ ሙባ ሶብር ይኑርህ ወድሜ ታው መጥፎነገር አታስብ ሶፊ መልስ ትስጥ የምትሉ ድምጽ እንሁን ቅመሞችዬ😢 😢ምጉድ ነው ሆሆሆ
@EkramTube-l8o
Ай бұрын
ተረጋጉ ለቀልድነው😂
@uthg7338
Ай бұрын
😂😂😂😅@@EkramTube-l8o
@BezaLegese-j7v
Ай бұрын
ሁለተኛ ዳኒ መጣ😂😂😂
@محمدمحد-ف2م
Ай бұрын
😅😅😅😅
@Medi-le8qu
Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@EeEe-v8n7j
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fatumaseta4684
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ommohmed1843
Ай бұрын
kkkkkk
@MaryamSeid-y9k
Ай бұрын
አላህን አፈራም ከመስራትህ ይልቅ ማወራትህ እራሡ ማሰብህ ሀራም ለይል ተነስተህ ሱጁድ አትወርድም እልቅስ ለሁሉም ነገር የሚጠቅምህን
@MominaMomina88
Ай бұрын
አላህን ፍራ 😢😢
@FatimaKilling
Ай бұрын
ሞትን አስታውስ ወድሜ😢😢😢 በኢስላም እደዚህ አይነት የለም
@FatmaYimar
2 күн бұрын
ይመችህ የወሎው ጠበለል መታደልኮነው ወሎየመሆን❤❤❤
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
Ай бұрын
ኤጭ አትጨማለቅ ስረአት ይኑርህ ይሄን ማሰብህ ራሱ ያደረከው ያክል ይቆጠራል 🤧🤧
@SadAyas-s9o
Ай бұрын
kelal techemaleke jilajil
@899-r9n
Ай бұрын
በጣም ተጨማለቀ
@LubabaAhmed-mj9eo
Ай бұрын
ወንድልጅ ማፍቀር ትክክለኛ ወጉነው ብታለቅስም ምንም እሚሳፍር ስራ አደለም እንኳን ወንዱ ሴት እየጠየቀነው አያሳፍርህም ግን አላህን ፍራ የሸይጣን ስራ አትስራ ትንሽ ታገስ
@MeeraR-t3f
Ай бұрын
እጁ ሳዬነካበት አፉ ሰዉ ገሎበት ትላላች አያቴ እማተርግዉን ለጥላት ቡታ ትስጥ ፈጣሬህን ፍራ ወሎ በፍቅርጂ በመስተፍቅር አይገዛም አታሰድበን ሆ
@HawayesufAhmed
Ай бұрын
ሆሆ ምንጉድነዉ ተረጋጋ እሷ በፍቅር የተጎዳች ልጅናት ታገስ ከምርህከሆነ የወደድካት ለፍቅር ብዙ ዋጋ ይከፈላል 🎉🎉
@AmenatAmenat-n6e
Ай бұрын
ወላሂ እምትነገረው ለራሱ ከሙስሊም አፍ አይጠበቅም ለድራማምቢሆን
@Fafi-l6d
Ай бұрын
በትክክል
@HdDi-d6s
Ай бұрын
አላህን ፍራ ሙቤ ይሄ ያሄራ ማበላሻመገድ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉
@HadeenKaleen
Ай бұрын
ለተናገርከው ንግግር እስቲክፋር ግባ ከአሏህ ውጪ የሚመለክ የለም አኡዙቢላህ
@sojoogoj6399
Ай бұрын
ጆሲ በደንብ ይግባባሉ እንዲያናግራት ንገረው ሙባ❤❤❤❤❤❤
@seid6083
Ай бұрын
አኡዙቢላህ አላህን ፍራ ባትሰራው ለራሱ ስላሰብክ ብቻ ተውበት አድርግ ዱንያ አኼራህን አታበላሽ ትልቅ ሽርክነው ትልቅ ሀራም አላህ ላንተ በሏት ከሆነአትቀርም ወደራስህ ተመለስ
@Takiyaa-bk6hu
Ай бұрын
ሀራም አለይክ ሙስሊምአይደለም😢እስልምናችን አይፈቅድም
@mariyamdawold
Ай бұрын
በፍቅር አይደለም እደ እሷን ለማሥለቀስ ነው እደ እደ ወዶች የተነሣችሁት እረ ታሣዝናችሁ
@uthg7338
Ай бұрын
😢😢ሶፊያ😢የኔውድ😂😂😂😅አላህይጠብቃት
@UmmuAhmad-i2k
Ай бұрын
ጉረኝ አላህን ፋራ
@medina5508
Ай бұрын
እስኪ ለራስህ አንተን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ በጣም የምትወዳትልጂጋ በድገት ብትለያዩ ከዛሌላ ሴት መታአንተንአፈቅርሀለሁ ብትልህ ትቀበላትአለህ??? ፍቅርእኮ ጉፋንአደለም ቶሎየሚለቅ ስለዚህ ትናንትና ከቶፊቅጋ ተለያይታ ዛሬእንደትአንተን ትቀበልሀለይ ጥያቄ የገባህ ይመስለኛል እዉነተኛ አፍቃሪ ከሆከ እሷን በብዙ መንገድ ማገኘት ትችላለህ
@slmslam215
Ай бұрын
ስጀማር ከአለህ ዉጭምንም ብታርግ አለህ የፀፋዉ እንጅ ምንም አይሆን ማጀማራ ወደለሀ ዱኣ አድርግ ልላዉ ነገር ትታህ ደሞ ወለሂ ነዉ ምለህ አለህ የታከለደራገት ምንም ብታራግ የታ አትሆንምምምም
@SameeraFahed
Ай бұрын
ከእሥልምና የሚያሥወጣ 10አይነትአለ ሌሎቹምአለ ግን በሀድስ በቁርአን የተገለጡ አንድ መሥተፍቅርነዉ ሙሥሊምእህት ወንድምቸ ተጠንቀቁ ኡተቀላህ ነፍሴ
@astergeberemichael7237
Ай бұрын
ይሄ መተት እንጂ ፍቅር አይደለም የምታፈቅር ከሆነ እሷ የመረጠችዉን መንገድ ብትይዝ ደስ ሊልህ እንጂ ልትጎዳት አይገባም የሴይጣን ስራህን አቁም
@RabiyaMohammed-dx5hg
Ай бұрын
እምትናገረዉ ንግግር ወሏሂበስልምናችን አይፈቀድም እንኳን ሂደህ ለተናገርከወ ተዉባ አድርገህ ወደአሏህ ተመለስ ሙስሊም በሱ ሳይሆን አምነህ መናገር ያለብህ በአሏህ ተወከል ወንምየ አስብበት ሞት መቼ እንደሚመጣብን አናዉቅምና😢😢😢😢😢😢😢ተመለስ ወደአሏህ የምትሉ ደምሩኝ
@ZeynabSeid-k4h
Ай бұрын
ኦረ አላህን ፍራ አላህ ከፈቀደዉ ዉጭ እሚሆን ነገር የለም
@RahmaDubai-um9ed
Ай бұрын
ሙባ አትጃጃል እውነት የምትወዳት ከሆነ ዱአ አድርግ አላህ እድትቀበልህ ፍቅርህን ላወራኽው እራሱ ኢስትግፋር አድርግ ወላሂ
@HayatZxc
Ай бұрын
አይመሪጌታ መስተፍቅር ልታሰራነው ኢተቂላህ 😮😢😅
@እሙአብበክር
Ай бұрын
ስርአት ያዝ ከአድሙስሊም አይጠበቅም ለቀልድም ቢሆን
@AzezaYassin
Ай бұрын
ሶፊዬ እባክሽ መልስ ስጪው ወይም ስልክ አንሺለት
@rtrt4566
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ወደ ራስ ስለተመለስክ ደስ ብሎኞል 🤣🤣🤣🤣🤣 ወድ ልጅ ሲያለቅስ አልወድም
@AhmedHussen-xu3hd
Ай бұрын
ተረጋጋ ወንድሜ አላህ ፍራ ላአንተ የፃፈው አይቀርም
@mariyamdawold
Ай бұрын
እረ አባ ሙባ ወደ በቀል የሚባለውነገር አይደለም ግዜ ሥጣት ግን አተ በሂጃ አይደለም ሂጃ የኛ የወሎልጂ ባህሬ አይደለም
@yimamandsaeda
Ай бұрын
እንኳን ሰለም መጣ እረኡኡ መሪ ገታ ደሞ ምንድነው የባስ አለ የወሎ ልጅ በፍቅር እንጂ በጠንቋይነው እንዴ😂😂😂😂
@ZainZain-k2q
Ай бұрын
😂😂😂😂
@yimamandsaeda
Ай бұрын
@@ZainZain-k2q አለሜዋ ምን ላድረግ ወሎ በፍቅር እንጂ በሌላ ነገር አናምንም በይ ሰብስክረሰይብ አድረጊኝ ስወድሽ
@امريان-ب7خ5خ
Ай бұрын
ኧረ አትጃጃል አላህን ፍራ ላልከው እራሱ ይቅር ይበልህ ልጂቱን ተዋት አስለቅሳታለሁ ትላለህ ሙስሊም እህትህ ናት እስታሁን ያለቀሰችው ይበቃታል አላህ ያስደስታት ሶፊየ የኔ የዋህ አንተ ልጂ ነህ ገና መብሰል ይቀርኸል
@FetyaAhmed-sy2ey
Ай бұрын
ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ ሐዊይ አምልጭ🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️ ይሀነው መሸሽ
@MedinaHusain
Ай бұрын
9:03
@nejatahmed4030
Ай бұрын
ማይሰማ ጉድ የለም አኡዙቢላሂ ከአላህጋ ያለህን ተስፋ 0 አርገህ በመሪጌታ ተማመንክ ? አላህ ወደራስክ ይመልስክ ግን አንድ ነገር ማወቅ ያለብክ አላህ ካልፈቀደ የትም ብቴድ እንደማይሳካ ነው ለማንኛውም እንጠብቃለን እና ተውበት አርገክ ወደ አላህ ተመለስ ወንድሜ
@Ekramalhamdulila
Ай бұрын
ሀራም ወላሂ ኢተቂላህ
@MedinaAbedu
Ай бұрын
እርሙቢ ትርጋጋ የምትሉ 🙄🙄🙄🙄🙄ምሪጊtaaa 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
@AilAli-xf1bj
Ай бұрын
😱😱😱😱😱😱😱 እረ በአላህ አይባልም ሆሆሆ
@RabiaSeid-c6y
Ай бұрын
ሶፊ በአላህ ተመኪ ምንም አይነካሽ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
Ай бұрын
አስተፊረላ እረ አላህ ፈራ
@HadeenKaleen
Ай бұрын
እሷን ከፈለካት አሏህን ለምነው ይሰጥሀል እሷንም አንተንም የፈጠረ አሏህ አንተንም እንደፈለገ ማረግ ይችላል በምላሥህ የምታወራውን ተጠንቀቅ
@ብላቴናዋ
Ай бұрын
ኧረ ሙባዬ የወሎው መብረቅ አመረርክ እዴ ወድሜ😂😂❤❤❤❤
@MedinaHusain
Ай бұрын
😂😂😂😂
@EeEe-v8n7j
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@uthg7338
Ай бұрын
😂😂😂
@AyushMohammed-x5m
Ай бұрын
አኡዙቢላ አላህን ፍራ
@SoviAlhamli
Ай бұрын
አረ በእሲልሚነ አይፈቀድም😢😢😢😢😢😢
@LubabaFlowers
Ай бұрын
እየዉ እሳ ብዙ ተጎዳታለች ተረጋጋ የረጋዉተት ቅቤ ይወጣዊል አሉ ለማንኛዉም አላህን ፍራ
@አለምነኝወለዮዋ
Ай бұрын
አዑዙቢላህ ርዕሱ አሏህን ፍራ
@KhairiyaKhatun
Ай бұрын
ወአሌኩ መሠለም ዎረመቱለህ ዎበረከአቱ አረ ሙበ የሷ ትንሽ ጊዜ ስጠት አዉን ለይ እሷ በፍቅ ዚጁ አደለችም የምትሉ እስት ለይኪ ግጩኝ😂😂😂
@XgHj-w5b
Ай бұрын
😂😂😂😂 አላህን ፍራ
@AlewuyaMuhammed
Ай бұрын
የባሳለ አሉ አትጃጃል ሊጎዳም ሊጠቅምም የሚችል አንድ አላህ ብቻ ነው አላህን ፍራ
@Hibetullah23
Ай бұрын
ገና እየጎረመስክ ነው ድምፅህ ጎረነነ😂
@zenatmola1665
Ай бұрын
😅
@SeadaAhmed-o5e
Ай бұрын
አተን ደሞ እደኔ የሚወድሕ የለም እባክሕ ተረዳኝ ሙባየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Alemaztube_21
Ай бұрын
የዛሬውስ የከፍ ነው😳😭😂
@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
Ай бұрын
ወይ ጉዱ የምን መሪጌታ ነዉ ኣለሚዬ😂 😎
@Zeheru-b5uTyub
Ай бұрын
አልሚዬ😂አጠምሪያቻው እስኪ🎉🎉
@alahamdulilahalakulihal
Ай бұрын
መሪ ጌታ 😂😂😂😂 አይ ሙባ
@IBRAHIMMEDINA-g5c
Ай бұрын
አንተ አላህን ፍራ! ለፍቅር ብለህ በአላህ ልታሻርክ ነው : መስሎህ ነው እንጅ ከአላህ ሌላ ምንም ነገር የማድረግ አቅም ያለው የለም: ይልቁንም ሶፊን የመሰለ ወርቅ ልጅ ለማግኘት አላህን ስጁድ ላይ ወድቀህ መለመን እንጅ ጠንቋይ ቤት በመሄድ አይደለም ተረጋጋ እንዲህ ብለህ ስለተናገርክ አላህን ይቅርታ ጠይቅ....
@rosaliealayon5764
Ай бұрын
የምን ጌታ ነው ያልከው ተጠቀቅ በአላህ ላይ እዳታጋራ አኬራህን እዳታጠፍ አላህ ይቅር የማይለው ወጀል በሡላ ይ ማጋራት ነው አላህ ያተ ታላት ትሆናለች በሦበር ጠብቅ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
Ай бұрын
የምን ጌታ እዳለ ጆሮየ አልሠማም ክክክክክክ
@rosaliealayon5764
Ай бұрын
@@ኩንፈየኩን-በ6ሠ እኔም ውደ
@RddRe-l1yበ
Ай бұрын
አረሃቢበቲ መሪ ጌታ ነው ያለው የምን ጌታነው አሏሁ ሙስጣአን @@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
Ай бұрын
እሄን መስሚያ ጆሮ እኮነው የለለኝ እማንሠማው የለን ዘድሮ
@Ansha0597
Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@RabiaSeid-c6y
Ай бұрын
ይሄ ፊልም እዳያልቅ ቀጣይ ተከታታይ ይሁንልን😀😀
@RahR-c9e
Ай бұрын
ሶፊመልስስጪውየምትሉላይክ
@Amina-u1g
Ай бұрын
ወደአላህተመለሰ መጀመርያ እደ መሪጌታ አላልክም😂😂😂አላህንናችወደጠቆዬች
@Fatumabintseid
Ай бұрын
አላህን ፍራ መስተፋቅር ምናምን ትላለህ እንደ ለቀልድም ቢሆን አይቻልም
@drr8432
Ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪን ፍራ ለተናገርከዉ ቃል ማፍቀር ያለነዉ ግዘ ስጣት ፀሎት አድርግ ሁሉም ነገር በግዘዉ ይሳካን ተረጋጋ ወንድሜ
@LUBABAAHMED-kd1uf
Ай бұрын
አኡዙቢላ ከአላህውጭያጋራ ጀነትን አይቀምሳትም ብለዋል ረ ሰ አ ወ
@FetiyaFatiya1
Ай бұрын
ሱብሀነለህ😳በመሪ ጌታ አስረግዝሸለው ነው የለው ወይስ ጆሮዬነው ወገን🤔😂😂😂
@uthg7338
Ай бұрын
😂😂😂እስኪልጭረሰው😂ውና😅😅ነግርሻለው😂😂
@RabiaAli-qc9he
Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅ጆሮሽ ነው
@ነጃትነኝወሎየዋ
Ай бұрын
መረጌታ አላህ ነው እዴ አስታግፊረሏህ ላአዚም አላህን ፍራ ከሙስሊም ይን አጠብቅም አላሀረን ፍራ እተቂላህ ወድሜ በአላህ ተማምነህ ብቻ ዱአ አድርግ
@medinaali3925
Ай бұрын
መረጌታ አለልክም እሡጌታነው አላህእጂ አተሥላልክአደለም አተቆይ ሙሥሊምነህ ሥምህ ሙባ
@AminayeHussenDawed
Ай бұрын
አይ የመዳም ቅመሞች ሁሉን የምታምኑት ነገር እኮ ነው ግርም የሚለኝ እነሱ ድራማ እየሰሩ ሽቀላ ላይ ናቸው 😂😂😂
@zenatali7913
Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም እያልክ መሪ ጌታጋ ትላለህ አላህን አትፈራም
@43xgddvdg29
Ай бұрын
ሰይጣነህ ኣተ ለሶፊ ኣትገባትም ኣሁን ይሀን ያሰብክላት ቡሃላማ ትገላት ኣለህ 😢😢😢😢😢😢😢
@NasErr-gk1ww
Ай бұрын
ወላሂ 😂😂😂😂መስተፋቅር ሌላ የለህም ስንት አይነት ሰው አለ የዚህ ሳምንት ዳኒ አንተ ነህ 😂😂😂 ሲጀመር አፍቃሪ አይጎርርም ይቅርታ እንደ ስድብ አትዩብኝ ደሞ ፍቅር በፍቅር እንጂ በመስተፋቅር አይደለም እሺ ወንድሜ ተረጋጋ
@HayatYemer-d6e
Ай бұрын
አረ አላህን ፈራ🙄🙄ሙሥሊም አይደለህ🙄🙄
@SurprisedAirplaneWindow-hq6jl
Ай бұрын
እረ እንድዝህ አይደረገም ይሂ እኮ ውንድነት አይደሐም
@mekil1313
Ай бұрын
ፍቅሩ ነዉ እሚያስልህ ሙባ አይዞህ ግን ሙሉ ጊጌታ ማነዉ ሙሲሊም እደዛ አያረግም ሀራም
@roukiyark7157
Ай бұрын
ግን አትቹክል ለፊቅረ ቡዙ ማፂወት ይከፈለል የታጎደች ልጅነት 😢😢 ሚነዉ በቶፊቅ ኢጅ የለች ነው ያፈቃረከት🤔??
@EthiopiaHagere-d9q
Ай бұрын
ማንንም ባፈራጌታህን ፍራ የኔወዲምፐየሆነነገር ባዲረግ አይቻልም ከተስማማች ትስማማ።አለቀ😢
@የየየ-ኘ9ጰ
Ай бұрын
ግን ወንድም የላትምደ ወንዶች እምትጨማለቁት ወንድም ወይም ነቃ ያለ አባት ተለለን ትጨማለቃላችሁ
@899-r9n
Ай бұрын
የአላህ ጌታዪ የምን ምሬጌታነው ላወራኸው ወላሂ ወንጀለኛነህ ደግሞ ተጃጃልክ ለኛ ሙሢሊሞች ሽርክ ቀይ መሥመራችነው አትጃጃል
@njoodkrieshan8283
Ай бұрын
ይሄ ፍቅር እንደት ያለነው ወላሂ አታስጠላኝ ጎበዝ ከሆንክ እራስህን አጠንክረክ ምርጥየ የወሎልጅ ሞልቶ አይይይይ ልጂቱን ተፋታት የቀበሌውን ዛፍ ጎረቤት ቆረጠው አሉ 👁👁👁🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😌😌😌😌
@ሪቾ
Ай бұрын
አላህን ፋራ ሞትን አስታውስ 😮😮😮😮
@zuzuwolloyewa9024
Ай бұрын
አላህን ፍራ መስተፋቅር አላለም አኡዙቢላህ ምንሽይጣን ረጅም
@ነጃትነኝወሎየዋ
Ай бұрын
ሙሰሊም በአላህ ብቻ ነው ሊያምን የሚቻለው ሌላ ማሻረክ እዳገባ ከቻልክ ሶብር አድርግ ሶላት ሰግደህ ዱአ አድርግ ያንተ ያለው አይቀርም
@LehulumGezaalewu
Ай бұрын
አወ እኛ ወሎየወች በፈቅር ነው የምንታወቀው በረታ ደግሞ ፈቅር ትግስት ይፈልጋል ወድሜ❤
@ሠለምቸ
Ай бұрын
ሀሀሀለ
@LulumTube
Ай бұрын
በግድ ነው ገደል ገባ ብሮ አንዳንዴ ዝምታም መልስ ነው ኢ አፈላክ መሪ ጌታ ማነው😂😂😂😂
22:13
ሀይሜ እና ብሩኬ ለማሂ ያልጠበቀችው ነገረ አደረጉላት
ቃልየ tube
Рет қаралды 3,6 М.
13:36
ሙባ ለሶፊ ስጦታ ሰጣት😱ሶፊ ደነገጠች
MUBA ሙባ
Рет қаралды 78 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 9 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
19:38
ሙባ ሽማግሌ ሊልክ ነዉ😳😱
MUBA ሙባ
Рет қаралды 26 М.
24:33
ላገባ ነዉ አልኳት እናቴን😱
MUBA ሙባ
Рет қаралды 13 М.
12:32
ጉድ ሆንኩኝ🥲በቀረፃ መሀላ ፌንት ሰራች😱
MUBA ሙባ
Рет қаралды 28 М.
7:30:48
የዛሬው ቪዱ አስቂኝ ነው
ام اكرام YouTube
Рет қаралды 201
40:45
Ajiib! Addunyaa Dhokataa “iccitii Jinnii” #ustaz_ibsa waliin Kutaa-1ffaa @IbsaaMedia1
ZAD PODCAST
Рет қаралды 22 М.
13:10
🔴ፍቅርሽን ቀበሬዋለሁ የሙባ እና ሶፊያ መጨረሻ ይሄን ይመስላል😭😱
MUBA ሙባ
Рет қаралды 19 М.
30:01
አህሙን በድንገት ዳርነው || ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 61 М.
7:38
ተጠንቀቁ!!ወጣቶች የሚያሰሯቸው የፍቅር መስተፋቅር እና የሚጠይቋቸው አስገራሚ ነገሮች።
ዳዊት ለአንድ አፍታ Dawit For a One Minutes
Рет қаралды 10 М.
48:41
ቀረፃውን አቋርጬ እወጣለው ከማሜ ጋር ለመጋበት ጫፍ ደርሳ በስተመጨረሻ ለሰርጉ ቀን ለሚዜነት የታጨችው ሴት @Mametube #ሰርግ #ሙሽራ #ትዳር
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 83 М.
21:29
ጉድ ልጅ ተውፊቅ በአሽሙር ለሶፊት የተናገረው🙆 በፊልም ሚስጥራቼውን ዘረገፉት! ፈኪሀ ከተውፊቅ ፍቅር
JEMAL MD
Рет қаралды 25 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН