ሙሀመድ አወል - በጣም ደስ መንዙማ እንጉርጉሮ (ሙሀመድ አወል ሃምዛ) Engurguro Menzuma - Muhammed Awol Hamza

  Рет қаралды 655,605

Ilyaas Khaled

Ilyaas Khaled

6 жыл бұрын

HD - High Quality ሙሀመድ አወል መንዙማ እንጉርጉሮ (ሙሀመድ አወል ሃምዛ) Engurguro Menzuma - Muhammed Awol Hamza
Best Menzuma - Mohammed Awel, Muhammad Awal, Muhammed Awol, Mohammed Awol, #Muhammed_Awel, #Mohammed_Awel, #Muhammed_Awol, #MohammedAwol, Mahamad Awal, Ethio_Menzuma, Ethiopia Menzuma, ሙሀመድ አወል, የተውሂድ መንዙማ እንጉርጉሮ, ሙሀመድ አወል ሃምዛ, Engurguro Menzuma, Muhammed Awel Hamza,

Пікірлер: 341
@makadeshabtam9590
@makadeshabtam9590 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነይ ግን መአዙማ በጣም ነው ምወደው በአተለይ መአመድ አወልን ❤❤❤
@user-bx5fr2hu8w
@user-bx5fr2hu8w 4 ай бұрын
ሀያቱወትን ያቆይልንአባታችንከጤና ከክብረትጋር እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wy8sm9bw4k
@user-wy8sm9bw4k 3 жыл бұрын
ያገር ቤት ትዝታ እማዳምጠው ከቤተሰብጋሁኘእሰማውነበር የአላህ. አላህ ባለሁበት ይጥብቅህ
@user-yx3tc2ph8e
@user-yx3tc2ph8e 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ መጀመሪያ ሙሥሊም ላረከኝ ጌታ ኡሥታዞቻችን እድሜና ጤና ጨምሮ ይሥጥልን እኔ እወዳችኋለሁ እረህማን በልጦ ይዉደድልኝ?
@user-pb9xg9tp8p
@user-pb9xg9tp8p Ай бұрын
ያዓላህ ያሀቢቢ
@user-uv2bj8nt7f
@user-uv2bj8nt7f 3 ай бұрын
مشاءالله تبرك الله
@MohamedMhamud-ym9cf
@MohamedMhamud-ym9cf 3 ай бұрын
መሻእለኸ
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መንዙማ ነው::ዕርግጠኛ ነኝ እንደኔ የሚወዱት ሞልተዋል:::
@MeMe-mo3ue
@MeMe-mo3ue 4 жыл бұрын
እኔኔኔኔ
@hussainas1370
@hussainas1370 4 жыл бұрын
እኔም
@user-yx3tc2ph8e
@user-yx3tc2ph8e 4 жыл бұрын
እኔም እወደዋለሁ
@user-qf2ip6nu2z
@user-qf2ip6nu2z 3 жыл бұрын
አወንእኔምእወደዋለሁበጣምበጣም
@madampordos3348
@madampordos3348 2 жыл бұрын
እኔም
@fatemahfatemah5506
@fatemahfatemah5506 5 жыл бұрын
ይህን ስውየ። የት ደረስ። ወላህ። ስወደው። እረጂም እድሜ። ተመኝሁልህ። ሙሀመድ እየ
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 5 жыл бұрын
አለ ኮምቦልቻ ነው አወ ምርጥ ሰው ነው አንዳንዴ ቢድአ ይቀላቅላል በጣም ቅርብ ዘመዴ ነው
@user-fh8ng8gq8t
@user-fh8ng8gq8t 5 жыл бұрын
@@rukiyabintseid4100 ያረብአላህ ያኑረዉ ሀቢቢ ዋ ሠላምበይልኚ ዘመድሺከሆነ ሀያቴ
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 5 жыл бұрын
@@user-fh8ng8gq8t ኢንሻ አላህ አደርሳለሁ ሰላምታሽን
@user-jt4il3us5l
@user-jt4il3us5l 4 жыл бұрын
ክክክክክ አለ እኛ ሰፈር ደርሶወል መሚ
@zohrasafer2107
@zohrasafer2107 2 жыл бұрын
@@rukiyabintseid4100 tadileshi zemedishi bemehonu masha alah shi amet yinur betam new yemwedwu yemadekewu kemezuma adegna esu new 💞
@JamilaMila-by3hy
@JamilaMila-by3hy Ай бұрын
መሸአላህ
@twfikekamal587
@twfikekamal587 4 жыл бұрын
አበተችን መሀመድ አወል ሁሌም አድስ ነህ ሰውዝ አፍርከ ነው የለሁት ረማደን ሙበረክ እነም ሁለችሁንም እወደችሁዋለው ዱአ አድርጉልኝ።☝
@blackman9558
@blackman9558 3 жыл бұрын
Abate wetat benebere seat menzuman betam new yemisemaw esikahun dires
@kidrubuntuh7689
@kidrubuntuh7689 3 жыл бұрын
ماشا الله تبارك الله
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
እኔ ግን ክርስቲያን ነኝ ግን ከሙስሊሞች ጋር ስላደኩ መንዙማ ደስ ይለኛል
@user-nh9ng1dk7i
@user-nh9ng1dk7i 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክአሏህ
@talibhany8824
@talibhany8824 5 жыл бұрын
lik nesh
@mahamedyimam4743
@mahamedyimam4743 5 жыл бұрын
ገነት ነኝ የአባቴ ናፋ
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 5 жыл бұрын
ማሚ ለምን አትሰልሚም የኔ መውደድ
@AminaAmina-dv4fn
@AminaAmina-dv4fn 5 жыл бұрын
ማማየ ግን አላህ ወደ ህይሩመገድ እስልምና ይመልስሽ ያረብ ቀጥተኛውንመገድ ተከተይ
@madampordos3348
@madampordos3348 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሁ አባታቺን👍👍👍😭😭😭
@user-vj3ne1hv5p
@user-vj3ne1hv5p 7 ай бұрын
ሙሀምድ❤❤❤❤❤
@user-vj3ne1hv5p
@user-vj3ne1hv5p 7 ай бұрын
እናቴበጣምትወደዋለችማሸአላ❤
@fkfbfbhdjjf7918
@fkfbfbhdjjf7918 4 жыл бұрын
የመሀመድ አወልን መዙማ ሮብና አርብ ቤታችንን ፅድድት አርገን ጭሳጭሳችንን ብክር አርገን ቡናችንን ፈላ አርገን አይ ፍቅር በኛ ግዜ ቀረ የፈለግንውን ብናዳምፅ ከልካይ የለን ገሳጭ አይ ዘመን
@user-jt4il3us5l
@user-jt4il3us5l 4 жыл бұрын
እኛ ቤት ሮሞደን ስገበ ሁሌም እንከፍታው ነበር
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@ryewys2435
@ryewys2435 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነዉ አላህ ይጨምላችሁ
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357 4 жыл бұрын
Masha'allaah masha'allaah masha'allaah masha'allaah masha'allaah masha'allaah masha'allaah masha'allaah jazakallaahu kayaran allaah edmachwene yarzmee
@user-uh9km7xk3o
@user-uh9km7xk3o 4 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይይምራህ አባታችን በሽርክ ላይሆነንባልሞትክ
@user-cz3sg7wc6o
@user-cz3sg7wc6o 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@hhhgg496
@hhhgg496 5 жыл бұрын
አሠላምአሊኩም እራህመቲላሂ ወበረካትሁ በዚህ ድምፅህ ድቢዉንና ጭብጨባዉን ብትተወዉ ይመረጣል ወይም የአላህን ቁርአን ብትቀራበት ሀሪፍ ነዉ ብየ አስባለሁ
@halimabintali4771
@halimabintali4771 5 жыл бұрын
ድብደባም ባይኖረው ቢዳዐ ነው ከሱና ውጭ አላህ ሂዳ ይስጠው
@enoor8371
@enoor8371 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲
@lmklmk9480
@lmklmk9480 3 жыл бұрын
ወለሂ እሄንን ሰውዬ ስወደው ነሺደዮችን ስሰመ ደስ እለኘል
@m4566
@m4566 5 жыл бұрын
አባቴ ን እስታወስከኝ ከሚስ ከሚስ ቁጭብሎ የሄንን ነበር የሚሰማው ልጀ እስኪ ያንን የምወደውን መዝማ ክፈችልኝ ይለኝ ነበር ወይ ስደት አይን ህ ይጥፋ
@yufuiugyojhh9884
@yufuiugyojhh9884 4 жыл бұрын
አላሀክበር
@TAHATAHA-ht2vp
@TAHATAHA-ht2vp 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ሀያያያያያያያያት ያረብ አባቴ አስታወሳቹኝ
@esmaelababaw2926
@esmaelababaw2926 4 жыл бұрын
ጀነተል ፊርዶስ አሏህይወፍቅህ
@user-sc1tq8ot1i
@user-sc1tq8ot1i 5 жыл бұрын
ይህን መንዙማ ሣልሠማዉ አልዉልም ነበረ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@SAda-vs3jr
@SAda-vs3jr 2 жыл бұрын
አምን👆👏👏👏👏👏👏✌✌✌✌
@user-qy5yw3qu4e
@user-qy5yw3qu4e 4 жыл бұрын
صوتك جميل الله يطول عمرك شيخ
@muheeasebal9075
@muheeasebal9075 3 жыл бұрын
መሻ አላ
@zynabzynab5060
@zynabzynab5060 3 жыл бұрын
ውላህ አባቴ በጣም ነውኢሚውድው እኔም በጣም ነው እምውድው ግን አሁን አባቴ በህውት የለም አላህጅነት ፍሪዶስ ያርገው።
@awelmohammed4368
@awelmohammed4368 3 жыл бұрын
አላህ ይወቀው ያረብ
@user-cy9uo9we7g
@user-cy9uo9we7g 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያረብ አላህ ይጠብቅልን ረጀም እድሜ ይስጥልኝ
@hawhwa8157
@hawhwa8157 5 жыл бұрын
selamh bzit ybeli sheh muhamed aboli hulam des tleghaleh alah ytebkh yarebi
@user-hf9ds1sn9b
@user-hf9ds1sn9b 6 жыл бұрын
ትዝታየ ውይ ያገር ቤት እምከፍተው ይህን ነበር
@ggbjcvjjh7977
@ggbjcvjjh7977 5 жыл бұрын
ኢማን .ወለዬዋ ትዳር ፈላጊ kjg
@user-nt1tx3mz4v
@user-nt1tx3mz4v 5 жыл бұрын
መሻአላህአግቡመቡርክ
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 4 жыл бұрын
አሁን እራሱ ስሄድ እሄን እከፍታለሁ እያልኩኝ ነበር ክክክክ
@zeynebshekhomer3740
@zeynebshekhomer3740 5 жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah Shekh MOHAMED AWELL ሀያትትትት ይሥጥልኝ አንቱ የሀድራው ንጉሥ
@toyibaajalh9143
@toyibaajalh9143 5 жыл бұрын
abaa muhabaa mashaaalaah
@tayuba1015
@tayuba1015 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-df3tp5th3x
@user-df3tp5th3x Ай бұрын
መገን አጅብ
@user-pj6fq5jj7o
@user-pj6fq5jj7o 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sedetegawanagi4728
@sedetegawanagi4728 5 жыл бұрын
Muhammed awol betam wodewotalhu allhi yechamrlehu
@user-lw3hb9py4g
@user-lw3hb9py4g 3 жыл бұрын
مشالله بارك الله فيك محمد أؤل
@JamilaMila-by3hy
@JamilaMila-by3hy Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fatemahfatemah5506
@fatemahfatemah5506 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ። እደው ባየባየው አልስለችኝ አለ። ጤና። እረጅም እደሜ። ተመኛሆለት
@tabataba8243
@tabataba8243 Жыл бұрын
Mashallah tabrkallah jzk Allah
@user-ni5iz7kw5b
@user-ni5iz7kw5b 4 жыл бұрын
እርጅም እድሜ እወዶታለሁ
@user-sb2vx1qo7l
@user-sb2vx1qo7l 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስሲል፡!!
@ekeramhusan9716
@ekeramhusan9716 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ
@user-rh3ru2rs9r
@user-rh3ru2rs9r 6 жыл бұрын
Masha Allah abta Allah yrehmawe engurigurune btami yodawe nbare. Enami Dawelnde arega adamitawaliwe Hodye yebshgali😭😭😭😭💔💔💔💔💔💓❤️
@IlyaasKhaled1
@IlyaasKhaled1 6 жыл бұрын
Ammin
@user-sk6qm2xm3c
@user-sk6qm2xm3c 5 жыл бұрын
አለሀ ይጫምሪልህ እዱን አስየወስከኝ ወውውው
@diaaldindia6957
@diaaldindia6957 4 жыл бұрын
አልሀምድላሂ@@user-sk6qm2xm3c
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@user-nr4he3hu1n
@user-nr4he3hu1n 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hussentefera6663
@hussentefera6663 4 жыл бұрын
እርጀም እዲሜና ጤና ተመኘሁልሁ
@zinetworku-si3gs
@zinetworku-si3gs 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@toybaatheeq3029
@toybaatheeq3029 4 жыл бұрын
ከዛሬ 13 አመት በፊት ከሚስን ይሄን ከፍቸ ከናቴ ከጎደኛቸጋር እሠማውነበር እደዛሬው ሣይሆን ሠውለሠው ክፍ በልነበርበት ሠአት ወደሃላ መለስ ብላችሁ አስቡ እስኪ እህቶች
@user-en4rq5gx1y
@user-en4rq5gx1y 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አይ ስደት አይ ትዝታ
@zeinebayibrahim4814
@zeinebayibrahim4814 5 жыл бұрын
መሻ አላህ
@user-uh7ti6rr1z
@user-uh7ti6rr1z 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ🌹🌹🌹🌹
@AaAa-ck7lj
@AaAa-ck7lj 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍habibi shyuhuna gelbi allah rejem 20 tttttttttttttttttttttttttttt yisxlen allah yitebkeln 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌
@user-jt4il3us5l
@user-jt4il3us5l 4 жыл бұрын
መሚ ቤታሰብ እንሁን ደምሩኝ መር
@EmanEman-tq3nw
@EmanEman-tq3nw 5 жыл бұрын
መሸአላ
@toyibaajalh9143
@toyibaajalh9143 5 жыл бұрын
loviyuuu Muhammad awal
@tyffgjhg7248
@tyffgjhg7248 5 жыл бұрын
ውይ ሰው የምለውን አያጣም ብደዓ ከማለትሽ በፊት አዳምጭው ስቀጥል ደግሞ ተነስቶ የጨፈረ የለም
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
እናቴ ትዝ አለችኝ
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mohammedyimam8783
@mohammedyimam8783 4 жыл бұрын
ዋው ትዝታ
@sewing3188
@sewing3188 5 жыл бұрын
ما شاء الله
@user-nn3pm2rg5v
@user-nn3pm2rg5v 9 ай бұрын
ስወዳቸው❤
@SaeedsASeid
@SaeedsASeid 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ እሏህ ማሻ አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-jt4il3us5l
@user-jt4il3us5l 4 жыл бұрын
እኔም እስቲ ቤታሰብ እንሁን ደምሩኝ መር
@manarkalba1889
@manarkalba1889 4 жыл бұрын
ስወደው መሀመድ አወል💘💘💘💘💘💘💋
@faleelafaleela5485
@faleelafaleela5485 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላ ደሥይላል
@somia5231
@somia5231 5 жыл бұрын
ተባርክ አለህ
@user-dy2ux4ss3d
@user-dy2ux4ss3d 5 жыл бұрын
አስታውስከኝ ሀገርእያለሁ ይህነ ነበር የምሠማው
@user-nc7pd3ec5z
@user-nc7pd3ec5z 6 жыл бұрын
መሃመዴ በለህበት አላህ ይጠብቀወት መሃመዴን ምንግዜም እንወደወታለን ግን ጭፈራ የሚመስለውን አትልቀቁብን ዱቤ የሌለው እንጉርጉሮዋችውን እንወደዋለንና ጭብጨባ የሌለው እንጉርጉሮ ልቀቁልን
@IlyaasKhaled1
@IlyaasKhaled1 6 жыл бұрын
አሚን ጀዛከላሁ ኼይረን።
@fatimatofiya2876
@fatimatofiya2876 5 жыл бұрын
ማሻአላህስወዱቹሁውውውውወድድድድ
@user-wz2ss2qs7r
@user-wz2ss2qs7r 4 жыл бұрын
Mazuma
@SosoSoso-pp9sv
@SosoSoso-pp9sv 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@fdh7202
@fdh7202 5 жыл бұрын
ስወዳቸው ዋው😘😍😍😋
@haykalsaid1194
@haykalsaid1194 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍
@somia5231
@somia5231 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@gfjh7434
@gfjh7434 3 жыл бұрын
Betam new yemwedew yhi menzuma
@zynabzynab5060
@zynabzynab5060 3 жыл бұрын
አላህ እንድሚይስጠለኝ ማሻአላህ
@kwkw922
@kwkw922 5 жыл бұрын
Sewadachu 😘😘😍😍
@user-ce8kr2ey6j
@user-ce8kr2ey6j 4 жыл бұрын
صلو على رسول الله
@user-nc7xi2cb4k
@user-nc7xi2cb4k 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁስታዝ ሸህ ሙሀመድ
@user-ko8xh1dg6v
@user-ko8xh1dg6v 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር
@tlove2198
@tlove2198 6 жыл бұрын
Mashaa allah
@IlyaasKhaled1
@IlyaasKhaled1 6 жыл бұрын
Toyba Ebrahim Amiin
@lmklmk9480
@lmklmk9480 3 жыл бұрын
መሸ አለህ
@NaimaNaima-zz4ry
@NaimaNaima-zz4ry 3 жыл бұрын
Mash allah allah ygezehe
@foziyahussen6205
@foziyahussen6205 5 жыл бұрын
Mshallah beyalhu 😊
@user-dy6zc5tz4o
@user-dy6zc5tz4o 5 жыл бұрын
ድቤ ያለት አልድሞ ግን ሀቂቃ በጣም ይላል
@fatimahii1946
@fatimahii1946 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ተባርክ
@mohamedhalima8544
@mohamedhalima8544 2 жыл бұрын
አላህ ያቆህ ማሻአላህ
@mariamrahma6094
@mariamrahma6094 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሸአላህ
@dubaidubai5729
@dubaidubai5729 5 жыл бұрын
Guraga
@Tube-nk7xk
@Tube-nk7xk 3 жыл бұрын
ማሻአላህረጀምሀያቲይስጥህ
@zemzemadem2248
@zemzemadem2248 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹
@amena9107
@amena9107 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቁሁ
@hareglulei6395
@hareglulei6395 5 жыл бұрын
Macha alah mohmed
@blovechanale2931
@blovechanale2931 2 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያነኝ ግን እሂን መንዙማ ሥወደው
@semersense.6161
@semersense.6161 5 жыл бұрын
ዋዉ
@saadael2963
@saadael2963 3 жыл бұрын
Masha Allah
@emanbentyesuf455
@emanbentyesuf455 6 жыл бұрын
ماشاء الله
@addismyway64
@addismyway64 5 жыл бұрын
he is the king of spritual song.
@user-ew4yh5ml5b
@user-ew4yh5ml5b 6 жыл бұрын
መሽአላ መሽአላ
@IlyaasKhaled1
@IlyaasKhaled1 6 жыл бұрын
አሚን ጀዛከላህ
@user-zt1sn3rm1r
@user-zt1sn3rm1r 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ትዝታ አለብኝ
@user-kt6kp9jw8q
@user-kt6kp9jw8q 5 жыл бұрын
የሽርክ እና የቢድአ አባት አላህ ይህድህ ጠመህ ሌሎቹንም የምታጠም
@talibhany8824
@talibhany8824 5 жыл бұрын
sejimir beda aydelm
@user-kt6kp9jw8q
@user-kt6kp9jw8q 5 жыл бұрын
@@talibhany8824 ባማርኛ ፃፊልኝ
@talibhany8824
@talibhany8824 5 жыл бұрын
Kalanebibk yekrebeh
@shawnking2111
@shawnking2111 5 жыл бұрын
Your ustaz and you are the one bidah
@anshamohammd1150
@anshamohammd1150 4 жыл бұрын
ክክክክ መጀመሪያ አንች ወይም አንተ ቢድአ ምንማለት እደሁ በደንብ ተማሪ/ር
@user-xu9iu5vt7l
@user-xu9iu5vt7l 6 жыл бұрын
صوت اختر جميل مشا الله
@IlyaasKhaled1
@IlyaasKhaled1 6 жыл бұрын
امين
@user-nh3cy3vd7d
@user-nh3cy3vd7d 5 жыл бұрын
ماشاءالله
@zedalemzedalem3781
@zedalemzedalem3781 6 жыл бұрын
Masha allah
@IlyaasKhaled1
@IlyaasKhaled1 6 жыл бұрын
Ammiin
@ameenasaid1429
@ameenasaid1429 6 жыл бұрын
Mashallah aminne
@user-jc1rw3ou4k
@user-jc1rw3ou4k 5 жыл бұрын
ባልሣሣት ዮህእኮ አህባሺአይዴ አህለሡናን የሚቃረን
@mohamedhalima8544
@mohamedhalima8544 2 жыл бұрын
🖐
@user-id8qw6vk1d
@user-id8qw6vk1d 6 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርል
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 27 МЛН
ሙሃመድ አዎል መንዙማ እንጉርጉሮ
30:08
Mizan Media
Рет қаралды 133 М.
መህመድ አወል ሀምዛ   ኸድጃ   mohammed awol  hedija
29:10
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 317 М.
መንዙማ ቁ2 ክፍል 2
1:51:24
Borena Media ቦረና ሚዲያ
Рет қаралды 78 М.
Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|
29:13
ሸህ ሙሀመድ አወል ተወዳጅ እንጉርጉሮወች
2:30:35
ተፈኩር ቱዩብ تفكور
Рет қаралды 122 М.
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН