ሙሉ በሙሉ ከተፈጥሯዊ ነገሮች የሚዘጋጁ የፀጉር ቅባቶች በስለዉበትዎ/በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 30,139

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
በተፈጥሯዊ መንገድ ፀጉርን መንከባከብ በጣም ምርጥ ነው ሰለ መረጃ እናመሰግናለን ግን የኔ ፀጉር ምንም ነገር አይስማማም የትኛውም ቅባት ነገር አይቀበልም እንዳለ ይወርዳል
@Sparkmedia45
@Sparkmedia45 3 жыл бұрын
ምናልባት ያንቺ ፀጉር ሙቀት ይፈልግ ይሆናል ስለዚህ ቅባት ስትቀቢ በላውደሪ ላስቲክ ወይም በተግሊፍ ጠቅልይው ሙቀት እንዲሰማው አድርጊው ይሄንን ደጋግሚው ለውጥ ታይበታለሽ እኔ ስለሞከርኩት ነው ሚሚዬ
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
@@Sparkmedia45 እሸ እሞክራለሁ የኔ ምርጥ ደግሞ አመሰግናለሁ 🌹
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን ስለመረጃው በተፈጥሯዊ መንገድ ፀጉራችንን መከባከብ ጥሩ ነው እረ የኔ ፀጉር ምንም አይነት ቅባት አይስማማውም በጣም ነው ፀጉሬ እየተጎዳ ያለው ያረብ አገር ውሃው ይሁን አላቅም
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በተፈጥሮ እፅዋት ፀጉ ራችን መንከባከብ መቻላችን ደስ ይላል በውጪ ለምንገኝ እዴት ነው ይሄንን የፀጉር ቅባት ማግኘት የምችለው ፀጉራችን ለሚነቃቀል እና ለሳሳ ፀጉር የሚሆን ቅባት ማግኘት ከቻልን እስኪ ንገሩን
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ፡፡!!!
@Sparkmedia45
@Sparkmedia45 3 жыл бұрын
እባካችሁ ይሄንን እውቀታችሁን በመፅሐፍ ፅፋችሁ ለትውልድ ለታሪክ አስቀምጡልን አገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ነገር ያልተለመደ ነው
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቱ ግን አድራሻችሁን ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ወይ ዲቭ ንቅንቅ አትልም😊 ድሮ ፀጉራችንን ስትሰራን እንዲቹ ነበርክ አድናቄህ ነኝ በእርግጥ ድሮም ስለ ፀጉር ጥልቅ እውቀት ነበረህ አድራሻ ካልቀየረ የነበረው ቦሌ መድሀኔአለም ቴሌ አጠገብ ያለው ህንፆ ውሰጥ ነበር አድናቄህ ነኝ በሜካፕም አይታማማ ስራውን ያውቃል
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 3 жыл бұрын
የወይራዘይትንም አምርቱልን ውይራትከሉና
@hanaalemu949
@hanaalemu949 3 жыл бұрын
የልጅቱ ፀጉር የኔ ይመስላል ስብርብር ብሉብኛል ይህ ቅባት አርብ አገር ካለ ሽቃሎች አስቀምጡልኝ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 2 жыл бұрын
ባህሬን አለ
@aberashhune
@aberashhune 3 жыл бұрын
ረ ናፍቆት መች ነው የምትመለስ
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 3 жыл бұрын
አገራችንብዙተፈጥሮ አለን ከስራንበት ግን ከሌላመጥፎነገርጋር ሳቀላቅሉ በጥራት ከስራንው ደግሞ ከምንእደተስራ እግልዘኛብቻ አታድርጉ ባማረኝምይሁን
@astertessema4518
@astertessema4518 3 жыл бұрын
Where is the address?
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 3 жыл бұрын
My question is what kind of oil do they use to mix the herbs? 🤔🤔
@bethytenkir7031
@bethytenkir7031 3 жыл бұрын
Me too, not to shadow their products badly, but haven't found them good enough!
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 жыл бұрын
ከቀበሌ ዘይት ተረክበው ነው የሚያዘጋጁት 😀😀😀😀
@bethytenkir7031
@bethytenkir7031 3 жыл бұрын
@@Yenantwtube. eski enimokirew gin keza lets comment and recommend minalibat ye atekakem alekawek kehone???
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 жыл бұрын
@@bethytenkir7031 እየቀለድኩኝ ነው እህቶቼ አንቺ የሚመችሽን ዘይት መጠቀም ትችላላችሁ እቤት የምታዘጋጁ ከሆነ የኮኮናት ዘይት ተመራጭ ነው ምክንያቱም ዝቅተኛ እሳት እንኳን ጥዳችሁት ወህዱን ለማደባለቅ ይጠቅማል ሌሎቹ ግን በእሳት ስታደርጉት የያዘውን ንጥረ ነገር ያጣል ለምሳሌ የወይራ ዘይት ፀጉርሽ የሚመችሽ ከሆነ እሳት ሳየነካው ውህዱን ማደባለቅ ምክንያቱም የወይራ ዘይት እሳት ሲነካው የራሱን ንጥረ ነገር ይዞ አብሮ ይሄዳል እኔ እቤት የምጠቀመው የቀይ ሽንኩርት ዘይት ስሰራ የሱፍ ዘይት ነው የምጠቀመው ምክንያቱም ኮኮኖት ስለማልወድ
@kayneok9626
@kayneok9626 3 жыл бұрын
Where can i buy it i am outside of Ethiopia, can i buy it online?
@eliascomputermaintenance706
@eliascomputermaintenance706 2 жыл бұрын
Sawuyew malaxaw lay lamn alteqabam
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
Kkk degu zemen eko shampoo, yele,conditioner, hair treatments Besamuna Tatebo, xehay lay medrek beja zoma xegur
@aberashhune
@aberashhune 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም
@etsegentabate3982
@etsegentabate3982 3 жыл бұрын
የሽንኩርቱ በጣም ሽታ አለው እንዴት ተቀብቶ መቆየት ይችላል 3ቀን አለ
@ggvj1398
@ggvj1398 5 ай бұрын
😅እኔም ገርሞኛል ተቀበቸው ቤቶሁላ ታጠነ
@btsbts3487
@btsbts3487 3 жыл бұрын
👏 😮 wow betam arif new des yelal endzi new adrashachewun selxyeksh Bexam des blognal contactachewunm selaskemxshiln 🤭👍
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 3 жыл бұрын
ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል
@aberashhune
@aberashhune 3 жыл бұрын
ኑ እንደማመር
@selammoges3354
@selammoges3354 3 жыл бұрын
Adrashachu yet new
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 жыл бұрын
ዋው አቃቃም
@ruthh.9069
@ruthh.9069 3 жыл бұрын
I can see he knows what he taking about, just didn't like the coment about Hair Healthy hair is good hair, all hair is giving by the creator 🙏
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን ቅባት ስትቀቡ የፀጉር መቀቢያው ማበጠሪያ የለውን ቢኖራቹ የበለጠ ተመራጭ ነው እላለሁ ሌላው 150,200 ኤም ኤል በ150 ብር ገምገዛ የሀምሳ ብር ኮኮናት ዘይት እና ግማሽ ኪሎ ሽንኩርት ገዝቼ እቤት አዘጋጃለሁ የተረፈው ብሬን በኪሴ 😀😀😀😀 ምን አልባት ብገዛ እንኳን አቮካዶ ቅባት ነው የምገዛው ስራው እራሱ ስለሚያደክም (ማድረቅ መጭመቅ )
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 3 жыл бұрын
ቦታውን ሳገልጡ ወጣችሁ
@martac3910
@martac3910 3 жыл бұрын
የዉይሺ እህቴ ትሰራሽላይቅሪ አዲራሻሲልክ ያሲፍልጋል ማይቲምንትረጉምአለው
@getinetidereje2378
@getinetidereje2378 3 жыл бұрын
አድራሻ የት ነዉ
@adutube470
@adutube470 3 жыл бұрын
Gene eko ye dayete segur sasetwale
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ዳዊት የዛሬ መስሎሽ ነው ፀጉሩ ሳሳ የምትይው? አለመመለጡምእሱ ሆኞ ነው😊የኔ እናት እኔ እንኳን ሳውቀው ስንት ዘመኔ ንቅንቅ አላለም እንደውም😊
@wendemesay5085
@wendemesay5085 2 жыл бұрын
Ante memeletun feligekew new
@GraceTube
@GraceTube 3 жыл бұрын
ፍሬንድ ግን ፀጉሩ ሳስቷል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
እረ ዲቭ የጥንት ሰው እኳ ነው አለመመለጡም እሱ ሆኞ ነው 😊 ድሮ ፀጉራችንን ሰራን እንዲቹ ነው😊
@GraceTube
@GraceTube 3 жыл бұрын
@@solianasoliana4052 yet awekew wedaje yetent sew mehonun
@goodislove162
@goodislove162 3 жыл бұрын
Yet new adrashachu
@rahmatemam9038
@rahmatemam9038 3 жыл бұрын
Yet new minagegnaw
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ በሀሉም ቦታ አሉ የበለጠ ደግሞ በቴሌግራም በራሳቸው ስም ገብተሽ ሰርች ብታደርጊ ታገኛቸዋለሽ
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
ከአጥር መልስ - ዘጋቢ ፊልም
20:11
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 11 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН