No video

ሙሉ ክፍል 2 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 2 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 2 | Abol TV

  Рет қаралды 1,394,112

Abol TV

Abol TV

2 жыл бұрын

አደይ እና አቤል ይተዋወቃሉ። ዝናሽ ስለአደይ ትምህርት ቤት ክፍያ ትጨነቃለች።
---
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ aboltv.dstv.com/
ሌሎች ፊልም እና ድራማዎችን በሾው ማክስ ውስጥ ለመመልከት፣ 14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ የ14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ እዚህ ማግኘት ትችላላቹ፡ bit.ly/30dx2SH
ያለፈዎትን ትርኢቶች እዚህ ያአግኟቸው፡ bit.ly/2MVmdlu
አቦል ቲቪን እዚህ ይከተሉት
ፌስቡክ፡ / aboltv
ትዊተር፡ / abol_tv
ኢንስተግራም፡ / aboltv_official

Пікірлер: 331
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 2 жыл бұрын
ይህ ድራማ እና እረኛዬ መቋረጥ የለበትም የምትሉ በጣም አስተማረ ድራማ ነዉ ድራማ ተባለ እንጁ እዉነተኛ ታረክ ነዉ 🤔
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 2 жыл бұрын
Bilen bilen eko tewinew
@gashawalemu7654
@gashawalemu7654 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አደይን ዛሬ ነዉ ያየሁት ሰዉ ጋብዞኝ ከሂወቴጋር ስለሄደልኝ ወደድኩት እረኛዬ በጣም ምርጥ ነዉ ሁለቱ ድራማዎች ፈፃሜያቸዉ አጓጊነዉ
@nathitawule9693
@nathitawule9693 Жыл бұрын
Echonaynate adey indaye yegabzachen bateme asatmre filem new eregnaye katelo anden filem new
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
ገጠመኝ ስሙሙ
@zawyaseid1310
@zawyaseid1310 2 жыл бұрын
የአደይን አባት ከተሰጠው ገፀ ባህሪ በላይ የፊቱ የድምፁ ሁናቴ ሁሉ ይማርካል።
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v Жыл бұрын
በጣም
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ከ እረኛዬ ቀጥሎ ኢትዮጵያዊነታችን የምያሳዉቅ ነዉ ምርጥ ድራማ ነዉ
@tamaraethiopia4470
@tamaraethiopia4470 2 жыл бұрын
እዲህ አይነትም አባት አለ 🥰🥰🥰🥰
@shemsiamohammed9003
@shemsiamohammed9003 2 жыл бұрын
ሞልቶ
@kiyameko8363
@kiyameko8363 2 жыл бұрын
አዎ ለምሳሌ የኔ አባት።
@ayub5789
@ayub5789 Жыл бұрын
Yena abat gen k.hulum yeleyal 1 ja new
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 2 жыл бұрын
ለጠንቃይ እና አስጦንቃይ እድሁም ለሰካራ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን ጥሩ ድራማ ነው በርቱ
@zainbzainb6657
@zainbzainb6657 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የአደይ ድምፅ ከሩታ ጋር የተመሳሰለበት
@darabd5235
@darabd5235 2 жыл бұрын
ene
@amanawityedengellij3060
@amanawityedengellij3060 2 жыл бұрын
Enem
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
ትክክል
@semhalhaile4028
@semhalhaile4028 2 жыл бұрын
Er mnm ayimesaselm
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
@@semhalhaile4028 ይመሣሠላል እንደውም ከሣያት ጋ አክሽኗና ታሪኳ ይቀራረባል
@user-rw4jo9df1z
@user-rw4jo9df1z 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው መገፋትም ዋጋ አለው ለገፊውም ለተገፊውም የአዴይ መጨረሻ ያማረ ነው የሚሆነው💗
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
የእውነት በዚህ ድራማ ትክክለኛ የራሴ ሕይወት ነው ያየሁት ለዚህ ለስደት የዳረገችኝ የእንጀራ እናቴ ናት እንደዚህ ስል የኔን እንጀራ እናት ነው ጥሩዎችም አሉ ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱልን ክፍል ሶስትን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@super12star
@super12star 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ ፈጣሪ የፈቀደው ሆነ
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
@@super12star በጣም አመሰግናለሁ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 2 жыл бұрын
አብሸሪውዴ
@user-mw2mb5gc5v
@user-mw2mb5gc5v 2 жыл бұрын
​​​@@procell803 አይዞሽ መጥፎም እንዳሉ ጥሩም አሉ የእኔ እናት 3የአባቴን ልጆች አሳድጋ ድራለች የልጅ ልጆቻቸውንም እሷ ናት እያሳደገችላቸው ከእናታቸው በላይ ነው ሚወዳት እናታቸውም እየመጣች ትጠይቃታለች ልጅ እያሉ በ4 እና በ10 በ3 አመታቸው ነው ለእናቴ በትና የሄደችው
@ahmedabdurahman5307
@ahmedabdurahman5307 2 жыл бұрын
አይዞሽ ደልቶት ያደገ የለም ሁሉም ለሰው ያልነገረው ህመም ያዘለ ታሪክ አለው
@abiyotasfaw9668
@abiyotasfaw9668 2 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ታሪክ አዘል እና አስተማሪ ነዉ።
@Tsionyemaryam1216
@Tsionyemaryam1216 Жыл бұрын
ምርጥ አባት ምርጥ ድራማ የኔም አባት ለልጆቹ የኖረ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ውዱ አባቴ
@tedros2703
@tedros2703 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አደይ አኮ እንዴት እንደምታምር አልገባቹም❤❤❤
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 2 жыл бұрын
Abelm konjiye new
@user-xe8pm7ys5o
@user-xe8pm7ys5o 2 жыл бұрын
ልጁ ሲያምር😘😘አደይ የሩታን ድምፅ ይመስላል😘😘😘😘
@sns.9718
@sns.9718 Жыл бұрын
በጣም ልቤ ቀጥ ኣለች😂😜
@delelegneandargiealene8673
@delelegneandargiealene8673 2 жыл бұрын
ክፍል ሶስትን በጉጉት እየጠበቀ ነው ምርጥ ድራማ አደይን በጣም ነው የምወዳት
@hiwotabera452
@hiwotabera452 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚመሳሰለው
@Sara2127
@Sara2127 2 жыл бұрын
ሁኔታው ረቡኒንን ይመስላልል ዋውው አደይ👌
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 2 жыл бұрын
ትክክል
@neju748
@neju748 2 жыл бұрын
ሁሉም ድራማዎች ቢለቀቁ እና ደሞ የታየ ድራማ ስለሆነ በዛ እየተደረገ ቢለቀቅ እና ደሞ ሙሉ ምዕራፉ ይለቀቅ 😢🙏🙏🙏😢
@RebelEth
@RebelEth 2 жыл бұрын
yenesun gebi hasab wst eyasgeban enji wegen egna'm kess blen enyew eyeguaguan
@neju748
@neju748 2 жыл бұрын
@@RebelEth እእእ ምንድነው ምትለው
@natiasefa4863
@natiasefa4863 2 жыл бұрын
@@neju748 እንጃለት
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 2 жыл бұрын
lela yemtiyiw yelem ?
@neju748
@neju748 2 жыл бұрын
@@eliasteshome2633 malet man tera u ?
@youtoube4558
@youtoube4558 Жыл бұрын
የእኔ አባት እናት ተፋተዋ አባቴ አግብቶ አራት ልጅ አለው እና የሚስቱ ልጅ ነበረች እሷን ሲያሰዴግ እኔን አንድ ቀን ጠይቆኝ አያውቅም በመንገድ ላይ እራሱ ልጄ ብሎኝ አያቀም ግን አልሀምዱሊላሂ አባትያየ እዴ አባት ነው ለኔ አይከፋኝም
@user-ik3sc7nr3l
@user-ik3sc7nr3l 2 жыл бұрын
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያ ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረን ሠላም ለሀገራችን ፍቅር
@alya6975
@alya6975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xh4sy6lq5u
@user-xh4sy6lq5u Жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@elsabetanteneh4581
@elsabetanteneh4581 Жыл бұрын
@@user-xh4sy6lq5u ገሸ
@yosefayalew6338
@yosefayalew6338 Жыл бұрын
የአደይ ድምጽ ግን በጣም ነው አሚያምረው።
@fetehsewsera7766
@fetehsewsera7766 2 жыл бұрын
አጀማመሩ ቆንጆ ነው የ Continute ችግር ግን አይቼበታለው ለምሳሌ ከ 7 ደቂቃ ጀምራቹ እዩት የ ልጁ ፀጉር ቢጫ ነበረው ፀጉሩም ረጥቦዋል 8:08 ደቂቃ ላይ የልጁ ፀጉር ሙሉ ለሙሉ ጠቁሮ እና ደርቆ ይታያል።
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 2 жыл бұрын
ዋው 😍😍👍ጠንቋይዋ ቋቅ ነው የምሉኝ አደይዬ ጎበዝ
@Michael_m_
@Michael_m_ 2 жыл бұрын
አደይ ግን በጣም ነው መታምረው በማርያም
@ErmiasEshetu-kc3ih
@ErmiasEshetu-kc3ih Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@ErmiasEshetu-kc3ih
@ErmiasEshetu-kc3ih Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አባት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
ጠቋዮቹን አንፈልግም የምትሉ
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 2 жыл бұрын
ለትምህርት እኮ ነው
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын
በፊልም ስላልቀረቡ ከኢትዮጵያ የሚጠፉ መሰለሽ ???? ቢሆን ነበር
@user-yq6yn7nc3d
@user-yq6yn7nc3d 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ በርቱልን❤❤❤
@mitalove6771
@mitalove6771 2 жыл бұрын
ሳላስበዉ አለቀ ደቂቃ ይጨመር የምትሉ👍
@helian8049
@helian8049 2 жыл бұрын
አንድ ነገር አላስደሰተኝም ጠይንቆይ ቤት አመና ሰትሄድ አየን ከዛ ደም አንገቷላ ላይ ማህተብ አለ ስለዚህ የኦርቶዶክስ እምነትን አታሰድብ ለእምነትም ባታ ሰጡ ደሞ በዚህ ዘመን ስለ ጠንቆይ ማየት ሆነ መሰራት ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር ልብና ይሰጠንን !!!!!!!
@mastewaldaniel8184
@mastewaldaniel8184 2 жыл бұрын
mn liyunet alew 2tum 1nd nachew! Teret!!!!!!!
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
በጣም
@zawyaseid1310
@zawyaseid1310 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
@@mastewaldaniel8184 በምን እርግጠኛ ሆንሽ አንድ እንደሆነ? 🤔
@mastewaldaniel8184
@mastewaldaniel8184 2 жыл бұрын
@@abe____tube9158 ነበርኩ አውቃለዉ ኢየሱስ ስለ እኛ ሲል በቀራኒዮ መስቀል ላይ የሰራልንን ገድል ወደ ጎን ትተው ሕይወት የማይገኝበትን የ ፍጡራንን ገድል ብለው ተረት እያስተማሩን በጭፍን ነበር ስንኖር የነበርነው. እና ይሄ ከ ጠንቋይ ስራ ምን ለየው!
@martaregassa2781
@martaregassa2781 2 жыл бұрын
ልጅቷ ግን አወሯሯ ረቡኒ ትዝ አለኝ!!
@aynalemyealmi2967
@aynalemyealmi2967 2 жыл бұрын
ከቃና ገላግሉን እንደዚህ ጥሩ ነገር አቅሩቡ
@user-kn2sm2uj1e
@user-kn2sm2uj1e 2 ай бұрын
አደይን አቤልን ስወዳቸዉ አባቷንም በጣም ነዉ የምወደዉ ❤❤❤❤
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 2 жыл бұрын
እስከምታቆሙ ድረስ እንይ መልካም እድል ቆጆ ይመስላል💞🙏🙏🙏
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
የአዝማሪዎቹ ክፍል በዛ ... የሰከራሞች ግጥም አሰልቺ ነው።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ❤️
@sarahmohamed7288
@sarahmohamed7288 Жыл бұрын
Hey umm I can't speak amharic can u translet for me Pretty pleaseeee
@seblehaile7654
@seblehaile7654 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰአቱን ብትጨምርበት
@user-qt9pq8jz9y
@user-qt9pq8jz9y 10 ай бұрын
የኔ ቆጆ ትብለጥየ የኔስም 😂😂😂
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
ኢትዯ እንደዚህ ምርጥ ምርጥ ፊልሞች መሥራት እየጀመራችሁነው በዚህ ቀጥሉ
@asferyasfery423
@asferyasfery423 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያደርግልን
@user-nr7eh9sg4e
@user-nr7eh9sg4e 2 жыл бұрын
እዳባት ኩራትየለም አባት ለዘላለም ይኑር
@user-hm8mq8mf9x
@user-hm8mq8mf9x 2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ
@thehabesha2929
@thehabesha2929 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ድራማ
@boyeddiejacob1046
@boyeddiejacob1046 2 жыл бұрын
ደስይላል ግንደቂቃጨመሩበት💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@shalushalu8859
@shalushalu8859 2 жыл бұрын
ያደይ ወድም ትንሹ ስወደው 💋💋💋💋😂
@rakebabrha6832
@rakebabrha6832 2 жыл бұрын
ዳግማዊት ሩታ መንግስተአብ🙌❤️
@user-iz5ri1gs2c
@user-iz5ri1gs2c 4 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል
@samrawitfikad8044
@samrawitfikad8044 2 жыл бұрын
ጥቆላ ዘር ማዝርህ ይጥፋ😠😣 ኡፍፍፍእናንተ እያላቹ ሰዉ አልወጣ አለ 😕 ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ይሰዉረን
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ኢ ወላህ አሚንንን
@masetwalyile4757
@masetwalyile4757 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@selamelias8537
@selamelias8537 2 жыл бұрын
Menem aymestem aselchi new
@etaferawejigu6522
@etaferawejigu6522 Жыл бұрын
ጥሩ ተከታታይ ድራፊልም ነው
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
እኔም የሩታ ድምጽ መስሎኝ ነበር
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ፊልም ብሎ ዝም
@rabehcall3651
@rabehcall3651 2 жыл бұрын
ፐፐፐ በውነት ምድር ላይ ያለውን እውነት ነው የሰራቺሁት በተለይ የእንጀራ እናቷ ገፀ በሀሪይ ......
@saneahcan4564
@saneahcan4564 2 жыл бұрын
እኔ መቸም የእውነት እየመሰለኝ ተናድጀ መሞቴ ነው
@rabehcall3651
@rabehcall3651 2 жыл бұрын
@@saneahcan4564 የእውነትም አለ እኮ ብቻ ከእንደዚህ አይነቱ አያጋጥም ነው
@merryyemima6151
@merryyemima6151 Жыл бұрын
የእንጀራ እናት ሁሌ ክፉ
@user-vy1ez4re2v
@user-vy1ez4re2v 3 ай бұрын
ቆይ የእናት ምቀኛም አለ እንደ❤❤❤❤
@hayatderme7323
@hayatderme7323 2 жыл бұрын
አድይ ዋው 👌👌 ምርጥ ፊሊም ነው💋💋💋
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነዉ ይልመድባችሁ
@henokalemu1529
@henokalemu1529 Жыл бұрын
ድራማዉ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነው
@hailemariamdires8631
@hailemariamdires8631 2 жыл бұрын
ዳይሬክተሩ ጀግና ነው ሶሚክ ሰውመሆን ይስመው አንደኛ።
@user-ou6vi8kx2v
@user-ou6vi8kx2v 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@zx9713
@zx9713 Жыл бұрын
ክክክክክክክ ቡናሽን ቆላሽ አስመስለሽ አጋም እኔ ልዉቀጥልሽ አላለም አዝማሬዉ😂😂😂😂
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
አደይን ወዶታል ለመጀመሪያ ግዜ ሳየው ነው ያያችሁት ምንም መረጃ አትስጠን በጉጉት እንየው
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv 2 жыл бұрын
ሳህ
@gugfy3636
@gugfy3636 2 жыл бұрын
አድይ ዋው በጣም አሪፊ ነው።😘😘😘😘💝💝♥️♥️💘💘💘
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 2 жыл бұрын
ይምገርም ነው ፐፐፐፐ እናመሰግናለን
@FFatima-mc9eq
@FFatima-mc9eq 3 ай бұрын
😮😮😮😮😮።ዋው
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 8 ай бұрын
ወይኔ አደይ የኔ ውድ ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😮
@Tube-wy4oy
@Tube-wy4oy Жыл бұрын
እውነት ነው የሚያስታውሰኝ እረቡኒን ነው ሩታዬን❤😘
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
በትክክል ሙዚቃውም የረቡኒ ነው የሚመስለው
@haileabebehaile5606
@haileabebehaile5606 Жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ድራማ
@user-vy1ez4re2v
@user-vy1ez4re2v 3 ай бұрын
የእናት ምቀኛም አለ እንደ😢😢😢😢😢😢
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ኮመቶች ምን ሁናችዋል ይህ እኮ ተከታታይ ድራማ ነው ሙሉው አይለቀቅም በክፍል በክፍል ነው ሜታየው በየሳምቱ
@neju748
@neju748 2 жыл бұрын
ቆይቷል ድራማ ምዕራፍ 1 ከታየ እና አሁን ምዕራፍ 5 ደርሷል ለዛ ነው አስቱ
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
@@neju748 ወይኔ አልፎኛል ማለት ነው
@neju748
@neju748 2 жыл бұрын
@@astertube5406 DSTV ላይ ነበር ከዓመትበፊት መታየት የጀመረው አሁንም ይታያል እና አልታይላቸው ሲል በዚ እና በEbs የመጡት ማለት ሠፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍሎ ማየት አይችልም!!!
@EB4931new
@EB4931new 2 жыл бұрын
አይደለም ዲኤስ ቲቪ ላይ መታየት ከጀኘረ አመት ቆይቷል ኢቢኤስ ላይ ደሞ ሰኞ ጀምሮ በየቀኑ እየታየ ነው
@rahelyifru608
@rahelyifru608 2 жыл бұрын
😂😂😂ባንድ ግዜ መጨረስ ፈልገው ይሆናል
@user-rf3gu6ly9i
@user-rf3gu6ly9i 2 жыл бұрын
አደይ የኔቅመምሴት ሥወዳት😘
@saramulatu7945
@saramulatu7945 2 жыл бұрын
ደስ ሲል
@lubabayemim6256
@lubabayemim6256 2 жыл бұрын
የጠቋዮቹ ነገሮች 😭☝️
@user-dy8bu5vj5e
@user-dy8bu5vj5e Жыл бұрын
ደስ
@EB4931new
@EB4931new 2 жыл бұрын
የታየ የቆየ ስለሆነ በየምዕራፉ ሙሉው ቢለቀቅ❤️👍
@bertukanbertukan6193
@bertukanbertukan6193 2 жыл бұрын
እኛ ያላየነውስ
@neju748
@neju748 2 жыл бұрын
@@bertukanbertukan6193 እንዴ እና አሪፍ እኮ ነው ሙሉ
@EB4931new
@EB4931new 2 жыл бұрын
@@bertukanbertukan6193 እናንተ ያላያችሁት በየምዕራፉ ሲለቀቅ ታያላችሁ አማረኛ ላይ እንዴት ነሽ? ደህና ነሽ?
@jgkl362
@jgkl362 2 жыл бұрын
ምን ላይ ነው የታየው ሙሉውን ፕሊስ
@user-rr4mt5eu5u
@user-rr4mt5eu5u 2 жыл бұрын
@@bertukanbertukan6193 ያና እህ አድ አደለም
@faer9221
@faer9221 2 жыл бұрын
ጠቆዩ😁😁😁😁😁😁ውይ ወገኔ እደዚህኮ እየተጃጃልን ነው አገር የወደቀች
@uitedalahadlialahe3132
@uitedalahadlialahe3132 Жыл бұрын
kkkk
@mg9950
@mg9950 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኒ አደይን ደራማ ሲአይይ የሚለቅሰወዉ ደምሩኝ እረጉዝዝ ነኝ
@user-ee4sq7kh1g
@user-ee4sq7kh1g 2 жыл бұрын
ወወዉ ምረጥ ናዉ በጠም ምነልበት ሰአተሰጨሪሱ ከለአቆረጠችሁ
@gelilamillion1207
@gelilamillion1207 2 жыл бұрын
ቢያንስ አንድ ሠአት ብታደርጉት
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 2 жыл бұрын
ምእራፍ እና ክፍሉ የተዘበራረቅ ነው በቅደ ተከተል መከተታተል አቃተኝ
@hanayilma107
@hanayilma107 2 жыл бұрын
እዎ ሩታዬ ድምፅዋ ይመስላል እደይን
@almazfikadu1723
@almazfikadu1723 2 жыл бұрын
ዋውው ዳስ ይላል ባርቱ ያለው እውነት ነው
@seblineg6878
@seblineg6878 2 жыл бұрын
Eskezare yet neberku ehen yemesele salay🥰🥰🥰
@user-pc6tb5pw5e
@user-pc6tb5pw5e 2 жыл бұрын
አዝማሪ በጣም አሪፊ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@adissbaba3894
@adissbaba3894 2 жыл бұрын
እኔን ያሳቁኝ ሁለቱ ደላሎች 😂አሪፍ ፊልምነው
@Samri-xh7zy
@Samri-xh7zy 2 ай бұрын
Sewedachewe❤❤❤
@mlibra1473
@mlibra1473 Жыл бұрын
መልኳም ትወና ላይም ከሰላም ተስፋየ ጋር ነው ለእኔ እየተመሳሰለችብኝ ያለችው። ቆንጆ ይመስላል።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
እውነችነው ጉተላ ሆድ አይሞላም ትክክል ናችሁ
@user-oe7fp8gj3j
@user-oe7fp8gj3j 2 жыл бұрын
ግብዞች በርቱልን
@tadelechg.giorgis2528
@tadelechg.giorgis2528 2 жыл бұрын
This is beautiful and nice dreams
@yerayawzenach3460
@yerayawzenach3460 2 жыл бұрын
ኣጠር መጠን ያለ ምርጥ የማይሰለች ነው👌
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 2 жыл бұрын
የመጠጥ ቤቱ ምልልስ❤😂😂😂😂
@memeAl-kl9wt
@memeAl-kl9wt 10 ай бұрын
@abcbibitube9098
@abcbibitube9098 2 жыл бұрын
Adey keruta mengeztab gar demtsua yemesaselal muduam tenesh filmu lay
@bisrathagos88
@bisrathagos88 Жыл бұрын
University lememar be netsa aydel ende lmn nbrt masyaz asfelgr algebagnm megbem mnegntam ala aydel ende? Adyoch melsulgn pls
@user-he3mx5wl6f
@user-he3mx5wl6f 4 ай бұрын
እንጄራ እናት እንዲ ናት እንዴ የኔው ግን ከናቴ በላይ ነው ለኔ ምትጫናቅ ይመስጌን
@alimohammed4059
@alimohammed4059 Жыл бұрын
ሰካራሞቹ ሲያስቁ😂
@user-hr3ps9gp1w
@user-hr3ps9gp1w 2 жыл бұрын
አይ የጀራ እናት መቸም አያልፍላችሁ አደይ ስወዳት
@solomoncherinet6118
@solomoncherinet6118 2 жыл бұрын
እኔም ተመሰስሎብኛል
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
ግሩም ነው የሸማው ስራ ተመቼኝ እኔም ሙያው አለኝ እሰራ ነበረ
@al3nzii110
@al3nzii110 2 жыл бұрын
ወዉ አረ ሁልንም ለቀቁልን
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ድራማ ነው
@konjithilemicael180
@konjithilemicael180 2 жыл бұрын
ልጅቷ ግን የሩታ ተፅእኖ ያለባት ይመስለኛል
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 31 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
በልቱ ቀን ያረፈው አገልጋይ በብዙ እምባ ተሸኘ
1:12:48
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН