No video

ሙሉ ክፍል 23 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 23 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 23 | Abol TV

  Рет қаралды 1,180,535

Abol TV

Abol TV

Күн бұрын

አቤል፣ አደይ የሰርጉ ዲዛይነር ለመሆን ስለአላት ብቃት ሉዋምን ለማሳመን ይሞክራል። አደይ፣ የራሄልን ልብስ ዲዛይን ታደርግላታለች።
---
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ aboltv.dstv.com/
ሌሎች ፊልም እና ድራማዎችን በሾው ማክስ ውስጥ ለመመልከት፣ 14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ የ14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ እዚህ ማግኘት ትችላላቹ፡ bit.ly/30dx2SH
ያለፈዎትን ትርኢቶች እዚህ ያአግኟቸው፡ bit.ly/2MVmdlu
አቦል ቲቪን እዚህ ይከተሉት
ፌስቡክ፡ / aboltv
ትዊተር፡ / abol_tv
ኢንስተግራም፡ / aboltv_official

Пікірлер: 755
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር ቡሄ በሉ በዓል የአመት ሰው ይበለን ባለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን፫ ።በአደይ ድራማ እንደኔ ግራ የተጋባ እስኪ እጃችሁን አውጡ በዚህ ስንል በዛ እየተለቀቀ ግራ አጋቡን እኮ ወገን
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 жыл бұрын
☝️
@user-zx9ky1mv4j
@user-zx9ky1mv4j 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክኮኮ ወላሃ ርደኔጨአረ አሳቅሽኝ
@lemi4861
@lemi4861 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሲያስጠላ እራስ ያዞራን
@sintasntayehu7022
@sintasntayehu7022 2 жыл бұрын
ቴሌ ግራም ላዪ አደዪ ድራማ ብለሺ ሰርቺ አድርጊው አለ
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለው
@rakebabrha6832
@rakebabrha6832 2 жыл бұрын
የእናንተን የሰርግ ልብስ ዲዛይን ልታደርግ ትበዛ እንደሆን እንጂ አታንስም 💪🙌👌❤️❤️
@selselove5948
@selselove5948 Жыл бұрын
በተለይ የሚስት ተብየዋን የሆነች ሽኮኮ
@user-in7jr7iy7m
@user-in7jr7iy7m 2 ай бұрын
ሾካካብቻአይቀልፀትም
@mikotube5979
@mikotube5979 2 жыл бұрын
ውድ ክርስቲያኖች እንኳን ለደብረታቦር በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ለአመቱም ከቁጥር ሳያጎለን በፍቅር በጤና በሰላም በደስታ ያቆየን አሜን
@fifiademase6687
@fifiademase6687 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሳን
@saraabata4886
@saraabata4886 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@lidyadereje2814
@lidyadereje2814 2 жыл бұрын
Amen beselam yaderesen
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰🥰🥰
@adenaabera4905
@adenaabera4905 Жыл бұрын
ዛሬ ኪዳነ ምህረት 16 በያለንበት ረዴኤታ በረከታ አይለየን አሜን(3)🤲🤲🤲
@beimnetnigusse2204
@beimnetnigusse2204 2 жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክስች እንኳን አደረሳቹ❤❤❤
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ucjvkghcjjf163
@ucjvkghcjjf163 2 жыл бұрын
እንኳንአብሮአዴረሠን🥰🥰🥰
@yesemaetunegn214
@yesemaetunegn214 2 жыл бұрын
Enkuan abro aderesen
@user-hq9gc6po1b
@user-hq9gc6po1b 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@mahltlove2047
@mahltlove2047 2 жыл бұрын
እንኮን አብሩ አደረስን
@danatube7955
@danatube7955 2 жыл бұрын
በአዲስ ተዋናያን እንደዚህ ምርጥ ስራ ሰርቶ ማሳየት በመቻላችሁ 👏👏👏👏👏👏
@mahltlove2047
@mahltlove2047 2 жыл бұрын
የአቤል ፍቅረኛ ተበየ እንዴት እንደምታሰጠላኝ ንግግሯ አለባበሷ ሁሉ ነገሯ ደባሪ ናት😂😂😂
@yeshichekole6302
@yeshichekole6302 2 жыл бұрын
እኔም እንጨት እንጬት ነው ወሪዋ ሁላ
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c 2 жыл бұрын
እኔም አልወዳትም ወላሂ ሰው ስትንቅ
@mahltlove2047
@mahltlove2047 2 жыл бұрын
@@Blessingssssss የቶ ጋረ ነው ቆንጂንዋ እሰቲ ተናገሪ የፀጊሯ ነገር 😂😂😂😂
@add9654
@add9654 2 жыл бұрын
@@Blessingssssss ክክክክክክክ
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 2 жыл бұрын
የፀጉሩ ነገርስ😂😂
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
ሀሌ ለያ አንተ ሰዉ ሆይ ቡሄ መድረሱን ሰምተሀል ወይ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ደብረ ታቦር ጌታ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት ሥፍራ መልካም በዓል ይሁንልን በያለንበት የአመት ሰዉ ይበለን ከስደት በሰላም ይመልሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dawitbelew4890
@dawitbelew4890 2 жыл бұрын
በጣም የተመቸኝ ክፍል ነው። አደይ ብቃቷን በብዙ መስካሪዎች ፊት የተመሰከረበት። 👏👏👏
@nura2810
@nura2810 2 жыл бұрын
የቸኮለች አልመሰለሽም
@frehiwetsendek2232
@frehiwetsendek2232 2 жыл бұрын
ትክክለኛው ቻናል የትኛው እንደው ግራ ገባን እኮ 22ትናት ታይቷል
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 2 жыл бұрын
😁😁😁ከምር ግራ ያጋባል
@haven8060
@haven8060 2 жыл бұрын
Yha nw
@hope821
@hope821 2 жыл бұрын
ይሄ ነው ውድ 😁😁😁
@martayilma4447
@martayilma4447 2 жыл бұрын
Dstv lay new
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 2 жыл бұрын
በጣም እናተም እደኔ ግራ ግብቷችኋል 😍😍😍😍
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ በስደትም በአገርም ያላቹ ወገኖቼ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ በስደት ያለነውንም ለአገራችን በሰላም ለመግባት ያብቃን ፈጣሪ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤መጪውን ዘመንን የተባረከ ያድርግልን🤲🤲🤲❤❤❤በስደት ያለነውን እንደአደይ ትዕግስቱን ይስጠን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
@samrawitfikad8044
@samrawitfikad8044 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@raeecell6431
@raeecell6431 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
አሜን
@meesiilioo6135
@meesiilioo6135 2 жыл бұрын
amen
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሬ አደረሰን
@habeshawit123
@habeshawit123 2 жыл бұрын
የአደይ እናትያ እና ወላንሳ እረኛየ ላይ የምተውነው ይመሳሰላሉ ነገራቸው ተኮላቸው😅
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ቤተሠብአድርጊኝእማ
@tihtnamengistu4759
@tihtnamengistu4759 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ውድ የሀገር ልጆች😍🥀🌹😘🇪🇹
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን እግዚአብሔር አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን
@kemila876
@kemila876 2 жыл бұрын
የራሄን ፈገግታ ደስ ይላል
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
በስዴት አለም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ!!! ሀገር ወገናችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ።
@suzanworknash972
@suzanworknash972 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@chfhf8828
@chfhf8828 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@squatmt
@squatmt 2 жыл бұрын
እስኪ ሰብ አድርጉኝ አይከፈልበት
@seni268
@seni268 2 жыл бұрын
Amen
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 2 жыл бұрын
ይሄ ነው
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 8 ай бұрын
አደይ እና አቤላ ይመቻችሁ❤የአቤል እጮኛ ተብዬ አስተሳሰቧ ብቻ ሳይሆን አፏ ራሱ ሲያስጠላ እንዴት ነው የምታወራው ኮልታፏ ላስቲክ በዛ ላይ አታምርም😂
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 2 жыл бұрын
መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ እህቶቼ አላህ ያሳርፋቹ
@toyibasinedwo7902
@toyibasinedwo7902 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@senisisay1317
@senisisay1317 2 жыл бұрын
በቃ የኛ ሀገር ፊልም or ድራማ ደህና ነገር ሲሆን ለመኑኝ ታበዛላቺሁ
@mahltlove2047
@mahltlove2047 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላሟን ያብዛላት 🙏🙏🙏
@saramorka845
@saramorka845 2 жыл бұрын
ህይወት ወደ አደይ እየመጣች ነው 💕💕💕
@teenateena3461
@teenateena3461 Жыл бұрын
በጣም
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
ውድ የተወደዳችሁ የተዋህዶ ሎጆች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር / ለቡሔ በአል በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏
@kudulov2616
@kudulov2616 2 жыл бұрын
የህዝባችን ሰላም ናፈቀኝ 😥ይበቃቹ ይበለን ፈጣሪ 🤲
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖💖
@kudulov2616
@kudulov2616 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሺ ማር
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
ምን አገናኘው ከዚህ ዲራማ ጋር ብዙ ሰው እነዲያነበው ከሆነ አንችው ራስሽ በጓዳሸ ፀልይ
@teenateena3461
@teenateena3461 Жыл бұрын
አሚንንን
@absalatdesta3072
@absalatdesta3072 2 жыл бұрын
ሠላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር በሠላም አደረሳችሁ 🥰🥰
@gashawalemu7654
@gashawalemu7654 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ተመኘዉ
@user-yx2xs2kh2r
@user-yx2xs2kh2r 2 жыл бұрын
የራሄል ውበትኮ ገራሚ ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ርብቃ ግን ሮማንን ልታሳብጃት ተነስተሻል ዋው ዓደይ እንኩዋን ደስ አለሽ እኔ የገረመኝ የራዬል ከአደይ ጋር መስማማት 🥰🥰
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 2 жыл бұрын
ሳሳሳሳሳሳሳሳእኔም
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ግራ ገባኝ የዚህ ድራማ ነገር ቆይ ስንት ቦታ ላይ ነው ቁርጥ ቁርጥ እያደረጉ የሚለጥፉት ለምን እንደ እረኛዬ በስርአት አታቀርቡትም ?
@smartpress163
@smartpress163 2 жыл бұрын
ትክክክል
@hayathayat-qm1vl
@hayathayat-qm1vl 2 жыл бұрын
ፊልም ቤት ተከራይተን እንይ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 2 жыл бұрын
ሰርቀውት ነው ሚለቁባቸው ትክክለኛው አቦል ቻናል ነው ሚለቁት😥
@banchimossiey.m.2333
@banchimossiey.m.2333 2 жыл бұрын
አደይ ድራማን ስጀምረዉ ቁጥር ሁለት እረኛየ ብየ ነበር አሁን ግን አጠገቡ አይደርስም ምክንያቱም አዝረከረካችሁት ቀድማችሁ ከመሀል መልቀቅን ምን አመጣው ይሄን የመሰለ ድራማ አወረዳችሁት።ባለቤት ቢኖረዉ ጥሩ ነዉ።
@user-nx4qm1vc7g
@user-nx4qm1vc7g 2 жыл бұрын
እኔም በጣ ግራ አጋብተውኛል
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ በሳቅ ሞትኩ እውነትሽን ነው በገዛ ስልኬ ተቃጠልኩ
@jfjxxgjxy6291
@jfjxxgjxy6291 2 жыл бұрын
እኔ ግን እደሮማን አይነት ባል ቢሰጠኝ ማጅራቱን ብየ እገላገላለሁ ግን ተመስገን ጥሩ ባል ስለሰጠኝ 🙏
@teenateena3461
@teenateena3461 Жыл бұрын
😅😅😅
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ግን ለተመልካች ክብር ያለችውም።
@user-fi4we7pd8d
@user-fi4we7pd8d 2 жыл бұрын
እደዝህ ጥርት ያለ ድራማ ሲዝረከረክ በጣም ያናድዳል እደረኛዬ ቁጥብ ሁሉ በየቦታው ከናተ ቀድሞ ይለቀቃል በጣም ብዙ እደተደከመበት ያስታውዋል
@squatmt
@squatmt 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@eyerusfentaw2740
@eyerusfentaw2740 2 жыл бұрын
የሚገርመው እኮ ደግሞ ቶሎ ያነሱታሎ የዛሬውን እኔ ትናንት አይቸዋለው .እስከ 20 ደቂቃ ከዛ በኋላ አጠፉት።በጣም ነው የሚያስጠላው።
@squatmt
@squatmt 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጉኝ
@enattube1181
@enattube1181 2 жыл бұрын
bezi becha tektatlu
@user-fi4we7pd8d
@user-fi4we7pd8d 2 жыл бұрын
@@eyerusfentaw2740 በቴሌግራም የነገውን ዛሬ አይቻለሁ ሁሌም ከነሱ ቀድሞ ይልቅ ቃል ሌሽ እነሱ ራሳቸውን አረከሱ እረኛዬ አድ ቃል እኳ ሾልካ አታውቅም እኛም በጉጉት እንጠብቃለን እነዝህ ጽረው ግረው ሰርተው ለፍቶ መና ይህ ድራማኮ በሳምት 1ሚሊየን ቪው እሚኖረው ነበር እኔ ሰው ደክሞ የድካሙን ሳያገኝ ያናድደኛል 😳😏
@user-uq8tw2kn9r
@user-uq8tw2kn9r 2 жыл бұрын
በጣም ግራ አጋብ ድራማነዉ ምድነዉ ተመልካች ካለን ብላችሁ ህዝቡን ግራ አጋባችሁት ይገርማ አድ ይቱብ ብሠጡት ምን አለበት እኔ የማየዉ ላደይ እና ላቤል ሥልነበር በዚህ አጋጣሚ እወዳችኋለሁ
@genigeni5953
@genigeni5953 2 жыл бұрын
አደለ የኡነት ደብሮኝ ነበር አሳቅሽኝ 🙏💔
@Fozita
@Fozita 2 жыл бұрын
የቱርክ ድራማ ቁጭ ግን እናንተ ናችሁ ወይስ ቱርኮች የሰረቃችሁት 😂
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 2 жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆችህ ለደብረ ታቦር መልካም በአል
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@merolayaqoub1024
@merolayaqoub1024 2 жыл бұрын
የሮማን ባለቤት ግን ባለጌ ባል ነው ሲያስጠላ.ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ የሚባሉት አይነት ነው.ሴትየዋ ታሳዝነኛለች ችግሯን አልተረዷትም
@yelbeamakary
@yelbeamakary 2 жыл бұрын
ትናትና ያየነው ሀያ አንድ አሁን ዘላችሁ ሀያ ሶስት በዛ ተመልካችን ክብር አለመሰጠት ያሳያል ✌️✌️✌️✌️✌️
@natnaelfilipos6529
@natnaelfilipos6529 2 жыл бұрын
Betekekl alayutm meselegn nege nw 23 yemilekut ,zare 22
@shalomselam3649
@shalomselam3649 2 жыл бұрын
እረ ሃያ ሁልትን አይቻለው ፈልጊ
@anshaseid6412
@anshaseid6412 2 жыл бұрын
ሀያ ሁለት ተለቋል ገብተሽ እይ
@natnaelfilipos6529
@natnaelfilipos6529 2 жыл бұрын
@@anshaseid6412 aymeslegnm ,linkun share argut eski?
@kadijamuhammed7345
@kadijamuhammed7345 2 жыл бұрын
Ande ken alefu lemedi new
@tube-nr3ch
@tube-nr3ch 2 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ተሰርቆባቸው ነዉ ወይስ ምንድነው ዝብርቅርቅ አለ ሌላ ቦታ ተቆራርጦ ይለቀቃል አልገባኝም
@genetbati121
@genetbati121 2 жыл бұрын
ዘመዶቼ በዚህ ድራማ ስንት ብርጭቆና ጠርሙስ አለቀ ይብላኝ ለአፅጂዎቹ
@khan8313
@khan8313 2 жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እኮን ለቡሄ በሰላም አደረሳችሁ
@user-ql7uk8tr5v
@user-ql7uk8tr5v 5 ай бұрын
Beam dash ymil drama nw adey I love you
@user-ph1kx1jd3d
@user-ph1kx1jd3d 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች አንኳን አደረሣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️💚💛❤ የአደይ ድራማ ቤተሰቦች ደግሞ በስነስርአት አቅርቡልን ስራዬን ትቼ እያፈጠጥሁ የታዩናያልታዬ አትደበላልቁ
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰🥰
@y9gh956
@y9gh956 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላን ሰወዳችሁ በተለይ አደይየ በጣምነዉ የምወድሽ🌻🌻🌻
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩
@yeshiyoutube1137
@yeshiyoutube1137 2 жыл бұрын
ባለቤት የሌለው ድራማ ከና ከጅምሩ በሌሎች ቻናል መጨረሻውን ያሳዩናል መቼም የሚያምር ነገር አይቆይልን
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
አቤልየ❤ ኡፍፍፍ ምርጥ ሰው ድራማ ያየሁት አደይን ብቻ ነው ሌላ አንድ ደቂቃ አይቼ ነው የምዘጋው 😍😍😍😍
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 2 жыл бұрын
ቆይ የሄ ድራማ በትክክል ቤትኛው ቻይናል ነው ሚተላለፈው ግራ አጋባችሁኝ እኳ ??/ ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሰን አደረሶቹ🙏🙏💚💛❤💚💛😯
@medi6087
@medi6087 2 жыл бұрын
ደቂቃ በመጨመራችሁ ጥሩ ነዉ ኮሜት አንብቡ ተከታይ አክብሩ ቀጥሉበት በጣም ቆንጆ ነው💜
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
መቼ መቼ ነው የሚለቀቀው
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ትክክለኛው የቱ ነው 🙄እሯሯ አለ ጎጄ 💕♥️
@rahel4637
@rahel4637 2 жыл бұрын
ይሄ ነው ዋናው ✊
@sinishatteshome2558
@sinishatteshome2558 2 жыл бұрын
Abol tv
@Ami00-o5i
@Ami00-o5i 2 жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ አለ አደይ ድራማ ብለሽ ታገኚዋለሽ
@Raneya
@Raneya 2 жыл бұрын
@@Ami00-o5i ሊክ የት አለ ንገረኝ በናትሸ
@user-nk8gc4ym2k
@user-nk8gc4ym2k 2 жыл бұрын
ቴሌግራም አደይ ብለሽ ፃፊ
@sonoftheking9238
@sonoftheking9238 2 жыл бұрын
ኧረ በናታችሁ ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን ደጅ አሰጣናችሁን
@fayoebsa1170
@fayoebsa1170 2 жыл бұрын
Me too
@abigoal_
@abigoal_ 2 жыл бұрын
አዴይ የኔ ቆንጆ እሺ ምን ላርገሽ የ አይኔ አራበ ስወድሽ እኮ😢❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ከዚህ ድራማ ደግሞ ሱስ ያዘኝ እንደ እረኛየ
@hiwot4597
@hiwot4597 2 жыл бұрын
እኔም የምር 😂❤️
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
እቺ የአቤል ሚስት እንዴት ነው ሚሰራት ሀብታም ደሀ ላይ ሙድ እንደ ያዘ ደሀ ደሞ አላማውን በሀብታም ላይ እንዳሳካ ነው አቤል አደይን ነው ማግባት ያለበት አደይ የኔ 🌸🌸🌸🏵️🏵️🏵️
@abaytube4452
@abaytube4452 2 жыл бұрын
አደይ እደኔ የተዘበራርቀበት እጁን ያውጣ፣
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 жыл бұрын
ድራማው ምርጥ ነው ግን የሚለቀቅበት ቻላን በዛ እደገና ደቄቃ ይጨመርበት በተርፍ በርቱ
@user-jh7xq1ze2c
@user-jh7xq1ze2c 2 жыл бұрын
ዋው አርፊ ነው ግን ደቅቃ ይጨማሪልን👌💝
@samrawitfikad8044
@samrawitfikad8044 2 жыл бұрын
በደቂቃዉ ግን በጣም ነዉ የበደላቹን
@tube3808
@tube3808 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🇪🇹🇪🇹
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 2 жыл бұрын
ይሄ ድራማ አንድ የማውቀው የamerica series ነበር passion ይባላል እሱን ያስታውሰኛል ብዙውን ከእሱ መሰለኝ የወሰዳችሁት።
@masertwube8453
@masertwube8453 2 жыл бұрын
ይመሥለኛል ይሔ ድራማ እናትና አባት የመውም ማለቴ አሥተውሎ በትክክል የሚለቅ ውቂው ደብልቂው እረበናታችሁ በአንድ ቻይናል ይለቀቅልን የምን ማጠፍ መዘርጋት ነው 😘?
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 2 жыл бұрын
በጣም ነው ግራ የሚያገባው እዛላይ ተቁራርጦ የሚላከው ሁላ በጉጉት እንዳይታይ ያደርጋል እንደረኛየ ቢሁን በጣም ደስ ይል ነበር
@twibauae70
@twibauae70 2 жыл бұрын
የራሳቸው ጉዳይ ከግድህ አልጠብቅም ቃናየን አያለሁ
@alwaysmine1661
@alwaysmine1661 2 жыл бұрын
አደይ ስነስርአት ያላት ልጅናት ትመቸኛለች 👊
@betsiadiss9615
@betsiadiss9615 2 жыл бұрын
Are you fan of xo team
@alwaysmine1661
@alwaysmine1661 2 жыл бұрын
yeah
@alwaysmine1661
@alwaysmine1661 2 жыл бұрын
what about you ?
@betsiadiss9615
@betsiadiss9615 2 жыл бұрын
I am fan of yolo house did you now them
@mediTube01
@mediTube01 2 жыл бұрын
አዚህ ዲራማላይ አደይ ትለያለሺ ምርጥና በጉጉት እሚጠበቅዲራም 😘👍🙏
@ollytube8059
@ollytube8059 2 жыл бұрын
Lemn be tiktok atlekum acher selahona🤭
@zaramusaendirszaramusaendi7936
@zaramusaendirszaramusaendi7936 2 жыл бұрын
Hhhhhhh wayy gud🤣🤣🤣🤣
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ✍️ፖሮፋይሌን በመጫን
@guenetsamuel5662
@guenetsamuel5662 2 жыл бұрын
Go away. We are not here for religion
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@kebebushgirma8545
@kebebushgirma8545 2 жыл бұрын
የርብቃን ውበት ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም የተፈጥሮ ውበቷ ደስ ይላል የፀጉሯ አስታይል በተለይ
@yenineshsbaneera308
@yenineshsbaneera308 2 жыл бұрын
ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ ለደብረ ታቦር በአል💚💛❤️
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰🥰
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 2 жыл бұрын
አቤልን ላገባነው ብለሽ ምትቀባረሪው ልጅ አደይ ሞታ ትበልጥሻለች ወላሂ
@MarcoBill-nx3hz
@MarcoBill-nx3hz 7 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍yene waddede adey
@belihun6879
@belihun6879 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ደስ የሚል ድራማ በእውነት እንደ እረኛየ ድራማ ተሎ እንዳያልቅብን እፈራለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ካሜራ ማኑ ቪዲኦ ኤድተሩ ዳሬክተሩ ሁላችሁ አርቲስቶች ጎበዝ ናችሁ አከብራችኋለሁ።
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
በትክክል አዴይ ያሰርግ ድዛይን በዳብ ትችለሌች
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@semuyoutube6287
@semuyoutube6287 2 жыл бұрын
አደይን በፍቅር እወዳታለሁ😍
@ammarmuktar1196
@ammarmuktar1196 2 жыл бұрын
እባካችሁ ትንሽ ረዘም አድርጋችሁ ልቀቁልን🙏
@abebatefera8840
@abebatefera8840 2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ በርቱ
@user-hq9gc6po1b
@user-hq9gc6po1b 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በውጭም በውስጥ ም ያላችሁ ሽይሄ ድራማ ግራ ያጋባል እኔ ግን የማየው ለአደይና ለአቤል ስል ነው ። ሰላም ለሀገራችን ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
አደይን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ👍👍👍👍
@sahilebediru7939
@sahilebediru7939 2 жыл бұрын
ልብ አንጠልጣይ የሆነ ድራማ
@mahleltworkualemayehu4334
@mahleltworkualemayehu4334 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው 😎😎
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Adey.tileyalechii.
@betelihemyalew4117
@betelihemyalew4117 2 жыл бұрын
ayi erbka yesewu bal eyekemu yene geta malet ale ende
@danielwalelign1000
@danielwalelign1000 Ай бұрын
Adey❤❤❤❤❤❤❤
@user-on5zu2fn3c
@user-on5zu2fn3c 2 жыл бұрын
አቤል የሰው ጥግ ዋውውው ይመችህ የኔ መልካም
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤
@user-on5zu2fn3c
@user-on5zu2fn3c 2 жыл бұрын
ደስ ይለኝ ነበር
@makytube2979
@makytube2979 2 жыл бұрын
Ye metregiaw part des yelal Adele Eskimo emetsmamu 👍👍👍👍
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 2 жыл бұрын
ትላንት ጀምሬ ከክፍል 1 እስከ 23 ደረስኩ ብራቮ ❤
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@zinezine6099
@zinezine6099 2 жыл бұрын
Ene becha meselogni nbr
@selams4468
@selams4468 2 жыл бұрын
Omg ሌኩን is the best character ever I love him የ 1970ዎቹ መንፈስ እለው
@merrybemnet1799
@merrybemnet1799 2 жыл бұрын
Very nice movie
@dolchidolchi9838
@dolchidolchi9838 Жыл бұрын
Abi💋💋💋💋❤❤❤
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 2 жыл бұрын
አረ የ ሊ ፀጉር ምድነዉ😁ያሻንጉሊት ይመስላል እኮ ምነዉ በዚህ በሠለጠነ ዘመን
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 2 жыл бұрын
ሱስ ነዋ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 2 жыл бұрын
😁😁ሱስ ነዉ ግን የሷደግሞ ቅጡጠፋ😁
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg 2 жыл бұрын
የሊያ ድምፅ ግን ሲጨንቅ በቅድ እኮ ነው ምታወራው
@kijaniyesan6971
@kijaniyesan6971 2 жыл бұрын
Era lashi minishe new gira agabachugni ikoo
@gicyggij2697
@gicyggij2697 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን የሚለቀቅበት ሁኔታ ግራ ያጋባል
@siifan_oro3428
@siifan_oro3428 2 жыл бұрын
ዳቂቃ ባጠም አጨር ናት 😪❤
@rxotube3233
@rxotube3233 2 жыл бұрын
Selam enidat aderachih
@kudulov2616
@kudulov2616 2 жыл бұрын
ፍልሙ በጣም ደስ የሚል ነው ነገርግነ 1ቻነል ልቀቁት ኣታዋዛጉብን
@aa55sss52
@aa55sss52 Жыл бұрын
ስወዲቹህ
@smartpress163
@smartpress163 2 жыл бұрын
በየቦታው ሲለቀቅ ሁሉም ይለቀዋል የማን ቺግር ነው ስለዚህ በአቦል በ ኢቢኤስ ይባላል የተመልካቺ እና ፊዲዮ ሲያገኝ የሚለቀው ሰው ጥፋተኛ አይደለም መጀመርያ መልቀቅ አልነበረባቺሁም እረኛየ ብዙ ተመልካቺ ያለው በየቦታው ስላልተለቀቀ ነው
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለደብረታቦር ለቡሄ በአል💚💛❤በቅንነት ኑ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች😍😍😍😍😍😍
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ez7mj6xi8z
@user-ez7mj6xi8z 2 жыл бұрын
😂😂በመጥረጊያ አገቱ ሊለው ነቨር😂🤭🤭
@darn8822
@darn8822 2 жыл бұрын
Please please yewedeeeeefitun ahun atasayun 😔🙏
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል አደይ ጀግኒት
@sablesaron2679
@sablesaron2679 2 жыл бұрын
እኛ ሴቶች መጥፎ ባህሪያችን የለው ባል ከመቀማችን በላይ ምንም የማታውቀውን ሚስኪን ሚስቱን መሳደብ ምን አረገች ሁለት በደል
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
ስለነገ አትጨነቁ | Don't worry About tomorrow |
0:16
Msalee Art Ministry
Рет қаралды 598
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,5 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН