KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሙሉ ክፍል 15 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 15 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 15 | Abol TV
22:17
ሙሉ ክፍል 17 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 17 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 17 | Abol TV
27:22
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
0:27
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
11:28
ሙሉ ክፍል 16 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 16 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 16 | Abol TV
Рет қаралды 1,232,315
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 447 М.
Abol TV
Күн бұрын
Пікірлер: 980
@kidusyemariyamlej4310
2 жыл бұрын
ማነው አደይን እና አቤልን እንደኔ የሚወዳቸው🥰የማዳም ቅመሞች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሰላም ለእናት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nathitawule9693
2 жыл бұрын
Ene nag
@faer9221
2 жыл бұрын
ልጅቱ ፀጉሩን ስታወልቀው እኔ ምን አሳቀቀኝ😂😂😂😂😂😂😂
@medinatube2080
2 жыл бұрын
ተቀሳቃሽ ንብረት አስወደዳቸው የራስን ጥሎ የሰው መውደድ😂😂😂
@faer9221
2 жыл бұрын
@@medinatube2080 አረ ወዲ ጣይ ምን ጉድ ነው አችው😂😂😂
@semutasew2244
2 жыл бұрын
እኔም
@እሙኢልያስ-ጰ8ጐ
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@yemaryamlij2267
2 жыл бұрын
አረ እኔስ ብትይ🙄😂😂😂😂😂😂
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
2 жыл бұрын
አታብዙታ 15ስትን ሳናይ 16ስትን ተለጥፋላችሁ አታቁንም ማለት ነው ስንወድም ስንጠላም አንድ ግዜ ነው ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 😳😳
@ያልተኖረልጅነት-አለቀ
2 жыл бұрын
እኮ እኔኮ አምልጦኝ ይሆን ብዬ ተሸከረከርኩ ፍለጋ
@genethabeshawit371
2 жыл бұрын
ደሙርኝ በናታቸው
@amiyoutube1229
2 жыл бұрын
ክክክክክየምር ግን ኮመታተሮች ናችሁ ከድራማው ይበልጥ ፈታ እምታደርጉኝ
@ሰሚረሀምዘ
2 жыл бұрын
15ሰኞ እንለቀለን ብለው አሰተወወቁ እኮ
@maranatha1293
2 жыл бұрын
እውነትም አያቁንም😂
@yonasabera1457
2 жыл бұрын
ክብር ይኑራቹ ለተከታዮቻችሁ!
@sisaykasay6570
2 жыл бұрын
ትክክል
@gbbf6457
2 жыл бұрын
አዉ አዉነቸ ትም
@ኡምፈውዛንቲዩብ
2 жыл бұрын
እኮ 💯
@fikrteregasa488
2 жыл бұрын
ሀቅ ነው
@kalkidan-t3j
2 жыл бұрын
በጣም ።
@Lesewe-hm2fe1sv9A
2 жыл бұрын
ከጀራ እናቷ ብንላቀቅ ሠራተኛይቱም የጀራ እናት ሆነችባት እኮ😂😂😂😂
@AminFam-z8c
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@Tube-cn7rv
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@zamzamgamal3591
2 жыл бұрын
kkkkkበጣም
@زهراءفنتا
2 жыл бұрын
እረ በጣም
@mekdesbeyene8372
2 жыл бұрын
እኮ
@tarikuaselassa3498
2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አደይዬ ስወድሽ እኮ እንዲህ እንደአደይ በስደት ያለን ወገኖቼ ጠንካራ እንሁን እሺ በአገርም እንዲህ ስንት መከራ አለ
@yelbeamakary
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰተማሪ ድራማ ነው በተለይ ገጠረንና ከተማን ሀብታምና ድሃን ማካተቱ ለኛ ለስደተኞች አረፍ ትምህርት ነው
@sadalasadala5852
2 жыл бұрын
ትክክል
@aumuafiya6182
2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ዩቱቤን በቅንነት
@Em.YouTube.
2 жыл бұрын
@@sadalasadala5852 ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@BekMent-jp2ns
11 ай бұрын
❤😂😂 2:36 2:38
@maramawitnatanem188
2 жыл бұрын
" አደይ " ~ እጄን በአፌ ጭኜ በከበሬታ ከወምበር ተነስቼ ያጨበጨብኩለት ግሩም ድንቅ ድራማ ነዉ ። ለጭስ አልባዉ ፊልም ኢንዱስትሪአችንም ሀዲዱን እንደሳተ ባቡር እየሆነ ሥላለ ፤ ወደ ሀዲዱ እንዲመለስ እና ልክ እንደዚህ ፊልም በ *film director , cinematography , acting , story line editing , background music and screenplay etc•••• በነዚህ ዘርፎች ጦብያዊ ፊልሞቻችን ከእናንተ ልምድ ይወስዳል ብዬ አስባለሁ ። በተለይ ጠዋት ተጋግረዉ ለከሰዓት ደርሰዋል ተብለዉ ለዕይታ የሚበቁ ፊልሞች ጥሩ መቀጣጫ ነዉ ።
@aumuafiya6182
2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ዩቱቤን ውዴ
@emati4904
2 жыл бұрын
ትክክል በሁሉም ውብ ናቸው ለሌሎችም መቀጣጫ ነው ብዙ መማር አለባቸው ፊልመኛ ነን ባዮች
@ታማኝነኝለቃሌ
2 жыл бұрын
በሉ 7.9K ሰወች ከእምነታችንም ላይ እደዜህ አተኩረን አንይ💚💛❤👏
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
2 жыл бұрын
እዉነት
@meronmamye1139
2 жыл бұрын
እሱማ።ጥሩ ነበር ግን ማን ይሰማል
@SmilingCentaur-ho9sy
9 ай бұрын
ትክክል ወላሂ
@betiadise8615
2 жыл бұрын
እህ እስካሁን አልተለቀቀም ልቀቁት እንጅ ምንድነው ይሄን ይሀል ሰአት ነው ወይስ ለኔ ብቻነው እንዲ አፍጦ የቀረው
@ommatori5012
2 жыл бұрын
ለኔምነው😳😳😳
@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
2 жыл бұрын
ገና ማክሰኞ ነው እሚለቀቀው ቀኑ እኮ ጽፈውታል
@mimi-no1se
2 жыл бұрын
😂😂❓
@lamroteee2574
2 жыл бұрын
ere lenem nw 😂
@diboranatnayel4839
2 жыл бұрын
😂😂😁
@zeynebali7287
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ቀጣይውን በጉጉት እጠብቃለን
@chiletmulie6096
2 жыл бұрын
የአደይ ትግስት ንፁማንነት ደግነቷአቤልልልል ይመቻኛልልል❤❤❤❤❤❤❤
@aumuafiya6182
2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ዩቱቤን በቅንነት
@etenesheskeziya6053
2 жыл бұрын
እውነት ነው
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
*_ዋው ተለቀቀ በስንት ቀን ጥበቃ 🤗😊🤗😊ችግሩ ደይቃው ላይ የሆነ ስህተት አለ ምናለ ብትጨምሩት ተው ግን 🙋_*
@kaftanewemail395
2 жыл бұрын
😝
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
@@kaftanewemail395 😂😂😂😁ምነው ምላስ ማውጣት እ 😁 ችግር አለ
@kaftanewemail395
2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 😁😁 የለም😁
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
@@kaftanewemail395 ኧረ ጥሩ እሽ ግን ቤተሰቤ ነሽ አይደለ ከአልሆንሽ ፕሮፋይሌን ነክተሽ ግቢ 😂😂😁😊🤗🤗😊
@Em.YouTube.
2 жыл бұрын
@@kaftanewemail395 ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@ትግስት-ጀ2ተ
2 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ ከደቂቃው ማነስ እየተሟዘዘ ምንም ሳላይ አለቀ ሰራተኛዋ 10 ደቂቃ አወራች ሼባው ወይ አልተኛ ልብሱን እስኪያወልቅ 10 ደቂቃ 😔
@aleyneshyeshngus7539
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@babytap4304
2 жыл бұрын
ምን ማለትሽ ነው
@እሙኢልያስ-ጰ8ጐ
2 жыл бұрын
🙄😁😁😁😁😁😁
@mominaadam748
2 жыл бұрын
ክክክክ
@Gicuf-f3t
7 ай бұрын
ወዬው😅😅😅😅😅😅
@tubeemuhayat8731
2 жыл бұрын
ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹
@aumuafiya6182
2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ዩቱቤን በቅንነት
@MsNexus
2 жыл бұрын
ክፍል 16 ተለቀቀ እንደ ይህ ድራማ በጣም አስተማሪና ጥሩ ድራማ ነበር ግን በስርአት ማስተላልፈው ሰው አላገኘም ስንት ቦት እየተቀረጠ ተለቃል
@wollodessietube8640
2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!!ሀገር ወገናችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ::አቦል welcome አቤልና አደይ ተመችተዉኛል እናተስ ???
@birtikuanfgh4083
2 жыл бұрын
እኔም
@selmoniabebe4458
2 жыл бұрын
ምንድነው ልቀቁ እንጅ እንዴ
@alemyemodeshlijtube19
2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ልኡለ እግዚአብሔር ያደልልን 🙏🇪🇹❤🙏
@tube-ii9kv
2 жыл бұрын
አቤልንና አደይን በከፋቸው ቁጥር አብሬ የምከፈው ነገር ነው ግራ የገባኝ
@hermonhagos8489
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነዉ ኣደይ ማለት በትግሪና እናት ማለት ነዉ
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
2 жыл бұрын
ግዕዝም ነው
@adeytube5297
2 жыл бұрын
በአማርኛ በመስከረም ወር የሚወጡ ቢጫ ነጭ አበባዎች የአደይ አበባ ይባላሉ
@Mercy1916
2 жыл бұрын
የጉድ ቀን ቶሎ አይመሽም አሉ የአቤል ነገር እንጃ ሳየው ውስጤን ይነዝረኛል ጌታን ድራማ እንደሆነ እያወኩ ግን በቃ ሳየው ውስጤ በደስታ ሌላ አለም ይሄዳል ሆሆሆ ምን አለ ግን እውነትን እንዲህ ብናያት ድራማ ብቻ ሆነ በቃ ፍቅር አረ አምላኬ ተመልከተን ለሁላችንም የአቤልን አይነት ወንድ ያድለን ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏🙏
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
2 жыл бұрын
😂 🤔 tiktok ላይ አንዷ ሳልሞት እያለች ነበር አቤል ልጅ አለው አሉ ኮሜት አይቻለሁ አይዞሽ የጉድ ቀን አይመሽም አስቀሽኛል😂😂😂
@Mercy1916
2 жыл бұрын
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ጌታን ሳምሪዬ ሳቂ አንቺ ምን አለብሽ የሚሰማኝን ስሜት ልነግርሽ አልችልም አቦቦቦቦቦ ህልምም ይመሰለኛል እንጃ ብቻ ግራ ይገባል. አዎ እኔም አየሁት እኮ ልጅ አለው ብላ ፖስት አርጋው. እየሰማሁ እያየሁ ግን እኔ ሌላ ዓለም ውስጥ ነኝ 😢
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
2 жыл бұрын
@@Mercy1916 😂😂😂😂 አቦቦቦ ውዴ አይዞሽ እኔ ለምን ነው ፉቅር ማይዘኝ ማሬ ይገርመኛል 🤔😂 ገና ዛሬ ነው ድራማውን ያየሁት ebs ላይ አይቻቸው ነው የመጣሁ ኮሜት ለማየት😂😂😂 ፉቅር የፈጣሪ ስጦታ ነው ይቅናሽ ውዴ💗❤💗
@ganaganet9288
2 жыл бұрын
አቤት.ለካ.ማዳም.ብቻ.አይደለችም.በአገራችን.ማዳማች.ይብሳል😥😥😥😥
@mare86467
2 жыл бұрын
በጣም ታከብዳላቹ እንኳን ሲታይ የኖረ ድራማ ይቅርና እነ እረኛዬን የሚያህል ድንቅ ድራማ እንኳን ከቲቪዉ እኩል ላይቭ ነው የሚለቁልን ምን ትቆለላላቹ ይሄ የሚያሳየው ለተመልካች ያላችሁን ንቀት ነው። ደሞ በብራችን ለምናየው።
@selamawitghiwot2745
2 жыл бұрын
የቄየ ነው እንዴ ለዚህ ነው የተዘበራረቀብኝ
@one-xq1mj
2 жыл бұрын
አይባልም ቀን ጠብቆ ማየት ያልቻለ የራሱ ችግር ነው ከሌላ ድራማ ጋር ምን አወዳደራቹ ተመልካቹም ለባለሙያተኛ ስሜት ቢጨነቅ ጥሩ ነው
@tingirtyoutube8447
2 жыл бұрын
@@one-xq1mj 🌹🌹😍
@israel2158
2 жыл бұрын
ብሽቅ አደይን ከወረደ ድራማ እኩል ታነፃፅራለህ እንዴ
@aumuafiya6182
2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ዩቱቤን በቅንነት
@ኡምፈውዛንቲዩብ
2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ቴሌግራም ላይ በተርቲብ እየተለቀቀ ነው👌
@betelihemashebir4449
2 жыл бұрын
Linkun ላኪልኝ
@SakkaHome
2 жыл бұрын
የአደይ ዝምታ 💔💔💔❤ ውይይይይ ፊልሙን ውድድድድ ✍️✍️✍️
@rehimammmm3440
2 жыл бұрын
ሂማን ሄሩ ስታወለቀ ው ማነው የሰቃው እዴኔ😂😂😂😂🙆♀️
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
እኔ እራሡ በጣም ያሣቀችኝ😂😂😂
@እግዚአብሔርአባቴነዉ-ከ9ቨ
2 жыл бұрын
ለተመርካች ክብር ይኑራቹ ልቀቁልን
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘😘
@እግዚአብሔርአባቴነዉ-ከ9ቨ
2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሺ እማ
@AlmazKitchen
2 жыл бұрын
ምን ጎደለ ፈንድሻ ይቀረብ
@Em.YouTube.
2 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርአባቴነዉ-ከ9ቨ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@rosakejela1459
2 жыл бұрын
Are shem yihunibachu kalayen lemin tilekalachu 15 endih gena ke 2 kanbohala yihem eciii bese'atu likekulin atagoagun abo
@iloveetiyophia1316
2 жыл бұрын
Awo yemr shinew feten qeren eko
@zakibubuzaki56
2 жыл бұрын
የአቤል እጮኛግን ምንም አትነፋም አደይ ትሻላለች
@kuzeykall6045
2 жыл бұрын
ጥያቄ አያስነሳም
@momeenaahmed443
2 жыл бұрын
እኔ ለአደይና ለአቤልዬ እንጅ እዚህ ድረስ የመጣሁት ሰብስክራይቤን አንሰቸ ትርው አልልም ነበር አዝግ የሆናችሁ እረኛዬ ማረኝ ዘመን ማረኝ ወላፈን ማረኝ
@s.m.749
2 жыл бұрын
ኧረ ተው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን!! ወይ ደቂቃ ጨምሩልን እንጂ! 20 ደቂቃ እሱም የባለፈውን እና ቀጣይ ክፍል ሲን ጨምሮ..በየመሀሉ ደሞ ድግግሞሽ ሲን እና ከመሸጋገሪያ ሙዚቃው ጋ..
@TUBE-rv9zs
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@AminFam-z8c
2 жыл бұрын
😂
@aleyneshyeshngus7539
2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ ሁማን ሄር 😂😂😂😂😂
@aleyneshyeshngus7539
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@weynshetoneloveweynshetone2287
2 жыл бұрын
ለዚህ ድራማ ቃል የለኝም በቃ አንደኛ ነው❤✌
@azebtufa7389
2 жыл бұрын
ትንሹ እረኛዬ ድራማ ማለት ይህ ነዉ
@داريندارين-د9ط
2 жыл бұрын
ሰለ አዳይ ሁሌም የማለቅሰው ነገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abiti630
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💚
@hyabbelay3729
2 жыл бұрын
Ye abiel fkrina xegur 😁😁😁😁😁 killing me. 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@m.e-c3g
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁🙊
@almaz2938
2 жыл бұрын
የዚህ ድራማ የሚለቀው ሰውዬ ሰርቆት መሆን አለበት ከምር ምንም ስርአት የላቸውም ድራማው አሪፍ ነበር ግን ዝብርቅርቅ አደረገው
@rukiyataju
2 жыл бұрын
Ds tv lay koytwal metayet kejmera
@hikuyoutub3244
2 жыл бұрын
@@rukiyataju ኧረ እዛም ላይ የተዘበራረቀ ነው
@fevenzewdu7682
2 жыл бұрын
በጣም የምታስጠሉ ናቹ እንዴት ነው ግን የምትለቁት ክብር ይኑራችሁ
@betelhemgetu8453
2 жыл бұрын
አዲስ ተከታታይ ድራማዎች እንኳን እንደዚህ አይለመኑም እስከ ምዕራፍ 5 አለ ቅደም ተከተሉን ግን የጠበቀ አይደለም እና ምን ለማለት ነው ተሎ ተሎ ልቀቁልን ካለቀቃችሁት ግን 🥺🥺🥺ያው እስኪለቀቅ እንጠብቃለን
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
*_ቤቲ ተደባለቀብሽ አይደለ 😁😂😁😁የሁላችንም ነው እና እስኪ በትዕግሥት እንጠብቅ 😂😁ለማነኛውም እንኳን አደረሰሽ ቤቲ ለእለተ እሁድ 🤗😊_*
@melesebahiru1858
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣ewent.nw
@betelhemgetu8453
2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 እንኳን አብሮ አደረሰን
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
@@betelhemgetu8453 *አሜን ቤቲ ወደ ቤት ጎራ በይማ 😍🥰😍🥰😍እንግዳ ክቡር ነው ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኝ 🥰😍*
@ለሚናጫቀታየውቦችሀገር
2 жыл бұрын
አለቁትምደክብርይኑራችሁለተከታዮች እኛየመዳምቅመሞችይለቀቃልብለንበመጠበቅእቅልፋችንንአጣን
@yezna2219
2 жыл бұрын
እረ እባካችሑ አታጓጉን የለቀቅልን ለተመልካችም ክብር ይኑራችሑ እሕ 😥
@ydidiaydidia6314
2 жыл бұрын
ድራማው አስተማሪና አጎጊ ሆኖ ሳለ የምለቁት ደቂቃ ከማነሱ ይበልጥ ቶሎ ቶሎ አለቁም በቅንጭብጭብ ደቂቃዎች ውስጥ የወደፊቱን እያየው ታሪኩ ግራ ያጋባል ስለዚ በተቻላችው ፍጥነት ብለቁልን ደስ ይላል
@aumuafiya6182
2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ዩቱቤን በቅንነት
@workalemasefa5564
2 жыл бұрын
በአደይነ በአቤል ልቤ ሁሌም እደተጠለጠለ
@GobezTemari
2 жыл бұрын
ውይ አደይ አሳዛኝ የሆነች ልጅ❤❤❤
@HD-dr1cy
2 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍ ቅዳሜና እሁድ እንዴት እረጅም ነው!!!!!!!
@aoiaoo5736
2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😄
@ጥቁርአዝሙድነኝ
2 жыл бұрын
_የአቤል ፎንቃ ኡኡኡ የሰው ፁጉር ተሸክማ ስታወልቀው ለካ ደህና ጉርንድላ ናት😂😂_
@danasayaf4934
2 жыл бұрын
😜😜😜
@procell803
2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ቃላት የለኝም ♥️♥️♥️
@hameresd77
2 жыл бұрын
ችጋራም ፡ ebs 20min only?
@truugechi9120
2 жыл бұрын
እውነት ድራማው ምንም አይወጣለት ግን ሲለቁቅ ቅጥ የለውም አልገባኝም እኔ በተርፍ አሪፍ ነው በርቱ
@tsegaStudio
2 жыл бұрын
"እረረ እትዬ በመድሃኒአለም በእግዚአብሔር" አለማመኑ😌
@حصهالموبايل
2 жыл бұрын
Hi baby I just got
@ያባቴቅምጥል
2 жыл бұрын
አቤልን በብዙው አጡልንንንንንንን አቤልን አፍቅሬዋለሁ የምር
@nborenamekanselam4395
2 жыл бұрын
ክክክክ እርግጠኛ ነን አቤልን ለማየት ነው የምንመጣው
@mylovemom9791
2 жыл бұрын
የጉድ አገር ሳቁ ብቻ ይማርካል ዋ እሱን ለኔ ተይልኝ እደ አደይና ትግስት እንጣላበት😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🥴
@selamawittube
2 жыл бұрын
😂😂😂አይዞሽ ፍቅር ከባድ ነው😭💔
@selamawittube
2 жыл бұрын
@@mylovemom9791 ያንቺ ደግሞ 😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
😁😁😁
@እሙአስማዩቶብ
2 жыл бұрын
አቤልዉስጥ ነዉ አቤት አጠያየም የኔ ማራኪ
@hikamyessn7504
2 жыл бұрын
ቆይ ለምን በስራቱ አትለቁልንም ቢያስ በስራቱ ልቀቁልን እባካቹ 🙏🙏🙏👳
@እየሩሳሌምተስፋዬ
2 жыл бұрын
የሰአቱን ነገር እቢ አላችሁ አይደል አረ ለተመልካች ክብር ስጡ አስተያየት ተቀበሉ
@altudz4055
2 жыл бұрын
ገና ለሰኞ ነው ኮመንቶች ተረጋጉ🥰😁😁
@lamroteee2574
2 жыл бұрын
yetgnaw segno 😳
@altudz4055
2 жыл бұрын
@@lamroteee2574 🤣🤣🤣 ቅዳሜና እሁድ የለም ኮ ከሰኞ እስከ አርብ ነው እማ
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
*_ገና ለሰኞ ወይም ለማክሰኞ ነው ገና 😁😁😁😁😂 ሊያጓጉን ነው አይይይ ደግሞ እንዴት አድርጋ ነው የምታይ ፎቶዋ 😁😂የአረገዛችሁ ማለቴ ቦርጭ የአላችሁ ተረጋጉ በጉጉት እንዳታስወርዱ 😁😁😁😂😜 እና ገና ሰኞ ወይ ማክሰኞ ነው 🤗😊😁😂 እንኳን አደረሳችሁ ለማነኛውም ለእለተ እሁድ ሰአት_*
@qamuti1
2 жыл бұрын
እልል ተለቀቀ የመደም ቅማሞች ኑ ያኢትዮጵያ ፊልም ማቼስ ድሀና አብታም ፊልም ለይ ብቻ ነዉ ሚጠመሩት ከዛ ዉጪ ወፍ😃😂 ተለቆለቹሀል ዘንድሮ ፍቅር ፊልም ለይ ብቻ ነዉ የምነያዉ ተመስገን እሄንንም አለማጠታችን
@mihretgirma7830
2 жыл бұрын
አረ ልቀቁልን😍😍😍
@addismedia4009
2 жыл бұрын
Please its bigg movie all of them i like 👍 ❤ ♥ 💕 💜 💗 👍 ❤ ♥
@andualemyehuni555
2 жыл бұрын
ስዓት ከእርኛየ ተማሩ
@hanawithabib7904
2 жыл бұрын
Selam and asteyayet aleg ersum betam tasatrutalachihu ena astekaklu
@youtubezinetyoutube5098
2 жыл бұрын
ክብር የላችሁም ለተከታታይ በሌክ እዳንተባበራችሁ በስነስራአት ልቀቁት
@abeni193
2 жыл бұрын
አንድ ኢፕሶድ ከታየ በኋላ ቶሎ መለቀቅ አለበት Respect for us
@mesetawetyagatilejijesusis9666
2 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን መጠበቅ ብቻ ልገለን ነው አደይ አፍቃሪ ሁነናል
@metsidekbekiristos6301
2 жыл бұрын
አቦል አቦል አሉት ሰሙን አሳምረው ሁሌም የሚግተን ጮቦ ጮቦውን ነው 🤪🤭😛😆🤣😂🤣😂😛
@zenabzanab8467
2 жыл бұрын
kkkkkkk
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
2 жыл бұрын
ገበገበ በሉ አታልቅሱ ተለቆወል ደግሞ ደቂቃ ጨምሩ እንጂ 🥰🥰🥰
@aumuafiya6182
2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ዩቱቤን በቅንነት
@marama5959
2 жыл бұрын
ወይኔ የአቤል ፍቅረኛ ፀጉሯ ገዳይ ነው 😂😂😂
@የመኖርተስፍ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tube-yk9ic
2 жыл бұрын
Kkkkkkk
@betelhemmulu2007
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sali3185
2 жыл бұрын
27 ደቃቄ መቼ ነው ንቅንቅ የምትሉት 🙉🙉 እረ በአደይ ልለምናችሁ ደቂቃ ጨምርልን 🙄🙄🙄
@redietmesfin4298
2 жыл бұрын
pls lekekut demo ebakachehun dekikawn chemruln
@fanos5
2 жыл бұрын
ኧረ ቶሎ ብላችሁ ልቀቁት እኔ ነኝ አንደኛ like ማደርገው
@assetentertainment8679
2 жыл бұрын
የሚያምር ፊልም ነው ፡ ቀጥሉበት ጀግነች።
@betelhemagonafir8616
2 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ እስከ ምዕራፍ 5 ከዛ በላይ ደርሶአል ግን ምንድነው ገና ምዕራፍ1 ክፍል 16 ኧረ የተከታዮቻችሁን አስተያየት ለደቂቃ እንኩአን ተመልከቱና ኦርደሩን ጠብቃችሁ ልቀቁልን ለናንተም ተወዳጅነታችሁን አጠናክሩ 🙏
@aumuafiya6182
2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ዩቱቤን በቅንነት
@ermiaszekarias
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም መሳጭ ፊልም በአንድ ቀን አስራ አንድ ክፍል አይቼ ነው የጨረስኩት በርቱ
@abdumuhamed4633
2 жыл бұрын
አካበድክ ብዙ ያየህ መስሎህ ነው አንድ ህንድ ፊልም ነው ያየህው በድምሩ
@helujunta9026
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ መች ይደርሳል አቤልዬ ዶሞ ሳፈቅረው😭❤😘😁😁
@mekeremeeshtu9283
2 жыл бұрын
የአቤላ ፈገግታ ልብን ያቀልጣል አቤልዬን የምትወዱት የምታደንቁት
@tsehayneshseifu
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው
@misganudemissemisganudemis536
2 жыл бұрын
ኡፍፍ እነሱ ተከፍሎቸዉ ለሚሰሩት የኔ ጨጎራ መቃጠል ምን ይሉታል
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
*_እንዴ ወጥቸ ስገባም ገና ነው 😳🙄🤔 ምነው የኔትወርክ ችግር አጋጠማቸው እንዴ መቸ ነው የሚለቁት 🤔እ ጀመረ ወይስ ተቋረጠ_*
@aumuafiya6182
2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ዩቱቤን በቅንነት
@saronzeru5831
2 жыл бұрын
Waww
@natnaelfeseha8864
2 жыл бұрын
best amharic drama ever
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ና ቤተሰቤ ሁን❤❤
@hibistasassahegn6302
2 жыл бұрын
Adey drama yemtwedu betigist tebeku enem 🤤🤤🤤gen tenadechalew 🥱🥱😤
@tejiibalageruuyoutube
2 жыл бұрын
Eshee ❤️
@መሲፍቅርከወሎ
2 жыл бұрын
ድራማወ ጥሩ ነበር አለቃቀቃቸዉ ቅጥ የለወም ዝብርቅርቅ ያለነዉ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ7ዀ
2 жыл бұрын
ብቅ ጥልቅ በማለት ደከምኩ ይለቀቃል ብየ
@መሲፍቅርከወሎ
2 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ7ዀ ሰኞነዉ የሚለቀቀዉ ቀኑን ገና አየሁት ሲደክመኛ አስርግዜ በማየት ሀሀሀሀ
@tewodroszerefa7258
2 жыл бұрын
በከፊልም ቢሆን አይቼዋለሁ በአሁኑ ጊዜ በዘመነ መብቴ ተነክትዋል ; እምቢ አሻፈረኝ በሚባልብት ጊዜ እንዲህ አይነት ከፊውዳልነትም በላይ የሆነ አለ ወይ ? በጣም የእመቤቲቱን እያንዳዱን ሰው በሰው ክብር መረማመድ ፀሃፊው ይሁን አዘጋጆች በጣም ኢ- ተአማኒነት ያደርገዋል ማለት በጣም አግንናችሁታል ይህ የኔ እይታ ነው ምን አልባት ሳውዲ አረቢያ ውስጥ እንዲህ የ ሮያል ፋሚሊ ስላለ ሊሆን ይችላል በኛ በኢትዮጵያ ውስጥ ግን እንዲህ የሆነ ፊውዳልነት በአሁኑ ዘመን የለም ምንአልባት በምልሰት ዘመኑን ይሆነበትን ንገሩን ወደ ሁላ ብሎ የሚነግረን ነገር በምልሰት የለም ዘመነ አሁን ይመስለኛል እንደተከታተልኩት በተረፈ ክሪቲሲዝም መቀበል እና ለ ተከታታዩ ድራማ ተዓማኒነት ለኛ ተመልካቾችም መልካም ነውና !!! በርቱልን
@tube-nm3js
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ዓደይ እኮ እኛ ሸቃሎችን ማለት ናት እራሷ እየቀለጠች ለሌሎች ብርሃን የምትሆን 😥😥😥
@bekastube
2 жыл бұрын
ክብረት ይስይጥልኝ በየቀኑ ስለ ምታስደምሙን እናመሰግናለን!!
@sisaidagnaw5191
2 жыл бұрын
ሰራተኛ ሁነው ሚተውኑት ስወዳችሁ ❤ ሁላችሁም በጣም ነው መደንቃችሁ አይ ስካር የማያደረገው የለ
@ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
2 жыл бұрын
😂😂😂አሥደነገጠችኝ ፀጉሩን ስታወልቀው😏😏
@zekukitube787
2 жыл бұрын
ወላሂ ከዚህ ቡሗላ ይሄንን ተከታታይ ፊልም ዐላየውም ወላሂ ዐላበዛቹትም እንዴ ስዕቱን ወይ እረዘም ዐድርጉልን ስለወደድነው ነው እንደዚህ እሽቁብጢርጢር ዐረጋቹሳ😔😔😔
@AminFam-z8c
2 жыл бұрын
😂👈አትማይ
@Ayutube4964
2 жыл бұрын
ወላሂ አላለችም ማን አስገደደሽ😏😏
@AminFam-z8c
2 жыл бұрын
@@Ayutube4964 😂😂😂
@Seid404
9 ай бұрын
ዝብላ ትምላለች ጅል
@BirukTadesse-jr7qu
6 ай бұрын
I Love you adaye wow derama
@gggu5782
2 жыл бұрын
እረ ወየው ክክ ሰው ሁሉ እደኔ ነው እድ ሁሉም በጉጉት እየጠበቀነው
@zemenzd1125
2 жыл бұрын
ክብር ስጡህ የተመልካቹትህ መስማት አለባቹህ አስታየት ማየት አለባቹህ
@hiwotsebhat9025
2 жыл бұрын
ክፍል 16 ልቀቁልን
@medinanuru2327
2 жыл бұрын
Please next
@كااااا
2 жыл бұрын
አረ 15 ልቀቁልን ውዶቸ
@yantewubichanegn8174
2 жыл бұрын
Ehen Drama Lemayet Betam Teguwaguwawu Mulu Likekut
@saraleli5634
2 жыл бұрын
በየቀኑ ቢለቀቀ ይቱብ መመላለስ አበዛህ አደይ እና አቤልን ለማየት ሁለየም ይለቀቀቅ
@Alloasd-q2d
Жыл бұрын
ኡእእ ስታነሳው ደነገጥሁ😂😂😂😂
@infodubai3233
2 жыл бұрын
ቆይ ክፍል 15 የታል የተለቀቀዉ
@kelvin1411
2 жыл бұрын
በቴሌግራም ተለቛልኮ
@infodubai3233
2 жыл бұрын
እኔዴ እኔ አላቅም እኔዴት ነዉ በቴሌግራም መከታተል የሚቻለዉ
@tsebaotayalew5458
2 жыл бұрын
እንዴ 15 ቴሌግራም ላይ ታየ እኮ
@kelvin1411
2 жыл бұрын
@@infodubai3233 ሀበሻ ቲዩብ ብለሽ ግቢ
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ የምወዳችሁ ደቂቃ ጨምሩ ግማሹ ማስታወቂያ ነው ተመልካች አክብሩ እንጂ
@aumuafiya6182
2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ዩቱቤን በቅንነት
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
@@aumuafiya6182 እሽ ማማዬ ምንገዶኝ ደሞ ለመደመር
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
2 жыл бұрын
ምን ኣለበት መንፈሳዊ ፍልም እንደዚ ብናይይ ለማነኛዉ እየተማርን ኣደይ ጠካራሴት እንደእርስዋ መሆን እፈልጋለዉ አብየል ም ኣስተዋይ 💝
@Mነኝየአሏህባርያ
7 ай бұрын
አይይይ ትግስት ተብየዋ ማሽላእያረረችትስቃለይ አሉአልቀናሁም አላለችም ድብን ቅጥልብለሻል
22:17
ሙሉ ክፍል 15 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 15 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 15 | Abol TV
Abol TV
Рет қаралды 1,1 МЛН
27:22
ሙሉ ክፍል 17 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 17 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 17 | Abol TV
Abol TV
Рет қаралды 1,2 МЛН
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
0:24
Thank you mommy 😊💝 #shorts
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.
27:43
ሙሉ ክፍል 27 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 27 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 27 | Abol TV
Abol TV
Рет қаралды 1,2 МЛН
15:25
እልል! እንኳን ደስ አላችሁ አሸነፉ • በድንገት መድረክ ላይ የተላለፈው መልእክትና ለአሸናፊዎች የተሰጣቸው ሽልማት... አለም አቀፍ የቁርአን ውድድር | ነጃህ
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 60 М.
6:25
🛑 ማነጋገሩዋን የቀጠለችው ዋንትያ ሰለሞን ካልተጠበቀው TikTokር ጋር እና የ ፍንሃን ህድሩ አዲሱ የ ትዳር አጋር/ tube
Asne tube
Рет қаралды 11 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 898 М.
18:29
//አንተዋወቅም ወይ// በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ኮሜዲ //አራዳ ቅዳሜ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 378 М.
23:25
ሙሉ ክፍል 20 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 20 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 20 | Abol TV
Abol TV
Рет қаралды 1 МЛН
33:44
ኮድ 3 ተከታታይ ድራማ ከፍል 1 Ethiopian Series Drama Code 3 Episode 1
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 205 М.
2:07:47
Jesus Movie HD Amharic Language
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
24:48
ንዓኺ ከዕቢ ከርተት ኢለ እየ፣ ሕጂ ሃብታም ተመርዒኺ ክሓስኒ
Mahustar
Рет қаралды 92 М.
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН