ሙሉ የቤት ፈርኒቸር እቃዎች በ69 ሺ ብር ብቻ ! | ሶፋ,አልጋ፣ቁምሳጥንና ኪችን ካብኔት | Furniture household items price |gebeya

  Рет қаралды 131,831

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@gebeyamedia
@gebeyamedia 9 ай бұрын
ብዙዎች ሚሊዮነር የሆኑበት በአነስተኛ ካፒታል የሚጀመር አዋጭ የሆነ ስራ፣ከሙሉ ስልጠና ጋር ! kzbin.info/www/bejne/javYi56Ge8t5bposi=KmU67M4i8bFXxP_y
@ጌታየሆይለንስሀአብቃኝ
@ጌታየሆይለንስሀአብቃኝ 9 ай бұрын
የቴሌግራም አድራሻቸውን አስቀምጭልን
@የማያልቅውፍቅር
@የማያልቅውፍቅር 9 ай бұрын
በናትሺ እኔ አፍልጋለሁ ቁጥር የትአለሺ
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 9 ай бұрын
Wastna alew gn
@Zinash-s9u
@Zinash-s9u 9 ай бұрын
Ahun naw est melusiln 😢😢❤❤ ifeligalhu
@MiranAbayna
@MiranAbayna 9 ай бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ሀዋሳ ነኝ እባካችሁ እባካችሁ በእሞ አውሩኝ
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 9 ай бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እኅትዬ አሪፍ ነው በጣም ስግብግ ነጋዴዎች ከነዚህ ተማሩ።
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 9 ай бұрын
እመብርሀን ምርኩዝ ትሁንሽ ልጇ ደግሞ የፈጠረውን አምሳሉን በሰላም ተገላግለሽ ለማከፍ ያብቃሽ እህት አለም ❤❤ጥራት ካለው በጣም ተመጣጣኝ ነው እቀው
@betydereje3479
@betydereje3479 9 ай бұрын
ማስታወቂያ አይቼ ውሸትመስሎኝ ነበር አላመንኩም አሁን አረጋገጥኩ በጣም አሪፍነው እንዲህ ስንተሳሰብ ደስይላል ሌሎች ነጋዴዎች ከናንተ ልማሩይገባል በርቱ ገበያ ሚድያ በጣም እናመሰግናለን
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 9 ай бұрын
ወደ አዳማ.እሚወስዱ.ከሆነ.እኔ ፈልጋለዉ
@Kalkidan83
@Kalkidan83 9 ай бұрын
የት ጋ ነው ሽያጭ ቦታቸው ሂደሽ ካዬሽ ጠቁሚን አሪፍ እቃ ከሆን
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 9 ай бұрын
አረ ለኔም ጠቁሙኝ
@Rimass80
@Rimass80 9 ай бұрын
ዋው ብቻ ቡኋላ እንዳትቀየሩብን😊😊😊😊😊😊😊
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym 9 ай бұрын
ጥሩ አሳብ ነው ግዜንም ጉልበትንም ይቆጥባል ቤት ሲኖረኝ መጥቼ ገዛለው ኢንሻ አላህ
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 8 ай бұрын
የኔ ቢጤ እኔም ቤት ስኖረኝ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ጎበዝ አበጥረሺ ነው የምትጠይቂው🎉🎉
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 9 ай бұрын
ክክክክ ያበጥርሽ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 9 ай бұрын
@@fettiahalbreadi5575 ክክክክ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ 9 ай бұрын
ማራያም በሰላም ትገላግልሽ በጣም ፁሩ ነዉ
@beza4660
@beza4660 8 ай бұрын
በግሩፕ ወሎ የተለያየ ቦታ ቢአደርሱልን እንፈልግ ነበር ደስ ይላል በእውነት
@ኡሙአብደላ
@ኡሙአብደላ 9 ай бұрын
ወደ ወሎ ቢወስዱ በግሩፖ ሁነን እንወስድ ነበር
@rabiatube467
@rabiatube467 9 ай бұрын
ትክክል
@medinaseid4251
@medinaseid4251 9 ай бұрын
ትክክል ተከረይተን ይውሰዱልን
@ዜድ2-ሐ4ቈ
@ዜድ2-ሐ4ቈ 9 ай бұрын
ትክክል ተነጋግርእናስወስድ
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx 9 ай бұрын
እኔም እፈልግ ነበር
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 9 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ ወሎ ግሩፕ እንክፈት እና እንዘዝ ውዶች
@ጽጌማረያምኪዳነወልድ
@ጽጌማረያምኪዳነወልድ 8 ай бұрын
በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ እመብርሀን
@FFg-op7hd
@FFg-op7hd Ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እንገዛለን❤❤ነብሰ ጡሯ እመብርሀን ትቅረብሽ😢❤❤❤
@Emebet-d9o
@Emebet-d9o 9 ай бұрын
ወሎየዎች በግሩብ እንሁንና እንዘዝ❤
@seadafeyisa6189
@seadafeyisa6189 8 ай бұрын
የምር ኑ ገባገባ በሉማ ወሎየዎች ደሴዎ
@saadamohammad
@saadamohammad 8 ай бұрын
👏👏
@Seblearega-uu8dj
@Seblearega-uu8dj 8 ай бұрын
እሸ እንዘዝ
@aniliza7321
@aniliza7321 8 ай бұрын
እሽ አለን እስኪ እንሰባሰብ
@ዘሀራዩቱቢ
@ዘሀራዩቱቢ 7 ай бұрын
ወደ ደሴዎችም አለን
@Amina10-e4l
@Amina10-e4l 18 күн бұрын
ቁጥር አስቀምጡልን በተረፈ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በርቱ ፈጣሪ ያግዝሽበሠላም ዱብ አድርግያት እሽ
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 9 ай бұрын
እስኪ ገበያ ሚዲያዎች ጎንደር ላይ እንደዚህ አይነት የሶፉ ወንበር አቅርቡልን🙏
@AyuyeAbebaw
@AyuyeAbebaw 9 ай бұрын
እኛ አንድላይ እንላክ በግሩፕ
@yypp6465
@yypp6465 9 ай бұрын
አብረን ክንዘዝ ካደረሱልን 😢​@@AyuyeAbebaw
@ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ
@ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ 9 ай бұрын
አለሁ ጎንደር​@@AyuyeAbebaw
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 9 ай бұрын
ትክክል ወደኛ ሀገርማ ዩቱበር የሆነ ሰው ራሱ የለም ብዙ ነገር እንፈልግ ነበር ማየት ማዘዝ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 9 ай бұрын
የሁልጊዜ ጥያቄየ ነው
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ የኔ እናት እንደዚህ ሥንተሳሰብ ነዉ ጥሩ እመብረሀን በሠላም ትገላግልሽ የኔ እናት ጎጃም ያላቹህ አብረን እንዘዝ 6እና 7 ሠዉ ብንሆን ይወሥዱልን ይሆናል ካላቹህ ጉሩብ ከፍተን እንዘዘዝ ዉድቼ አለን በሉ
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 7 ай бұрын
እሽ እኔም ጉጃም ፈለገ ብረሀን አለሁ
@MekiaAhmed-y2h
@MekiaAhmed-y2h 9 ай бұрын
ወሎየዎች ግሩፕ እንክፈትና እንዘዝ ❤❤
@Emebet-d9o
@Emebet-d9o 9 ай бұрын
የምር እሽ እስኪ ነይ በዚህ ቁጥር ላስቀምጥልሽ ኮሜንቴን ስታነቢ ነይ
@masaratmasaral8574
@masaratmasaral8574 9 ай бұрын
እኔም አለሁ እናውራ እስኪ🥰
@emanhussen75
@emanhussen75 8 ай бұрын
እኔም አለሁ
@emanhussen75
@emanhussen75 8 ай бұрын
ቁጥራችሁን አሳውቁኝ በአላህ
@MekiaAhmed-y2h
@MekiaAhmed-y2h 8 ай бұрын
@@Emebet-d9o እሽ ግሩቡን እንክፈት ቁጥር
@MismitinMismitin
@MismitinMismitin 4 ай бұрын
እሥኪ መካነ ሠላሞች እንዘዝ ተሠባሥበን አለን በሉኝማ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 9 ай бұрын
በእዉነት በጣም እርካሽ ነዉ ምጥንጥን ያለች
@MuluAden
@MuluAden 7 ай бұрын
ዋውውው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ እኛ እንደምንፈልግ ነው የምጠይቂው የምር ትለያለሽ በዚው ቀጥይ❤❤❤❤
@Selam..........1234
@Selam..........1234 9 ай бұрын
ዋውው ለኔ አሪፍ እንድወም በዚህ ወር እንድግዛብሔር ፍቃድ እግባለው
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tizitazeberga4090
@tizitazeberga4090 9 ай бұрын
እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እህት አለም አድራሻ ስጡኝ በማርያም
@ብርቱካንባንቴ
@ብርቱካንባንቴ 8 ай бұрын
ሰላም እህት አሁንም ዋጋው 69ሺ ብር ነው ከ2 ወር በፊት ስለነበረ ማስታወቂያው የወጣው ለዛ ነው ዋጋውን ያው ነው ወይ ብየ የጠየኩት
@hayattesema4388
@hayattesema4388 16 күн бұрын
ወደ ወሎ ከወሠዱልን ተሰባስበን የምንፈልግ ሠወች ብናዝ ከነሱ የሚተባበሩን ጥሩ ትራንስፖርት ነው መልሱሲ ?
@GamilahHh-o2b
@GamilahHh-o2b 9 ай бұрын
በ2016 አመተ ምህረት ነው ወይ በዚህ ዋገ ምትሸጡት ??
@alainfef176
@alainfef176 9 ай бұрын
❤❤እኮ አልገባኝም
@AlamYlima
@AlamYlima 9 ай бұрын
እኔም ግሪገባኝ ስልካቸውን ቤሰጡን
@samritube6894
@samritube6894 9 ай бұрын
Comment aley
@muluuuu-kv1hb
@muluuuu-kv1hb 9 ай бұрын
አዎ
@SaraShabal
@SaraShabal 8 ай бұрын
በስንት አመተ ምህርት ነው ይሄ ዋጋ አልገባኛም መቸ 2016 ነው
@MulukentesefayeAtolema
@MulukentesefayeAtolema 8 ай бұрын
lela bota atehedume?
@طيبهاحمد-ط5و
@طيبهاحمد-ط5و 8 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣምጎበዝነሽ በሠላም ተገላገይ የኔእህት ወይኔ እኔገዛለሁ ዋው
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 8 ай бұрын
ደሚርኝ
@طيبهاحمد-ط5و
@طيبهاحمد-ط5و 8 ай бұрын
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ደምሬሻለሁ እህቴ🍓🍓
@Eatgege
@Eatgege 8 ай бұрын
የገዛችሁ አሳዉቁኝ እዉነት ነዉ ጎጆም ታደርሳላችሁ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 8 ай бұрын
ወደ ደቡብ ብትወስዱት ጡሩ ነው የኔ ውድ እግዚአብሔር በስላም ያገላገልሽ ወልደሽ እቀፍ ☝😍
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 8 ай бұрын
ደሚርኝ ማማዬ
@MachouMachou-km1vb
@MachouMachou-km1vb 8 ай бұрын
Ke Addis Ababa wucii atadersum wey??
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 9 ай бұрын
ገባያ ቻናል አይቸ ሶፏ ገዝቻለሁ ታማኝ ናችሁ❤
@TtTena-y4b
@TtTena-y4b 9 ай бұрын
adressu yt nw
@haymanotdxb3484
@haymanotdxb3484 8 ай бұрын
አድራሻ ?
@meharat
@meharat 8 ай бұрын
እውናት ናው እኔ ግን አለማንኩትም ምክንያቱም አንደዶቹ ይወሸሉ
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 7 ай бұрын
አድራሻዉ
@habhabshi5767
@habhabshi5767 8 ай бұрын
እመብረሀን በሰላም በሙሉ እግርሽ ታስረግጥሽ የፍትሽን ወደ ኋላሽ እስክታደርጊ እራሽን ጠብቂ ከባድ ቀን ነዉ ❤❤❤ በርቱልን
@genimar9778
@genimar9778 8 ай бұрын
በማርያም አዳማ ወይም ናዝሬት ምትሰሩበት ቦታ ካለ ጠቁሙኝ
@MaskaraAattaabb
@MaskaraAattaabb 5 ай бұрын
Wowo essatii isinii aragachuu danadaenyaa botaa kessanii nafii himaa anii kanii jiiradhuu aqaqqii qaliitii jiiradhaa amaa garuu kanii jiiruu biyaa oromaatii garuu yeroo dhiyootii naa galaa karaa biiyaaa galatoomoi gafii kiiyafuu dhiifamaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simeranred3153
@simeranred3153 9 ай бұрын
አላህ በሰላም ወልደሸ የሳቅፈሸ ያረብ🤲🤲🤲🤲
@AliaaAli-c5p
@AliaaAli-c5p 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@መሬምከድሪ
@መሬምከድሪ 8 ай бұрын
አሚንንንን
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 8 ай бұрын
ደሚርኝ ማሚዬ
@Tube-qg4vc
@Tube-qg4vc 8 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 9 ай бұрын
ዋው ገበያሚዲያ።።እናመሰግናለን
@Semiragosay-ll1hw
@Semiragosay-ll1hw 8 ай бұрын
ወደ ቡታጀራ አታደርሱም
@selamfkr6344
@selamfkr6344 9 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ቁጥራቸውን ስጡን
@GCgf-np2fb
@GCgf-np2fb 7 ай бұрын
1:28 እሁሉም ቦታ ታደረሳላችሁደ
@sigemgebergergesghghd4036
@sigemgebergergesghghd4036 9 ай бұрын
ማዘዝ ብንፈልግ እንዴት ነው
@saidakadir7703
@saidakadir7703 6 ай бұрын
ክችን ከብኔት ስንት ነው
@SmilingCoffeePot-tm6cn
@SmilingCoffeePot-tm6cn 9 ай бұрын
ማማ አረብያ መጅልስ ባኬጅ ይኖራል መልሽልኝ በንጥል ሳይሆን በባኬጀ ልሻለዉ
@mohammedbeshir3664
@mohammedbeshir3664 4 ай бұрын
የት ናቸዉ
@YusufAman-d7j
@YusufAman-d7j 2 ай бұрын
ወደበሀርዳር ላኩልኝ
@kalkidanGebrehiwet
@kalkidanGebrehiwet 9 ай бұрын
ወደ ትግራይ በጉሩፕ እንዉስድ እንዴ
@danakwt8233
@danakwt8233 9 ай бұрын
good thing
@senitigrwyt6796
@senitigrwyt6796 9 ай бұрын
እሺ እኔም አለዉ
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 9 ай бұрын
ቆንጆ እኔም አለሁ
@aedenbemnet205
@aedenbemnet205 8 ай бұрын
እኔም
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 8 ай бұрын
ኣትዮ ትግራይ ሞይልዑ እዩ ዋይ
@YYy-v7n
@YYy-v7n 8 ай бұрын
በርቺልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤ አንደኛ ነሽ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 8 ай бұрын
ደሚርኝ
@GCgf-np2fb
@GCgf-np2fb 7 ай бұрын
1:28 እሁሉም ቦታ ታደረሳላችሁደ 3:10 3:12
@seadaendris6992
@seadaendris6992 9 ай бұрын
ወደ ወሎ ደሴ አድርሱልን
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 7 ай бұрын
ዬት ነዉ በአላ
@mekiyasuleiman868
@mekiyasuleiman868 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በፐኬጁ ውስጥ ሶፈ ያልፈለገ በአረብያ መጂሊስ አቀይሩም እስቲ ይሄን መልሱንል ??
@alaaalaa9284
@alaaalaa9284 8 ай бұрын
Yenem tiyake new
@aminatube3280
@aminatube3280 7 ай бұрын
የመቸነው ቪዶወው
@eses9273
@eses9273 9 ай бұрын
እኔ የታየኝ እርግዝናሽ ነው❤
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 8 ай бұрын
ትክክለኛ መገኛችሁ የት ነዉ አ አ ሆኖ ልዩ ቦታዉ የት ነዉ❤❤❤
@Eumeesmalle
@Eumeesmalle 9 ай бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 8 ай бұрын
ደሚርኝ እዩም
@TeshayWolde
@TeshayWolde 7 ай бұрын
ዎጋውንነ የእቃ ሰሙ አሲቀምጡን ኮሜት ለይ
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 9 ай бұрын
ማሻ አላህ አቀራረባችሁ በተረጋጋ መልኩ ነው ደሥስትሉ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 8 ай бұрын
ደሚርኝ ማርዬ
@yaredyared2165
@yaredyared2165 8 ай бұрын
አጣዬዎች በግሩፕ እንግዛ በጣም ጥሩ እቃ ነዉ❤❤❤
@dgjhfgcvjvrhj3289
@dgjhfgcvjvrhj3289 8 ай бұрын
ok
@yisakadame6785
@yisakadame6785 9 ай бұрын
ሶፋ ስትል ደግማዋለች አልጋውን ያጠቃልላል ወይስ ፍራሽ ብቻ ነው
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 9 ай бұрын
ሁሉንም ነው
@Shaklama
@Shaklama 7 ай бұрын
የት ነዉ ጥሩ ዋጋ ነዉ
@jamila3850
@jamila3850 9 ай бұрын
ወላሂ ተመጣጣይነው ወሎብልኩልን እንግዛቺሁ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 8 ай бұрын
ደሚርኝ ኡሙ ሀያት
@Helen-wb8zh
@Helen-wb8zh 8 ай бұрын
አረ በጣም አሪፍነው ቁጥር አሰቀምጡልን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 9 ай бұрын
እናመሰግናለን👏👏
@AccAcc-x3k
@AccAcc-x3k 9 ай бұрын
Eskii wada Asella tilekalchu plz
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 9 ай бұрын
ደቡብ ክልል ወደ ቡታጅራ ወይም ምትገኙበት አሣዉቁን ምጥተን እንድገዛ
@Susu-t7y
@Susu-t7y 9 ай бұрын
በቡታጀራ የዚ አይነት እቃ እናገኛለን ወይ
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 9 ай бұрын
@@Susu-t7y አረ የለም ዉድ ነዉ
@حواءجمال-ب3ح
@حواءجمال-ب3ح 9 ай бұрын
የእዉነት ነዉ ወደ ቡታጀራ ከወሰዱ
@fetyaf5651
@fetyaf5651 9 ай бұрын
ቡታጅራዎች አብረን እንወድዳለን
@HiwotDegefu-l6x
@HiwotDegefu-l6x 8 ай бұрын
የት ነው አድራሻው
@MeskeremAsrat
@MeskeremAsrat 8 ай бұрын
አዳማ ታደርሳላቹ እኔ በጣም እፈልጋለሁ
@SelamAbirham
@SelamAbirham 8 ай бұрын
Yemekina share enarge ena ensera
@Alem-p2g
@Alem-p2g 7 ай бұрын
እኔም አፈልጋለሁ ሼር እናድርግ
@asnakutube6310
@asnakutube6310 8 ай бұрын
የአጥር ወፍ አትስማሽ ግን ቀን ገደብ አለዉ ወይ ወይስ
@ሳሪየድንግልማርያምልጅ
@ሳሪየድንግልማርያምልጅ 9 ай бұрын
ወደ ትግራይስ ትልካላቹ? ገበያው ጥሩ ነው❤
@NegiAkusumawit
@NegiAkusumawit 9 ай бұрын
ኣነ እውን ክገዝእ ነይረ ናብ ትግራይ ልልእኹ ተዝኮኑስ
@LayanAlsubaie-mo2kd
@LayanAlsubaie-mo2kd 9 ай бұрын
Anewn kgezi neyre zlieku entekeynom ngeran kuburatey ❤​@@NegiAkusumawit
@ሳሪየድንግልማርያምልጅ
@ሳሪየድንግልማርያምልጅ 9 ай бұрын
@@NegiAkusumawit እወ ዋጉኡ ቆንጆ ኔሩ
@maazakiroshagosahned1450
@maazakiroshagosahned1450 7 ай бұрын
ኣነ እውን ምገዛእኩ ተዝልእኩስ
@KhalimaAhmed
@KhalimaAhmed 8 ай бұрын
ይት ነዉ እፈልጋለዉ
@ZakariyaZakko
@ZakariyaZakko 7 ай бұрын
Adress 5:05
@Hiwot-o7g
@Hiwot-o7g 9 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም አርፍ ነው
@HanaYabu
@HanaYabu 7 ай бұрын
Limini Adisa Ababa bicha honi driver ?????
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 9 ай бұрын
አድራሻችሁ ዬት ነው? ስልክ ቁጥር?
@ttww9470
@ttww9470 8 ай бұрын
አድሥ አበባ ነው
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 7 ай бұрын
​@ግን 2016 ነዉ
@እመቤትቡታጅራዋ02
@እመቤትቡታጅራዋ02 7 ай бұрын
ወደ ቡታጅራ ትልካላቹ ወይ
@zenat617omer9
@zenat617omer9 9 ай бұрын
የምር ነዉ ግን የኤቶ 69 ሽብር ብቻ ነዉ ከሆነ ምርጥ ነዉ?
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx 9 ай бұрын
ማመን አቃተኝ ወላሂ እዴዛ ከሆን አሪፍ ነዉ👍👍
@LmaLmaa-tp9hx
@LmaLmaa-tp9hx 8 ай бұрын
አድራሻው የት ነው
@tirngosolomon4123
@tirngosolomon4123 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በምፈልገው ሰአት ነው ያገኘሃችሁ❤
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 8 ай бұрын
እመቤቴ በሰላም. ትገላግልሽ እቃወችሽ በጣም አሪፊ ነው. እግዛብሄር ካለ እንገዛለን
@saasaamm1996
@saasaamm1996 9 ай бұрын
የቆቦ ልጆች ካላቹሁ ኑ እናስልክ እኔ እፈልግ አለሁ ቆቦ ላኩልኝ😢❤
@SharaDha-ec1zw
@SharaDha-ec1zw 9 ай бұрын
በማሪያም እኔም አለሁ ከቆቦ ሥንት ሠው ነው እሚቻለው
@አሳዲ
@አሳዲ 9 ай бұрын
እኔም አለሁ ወልደያ
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ 8 ай бұрын
እኔም አለሁ ቆቦ በታማኝነት ከወሠዱልን በግሩፕ እንላክ
@saasaamm1996
@saasaamm1996 8 ай бұрын
@@SharaDha-ec1zw እጠይቃቸዉ እና በጉሩብ እናስልክ 😘
@emanhussen75
@emanhussen75 8 ай бұрын
እኔም ዴሴ አለሁ
@EferataWassihun-gk5ue
@EferataWassihun-gk5ue 3 ай бұрын
አሁን ያለበት ዋጋ ስንት ነው
@DadaWawa-io5cs
@DadaWawa-io5cs 9 ай бұрын
መሸ አላህ ደስ ይላል ሃላበ ቁልቶ ትልካለቹ ወይ?
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 8 ай бұрын
ደሚርኝ የሀለበ ቁልቶ ልጂ ነኚ
@meharat
@meharat 8 ай бұрын
ሃለበ አድ እንሁንና እንውሰድ
@GamingKing-ru3hr
@GamingKing-ru3hr 7 ай бұрын
ሥራችሁ በጣም ጥሩ ነው ግን በአካል መምጣት ሰለ ማል ችልሰልክቁጥራችሁአሰቀምጡ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 7 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@tahanur8136
@tahanur8136 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@Senatub
@Senatub 7 ай бұрын
Lakofisa kesan me nafi baresa
@eses9273
@eses9273 9 ай бұрын
አላህ ሰላም ይገላግልሽ ❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 8 ай бұрын
ደሚርኝ ማማዬ
@youtubeDxa-dh3vw
@youtubeDxa-dh3vw 8 ай бұрын
ወሎ ብወሥዱል አረፍነበር
@aminaweloyewa
@aminaweloyewa 9 ай бұрын
ኮንበልሻ ካደርሳቸሁ
@emueAbdullhe
@emueAbdullhe 8 ай бұрын
እኔም አለሁ ኮበልሻ ካደረሱ
@መኪየሀራልጅ-ደ9ሠ
@መኪየሀራልጅ-ደ9ሠ 7 ай бұрын
እኔም አለሁ
@sigemgebergergesghghd4036
@sigemgebergergesghghd4036 9 ай бұрын
ትግራይ መቀሌ ትልካላቹ ፈሊጌ ነበር
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 9 ай бұрын
እኔም እፈልግ ነበር
@NegiAkusumawit
@NegiAkusumawit 9 ай бұрын
ብሓደ እስቲ ንኩን በዝሒ ሪኦም ተለኣኩልናስ
@YdRut-gd1zc
@YdRut-gd1zc 8 ай бұрын
ኣነ ከማን ይደሊ እየ❤
@liyateam9120
@liyateam9120 7 ай бұрын
ናይ ብሓቂ እንተኮይኑስ ኩልና ምደለና
@sarahbrhan5301
@sarahbrhan5301 7 ай бұрын
ኣነለ እኒአኩ ናይ ትግራይስ ብጣዕሚ እዩ ክባር
@MistraMita-qy9mm
@MistraMita-qy9mm 6 ай бұрын
የወላይታ ዲረሲ በሄዲ ጡሩ ነበረ
@ሀናደርቤ
@ሀናደርቤ 9 ай бұрын
ሸዋ አጣዬ ታደርሳላችሁ
@lamlamlamlam5454
@lamlamlamlam5454 8 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኳቸዉ እቃዎችን ግን ከአድስ አበባ ዉጭ ልታደርሱ አትችሉም ????
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 9 ай бұрын
አማራ ክልል ጎጃም ታደርሳላቹህ??
@fatimaal4865
@fatimaal4865 9 ай бұрын
የትነወ❤❤❤
@ZeEthiopiaYouTube
@ZeEthiopiaYouTube 9 ай бұрын
አብረን እናዝዝ ጎጃም ደብረ ወርቅ ነኝ
@ከዱYOUTUbe
@ከዱYOUTUbe 9 ай бұрын
ሞጣ
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 8 ай бұрын
ወልደያ.የሚልክ.ካለ.አናግሩኚ.እሕቶቸ.እኔ.እፈልጋለሑ
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q 8 ай бұрын
ፉነ ተሰላም ያለሰው ያናግርኝ አብርን እናዝዝ
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ዋጋ ነው እጃቹ ይባረክ ገዛለው ለአዲስ አመት
@maryamcristyan4892
@maryamcristyan4892 9 ай бұрын
Wode arisi bokoji yemitaderisulgni ke hone azalewu meni tilugnalachu??
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 8 ай бұрын
አልጋን አያካትትም ትራንስፖርትስ?
@helenkebede4056
@helenkebede4056 3 ай бұрын
ቦታው የት ነው
@Dibora658
@Dibora658 9 ай бұрын
Sofawe bkutre snet nwe? Klere bwthassap lakulegn Lela mediya aletkemem
@Fatimaathu
@Fatimaathu 8 ай бұрын
የትነዉአድራሻዉ
@ShewawubshetShewawubshet
@ShewawubshetShewawubshet 8 ай бұрын
ዋዉ ደስ ይላል እኔም ወደፊት እንደእግዚአብሔር ፈቃድ እገዛችኋለሁ🙏
@Bruhan-se9ym
@Bruhan-se9ym 7 ай бұрын
አሪፈ ነዉ ደሥ ይለል በረቱ እግዘብሔር ከነንተገር ይሁን
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
2017 ህዳር አዲስ ዲዛይኖች ተሰሩ በታላቅ ቅናሽ
9:27
Ahmedin Furniture አህመዲን ፈርኒቸር
Рет қаралды 13 М.
በእጅጉ ውብ የሆኑ የኪችን እቃዎች 0972919037 ይደውሉ ይዘዙ
17:03