‼️‼️ ሙሉ የደብረ ሊባኖስ እናቶች በሀዘን ተውጠዋል‼️ እያለቀሱ ድረሱልን....

  Рет қаралды 12,909

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 106
@LijBiniTube
@LijBiniTube 2 жыл бұрын
1000435674872 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ሊባኖስ ደ/ገነት ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን የሴቶች ገዳም ወይንም በ ZELLE OR CASHAPP +1615-521-7354 0911448396 የልጅ ቢኒ ስልክ 0911950035 የእማሆይ ስልክ
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ቢንዬ ፈጣሪ ይባርክ የተዋህዶ እንቁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከዚህም በላይ መልካም የምትሰራበት ዘመናትን ያድልህ የተዋህዶ ልጆች በወጣትነትህ ዘመን ፈጣሪህን አስብ ነውና የበኩላችሁን ተወጡ አናት አባቶቻችን ስለሀገር ሰላም እያለቀሱ የሚሉት ይበቃቸዋል በዚህ ሊያለቅሱ አይገባም እና ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ
@user-cp1hq5ur2c
@user-cp1hq5ur2c 2 жыл бұрын
እኔ ሊካለሁ ወንድሜ እና ይቅርታ ጥዋት ደውለልክ ነበር ግን ኣላናሳሀኝም እና በዚ ልፅፍልህ ኣልፈለግኩም ግን ኣስርየ በስንት መከራ ነው የሚያመጡልኝ ካርድ እና 5882 ብር በኢ/ያ ንግዲ ባንክ ማለት ነው እና በፆሎታቹው ኣሱቡኝ ሂረተ ሥላሴ 👏👏👏👏
@enathagertube4619
@enathagertube4619 2 жыл бұрын
እኔ እምለው መቼ ነው ሆ ብለን ተነስተን ሲኖዶሱን አድርሰን እንደገና የምንሰራው ያ ሁሉ የቤተክርስቲያን ንብረት ብር የት ሄዶ ነው እነዚህ የሚለምኑት? መቼ ነው የተዋህዶ የባንክ ሂሳብ ስንት ነው ተቀማጭ ያለው ብለን የምናፋጥጠው አረ ተው እንበርታ ተው
@cellwawcell3822
@cellwawcell3822 2 жыл бұрын
ቢኒ እኔየዛ አገር ልጅነኝ ሴትደብር ገዳምነዉ መርዳት ፈልጋለሁ ያቅሜን
@user-wq7we5xh3i
@user-wq7we5xh3i 2 жыл бұрын
@Habesha Tube እንአሁን መላክአይቻልምነው ኮሜንትብትመልሱልኝ
@sartytube3178
@sartytube3178 2 жыл бұрын
እፍ አባቶቸን እኛ እያለን ምንም አትቸገሩም በረከታችሁ ይድረሰን 😥😥😥😥
@tsadallaermyise6531
@tsadallaermyise6531 2 жыл бұрын
ሰለማችሁ ይብዛላችሁ ልጂ ቢኒዬ እና ዘማሪ ዲ/ን ሙሉቃን በእውነት መተደል ማላት እንደ እናተ ነው ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን በርቱ በሮካታችሁ ይደርብን አሜን
@hemiytube4602
@hemiytube4602 2 жыл бұрын
ምን ሆነው ነው በክርስቶስ ሳምራ መልካም ነገር እምንሰማ ያድርገን ልጅ ቢኒ❤️❤️❤️👏👏👏👏💚💛❤️
@user-rb7im3xo7l
@user-rb7im3xo7l 2 жыл бұрын
አሜን በውነት🙏🙏🙏
@liduwolde1354
@liduwolde1354 2 жыл бұрын
ምን እንደሆኑ ለማወቅ ቪዲዮውን ማየት በቂ ነው
@የእመብርሀንልጂ
@የእመብርሀንልጂ 2 жыл бұрын
አይዞን ወገኖቻችን እድሜና ጤና ይስጣቹሁ አምላኬ ሆይ የበረከቱ ተሳታፊ አድርገኝ
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 жыл бұрын
መዘሙሩ አጥንት የምለማለም ነው እግዚአብሔር አምላኬ በቤቱ ያፀናችሁ ዉድ ወንድሞቼ !!! ለበረከቱ ተሳታፊ ያደርገን እና ሁላችንም ቸሩ አምላኬ በረከቱ ይደረብኝ!!
@bcsabffy4870
@bcsabffy4870 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አምላከ ቅዱሣን ለበረከት ተካፋይ ያርገን በረከት እምንካፈልበትን መንገድ ይክፈትልን ልዑል እግዚአብሄር አሜን ወአሜን።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
አባቶቻችን እና እናቶቻን እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😭😭😭
@shameswarash3978
@shameswarash3978 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለበረከት ተሳታፊ ያርገን ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የንጹሃን ጸሎት ሰምተህ ለኛም ምህረት ላከልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋህን ይክፈልን አሜን 🕯 የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በነሱ ፀሎት ይማረን አሜን 😭🤲
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
ቢኒ ወይ መታደልክ 🙏ፈጣሪ ወዶና ፈቅዶ በየደብሩ ሰለሚያደረሰክ ክብር 🙏🙏🙏ለፈጣሪ እግዝያብሄር ጉዞክን ሁሉ ለነፈሰክ ያርግልክ🙏🙏🙏🙏
@sartytube3178
@sartytube3178 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለበረከተት ተሳታፊ ያርገን
@signals8462
@signals8462 2 жыл бұрын
በእውነት የእናቶቻችን ፀሎትና ልመና አይለየን🙏🙏🙏
@hermayslehulumnegeregzabhe1128
@hermayslehulumnegeregzabhe1128 2 жыл бұрын
አይዞአችሁ እኛም እንድንረዳ እግዚአብሔር ይርዳን ለናንተም እረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቢንዬ በርታልን
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yn3tg4bo6t
@user-yn3tg4bo6t 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአባቶቻችን እና የእናቶቻች በርከታቸው ፀሎታቸው ይደረሰን አሜን አሜን አሜን
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በርቱ የእናተ በረከት ይደርብን አሜን3
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አባቶቻችንና እናቶቻችን አይዟቹሁ እግዚአብሄር በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን 👏👏
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 жыл бұрын
የሚገርመው ነገር በቤተክርስቲያንስም ቴሌዢን ተከፍቷል ግን የቤተክርስቲያችን ችግርና ያለችበትን የማይናገር ለምድነው በተክህነት ሌሎቹም ምን እየሰሩ ነው ግን ?? ህብዝነው ትልቁን ድርሻ እየተወጣ ያለው እነሱስ የቤተክርስቲያንህግና ስርአትን ለምን አያስከብሩም ወድማችን በርታል ቢኒዬ አስተዋሽ የሌላቸውን አለን እያልካቸው ነው እግዚአብሔር ህይወትህን በሙሉ ያሳምርልህ
@user-rb7im3xo7l
@user-rb7im3xo7l 2 жыл бұрын
ተክለሃይማኖት አባቴ ወላዲተ አምላክ እመ በፁአን ጥሩ ነገር አሰሙን🙏🙏🙏💔💔💔💔
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የበረከቱ ተካፊይ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ቢኒ ፈጣር ሀሳብህን ይሙላልህ ይሙላላቹ
@asinuyemaryamelijasinuyema6018
@asinuyemaryamelijasinuyema6018 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ ሰላም ያድለን❤
@user-ux5ee2xx1m
@user-ux5ee2xx1m 2 жыл бұрын
ሠላም ለእናተ ይሁኀ አይዞችሁ አባቶቼ እናቶቼ መደኀኒአለም ሁሉ ያሰተከክልኀ እግዚአብሔር ምህረቱኀ ይላክልኀ በቸረነቱ አየለይኀ ⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@zmarsawaloyewa5372
@zmarsawaloyewa5372 2 жыл бұрын
አሜን አሜን💞💞💞💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒💒
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
ወይኔ የትውልድ ቦታዬ ተክልዬ ምን ተፈጠረ ኡፍፍፍፍ ወዴት እንድረስ አቡነ ተክለሀይማኖት ምረቱን ይላኩልን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ፃዲቁ አባታችን በረከታቹሕ ይደርብን
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
እሜን: አሜን: እምን: ቃለ: ሕይወት: ያስማልን:: እግዚአብሔር: ያክብርልን:
@גויתואלם
@גויתואלם 2 жыл бұрын
አባቶች እናቶች በረከታቾው ይደርብን
@GM-eu6od
@GM-eu6od 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ወንድሞቼ
@marteasefa2234
@marteasefa2234 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርከታችሁ ይደርብን እሽ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d 2 жыл бұрын
ቢኒ በርታ እግዚአብሔር ከረዳን እንረዳለን ቁጥሩን ስላስቀመጥክልን እናመሰግናለን 😭👏
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 жыл бұрын
አሜን ውይይይይ እናቶቼ አባቶቼ 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይጠብቅልን የእናንተ ፀሎት እንባ ነው በያለንበት በሰላም የሚያኖረን አታልቅሱ በምንችለው አለን ክጎናችው ኑሩልን
@Ayu_tube
@Ayu_tube 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለችው በነኝህ አባቶች እናቶች ጸሎት ነው
@tenangewolde3836
@tenangewolde3836 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
@Sara-dl7xf
@Sara-dl7xf 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏👏🤲🤲🤲
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 жыл бұрын
አባቴ ፃዲቁ ተክለሀይማይኖት፣ለደጅክ አብቃኝ፣የተወለድኩባት ቅዱሷ ስፍራ አባቴ አተ ጠብቀኝ
@EmewaTube
@EmewaTube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን እመቤታችን አገራችንን ኢትዮጵያን ባርኩልን።
@emebetgashaw9296
@emebetgashaw9296 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እኔ አፍር ልብላ: ልኡል እግዚብሔር ሆይ ድረስልን ::አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ለእኛም ይድረሰን::
@genettesfa4142
@genettesfa4142 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ቢኒ ። የምታደርገውን የጽቅ ሰራ ሳላመሰግን አላልፍም። ቀጥጣታ ሰርጭት ሰታደርግ አላየሁም ነበር ከአባቶች በረከት ባገኝ ደሰ ይለኝ ነበር። አልካለሁ
@askaeleaskaele9516
@askaeleaskaele9516 2 жыл бұрын
💒💒AMEN AMEN AMEN 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@emum287
@emum287 2 жыл бұрын
እመ አምላክ እመ ብፁሀን በረከቷ ይደርብን ዛሬ ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን በየእምነታችን እንፀልይ ለሀገራችን ሰላም 💚💛❤️
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 2 жыл бұрын
ምን ላድርግክ ፀጋውን ያብዛላቹ ውንድሞቼ እመብርሃን የደጎችን እጅ ትፍታልን
@user-wb9si4gd9r
@user-wb9si4gd9r 2 жыл бұрын
ሠላማችሁ፡ይብዛልን፡አባቶቼእናቶቼ፡ወንድሞቼ፣ እመብረሃን፡ከነልጃ፡እቅፍ፣ድግፍ፡ታድርጋችሁቃለ፡ህይወት፡ያሠማልን፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሠማልን
@user-ci3ec5cz7d
@user-ci3ec5cz7d 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቹህ የድንግል ማርያም ልጅ መዳህንያለም
@user-ku6gm8ed6l
@user-ku6gm8ed6l 2 жыл бұрын
ደብረ ሊባኖስ ደሞ ምን ተፈጠረጸአቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ቢኒ ምርጥ ሰው ለመርዳት እፈልጋለው ቁጥሩ ስጡን
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 жыл бұрын
እመብርሀን ሆይ ምኞቴን ታውቂዋለሽና አሳኪልኝ
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
አያራት ሳአት ለአለም የሚፀሊዩ እናቶቻችን አባቶቻችን መድርሰ አለብን እሸ ቢኒ እንልካለን እመቤቴ ትጠብቅክ ለበረከቱ ሰላካፈልከን በረታ ከጎንክ ነን🙏
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@hemiytube4602
@hemiytube4602 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen abatea❤️❤️❤️
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ላገራችን ይብቃችሁ እምወዳችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ኑ ጎራ በሉ
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ቢኒ ወንድማችን ጠፍተህ ነበር እናቶቼ አባቶቼ በናንተ ጸሎት ነዉ እኛ ያለነዉ ፈጣሪ እናንተን ይጠብቅልን እንጂ
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይደርስላችሁ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@goodnews9572
@goodnews9572 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የቅዱሳንን ፀሎትና ቃልኪዳናቸውን አስበህ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን (ውድ የልጅቢኒ ቤተሰቦች እስኪ እኔንም ቡተሰብ ሁኑኝ
@tigist7007
@tigist7007 2 жыл бұрын
በመማሪያ አስለቀሱኝ😭😭
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 2 жыл бұрын
Amen zemar melykat yasemaln👏👏👏
@fatumaalemu5809
@fatumaalemu5809 2 жыл бұрын
በረከታቸዉ ይድረሰን ቢንዬ አካዉቱ እሄነዉ
@hamedhamed3002
@hamedhamed3002 2 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Qalahewot yasaman Egezaber yee Redana🤲🤲🤲👏👏👏😭😭😭😭
@user-ku4wr2vi1c
@user-ku4wr2vi1c 2 жыл бұрын
በረከታቹህ ይደርብል አባቶቸ እናቶቸ እጃችን ይዘርጋ ለቤተክርስቲያን በላይኛው ቤት ይሰራልናል ቢኒ እናተንም በምትሄዱበት ሁሉ በጎ አድራጎት እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹህ🙏✝️
@ethioamharatube1651
@ethioamharatube1651 2 жыл бұрын
የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ የሀገሬን እንባ አብስ
@brahanadasalany9156
@brahanadasalany9156 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@mabetalbadi5096
@mabetalbadi5096 2 жыл бұрын
Ammmmmmeeeeennnn⛪💙💚💛🧡🧡🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼👏👏👏👏⛱🤝👍💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
Wayee zandro Ethiopian Orthodox church 🙏
@asiaa4821
@asiaa4821 2 жыл бұрын
የኔአባቲ
@emebateemebate3488
@emebateemebate3488 2 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen ⛪🙏💕😭😭
@bayalada1110
@bayalada1110 2 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ለምን ጉዞ አዘጋጅተን ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ጉልበት ያለዉ በጉልበቱ ሰርተንላቸው አንመጣም
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 жыл бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን አህቴ
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 እሺ ኮሜንት ፃፊልኝ ቪዲኦ አይተሽ ሙሉን ካየሽው ዛሬውን ልመልስልሽ ለምን እዳያነሳብን
@user-yb6rx4df1l
@user-yb6rx4df1l 2 жыл бұрын
ቢኒ፡ምነዉ፡አባቴን፡ብትሰየኝ እማየወ፡መስሎኝ፡ፈጥጨ፡ቀረሁ
@bachi4781
@bachi4781 2 жыл бұрын
Eebbifamaa obolleewwaan koo waaqayyoo gooftan isin yaa ebbisu
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 2 жыл бұрын
እባ አቡነ ተክልሀይማኖ ሀገር ኢትዮጵያ ካርኩልን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@ytube9055
@ytube9055 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ አባቴ ተክለሀይማኖት ይ ደርሳላቹህ ወደኔ ቤትም ጎራ በሉ ዉዶችየ
@betelhemdagne6165
@betelhemdagne6165 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@azebewaltawu5049
@azebewaltawu5049 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም እሷ አጥር ከለላ ትሁንላችሁ
@ajshdbhdhdhdh6910
@ajshdbhdhdhdh6910 2 жыл бұрын
Amne amne amne zhmaer mlakhetyashmalhne wedhmachne
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 жыл бұрын
አይ ዞኝ
@ribkakiflom4661
@ribkakiflom4661 2 жыл бұрын
Asyii betam des yeala
@user-bm1gu3jp8p
@user-bm1gu3jp8p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተው ጎብኛቸው
@tube-mk5jb
@tube-mk5jb 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ኢትዩጲያን አስባት
@koekob2638
@koekob2638 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abrshhero3355
@abrshhero3355 2 жыл бұрын
😭😭😭
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 2 жыл бұрын
እናቶቸ እርጂም እዲሜ ይሲጣቸ
@ፅኑቃል-ቘ3ሸ
@ፅኑቃል-ቘ3ሸ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@zenebunigus1775
@zenebunigus1775 2 жыл бұрын
ኤል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒➕➕➕➕➕❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💖💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍💐💐💐💐💐🌹🌹🌹
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 81 МЛН
በጳጉሜ  ይሄንን እናድርግ..........ዶክትር ሮዳስ ታደሠ
32:12
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 119 М.
Sep 8/2024 ኤርትራውያን ኣይተካእሉን መንግስቲ ኤርትራ
26:08
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 29 М.
ንብረት ዝብትኑን ዘፍርሱን 3ተ ሰባት ( ስንቂ ምኽሪ ) part 1
19:26
ዮዳሄ ሚድያ YODAHE MEDIA
Рет қаралды 13 М.