#ሙስሊም_ባልሆን_ሃብታም_እሆን_ነበር

  Рет қаралды 281,588

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 1 900
@mohammadalraesi6583
@mohammadalraesi6583 2 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን እስልምና ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
@tube5725
@tube5725 2 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ በምንም መግለጭ አችልም
@user-dg3mo2xg5n
@user-dg3mo2xg5n 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም በኢስላም ኑረው በኢስላም ከሚሞቱት አላህ ያድርገን አሚን ያረብ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
አላሓምዱሊላህ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 жыл бұрын
@@tube5725 ማሻአላህ. እስልምና ለወፈቀሽ አላህ. ምስጋና ይገባው አልሃሙዱሊላህ
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@gchjvjvufvvjvv3951
@gchjvjvufvvjvv3951 2 жыл бұрын
እኔም ካንተ ትምህርት ወስጃለው 😔አንድ ቀን እቀየር ይሆናል
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ አንብቢቢ. መጽሃፍሽ ካነበንሽ ትቀየሪያለሽ
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
አላህ ቀናውን ምገድ ይምራሽ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 жыл бұрын
አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
ኢሻ አላህ አላህ ሁላችንም መጫራሸችንን የሳምርልን
@hasenmuhe1095
@hasenmuhe1095 2 жыл бұрын
Allah hidayawn ysth
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 2 жыл бұрын
እኔም በጣም የምወዳቸው እናት እና አባቴን እኔ የማጣጥምው እምነት አላህ ያሳያቸው እውነትም ኢዳያ በአላህ ነው😭😭😭😭
@user-mz5km7ty9d
@user-mz5km7ty9d 2 жыл бұрын
የኔም 😭😭😭😭😭😭
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@hodanidris2437
@hodanidris2437 2 жыл бұрын
Amiiin yaa Allah
@user-no4yu8hl7s
@user-no4yu8hl7s 2 жыл бұрын
አላህ አይቸግረውም እና ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው ያረብ
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 2 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴነኝ እስልምና ፀጋነው
@user-hb5zj9hc1n
@user-hb5zj9hc1n 2 жыл бұрын
መሻአላ
@user-wr8zg2hi4k
@user-wr8zg2hi4k Жыл бұрын
ኢ ወላህ
@AbdulahiTRiku
@AbdulahiTRiku Ай бұрын
Masha aala
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ማሻ አላህ እኔም አላህ ፈቅዶት ድሮ በሰዉ ግፊት ከእምነቴ ወጥቼ ስባክን ኑሬ አሁን ግን አንብቤና አዉቄ ወደ ቀድሞ ቦታዬ ወደ አስልምናዬ ተመልሻለሁ አልሀምዱሊላህ
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወደተፈጠርሺበት አይመኖት ስለተመለሽ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስለም ሁሉም ሲፈጠር ኢስለም ነው
@senatube9116
@senatube9116 2 жыл бұрын
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
አላህ የፅናሽ
@rabeyakamel5190
@rabeyakamel5190 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r 2 жыл бұрын
😥😥😥😥 እኔም ሰለምቴ ነኝ😭 አልሀምዱሊላህ
@user-hb5zj9hc1n
@user-hb5zj9hc1n 2 жыл бұрын
መሻአላ አላህ ቀጥተኛዉን ይምራነ
@fatumafyoutube1695
@fatumafyoutube1695 2 жыл бұрын
በርች እህት
@user-km9dn9ek1v
@user-km9dn9ek1v 2 жыл бұрын
Allahu akber
@fafitube149
@fafitube149 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ!❤
@user-bg7hn7ws8n
@user-bg7hn7ws8n 2 жыл бұрын
❤❤አልሀምዱሊላህ😍❤
@MM-qk1is
@MM-qk1is 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እኔም ሰላምቲነኝ አላህሄ የኔጌታ ሀምድ ያገባህ ከሞት ወደሂወት የመለሰኝ ሰው በተፃየፈኝ ስአት በጠላኝ ስአት በራቀኝ ስአት አተን አገኝሁ ከፍ አደረከኝ አኔም ብነግራየሁ እንዴት እንደሰለምሁ ደስ ባለኝ
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 жыл бұрын
እኔም
@SamsungSamsung-fx1dy
@SamsungSamsung-fx1dy 2 жыл бұрын
yene allh yatsinash
@user-yv6ij1vx3c
@user-yv6ij1vx3c 2 жыл бұрын
ማሻአለህ አለህ ያፅነሽ
@allahwokil5777
@allahwokil5777 2 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ይጠብቅሽ እንዴት እንደሰለምሽ ብትናገሪ ደስ ይላል
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ጎራ በይ በአላህ
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r 2 жыл бұрын
ወላሂ ሳልሰልም እሰግድ ነበር😭
@user-xt7ez5ur1b
@user-xt7ez5ur1b 2 жыл бұрын
መታደል ነው የኛወቹ ከሶላት ተዘናግቷል
@user-hb5zj9hc1n
@user-hb5zj9hc1n 2 жыл бұрын
መሻአላ የኛወቺ የማይሠግድም አሉ
@rahmatyousef6459
@rahmatyousef6459 2 жыл бұрын
የኔዉድ
@tiger-et4rg
@tiger-et4rg 2 жыл бұрын
ታድለሽ
@samirataibah3766
@samirataibah3766 2 жыл бұрын
Insha Allah keyr
@Tube-jw3zu
@Tube-jw3zu 2 жыл бұрын
*ማነዉ እደኔ የኔ በንገድ ሱስ የሆነበት በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት* 👏👏👏
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
እኔም እንዳው ነኝ
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ ሱሴ ሁኗል
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ
@semirahassen593
@semirahassen593 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ ለኔ አንደኛ ፕሮግራም ነው❤ በዚህ ፕሮግራም ብዙ ሰዎች ወደ እስልምና ይመጣሉ ብየ አስባለሁ!! ኢንሻ አላህ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው👌❤
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 2 жыл бұрын
esheallh wde alem hulu muslim yhonal esheallh
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ተክክልሠሙየደምሪኝ
@hamidabdl8652
@hamidabdl8652 2 жыл бұрын
hi
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 2 жыл бұрын
እን አላህ
@amedh4599
@amedh4599 2 жыл бұрын
ሶፊ በጣም ምጡቅ ባለአእምሮ ወጣት ጋዜጠኛ: የምትገርም ልጅ ነች::
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 2 жыл бұрын
በጣም ሌሎች ጣቢያዎች እኛጋ በሰራች የሚላት ይመስለኛል
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
ኑ ቤቴ በቅነት ለአላህ ስትሉ❤️❤️
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 жыл бұрын
በጣም አቀራረቧ ደሥ ይላል
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ጎራ በይ በአላህ
@flyg378
@flyg378 2 жыл бұрын
ያረብ እኔም ሰለምቴ ነኝ አላሀምዱሊላህ ቤተሰቦቸን እድቀይረልኝ እመኛለሁ
@user-bh1tu8ye9x
@user-bh1tu8ye9x 4 ай бұрын
አላህ ወዴቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው
@user-dm6it9uz4h
@user-dm6it9uz4h 2 жыл бұрын
አልሀድ ድሊላህ እስልምናን ለወፈቀኝ ጌታ ምንም ቢከፋኝ ምንም ብሆን ሙስሊም መሆኔ ትዝ ሲለኝ ብቻ እፅናናለሁ ሀገር ገብቸ የኔ መንገድ ላይ እደምቀርብ እርግጠኛ ነኝ ብቻ አሳማሚ ታሪክ አለኝ ያሳለፍኳቸው ለሰዎች መማሪያ ይሆናሉ ኢንሻ አላህ
@rabiaraja9746
@rabiaraja9746 2 жыл бұрын
አቢቲ ዬት ጠፍተሽ ነው ሁቢ አልኢማን ጠፍተሸል
@user-df5gs6ig9c
@user-df5gs6ig9c 2 жыл бұрын
አላህ።በሰላምያገርሽያብቃ።የኔውድ
@zulifazulifa491
@zulifazulifa491 2 жыл бұрын
👍👍☝️
@user-dm6it9uz4h
@user-dm6it9uz4h 2 жыл бұрын
እራቢየ ሶሻል ሚድያ ላይ የለሁም እርቄ አለሁ ብዙ ትችቶች እና ችግር ያጋጠመኝ ነው ኦላይን ስቀራ ሙሉ በሙሉ ባይባልም ከሁሉም ነገር እርቄ ነው ያለሁት
@aaminaaamina7753
@aaminaaamina7753 2 жыл бұрын
አሏህ አክበር ማሻአላህ ተባረከላህ
@fatmamoh4007
@fatmamoh4007 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም አርጎ ለፈጠረን ጌታ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬ
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 2 жыл бұрын
Alhamdulilah
@amanahousetube682
@amanahousetube682 2 жыл бұрын
ይገርማል ያሳለፈው ሂወት ለብዙ ሰው ትምህርት ሰጪ ነው በተለይ መጨርሻ ላይ የተናጉራት ሙስሊም ባልሆን ሀብታም እሆን ነበር ያለው ትልቅ ትምህርት ነው።👍👍👍👍👍👍
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ጎራ በይ በአላህ
@meryammuhammad4789
@meryammuhammad4789 2 жыл бұрын
በጣም ተመስጨ ነው የሠማሁህ ቆንጆ አጋላለፅ ነው ወንድማችን ያሢን እስከመጨረሻው ፅናት ይሰጥህ ።ታላቁን ጀነትም አላህ ያዘጋጅልህ።በርታ ።
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 жыл бұрын
የጋዜጠኛዋ አጠያየቅ እደት እደሚመቸኝ ከምር ለማንኛውም ያሲን ወድማችን እኳን ረበና እውነቱን መራህ ክፉ አይካህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬ
@user-wo9nr5mf1b
@user-wo9nr5mf1b 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 አሰላሙ አለይኩም በጣም ደስየሚል ያሲን ፕሮግራም ሐብቱንም ታገኘዋለህ ዋናው እስልምና የሰጠህ አላህ ሀብቱንም በቃኝ እስከምት ይስጥህ እናትህንም ጠቅላላውን ቤተሰቦችህን አላህ ሂዳያ የስጠቼው እንሻአላ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ጎራ በይ በአላህ
@emukhawlah942
@emukhawlah942 2 жыл бұрын
ሶፊ ቆንጆ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ💕 እንግዶችሽ ፖሮግራሙን የሚመጥኑ ናቸው Great program i love it👑
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@mesbahjazakumullah2413
@mesbahjazakumullah2413 2 жыл бұрын
ማሻአላህ. ወንድማችን. የዩቱብ. ቻናልህን. አሥተዋውቀቀንና .በእንግሊዘኛም. ደአዋ. ብታደርግ. ጠሩነበር
@NorNor-nv8tw
@NorNor-nv8tw 2 жыл бұрын
@@mesbahjazakumullah2413 masa
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ጎራ በይ በአላህ
@ghf9240
@ghf9240 2 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሰለምቴዎችን መስመት ደስ ይለኛል ❤
@zainabtaju3705
@zainabtaju3705 2 жыл бұрын
በጣም
@user-yv6ij1vx3c
@user-yv6ij1vx3c 2 жыл бұрын
እኔም
@mohammedtub5226
@mohammedtub5226 2 жыл бұрын
እኔም
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ጎራ በይ በአላህ
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
@@zainabtaju3705 ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ጎራ በይ በአላህ
@user-bd2zo6ip4q
@user-bd2zo6ip4q 2 жыл бұрын
የራሱል ሰለለሁ አለይሂ ወሠልም ወደጆች የት ናችሁ ሰለወት እየበዘችሁ💐💐💐🌹🌹🌹
@amnayosef1239
@amnayosef1239 2 жыл бұрын
Sulalahalahiwasalam
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 2 жыл бұрын
Sallalahu alleyih wasallam
@foziyaomer4930
@foziyaomer4930 2 жыл бұрын
SAW
@user-ye2dz9mf8n
@user-ye2dz9mf8n 2 жыл бұрын
Sulelehu Alyehi Wselam
@fatmah450
@fatmah450 2 жыл бұрын
S. A. W
@user-qs8si8vi3x
@user-qs8si8vi3x 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ቆንጆ ነው ለወንድ ወንድ ለሴት ሴት ቢሆን ጥሩ ነው
@amnayosef1239
@amnayosef1239 2 жыл бұрын
Tkkl
@konjo711
@konjo711 2 жыл бұрын
ሳህ
@fathyaabrar7747
@fathyaabrar7747 2 жыл бұрын
ሰሂህ ኮመንተታሮች ለማዉራትም እንዲሆኑም
@getget8003
@getget8003 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@mehbubatube8627
@mehbubatube8627 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሚንበሮች ጋዜጠኛዋ ማሻ አላህ ከዱቄት ነፃ ናት የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሶፊየ ኑሪልኝ ❤❤❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 жыл бұрын
ምኑነው ማሻላህ ከወንዶች እንተርቪ ማድረግዋ ነው ወንድ ጠፍቶነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝዜድየ
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
@@user-db4fk2sm9j እንዳማምር
@sadamhmamdh1227
@sadamhmamdh1227 2 жыл бұрын
እኔ እንደዛው
@user-yn6cz9lw2v
@user-yn6cz9lw2v 2 жыл бұрын
ነቃብ ልበሱ የሚባለው ለዚህ ነው ክክክ
@faizaali3104
@faizaali3104 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ ተወዳጅ ኘሮግራም ነው ሚንበሮች የሙዚቃመሳሪያየችሁን ብትተውት እጅግ በጣምየተሻለ ነው በጣም ደጋግማችሁ እሰቡበት አላህተመላሾችንይወዳል ትክክለኛው ንመንገድይምራን
@internationalmakeupartist6823
@internationalmakeupartist6823 2 жыл бұрын
እናቲ በፍጱም የሚያወራ ሰው አታቆርጪ ልጁ ለማለት የፈለገው ነገር ከሀሳብ አስወጥተሽ ማውራት ያለበትን እንዳይናገር ታደርጊዋለሽ :: እውነት ለመናገር ከሱ በጣም ትፈጥኒ ነበር :: ይህ የግል አስተያየቴ ነው :: እኔም 7 ወር ሆኖኛል እኔም በራሴ ተነሳስቼ ነው እስልምናን የተቀበልኩት እና I love my Allah
@ibmfatty1679
@ibmfatty1679 Жыл бұрын
Allahem yudedesh ende wededshiw
@ILoivyou
@ILoivyou 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@umhuzeifa4734
@umhuzeifa4734 2 жыл бұрын
በብዙ ድካምና በአሏህ እገዛ የተገኘ ነገር ሁሌም በህይወታችን ዋጋ አለው እንኳን ኢስላምን የመሰለ ብቸኛ ውብ ሀይማኖት አሏህ ሁላችንነደም በመንገዱ ያፅናን
@user-cx8ue7qe8q
@user-cx8ue7qe8q 2 жыл бұрын
እኔም እስልምናን ሳልቀበል በፊት መስቀሌን በጥሼ እሰግድ ነበር ብቻ አልሃምዱሊላ ወላሂ
@alemtube2343
@alemtube2343 2 жыл бұрын
አቤት ውሸት በእመቤቴ ስም የውሸት ጥግ ናቹ
@user-cx8ue7qe8q
@user-cx8ue7qe8q 2 жыл бұрын
@@alemtube2343 ምን አገባሽ
@user-fp9kw3vc9n
@user-fp9kw3vc9n 2 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ አህለን ውዴ አብሽሪ
@ramlaredihassan4074
@ramlaredihassan4074 2 жыл бұрын
አላህ ከጨለማ ያወጣሽ ጌታ አለህምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለሽ ሁሌም በኢማንሽ ጠንክሪ
@user-ov9jh4wp4x
@user-ov9jh4wp4x 2 жыл бұрын
አላህ ያጠክርሽ ማማየ እስምና ፀጋነ ው
@zainabz.5398
@zainabz.5398 2 жыл бұрын
ያጀመኣ ላይክ. በጣም በጉጉት ሰጠብቀው የነበረ ዝግጅት
@wasilkadir456
@wasilkadir456 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንዲ እስልምናን አጥንቶ ተረድቶ የሚቀበል ሰው ለሌላውም ይተርፋል ። አላህ ያበርታህ ወንድሜ !
@user-bb1kj7bd5c
@user-bb1kj7bd5c 5 ай бұрын
ማሻአላህ
@seadaali3117
@seadaali3117 2 жыл бұрын
Who agrees with me? Best Religion - islam 🕌 Best Hope - Allah ☝️ Best Leader - Muhammad SAW ❤ Best worlds - Adhan 🔊 Best Book - Quran 📖 Best Tour - Hajj 🕋
@alemjazeleke1213
@alemjazeleke1213 2 жыл бұрын
Me
@abdumuhammed8542
@abdumuhammed8542 2 жыл бұрын
Me here yes Alhamdelillah Ala niematel Eslam
@abdumuhammed8542
@abdumuhammed8542 2 жыл бұрын
@FAHMEE Adere What do you mean ألله أعلم
@yimamalemu7813
@yimamalemu7813 2 жыл бұрын
Me
@user-gy3vj6to1z
@user-gy3vj6to1z 2 жыл бұрын
@@abdumuhammed8542 እንግልዝኛው ስላልገባት/ባው ነው መሠለኝ ወላሁ አላም
@medibutajeratube6205
@medibutajeratube6205 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና ባጋጣሚ ነው ይሄን ፕሮግራም ያየሁት ደስ የሚል ኘሮግራም ነው የእኔን ሂይወት ነው ያየውት አንዴ ሙስሊም ሲያሻ ክርስቲያን ሃይማኖት የለሽ ሂይወት ውስጥ ነው ያለሁት ባጠቃላይ የሆነ አካል አለ በቃ ብዬ ዝም ብዬ የምሮር አይነት ሰው ነኝ የወንድሜ ያሲን የ ሂወት ተሞክሮ ይቀይረኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ዱአ አድርጉልኝ አሪፍ ፕሮግራም ነው እህቴ ያቀረብሽው 🙏
@semiraseid6313
@semiraseid6313 2 жыл бұрын
አላህ ይምራሽ
@RahmaRahma-io5eu
@RahmaRahma-io5eu 2 жыл бұрын
አላህ ቅኑን መንገድ ይመራሽ
@kedjamuhamed1287
@kedjamuhamed1287 2 жыл бұрын
አላህ ይምራሽ
@fethiyafethiya3512
@fethiyafethiya3512 2 жыл бұрын
Allah hideya yesetsh wida eheta mecha enedemetmochi atawekim ketro atesechiwe wellhi iselam sathogi atemochi wede eheta
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም በደንብ ተከታተይ በአላህ ፍቃድ መንገድን ያምራል
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ማን ነዉ የያሲን አባት ሰልሞ ማየት የሚፈልግ።።።።
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
ያ ማሻ አላህ ይህ ፕሮግራም በቃል ሊገለጽ የማይችል የምርጥ ምርጥ ነው በዚህ ፕሮግራም ብዙዎች ለእስልምና ያላቸውን አመለካከት ይቀይራል በጣም እናመሰግናለን ሶፊ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ። በርቺ ሚንበሮች በርቱ
@aminaserbar4411
@aminaserbar4411 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም የምወዳት ጋደኛዬ ከፈረች ካፊር አግብታ አማና ዱሀ አርጉላት ቀጥተኛውን መገድ ኢዲመራት
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 2 жыл бұрын
አላህይመልሣት
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 жыл бұрын
አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመልሳት በቻልሽው አቅም እርጃት የተለያዩ ሙሀደራ እድታዳምጥ አግዣት
@seadaassentube8617
@seadaassentube8617 2 жыл бұрын
Yenem
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
አላህይመልሳት።ያርብ
@feruzmaher9407
@feruzmaher9407 2 жыл бұрын
Allah yimelisat
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 жыл бұрын
ያኔ መንጋድ ለኔ.100% የምወዳው ፕሮግረም ነው..እሄ ሾው . .ማቆም የበትም.ሱስ ነው የሆነብኝ.ለብዙ ሰወች.የህዳያ.ሰባንብ ይሆነል..እንሸ አለህ....ቀጥሉበት በርቱ
@hudamultimedia1980
@hudamultimedia1980 2 жыл бұрын
ጄይሰን ተመችተህኛል:: እስኪ እኔም አንተ ባጠናሃው መንገድ አጥንቼ እሞክራለው::
@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200
@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200 2 жыл бұрын
ሞክር ሪ አላህ ሁላችን ይምራን
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 жыл бұрын
እኔ ሞክሬ ሰልሜለሁ
@sususami6491
@sususami6491 2 жыл бұрын
Antem adamach neh.. good luck bro!
@user-hb5zj9hc1n
@user-hb5zj9hc1n 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛዉን ይምራሽ
@user-cx8ue7qe8q
@user-cx8ue7qe8q 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እኔ አላህ ካለ ሀገር ስገባ እኔም አባቴም እናቴም መቅረብ እፈልጋለው በአላህ ፍቃድ የእኛ አሰላለም በጣም የሚገርም ስለሆነ ሁሌ ይገርመኛል እና አላህ ሲወደነው አልሃምዱሊላ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ
@allahwokil5777
@allahwokil5777 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ውድ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
እንሻ አላህ
@kereyadubai5154
@kereyadubai5154 Жыл бұрын
Enshallah❤
@shamsa5523
@shamsa5523 2 жыл бұрын
ለምን ወንዶች ቀል መጠየቅ አየደረጉም ለወንዶች ሴት ለሴት ወንድ ለወንድ ብሆኑ ጡሩ ነበር
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ለእስልምና ሰአት አልነበረውም የሰዎችን ልብ የምትቀያይር አላህ ምስጋና ይገባህ
@user-rl7tt2hw4e
@user-rl7tt2hw4e 2 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ የእሥልምና ጥላቻ ያለባቸው ሠወች እብዶች ነው የሚመስሉኝ የሚሉት ነገር አጃኢብ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ 🤲🤲
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር እኔ አንድ ቀን በእኔ መንገድ እቀርባለሁ እንዴት እንደሰለምኩኝ ሌላ ሰው ትምህርት ይሆናል
@konjo711
@konjo711 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ እንጠብቃለን
@hyouya7987
@hyouya7987 2 жыл бұрын
Inshallah contact them
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕቴዋ
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 2 жыл бұрын
Insha Allah
@mmedina6068
@mmedina6068 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እህቴ አናግሪያቸው እኛም በጉጉት እንጠብቃለን ውደ ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው አላህ እስከመጨረሻው በስልምና ላይ አኑሮ መጨረሻህ ያማረ ይሁን የሁላቺነንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬ
@rewdatube9676
@rewdatube9676 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እኔ በቅኒነት ደመረኩሸ አንቺም ዎደኔ ጓረ በይ
@rewdatube9676
@rewdatube9676 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 1400 ለይ
@semulove4614
@semulove4614 2 жыл бұрын
አሚን
@pkmjpkhk7204
@pkmjpkhk7204 2 жыл бұрын
አሚን
@islamismylife5437
@islamismylife5437 2 жыл бұрын
ሶፊ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ፕሮግራም በጣም ይመቻል ❤❤ ቀጥሉ
@gharuhira
@gharuhira 2 жыл бұрын
ድንቅ ጋዜጠኛ ‼
@zebura8062
@zebura8062 2 жыл бұрын
አንተም ጎበዝ ቃሪዕ ነህ አሏህ ይጨምርልህ
@user-rv3dm6xo7g
@user-rv3dm6xo7g 2 жыл бұрын
ይቅርታ ግን በሸሪአ እንዴት ይታያል ????
@Faiselmoha
@Faiselmoha 2 жыл бұрын
@@user-rv3dm6xo7g እሱን ሼኽ ሙሀመድ ሀሚዲንን ጠይቂ።
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
@@user-rv3dm6xo7g በሸሪአ አይቻልም ወንድ ሴትን ማየት ክልክል ነው
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
@@user-rv3dm6xo7g ምኑ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ሶፊ በራስ መተማመንሺ።።።።። ከዱቄት ነፃ ሆነሺ ስለምሰሪልን እንወድሻለን ዱቄትን የምታባክኑ ከሶፊ ተማሩ።።።።።።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
በትክክል ወላሂ ደምሪኝማሚየ
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r 2 жыл бұрын
ትከከል😍
@M2Meriem
@M2Meriem 2 жыл бұрын
100% sah
@Faiselmoha
@Faiselmoha 2 жыл бұрын
ዱቄት ተወዷል። ገንፎ መስሪያ ዱቄት አጥተናል; አታባክኑብን :)
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
@@Faiselmoha ክክ እዉነት ነዉ ዱቄት እና ኑሮ ተወዶብኖል ዉደ
@mubaalghazi2424
@mubaalghazi2424 2 жыл бұрын
ፈላስፎች ብዛት ጊዜ ሲያወሩ ግራ ይጋባሉ ጥያቄያቸው ስላላቀ ይመስለኛል አንተ ግን 'ሰላምን/ኢስላምን' ያገኘ ዘና ያለ ፈላስፋ ነህ i think አላህ ይጨምርልህ ኧ ከምትሰራው ስራ ይልቅ ትልቅ ተሰጥኦ አለክ ምርጥ ዳዒ ነህ በትምህርት በደንብ አውጣው እና ዳዒ ብትሆን ደስ ይለኛል ወላሂ የምታወራው logically ነው ሁሉም ነገር ከአላህ ጋር ነው በርታ
@awwwktube6632
@awwwktube6632 2 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ አተ እኮ ትውድኛለህ ሙስሊም አድርግህ ፈጥርህኛል አላሀምዱሊላ
@Helutube-o7k
@Helutube-o7k 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ስጠብቅ ነበር ጋዜጠኛዋን ያለ ማድነቅ አይቻልም አንደኛ ነኝ❤
@feizumer3655
@feizumer3655 2 жыл бұрын
ሀይ
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
Yes, she is an excellent interviewer!
@feyzaShifa
@feyzaShifa 2 ай бұрын
ያአላህን የረሱል ጠላት ውዳጅ አይድረግም ፎቶው ዲኒሽ ተማሪ 😮😮😢😢
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 2 жыл бұрын
የሚገሬ ነው በአስረስምንት አመት አላህ ሲያገራልህ ይገርማል ተመራምረህ ውጤቱን ማግኘትህ የአሁኖቹ ወጣት ምንም አይመራመሩም አሊህ ወዶሀል አንተ ወንድሜ
@user-mj7ce9hl6i
@user-mj7ce9hl6i 2 жыл бұрын
ይገርማል ዘረኝነት የሌለባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት ብሎ አመጣን አለ አሁን ኢትዮጵያ የት ነው ያለችው የዘረኝነት ፋብሪካው እዚሁ ሁኖ😭😭😭😭😭😭😭
@semiraseid6313
@semiraseid6313 2 жыл бұрын
ትክክል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ወላሂእኔራሡአንጀቴነው የበላኝ የዛሬንእናትናትሲታይ ውድደምሪኝማሚየ
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
@@semiraseid6313 እንደማምር በቅንነት
@M2Meriem
@M2Meriem 2 жыл бұрын
Wallah betam azenukgn 😭💔
@user-mj7ce9hl6i
@user-mj7ce9hl6i 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ደምሬሻለሁ
@susutube360
@susutube360 2 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ላይክ የማታደርጉ ምን ሆናችሁ ነው ?🙄በሉ ላይክ 🤙የኔ መንገድ ስሙ ራሱ ገራሚ ነው 🥰
@feyzaShifa
@feyzaShifa 2 ай бұрын
ሁሉም ጭብጭባ ላይ ነው መች ያዩታል 😢😢😢
@hrrhrh54
@hrrhrh54 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፎሮግራም ነው ጋዜጠያዋ ባጣም ጎበዝ ነች
@jemiloootube
@jemiloootube 2 жыл бұрын
ማሻዓሏህ አኺ እግረ መንገዳችሁን የዩቱዩብ ቻናሉን ብታስተዋውቁን ጥሩ ነበር ምክንያቱም ሙስሊም ለሙስሊም መተጋገዝና መደጋገፍ መረዳዳታችን ጥሩ ይሆናል።
@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200
@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200 2 жыл бұрын
ወላ ጋዜጠኛዋ በጣም ደስ ትለኛለች አላህ ይጠብቅሽ ኡህቱል ከሪም
@alialax4188
@alialax4188 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስስስስስስስ የሚል ፕሮግራም ነው እጅግ በጣም አስተማሪ ና አዝናኝ ዋው ገዜጠኛዋ ግን ልዩ ተስጦ አላት ማሻ አላህ አለይኪ
@awolnur6796
@awolnur6796 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው እንኳን ወደ ቀጥተኛውን መንገድ በሠላም ተመለሰከ
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የምወደው ተናፋቂው ፕሮግራም ወንድማችን ያሲን እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ ወደ ኢስላም ረበና መራህ ሶፌ ውዴ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺልን
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 2 жыл бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ማሻ አላህ ወንድማችን የዩርቱቡን ልንኩን አስቀምጡልን
@emuhayattube
@emuhayattube 2 жыл бұрын
የኔውድ እንደማመር
@sofiahussen6093
@sofiahussen6093 2 жыл бұрын
ሰአት ማክበር የለም በጣም ታናዳላችሁ በ tv ስትለቁ ለምን በ You tube ም በተመሳሳይ ሰአት አትለቁልንም ከሚስ ምሽትን ጨምሮ ማሜ ሚንበር tv ሁለተናዊ ከፍታ እሰብበት ።
@user-jv2rz3nv4c
@user-jv2rz3nv4c 2 жыл бұрын
አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 💯💯💯💯 ✅✅✅✅
@mmedina6068
@mmedina6068 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወድሜ ያሢን ወላሂ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አላህ ያፅናህ በርቱ ጋዜጠኛዋ የኔ ቆጆ ደስ ስትይ
@rabitube2455
@rabitube2455 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርከላህ አላህ ያፅናህ በእወቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ወንድሜ ጋዜጠኛዋ ማሻ አላህ አቀራረብ ብቃት 👍👍👍 ደምሩኝ እመልሳለሁ
@emuhayattube
@emuhayattube 2 жыл бұрын
ነይ ውደ እንደማመር
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ የኔ ምንገድ በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው ግን የሀበሻ ቀጠሮ ሆነና ቅዳሜ ብላችሁ ስኞ መምጣታችሁን ብታስተካክሉት ጡሩ ነው ሶፊ በተረፈ አላህ የሂድያ ሰበብ ያድርገው እስቲቃማውን ይወፍቀን
@user-ib8uv1zk9e
@user-ib8uv1zk9e 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 жыл бұрын
ምን ላድርግ ብላችሁ ነው በጉጉት ስጠብቅ ጭር ሲሉ kkk, ደግሞ የሚገርመው ታሪካቸው የሁሉም የዛሬው የተለየ ነው ያስብላል አላህ እስቲቃማውን ይስጣቸው ይስጠን ያረብ
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 2 жыл бұрын
@@user-bx3dg6by4e ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የቲቢ ነው ቅዳሜ በዩቱብ ይቆያል ደምሪኝ ስወድሺ
@user-pz8co5ey7i
@user-pz8co5ey7i 2 жыл бұрын
ምርጥ ጭቅላት ነው ያለው ከናተ ጋር ይስራ
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ጎራ በይ በአላህ
@abdulbasitkedir6714
@abdulbasitkedir6714 2 жыл бұрын
ማሻላህ በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው የያሲን የቱብ ቻናል ብታሳውቁኝ ደስ ይለኛል
@user-fi5nc4gf6w
@user-fi5nc4gf6w 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@erahmet8181
@erahmet8181 2 жыл бұрын
የኔመንገድ በጉጉትየምጠብቀው ፕሮግራምነው! ወንድማችን ማሻ አላህ ፅናቱን ይስጥህ አይአንች ቅመም የሆንሽ ልጅ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ!!
@faxumfaxum3958
@faxumfaxum3958 2 жыл бұрын
አህለን የኛ መገንድ ምርጥ ፕሮግራም ማሻአላህ❤️
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 2 жыл бұрын
This guy is very strong and unbelievable story. May Allah gives you Iman to the end and live peaceful life.
@ETHIOTECHJ
@ETHIOTECHJ 2 жыл бұрын
Amin
@sofiyaaragaw8455
@sofiyaaragaw8455 2 жыл бұрын
የዩቲብ ቻናል እዳለው ተናግርይዋል ሊንኩን ብታስቀምጡት አሪፍ ነው ከዝህ ስው ብዙ እንማራልን መሣጭ ቆይታ ነበር እንባ ሁሉ እንየተናነቅን ነው ያይነው
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 жыл бұрын
አለህ ለመለው ቤተሰቦቹሁ ኢስለምን ይወፍቀቸው አብሽር ወንድሜ
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ጎራ በይ በአላህ
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 жыл бұрын
@@jemutube2689 ደመርኩሽ
@ghgfhcf8195
@ghgfhcf8195 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ደስ ይላሉ ስራዎችሽ ቀጥይ ረጅም እድሜ ከተሟላ ኒእማው ጋ እመኛለሁ የኔ መንገድ ከስሙ ጀምሮ ጥሩ ነገር ነወ እና ምታቀሪባቸው ሰዎች ደስ ይላሉ አሰተማሪ ናቸው አላህ ይጨምርልሽ ወ አ ወ ወ
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
ዲስላይኮች ክርስትያኖች ናችሁ አደል አላህ ይመልሳችሁ እናንተንም
@ftube32
@ftube32 2 жыл бұрын
*ሰለምቴወች እስኪ ላይክ ልያችሁ😘*
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!!
@fatumtube6220
@fatumtube6220 2 жыл бұрын
ውይአክለፈለፈሽ
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 жыл бұрын
አሚን ኘሮግራሙን አድምጭው ይጠቅምሻል
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
@@rehetmohammed6797 እንደማምር በቅንነት
@maynameisethiopiya307
@maynameisethiopiya307 2 жыл бұрын
Amin🙏
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 жыл бұрын
ፋጡማ እንደሱ አይበሰልም በስነ ስርአት ማናገር የሙስሊም አህላቅ ነው።እነሱ አንቺ የምታውቂውን አያውቁም ነገር ግን ማሳወቅ አለብሽ ያኔ ካመኑ ይመኑ ካላመኑም መብታቸው ነው በመጥፎ አነጋገር መሰናገር የለብንም
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ሙስሊም ጠል ከሆኑ ሰዎች አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
@zebibaseid8600
@zebibaseid8600 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብሰማው የማይሰለቸኝ የምወደው ፕሮግራም አላህ እስከመጨረሻው ያጠንርህ ለቤተሰቦችህ አተ ያገኘከውን ቀና መንገድ ይወፋቃቸው እኛም ቀጥ ብለን መጨረሻችንን ያሳምረው
@lukei5381
@lukei5381 2 жыл бұрын
i am a muslim Alhamdulilah . I learn a lot from you brother Yasin. And our Sister , you did a wonderful job. Jezakum Allah kulukair.
@user-db9ox7si8s
@user-db9ox7si8s 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጌታዬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@bekaumer6657
@bekaumer6657 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እውነት እንዲ ተመስጬ በጣም እየተማርኩ እየተደመምከኩ ከሰማው ቆየው ሚገርም ምልከታ እና ደስታ ውስጥ ትታየኛለህ አላህ ያቆይልህ ጀነትንም ከወዳጆችህ ጋር መጨረሻህ ያድርግልህ አሚን
@Tube-xb8el
@Tube-xb8el 2 жыл бұрын
ሱባሃን አላህ ለኛ ጥሩ የሆነ ነገር ሁሌም ዝቅ አድርገን ነው የምናየው ከታሪክህ ብዙ ተምሬያለሁ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
@andualemsisayTube
@andualemsisayTube 2 жыл бұрын
ሶፊ ደርባባዋ ማሻአላህ ፕሮግራምሽ ምርጥነው በርች
@yunusesmail4061
@yunusesmail4061 2 жыл бұрын
ይችን ልጅ ሳልወዳት አልቀረውም ሶፊን
@nabilapp
@nabilapp 2 жыл бұрын
በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው እራሴን እያየዉበት ነው በረቱ ኣላህ ይረዳቹ
@nomore6978
@nomore6978 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ የጥያቄ ምርጫዎችሽና አቀራረብሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ቀጥይበት።
@addisesayasmamo5428
@addisesayasmamo5428 2 жыл бұрын
ያሲን መፅሃፍ ቅዱስም እወቁ መርምሩ ይላል መጠጥና ጭፈራ ግን ለመተዉ ሃይማኖት አያስፈልገዉም ህሊና እንጂ ኘሮግራሙ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነዉ::በተረፈ ደሞ እስልመና አንተን እንደገባህ የሰዉን ህይወት እያጠፉ እምነቱን ለሚከተሉትም አስተምር::
@mohammedteka1840
@mohammedteka1840 2 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ አከብርሀለሁ ወንድም ያሲን! እኔ ሁልጊዜም የማምነው አንድ ሀቅ አለኝ! ኢስላምን እጅግ እየካደሙት እና ሌጋሲውን እንዲያስቀጥል የሚያደርጉት ከሌላ እምነት የተመለሱ ወንድምና እህቶች ናቸው!!! አሁን እንክዋን በዚህ ቅፅበት አንድ ሺ አንድ ሀቆችን ካንተ ተምሬአለሁኝ! የሚገርመው ግን ለኔ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል እንደሚሉት ነው! ይህ የእኔ ብቻ እውነታም አይመስለኝም አሁን ያለንበትን ሀለት መመልከት ብቻ በቂ ነው! አላህ ኢስቲቃማውን እንዲሰጠን የሁልጊዜ ዱዓዬ ነው! ይህንን እያየን በአለሁበት ሰዓት አንድ እውነትን ካንተ ወስድኩኝ " በረሱል አስተምህሮትና በአላህ ቃል የምናምን ሆነን ክልከላ ያላቸውን ስናደርግ ወደ ክህደት አምባ ልንወድቅ ስለምንችል ሁልጊዜም እራሳችንን በሸሀዳ ማደስ እንዳለብን አሳመነኝ! በተለይ በዚህ በአለንበት የዘርና የጎሳ ሀይማኖተኞች በበዙበት ዘመን ሸሀዳ ባይኖር ኖሮ ምን ይውጠን ነበር ስል እራሴን ሞገትኩኝ!!! አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም!!!!
@user-mm1kf3ot3p
@user-mm1kf3ot3p 2 жыл бұрын
ጋዘጠኛዋ የተረጋጋች ና አለባበሷ ራሱ ስርአት ያለው እሷም ስርዓት ያላት ጎበዝ ጠያቂ ብቁ ለፕሮግራሙ ምቹ ልጅ ነች ፕሮግራሙ ባታቋርጡት መልካም ነው ።
@yusufnurhussen2194
@yusufnurhussen2194 2 жыл бұрын
I like this guy. I can see he is guided MashaAllah. He is smart, polite, dynamic, good looking and on top of that he is a Muslim. Wow what a gift from Allah!! His wife and children are lucky as well as his friends. He just raised the rate of minber tube high up.
@sureyamohammed1737
@sureyamohammed1737 2 жыл бұрын
MashaAllah, This is one the most amazing and unique clip I have ever seen. A white man talking Amharic, I didn’t think this was possible. And also the path in which he found such a beautiful religion is so unique. May Allah shower him with His bounties. May Allah open everyone’s eyes towards Islam and make him/ her understanding the true Islam. No matter what the media says about Islam, sooner or later, the truth will manifest itself. I’m sorry for not being able to write Amharic, no disrespect.
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
Ameen
@husnahassen4077
@husnahassen4077 2 жыл бұрын
Ammeen ❣
@ETHIOTECHJ
@ETHIOTECHJ 2 жыл бұрын
Ameen
@kamilyasin7097
@kamilyasin7097 2 жыл бұрын
barakllahu fek
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጉጉት አላህ ይጠበቃችሁ የኔ መገንድ ምርጥፕሮግራም ነው አላህ ኻቲማችንን አሰምረው
@user-qu4uw1js7d
@user-qu4uw1js7d 2 жыл бұрын
❤ጋዜጠኛዋ ❤አድናቂሽ ነኝ ውዴ ረጋታሽ ሴት ልጅ ሀያ ሲኖራት እና ረጋ ስትል ውስጤናት እኔ ግን ቀልቃላ ነኝ ተተተተተተተተ ነው😂 እምለው ሃቅነው እሚናገረው አሏህ ያፅናህ ሂዳያ ከአሏህ ነው
@Hayu2260
@Hayu2260 Жыл бұрын
ዝምታ ተማሪ ክክክክ
@miymunamohammed8852
@miymunamohammed8852 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ❤በርቱልን እስልምናየ ህይወቴ❤
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
እንደማምር በቅንነት
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ራሳቸውን አሳልፈው ለዲናቸው የሰጡ እህት ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃቸው ያረብ
@ekramtube920
@ekramtube920 2 жыл бұрын
ሜበሮች ማሻአላህ እስማርት የሆነች ጋዜጠኛ በዛ ላይ ናቹራል ፌስ አላህ ይጨምርልሽ በርቱልን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ማሻአላህ በርቱ ከምወደው ፕሮግራሞች አንዱ ናቺ 👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝረሂማየ
@solomonworku6585
@solomonworku6585 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ የሚለውን ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያዳመጥኩት በጣም ተመሰጫለው ማሻ አላህ ተመቹቶኛል
@amaamk3213
@amaamk3213 Жыл бұрын
እኔም።እሰልምለው
@rawdaali8287
@rawdaali8287 2 жыл бұрын
ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ለአለማቱ ጌታ ለአምላካችን አላህ ጥራትና ምስጋና ይገባው Ameen!!!
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 2 жыл бұрын
ወንድም ያሲን ማሽአላህ ሚገርም ታሪክ
@seadaseada3804
@seadaseada3804 2 жыл бұрын
አሏህ ቀጥተኛውን መገድ መራህ ደስ ይላል ለሌሎችም ከትተኛ ምገድ ይምራህ
@tubehad2721
@tubehad2721 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ድስ ሲል አላህ ያጠመመውን ማምን አያቀናው አላህ ያቀንልውን ደሞ ማንንም አያጠመውም አላህ ለሁላችንም ቀጥተኝልውን መንገድ ይምራን ያራብ
@meki8539
@meki8539 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒመተል ኢስላም 💘 በጉጉት ምጠብቀው በእባ ምታጠብበት ፕሮግራም ደስ ሚለኝ
@user-uq8cu2dn9i
@user-uq8cu2dn9i 2 жыл бұрын
አህለን ሚንበሮች በርቱልን ምርጥ ፕሮግራም ነው
@Xdi-pu1ke
@Xdi-pu1ke 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ለብዙዎቻችን ጥሩ ት/ት የሚሰጥ ፕሮግራም ነው ሙስሊም የሆንን ወገኖች ምን ያሕል ለወገኖቻችን ሀላፊነት እንዳለብን የእስልምናን ብርሃን ማሳየትና ማስተዋወቅ አለብን ለክርስቲያን ወገኖቻችን ቅኑን መንገድ መምራት የአላህ ፍቃድ ነው !ለኛም አላህ ፅናቱን ይስጠን
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 2 жыл бұрын
ከዚህ ባለታሪክ ብዙ ትምህርት መውሰድ ይቻላል እኔ በጣም ከደነቀኝ መካከል ሙስሊም ባልሆን ሀብታም እሆን ነበር ያላት ንግግር አጅብ ትክክል ነው ምክንያቱም ፈጣሪውን የማይፈራ ሰው ወይም ፈጣሪ የለም ብሎ የሚያስብ ሰው ሁሉንም መስራት ስለሚችል ማለት ሀራም ሀላል ሳይመርጥ ያገኘውን ሁሉ ይሰራል ሀብታምም ይሆናል ማን ይቀጣኛል ብሎ ይፈራል የሱ ልፋት ለገንዘብ ብቻ ነው የሚኖረው ለአለማዊ ሂወት ብቻ ነው ከሞትኩ ሞትኩ ነው ብሎ ስለሚያስብ ነው ሙቶ መነሳትን ስለማያቅ ነው አላህ ይጠብቀን
#የአዛን ስጦታ || የኔ መንገድ ||  #MinberTV
47:03
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 22 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 206 М.
🛑  የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች || Ethiopian orthodox mezmur
47:57
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,5 МЛН
Что делать, если вас проглотит анаконда???
0:59
Время знаний
Рет қаралды 2,8 МЛН
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3,4 МЛН