ሙስሊሙ ክርክር ላይ የኢየሱስን ጌትነት አምኖ መሰከረ | ቴቄል ቲዩብ

  Рет қаралды 26,276

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Күн бұрын

አስተማሪ አጭር ከሙስሊም ወንድም ጋር የተደረገ ክርክር | Tekel Tube

Пікірлер: 131
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
ተመስገን በርቱ እየሱስ ጌታ ነው አዎ የጌቶች ሁሉ ጌታ የንጉሶችም ሁሉ ንጉስ ነው እልልልልልልልልልል በርታ ወንድሜ
@SaraSs-j6n
@SaraSs-j6n 8 ай бұрын
እኔ ነብያ ነኝ መጽሐፍ ስታኛል ነብይ አድርጎኛል
@efratatinsae-cl9oq
@efratatinsae-cl9oq Жыл бұрын
😘😘 ኢየሱስ ክርሰቶሰ ለዘላለም ጌታ ነዉ ክብር ሁሉ ለመድደንያለም ይሁን ኢየሱስ የማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
አኪዬ ፍቅር እኮነ የእዉነት ካተ ብዙነገር ተምራለዉ ኑርልን እንወድሀለን አኪየኔ የምትወዱት ላይክ እያረጋቹ አበርቱ ለብዞች እዲደርስ አግዙት
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
Muslim neberk inde?
@Selemon-hr7mj
@Selemon-hr7mj Жыл бұрын
ክብርለድንግልማርያምልጅ ክርስቲያን ያዴረገኝ ፈጣሪየ ለዘላለሙ ይክበር ይመስገን💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ካንተ ብዙ ነገር እየተማረን ነው ቀጥልበት
@tko4438
@tko4438 Жыл бұрын
እግዚእብሔር ይመሰገን ሰላምቹ ክርሰቶሰ ይብዛልን ዉድ የተዋህዶ ልጅት ብእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን እኬየ ፀጋዉን ያብዛልን፫🙏
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ነገም ክርስቶስ ፈጣሪ አንዲሉ አንጠብቃለን መንፈስ ቁዱስ ፊቱን ፀፍቶ አፉ ከፍቶ አናግሮታል ሳያስተውል ተመስገን አኬ ንሩልን ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታልን
@Godisgood11297
@Godisgood11297 Жыл бұрын
“በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።” - ሉቃስ 1፥33❤❤
@ሃገራችንበሰማይነው
@ሃገራችንበሰማይነው Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@abdisameddadaal-md3tm
@abdisameddadaal-md3tm Жыл бұрын
@@ሃገራችንበሰማይነው🐈🐈🐈🐈🐈
@ሃገራችንበሰማይነው
@ሃገራችንበሰማይነው Жыл бұрын
@@abdisameddadaal-md3tm 🙄
@نجاةطيبه
@نجاةطيبه Жыл бұрын
​@@abdisameddadaal-md3tm😏
@ሓፍቲወይናይብልኹምፆውዑኒ
@ሓፍቲወይናይብልኹምፆውዑኒ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን 🙏🙏❤
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl Жыл бұрын
እግዚአብሔርና አላህ ሰማይና ምድር ናቸው አይገናኙም።
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው እልል ሃ አዎ የጌቶች ጌታ ነው
@xohszgd
@xohszgd Ай бұрын
ኤኬ ይለያል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን አኩዬ 💞💞💞
@FaselAyele
@FaselAyele 5 ай бұрын
የንጉሶች ንጉስ የጌቶች ጌታ አልፋና ኦሜጋ እግዚሐቤር ነው
@aberhamabere3992
@aberhamabere3992 Жыл бұрын
"ለዘለዓለሙ ይነግሳል" ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@የፍቅርቤት-ጨ4ዸ
@የፍቅርቤት-ጨ4ዸ Жыл бұрын
አኬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልኝ ወንድም አለም♥♥♥😍😍😍💒💒💒♥♥♥💒💒💒✅❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን ጸጋው ያብዛልህ
@hanaghgce6220
@hanaghgce6220 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@hiwotbidika5910
@hiwotbidika5910 Жыл бұрын
Yegna Jegina Aklil🥰🥰🥰 Tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Emranmohammed-f2o
@Emranmohammed-f2o 6 ай бұрын
Eyesus neby new fetary aydelem
@tigist1887
@tigist1887 Жыл бұрын
በነገራችን። ላይ አሽራፍ ስለ መፃፍ። ቅዱስ። ሁሌም። እየመሰከረ። ነዉ ጅብሪል ከሚባል ልጅ ጋር ዉይይት። ያደረገዉ ዉይይት። ደጋግሜ። ነዉ የማዳምጠው ቁራን። የፈጣሪ ቃል ወይስ። መፃፍ። ቅዱስ። የፈጣሪ ቃል በሚል
@abdurahmanabdela5116
@abdurahmanabdela5116 6 ай бұрын
የእውነትህን ነው ምታወራው ወልድ አምላክ ከሆነ እኔ አምላክ ነኝ እኔን ተገዙ ሳይል ለምን ቀረ ሀዋሪያቶችም እንደዛው ምነው አምላክነቱን አያውቅም ነበር ከማሪያም ከተወለደ ቡኃላ እርሱ እየሱስ (ኢሳ) አ.ሰ ከእኔ አብ ይበልጣል የላከኝ አባቴ ከእኔ ይበልጣል ማቴዎስ 18፤24 እርሱ መልሶ፡-ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም አለ፡፡ ይበቃል ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ እላለው
@እመቤቴማርያምእናቴ
@እመቤቴማርያምእናቴ Жыл бұрын
የተዋህዶ ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@henokendalew4141
@henokendalew4141 Жыл бұрын
አኬ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ!!
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 Жыл бұрын
ወንድማችን እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@ashuyab9871
@ashuyab9871 Жыл бұрын
ኣኬየ የክርስቶስ ልጂ😍
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
የሙስሊሞች ትልቅ ስህተት የእነሱን አላህ"እና የክርስቲያኖችን እግዚአብሔር አንድ እንደሆኑ አድርገው ማሰባቸው ነው።
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
ምን ያደርጉ ሰለምቴ መሀመድ የፃፈላቸው ደብዳቤ ነው
@leuldamtew606
@leuldamtew606 Жыл бұрын
ArabOrtodoxochs
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
@@leuldamtew606 የ አረብ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች አላህ ሲሉ እና የአረብ ሙስሊሞች አላህ ሲሉ ይለያያል። ሙስሊሞች አላህን(እግዚአብሔርን) አንድ ገፅ አንድ አካል (አይወልድም አልተወለደም)ብለው ነው የሚያምኑት። የአረብ ክርስቲያኖች አላህ (እግዚአብሔር)ሲሉ ደግሞ ልክ እንደኛ እግዚአብሔር አንድም ሶስትም ነው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ የባህሪ ልጅ ነው ብለው ማመናቸው ነው። ችግሩ ከስሙ ሳይሆን ከአስተምህሮቱ ላይ ነው ወንድሜ
@abdisameddadaal-md3tm
@abdisameddadaal-md3tm Жыл бұрын
🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐒
@abdisameddadaal-md3tm
@abdisameddadaal-md3tm Жыл бұрын
Shint bet yemigeba fetary yelem
@edenyilma4079
@edenyilma4079 Жыл бұрын
አክሊል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 በርታልን ሙስሊሙ ወንድማችን የሚያወራውን አያውቅም፤መጮህ ብቻ።
@tsehayniguse4675
@tsehayniguse4675 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Жыл бұрын
ተባረክ
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 Жыл бұрын
በርታ አኬያችን🙏 አቡ ግን የት ሄዶ ነው😣
@abduseid5339
@abduseid5339 Жыл бұрын
ከ አለህ በስተቀር በእውነት የሚገዙት አምላክ የለም። ሰውን ማዳመጥ ሳትችል አሳመንኩ ትላለህ???? ተው!ተው!ተው!
@amirsad4113
@amirsad4113 Жыл бұрын
ወላሂ የኛው ነው ማይሆን ያወራው እንጂ ኢየሱስ ጌታ ነው ሚለውን አምናለው እያለ
@MelakRara
@MelakRara Жыл бұрын
ቅዘኑ እንገዲህ
@እገዘኝያረብ
@እገዘኝያረብ Жыл бұрын
ወላሂ እየሡሥ ማለት ነቢዬላህ ኢሣነዉ አፈርብሉና ከሀድወች ካፊር ምን ቤት ገባሁ
@LawayEsubalew
@LawayEsubalew 11 ай бұрын
እረ ተው ሙስሊም ወንድሞቻችን ሲጀመር ለመተቸት አንድ አንድ ቃል መ.ቅዱስ ላይ ትለቅማላችሁ እንደዘ ከሆነ ቁራን እንደሚዋሽ እናሳያችሁ ብን ሱረ 5:116 አንብቡ እስኪ እኛ ማርያምን አናመልክም ቁራን እሚለውን ደግሞ አንብቡት
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 Жыл бұрын
kale Hiyoten Yasemln
@almazwondimu2523
@almazwondimu2523 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@esseyfitsum5958
@esseyfitsum5958 Жыл бұрын
Tebarekelign akiye
@esseyfitsum5958
@esseyfitsum5958 Жыл бұрын
Tebarek aki
@abload9013
@abload9013 8 ай бұрын
ye geta geta kebad new
@RokiDreams-fi4jo
@RokiDreams-fi4jo 5 ай бұрын
ኣዎ ተመስገን እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ማለት ፈጣሪ ነው።
@Ydududu-q8o
@Ydududu-q8o 9 ай бұрын
wow🥰🥰🥰🤲👏
@danadanadana9831
@danadanadana9831 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@solomonaregawi5978
@solomonaregawi5978 Жыл бұрын
አኬ እግዚአብሔር ይባርክ ቃለ ህይወት 😘😘😘😘
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w 10 ай бұрын
❤❤❤🎉
@me_212
@me_212 Жыл бұрын
GETAYE LE SEWUM YEBALAL
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 Ай бұрын
በፉጭት ተጠርቶ ነው?“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።” - ኢሳይያስ 7፥18
@millionargaw8565
@millionargaw8565 Жыл бұрын
Segawn yabizalik getaa yibarikkkkk
@ekremjemalhussen6730
@ekremjemalhussen6730 Жыл бұрын
Ake tebarek
@بنتاحمد-د3ت
@بنتاحمد-د3ت 9 ай бұрын
ኪኪኪኪ ካፊሮች.
@EeEe-q9j
@EeEe-q9j 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@haymitubechanal9756
@haymitubechanal9756 Жыл бұрын
Wefe kemech komech
@RokiDreams-fi4jo
@RokiDreams-fi4jo 5 ай бұрын
ሮሜ 1፣7 በደንብ ኣንብበ ኣትዘባርቅ ወንድም
@ሀናየክርስቶስልጅ
@ሀናየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@me_212
@me_212 Жыл бұрын
ABATE GENA SETEJEMER NAW YEFORESHEKEW,,,,,,JESUS' FETARI NAW AYDELE,,,BELO LETEYEKEH ALMELESKEM,,,,GETA NAW YEMELEW LAT CHEAL ALKEBET
@jemilseid7385
@jemilseid7385 Жыл бұрын
Bewnte betam yasferale yehan magnazbe yemaycle yelm? Aynachone cefenona lamoge nger nat . Bro ante page lay betltfem teshenfehbtale 👁
@BcxnjFhfjf
@BcxnjFhfjf Жыл бұрын
ስዉ።እደት።ሰውን።ይፈጠራል
@Habtamu-bl7kz
@Habtamu-bl7kz Жыл бұрын
ሣራ አብርሃምን ጌታዬ አለችው አብርሃምን ንጉስ ነው??
@massaatheoubea12
@massaatheoubea12 Жыл бұрын
Ake🥰🥰🥰🥰🥰
@seididris2380
@seididris2380 3 ай бұрын
በግርግር የተመሰረተ ክርክር
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@efratatinsae-cl9oq
@efratatinsae-cl9oq Жыл бұрын
አወ ኢየሱስ ክርሰቶሰ የጌቶችም ጌታ ነዉ የነገሰታት ንጉሰ ነዉ ኢየሱስ ፈራጅ ነዉ
@EeEe-q9j
@EeEe-q9j 28 күн бұрын
የሱስየአላህ ባሪያውእደኛው ፍጡር ነው ። እራሱንማዳንአይችልምእኮን ጊታሊሆንይቅርና እኔከራሲአዳችም አልችልምብሉል
@haymitubechanal9756
@haymitubechanal9756 Жыл бұрын
Dade eyalu new kes eyalu yberalu
@1234ehu
@1234ehu 11 ай бұрын
ምን ያስገለፍጠዋል እውነቱ ሰለሌላቸው ፀጥ ብለው ይቀባጥራል
@SaraSs-j6n
@SaraSs-j6n 8 ай бұрын
አንቴ ግን ማህጸን የተወለዳ ስውን በግድ ፈጠሪ ልተደርግ ነው
@aaa-j1c4i
@aaa-j1c4i 4 күн бұрын
የተወለደው እኮ ለአዳም የገባለትን ቃል ሊፈፅም ነው ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ያለውን እንጂ ከአለም በፊት የነበረ ነው
@eleni311
@eleni311 6 ай бұрын
አኪ መጄመሪያ አንተ እራሰህ ወንጌልን በደንብ ተማር ወንጌል የገባው ሰው ከጣኦት ነፃ ነው
@بنتاحمد-د3ت
@بنتاحمد-د3ت 9 ай бұрын
በመድረቅረቅ ሰውን አምላክ ነው ትላለህዴ ምኑ ደረቅ ነህ አኡዙቢላሀ
@خدامهخدامه-م3س
@خدامهخدامه-م3س 8 ай бұрын
sewu,yenante,Aelah,nwu
@SonySony-e3q
@SonySony-e3q 5 ай бұрын
አሀሀሀሀሀሀሀ ጀዝባ በዚህ ህዝብ ለመሸወድአትሞክሩ እባካችሁ እየሱስ ነብይ እጅ ፈጣሪ አደለም ልባችሁ እያወቀ አትሸወዱ
@kalba4679
@kalba4679 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል
@yonaszeleke6866
@yonaszeleke6866 Жыл бұрын
Aki berta
@hannaashe5346
@hannaashe5346 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሙስሊም ለተጠየቀው ሳይመልስ ሌላ ቦታ መዘላበድ ማዋከብ ምንናም ነው የሚያደርጉ ግን ለምድነው
@SaraSs-j6n
@SaraSs-j6n 8 ай бұрын
እሽ ምንድነው ምትፈልግ ጠይቀኝ
@tsgghggchxjhhzh6212
@tsgghggchxjhhzh6212 Жыл бұрын
እውቀት ከሌለው ሙስሊም ጋር ለምን ትከራከራለህ ልበ ካለህ የእስልምናውን የክርስትናውንም አወዳድረው ከጨረሱት ጋር ባባ
@qomaocha5813
@qomaocha5813 Жыл бұрын
Iyesus nugus yetbalebtn ine listi wendim alem luqas wengel miraf 1 mulu anbib (be dawit zufan lay le zelalem yinegsal )ihew nugus
@NaimaMufli
@NaimaMufli 7 ай бұрын
ፈክ ነው ኤሬተው ኣይማኖት በውሽት አእስፈፍም
@me_212
@me_212 Жыл бұрын
MENEM AYAKERAKEREM,,,,,ENDE HUNETAW NEBEYOCH NEGGUSE YEMIHONUBETEM YEMAYHONUBETEM AGATAMIOCH NEBERU..
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg Жыл бұрын
ጂዝብክ ምን ማለት ነው እግዚአብሔር ወይም አላህ ማለት አላህ የጣኦት ስም ነው
@ሸሪፍዋበለ
@ሸሪፍዋበለ Жыл бұрын
እየሱስ.የአለህ.ነብይ.ነው.ወደድከም.ጠለሀም.ቃጥታኘውን.ማንጋድ.ይምራን
@LawayEsubalew
@LawayEsubalew 11 ай бұрын
በጉልበት ኢየሱስ የአላህ ነቢይ ኧረ ተው
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 9 ай бұрын
Iyesus awo nabiy now awo getachin nabiy now gabachu awo abi qabito now yelakawu miskr alo abatu irau now yenagarn yemiwodo lije isu now isun simut ala tada kaz balay min masiraja ale
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 9 ай бұрын
Gin silamohamad ala minm qintat masiraja alasiqamatam minm qalal uko lamalayet mohamad teset susagna nw iyesus demo yeset susagna ayidelam indihum.uko yitawoqal uko maman atifaligum injy
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Жыл бұрын
ግን የአኬ ድምጥ ብዙ አይደለም ከዛ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ መሆኑ አስረዳው
@HusseinSeid-x1q
@HusseinSeid-x1q 7 ай бұрын
አይ ካፊሮች ፍጡር ከማምለክ አታቆሙም?
@SonySony-e3q
@SonySony-e3q 5 ай бұрын
ሳክስ ትችላላችሁ😂😂😂
@abdurahmanalemayehu1728
@abdurahmanalemayehu1728 Жыл бұрын
አንድና አንድ እየሱስ "ጌታ" ነው የሚል የመፅሃፍ ቅዱስ ቃልም የለም አንድም"ዮሃንስ ወንጌል ምዕራፍ 13 ቁጥር 16 ላይ " ከቀደመው መፅሃፍ ወቅዱስ ላይ "እውነት እውነት እላችሁአለሁ ባሪያ ከጌታው እንደማይበልጥ ሁሉ መልዕክተኛም ከላከው አይበልጥም እኔን ያመነ መልእክቴን የተቀበለ እኜን የላከኝን አብን ያመነ ነዉ ::"
@selammekonini2601
@selammekonini2601 Жыл бұрын
አሽራፍን እንኩዋን እመን ቁርአን ብቻ ነው የካደው መችጽሀፍ ቅዱስ ነው
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 1 yelem ergtegna neh? Ene gn mulu metshafkdusn saneb bzu aggnichalehu getam bcha ayidelem ye getoch geta new amlak bcha ayidelem ye amalkt amlak new
@leuldamtew606
@leuldamtew606 Жыл бұрын
1corothons12
@abukiredwan9532
@abukiredwan9532 Жыл бұрын
betam admki hula werga weshatam feri new eshi beka beka yelal werga 😂😂😂😂
@HussenKedir-dy2ix
@HussenKedir-dy2ix 7 ай бұрын
😂😂ሙስሊሙን አላስወራህ አለው ንግስና የማዕረግ ሥም ነው እንጅ አምላክ ማለት አይደለም
@kallyted9753
@kallyted9753 Жыл бұрын
ደሞ አያፍሩም እግዚአብሄር አላህ ነው ሲሉ 😂😂😂
@efratatinsae-cl9oq
@efratatinsae-cl9oq Жыл бұрын
ግን በአረበኛ አላህ ተብሎ የተፃፈዉ ወደ አማረኛ ሲተረጎም እግዚአብሔር ነዉ የሚለዉ ለምን እንደሆነ አላቅም
@shamsaafnah9760
@shamsaafnah9760 Жыл бұрын
ጌታማለት አምላክ ማለት አይደለም ለምሳሌ ለልጄ የኔ ጌታ ብዬ እጠራዋለሁ😂😂😂😂 ሲለዚህ አምላክ የሚለዉ አያሲዝም የሱስ የተከ ረ የአላህ ባረያ ነዉ ሙሴም ግታ ተብሎዋል ስለዚህ አምላክ ነዉ😂😂😂
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
The muslim brother have a foolish argument 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zubershafi2704
@zubershafi2704 Жыл бұрын
ምነው ፈረተሀው አሰወጣሃው ወላሂ አሽረፍ ይአቤዳቹሃል
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
Ehte record yetederege new recordu siyalk new enji manm alaswetawum
@zubershafi2704
@zubershafi2704 Жыл бұрын
@@thinkitsnotillegalyet mnw weta weta yelaw
@dagmawityared7293
@dagmawityared7293 Жыл бұрын
​@@zubershafi2704anchi kechalsh melshilgn lene ?? Meche nw kirstos endedawit yenegesew wedefitm kehone meche nw?
@qomaocha5813
@qomaocha5813 Жыл бұрын
Ye muslim chanel nw ye kristian😂😂😂😂😂
@vzvzvzvzvzvz
@vzvzvzvzvzvz 9 ай бұрын
ውሸታም አስመሳይ ሙስሊም መቼም የእየሱስን ጌታነት ወይም ንጉስነት አይቀበልም ሲያምርህ ይቅር ምንም እንኳ መፅሀፍ ቅዱስ የተበረዘ ቢሆንም ወንድሜ ካንተው መፅሀፍ ቅዱስ ሊያስረዳ ፈልጓ ነበር አንተ ግን ልታስጨርሰው አልቻልክም ይልቁንስ ወደ እውነት ወደ ሀቅ ወደ ኢስላም ቶሎ ተመለስ ሳይረፍድ🙏🙏
@خدامهخدامه-م3س
@خدامهخدامه-م3س 8 ай бұрын
Aelkerebtiom😂😂😂😂😂
@ethopiaetho1141
@ethopiaetho1141 Жыл бұрын
መሀይምጋርሳይሆንእስታእውቀትካለህከአሊምጋርተወያይ
@BcxnjFhfjf
@BcxnjFhfjf Жыл бұрын
ወላሒ።እየሱስ።ነብይነው።ፈጣሪ።አይደለም
@abadibula6962
@abadibula6962 Жыл бұрын
Esun liferd simeta befitu tdegmiyatalesh
@MissZenas
@MissZenas Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TigistYemaryamlij
@TigistYemaryamlij 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ሙስሊሞች ወደ ክርስትና እየመጡ ነው! እፎይ, Effoy
1:36:08
የ እፎይ Effoy ትምህርቶች
Рет қаралды 11 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
🛑#እፎይ | በቤታቸው ገብቶ አዝረከረካቸው 😂
22:32
ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ Back to the origin
Рет қаралды 10 М.
ሰበር ዜና ኡስታዝ ሁሱ አፈገፈገ 🙆
52:07
Alemነኝ12
Рет қаралды 10 М.