ሙስሊሟ ስለ ኦርቶዶክስ መሰከረች | Eyob | Apostolic Answers | Natanem | yaya | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 27,373

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 230
@kumnegerbirhanu9482
@kumnegerbirhanu9482 Ай бұрын
በሙስሊሟ ላይ አድሮ የተናገረው እግዚአብሔር ይመስገን
@momethio3664
@momethio3664 Ай бұрын
እኛም እንዎድሻለን ሙሲሊሟ እህታችን❤ ሁሌም እውነት ከአፍሽ አይለይ🙏🙏🙏
@SOLO-su8el
@SOLO-su8el Ай бұрын
ተባረኪ እህትዓለም እምነት ያለው ፈጣሪን የሚፊራ እውነትን ፍመሰክራል
@kasachs
@kasachs Ай бұрын
ዋው ሚስሊሟ ሴት ታድላለች ልቧ ብረሀን ነው 😢❤ ፈጣሪ ይርዳሽ
@SolaneAdinsa
@SolaneAdinsa Ай бұрын
ፈጣሪ ዘመኗን ይባርክ ❤❤❤
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia Ай бұрын
​@@SolaneAdinsaAmen Amen Amen❤
@MdEt-ub8qm
@MdEt-ub8qm Ай бұрын
አሜን🤲🤲
@AbrhamAbera
@AbrhamAbera Ай бұрын
ፈጣሪ ክብር ይስጥሽ እህታችን!
@ማህደር-ደ2ሰ
@ማህደር-ደ2ሰ Ай бұрын
እመሰግናለን ሙስሊም እህታችን
@MeniTadesseMeniTadesse
@MeniTadesseMeniTadesse Ай бұрын
አንቺ ሙስሊም እህት ምን ልበልሽ ? እውነት እየተናገርሽ እልፍ አመት ኑሪልኝ !!! ❤❤❤ ዋው ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JESUS-711
@JESUS-711 Ай бұрын
“ብርሃን “ናቸዉ አለች ❤?ኡነት ክርስቶስ የአለም ብርሃን ስለሆነ አባታችን🙏
@zemedkuntesfaye7827
@zemedkuntesfaye7827 Ай бұрын
እንደ ሐዋዝ ልቦና ሰቷቸው ወደ በረቱ እንዲገቡ እንፀልይላቸው
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 Ай бұрын
በሬ ነው የሚገባው ማለት እውነትሽን ነው ከብት ከሆነ የሚሸወድ ከሆነ በወንጌል ሳይሆን በተረት የሚያምን ከሆነ
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o Ай бұрын
ተባረኪልን እህታችን።እዉነት የገባዉ እንዲህ ይመሰክራል።
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Ай бұрын
እህታችንን አይነ ልቦናዋን ያብራላት በፀሎት እናስባት ከጨለማ ወደ ድንቅ ብርሀን እንድትወጣ እዛ ተቀምጣ ለፎሎ መሰብሰቢያና መፈመሻ ካልሆናት በቀር ምን ይጠቅማታል እግዚአብሔር ይርዳት 🤲🤲
@kidistkidane1100
@kidistkidane1100 Ай бұрын
ሀቅ ያናግርሽ እዉነት ይህ ቃል እግዚአብር ነው ያናጋረሽ እዉነት በትክክል የውስጤን ነው የተናገርሽልኝ ተባረኪ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልሽ እኛም በጣም ነው ውድድድድ የምናረግሽ እህታችን
@FetumYemedinawa-xb3jy
@FetumYemedinawa-xb3jy Ай бұрын
በእውነት እህታችን እግዚአብሔር ያስብሽ
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Ай бұрын
ተባርኪ እህታችን❤❤❤❤
@senaitfeleke7920
@senaitfeleke7920 Ай бұрын
እኛም በጣም እንወድሻለን እህታችን እናመሰግናለን
@befekadumekonnen
@befekadumekonnen Ай бұрын
ጌታ የተመሰገነ ይሁን በሰማይና በምድር ደስታ ሆኗል❤❤❤❤❤ ጴንጤዎች ግን አብደዋል ምክንያቱም ያደረባቸው ሰይጣን ስለሆነ።
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o Ай бұрын
እዉነት ነዉ። የሰረፀባቸዉ የሉተር ክፉ መንፈስ እየተናደደ ነዉ የሚሳደቡት።
@AssaEy
@AssaEy Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬሆይ ከዝች ቤተክርስቲያን ሰይጣን እንዳያናውጠኝ እርዳኝ ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kassa1894
@kassa1894 Ай бұрын
እዉነት ነዉ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላችሁ
@abayimulu5918
@abayimulu5918 Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እልልልልል እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፅና❤❤❤❤
@Jayasteseryal
@Jayasteseryal Ай бұрын
ዋው እርግጠኛ ነኝ መንፈስ ቅዱስ በአፍሺ ተናገረ። ታድለሺ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሺ።
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta Ай бұрын
አንቺ ድንቅ ሙስሊም እህታችን ተባረኪ ዋናው ለእውነት መገዛት ነው ።
@KalkidanAdidas
@KalkidanAdidas Ай бұрын
የኛ ምርጥ እህት እኛም እኖድሻለን😢❤❤❤❤
@EteneshAbrham
@EteneshAbrham Ай бұрын
Amen Ehtachin selamshi ybza
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot Ай бұрын
ሙሲሊሟ እህታችን እኛም እንወድሻለን የወደቁትን የሚያነሳ የጠፉትን የሚፈልግ ይክበር ይመስገን መዳኒያለም የአለም ጌታ መዝሙሩን ባዬዉ ቁጥር ወደቤቱ ይመልስህ እል ነበር ሀዋዝዬ ደስ ብሎኛል እልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Ай бұрын
ሙስሊሟ እህታችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን አይምሮውን ሰጥቶሽ ወደ በረቱ ወደ ቅድስቲቷ ተዋህዶ ቀጥተኛው ኦርቶዶክስ እንድትመለሺ ይርዳሽ። አሜን!!!💙💙💙💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚☦️☦️☦️👏🙏🙏🙏🙏
@deginettakele5477
@deginettakele5477 Ай бұрын
ቃል የለኝም እህቴ
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta Ай бұрын
በትክክል እህቴ እዉነት እግዚ አብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺
@ramahafrica6269
@ramahafrica6269 Ай бұрын
እውነት ነው ሙስሊሟ የሚገርም ጭንቅላት ነው ያላት ተባረኪ 🎉
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v Ай бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ እንዲደሷ ግን ስለ ቅዱሳን ስዕላት አልተረዳሁም።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TigistmanTegboshi
@TigistmanTegboshi Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ይክበር
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia Ай бұрын
Yanegagershi ergataw 😢🙏 yanchi tiehtnashi rasu 😢😢😢 Egziabehr ahmilak zemenshin yibark🙏🙏🙏💞
@ኮሚፅዮናዊት19
@ኮሚፅዮናዊት19 Ай бұрын
ባንቺ አፍ አድሮ የተናገረ እግዝአብሔር መንፈስ ቅዱስ የቸመሰገነ ይሁን እህታችን እኛም እንወድሻለን እንደ ልብሽ ወደ እውነቱ ይምራሽ ❤🥰
@alexestifanos2071
@alexestifanos2071 Ай бұрын
Wow geta eyesus yebarkesh
@ቤተቃና
@ቤተቃና Ай бұрын
ወይጉድ ሙስሊም ሁኖ በዚህ ልክ መረዳት በጣም ጥሩ ነው እውነት ልብሽ ይብራ እህታችን❤
@seyfumengeste5400
@seyfumengeste5400 Ай бұрын
ወንድምቸ የተመለሱትልጆች ፀበል ይጠመቁ ስግደት ጥዋት ማታ ያብዙ ማረኝ ክርሰቶስ አየአሉ ፀሎት ያብዙ
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 Ай бұрын
ያገኘዉ እዉነተኛዉን የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ነዉ እልልልልል ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤
@እናቴሂወቴማርያም
@እናቴሂወቴማርያም Ай бұрын
ዎው እህታችን እግዚአብሔር ይክብርልን የኛ እቁ❤❤❤❤ውድማችን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ጀግና❤❤❤❤
@AlemzewdAbebe-x9y
@AlemzewdAbebe-x9y Ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Ай бұрын
እንደወደድሽን እግዚአብሔር እጥፍ አርጎ የሚወድሽ ን ይላክልሽ ።❤❤❤❤❤
@Yodit-e3u
@Yodit-e3u Ай бұрын
የጨለማ ልጆች ኑ በእየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ተመላለሱ
@eftahtube7646
@eftahtube7646 Ай бұрын
ልክ ነው ወንድሜ ትዝታው ተናዷል በሃዋዝ መመለስ አናዷታል በጣም ይገርማል ዘንድሮ።
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o Ай бұрын
ሰይጣን ሁሌም በኦርቶዶክስ እንደ ተናደደ ነዉ።
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u Ай бұрын
እግዛቤሕርክብርንያዲልሽእህታችን❤❤
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከቤቱ አያርቅን❤❤❤🎉🎉
@TilahunTadiyos
@TilahunTadiyos Ай бұрын
ያላዋቂዎች ክርስቶስን ከነ ሙሉ ክብሩ ስለማያውቅ ነው። እናውቀዋለን ተናጋሪውን ሀዋዝ እግዚአብሔር ይመስገን
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w Ай бұрын
ተመስገን❤❤❤❤
@ZerihunNein
@ZerihunNein Ай бұрын
ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ እህቴ
@MeskeremBerehanu
@MeskeremBerehanu Ай бұрын
ብርክ በይልኝ የኔ ቆንጆ
@addiselemnigusse4063
@addiselemnigusse4063 Ай бұрын
እንወድሻለን
@TadeleTadiyos
@TadeleTadiyos Ай бұрын
ወላሂ ሲሉኝ ማርያምን ስላቸው የምታምኑኝ ሙስሊም ጓደምኞቼ እወዳችኋለው ❤!!! አሉ እንጂ እየሱስ ጌታ ነዉ እያሉ በየ መንገዱ የሚያደርቁኝ 😢😢😢 እየሱስ ጌታ መሆኑን ከነሱ በፊት እንዳወኩኝ ስነግራቸው እንኳን የማይሰሙ ቆይ የጴንጤ እየሱስ ማነው ? ከኛ ከኦርቶዶክስ እየሱስ በምን ይለያል?
@MedinaAhmed-ip4oi
@MedinaAhmed-ip4oi Ай бұрын
ዋው እግዚ አብሄር መንገዱን ይምራሸ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AstedeBelete
@AstedeBelete Ай бұрын
እኛም ሙስሊም እቶቻችን እንወዳችሁ አለን እድህ ነው መከባበር
@KassahunDesalegn-t9n
@KassahunDesalegn-t9n Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እህታችን
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w Ай бұрын
በትክክክል❤❤❤❤❤
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Ай бұрын
ውይ ሙስሊሟ የገባትን እኛ ሁላችን አልገባንምኮ ተባረኪ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ አንቺ አስተዋይ ሴት❤❤❤❤
@YordiYoni-x7i
@YordiYoni-x7i Ай бұрын
❤❤❤❤offffff yelbin awerashi
@SmilingConchShell-rx3fo
@SmilingConchShell-rx3fo Ай бұрын
ያሳዝናል ብቻ በወንድማችን መመለስ እጅግ ደስስስስ ብሎናል ሀዋዝ ወንድሜ በአውደ ምህረት እንደምንዘምር ኮሜንት አድርጌ ነበረ።እግዚአብሄር ይመስገን ።እህቴ ተባረኪ ክብረት ይስጥልኝ።እንዳልክ ወንድሜ ማስተዋሉን ይስጥህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የፅድቅን ህይወት እንድትወርሱ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Ай бұрын
ሙስሊሟ እህታችን ስለተረዳሽን ክበሪልን እኛም እንወድሻለን ❤❤❤
@ማህደር-ደ2ሰ
@ማህደር-ደ2ሰ Ай бұрын
ሀዋዛችን እንኳን ተመለስክልን
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 Ай бұрын
የድንግል ልጅ አማኑኤል አገኛ በሏቸው
@banuengida7539
@banuengida7539 Ай бұрын
ወንድም ሀዋዝ ወደ እውነተኛ እና ቀጥተኛዋ/ኦርቶዶክስ/መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል በተቃራኒ ወገን ነቀፌታ ቢቀርብብህም ነፍስህን አትርፈኃል
@yeshimebetgirma602
@yeshimebetgirma602 Ай бұрын
Ehte tebareki ❤❤❤❤❤❤❤
@AishaAsh-p4z
@AishaAsh-p4z Ай бұрын
የኔውድ እህት ሁሉምሠው እዳች በሆነ ግን ተረዱን አልተረዱን አይጨቀንም መዳህኒአለም ከተረዳንና ካወቀን ሌላው ደቆሬወች ልክ እደቦረጭናቸዉ ዐረቶዶክሤ ለዘላለምክበሪልን
@EteneshAbrham
@EteneshAbrham Ай бұрын
Amen
@SlamSlam-p6z
@SlamSlam-p6z Ай бұрын
የኔ እናት ውስጣቸው ያውቃል እየሱስ ክርስቶስን ብቻ እደምናመልክ ያቃል የክህደት መንፈስ ስላለበቸው ነው
@GashaawuNugusuu
@GashaawuNugusuu Ай бұрын
እውነት ሙስልማ ተዋህዶን አይታለች🎉❤ መናፊቃን ስራቸው ለዳብሎስ መላላክ ነው 😢 ወደድንም ጠላንም አሁንም የጠፉት ይመጣሉ ብንማር ኑሮ ፐንጠ ባይኖር ነበር እዛ እምውለው ያልተማር በገንዘብ ልቡ የቀለጤ ነው ወንሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹ በርቱ ሩጫቹ ወደ ፍት❤
@rebkaamdebrhan4327
@rebkaamdebrhan4327 Ай бұрын
ወድሞች እሕቶች እዴት ናቹ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እባካችሁ በጣም ዉርድ ካሉ ሰዎች ጋር ምንም ቃል አትመላለሱ ብዙ ስራ ይጠብቀናል የተሻለ ስራ እና ወድሞች መልስ አትስጡ ዝምታችን እራሱ መልስ ነዉ
@birukaraya6933
@birukaraya6933 Ай бұрын
Muslim sisterachen ❤❤❤❤❤ maryamen leyou nesh
@S.የማርያም.ልጅ
@S.የማርያም.ልጅ Ай бұрын
❤❤❤⛪🙏🙏🙏ሙስሊማ እንካን የገባት ፕሮቴስታንት ግን 😢😢😢
@እምነትተስፋፍቅር
@እምነትተስፋፍቅር Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤
@mesimesi7756
@mesimesi7756 Ай бұрын
ሙስሊሟ እህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ።
@simegndejen
@simegndejen Ай бұрын
እውነት ነው ክብር ለሚገባው ክብር ይገባል!
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
አቦ እህቴ እንዴት ላርግሸ እንቅ አድርጌ ብሰምሰ ❤❤❤❤❤ ለመላአክ ይሰግዳሉ ኮምፓሳቸው ነው😂😂😂 ተባርኪልኝ ብርክ ያርግሸ ሆዳም ሁሉ😂😂😂😂😂😂
@AmenechJageso
@AmenechJageso Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@abebaabraha2219
@abebaabraha2219 Ай бұрын
Eyoba yekurt ken leje ❤❤❤
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew Ай бұрын
Wow egzabhre yemsgene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 egzabhre ymsgene 🤲🏾🤲🏾 ehtachene enamesegenalen💔💔💔💔
@SenekAlmu
@SenekAlmu Ай бұрын
Uff yene enat tebareki mn ake gorebetochachn endanch biredun🙏
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Ай бұрын
ውይ የኔመቤት ተባረኪ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
እእእ❤ ልልል❤እእእ❤ ልልል❤ ወንድማችን ሃውዛ እንካን ደህና መጣክ ወንድማችን እንወድካለን❤❤❤❤❤❤ ወንድሞቼ ተባርኩ ክበሩልኝ እመቤቴ ከጎናቹ ትሁን ❤❤❤❤❤
@kassa1894
@kassa1894 Ай бұрын
እዉነት ነዉ ወንድማችንንን እግዚአብሔር አምላክ ይበላችሁ ያሳዝናል በእዉነት ነዉ
@AregaDamtew
@AregaDamtew Ай бұрын
ኑ በብረሀን ተመላለሱ
@henock2127
@henock2127 Ай бұрын
ሙስሊሟ አስለቀስሽኝ
@ChinaAlem
@ChinaAlem Ай бұрын
ውዷ እህቴ የኔ ውድ እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውዷ ሙስሊሟ እህቴ ።
@ትበለጥጉራጊዋ
@ትበለጥጉራጊዋ Ай бұрын
እኛም እንወደሻለን እህታቺን
@BayuSisay-j4x
@BayuSisay-j4x Ай бұрын
Ere tleyalesh egziabher yebarkish
@eteteetate3345
@eteteetate3345 Ай бұрын
❤❤kiberelen
@mariamaria8168
@mariamaria8168 Ай бұрын
ወንድሞቻች የስስት ልጆቻችን እነአኪ ለናንተ ቃል የለንም ይህ ሁሉ በፈጣሪ እርዳታ እና በናንተ ከፉተኛ ጥረት ነው ብዙ ነፉስ እየዳነ ያለው . በቤተክርስቲያናችን ጳጳስ ካህን የሚያህል ትልልቅ ስም ይዘው እየተሞሞቱ ያሉት ገንዘብ ፖለቲካ ሙስና ጋር ነው እናንተ ትንንሹቹ ግን ነፉስን ወደ ሕግዚአብሔር መንግስት ለማምጣት .ነበሮ ከመባል ይሰውራቹ አውንም ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ ❤🙏
@Yohannes-s8x
@Yohannes-s8x Ай бұрын
እኛም እንወድሻለ እህታች
@YiftuSira-y6r
@YiftuSira-y6r Ай бұрын
Zamanwi.yibarec.ine.lba.qena.makabrechaw.muslim.gwadigy.ochi.❤❤❤❤❤inodishlan.
@ShowaHabteneri
@ShowaHabteneri Ай бұрын
እኛም እንወድሻለን
@AbrarawAndargieAbraraw
@AbrarawAndargieAbraraw Ай бұрын
ለንቺ የተገለዐልሽ: ሚስጢር ለሌሎችም መዳኛ ይሁን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱይሁንል።
@asreshaylegiyorgis3065
@asreshaylegiyorgis3065 Ай бұрын
እኔ ገብሬልን ስለስእል የገለፀችው አገላለፅ በጣም ነው የገረመኝ ምክንያቱም እኔ እራሱ እሳ በተረዳችው ልክ አልተረዳሁም
@ትበለጥጉራጊዋ
@ትበለጥጉራጊዋ Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@fitsum106
@fitsum106 Ай бұрын
እንዳልክ ሰኞ ተወልዶ ማክሰኞ ተጠምቆ እሮብ ሚስት አግብቶ ....... ቅዳሜ የሞተው
@ChinaAlem
@ChinaAlem Ай бұрын
እሁድ የሚድንበት ቀን ይሆናል እንፀልይለት እግዚአብሔር ይሰማናል ይመለሳል ይድናል።
@astu-B
@astu-B Ай бұрын
ሙስሊም እህታችን ልበ ብርሀን ነስ እኛም እንወድሻለን
@eyrusalemteklay312
@eyrusalemteklay312 Ай бұрын
እኔ የምለው ማንም ቢሄድ ብመጣ ምንድነው ትርጉሙ እኛ እኮ ሰውን አይደለም የምናመልከው
@RibkaNigatu
@RibkaNigatu Ай бұрын
Lemuslilimoa❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Ай бұрын
Yena መልካም እህት
@ጓልዓጋመእየ
@ጓልዓጋመእየ Ай бұрын
ሙሲሉሙዋ የተናገረችው 🥰❤❤
@TeklayMeresa-k4g
@TeklayMeresa-k4g Ай бұрын
Waw muslima❤❤❤
የምነግራችሁ ነገር አለ | jossey | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live
1:05:35
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 14 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ለምን ጴንጤ ሆንክ??? | ኤርሚ እንዳልክን አሳበደው
35:14
የሐበሻ ጊዜ - Yehabesha Gize
Рет қаралды 112 М.
በ ሐዋዝ መመለስ እዝራ ደስታውን ገለጸ | hawaz | Binyam shitaye | zemaryam|
22:19
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 6 М.
Nuhamin | Eyob | Teme | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live
2:00:25
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 10 М.
ባቢሎን በአካል | apostolic answers | Yohad | Yeabzer | Antsh | Teme | gadisa | eyob | enat betekrstiyan
1:40:15
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 7 М.
Nuhamin | Mezmur Yared | Dn Hzkiyas | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live
1:30:42
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 2,9 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН