"ሙሽራዋ አፍሪካ ጥሎሿን በብልሀት የምትመርጥበት ጊዜ አሁን ነው"/ በእሁድን በኢቢኤስ /

  Рет қаралды 97,159

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 116
@user-hg8je4vk9m
@user-hg8je4vk9m 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል🇪🇹💪
@user-se4iy2wp6l
@user-se4iy2wp6l 2 жыл бұрын
ምርጥ ርዕስ ኢትዮጲያዬ እብረታችን ነፃነታችን አንድነታችን የተፈጥሮ አብቶቻችን ሊነጥቁን ሊያዋርዱን ሞክረዋል ግን በኢትዮጲያ ምድር አይሳካላቸዉም ምክንያቱም ትላንትም ዛሬም ነገም ኢትዮጲያዊያን ነን No more
@gdhdhd1923
@gdhdhd1923 2 жыл бұрын
አቦ ሰላማቹሁ ይብዛልን ኢትዮጵያ በናንተ ዉስጥ አምራና ተዉባ ትታያለች ሀገሬ ዙሬ መግቢያየ ሰላምሽ ይብዛልን ፍትህ ለራያ ህዝብ
@sebleseble7844
@sebleseble7844 2 жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ቆቦ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለኢትዮጵያ
@user-qp1yq2fb3u
@user-qp1yq2fb3u 2 жыл бұрын
ድል ለእናት ሀገራችን ለኢትዮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍትህ በሰርቤት ለሚሰቃዩ ወግኖቻችን
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል የፕሮግራሙ ርእስ👌 Peace ❤Love🇪🇹 & Unity 🙏
@user-vt8hd1kl1x
@user-vt8hd1kl1x 2 жыл бұрын
አለህ ሀገራችንን ሰለም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
አስፍሽ የት ሄደ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@mekdeskfile8239
@mekdeskfile8239 2 жыл бұрын
አሜሪካ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
@@mekdeskfile8239 ክክክክ እሺ ግን እሱ ሽብረቅረቅ ያደርገዋል ብዬ ነው
@jierfcgh8037
@jierfcgh8037 2 жыл бұрын
Ewunet yet hede Nafkot ena Mekdes nigerun
@ethiopia6030
@ethiopia6030 2 жыл бұрын
Asfiti kelele mok demek aylim
@fgfh7499
@fgfh7499 2 жыл бұрын
ግባር ሂዷር
@hooahooa6181
@hooahooa6181 2 жыл бұрын
ስታምሩ በጣም ግዳሠው አብቴ በጣም ትመጥናለክ ለአቅራቢነት በጣምአሪፍነው
@masrattaimera4264
@masrattaimera4264 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@elsabethd2712
@elsabethd2712 2 жыл бұрын
ቴዲ በጣም የማደንቅህ አርቲስት ነህ !!!
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 2 жыл бұрын
ዋዉ ቴዲ ምርጡ ይልመድብህ 👍👍👍👍👍
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
ቴዶ ምርጥ 👍👍👍👌👌👌
@nomoremovementtube3902
@nomoremovementtube3902 2 жыл бұрын
ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያ በጣም ወዷቿለው
@filmonkiros9280
@filmonkiros9280 2 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ርእስ ነው በጣም ደሞ ሊገፋበት ይገባል በርቱ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 2 жыл бұрын
ዋው በርቱ ምርጥና ወሳኝ መንገድ ጥሩ ሀሳብ ነው እያነሳችሁ ያላችሁት ሰላም ለሀገሬ።
@user-ry3tj5wj8f
@user-ry3tj5wj8f 2 жыл бұрын
ሰላሙን ያምጣልን ለኢትዮጵዉያን ሙሉ ድልለኢትዮጵያ 💚💛❤️
@user-fp4gf9bv3z
@user-fp4gf9bv3z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችነን ሰላሞን መልስልን ወገኖቸ በፆም በፆለት በርቱ 😭😭😭ቤተሰቦቻችነን ከክፍ ሁሉ ጠብቅን መዳህናለም እኛ የመዳም ቅመሞች አለቅን በሀሳብ ማርያምን ከስራ ላይ የሀገራችን ጉዳይ ስናስብ በጣም ተጎዳን የሀገራችነን ተንሳኤ በቅርብ ያርግልን መዳህናለም
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
ድል ለእናት ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dobochfatumafatuma2004
@dobochfatumafatuma2004 2 жыл бұрын
Well come
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
ሰላም
@hawatube1185
@hawatube1185 2 жыл бұрын
ምርጥ እርዕስ ደስ ይላል
@aminabenateumor4408
@aminabenateumor4408 2 жыл бұрын
እዉዉዉዉዉዉዉ ሙሺራየ 💃👑👑👑👑👑👑👑💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐💐💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤እምየ ኢትዮጵያየ💍💍💍💍
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽን አምላክ ይመልስልን 🙏🏿 ድል ለሀገሬ 😥💪🏿💪🏿💪🏿
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 2 жыл бұрын
አስፍሽ ዘምቶ መሆን አለበት የጠፋው
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 2 жыл бұрын
ምርጥነው
@user-qm7id6nq6o
@user-qm7id6nq6o 2 жыл бұрын
ሠላም ወድኢትዮፕያውያን ባላህ የምታቁ መልሡልኝ ኣሥፋው መሸሻ ዬት ሄዶ ነው ናፍቆኞ ነው በመሸሻ ሞት
@sumayalove5337
@sumayalove5337 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናቴ ኢትዮጵያዬ እወድሻለው ዞሮ መግባያዬ ሰላሚሽን ያብዛልሽ እምዬ እናቴ
@ashenafimesgele2450
@ashenafimesgele2450 2 жыл бұрын
#Nomore
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
መጀመሪያ የራስን ችግር በራስ መፍታት ወደ ሰው ጣት ከመጠቆም የውሰጥ ችግራችንን ፈተን ከተረጂነት መውጣት
@INSPIREDME12
@INSPIREDME12 2 жыл бұрын
who miss asfaw like me
@angelicapugh483
@angelicapugh483 2 жыл бұрын
I like this show
@shibres826
@shibres826 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በነገራችን ላይ አስፋው የትገብቶ ነው
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
ምርጦቸ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 2 жыл бұрын
አስፋው መሸሻ ምን ሆነብን በሰላሙ ነው ?? ቴዶ well come
@nefisa17
@nefisa17 2 жыл бұрын
Now we’re taking
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ
@zenebbelayneh3445
@zenebbelayneh3445 2 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ያስተላለፋችሁት እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ማማየ አቀማመጥሽን አስተካክይ
@fatum1999
@fatum1999 2 жыл бұрын
ሳምታች እንደት አለፋ ላላችሁት በጭቀት ቤተሰቦቸ እምን ላይ እደሆኑ በማሰብ አለፋ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊሀል
@Viwomedia15
@Viwomedia15 2 жыл бұрын
#tedy💚💛❤️
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 2 жыл бұрын
የለ ወንጀል ያለ ስርቆት ያለ ነፍስ ግድያ በረሀብና በቅዝቃዜ እየተሰቀዩ እያለቁ ላሉ ህፃናት እና አዋቂ እንጩህ በግፍ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን
@aberadebash9715
@aberadebash9715 2 жыл бұрын
ሠላሙን ያምጣልን
@user-mr1rm4kz3i
@user-mr1rm4kz3i 2 ай бұрын
ቴዲ ምርጥ ሠዉ
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 жыл бұрын
Why do you need to bring a man to lead the shoe , until Asfaw comes back my two beautiful sisters can handle the show. Please let them run the show, other than that I like EBS ! More power to you.
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ስወዳችሁ መቅዲ አቀማመጥሽ እንዴት ነው?
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
አቀማመጧን ወደድሽዉ?
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
ሠላምለአገራች
@m.myoutube6562
@m.myoutube6562 2 жыл бұрын
እኔእራሱሁሌነው ምመልሠው ግን አንድምቀንአልተሸለምኩም።ወይስውጭሀገርያለአሸለምምነው?መልሱልን ሀገርውስጥብቻነውሚሸለመው?
@HuluTena
@HuluTena 2 жыл бұрын
ለጤና መረጃ የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ👇👇👇👇
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
ምናለ ግልጥ አድርጋችሁ ኢትዮጵያ እያላችሁ ብታወሩ ይገርማል ሰው እየሞተ በየቀኑ ሀዘን እያስተናገድን እናተ ለማውራት እንኳን ፍርሀት አለባችሁ ሺማግሌ ልትታጭ ልታገባ አንበሳው ምን ይህንን ሁሉ አዞራችሁ ትንሺ እንኳን አይሰማችሁም ለነገሩ በየቤታችን ሞት ካልመጣ በስተቀር አይገባንም ለዛ ነው ለናተ ለኛ ብለው በየቀኑ ለሚዋደቁት እንኳን አታስቡም ክብር ለነሱ ይሁን
@anshamohammed4651
@anshamohammed4651 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህና ያንተን ስራ አንድም አልቀረኝም ሳይ ግን ያረብ ጆንታ እንዳያረግህ
@lovedream217
@lovedream217 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@anshamohammed4651
@anshamohammed4651 2 жыл бұрын
@@lovedream217 አትያስቅም ያስለቅሳል
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
አስፍሽ የት ሄዶ ነዉ
@neymarmessi7022
@neymarmessi7022 2 жыл бұрын
Abet 3 tachume gobez nachu
@alemtakele598
@alemtakele598 2 жыл бұрын
አስፋውዬ የት ሔደ ያለሱ እሁድን በኢቢኤስ አያምርም ምን ሆኖ ነው
@hiwidave5393
@hiwidave5393 2 жыл бұрын
I love you taddy 😙😙😙😙😙😙😗😗😗😗😗
@muhammadopia9612
@muhammadopia9612 2 жыл бұрын
አላህ
@tyyy2099
@tyyy2099 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ አስፊቲ ለናት ሀገሩ ዘምቶ እኔም እዘምታለሁ
@sameeryemar8635
@sameeryemar8635 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የ ናት ሙሽራዋ
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 2 жыл бұрын
አስፍሽ ወደ አሜሪካ ዘምቷል ጆባይደንን እያማለለልን ነው እኛ ደግሞ በየ ዌብሳይቱ ላይ ድምፃችንን እናሰማለን
@samerazayna3717
@samerazayna3717 2 жыл бұрын
የቴዲ አፍቃሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ🙄 ቴዲን ሁሌ በየሳምንቱ ልታዩት ነው😜
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 2 жыл бұрын
🤣
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-jn8fr6zw1b
@user-jn8fr6zw1b 2 жыл бұрын
ክክክክ ግን ያምራል ወላሂ አይስበኝም ለነገሩ መቸ ቆንጆ ወድ ስቦኝ ያቅና
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 жыл бұрын
No-no አፍሪካማ ዕዉቀት እንጂርቱ መሠደድ ብቻ ተስፋዬ ብላ ልጆችን ሁሉ እንዲጠፋ ማድረግ ሆኗል ስራው ሁሉ። እውቀት ቢኖር ሁሉ ነገር አለን አይደል!!!
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ሙሽራዬ ነሽ
@youtub2797
@youtub2797 2 жыл бұрын
አቢሲንያ ባክ ነበር ሰይፉ ናተንሳየ
@sadawndawek5919
@sadawndawek5919 2 жыл бұрын
የምገርም ሀስብ ነው
@user-nm1df1wt1v
@user-nm1df1wt1v 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emuyadesya
@emuyadesya 2 жыл бұрын
ቴዲዬዬዬዬ
@senaytgirma437
@senaytgirma437 2 жыл бұрын
ውቦች 😘😘😘😘💚💛💓💓💓💓
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 2 жыл бұрын
ወይ አፌ ቁርጥ ይቀልላቸ ሁ ሁዶቸ
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 2 жыл бұрын
💚💛❤🙏🙏🙏
@tesfahagos8536
@tesfahagos8536 2 жыл бұрын
እኔን ብቻ ነው ግን ይሄ አርቲስት ሴት ሚመስለኝ
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
መልከ መልካም ስለሆነ ነው
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
@@user-qz1hy4xw9s ትክክል
@chernetmengesha4141
@chernetmengesha4141 2 жыл бұрын
መልሱን በዪቱባችሁ መመለስ አይቻልም ወይ? መልሱ(ትዳር ነው)
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 2 жыл бұрын
እኔ የምለው የአስፋ መሽሻ ልጅ ነክ እንዴ እሱ እየመስልከኝ ነው በጣም እንወዳቸዋለን
@user-dv4js5zl9m
@user-dv4js5zl9m 2 жыл бұрын
Aye kne
@user-yt6dp1qf1u
@user-yt6dp1qf1u 2 жыл бұрын
ድሉ የእምዬ ነው
@kidesteile3284
@kidesteile3284 2 жыл бұрын
Mekdy akmamtesh des yelal.
@bintmohammed1200
@bintmohammed1200 2 жыл бұрын
ስለ ሁለት የትዳር አጋሮች የሚል ነበር
@selnatabera7965
@selnatabera7965 2 жыл бұрын
❤❤❤💋💋
@kalkaidanazzene9791
@kalkaidanazzene9791 2 жыл бұрын
አስፋው ዘመተዴ?
@mixaayoutube2621
@mixaayoutube2621 2 жыл бұрын
Asftii yatii hedee faxarii Ethiopian yixabqatii
@user-ge6tv7nz2l
@user-ge6tv7nz2l 2 жыл бұрын
ምርጦቸበጉጉትነውየምጠብቃችሁድልለእናትሀገራችን😘😘😘😘👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 2 жыл бұрын
ቴዲ ስራ ጀመረ አስፍውስ ?
@genetalemu3760
@genetalemu3760 2 жыл бұрын
No more
@YetnayetAmtataw
@YetnayetAmtataw 5 ай бұрын
አረ አሁንም እንግዳሰው ይስራልን
@sameeryemar8635
@sameeryemar8635 2 жыл бұрын
No MORE
@emnetyoutube7218
@emnetyoutube7218 2 жыл бұрын
ግዛት ፉልም ላይ የደብረፂዮን ስራ ነበር የተጫወትከው 😂
@HayuYummy-bt9re
@HayuYummy-bt9re Жыл бұрын
😂😂😂
@m.myoutube6562
@m.myoutube6562 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ምንህናት?የትውልድ ቅብብል።
@mekiyaseid489
@mekiyaseid489 2 жыл бұрын
እንዴ እንግዳ ሰው ሀብቴ በebs መጣህዴ 🤔🤔
@moazetuobe3232
@moazetuobe3232 2 жыл бұрын
Wayena 🙈🙈🙈🙈akemamete mn alew erjem lebese betelebesu 🤔🤔😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆teshemakekachu eko
@helimayd.youtube1599
@helimayd.youtube1599 2 жыл бұрын
ankon. Dihna. Metachihu. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
አስፋውን የት አደረጋችሁ አይ ኢቤኤስ ታሳፍራላችሁ
@beletuamakele9424
@beletuamakele9424 2 жыл бұрын
መሸሻ ይሙት ጦር ሜዳ ሄደ እንዴ አይታወቅም እኮ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
አስፍሽን የት ጣላቹህህት ዘመተ እንዴት እሱ እሚደምቀው ፕሮግራሙን ፍቅር እምትባይዋ ምላስሽ እጠር አድርጊው ጭኽትሽ እህህህ
@titieti1880
@titieti1880 2 жыл бұрын
ቴድኮ ተናፍቀካል
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
ይህህ የተጠቆማጠል ልብስ እየለበሳቹህ ሰለጠን ብላቹህ አቀማመጥም ጠፋባቹህ እረተው ታዋቂዎች አለባበሳቹህ ይመር መቸም የናተ ሀይማኖትም ራቁታቹህን ህዱ አይልም
@lusaphovalashiya9221
@lusaphovalashiya9221 2 жыл бұрын
ስለም L Ethopiya
@meserethaile9599
@meserethaile9599 2 жыл бұрын
አስፋዉ ዘምቶ ነዉ ባይሆን ፎቶዉን አየሳዩን
@halimamohammed7802
@halimamohammed7802 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@shiferawlibay7874
@shiferawlibay7874 2 жыл бұрын
መቅዲዬ አንችኮ ቅመም ነሽ
@hiwotasamnew7217
@hiwotasamnew7217 2 жыл бұрын
Mert.bal.ena.misti.progiram.new
@wwe.3050
@wwe.3050 2 жыл бұрын
አስፍሽ ዘምቶ ነው
@genetalemu3760
@genetalemu3760 2 жыл бұрын
No more
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 54 МЛН
ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ ኘራንክ ተሰራ | Bireman Prank
13:46
Can This Bubble Save My Life? 😱
0:55
Topper Guild
Рет қаралды 50 МЛН
Ей разбили нос!😭
0:59
Petr Savkin
Рет қаралды 1,2 МЛН
Sierra saved her sister from danger-always protect your siblings ❤️#shorts
0:21
Ходьба по воде 🤯
0:20
FATA MORGANA
Рет қаралды 2,7 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
0:31
МишАня
Рет қаралды 1,1 МЛН