My 2 weeks experience living in the monastery. በገዳም ያረኩት የሁለት ሳምንት ቆይታ

  Рет қаралды 63,185

Habesha Traveler

Habesha Traveler

Күн бұрын

Пікірлер: 831
@forceforgood4669
@forceforgood4669 3 жыл бұрын
Your humble documentary is no less than the high budget ones. Amazing what a smart and willing human can achieve with just a cellphone camera. Your content is beyond reproach. God bless you.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
Thank you so much dear
@Aeon1019
@Aeon1019 2 жыл бұрын
💯 this was DEEP!
@eternityh3229
@eternityh3229 4 жыл бұрын
You’re the most underrated youtuber. Very brave and authentic.
@berhanuteklu5447
@berhanuteklu5447 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት የጉዞ ትረካሽ የልብሽን ንፅህና ያመለክታል ።ውስጣዊ የሴትነት ወርሃዊ ክስተትሽን እንኳን አልደበቀሽንም።ቅንነትሽና ግልጽነትሽ በዚህ ለታይታ በሚኖርበት አለም የተፈጠርሽ ልጅ አትመሥይም።ይገርማል ።እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም ።
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
💚💛❤️🌼🌻🤗🌺🌿🙏🏿
@observerme3657
@observerme3657 3 жыл бұрын
The genuine lady who have not forgotten her roots. That’s one in a million. Big up!
@abebetube1172
@abebetube1172 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሀገራችን ስለምታስጎበኚን።የኔ ህልሜ ኢትዮጵያን ለአራት ወር የእተዘዋወርኩ መጎብኘት ነው እስኪ ያሳካልህ በሉኝ ።
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
ያሳካልሻል የኔማር 💚💛❤️🌼🤗🙏🏿🌻😘
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም 4 жыл бұрын
ያሳካላችሁ
@eskezyawmered5058
@eskezyawmered5058 4 жыл бұрын
እህት ከቻልሽ ደውይልኝ በፀሎትሽ አስቢኝ
@almazyesuneh3016
@almazyesuneh3016 3 жыл бұрын
Yemisanew yelem yirdash widee subscribe argign thank you
@selamtube3675
@selamtube3675 4 жыл бұрын
ማንነትሽን ያረሳሽ ጐበዝ ነሽ በጣም በርች ከዚህ በላይ ሰርተሽ እንደምታሳይን አምናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
💚💛❤️🌼🙏🏿😘🌺🌻
@ebys9862
@ebys9862 3 жыл бұрын
በእውነት ደስ አለኝ .....ገዳምን ቆይታሽን ጨርሰሽ ስትሄጂ የተሰማሽን እኔንም ተሰማኝ በእውነት የሆነ ሰላም ...እረፍት ....በረከት የለው ገዳም እኔም እንባ እንባ አለኝ። እመቤታችን ከፈቀደችልኝ እኔም እሂዳለሁ አሚን አሚን
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
ትሄጃለሽ ውዴ ሁሉም ጊዜ አለው ይጠራሻል እራሱ 🌼💚💛❤️🌼🙏🏿🌿🌻
@tadkaga
@tadkaga 4 жыл бұрын
For many of us you opened our eyes to see what we have in our hand, about our religion, culture..etc. Keep it up, you are an ambassador of our beloved country Ethiopia. Thank you!
@addishode1541
@addishode1541 4 жыл бұрын
This is youtube all about 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾we need this kind of habesha woman’s fearless strong ,just different from all this makeup eyelash, dolls...we are tired seeing on KZbin 🥰
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
Thank you so much 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗
@hiwijo6578
@hiwijo6578 3 жыл бұрын
Absolutely right
@ቤዛዊትአለምአማልጂከልጂሺ
@ቤዛዊትአለምአማልጂከልጂሺ 4 жыл бұрын
ወይኔ ታድለሺ እንይ የአባታችን የአቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸዉ ይደርብን ለደጁ ያብቃን መቸ ይሆን እኔም የበረከት ስራ የምስራቅ
@የወሎልጂፍቅርየወሎልጂፍቅ
@የወሎልጂፍቅርየወሎልጂፍቅ 4 жыл бұрын
ማማየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዴ የኔ አሥተዋይ የአባቶቻችንና የናቶቻችን በረከት ይደርብን ጸሎታቸው አይለየን እኛንም ለደጁ ያብቃን ምነኛ መታደልነው ይሄን በረከት ቦታ ማየት ማር በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ማማየ😍
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልኝ💚💛❤️🌼🌻🌻🤗
@medhanitgetahun2236
@medhanitgetahun2236 4 жыл бұрын
አንች እና ቤተሰቦችሽ ንፅህ ትክክለኛ ኢትዬጵያን ከሚባለው በአንደኛው አካባቢ ያለውን ተሬክ ሳይበላሽ በጣም ደስ የሚል ታሬክሽን አካፈልሽን በጣም አደንቅሻላሁ ወድጀሻለሁም ቃንቃው ለየት ያለ የፍቅር ነው🌹🌹🌹🌹
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗😘😘
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 4 жыл бұрын
በግሌ ትልቅ ትምህርት ነው ምትሰጭኝ ጊዜየን እና ገንዘቤን በአልባሌ ነገር ነበር ማጠፋው በድጋሜ አመሰግናለሁ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል። እኔ አመሰግናለሁ ስለሰማሽኝ ውዴ 💚💛❤️🌻🌺🌼😘😘🙏🏿
@ET-ob7xr
@ET-ob7xr 4 жыл бұрын
ድሮ ልጅ እያለሁ አያቴ በፍልሰታ ወይም የፅጌ ወር ሰሞን አሁን እናንተ በዚህ ቪድዮ መጨረሻ ላይ ያዜማችሁትን ሃዘኔታ የሞላበት እንጉርጉሮ (ስለማርያም እንግልት መሰለኝ) ሁሌ ማታ ማታ ከመተኛቷ በፊት ትለው ነበር። የዜማውና እና የግጥሙ መመሳሰል በጣም አስገርሞኛል ምክንያቱም እስከዛሬ ድርስ ከሌላ ሰው ሰምቼው አላውቅም ነበር። እንዳውም ነገርዬው በእኛ አካባቢ ብቻ የሚታወቅ ይመስለኝ ነው። እና አሁን ከስንት ግዜ በኋላ ስሰማው 😭It was like a lullaby for me። I feel like I need to do this to reconnect with God, nature, and myself. This was really beautiful and thank you very much for sharing. Beautiful family and friends too!
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም 4 жыл бұрын
የእውነት እናታችን የተናገሩት ታሪክ በጣም ደስ ይላል የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን ፫
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
🙏🏿💚💛❤️🌼🌺🌻
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 4 жыл бұрын
በርች እህቴ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼
@buzusolomon8992
@buzusolomon8992 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሸ ለምትሰሬው ሰራ ሁሉ እግዚአብሔር የድካምሸን ዋጋ ይክፈልሸ በረች እመብርሃን ትጠብቅሸ ጥላ ከለላ ተሁንሸ እወድሻለሁ።
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 3 жыл бұрын
Amen❤
@tadaseeth1
@tadaseeth1 3 жыл бұрын
Thank you sister sharing this for us . It is a Holy and blessing place. I am so proud of you to show this blessing holy Ethiopian orthodox place for the world.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🌻😘😘🤗🤗
@johannessamuel991
@johannessamuel991 3 жыл бұрын
መታደል ነው ከህይወት ሁለ ህይወት ከቁም ነገርም በላይ ቁም ነገር በተቀደሰው ቦታ መገኘት ነው ።ትልቅ ቦታ ነው ግዜሽን ያሳለፍሽው ።
@eyedgaf4955
@eyedgaf4955 4 жыл бұрын
I’m non-religious but not an atheist. It was nice to see such a tranquil place that has a code of conduct the people adhere to. Your journeys are eye opening for we have been missing as African diaspora. Gobez yenie ehet 👍🏿👍🏿
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺
@felenuna8034
@felenuna8034 3 жыл бұрын
ወይ ማመን ወይም አለማመን በመሀል የሚባል የለም : ወይ የእግዚአብሔር መሆን ካልሆንክ(ሽ) የሚቀበልህ ሌላ ነው You better believe God and follow the holy word ; there is nothing in between
@yearsemalijyearsemalij5395
@yearsemalijyearsemalij5395 4 жыл бұрын
የኔ ውድ የመጀመሪያ ጊዜ ስመለከት በጣም ወድጄዋለሁ ኪዳነምህረት እድሜና ጤና ይስጥሽ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ 4 жыл бұрын
ቪዲዩሽን ሳይ የመጀመሪያ ጊዜዩ ነዉ በጣም በጣም በተመስጦ ነዉ ያየሁት ግማሹንም እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ታድለሽ የሚያስቀና እጅግ ዉብ የሆነ ጉዞ ነዉ ያደረግሽዉ ....እግዚያብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ Thank you thank you for sharing !
@tigestadera9214
@tigestadera9214 4 жыл бұрын
በጣም ደስሚል በግራችን ባልመጣም በረከት ይድረሰኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ ሰላምና ፍቅር የስጠን በርቼ.
@Qedase14
@Qedase14 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ልምድ ነው::ይህ ያልተበረዘው የቀደመው ሥርዓት ጸበል የፈውስ ሥርዓት እንዴት እንደነበረ የሚያሳይ ነው::እግዚአብሔር ይባርክሽ እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርሽ እናናዬን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!
@ስናይትአበበ
@ስናይትአበበ 4 жыл бұрын
በጣም ደስይላ መማር እንዳች ነው ማወቅ እንድዚህነው ከታች ይሚጀምር ክጨለማ ምንም ሳትፀይፊ ይኡውነት በግዚብሄር ስም አመስግናለው ፈራጅ በበዛበት ዝመን ተማርኩ ብሎ ሲፈርድ እንጅ ልክ እንዳች ከታች ወረዱ ሳይ እንኳን አናይውም አያችሁ እምንት ያድናል ለማንኛው እህቴ እግዚአብሔር ያክብርሽ በርችልን💒👏🏻👏🏻👏🏻🕊❤️❤️❤️❤️🌹🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍🏻👍🏻 ሰላም ለሀገራችን ተጠቀቂ ጉንፋን እንዳይዝሽ ብርድ ስለሆን አንድኛ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
💚💛❤️🌼🤗🙏🏿🌻😘
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይባርካቸው በደንብ ነው ያሳደጉሽ ብዙ ነገር ሰትሰሪ በደንብ ታውቂዋለሽ አያያዝሽ አገላለፅሽ ያስታዉቃል አሉ እነ ሰም አይጠሬ ከሀገራቸው በወጡ በወሩ ሁሉ ነገራቸው ሚጠፍቸዉ 😍😍
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗😘
@solomonamnuel1272
@solomonamnuel1272 4 жыл бұрын
ፕሮግራምሽ ሁሉ አሪፋ ተመችቶኛል 💚💛♥️
@deesdoos6676
@deesdoos6676 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አአባታችን በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን
@sisay78
@sisay78 3 жыл бұрын
ሰላምሽን ያብዛው እህታለም እግዚአብሄር እድሜ ይስጥሽ ብዙ መስራት ያለብሽ ነገሮች ስለሚኖሩ በምን መልኩ ኢንደምንገናኝ አላውቅም ከቻልሽ ደስታየ ወደር የለውም
@ህይወትአረምየበዛባትተክል
@ህይወትአረምየበዛባትተክል 4 жыл бұрын
ሁሉን ነገር የታደልሽ ነሺ በዘመንሺ ፈጣሪሺን አመስግኝ በአለሺበት እሱ ይጠብቅሺ ትልቅ ልብ አለሺ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗
@siltanukefyalew8962
@siltanukefyalew8962 2 жыл бұрын
I like the way you describe things absolutely original. Thank you..
@ምንምአይደለም
@ምንምአይደለም 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መረዳት ያለባቸዉንም ገዳም ብታሳይን
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 4 жыл бұрын
ተአምረኛዋ ልጅ የማታሳየን ነገር የለም እንዳንቺ ሁላችንንም ጠንካሮች ያድርገን በርቺ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
💚💛❤️🌼🙏🏿🌻🌺😘😘🤗
@mrdacusthenavigator4989
@mrdacusthenavigator4989 4 жыл бұрын
I enjoyed this video. It's definitely displaying everyday life. That's why I can't wait to visit these places.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
💚💛❤️🌼🤗🙏🏿
@martaworku7214
@martaworku7214 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ደሥ አለኝ የደሥታ እንባ አነባሁኝ።በጣም አሥቀናሽኝ መንፈሣዊ ቅናትነው።እግዚአብሄር ይሥጥሽ ተባረኪ።❤👏👏👏👏🌻🌻🎋🎋🌺🌿😇👈💒💒💒💚💛❤️
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
🤗😘🌺🌼🌻🙏🏿💛
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 4 жыл бұрын
እህቴ በረከትሽ ይደርብን በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ማማይ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌻😘🌼
@Dibekulu27
@Dibekulu27 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም አስጀምሮ በሰላም አስጨረሳችሁ በረከታችሁ ይድረሰን
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺
@electroshop307
@electroshop307 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር አሁንም በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልሺ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️🌼🤗🙏🏿🌻😘
@tsion5088
@tsion5088 4 жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ የኔቆንጆ ።ታገር ሰላምነት ጋር እድሜ ጤና ይስጥሽ የእማማ ዝናሸ ምርቃት ነው እኔም የምመርቅሽ።
@ewnet5866
@ewnet5866 4 жыл бұрын
Thank you so much. I have missed this. Beteskiyanunm mesalem reschew neber. You showed me what i have been missing
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
💚💛❤️🌻😘🤗🌼🌺
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት 💓 እናመሰግናለን ማማየ በረከታችሁ ይደርብን ደስ ሥትሉ የኔ ማሮች
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
🤗🤗🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘😘😘😘😘🌼🌺🌻🌻🌺🌺🌼💚💛❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@sophiaberhanu30
@sophiaberhanu30 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የናፈቀኝን አገሬን እስጎበኘሽኝ ይገርማል እንዴት ድንቅ ነገር አሳየሽኝ ጎበዝ ትንፉሽሽ ቁርጥ ቁርጥ ይላል በርችልኝ
@zuhcarius
@zuhcarius 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሄር ይከተልሽ ይባርክሽ በጣም ነዉ የማደንቅሽ። ለዛዉም የካሳችስ ልጅ ሁነሽ በርች
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
💚💛❤️🌼🤗🙏🏿
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
ወደ ውጩ አለም በመጣሁበት ግዜ የየት ሰፈር ልጅ ነሽ? ሲሉኝ ደረቴን ገልብጬ የካዛንችሽ ነው መልሴ። ታድያ አጸፋው እሯ ሯ ሯ የቀለጠው ሰፈር ነሻ ነበር ምላሻቸው። በጣም ያበሳጨኝ ነበር። ካዛንቺስ ብዙ አዋቂዎችን ደጋጎች ማህበራዊ ህይወትን የሚያውቁ እናቶችን የያዘች ምርጥና መልካም ሰፈር ነች። እናም እንደ ዮዲት አይነት ልጆች ሳይ ደግሞ ይበልጥ የካዛ ልጅ መሆኔ ደስ አሰደስቶኛል። Every Ethiopian should watch your Videos. የዛሬሽ ቪዲዮ መንፈስን ብቻ ሳይሆን ነብስንም የሚያድስ ነው። በርቺ 💚💛❤
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ። የቀለጠው መንደር ኩራታችን ነው ሁሉን ነገር አይተን አስተውለን እንድናድግ አድርጎናል። ፍቅር እንጂ ክፋት እንዳንወድ ማደግን እንጂ መዝቀጥን ወይም መስነፍን ምርጫ እንድናደርግ አርጎናል የሰፈሬ ልጅ። a lot of love princess. 😘🌻🌺💚💛❤️🌼🤗🙏🏿
@mistreejigu4603
@mistreejigu4603 4 жыл бұрын
እጅግ እናመስግናለን የኔ ቆንጆ በተለይ ናናየን ወደድኳት ሁላችሁንንም እግዚአብሔር ይባርካችሀሁ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🌻🤗😘
@wendyhenry6979
@wendyhenry6979 3 жыл бұрын
Awesome, ❤️❤️. Nice to see the children have their area, i enjoyed every moment,such love and peace. The ladies working together. God's blessings always. 💐💐💐
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን በጣም ደስ ይላል እኛም ለሀገራችን በቅተን በረከት ተካፋይ ያድርገን
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻
@samdan900
@samdan900 4 жыл бұрын
Yewdit Konjo, በጣም ትመቺኛለሽ አቀራረብሽ ተፈጥሯዊና እዉነተኛ ባሃሪሽን የሚያንጸባርቅ ሆኖ አስተማሪም በመሆኑ ሁሌ ሳይሰለቸኝ አጨርሰዋለዉ። God bless
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
💚💛❤️🌼🌺🌻🙏🏿😘🤗
@henokgebree
@henokgebree 4 жыл бұрын
You're 💯right my dear sister I respect all religion and culture equal Thank you for speaking the truth.
@abz8493
@abz8493 4 жыл бұрын
Thank you taking us down to memory lane.
@samritube5701
@samritube5701 4 жыл бұрын
ዉይ ደስ ስል አቡነ ሐራ ድንግል ገዳም ናፍቆኝ ነበር እንኳን አሳየሽኝ የእኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼
@yeshialula3203
@yeshialula3203 4 жыл бұрын
እኔም ኣቡነ ሀራ ገዳም ህጄ ነበር ደስ የሚል ገዳም ነው በረከታቸው ይደርብን በርቺ
@anonymoustube1
@anonymoustube1 Жыл бұрын
this one of the best videos i seen on ethiopia on youtube! hands down. thank youuuuu. now i know what my grandmother always be doing when she goes to ethiopia and tells me she went to the monestary! to think she even tried to convince me to go lol no way. imagine if the people put this much faith and action in themselves and doing this in their own communities how they could grow. i love our culture but i wish people could do this for themselves without traveling all that way and feeling they have to do it because of religion. all those people living in that tiny room and the amount of time and effort just to wait to be bapatized wow. growing up in the west im just blown away.
@bingogigo2840
@bingogigo2840 3 жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ አከበርኩሽ።እንዲህ ያለ ገዳም እኔም ተመኘሁ።
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
ብዙ አለ ውዴ ባገኘሽው አጋጣሚ ሂጂ ደስ ይላል 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🌻😘
@tadeleyimam443
@tadeleyimam443 3 жыл бұрын
መድኃኒዓለም ይባርክሽ !
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 💚💛❤️😘🙏🏿🌼🌼🤗🌻
@leehab5072
@leehab5072 3 жыл бұрын
I do travel alone . But i'm addicted to ur channel. Its just finding me. tnx Sis u become my Inspiration. U hv tht talent approaching ppl easily ❤
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
Thank you dear
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 3 жыл бұрын
My admiration is beyond expression. Keep up the good job. You are making history. You give lesson for all young children of Ethiopia.
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔርአብዝቶ ይባርክሽ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወይንዬ🌻🌻🌻🤗🤗🤗🤗
@samdan900
@samdan900 4 жыл бұрын
Help! I am falling in love with this girl. She is 100% herself.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🏿🌺🌻🌻🤗🌻
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 3 жыл бұрын
Wow betam des yemil bota new I wish I want to visit Thank you for sharing konjo 🥰
@lucindaugorji5489
@lucindaugorji5489 3 жыл бұрын
GOD Bless you and thank you for taking us on this spiritual journey. ➕💟⚓
@naniwabi1516
@naniwabi1516 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው፡፡ በረከታችሁ ይድረሰን፡፡ አሜን
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 3 жыл бұрын
የእኔ ታናሽ እህት ጎበዝ በርቺልኝ:: ውድድ ነው የማረግሽ:: የቅዱሳን የፃድቃን የሰማዕታት እረድኤት በረከትከሁላችን ይሁን:: ተባረኪልኝ::
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌺🌻😘🤗🌺🌺
@nilehabesha
@nilehabesha 4 жыл бұрын
I enjoy every minute watching your video, God bless you. Keep it up.
@ማህሌትየማርያምልጅ
@ማህሌትየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
ወይኔ ቪድዮው ረዘም ባለ እንዴት ደስስ እንደሚል እናመሰግናለን እህታችን የመንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከትም ከሁላችን ጋር ይሁን
@wassimgm3188
@wassimgm3188 3 жыл бұрын
እንዳቺ ያሉትን ያብዛልን..... በርቺልን የኢትዮጵያ አምላክ ይከፈልሻል
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 3 жыл бұрын
በጣም፡ግሩም፡የሆነ፡ቪድዮ፡ነው። እግዚአብሔር፡ይባርክሽ።
@genetube1227
@genetube1227 4 жыл бұрын
*ታድላችሁ ማማዬ በረከታችሁ ይድረሰኝ*
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 4 жыл бұрын
You are amazing, blended with nature. This is not only a travel show, spiritual too! God bless girl!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
Amén 💚💛❤️🌼🙏🏿😘🌺
@freeworld6783
@freeworld6783 4 жыл бұрын
It was hard to explain the feeling I felt when u left the monastery hit me hard 😥
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 4 жыл бұрын
የጻድቁ አባታችን አቡነ ሃራ ድንግል ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ወይኔ ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በተለይ የሽዬ ተመችተሽኛል በአካል ባገኛችሁ ደስ ይለኛል❤ ግን ቪዲዮው አጠረኝ አንች ግን ምን ልበልሽ ውብ የሆንሽ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ለኔ ኮንፊደንስሽ ለብዙዎቻችን አርአያ ነሽ ብዬ አስባለሁ ግን የገዳሙን ልዬ ቦታ በየት እንደሚገኝ አልነገርሽንም ሌላው ደግሞ ደጉ ያገሬ ሰው ሰው በልቶ የማይጠግብ የሚመስለው የገጠር ወገኖቻችን ❤❤❤
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ አዎ የሽዬ ወርቅ ናት። ቪድዬው ላይ ያልተናገርኩን ድስክርብሽን ላይ እፅፋለሁ እይው ማሬ ከባህር ዳር አንድ ሰአት ነው
@yeshiadamukatjikonde6490
@yeshiadamukatjikonde6490 2 жыл бұрын
I just came across to this video. I love it. Thank you for being authentic
@sophiaberhanu30
@sophiaberhanu30 3 жыл бұрын
ውይ ምጣዳቸው እንዴት ያምራል እረ እመርጣለሁ ብዙ ደከምሽ ብርቱ ልጅ ያለችው ይህ አገር ነው ይኔ ማር አፌ ቁርጥ ይበል ይህን መዝሙር አላውቀውም
@simba9225
@simba9225 3 жыл бұрын
after I watched your Semen Mountain travel experience I subscribed and landed on this video. you are an extraordinary girl. you are fearless and a worrier. God bless you and keep up the good work.
@tihunelamma8416
@tihunelamma8416 4 жыл бұрын
ወይኔ በማሪያም ታድለሽ ደሞ ያንቺ "እናናዬ "እናቴን ምመስለው እረጅም እድሜ ተመኘውልሽ ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ እስከመጨረሻው በቤቱ ያቆይሽ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺
@yahbarrahyisrael1921
@yahbarrahyisrael1921 3 жыл бұрын
Hello Habesha. I, from watching this video, have a better understanding of how the Bible looked in the old time. Thanks for posting.
@alkebulanman3280
@alkebulanman3280 3 жыл бұрын
Exactly! Shalom! Selam!
@letsbereal9432
@letsbereal9432 4 жыл бұрын
You remind me of the time I visited Shinkuru Michael near Entoto Mariam! May God Bless You!
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 4 жыл бұрын
14:23 omg that bird song made me tier up😥! Haven’t heard it in decades! Thank you so much 🥰! You should start this type of tourism in Ethiopia 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@adeogunkatryn6861
@adeogunkatryn6861 3 жыл бұрын
This is so beautiful to watch...it reminds me of my church's camp when I was in Nigeria...Thanks for the upload, really appreciate it...Amasegenalehu!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
☘️🌻❤️🙏🏿😘😘😘
@alamsameera4540
@alamsameera4540 4 жыл бұрын
ታድለሽ ማር እኔም ከስደት ወጥቸ ደጁ ለመድረስ አብቀኝ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ ያደርስሻል ምን ተስኖት🙏🏿🌼💚💛❤️❤️🌼🌻🤗
@azebassefa2057
@azebassefa2057 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በዚሁ ቀጥይበት የማናቀውን ቦታ ሁሉ አሳየሽን ።እኛንም ሀገራችንን ወደፊት እንጎበኛለን እናመሰግናለን ቆንጆ
@tigestadera9214
@tigestadera9214 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@workuwoldemichael6612
@workuwoldemichael6612 4 жыл бұрын
Pretty inspiring video. Loved it. You are a rather authentic person who is rooted in her connection to the homeland, nature, the earth, faith and people. Thanks.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
💚💛❤️🌺🤗😘🌼🌼 yes sir
@AM-vj8oc
@AM-vj8oc 4 жыл бұрын
I'm really glad you saw it later I spent some time in this monastery Thank you for showing me a place with perfect peace of mind I miss this place very much
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
How amazing then you know how amazing it is .bless you brother 💚💛❤️🌼🌼🙏🏿🤗🌺😘
@jerusalem6348
@jerusalem6348 4 жыл бұрын
girl I need a friend like you 😳 you are so humble and smart ... much love to you from Texas
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
Aww that is so sweet thank you darling .
@joewilkes1653
@joewilkes1653 3 жыл бұрын
Beautiful video thank you for wonderful work from Chicago thank you may God continue to bless you
@askme7620
@askme7620 3 жыл бұрын
You are amazing . I saw almost all your videos . I'm your big fun. Go for it sister ✊. እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏 💚💛❤️
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
Amen thank you dear 🌼💚💛❤️🌼🙏🏿
@amochachy74godlovesusodowe20
@amochachy74godlovesusodowe20 4 жыл бұрын
Hi sister I really appreciate you cause your not going forget where you coming from.God loves you so do we!
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምትወደጂ ፍቅር የሆንሽ ነሽ በዚያ ላይም የምታኮሪ ኢትዮጵያዊ በትዝታ ወደ ሀገሬ ወስድሽኝ አድናቂሽ ነኝ ይቻናልሽ ቤተስብ ሆኛለሁ እኔንም እግዚአብሔር ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ይብቃኝ❤️❤️❤️❤️👍👍👍
@bitar7641
@bitar7641 4 жыл бұрын
ዘርሽ ይባረክ 💖
@ወርቄእናቴንናፍቂ
@ወርቄእናቴንናፍቂ 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ሰወድሸ በረከታችሁ ይድረሰን እኛም ለደጁ ያብቃን
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻
@adwa6513
@adwa6513 4 жыл бұрын
እማማ አብሮ ይመቸን አሉ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ጉብኝት ነበር ይቀጥል እሺ ህህቴ
@wollega1
@wollega1 4 жыл бұрын
ድንቅ ፍጡር ነሽ። Keep up and stay healthy!!!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
Thank you so much 💚 💛 ❤️🌼🙏🏿😘
@bettyhagos3804
@bettyhagos3804 3 жыл бұрын
Thank you, sis, for your good work. I'm proud of you 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lishansinkeendeshaw354
@lishansinkeendeshaw354 4 жыл бұрын
Yene konjo kalat yaterenal betam betam konjo berch berch👏👏👏👏👏😘😘😘
@ayeman7080
@ayeman7080 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ በርቲ እናመሠግናለን
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
🤗🤗🤗🤗🤗🌼🌼🌼🌼🌼
@badoegirtube7629
@badoegirtube7629 3 жыл бұрын
i see one video random and i see all of video i like your telling story i love your personality good job keep your capture moments
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
Thank you so much dear i appreciate your support 💚💛❤️🌻🌼💐
@wawewo3581
@wawewo3581 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ በአላማሽ ፅኚ በቃ that is all
@zebibendale2107
@zebibendale2107 4 жыл бұрын
Betam leu new gobez endezih lemadereg betam kebad new. Leanchi beteseboch selalush des yelal asekenashijn.
@burtukanganet651
@burtukanganet651 4 жыл бұрын
እሄን ፔጅ ሸርና ሰብስክራይብ ኮሜንት በማድረግ እህታችንን እናበራታት ደሞም ጎበዝ ናት ይገባታል
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እቴ መልካም ቀን ይሁንልሽ💚💛❤️🤗😘🌺🌼🌻🙏🏿
@burtukanganet651
@burtukanganet651 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ 4 жыл бұрын
Beractachew yderesen ema swedshe mar
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ 4 жыл бұрын
Raley I miss you so much
@kirubelasfawify
@kirubelasfawify 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ፡ነው፡ሀሳቡም፡ቆንጆ፡ነው በርቺ።
@kamalkujur9747
@kamalkujur9747 3 жыл бұрын
Beautiful place Lovely People Nice Video, Love n Prayers from India, Jharkhand, May God Bless You All and your Country
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
☘️🌻🌺🙏🏿
@sophiaberhanu30
@sophiaberhanu30 3 жыл бұрын
እንቺ ቤተክርስቲያኑ ስሲያምር አርሴማ ማርያም ስታምር በጣም ብርቱ ልጅ ነሽ
@yafilms2169
@yafilms2169 3 жыл бұрын
ተባረኪ ከነመላ ቤተሰቦችሽ እህቴ🙏 . 💚💛❤️
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 жыл бұрын
🌼💚💛❤️🌼🙏🏿🌿አሜን
ባላገሩ ክፍል ፬ life in the farm part 4.
39:17
Habesha Traveler
Рет қаралды 161 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 36 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,2 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 56 МЛН
Far from Civilization: Inside the Life of a Family Living in the Mountains
42:46
Food Around The World
Рет қаралды 4,6 МЛН
Gunda Gundo #Monastery / ገዳም #ማርያም ጉንዳ ጉንዶ
15:49
Selina Film Production
Рет қаралды 107 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 942 М.
ባላገሩ Life in the farm part 3
11:15
Habesha Traveler
Рет қаралды 63 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 36 МЛН