አንድ ዕድል መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

  Рет қаралды 247,816

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@etagegnmesfinetu
@etagegnmesfinetu Жыл бұрын
ልቡ በጣም እግዚአብሄርን እንደምትወድ በዉስጣችን ያለዉ የእግዚአብሄር መንፈስ ይመሰክርልናል።አግዚአብሄር ደግሞ በልዩነት እንደሚሰራበት አልጠራጠርም።ሚስቱና ልጁም ተመልሰዉ ይመጣሉ።የምስጋና ድግስም ይደገሳል።
@dagnachewachiso6480
@dagnachewachiso6480 Жыл бұрын
My God bless you my brother God is my witness you believe me you will come with more blessings
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ Жыл бұрын
ነብይ ዮሴፍ ተካ አንተ እና ያንተ የሆነው ሁሉ በጌታችን በ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን። አሜን።
@lemlemhaile632
@lemlemhaile632 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 Жыл бұрын
Amen
@yoellantider4183
@yoellantider4183 Жыл бұрын
የእውነት እንደ ስምህ ዮሴፍ ነህ። ከአንተ የሚጠበቀውን አድርገሃል። የገባው በአንተ ምስክርነት ብቻ ሳይዘገይ ከተኛበት ይነቃል። አይዞህ አምላክህ ስትወድቅ የሚተውህ አይደለም። ይልቁንም እስክትመለስ በብዙ ታግሶ የሚጠብቅህ እንጂ። በርታ! ጽና! እኔም በምችለው ብረዳህ ደስ ይለኛል። ተባረክ❤
@Amanuel.g.b
@Amanuel.g.b Жыл бұрын
Amennnn
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
I can't stop crying😭😭 የአባቴ ልጅ ጠላት በደካማ ጎንህ መቶ ጥሎሀል !! ከጌታ ምህረት የተነሳ እመነኝ በእጥፍ ድርብ ትነሳለህ!!! እግዚአብሔር ድንቅ አባት ነው!!!🙏😍🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Жыл бұрын
Amen
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
😢😢😢😢የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ህይወትን ያመሳቅላል 😢😢😢እኔ ሙስሊም ነኝ ይህ ልጅ አንጀቴን በላው ወደቀድሞው ማንነትህ ይመልስህ😢😢😢
@bettygetachew2273
@bettygetachew2273 Жыл бұрын
በጣምምምም
@zainabzainab7038
@zainabzainab7038 Жыл бұрын
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ Жыл бұрын
በጣም 😥😥😥😍😍
@TerefechAmanuel
@TerefechAmanuel Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@mekdesketema3837
@mekdesketema3837 Жыл бұрын
melkame lebe aleshe Yene konjo
@MihretFeyisa-yb1sl
@MihretFeyisa-yb1sl Жыл бұрын
ጌታ ሆይ 99 ትተህ 1 ን የጠፋ ትፈልጋለህ የእንደገና አምላክ ነህ ተባረክ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
ፃድቅ እኮ ክብሩ ብቻ ሳይሆን ውድቀቱ እራሱ አስተማሪ ነው እኔ አንተ በወደከው ውድቀት ብዙዎችን ዘግነህ እንደምትወጣ በጣም እርግጠኛ ነኝ ወንድሜ ከዚህ በኋላ በሚገርም ሀይል እና ፀጋ ትወጣለህ ያደከመህን ሰይጣን ታደክመዋለህ እግዚያብሄር እንደሰው አይደለም የእንደገና አምላክ ነው ዮንዬ እባክህ አትለየው የልጁን አካውንት ብታስቀምጡልን እንረዳዋለን ያለንን እናግዘዋለን ጌታ በድጋሚ በሚገርም ፀጋ ያነሳዋል ዬንዬ አንተ እስከዛሬ ለነበረው ሰልፍ አሁን መልስ እያገኘህ ይመስለኛል እንደነዚህ አይነት ለምድር የሚበጁ በዲያብሎስ ሰልፍ የወደቁትን ለማንሳት ታላቅ ዋጋ ይጠይቃል እንኳንም በዛ አለፍክ ለካ ለዚህ ነው የምትለውን እግዚያብሄር እያሳየህ ስለሆነ ወንድማችን በርታ አይዞህ እግዚያብሄር ትዳርህን ሰርቶ ታሪክህን ለውጦ አዲስ ነገር ሆኖልህ እንደገና እስካይህ ድረስ በፀሎቴ አስብሀለው ተባረክ በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤
@almazhonja
@almazhonja Жыл бұрын
😢😢እኔም ቆሽሻለው ንስሀአብሬው ገብቼለው ጌታሆይ የእንደገና አምላክ ተመልከተኝ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አይዞክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጌታ የእንደገና አምላክ ነው በነገርህላይ ጣልቃ ይገባል ታሪክ ይቀየራል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዮኒ ተባረክ
@meazaafework2837
@meazaafework2837 Жыл бұрын
አይዛህ ጌተ ይረዳሀል እግዚያብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቅ ቤተሰባችህን ይመልስልህ
@meazaafework2837
@meazaafework2837 Жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይባረክህ
@dubaledukko5873
@dubaledukko5873 4 ай бұрын
የዚህ ልጅ ህይወት እንደት ነው ያለው 2016 ላይ ተመልሶ መቅረብ ብችል ደስ ይለኛል መልካም ወጣት ሳስብ የሱ ህይወት ብቻ ነው ፅ የሚለኝ
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
አይዞ የኔ ወንድም ታሪክን የሚለውጥ እ/ር ከአንተ ጋር ነው ነገር በነበረበት አይቀጥልም በጣም ልብ ይነካል😢😢እግዚአብሔር ዛሬም የምህረት አምላክ ነው
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj Жыл бұрын
አይዞህ ጌታ ከምረቱ በቀር አያውቀም በቀል የተሻለ ክብር ያገኝሃል ዮንዬ አንተ ብሩክ ነህ
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ የነካው ሰው በምስክርነት የማይነካ የለም ንፁህ ልብ አለህ ጌታ በእጥፍ መንፈስ ይስራብህ ለትውልድ በረከት ሁን🙏🙏🙏
@Amanuel.g.b
@Amanuel.g.b Жыл бұрын
Amennnnn
@ganetgan1878
@ganetgan1878 Жыл бұрын
የጌታ ፍቅር ዮሐንስ 13 :1 የወደዳቸውን እስከመጨረሻ ወደዳቸው ጌታ የወደደን እስከ መጨረሻ ነው ፍቅሩን ቀምሶ አለም አትመችም ዋናው መመለስ ነወና ይሄንን ትልቅ እድለል ጌታ ስለሰጠህ ስሙ ይባረክ እንኳን ሰዉና እኛም በራሳችን እንፈርዳለን ጌታ ግን ፍቅር ነው አይዞህ ዮንዬ አንተ በእውነት ተሳክቶልሀል❤❤❤
@timnitesak5301
@timnitesak5301 Жыл бұрын
አይጥልም አይጥልም አይጥልም :::::: ከሀጥያታችን ጋር እንደማይተባበር ቃሉ መመሪያችን ነው :: የሞአቹ ሞት የማይወድ እጅግ እጅግ ብዙ የሚራራ ኪዳኑ የጸና ነው እየሱሴ :: ወንድሜ ጌታ እንደገና እንደሚያነሳህ አምናለው ከእኛ የሚፈልገው ለቃሉ ማዳመጥ በጸጋው መታዘዝ ማመን ነው ሌላው ቀስ እያለ ይሰራል ተባረክልኝ
@solf2000
@solf2000 Жыл бұрын
የእንደገና አምላክ ነህ የእንደገና፥ የ'ሱ ነገር በቃኝ መች ትልና፤ ተቆጥተህ ማንንም አልጣልክም፥ ሩህሩህ ነህ ትወድዳለህ ዳግም።
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 Жыл бұрын
ዮኒ አግዚአብሔርን በማገልገልህ እድለኛ ነህ ባገልግሎትህ የሚቀና ምቀኛ መፍዙዝ ለዘላለም የተወጋ ይሁን ጠላት ደቢሎስ በዚህ አገልግሎት ያልቀና በምን ይቅና አሁንም ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ የጌታ አብሮነት በዘመንህ ሁሉ አይለይህ ለወንድሜም ስለተሰጠው የእንደገና እድል ጌታን አመሰግናለሁ ተባረክ
@asnakechyemane192
@asnakechyemane192 Жыл бұрын
ዮኒ ከሚፀልዩልህ እናቶች አንዷ ነኝ ጌታ ይባርክህ ባንተ አገልግሎት ትውልድ አምልጧል።ምርኮም እየተመለሰ ነው።ዮሴፍ ደግሞ እንኳን ወስነህ ወደ መልካም ወጣት መጣህ ስንወድቅ ለወደቁት እንድንራራ ነው በአንተ አገልግሎት ደግሞ ሴጣን ከአባታቸው ለይቶ የሚጫወትባቸውን ከምርኮ ሰፈር ትመልሳለህ ጌታ እንኳን ረዳህ ዮኒ ብርክ በልልኝ።ደስ ብሎኛል ዛሬ የጠፋው ልጅ ተገኝቷል።
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Amen 🙏
@halafarah9299
@halafarah9299 Жыл бұрын
በሂወቴ እንደዚ ልጅ ያስለቀሰኝ የለም😭😭 ጌታሆይ አንተ ታላቅ ነክ❤
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 Жыл бұрын
እልልልልልል ረየሱስ አንተ የእንደገና አምላክ ነህ ተመስገን ለወንድሜ መመለስ ስለሆነለት ጠላት እርርር ድብን ቅጥል ይበል ❤❤❤😭😭😭😍
@halahala809
@halahala809 4 ай бұрын
እንኳን እንደገና የአግልጊሎት እድል አገኛክ ዋንድማችን እግዚ/ር የእንደገና አምለክ ነዉ😢😢😢❤❤❤❤ዮንዬ ብሩክ ነህ ሁሌም ክበርልን
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እኮ የእንደገና አምላክ ነዉ 😭😭😭😭 እንኳን የኢየሱስ ሆንን❤
@HirutAddis-h1k
@HirutAddis-h1k Жыл бұрын
እ/ር የንደገና አምላክ ነው ጌታ ይርዳህ
@elsitube1071
@elsitube1071 Жыл бұрын
እስኪ ሁላቹም በፀሎታቹ አስቡኝ በጣም ጨንቆኛል ይሄን ፈተና እዳልፍ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏
@amanbayen3937
@amanbayen3937 Жыл бұрын
መልካም ይሆናል
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 Жыл бұрын
እሺ ❤️
@Agape4748
@Agape4748 Жыл бұрын
Eyesus kirstosen ende gil adgni arghi/sh katkblik abt naw yal so lala sawu gari mahed aysfligim
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu Жыл бұрын
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” - ናሆም 1፥7“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።” - ሮሜ 8፥28በክርስቶስ ለተጠሩት
@abenezertesfaye5142
@abenezertesfaye5142 Жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@BruckMekuria
@BruckMekuria Жыл бұрын
እግ/ር የእንደገና አምላክ ነዉ በምህረቱ ያስብህ።
@MeleseHassen-vf3xp
@MeleseHassen-vf3xp Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ😢😢 የእንደገና አምላክ ይረዳሃል አይዞህ።ኢየሱስ ጌታ ነው !!!
@TegegnHandiso
@TegegnHandiso Жыл бұрын
በእውነት ዮኒዬዬዬዬ እግዚአብሔር አምለክ ይባረክ በኢየሱስ ስም። አንተ በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነክ። በጣም እወዳለሁ በክርስቶስ።
@genet1009
@genet1009 Жыл бұрын
ዛሬ የተረዳሁት ላገልጋዮች አጥብቄ መፀለይ እዳለብኝ ነው😢😢😢😢
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 Жыл бұрын
Great Idea!!
@dawituganadacanada
@dawituganadacanada Жыл бұрын
True
@JesuslovesyouJoshy
@JesuslovesyouJoshy 3 ай бұрын
Thank you please
@melatsnlayw80
@melatsnlayw80 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ😢አባ ባለቤቱን ማርክለት አባ በዙሪያቸው ያለውን ጠላት እሰርለት በኢየሱስም ዮኒ ተባረክ ቃል የለኝም ላተ!!
@SadSad-ew5ui
@SadSad-ew5ui Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እየሱስ ያድናል ይታደጋል ክብር ላዳነን ለታደገን ለናዝረቱ ለኢየሱስ ይሁንለት አዞህ ዎድሜ በእጥፍ መፈስ ጌታ ይጎበኚሃል
@manitimamo8148
@manitimamo8148 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተባረክ ስለ ወንድሜ ❤❤❤❤❤ ዮኒ ዘመን ይለምልም ተባረክ
@betty4generation
@betty4generation Жыл бұрын
መልካም ወጣት ምስክርነት ገና አሁን የጀመረ ሁሉ መሰለኝ በጣም ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው ከልብህ እንደተለወጥክ እግዚአብሔር እንደነካህ ታስታውቃለህ ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት እንደዚህ ካለቀስኩኝ ቆየሁ ጆሲዬ አይዞክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አለማልቀስ አልቻልኩም 😢😢😢😢በጣም እንተጎዳህ ግልፅ ነው አልመሸም ገና ጠዋት ነው በርታ!!!!
@MengistuTadesse-r6y
@MengistuTadesse-r6y Жыл бұрын
Yesssss
@alembaye8185
@alembaye8185 Жыл бұрын
አኔ የሚገርመኝ እግዚአብሔር ስ እርሱ እግዚአብሔር ነዉ ምህረት ፍቅር ደግነት ርህራሄ ትዕግሥት ባሕርይ ው ነው ለመሰማት ያለህን ትዕግሥት አደንቃለሁ አሁንም ይብዛልህ ጌታ እስከጥግ ድረስ ይብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ሁሌም የእንደገና አምላክ ነው ሀይልን አድሶ ዳግም ያቆማል አይዞህ ወንድሜ ።
@JesusHope01
@JesusHope01 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውድቀትህ ያልተወህ ተጠቅሞ የማይጥል አባት ነው ያለን ከቀድሞው ይልቅ በብዙ ክብር በበቀል በኃይል ታገለግላለህ ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት Жыл бұрын
ዮኒየ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። የብዙዎች ህይወት መቀየር ምክንያት ስለሆንክ እግዚአብሔርን ስምንት እጂግ አድርጌ አመሰግናለሁ ። በጣም እንወድሀለን።❤❤❤
@birhan3282
@birhan3282 Жыл бұрын
በሰይጣን ክስ እንዳትታለል አምላክህ የምህረት አምላክ ነው። ከሰማኸኝ የብቻህን የፆምና የፀሎት ጊዜ ውስድ አምናለሁ በላቀ የእግዚአብሔር ቅባት ይገልጥሃል። ትህትናህን ወደድኩት ።
@natiecclessia8806
@natiecclessia8806 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ነው።ወንድሜ ጌታ ይባርክ።
@Wudeeee
@Wudeeee Жыл бұрын
እኔን የምገሪሜኝ የእግዚአብሔር ምህረት ቤቴን ጥለ ሄዳሃልና አላሁቅህም አይልም የእንደገና አምላክ ነው እሱ ሁለ ነው የምገሪሜኝ ቸሪነቱ ብዙ ነው ወንድሜ እንኳን ጌታ በጌዜ ደረስል በጣም እድለኛ ነህ ዮን ተበረካሃል❤❤❤
@emebetabiy334
@emebetabiy334 4 ай бұрын
ብሩክ ዩኒ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሁን
@matukanigatu7274
@matukanigatu7274 Жыл бұрын
እንደገና የሚባለውን እድል የሚሰጥ ኢየሱስ ብቻ እኮ ነው😭 “እናንተ ሥጋዊ ፍርድን ትፈርዳላችሁ፤ እኔ በአንድ ሰው ስንኳ አልፈርድም።” - ዮሐንስ 8፥15
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
tbarekyyy
@matukanigatu7274
@matukanigatu7274 Жыл бұрын
@@FygGuv Amennn
@aberashbuge7305
@aberashbuge7305 Жыл бұрын
Wow እግዚአብሔር የእንደገና አምላኪ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@prophetbirukdemeholyghostt5409
@prophetbirukdemeholyghostt5409 Жыл бұрын
😢josiye እኔን ወንድሜ የሀገሬ ልጅ እኔም ከጎንህ አለሁ😢😢😢 ወድሀለው
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
ደስ ሚለኝ ነገር እግዚያብሔር አምላካችን መሀሪ ደግ አምላክ መሆኑ ነው አይዞህ እግዚያብሄር ምሮህ ወደራስህ ተመልሰህ አደለም ሀገራችን ውስጥ አለምን እየዞርክ ታገለግላለህ አይዞህ እግዚያብሔር የእንደገና አምላክ ነው ግን ሂወትህን የመሰቃቀሉት ዋጋ ይከፍላሉ አይዞህ ይህን ኮመንት ካነበብክ አንድ ቀን ስለሚሆን አትርሳው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባርከህ ለበረከት ሁን ❤
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ምርኮህ ሁሉ ይመለሳል። ጠላት ይዋጋል እንጂ አያሸንፍም።
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
ዮስ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ቤትህ በክርስቶስ ደም ይታደስ
@meseluabera5616
@meseluabera5616 Жыл бұрын
የኔ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነዉ ምህረቱ ብዙ ነዉ አይዞህ ወንድሜ ከበፊቱ በእጥፍ ቅባት በበቀል ታገለግላለህ ጻጺቅ 7 ጊዜ ይወድቃል 7 ጊዜ ይነሳል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 Жыл бұрын
🥲🥲🥲🥲☝🏽❤️🙏🏽 በርታ ወንድሜ
@iyessussgetanew478
@iyessussgetanew478 Жыл бұрын
ኡፋፋፋፋፋ ዮንዬ አስታረቃችሁ በጌታ አምላኬ ሆይ አንተ እርዳቸው 😢😢😢❤❤❤
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንተ የእንደገና አምላክ ነዉ❤❤❤
@chuchumelse458
@chuchumelse458 Жыл бұрын
አቤት እየሱስ ለልጆችህ ከፊት ስትቀድም ተራራዉን ትክክል አደረከዉ አባይዬ ስምህ ይባረክ ምን ይሰጠሀል ተመስገን❤❤
@hagushkidane4147
@hagushkidane4147 Жыл бұрын
አይዞህ የእግዚአብሄር ሰው አምላክህ የእንደገና አምላክ ነው ።ካለፈው ይልቅ አሁን በታላቅ ክብር ታገለግላለህ ።ዮንዬ ተባረክ ፥
@shitayetolossa873
@shitayetolossa873 Жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እባክህን ከኣንተ ጋር ያገልግል በጣም ነው ያለቀስኩ በጣም ቅን ወንድም ነው በጌታ እንድበረታ እንድያድግ ያዘው እባክህን ዮንዬ አንተን የሰጠን አምላክ የተባረከ ይሁን የአባቴ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መከናወንን ይስጥህ❤
@desalenglire8641
@desalenglire8641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው እንደገና በእጥፍ ይጠቀማሀል. የእግዚአብሔር የምወደውን ልጅ በብዙ መንገድ ያስተምራል የእግዚአብሔር ቃል በሆሴ ስነገር ወደ ምድረ በደ ወሰድኩአት የልቤንም ለልቧ አስተማርኩአት ይለልና እግዚአብሔር አለምና ሰይጣን ምን ያህል ክፉና ጨከኝ አዋራጅ እንደሆና እንድትማር እስከዛሬ አስተምህሮሀልና አሁን ደግሞ እርግጠኛ ነኝ በእጥፍ በሁሉ ይበርክህና ጠለትህን ይበቀለል።
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
እኔ አላለቅስም እራሴን ያመኛል እልና ግን ሳላስበዉ የማለቅሰዉ ነገርስ ዮኒዬዬዬ ትግስትህ እኮ ይገርመኛል ተባረክ❤❤❤❤
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ሆይ መሰግንሀለው ተባረክ ዮኒ
@wondimufikre599
@wondimufikre599 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዝአብሔር የእንደገና አምላክ ነው። ጌታ ሆይ አንድ እንድል ስጠው። ከሁሉም በላይ ልብ ይነካል።
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 Жыл бұрын
ነብይ ዮሴፍ አይዞህ ውጫዊው ማነትህን ነው::ውስጠኝው ማንነትህ ግን እስካሁን ክቡሩም ፀጋውም በበለጠ የምትገለጥበት ክብር ከፊለፊትህ መቶል ውርደት ሳይኖር ክብር የለም ይሄ ሁሉ ይሄድክበት የጉስቅልና ባህር ለክብር ሆኖል!!!!ዮንዬ ይሄንን የምታረገውን ሁሉ ጌታ በልጆችህ አግኝው ወንድሞቺ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@davidwainaina3899
@davidwainaina3899 Жыл бұрын
I'M christian kenyan proud of prophet marsil, God bless somalia brothers and sisters, God gives somalia deathless, Jesus Christ with somalia amen ✝️✝️✝️✝️🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪 peace love unity forgiveness healing understanding, Jesus be with you ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 Жыл бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር እድል ይሰጥሀል በጥቂት ግዜ ነገርህን ያመሰቃቀለውን ትበቀለዋለህ እደሳምሶን ጠላቶችህን ትበቀላቸዋለህ ሰው አይደለም ጠላትህ አጋንት ነው በእጥፍ በቀል አጋንትን ትበቀለዋለህ አይዞህ የኔ ቅድም ትበቀለዋለህ ትበቀለዋለህ ደግመህ አትያዝም❤❤❤❤❤
@tectina6188
@tectina6188 Жыл бұрын
አልቻልኩም ጆሲ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ጌታ ታሪክን ይለውጣል ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ዩንዬ ተሣክቶልሀል አታልቅሥ መሣቅነው ያለብህ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ነህ እንወድሀለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው!!
@hirut384
@hirut384 Жыл бұрын
አይዞኝ ዮሲ ጌታ የእንደገና አምላክ ነዉ ያዉ የሳምሶንን ታሪክ አስተዉል
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ 😢😢አይዞህ የእኔ ወንድም ጌታ በበቄል ቅባት ያስነሰሃል ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ዮንዬ ለአንተ ቃላት የለኝም ተባረክ
@eysuseselamnew2484
@eysuseselamnew2484 Жыл бұрын
የኔ ኢየሱሰ ምን ልበለው ምን አለኝ እና ምኔን ልሰጥህ አባ ተመሰገን። እኔ አላውቀውም ግን ገና ንግግር ሲጀምር የተቀባ ድምፅ ነው የሰማሁት ጌታ እኮ ደግ ነው ። የየወኔ አሰተያየት ውስጤን ነካኝ የወንዬ ለምልም ፀጋ ይብዛልህ ። ጌታ የእንደገና አምላክ ነው በእጥፍ ቅባት ትመለሳለህ አምናለሁ ሴጣንን ትበቀለዋለህ።
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ይህን እድል እደገና ስለሰጠህ ጌታይባረክ
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
ይድግና አምላክ ያስብህል እውነት እግዚአብሔር ታማኝ ነው አዝክህ 🙏🙏🙏በዝ ሁሉም እግዚአብሔር ዓውቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏እውነት ይንስል እውነት እግዚአብሔር ህይ አንተ ታምኝ አምላክ ነህ ጌታ እየሱስ ብስባት እጥፍ ይትቅምብህ
@ፀጋየጌታልጅነኝ
@ፀጋየጌታልጅነኝ Жыл бұрын
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ኡፍፍፍ 😭😭🙌🙌🙌📖📖📖❤❤❤
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 Жыл бұрын
በሁለት እግሬ ቆሜዬ ነው የማሳህ አለህ እዳልክ ጌታ የአፍህን ቃል ያፅናልህ ጆሲ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ታማኝ አገልጋይ ነህ እግዚአብሔር ያገለገሉትን አይጥልም ወንድም እንደ ወርቅ ነጥረህ በሌላ ምስክርነት ትነሳለህ የንጉስ ሰሎሞን ጥበብ እና ማስተዋል ይጨመርልህ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ንስሃ ግባ ተመለስ በፀሎት በርታ ምርጫህን አስተካክል ...ገና ልጅ ነህ ቃልኪዳናችሁን አድሳችሁ በሚቀጥለው ተሞሽራችሁ እናያችኇለን በፀሎት ከጎናችሁ ነን አይዟችሁ
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
እፍፍፍ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም,😢መልካም ወልካም ወጣት የእግዚአብሔር መገኛ ስፍራ ነው በእውነት. ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ማንንም አይጥልም ታማኝነትህ በጣም ደስ ይላል. ዮኒየ ልበ ቀና አዛኝ የልብህ ሐዘን አይንህ ላይ ይታያል. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ.🙏🏽❤️
@bertukan3934
@bertukan3934 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው የእንደገና አምላክ። ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን🙏 ዮኒ ዘመንህ ይባረክ።
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Жыл бұрын
ዮንዬ እስት አንድ አድርገቻዉ ከእግዚአብሔር በተች አደረቻዉን ዉሰድና
@zainabzainab7038
@zainabzainab7038 Жыл бұрын
ዮኒይይይዬ የኔ አባት ሚስቱን መልካም ወጣት ጥራትና አስተርቀቸዉ😍🙏😭😭😭😭😭😭😭
@abrehamkebede7556
@abrehamkebede7556 Күн бұрын
መጀመሪያ ህይወቱ ይሰራ
@edenketema6660
@edenketema6660 Жыл бұрын
የራሴን ህይወት ነው ያየሁት ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ተባረክ
@peterbekele1514
@peterbekele1514 Жыл бұрын
ዮንዬ እንኳን እግዝአብሔር አንተን ለምድራቸህ ወጣቶች ቀብቶ አስነሳህ እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ ብርክ በልልን በእዉነት ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤😥😥😥😭😭
@fitsumsurra5162
@fitsumsurra5162 Жыл бұрын
ዮኒያችን አንተ ብሩክ የእግዚአብሄር አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ, ዘርህ ይባረክ ,...በጨለማ የተዋጠ የብዙዎች ህይወት ዳግም በብርሀን እየተሞሉ ነው፣እግዚአብሄር ይባርክህ
@bezaa4264
@bezaa4264 Жыл бұрын
ድንገት ስትተራን ግራ እንዳይገባን በሕይወት ዘመናችን ለንስሐ አብቃን 🙏🏿😢
@ZereworkNoraga
@ZereworkNoraga Жыл бұрын
የኔ ጀግና!! የኔ ጀግና!!! ምን ልበልህ ቃላት የለኝም እንዳተ ያለ በዚህ ዘመን አለ? መድረ አስመሳይ በበዛበት በእውነት እጅግ በጣም ድንቅ ነህ። እንዳልከው እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው በእጥፍ አልልህም በአስር እጥፍ ፀጋህን እንደሚመልስ አምናለሁ። አንተ ግን በርታ! ከጎንህ ነን እንፀልይልሀለን። ዮኒ ተባረ። ከአቃቂ ሙሉ ወንጌል
@ZereworkNoraga
@ZereworkNoraga Жыл бұрын
ዮኒ ተባረክልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።
@SalamuAbebe-q8y
@SalamuAbebe-q8y Жыл бұрын
እግዚአብሔር የምህራት አምላክ ነው የእዉነት እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እግዚአብሔር በቤቱ የኑርህ ዮኒዬ አንተ የትዉልድ አበት ዘማንህ ይላምልም 😭😭❤
@ribkakifleyohannes8153
@ribkakifleyohannes8153 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው ያሳዘነኝ እግዚአብሔር ግን እንደሰው አይደለም ጌታ አቅም ይሑንህ ዮኒ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ያለምልምልህ በጣም ነው የምወድህ
@emebetayele9492
@emebetayele9492 Жыл бұрын
የእንደገና አምላክ የማያልቅበት ቸር አባቴ እድል ይሰጥሀል አንተ ልጁ እንኳን ተመለስክለት:: እየሱስ ጌታ ነው!
@birukanemo
@birukanemo Жыл бұрын
የእግዛብሔር ምህረት ዛሬም አላለቀም ዬኒ ዘርክ ይባረክ
@ሩትየደሙፍሬ
@ሩትየደሙፍሬ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስም ይባርክ እህ ምስክርነት ምን ሃል ድንቅ ነው😭😭😭😭😭 የወደቀዎን የምታናሳ ኢየሱስ ስም ይባርክ ዮንዬ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ዮሴፍ እንደገና በክብር ጌታ ታገለገላለክ💯
@mulu706
@mulu706 Жыл бұрын
ለካስ እግዚአብሔር በሁሉም ይጠቀማል ።በውድቀት ላይም ብንሆን። ዮኒ በአካል መጠው ከተገለገሉት ይልቅ በቡዙ እጥፍ እቤታቸው ሁነው ፕሮግራምህን የተመለከቱ እየተለወጡ ነው ። በአንተ የተጠቀመ እግዚአብሔር ይባረክ ። አንተም በነገር ሁሉ ተባረክ።
@marthayohannes1590
@marthayohannes1590 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስላንተ ይባረክ ዋናው መመለስህ ነው የእንደገና አምላክ እንደገና ባንተ መስራት ይጀምራል ተባረክ
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 Жыл бұрын
እኔም የዚህ የመልካም ወጣት አካል ስለሆንኩ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@alexalazar7197
@alexalazar7197 Жыл бұрын
እውነት በመጣልኝ ያገለገልኩት ጌታ የዘመርኩለት ለኔም አንድ እድል በሰጠኝ የመጨረሻው እድል ከሱ የሆነ ከኔ ያልሆነ
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 Жыл бұрын
ዮኒ የኛ ዘመን አስተዋይ እንኳን ያንተ ዘመን ትውልድ ሆንኩኝ ዘመንህ አገልግሎትህ ያንተ የተባለ ሁሉ የተባረከ ይሁን ያንተን ኮቴ ኮቴ የሚከተሉ ጠላቶችህ ከመንገድህ የተጠረጉ ይሁኑ እንወድሃለን::
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ እየሱስ እኮ የእንደገና አምላክ ነው ያነሳል ስው ከውደቀበት 🙌🙌😢😪😪 በኢየሱስ ስም በበለጠ ፀጋ ተገለጥ ዮኒዬ ምን እንደ ምን ቃላት የለም ጌታ ይባረክ
@azebwoldearegay3223
@azebwoldearegay3223 Жыл бұрын
ዮኒዬ ውንድሜ ተባ ረክ የትውልድ አባት ነህ እና እግዚአብሔር ያብዛህ በርታልን አንተን የሚያቆምህ ሀይል የለም
@antenehhailu-n6g
@antenehhailu-n6g Жыл бұрын
የምናመልከው የእንደገና አምላክ ነው፣እንደ እርሱ ያለ የለም፣ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብርና ሀይል ይሁን።አሜን
@firezerjeylan2071
@firezerjeylan2071 Жыл бұрын
የእንደገና አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ዮሲ ይሄን እድል ስላገኘ ደስ ብሎኛል
@meseretgensa1325
@meseretgensa1325 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመሰገነ ሰለ ፍቅሬ ሰለ ምህረት 👏👐😭 አዛህ ወንድም
@Saron202
@Saron202 Жыл бұрын
ምን አይነት ጣፋጭ ነህ የአፍህን ፍሬ ብላ እንደገና ዕድል ስላገኘህ ጌታ ይባረክ 🙏
@mulubekele7129
@mulubekele7129 Жыл бұрын
አይዞህ ገና ዎጣት ነህ 😢😢እግዚአብሔር ደግሞ የእንደገና አምላክ ነው 🙏ፈጣሪ ዎደ ቅድሞ ቦታ ይመልስ 🙏🙏
@SisayDanial
@SisayDanial Жыл бұрын
የሚገርም ነው በጣም የምያሳዝንም ነገር ነው አንዳንድ ሰዎች የሂወታችን መበላሸት ምክነያት ናቸው ጌታ ግን እንደገና እድል ይሰጣል ለዚ ሂወት እንደዚ መሆን ተጠያቂ አንተ አይደለክም ወንድሜ ጌታ እንደገና ለመቆም እድል ሰቶሀል ስሙ ይባረክ ዮኒ ደሞ አንተ ምርጥ አባት ነክ
@mesayatube
@mesayatube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለወደቁት የሚራራ አምላክ ነው:: እንኳን መውደቅህን አመንክ:: ባለመቻልህ ላይ የሚገለጥ የእግዚአብሔር ፀጋ ይረዳሃል ሁሉን ያስችልሃል:: በብዙ ተባረክ! አሁንም ለእግዚአብሔር የተወደድክ ልጁ ነህ ለኛም ወንድማችን ነህ:: ጠላት ከስሯል ያምላኬ ስም ይባረክ::
@MisganaMengistu-v8t
@MisganaMengistu-v8t Жыл бұрын
የኔ ወንድም እንኳን ጌታ ረዳህ ሀጥያቱን የሚናዘዝ እሱ ይለማል ጌታ ይርዳህ ጸጋዉ ያቁምህ
@prophetasratbelete4690
@prophetasratbelete4690 Жыл бұрын
አይዞኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ልብህን ተቀብለዋል እደገና በእጥፍ ክብር ትነሳለህ ፣ ዮን አንተን ደግሞ ምን እንደምልህ አላውቅም ፣ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ እናቶችና የአባቶችን እንባ ባንተ አብሷል ፣ እግዚአብሔር ይባርክ ዮን እወድሃለሁ ።
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት የሚገባው ወድቆ የተነሳ ነው መጨረሻህን ያሳምርልህ ደግሞም ያሳምርልሃል ተባረክ ወድሜ/ልጄ
የስድስት ወር ህፃን ልጄ ትዳሬን አዳነው
45:34
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 40 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
2272-  ይሳኮር መቼ ነው ምታገባው?
20:59
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 598 М.
ይሳኮር እና ይትባረክ አልተቻሉም |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
24:38
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 672 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН