Рет қаралды 32,752
ዓለም በከፍተኛ ፍጥነት በመለወጥ ላይ ነው። እነዚህ ለውጦች የማይነኩት የህይወታችን ገፅ የለም፤ በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ የምንገበያይበት መንገድ፣ የምንማርበት መንገድ፣ ተቀጥረን የምንሰራበት መንገድ፣ ሀብት የምንፈጥርበትና የምናስተሳልፍበት መንገድ፣ የምንጓጓዝበት መንገድ ...ይለወጣሉ፤ አሁንም እየተለወጡ ነው። 'እና እኔ ምን አገባኝ?' ትል ይሆናል።
ይህ ለውጥ ለምን በቀጥታ እንደሚመለከትህ በዚህ ቪዲዮ ተመልከት!
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ክፍል 1፡ • አንድ ችግር አንድ መፍትሔ - One...
ክፍል 2፡ • አንድ ችግር አንድ መፍትሔ - One...
ክፍል 3፡ • አንድ ችግር አንድ መፍትሔ - One...
_____________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.g...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251911318275