እንድህ ይሰራናል ኢድ ሙባረክ በኛ ቤት ፏ ተጠፋፋን

  Рет қаралды 12,472

Awel

Awel

Күн бұрын

Пікірлер: 220
@madeenamadeena5005
@madeenamadeena5005 8 ай бұрын
የምታምረዉ የተሸፈነችዉ ናት🎉🎉
@Fjug-d1r
@Fjug-d1r 8 ай бұрын
አዎን 😂 እጋታውሥ ብትይ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 8 ай бұрын
በጣም❤❤❤
@zdmohammed
@zdmohammed 8 ай бұрын
😢ሱበሀን አላህ ተገላገልኩ አላለችም ሀቂቃ ለማሺቃበጥ ሳይሆን ምን ጊዜ እንዳለቀብኝ 😢 ብቻ አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t 8 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ምን አይነት ፍጡሩ ነሽ ሙስልም አይደለሽ እደት እድህ ትያለሽ
@سميرهاحمد-ت6ه
@سميرهاحمد-ت6ه 8 ай бұрын
ሱባሀነላህ ወላህ ቶሎነውያለቀውኮ
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 8 ай бұрын
አረመዳን ዋጋ ሥላልገባቸው ነው ወላሂ እዴት ሆዴ እዴባባብኝ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 8 ай бұрын
ካህባሽምንይጠበዱሮስ
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ 8 ай бұрын
ሆ እደት ይሰራታል ምግብም ፅዳትም ነዉ ምሰራዉ ድካም አለብኝ ግን ወላሂ ረመዳን በማለቁ ወላሂ ክፍት ነዉ ያለኝ ሰኪናዉ እረ ምኑን አዉርቸ ምኑን ልተወዉ ስለረመዳን ብቻ የዉስጥም የዉጭም ደስታ ይሰጣል ❤❤❤❤❤❤
@rahmt2392
@rahmt2392 8 ай бұрын
በጣም አሰፋሪ ናቸው አላህ ሂዲ ይስጣቸው ሱባሃናለህ ከአንድ ሙስሊም ሴት ይማይጠበቅ ወላሂ በጣም ነው የምታሳፍሩት
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 8 ай бұрын
ላ ወላ ከ15 ከ16 አመት በታች የምትመጣ የለችም አትጨነቁ ለድሜ እድሜ ፀጋ ነዉ
@gjyvng738
@gjyvng738 8 ай бұрын
በትክክልእድሜጸጋነው 17አመቴነውስደትየወጣሁትይሄውአለሁ 11አመቴንልጨርስንነው አልሀምዱሊላህ ያጣሁትየለኝም የቀረኝልጅመውለድነውኢንሻአላህዱአ አድርጉልኝ ከባሌጋበሰላምእንድገናኝ
@Fbintbaba
@Fbintbaba 8 ай бұрын
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጅም ባለኒቃሟ ከነዚህጋ አትሁኝ በጣም ነዉ የሚፈታተኑት ቢያንስ ክብር የሚባል ነገር አለ ስግጥ ማለት ይደብራል
@rahmt2392
@rahmt2392 8 ай бұрын
በጣም ሱባሃናላሂ ሳኒዱዱ የእኔ ውድ እህት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እነተ ደግሙ አላህ ሂዳ ይስጣችሁ ከአንድ ሙስሊም ሴት ይህ ነገገር አይጠበቅም በሚዲያ ዱቅትሽን ተቀብተሽ ደግሙ ሌላ ታዋራለሽ አኡዙ ቢላ
@Foziya-u9n
@Foziya-u9n 8 ай бұрын
አረ ይች አኡዙ ቢላህ
@امريانوريضوانإنشاءالله
@امريانوريضوانإنشاءالله 8 ай бұрын
አዶኒያ ፈተና ይበዛበታል ሁሉን ችለሽ ነው እንጂ በኒቃብሽ ብዙ ፈተና ስራ ማጣት አለ ወላኪን የአላህ ፍራቻ ያላህ ውዴታ የአላህ ፍቅር አልብሽ ውስጥ ካለ ሁሉም ነገር ምንም አይመስለሽ ሁሉንም ፈተና ትቼዋለሽ ምክንያቱም ላላህ ብለሽ ተሃራም ተፈተነ ወንድሞቻችንን ተመፈተን ለመጠበቅ ብለን እስከሆነ ድረስ ሁሉን ፈተና ምንም ኣይመስለን ሙቀትም እንኳ ግን አልሃምዱሊላህ አላህ ስለ ሰጠን ሰላመረን ልበሱ ብሎ ስላዘዘን እኔ ለራሴ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ
@rahma-iq7ue
@rahma-iq7ue 8 ай бұрын
አኡዙቢላህ ተገላገልኩት ትያለሺ እሮመዳን ያለ አመት የማይገኝ የራመትወር እኮነው ምንም ስራ ቢበዛብን እደዚህ አይባልም ወላሂ በተለይ የዘድሮው እሮመዳን በጣም ፈጥኖብኛል አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን
@amuhafshYouTube
@amuhafshYouTube 8 ай бұрын
ሲጀመር ስራው እንኳን ቢበዛ አያሰለችሽም ምክኒያቱም እሮመዷን ኢማን ስላለው አይደግክም የተከበረ ወር ስለሆነ እኛ አለቀብን ምኑንም ሳናቀው እንላለን በጣም ይገርማር እሚሰለችም አለ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ 8 ай бұрын
ኒቃቢስቷ እህቴ እባክሺን ከነዚህ ራቂ አይመጥኑሺም ብተመክሪያቸው እንኳን ያወቅ አጥፊናቸው በሁላችንም ያጋጥሙናል እንደነዚህ አይነት ሰገጤዎች
@ekramymam5901
@ekramymam5901 8 ай бұрын
ትክክክል
@sikosilo7773
@sikosilo7773 8 ай бұрын
ኢወላ
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 8 ай бұрын
ሳህ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 8 ай бұрын
ወረበልን በኒቃቤ አልደራደርም 6 አመቴ ከተሸፈከኝ አገር ቤት ብዙ ተብያለሁ ለምን ተሸፈሽ ብለዉ የሰደቡኝ አሉ ግን በጭራሽ በኒቃቤ የመጣ ሰዉ ደመኛየ ነዉ በእዉነት በጣም ጠቃራ ከሚባሉት ነኝ ስደትም መጥቸ ስት አይቻለሁ በኒቃቤ ስራ ሂጀ ስቴ መልሰዉኛል ገና ስገባ ተሸፋኝ መሆኔን ሲያቁ ግን አልሀምዱሊላህ እርዝቄ በአለማቱ ጌታ ነዉ
@أمعمار-ع2ص
@أمعمار-ع2ص 8 ай бұрын
ማሻአላህ ባለኒቃቢስቷ. እርጋቷ እኒህጋ ባትሆኒእህቴ ከቻልሽምከሪያቸው እዴትእዴሚያሽቃብጣቸው አሁንእሳቸውአወቅንብለውነው እተቂላህሞትንአስታውሱ. ዴሞአብሮብናልትላላለችቱቱቱእሚዳያላይመሆኑንእረሱት ለወድ ፊትናአትኑኑ.
@habibahashim-wv6pj
@habibahashim-wv6pj 7 ай бұрын
Tashafanaw alahi yexabeqeshi inshalahi inateme hidaya yesexachuhi yanesu gwadeninate yeqerbeshi
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 8 ай бұрын
አቤት ኒቃቢስቷ ❤እደት ነዉ እምታምረዉ የኔዉብ❤❤❤❤❤💌💌💌💌💌
@sahadkwt7755
@sahadkwt7755 8 ай бұрын
ውድ እህቶቸ እረ ታው ሳኡዲ ተቀምጣችሁ ድናችሁን አትማሩም አላህ ይምራችሁ
@New-xn9bi
@New-xn9bi 7 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም መኪያ ክስሽ ከምን ደረሰ ምን አደረግሽ እኔም ስላለብኝ ነው
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 8 ай бұрын
ማሀለኛዋ የጆሮ ጌጧን ለማሳየት የምታደርገው ሀረካት 😂አይተነዋል ሸፍኚ ጆሮሺን 😮ባለ ነቃቧ ሙዓደብ ናት ማሻ አላህ።መኪ ነይ ሀገርሺ ከባልና ከልጅ መለየት ከባድ ነው
@zdmohammed
@zdmohammed 8 ай бұрын
ታዳኮ ብዙም አያስታውቅም ከጠረሀውጋ ተመሳስሎ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@Fozeyaendires
@Fozeyaendires 8 ай бұрын
ጆሮጌጡለማሳየትአይመስለኝም አሁንላይፋሽንአርገውታል
@fatumasaeid-qt6du
@fatumasaeid-qt6du 8 ай бұрын
አኡዙቢላህ ምኒቱ ዴባልቄነሺ ጭራሺ እንኳን ተገላገልኩት ትያለሺ የህይር የበረካ ወር ነዉ አለቀብን
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 8 ай бұрын
ምን አለበት ሁለት ወር ቢሆን ነሮ 😢😢😢አች እኳን ያልሽ ስራ ስለሚበዛ ነው ነገር ግን አይባልም በጣም ተሰላችተሽ የፆምሽው ተቀባይነት እደሌለው ግን እወቂ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 8 ай бұрын
ቲ ጧጧቴ ምንትቅለበለቢያለሽ ማግባት መዉለድ ትልቅ አያረግም የናተ እጥፍ ተናናሾች 3,.ወልደዋል😮
@meribintbaba6317
@meribintbaba6317 8 ай бұрын
ረመዷን አለቀብን ማለት እንዴት ነው ማሽቃበጥ የሆነው ሲመጣ ብጉጉት የሚጠበቅ ሲሄድ የሚናፈቅ የራህመት ወር እኮነው ሰው ከፈጣሪው ጋር ያለውን ቅርበት ማሽቃበጥ ትያለሽ
@Hiwetendewaza5
@Hiwetendewaza5 8 ай бұрын
ያው ለስራው ነው
@wollokocha
@wollokocha 8 ай бұрын
ስለድን ምንም የማያውቁ ድፍን መሀይሞች ናቸው እንጂ ሙስሊም የረመዷንን ታላቅ ምንዳ እያወቀ አለቀብን እንጂ አለቀልን አይልም።
@S-gd4tk
@S-gd4tk 8 ай бұрын
እኔም ገርማኛለች አይ አለማወቅ😢
@ፋፊወሎየዋ-ሠ4ገ
@ፋፊወሎየዋ-ሠ4ገ 8 ай бұрын
ባለኒቃቡአ ውብ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እርጋታሽ ማሻአላህ ጉአደኞችሽ ግን የሆኑ ወስዋስ ነገር ናቸው
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 8 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ተባረኩ እድሜችሁን የምደብቁ ሰወች ጅልነትጅ ብልጥነት አደለም 👍👍👍👍እድሜ ፀጋነው
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 8 ай бұрын
ግን እንዴት ነው የሚያቀብጣቸው አጂብ ሲቀጥል ደግሞ ህፃን ህፃን አያድርጋቹ ተአደቡ ልባቹ ሰለደርቀ ነው እንኳን ወጣ የምትሉት አሏህ ሂዲያ ይሰጣቸው በሰ አሏህ ይጠብቀን
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 8 ай бұрын
ሱብሐነላህ እንኳን አለቅ ትያላሽ ወይ አለህ ሂድያ ይስጥሽ እኔ ቶሎ ነዉ ያሄደቦኝ ራመዷን አለህ ይቀበላን።ያራቢ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 8 ай бұрын
ምኒቱ ነሽ ተገላገልኩ አላለችም😮ከቱ
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 8 ай бұрын
Weeyyi hijiba Fatim masha Allah yeen web ❤❤🎉🙏👍
@F3Tu
@F3Tu 8 ай бұрын
እኔግንየምለዉአማረልኝብለሽነዉእናተ50አመትብሰሪምወዱአላበደምእወቂበትእህቴ
@DghB4r
@DghB4r 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@sikosilo7773
@sikosilo7773 8 ай бұрын
አረ መኪያ ለአነጋገርሽ ስርአት ይኑርሽ. 🤔 ደግሞ ባለኒቃቧ እህቴ አላህ ይርዳሽ ሁቢ ግን ከነዚህ ብትርቂ ጡሩ ይመስለኛል እንደራሴ አስተያዬትነ ማሌሽ
@የማሜልእልት
@የማሜልእልት 8 ай бұрын
ያአላህ ምላስ ቀስስስስ በሉጅ የተሸፈነችዋ ረጋ ያለች ናት😍😍😍
@HayuNeg-eb5xs
@HayuNeg-eb5xs 8 ай бұрын
ጎበዝ ንቃቢስቷ👍👍👍👍❤❤❤
@elhamzainab2076
@elhamzainab2076 8 ай бұрын
እህት ፍጡማ ጓደኛ ምረጭ ላች አይመጥኑሽም ሚድያላይም አትውጭ እሺ
@AlexWolloo
@AlexWolloo 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይባሪክ ፊኩም
@gjyvng738
@gjyvng738 8 ай бұрын
እኔምእንደናተ 11አመቴነው ላኪንሁላችንንም በስደትነውእድሜችንንየጨረስነው ስንመጣ ከአስራበላይሆነነውከዛበታችስደትመጥቻለሁብትልአልሰማትምኪኪኪ
@امريانوريضوانإنشاءالله
@امريانوريضوانإنشاءالله 8 ай бұрын
እረ ምን አይነት ነው ሱብሀን አላህ ተልኣዚም ምን ሆናችሁ ነው መጀመርያ إخلاص وتقواه وخوف من الله تعالى بعد ذلك يزيد حبك لا الله سبحانه و تعالى نقاب حلوه اوي هذا حادي من الله الحمدلله على نعمة الإسلام ثم الحمدلله
@wollokocha
@wollokocha 8 ай бұрын
በካፊሮቹ ስበሳጪ ነበር አንችም ደገምሽው🤬ምኗ ድርብ መሀይም ነሽ በረቢ?😢እስኪ ተዘፍዝፈሽ ከምትዘላብጂ የረመዷንን ታላቅ ፈድልና ኒእማ ተማሪ።ረመዷን አለቀብን ለምንናፍቀው😢
@امريانوريضوانإنشاءالله
@امريانوريضوانإنشاءالله 8 ай бұрын
صحيح والله العظيم ውነት ነው ወላሂ አለቀብን የራህመቱ ወራት يمغفيرتو خيرو شهر رمضان
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t 8 ай бұрын
ስሀቦች 6ውራ ጶማችንን ተቀበለን6ወራ እሮመዶን አድርሰን ብለው ይለምናሉ በቃ እነተ ጶማችሁ አበቃችሁ ተገላገላችሁ አላሁ ሙስትአን ስት አይነት አይነት ስው አለ ወላሂ
@lavendermountains7629
@lavendermountains7629 8 ай бұрын
ማሻአላህ ስትማር 😘😘😘😘
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 8 ай бұрын
መኪያ እኔ ደግሞ አገርቤት ገብተሽ መስሎኝ ነበር ግቢ ወደ ልጅሽ እና ወደ ባልሽ
@awelo6570
@awelo6570 8 ай бұрын
ኢንሻ አላህ 😍
@FETA249
@FETA249 8 ай бұрын
ምን ይመስላሉ አወኩ አወኩ ማለት ሲያስጠላባችሁ እንደት እንደት ነው የሚያደርጋት ጥቁሯ ልጅና መኪ ነቃቢስቷ አላህ ይጨምርልሽ
@እሙሙአዝወሎየዋ
@እሙሙአዝወሎየዋ 8 ай бұрын
ባለ ኒቃቢስቷ እርጋታዋ ማሻአላህ
@مريمعليك
@مريمعليك 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ያታነገረቹት እኛ ሰዉ ያሰራዉ እያበላን ሰርታን መብለት እንኳን ሰንችል ከትምህርት ቤት ወደ ስደት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
❤❤❤🎉
@aminatmohemed758
@aminatmohemed758 8 ай бұрын
መክያ በረድ በይ እንደት እረመዷንን የመሰለ ታላቅ ወር ያውም ባመት 30 ቀናቶች ብቻ የሚመጣ ታላቅወር ስንት ሚሌወን ትርሊወን ህዝብ በጉጉት የሚጠብቀውን ታላቁን ወር አች ሙስሊም ሆነሽ ተገላገልን ትያለሽ አኡዙቢላህ😢😢😢
@Fjug-d1r
@Fjug-d1r 8 ай бұрын
ትክክልነሽ ውዴ እኔራሡ ወላሂ እደት እደባባሁ ረመዳን ሲወጣ የዛሬ አመትሥ እደርስበትይሆን እያልኩ
@سميرهاحمد-ت6ه
@سميرهاحمد-ت6ه 8 ай бұрын
ኒቃብ መልበስ ምንም አያግድም ሶብር ይኑርሺ የአወል ሚስት
@ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ
@ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ 8 ай бұрын
የኔ ውድ ኒቃቢስቷ ስትመልስላት መኪና ባለጆሮ ጎጣ ምን አፍዋን ያወላምማታል ቱ መክያም ተገላገልኩ ነው ያልሺው እኔ አለቀብኝ እያልኩ ስውነቴ ይርብተበታል ርመዳን ሊያልቅ ስል ኢጃዛንኳን የለ
@S-gd4tk
@S-gd4tk 8 ай бұрын
እንደነዚህ ጂላጂሎች ስታገኙ ሰብ አንሱ እህቶች ወንጀላቸውን እንዳንጋራ❌❌❌ የተሸፈንሽዋ እህቴ ይች ቀዥቃዣዋ አትመጥንሽም ጓደኛ ምረጪ እንዳታበላሽሽ😢 ንግግሯ ሁሉ ከድን ያፈነገጠች 😏ስታስጠላ
@fatimasaed9795
@fatimasaed9795 8 ай бұрын
ቀረበሽ አይተሸ ብትናገሪ ጥሩ ነው
@ايمانسعيد-ف7ز
@ايمانسعيد-ف7ز 8 ай бұрын
ክምር መካክለኛዋ ንግግሮ ሲድብር
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ 8 ай бұрын
ሀቅ ይውጣልሺ
@S-gd4tk
@S-gd4tk 8 ай бұрын
@@fatimasaed9795 ምንሽ ነው የሚቀርብን ስግጥናችሁ ቀረልን እንጂ አኡዙቢላህ
@DghB4r
@DghB4r 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@Asddd-lf6lk
@Asddd-lf6lk 8 ай бұрын
ሚጥሚጣ እየበሉነው. የወለድሽ
@HalimaSeyifa
@HalimaSeyifa 8 ай бұрын
ኒቅቢስታ እቴ እባክሽ አችን ከሚመስል ሁኝ አላህን ፍሪ ጋደኛ ጋደኛዉነዉሚመስለዉ ተብለዋል ከሰለፊይ እህቶች ሁኝ
@awelo6570
@awelo6570 8 ай бұрын
ኢ😒
@saedmohammed8159
@saedmohammed8159 8 ай бұрын
10ametጎበዞች ናችሁ እኔ እሄው 2 አመቴን በግድ ጨረሰኩ ላኩኝ ብላቸው እቢ አሉ የ4ወር ደመወዜንም አልሰጡኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ jordan ነው ያለሁት
@mosebtube1027
@mosebtube1027 8 ай бұрын
ከባድ አይዞሽ ውዴ🎉🎉❤❤
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 8 ай бұрын
አይዞሽአላህ ይገዝሽ ውደ
@DghB4r
@DghB4r 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@Seada-o7q
@Seada-o7q 8 ай бұрын
ማሻአላታምራላችሁ
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 8 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁው ጠይም ያነሳችውን ለሳብእስማማለሁው
@Erahmabintbaba
@Erahmabintbaba 8 ай бұрын
ተገላገልኩ ማለቷ የስራው ክብደት አማሯት ይሆናል ብየ አስባለሁ ቢሆንም ግን አይባልም ወይም አገላለጿ ልክ አደለም
@የራያዋ-ሐ5ኘ
@የራያዋ-ሐ5ኘ 6 ай бұрын
አወ
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 8 ай бұрын
አለባበሰ ዘመናዊ ኡኡ እነ ዴዴዴዴ
@fatumawerqe2777
@fatumawerqe2777 7 ай бұрын
❤❤😂
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 8 ай бұрын
ስድቡን ቻሉት እግድህ እናተም ቆላችሁኮ 😂😂😂
@medinamohammed806
@medinamohammed806 8 ай бұрын
በጣም
@awelo6570
@awelo6570 8 ай бұрын
ተያቸው መሰደብ አይድሳችን አይደለም😁😁
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 8 ай бұрын
@@awelo6570 😁😁እሽ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 8 ай бұрын
ሀበሻሥድብይወዳል😂😂
@jomanahosain3660
@jomanahosain3660 8 ай бұрын
😂😂😂
@ZzamZam-zm7sx
@ZzamZam-zm7sx 8 ай бұрын
ለምን ተገላገልን እንላለን ባመትአድግዜ ነው እሚገኛው ለኛ አለቀብን ብቻ አላህ ይቀበለን ጃሂል ያውጃሂል ነው አይቀየርም
@bhsf7862
@bhsf7862 8 ай бұрын
እኔ ምጥዋይቱን😊
@لاإلهالااللهمحمدرسولالله-ث7ه4ث
@لاإلهالااللهمحمدرسولالله-ث7ه4ث 8 ай бұрын
እሪ የአወል ሚስት እረ እረጋ በሉ ወላሂ ሸምነው ኒቃቢስቷ ረጋ ማለትሽ መሸአሏህ ግን ባሉየው አወል እዴት ትለቃቸዋለህ ሚስትህን ሰትርና ያዝ ወድልጂ እደዚህ ሚስቱ ተገላልጥ መልቀቅ ምን ይሉታል
@ZeynabDejen
@ZeynabDejen 8 ай бұрын
እንኩራ
@ከድኢቶብ
@ከድኢቶብ 8 ай бұрын
መኪዋ 👍👍👍
@amanshenecha3046
@amanshenecha3046 8 ай бұрын
ይህ ደስታ ዬት ነው
@ሀዊሀበሻዊ
@ሀዊሀበሻዊ 8 ай бұрын
አች የሆሸ ቅልብልብ ሰከን በይ ያው እኔ ተመችተሸኛል😂
@TemreTemre-yv9rt
@TemreTemre-yv9rt 8 ай бұрын
ምንእየሆንሽነው
@ahmedseid8431
@ahmedseid8431 8 ай бұрын
ፋጡማ ግን ማሻ አላህ (እሱ ግን ኤጭ)
@fatimasaed9795
@fatimasaed9795 8 ай бұрын
ስናምር😂
@amuti3541
@amuti3541 8 ай бұрын
አትሻብኝ አላህዋ
@بندرسالم3615
@بندرسالم3615 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Hanif323
@Hanif323 8 ай бұрын
መኪያ አልገባችም ነበር😢 ኒቅብ ውበታችን ነው ሞት ማስታወስም አለብሽ ስለዱኒያ ስታስቢ
@Umumuaz-i8z
@Umumuaz-i8z 8 ай бұрын
ያወል ሚስት ረጋ በይ ለማንኛዉም ነገር
@sasaa6587
@sasaa6587 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የተሸፈነችው ❤❤❤አንች እማ ማን ቲክቶክ ይጨፍርልሻል
@AbmbarkAbmbark
@AbmbarkAbmbark 8 ай бұрын
አደቧ ماشاءالله ماشاءالله تبارك
@awelo6570
@awelo6570 8 ай бұрын
💃😁😉
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 8 ай бұрын
እኮን አብሮአደረን ጦይቢልክናት ሰለድሜው
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 8 ай бұрын
ቆይ እናተ በሰዉ እድሜ ምን አገባችሁ ጉድ እኮ ናዉ ዉይ እማማ ማሙሽ
@ሱደዪስ
@ሱደዪስ 8 ай бұрын
ትክክል
@gjyvng738
@gjyvng738 8 ай бұрын
ምነውተገላገልኩኝአይባልምእኛም ምንምቢሠለቸንምያመትሰውይበለንብለን አልኩልሀልአልሀምዱሊላህነውየሚባለው
@مدينهمحمدالامين
@مدينهمحمدالامين 7 ай бұрын
ጉድ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 8 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን እህቶች❤❤🎉🎉እኔደሞ8አመትያዝኩ
@taibah1116
@taibah1116 8 ай бұрын
እሮመዳን አለቀብን ማለት ማሺቃበጥነውደ ቲንሺኳ ሰለድን ብታውቂ የህን የራህመት ወር አጠይውም ነበር አላህ ሂዳያ ይስጥሺ
@DghB4r
@DghB4r 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@محمدحميدي-ك7ل
@محمدحميدي-ك7ل 8 ай бұрын
ወሎየናችሁደ
@RehimaAsefa-h8b
@RehimaAsefa-h8b 8 ай бұрын
መሀልላይያለችዎልች አሺሟጣጭ ምንታሺሟጥጫለሺ ባለኒቃቧላይ ድሥአላልሺኝም ባለኒቃቧ በርች አላህያግዝሺ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ 8 ай бұрын
ምን አይነት ነቃላናት ቀስብለሺ አውሪ ጉድነው
@JainobKsa
@JainobKsa 8 ай бұрын
አንቺመክያ ቀስብለሽ አውሪን 😳😳 🙊😁😁😁
@awelo6570
@awelo6570 8 ай бұрын
እሽ😁
@ابوعلي-ه8ن7ض
@ابوعلي-ه8ن7ض 8 ай бұрын
ሠገጤተገላገልኩአላለች
@ሡሡ-ጸ3ደ
@ሡሡ-ጸ3ደ 8 ай бұрын
እንኳን አብሮአደረሰን መኪተናፍቀሻል
@mekiyakanzu
@mekiyakanzu 8 ай бұрын
ግልፍጥ ሴት ልጅ ሠከን ስትል ነው የምያምራባት
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 8 ай бұрын
መኪ ለምን ለወንድማችሁ ትያለሺ ለባልሸ ዳሪቸው ወሱላሳ ወሩበአ ተብሎ የለ 😊😊
@awelo6570
@awelo6570 8 ай бұрын
😬👊😁
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 8 ай бұрын
@@awelo6570 ዋጥ አድረጌያት እየመረረሺም ቢሆን 😜😅😅
@Asha-z6d
@Asha-z6d 8 ай бұрын
ማሮቸ❤❤❤❤❤❤
@ToybaEndris-nc5cz
@ToybaEndris-nc5cz 8 ай бұрын
ያረህማን ኧረ ቀስ በይ ለንግግራችን ልክ ሲኖረው ጥሩ ነበር
@MdMd-gp2pn
@MdMd-gp2pn 8 ай бұрын
ዋው ስታምሩ ልበላችሁ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 8 ай бұрын
እኔ እራሱ ወላሂ ሮመዳንን በጣም የምወደው ሲመጣ ደስ የሚለኚ ሲሄድ የሚከፍኚ ነው ግን ዘንድሮ እግሬ እቅጥቅጥ ሲል እህ ደግ አለቀልኚ አልኩ ስራው ነው
@lubabaseide6659
@lubabaseide6659 8 ай бұрын
እናማንአሥገደዳችሁ ላይፋችሁን አጨርሡብሎ የሀቢቢቲ ጉድፈላ
@eldanayedingillij
@eldanayedingillij 8 ай бұрын
የአወል ሚስት አልገባሽም እስካሁን ሰዉ ጎበዝነው
@Yegna123
@Yegna123 8 ай бұрын
.wey mashekabet
@sarahabashawi5115
@sarahabashawi5115 8 ай бұрын
ቸገላገልኩ😮
@hayat2583
@hayat2583 8 ай бұрын
🎉🎉🎉
@meramesetea3630
@meramesetea3630 8 ай бұрын
አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ሠላም ሁላቸሁም ኢድ ሙባረክ
@ሩመይሳየአሏህባሪያ
@ሩመይሳየአሏህባሪያ 8 ай бұрын
እንደማመር ያ ጀመዓ
@HayatBnitAsseif
@HayatBnitAsseif 8 ай бұрын
አቤት ኮሜንት እስኪ ከስድብ ውጡ መልካም ነገር መፃፍ ካልቻላችሁ ከሙስሊም የማይጠቀም ቃል አትሳደቡ
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 8 ай бұрын
😂😂😂😂እሄነገር ያስጠረጥራል አሚንንንን
@fatimasaed9795
@fatimasaed9795 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
mssis unsi io abdifatah halagadhamado  jacayl xassid mawayo
10:01
Edil Official
Рет қаралды 324
በሳቅ ገደለው! አዝናኝ ቃለ መጠይቅ ከ ነባ ጋር!
8:04
የዛሬው የራት ግብዣችን😬
10:59
Awel
Рет қаралды 61 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН