እንደ ሀገር በሚሰማው ነገር ምንም ሊጨንቀኝ አልቻለም...Bishop Dawit Molalgn

  Рет қаралды 160,252

Gospel TV Ethiopia OFFICIAL

Gospel TV Ethiopia OFFICIAL

Күн бұрын

#Reverend_Tezera_Yared #Gospel_TV #Glorious_Life_Church
በየቀኑና በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት የዩቲዩብ ገጻችን #GOSPEL_TV_ETHIOPIA በማለት #SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ!!!
ቡሩካን ናችሁ!

Пікірлер: 244
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
እንደ ሀገር በሚሰማው ነገር ምንም ሊጨንቀኝ አልቻለም ክፍል_ሁለት...Bishop Dawit Molalgn Part Two kzbin.info/www/bejne/b3SugaiMqc55gqc
@birhaneshamanuel6828
@birhaneshamanuel6828 3 жыл бұрын
AMEEEEN IGZHABER.YBRKCHU
@sentayhuendeshaw1498
@sentayhuendeshaw1498 3 жыл бұрын
@@birhaneshamanuel6828 o
@birhaneshamanuel6828
@birhaneshamanuel6828 3 жыл бұрын
IGZHABER.YBRKCHU TEGA.YBZALCHU
@tigesttig9348
@tigesttig9348 3 жыл бұрын
ፓስተር ደቭ እያዝናነህና እያሳክ ቁም ነገር ታስጨብጣለህ ዘመንና ዘመንህ ይለመልም
@thionlema7724
@thionlema7724 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምወደው ግልፅ የሆነ ፓስተር ነው
@MikikitiJesu995
@MikikitiJesu995 3 жыл бұрын
Bishop , you are a blessing to this world. Thank you Sir !! Much respect and Love
@er.prophetabelahavatv6187
@er.prophetabelahavatv6187 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npPFl3WorbSsjsk
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ የእግዚአብሔር ስዎች ❤❤
@josephtekile416
@josephtekile416 Жыл бұрын
አሜን
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ 3 жыл бұрын
ጌታን ትልቅ መልእክት ነው አንተ ብሩክ ነህ we love you Daveyee
@birhanuyontoraofficially8310
@birhanuyontoraofficially8310 2 жыл бұрын
ተባርከብሃለሁና ተባረክ
@P.TsedekeKM
@P.TsedekeKM 4 ай бұрын
Tebarikachehal !!!
@alfabteethiopia8161
@alfabteethiopia8161 3 жыл бұрын
I like paster dawete molalege...he is onest grate paster .my God belsse him and for give him ..
@tesfhtesfh7193
@tesfhtesfh7193 Жыл бұрын
የምወደው የእግዝ/ር ሰው ዶብ
@fevenabera5612
@fevenabera5612 3 жыл бұрын
Bishop Dave, you are a blessing for this nation and the world!! Much respect and love!❤❤❤❤
@elia_verse
@elia_verse 3 жыл бұрын
Thank you Bishop for this amazing message.
@AkalMitiku
@AkalMitiku Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉
@jerusalemt5584
@jerusalemt5584 3 жыл бұрын
This this amazing message Thanks Bipshop Dave!!! We love you
@user-kn3tm6xr3h
@user-kn3tm6xr3h 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta abezto yebarek Dave tegawe yebzalek
@nardosfirde6671
@nardosfirde6671 3 жыл бұрын
This is really powerful!!! Thank you Bishop Dave!!! We love you!!
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። w
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@redietneguse2573
@redietneguse2573 3 жыл бұрын
Wow! Such a powerful preaching! You are our blessing Bishop. We love and honor you! Its always exciting and refreshing to listen to you preach! This is a MUST WATCH!
@rahelyegetaleje3609
@rahelyegetaleje3609 3 жыл бұрын
Geta yebarek
@huaweil21i69
@huaweil21i69 3 жыл бұрын
Wooooow Ameni Ameni
@elsa5589
@elsa5589 3 жыл бұрын
Ewenat New 😀😀😀😀😀
@zerudesalegn8878
@zerudesalegn8878 Жыл бұрын
የጌታ የእግዚአብሔር ፀጋ አሁንም ይብዛልህ
@huaweil21i69
@huaweil21i69 3 жыл бұрын
Tabarakiligni babuzuuuu
@mikiyasbelay8567
@mikiyasbelay8567 3 жыл бұрын
ተባረክ bishop መባ የምሰጠዉ ተደስቼ ነዉ
@tezetawa
@tezetawa 3 жыл бұрын
Wowwwwww! We need more God servants like you Reverend and Bishop!!! I just love your mind set and the wisdom our Lord revealed to you for the new generation...Glory to God!!! May he use you for more blessings! You are blessed! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I look forward to hear the following teachings..
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
You are a blessing.keep shining!
@tezetawa
@tezetawa 3 жыл бұрын
@@gospeltvethiopiaofficial Amen 🙏
@sentaayano9720
@sentaayano9720 3 жыл бұрын
ፓሥተርዬ እንዴት እንደምወድክ ዘመንህ ይባረክ
@masarateshetu8836
@masarateshetu8836 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@asterabrah6075
@asterabrah6075 3 жыл бұрын
Wow wow bless
@user-gf5yn9yz9c
@user-gf5yn9yz9c 3 жыл бұрын
ትምህርቱ ሁሉ ክርስቶስን የማያስይ ፍሬ ክርሲፍ ይቅር ይበልህ !!!
@tesjij8484
@tesjij8484 Жыл бұрын
ተስብኮ ከአመት ብኃላ ነው የሚገባሽ ያኔ ለካ ትያለሽ ለነገሩ በማዳመጥ ሳይሆን በዱላ የሚገባሽ ይመስለኞል
@zarhunhegana4347
@zarhunhegana4347 3 жыл бұрын
ግሩም መልዕክት ነዉ ዘመንህ ይባራክ ግርም ትለኛለህ
@shdhrjdj6214
@shdhrjdj6214 3 жыл бұрын
Well come kidisan selam yihun lant Amen Amen tebareki 🙌🙌🙌😘😘😘😘
@badegekayita7748
@badegekayita7748 3 жыл бұрын
እንወድሃለን !!! ውድድድድ...
@elsaakonjoo1755
@elsaakonjoo1755 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክክ የእግዚአብሔር ሰው
@lennyf.9739
@lennyf.9739 3 жыл бұрын
I watched smiling and chuckling the whole time. Thank you Bishop! You are amazing!
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
You are a blessing, keep shining!!
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
ተባረክ
@saradelaportas5185
@saradelaportas5185 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው የምታስተምራቸው ትምህርቶች እጅግ በጣም power full ናቸው ተባረክ
@sami-il2th
@sami-il2th 3 жыл бұрын
Bishop , you are truth man of God
@adanechakawak3868
@adanechakawak3868 3 жыл бұрын
Yes thas right ✅👏🙌👌💯
@natsnetmehari5271
@natsnetmehari5271 2 жыл бұрын
አግዚኣብሀር ዪባርካቹ ፓስተር ዳዊት ተባርክ
@lilyelias7616
@lilyelias7616 2 жыл бұрын
Bishop Dave is the most treasured person in this world 🌎 ❤❤❤
@abinetwereta5526
@abinetwereta5526 3 жыл бұрын
Pastor Dav geta yibarekih... ante biruk neh. Bemidritu hulu tesema
@irtibuwagosaye6171
@irtibuwagosaye6171 3 жыл бұрын
ፓስትር ደቭ እግ/ር ይባርክህ ዘመንህ እድመህ የተባረከ ይሁን ።
@amarignatube
@amarignatube 3 жыл бұрын
Beautiful message. Thank you Bishop
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
You are a blessing, keep shining!!
@misbeke
@misbeke 3 жыл бұрын
Tsiwayem yeterefe new Cherinetihina mihiretih behiwete zemen huluuuuu yiketelugnal Be'egziabher betim lezelalem enoralehu
@deborahkassaye9999
@deborahkassaye9999 3 жыл бұрын
I watched the whole thing with a smile on my face, thank you Bishop for this beautiful message, much love and respect for you sir ❤
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
You are a blessing, keep shining!!
@andrieslesibamaema8618
@andrieslesibamaema8618 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen tabaraki🎺🎺🎺🎷🎷🎻🔥💌
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
You are a blessing.keep shining!
@chantaleskaff5176
@chantaleskaff5176 3 жыл бұрын
Amnamn amn amn amn amn amn amn amn amn amn amn amn amn 🙏🙏🙏🤲👏👏👏👏👏👏👏👏
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
You are a blessing, keep shining!!
@kaileludaseta9333
@kaileludaseta9333 3 жыл бұрын
Amen
@weinigebrhiwet5823
@weinigebrhiwet5823 3 жыл бұрын
Oh praise God what a privilege! Thank you man of God bishop sir we love you muchhh!!!!!!!
@qatardoha595
@qatardoha595 3 жыл бұрын
Amen
@yosefermias184
@yosefermias184 3 жыл бұрын
የብልፅግና ሃይማኖት! የተከታዮች ሁሌም ስለዚህ አለም ሃብትን እና ንብረትን አብዝተው ይጨነቃሉ!! እንደዚህ ያሉት ተድላ ደስታቸውን በዚህ አለም ነው እና ሁሌም በእግዚአብሄር ቃል እንዲህ ሲገዳሰሩ ይታያል!!! ስንቱ በጠራራ ፀሃይ ሲታረድ እና በሂወቱ ሲቀጠልም እያዬ የማይጨንቀው ሰው እንግዲህ ........!!!
@tesjij8484
@tesjij8484 Жыл бұрын
አንዱ አራጅና የሚታረደውን ጠቋሚ አንተ ነህ ምናለ ወደአንተ ቢመጡ
@samrawitkassaye1003
@samrawitkassaye1003 3 жыл бұрын
Thank you Bishop for the amazing message. You're our blessing! Much Love Sir!
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 3 ай бұрын
Yeteman sil Amen yelalu men malet new
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 3 жыл бұрын
Bishop Dave as usual 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
@layenealem3043
@layenealem3043 3 жыл бұрын
Egzabeher yebarekhe bishop Dawit you are a blessing.
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
ተባረክ ዴብ እወድሀለዉ ተባረኩ
@fanteyeashnafy4339
@fanteyeashnafy4339 3 жыл бұрын
Wowowow Amen
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 3 жыл бұрын
yegebwal geta Bishop dave you are blessed!!
@abegazadal3045
@abegazadal3045 2 жыл бұрын
yes God is good and suffering has come now
@jerytedy600
@jerytedy600 3 жыл бұрын
Enem endante geta yasarefegn yeredagn
@birhaneshamanuel6828
@birhaneshamanuel6828 3 жыл бұрын
YES.AMEN
@yaredmariyesmith9539
@yaredmariyesmith9539 3 жыл бұрын
Man of God! What manner of Man of God Are you! !?! You are such a great blessing uniquely in my personality!
@erasedforever2774
@erasedforever2774 3 жыл бұрын
God bless you Bishop Dave
@nathanieldegife6514
@nathanieldegife6514 3 жыл бұрын
you are really a blessing bishop. love you 🙏🙏
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
You are a blessing.keep shining!
@samsung10m21
@samsung10m21 3 жыл бұрын
Amen amen maba misetaw tedsche naw tebarek geta hoy ar zemenachu ybarek
@user-un9vd8wm3k
@user-un9vd8wm3k 3 жыл бұрын
መንፈስ ሲጥፋ ደረቅ ጪኽት ብቻ ይሆናል!!!
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 3 жыл бұрын
አረብ እና እሮብ የምበሉ ወዮ ወዮ ላችሁ የሚለው ቄስ ደና ነው ግን?
@elisayimer2910
@elisayimer2910 3 жыл бұрын
መብትህ ነው ነገር ግን መንፈስ መጥፍቱን እንዴት ልታውቅ ቻልክ
@alemzeshitilatefera2760
@alemzeshitilatefera2760 3 жыл бұрын
God bless you bishop
@nenannoo154
@nenannoo154 3 жыл бұрын
Shalom Yetwodedachu Ye Abhte Birukanochu 😍😍😍 Yibzalachewu Tesgawu Are Fasteriye Tebareki Uffffffff uffffffff are Amen Ameeeen Ameeeen geta yibareki milaleee oooohhhooo haleluya🎻🎻🎻🎻
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
You are a blessing.keep shining!
@huaweil21i69
@huaweil21i69 3 жыл бұрын
Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni hashuuuuuuuuu
@beshirdale2491
@beshirdale2491 3 жыл бұрын
Iwunet new Igziabiher yesetah kal tefestimowal, 2012 mekera neber, ye Igziabiher melkaminet tebikon izih adirsonal, Geta yibarkih, Bishop Dawuit
@melatteshome6871
@melatteshome6871 3 жыл бұрын
Wow bishop you truly are a blessing,,, what a powerful messages🙌 “The Lord is good. When trouble comes, he is a strong refuge. And he knows everyone who trusts in him.” - Nah 1:7 (NLT) preach it 🙌🙌🙌🙌
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
You are a blessing.keep shining!
@ethiopia2836
@ethiopia2836 3 жыл бұрын
well come pasiterye♥ dave love love ። Jesuse is lord
@rayatube5831
@rayatube5831 Жыл бұрын
ሁለትሺ አስራ ሁለት መልካም እደሆነ የነገረህ ወድሜ ዳዊት ጌታ አደለም ሰይጣን ነው ምክንያቱም ብዙ ሲቢሎች ህጻናት በግፍ የታረዱት ከዛ በሃላ ነው እስካሁን ሰላማዊ ሲቢሊያን በግፍ የሚታረዱባት አገር አንተ ሌላውም ጴንጤ የሚኖርባት አገር ውስጥ ነው ይህ ነው እውነቱ ታዲያ ስለ የትኛው ሰላም ነው ጌታ የነገረህ????
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 3 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይባርክህ
@deboraasiyuom7163
@deboraasiyuom7163 3 жыл бұрын
Paster Dave i L v soooooooo machhhhhh agerat messssge🙏🙏🙏🙏 blessssssed uuuu& ur all Famelyyyy...
@tesfhtesfh7193
@tesfhtesfh7193 Жыл бұрын
Wow
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 3 жыл бұрын
Amen Amen Geta eyesus yibareki
@meazatameru1385
@meazatameru1385 3 жыл бұрын
Amennnnnnn
@zenebechtadele6212
@zenebechtadele6212 3 жыл бұрын
DVO WE LOVE
@letinakeshi707
@letinakeshi707 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen Yas Jesus is Lord 🙏🙏🙏
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 3 жыл бұрын
Amen amen...tbarku ..part 2 pls
@girumzerihun2614
@girumzerihun2614 3 жыл бұрын
God bless you Pastor
@rutayemane3114
@rutayemane3114 3 жыл бұрын
Amen amen Amen ይመታል
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 3 жыл бұрын
Pastor Dev Tebareki widididid
@sami-ss6sl
@sami-ss6sl 3 жыл бұрын
Daveye, siwedhko tebarek yegzabher sew.
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤🙏🙏
@zekariassime2686
@zekariassime2686 3 жыл бұрын
Wow! Powerful😍❤😍❤ I can't wait next part🤔
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
You are a blessing, keep shining!!
@maazapubliccell1905
@maazapubliccell1905 3 жыл бұрын
Gata yebarekhi yembareku yebarekalu
@girumzerihun2614
@girumzerihun2614 3 жыл бұрын
አባቴ
@prophetbekademisie
@prophetbekademisie 3 жыл бұрын
You are blessed Bishop
@birhaneshamanuel6828
@birhaneshamanuel6828 3 жыл бұрын
AMEEEEN
@wondimukobiro4946
@wondimukobiro4946 3 жыл бұрын
Thank God bless 🙏 Bishops Davey
@tedroshaile5004
@tedroshaile5004 3 жыл бұрын
hallelujah. praise God. amen.
@yadineliyususcell7343
@yadineliyususcell7343 3 жыл бұрын
Yes geta malkm new
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
ዴቫ የ እህቴን ልጅ ነው ቁርጥ የምትመስለው እንደው አንተን መስማት እኮ አይሰለቸኝም ልክ ልካችንን ስለምትነግረን
@yohanesteshome6299
@yohanesteshome6299 3 жыл бұрын
I love it bishop🤣🤣🤣🤣 i pay my tight happily ☺
@user-wf6tu8jn4s
@user-wf6tu8jn4s 2 жыл бұрын
ኢየሱስን ከዘላለም ፍርድ መዳኛህ አማላጅህ አድርገህ እመን እንጅ መተዳደሪያህ ቢዝነስህ አታድርግ ሆፎፌ ክርስትና ግራም አይነካም
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 3 жыл бұрын
Paseter Deve sewdeh eko zemeneh hulu be eyesus sem yebarek🙏🙏🙏
@shagadaset430
@shagadaset430 3 жыл бұрын
Amen amen tabarakuu
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 43 МЛН
ቃል ያደርሳል || ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ || Bishop Dawit Molalign || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb
1:05:37
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 71 М.
Man of God Prophet Jeremiah Husen Teaching Time
59:03
Jesus TV
Рет қаралды 221 М.
ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ - ሚዜ ሁኑ
33:13
7 Spirits TV
Рет қаралды 86 М.
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН