"እንደ ኢትዮጵያውን መንግስት በሚባል የወሮበላ ስብስብ የተዋረደ የተዘረፈ እኔ አይቼ አላቅም" ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ

  Рет қаралды 31,963

ካብ ማህደረይ ( kab mahderey)

ካብ ማህደረይ ( kab mahderey)

Күн бұрын

#brakhe_show
#ቃለ_መሕትት
#amhara_criss
#ethiopian_criss
#eritrean_tigrigna_music
#eritrean_community
#eritrean_politics
#Tigray_politics
#Ethio_forum
#tefetawi_talk_show
#eritrean_interviews
#ethiopian_tigrigna_music
#eritrean_music
#ethio_360
#eritrean_music #eritreanmovie #neweritrean #maggyshow #tigray #gedliplus #eritreancomedy #eritrean_interviews #eritrean_community #eritreannews
#habesha #donkey_tube #ebs #ethio_360 #ethiopia #fano #salon #salon_tube #ems #mereja_today #ethio_360 #artstv #ashamtv #nahootv #ebs #ebc #kana #ቃና #ድራማ

Пікірлер: 124
@FikruChane
@FikruChane 18 күн бұрын
ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማልጠግበው ንግግር ነው ጀግና ነው፣ የሚጠቀማቸው ቃላቶች የአነጋገር ዘይቤው ፍጥነቱ እውነተኛነቱ፣ ሀሳቡን ባጭሩ የሚገልፅበት ዘዴ
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 11 күн бұрын
ተበላ ምን ጠቀመዉ ።
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 18 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር እረፍተ ነፍስን ይስጥልን ።
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 16 күн бұрын
መቼ ሞቱ
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 15 күн бұрын
BRAVE MAN!!! RIP. WE LOST OUR HERO! YOU WILL BE REMEMBERED ALWAYS!!
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 14 күн бұрын
ምርጥ ሰው ነበር ወንድማችን ለቅሶ ላይ የተገኙት በሚገርም ሁኔታ የአካባቢው ሰው ብቻ ሀገሪታ ሞታለች ነ/ይ ብዙ ተምረናል በተጠንቀቅ ቆመናል
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 15 күн бұрын
RIP , our hero! Justice will be served one day! The killers will face court one day.
@astermogos3105
@astermogos3105 14 күн бұрын
ብጣዕሚ እየ ሓዚነ...😢😢
@asterbekele9478
@asterbekele9478 7 күн бұрын
@@astermogos3105 🥹
@GlLi-z9s
@GlLi-z9s 16 күн бұрын
As usual, Ethiopia lost a great thinker and educated person. RIP
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 18 күн бұрын
ልበ ሙሉ ጀግና። እቅጯን።
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 11 күн бұрын
ተበላ ምን ጠቀመዉ ።
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 18 күн бұрын
ትልቅ እውነት ነው ዶክተር ያስተላፍከው መልእክት ፤ የኢትዮጵያውያን ትልቁ ጠላታቸው እንመራዋለን እናስተዳድረዋለን ብለው ጠመንጃ በያዙ፣ ውሸትና ክፋት ዘረኝነትና ስልጣን ባናወዛቸው ደንቆሮ መሪ ነን በሚሉ የሀገር የወገን ነቀርሳዎች በሆኑ ግለሰቦች ሀገራችን መመራቷ ነው።
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 18 күн бұрын
የመከራችን ዘመን የጀመረው1983👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
@negwajemal3662
@negwajemal3662 19 күн бұрын
በእውነት ጀግናነህ
@kedirbushera3511
@kedirbushera3511 19 күн бұрын
We lost Beautiful mind...RIP.
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 18 күн бұрын
😭😭😭😢😢😢😢
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 17 күн бұрын
ዶር ደረጀን ስንት ሰዉ አዉቆት ነበር? እዉነትን ያለማመቻመች የተናገር ሙሁር! ለቤተሰቦቹ መፀናናት ይብዛላቸዉ። sad!
@kuloberetzanjira4125
@kuloberetzanjira4125 14 күн бұрын
You were wonderful person
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 18 күн бұрын
ነፍስህ በገነት ትረፍ ጀግናው ወንድሜ
@Tadesse-ht9ob
@Tadesse-ht9ob 16 күн бұрын
ያሣዝናል😂
@ahmedengida3049
@ahmedengida3049 18 күн бұрын
The best fair man I never knew Rip Dr.
@mierafsolomon6922
@mierafsolomon6922 17 күн бұрын
You are Absolutely correct!! Thank you for making this conversation clear and understandable. I hope we all understand you. Thank you again 🙏 You are alive to witness the truth!!!
@user-ni7ky4tn8w
@user-ni7ky4tn8w 14 күн бұрын
The whole his body is true only true! RIP Dr Dereje Zeleke Mekonen. The world has lost a great man with honesty and integrity.
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 8 күн бұрын
እግዚአብሄር ኡምላክ በገነት ይኑርህ እውነተኛ ምሁር ተቀጥተናል ኢትዮጵያ ምሁሮችዋን ሁሉ አጣች ምን እንበል መቃጠል ብቻ ነው ይህችን የፈተና ዘመን እንዲያሳርልን መለመን ነው ወንድሜ ብአፅደ ገነት ያሳርፍህ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 19 күн бұрын
በህግ የበላይነትና ተጠያቂነት የማትመራ አገር በየትኛዉም ጊዜ ምንም ነገር ሊከሰት ይችላል። ልብ ያለው ልብ ይበል።
@mimihassan5162
@mimihassan5162 15 күн бұрын
Yes. Dire. Yes. 💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷✌️
@yonasatle5319
@yonasatle5319 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልን ፣ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ !!!🙏🇪🇹🙏
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 күн бұрын
ዶክተር ደረጀ ጀግና ነህ ❤❤❤
@ayajemal4-a131
@ayajemal4-a131 15 күн бұрын
. አጂብ! ይህ ሙሁር የዛን ሰሞን በሚሰጠው አስተያየት ባለአዋቄነት በስንቱ ተዘልፏል
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us 18 күн бұрын
ነብሥህን ይማረዉ አንተ ሙህር
@negestqueen
@negestqueen 7 күн бұрын
ዶ/ር “ ህዝብ በህዝብ ላይ አልተነሳም ተነስቶም አያዉቅም ! ለመነሳትም ምክነያት የለዉም”. ዋዉ! ጥልቅ እና ትክክል ብሎል!
@bestrong1237
@bestrong1237 18 күн бұрын
የዛሬን አያርገውና ዶ/ር ደረጀን እጠላው ነበር፡፡ ሰውየው አይኑ የተከፈተ ምሁር እንደነበረ፤ እኔም እውር እንደነበርኩ በጣም ቆይቶ ነው የገባኝ፡፡
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 8 күн бұрын
We missed a brilliant mind of Dereje Zeleke
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 18 күн бұрын
መደመጥ ያለበት
@TiruworkWmedhin
@TiruworkWmedhin 8 күн бұрын
ነፍሰህን በገነት ያኑረው 45:10
@user-zl7po6zm9s
@user-zl7po6zm9s 3 күн бұрын
This Dr. Was the right person to be the leader of Ethiopia. He would have saved Ethiopia from being Yugoslavia. But God chooses him to be in his hands. Best Dr. Rest In Peace My condolences to your family. Eritrawe Shabeyia.
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 19 күн бұрын
የኢሀደግ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም።
@dadydady3547
@dadydady3547 18 күн бұрын
የማን ጉልቻ ቢቀያየር ነዉ ወጥ የሚያጣፍጠዉ?
@nigetube6038
@nigetube6038 15 күн бұрын
ተቃውሞ ያነሱ ፖለቲከኞች ምሁራን አርቲስቶች እየተለቀሙ ነው።
@TADESDR3
@TADESDR3 3 күн бұрын
By himself, he is honest and clear talking the right thing!
@abanav57
@abanav57 18 күн бұрын
የኢትዮዽያ ሕዝብ የተማረ ፣ያወቀ፣ምሁራን ለህዝብ የቆመን ማቀፍ አንወድም፣ እንገፉለን እንጂ። ሆዳሞች ፣ፈሪ ከእውነት የራቅ ነን። የምታሳዝን ሃገር ናት፣ ከአምስት አመት የተናገረው ዛሬ ፈጦ እያየነው ነው። ሆኖም ደንዘናል አይገባንም።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 18 күн бұрын
ዛሬም የአገዛዙ "ቀይ ሽብር" ቀጥሎ እንደዋለ በተለያዩ ሚዲያዎች ተዘግቧል። አብይ አህመድ በ2016 ከደርግ ዘመን የበለጠ "ቀይ ሽብር" የተሸጋገረበት ዓመት ሆኗል። የአማራ ወጣቶችን ከእስር ቤት እያወጡ፣ በመንገድ የሚያገኟቸውን አርሶ አደሮችን እያስቆሙ፣ ከሻይ ቤትና ከምግብ ቤት እያወጡ፣ ተሳፋሪዎችን ከመኪና እያስወረዱ፤ ከቤትና ከእምነት ቦታዎች እያስወጡ፤ እጃቸውን የፊጥኝ አሰረው፣ መግለጥ በሚዘገንን አሰቃቂ ሁኔት ይረሽናሉ። በዚህ "ቀይ ሽብር" ሰለባ በሆኑ ግለሰቦች ላይ በዘርና በእምነታቸው አፀያፊ ስድብ የተለመደ ሆኗል።
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 17 күн бұрын
በአብይ ኢትዮጵያ በወያኔ ከተከፋፈለቸው የበለጠ ትከፋፈላለች። ብልጽግና አላማው እሱ የሚፈልገው ክፍል የበላይ እንዲሆን ነው። የ ኢትዮጵያ ህዝብ ችግሩን ለመቋቋም አብይን ማስወገድ አለበት። ቀጥሎ ያለውን መወያየት ይቻላል።
@gigialemu18
@gigialemu18 8 күн бұрын
ቢሞት አይቆጨውም ውነቱን ቁጭ አድርጎታል ክልባችን የማይጠፋ ሰው አሉ አይደል እንዴ ኢሳቶች አይናቸውን በጨው አጥበው ብቅ ያሉት
@TesfayeWoldekidan
@TesfayeWoldekidan 7 күн бұрын
I love my Country
@EphermTafere-nu1kg
@EphermTafere-nu1kg 8 күн бұрын
ሰሚ የሌለበት ሀገር
@user-dn7xy3cn8w
@user-dn7xy3cn8w 15 күн бұрын
ሰውዬው ሚመክረን እየታረዳችሁ አገር ብላችሁ ካራጆቻችሁ ተስለፉና አሁንም የለለች ኢትዮጵያን ላለመኖርዋ ተባበሩ ይመስላል ምሁራን እንደዚህ ህዝባችን ለግልግል ይዛችሁ መቅረባችሁ...... ያሳዝናል ፣፣....እኔ አማራ ነኝ ስለዚህ ኢትዮጵያን ሄደህ ክኦሮሞወች መንደር ፈልጋትለኔ ሆነ ለትውልዳችን ባንድ መቆም ምንም ፋይዳ የለውም
@kalisto-l8w
@kalisto-l8w 11 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ብሰማህ አንጀቴን በላኀው አስለቀስከኝ ድንቅ ምሁር ነበርክ ነብስህ በሰላም ትረፍ፡፡
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 11 күн бұрын
እዉነት መናገር ምን ጠቀመዉ አስበላዉ ኢትዮጵያ ወስጥ ሓቅ ሕቅ ነዉ።
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 15 күн бұрын
ይህን ሰው ማን እንደ በላው አሁን ግልፅ. ሆነልኝ።
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 11 күн бұрын
ጋዜጠኞች አስለፍልፈዉ አስለፍልፈዉ አስበሉት ሞኙ በአደባባይ እዉነቱን ዘርግፍ ዘርግፎ ተበላ መግደል በተለያየ መልኩ ይፈፀማል
@bogalelegesse6385
@bogalelegesse6385 7 күн бұрын
ተበላ😂😂😂😂😂
@meazahailu4710
@meazahailu4710 13 күн бұрын
RIP 🎉🎉 aye Ethiopia sentune belashe.
@girmagetachew9757
@girmagetachew9757 6 күн бұрын
ትክክል ምርጥ አገላለፅ ለምን መንግስት ውስጡን ይመርምር ለቀ ሴጣን ዳንኣል ክብረት ይመለከተዋል
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 10 күн бұрын
** ከዚህ ወሸከሬ ከሆነ ህዝብ መሃከል አንድ አንጸባራቂ ጥቁር አልማዝ ነበርክ ** ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑር 🙏
@tsehayweldtsadik5187
@tsehayweldtsadik5187 9 күн бұрын
ከሁሉ በላይ በአሁኑ ግዜ ኢትዮጵያ አለኝ የምትለውን እንደ አየር መንገድን፣ቴሌን፣የውሀ ግድቡን ፣ባንክን የመሳሰሉትን ለኢንቤስተሮች ልትሽጥ ነው የሚል ዜና እየተወራ ስለሆነ ማነው ሊደርስ የሚችል ሀይል፣አንድ ስው ብቃት ሳይኖረው ይህን ሁሉ ማከናወን ይችላል?ለኢትዮጵያ ቶሎ ድረሱላት እባካችሁ።
@user-yc1hh6ot5e
@user-yc1hh6ot5e 9 күн бұрын
ግንቦት 20 የኢትዮጵያ መከራ የጀመረበት ቀን ዘረኝነት ጥላቻ ሌብነት ሰውነት ኃይማኖት ታሪክ ኢትዮጵያዊነት የጠፋበት ቀን ነው
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 19 күн бұрын
መሰመር ያለበት ባለፈዉ ስርዓት ሲዘርፉ ሲገርፉ ወዘተ የነበሩ ወሮበላ ወንጀለኞች ነዉ አገር እየተመራች ያለችዉ ሁሉም ቂሊንጦ ሲገቡ ነዉ ለዉጥ አገሪቱ ላይ መጣ ማለት የሚቻለዉ።
@yisehaktadesse5687
@yisehaktadesse5687 16 күн бұрын
ከዋልኝ ቀጥሎ ማን የብሔርን ጥያቄ ቀድሞ እንዳቀረበ ለጊዜው ማቅረብ በይቻለኝም ብርኃነመስቀል እረዳ በታከለ የብእር ስም ፣ፕሮፌሰር እንድርየስ እሸቴ ሌንጣጮ ቱምቶ በሚል የብእር ስም በተመሳሳይ ይዘት በተሳሳይ ወቅት አቅርበዋል። ታስቦበት ይሁን በግጥምጥሞሽ አሁን ላይ ብርታት ሰጭውን ኃይል አካቶ የሚረጋገጥበት ወቅት ላይ ተደረሷል። የሚያሳዝነው ለዚህ የሃት ድርሰት የተፈጠረው አገራዊ መናጋት እና በትውልድ መጠን የተከፈለው መስዋእትነት ነው።
@zelaleemmengistuu3301
@zelaleemmengistuu3301 15 күн бұрын
Wow,we lost brilliant person.we are not lucky.
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 13 күн бұрын
They took his life! Very very heartbroken!!! How he died just in a few weeks after he was spoke the very very facts about Dirty ethnic ideology politics in Ethiopia. Since Haileselse, so many very highly educated people and generals killed by different systems just for someone stayed in Power. As Consequences, Ethiopian people died and scarfired All those horrific events in Ethiopia is came from that biggest mistake!!!
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 11 күн бұрын
ጋዜጠኞች አስለፍልፈዉ እስለፍልፈዉ አስበሉት ግድያ በብዙ መልክ ይፈፀማል ግድ መሳሪያ ብቻ አይደለም።
@Ruppert-fu7mx
@Ruppert-fu7mx 3 күн бұрын
This a high-caliber intellectual!
@yifruhaile6216
@yifruhaile6216 9 күн бұрын
I believe the main cause of Ethiopian problems is ethnic federalism.
@fsahaghebru8120
@fsahaghebru8120 16 күн бұрын
Ethiopia was never colonized! Okè, why the heck do you continue to talk about Eritrea then???
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 15 күн бұрын
fix your English
@queensheba2506
@queensheba2506 21 күн бұрын
Thank you 🙏🏾🇪🇹
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 22 күн бұрын
በጣም ትግራይ ህዝብን በመጥላቱ የኢህአደግ ( ወያኔ ) ይሰራው የነበረውን ስህተትና በደል ካለ ትግራይንም ህዝብ መጉዳቱን ሊያቃልለው ይሞክራል:: የሚገርመው ኢህአደግ ጥፋት ማድረሱን እንደ ተጠበቀ ሆኖ ነገር ግን ኢህአደግ ስላም : እድገት ማለትም ብዙ ነገሮች መሠራታቸውን ግን አለም የመሰከረውና ኢትዮጵያውያንም ያዩትና ያለፉበት በመሆኑ ህዝብ ይታዘበኛል ማለት እየጠፋ ቢመጣም የህግ አዋቂና ሙሁር የተዛባ ታሪካዊ ማቅረብ ህዝብ ማሳሳት አይሆንም ወይ?:: ኢህአደግ እውነት አሁን ካለው መንግስት የባሰ ነበረ ወይ?:: ሁሉ ጥያቄዎች ሙሁሩ ሲጠየቁ ሁሉ ነገር ጥፋት የሚያያዙት ከኢህአደግ ጋር ነው:: በርግጥ ኢህአደግ ከጥፋት ንፁህ ነው ማለቴ አይደለም:: ግን ሙሁሩ እውነቱን በማስቀመጥ ጥሩውንም መጥፎውንም በትምህርት መስል ቢያቀርቡልን መልካም ነበር እላለሁ:: ይልቅ የሃገሪቱን መበታተን እንዳይመጣ ልዩነታችንን ተ ትን አገራችን እንጠብቅ ማለታቸው የያንዳዱ ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነውና በዚህ በኩል ትክክል ነዎት:: አመሰግናለሁ:: 53:35
@queensheba2506
@queensheba2506 21 күн бұрын
የኢትጵያ ህዝብ በዘርና በጎጥ ከፋፍሎ መብቱን ነጥቆ አፍን በመትረየስ ሎጉሞ ጥያቄ የጡየቀ የሚገድል መንግስት ያለበት አገር አብረን አንድ እንሁን ማለት ምንማለት ነው ? ሙሁሩ የሚናገሩት ያለንበትን የገደል አፋፍ ከመግባታችን በፊት እንደመስተዋት ቁልጭ አርገው እያሳዩህ ነው። በዚህ እንኳን አይናችንን ብንገልጥ🙏🏾🇪🇹
@mulemule160
@mulemule160 18 күн бұрын
ምሁራን የምትጠላ , የምትጠየፍ, ምሁራን የበላች አገር አይቼ አላወቁም ።ምሁራን የማትቀበል , በደደብ ሰዎች የምትመራ ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ ።።
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 15 күн бұрын
እውነት
@bogalelegesse6385
@bogalelegesse6385 7 күн бұрын
እውነት ሳይናገር ለፍርድ የሄደ ዶክተር::😂😂😂😂
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 5 күн бұрын
ብዙ ሀሳቡን ድፍን ኢትዬጵያ ( መከራ የሚወቃው) ይጋረዋል "መከራችን የጀመረው 1983 ነው " ።ብሶት ቀጠለእንደውም
@zewdua155
@zewdua155 10 күн бұрын
አመለካከትህን በጥቂቱ ብጋራውም በብዛት ግን ሃሳብህን አልደግፈውም:: ችግርን ብቻ ማውራት አዋቂ አያሰኝም: ምንድር ነው መፍትሄው? ይህ ቢደረግ የተሻለ ነው ብለህ የምጣው ሃሳብ ከሌለህ:: ችግር የሌለበት ሃገር የለም:: የኛ ምሁር ተባዮች ግን ፅንፍ ያለውን ችግር ብትተነትኑ ምንም አይፈይድም:: ስራ ስሩ! ወሬኞች!
@SemereKidane-dl4ep
@SemereKidane-dl4ep 12 күн бұрын
@dawitkirosabreha
@dawitkirosabreha 5 күн бұрын
Haya sebat amet hayasebat amet malet ay selechim zifzif tezefizifehe alkis.
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj 7 күн бұрын
አጠፉት አዬዬዬ
@kerriemollallegn8228
@kerriemollallegn8228 11 күн бұрын
It shouldn't be about "who said what?" It should be about who did what? It is about love for people and give sacrificial effort to build a nation. There are people who can talk their own self views. This is nonsense.
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 19 күн бұрын
የሚገርመዉና የሚደንቁዉ በሚጠሉት አማራ አማረኛ እየለፈፉ አማራን ለሁሉም ነገር መዉቀስ አገር እየዘረፉ እያፈረሱ ምን ማለታቸዉ ነዉ።
@dadydady3547
@dadydady3547 18 күн бұрын
አማርኛ ቋንቋ የወታደር ነዉ ከመላዉ ኢትዮጵያ የተዉጣጡ ወታደሮች ለመግባቢያነት የፈጠሩት ነዉ። እናም ሁሉም በእኩልነት የሚጠቀመዉ። አማራ የሚባል ብሄር(ነገድ) የለም አማርኛን ተከትሎ የመጣ ድቅል ነዉ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 18 күн бұрын
@@dadydady3547 ሌላ ነገር የለህም እንግሊዘኛም አረበኛም የወታደር ቁዋንቁዋ ነዉ በለን አ ዙመነ ባንዳ።
@dadydady3547
@dadydady3547 18 күн бұрын
@@usofethiopia8844 ከመላዉ ኢትዮጵያ ወደ መሀል አገር የተሰባሰቡ ወታደሮች እርስ በርስ ለመግባባት የፈጠሩት ቋንቋ ነዉ። እናም እናንተ ተደቀላችሁና የኛ ነዉ አላችሁ። የአንዳርጋቸዉ ፅጌን መፅሀፍ አንብቢ አማራ የሚባል ዘርም ብሄርም ነገድም ቋንቋም የለም። ከቋንቋዉ ቀጥሎ ወታደሩ ከተለያየ ብሄር ጋር ሲዋሰብ ነዉ የተፈጠራችሁት።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 18 күн бұрын
@@dadydady3547 በየትኛዉ ፕላኔት ነዉ የወታደር ቁዋንቁዋ ያለው።ገዝቶናል ትሉና አማራ የለም የምትሉ ነዉረኞች የምድር ከሀዲዋች ናችሁ ሰዉየዉ። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል ባንዳኔ ገፊዋች ይወገዳሉ።
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 5 күн бұрын
ዶክተር ደረጀ ዘለቀን አላውቀውም ፣ የሞተበተ ምክንያት- ም አልገባኝም ፣ በተቃወማቸውና በተቸው ምክንያት ተገድሎ ከሆነ ሰውየው አልሞተም ። የሞተው ሰው ያስገደለውና ፣ የገደለው ነው ። ሁለት ዓይነት ሞት አለ የእግዚአብሔርን ፍጡር ሆነ ብሎ የገደለ ፣ ነፍሰ ገዳይ ነው ፣ ኀጢአተኛም ነው ፣ ቅጣቱም ወደ ማይመለስበት ዘላለማዊ ሞት ነው ። " የኀጢአት ዋጋው ሞት ነወ " ይላል የአምላክ ቃል ። ሁለተኛው ሞት ግን እንቅልፍ ነው ፣ ትንሣኤ ይባላል ፣ የሚነሳው ለዘላለም ሕይወት እንዲኖር ነው ። " አምለክ የባረካቸው ምድርን ይወርሳሉ ፣ አምላክ የረገማቸው ግን ይጠፋሉ ። " እግዚአብሔር ነው ያለው ።
@negwajemal3662
@negwajemal3662 19 күн бұрын
የአብይ አህመድ ካድሬ ሆዳሞች አትጫጩ እውነት የሚናገር ሰው ለእናተ ጠላት ነው
@mohammedtadessetadesse-ik7ms
@mohammedtadessetadesse-ik7ms 4 күн бұрын
በሽማግሊ አገር ይተዲደራል ወይ???
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 18 күн бұрын
እንዲሁም አቅም ከሌለው ለምድ ነው ህዝብ ላይ የሚወድቀው
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us 18 күн бұрын
ዉህ አንተን ነዉ ለካ ያጣነዉ!!
@AbubekerMohammed-yw2pd
@AbubekerMohammed-yw2pd 18 күн бұрын
Who is Eskender?
@user-cd2cr2ds3z
@user-cd2cr2ds3z 18 күн бұрын
R I P Dereje
@user-sj2gb6pf7e
@user-sj2gb6pf7e 15 күн бұрын
Do not mix! Learn proper speech.
@YemenShibru
@YemenShibru 15 күн бұрын
አዳድሰዉ። ገና። አስቀድሞ። የሚመጣዉን እራይ ያቃል። የተናገረው። እየሆነ ነዉ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 19 күн бұрын
በየትኛዉ ዘመን ነዉ ሰዉ እንደ እንስሳ እየታረደ በጅምላ በግሬደር እየተቁበረ በሚሊየን ህዝብ በአገሩ እየተሳደደ በመቶዋች ባንክ እየተዘረፈ እንድም ተጠያቃ ሳይኖር አሻግራለሁ የሚባለዉ ሽግግሩስ ወዴት ነዉ????
@teshomeabera2909
@teshomeabera2909 18 күн бұрын
ዶክተር ?????????!!!!!
@Scamers-n6m
@Scamers-n6m 18 күн бұрын
What is the cause of his death?. What is the ilness that killed him?. I am sure he was either poisened or pushed to predisposed to have the problem.
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 11 күн бұрын
ጋዜጠኞች አስለፍልፈዉ አስለፍልፈዉ አስበሉት እሱ በጣም ሞኝ ነዉ በራሱ ፈርዷል እዉነትን እንደዚ ይናገራል ኢትዮጵያ ወስጥ ሓቅ ሕቅ ነዉ መሆኑን ኣያቅም ።
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 5 күн бұрын
ይሄ ሰው መጭው የትውልድ አኗኗር ያሳሰበው ነውና ዩኢትይጵያ ህዝብ እንተ በነሱ እየተገፋህ መቃብር እየወረድክ ነው ግን ቀጣይ ትውልድ ክስ ይህ በትር አይብስበትም? ምን እያሰብክ ነው? ጨክነህ ብትነሳ ተርፈህ ትውልድ ግን ታደግ ነበር። ጎረቤት አገሮች አምጸው ታሪክን የገለበጡት ለራሳቸውም ለልጆቻቸውም ነው ሳይቀብሩህ በቁምህ እንቢ ማለትን አንድ ይህ ሰው ያለህበትን እና የገዝዥዎችህን መንገድ አሳይቶህ አለፈ ዝም እስከመቼ?
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 8 күн бұрын
ዋ እንዴት ትሞት እንተ የሚገባው ካለ አንተ ፈትፍተህ እያጎረስካቸው ነው መች ደላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን የውሸት ታሪክ ሲያላዝኑበት የሚስማው ተዎኝ ተንፍሼ ልሙት ቢል ቆሎ ያረረብትን ህዝብ ሚሊየን ዶላር እያሉ ተነስ ተጣላ አማራ ኦሮሞ ትግሪ ወላይታ እያሉ እላስተነፍስ ብለው ይህም በዛ ብለው በህፃናቶቻችን መጡብን እግዚአብሔር ያጥፋልን ከምድረ ገፅ ገደሉህ ማረፊያህ ገነት ነው እኛ ተጎዳን እውነተኛዎችን መርጠው እየገደሉ ነው ስዖል ነው ቤታቸው
@getachewwoyessa1672
@getachewwoyessa1672 11 күн бұрын
With all due respect, I must say you do not know what you are taking about. You are confused and I think you should go back and read more with the support of those intellectuals who know better and fully understand the past and present history of this blessed land of 13 months of sunshine. I happy to hear you say you do not to spread your fear and confusion. Ya, it is true you are quite fearful and sacred too
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 19 күн бұрын
Leke new yemanem lekemkami ye deha lej eyemeta ager yatefal. Dedeb ende mengistu hailemariam and abye ahmed and meless zenawi.
@AhmadCell-ud8tc
@AhmadCell-ud8tc 18 күн бұрын
አንተያልከውዳቢሎሰእመነኝለዘላለምአይመጣምእሺእምነትየሌለህ
@fekaduteferra4384
@fekaduteferra4384 18 күн бұрын
ህወሓት ያወደመውን ሠራዊትና እጇ ዱሽ የሆነችን አገር አቅም መገንባት፣ ተዘርፎ ያለቀን ኢኮኖሚ እንደገና ማንሰራራት፣ በርሃ ያደረጓትን ማለምለም፣ ቴክኖሎጅን ማስፋፋት በዚህ ደረጃ አይተችም፤ ገብቶ ማገዝ አይሻልም?!
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 15 күн бұрын
በሩ ዝግ ነዉ
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 19 күн бұрын
ቀባዣሪ ቱሪናፋ !!!!!!!!!! ስውር ደባህ ቁማር ተበልቶበታል
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 19 күн бұрын
ጃዊሳ ሀቅ አይወድም ቡሽቲ ስለሆናችሁ
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 15 күн бұрын
blood in your hands. you kiledl this genius man
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 19 күн бұрын
አዎ ይሄ አሳማ በሙሁር ስም በደሀ ደም ከመነገድ ያለወጣው ሙሁር እንድትኖር አይፈቅዱሉህም
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 15 күн бұрын
You are the killer of him
@degolabraha9972
@degolabraha9972 18 күн бұрын
አንተ የማትረባ ዶክተር የአብይ አራጁአለቅላቂ እንኳን ተሰናበትክ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ተገላገለ የኢትዮጵያ ሕዝብ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 17 күн бұрын
የሆንክ እበት ነገር ነህ። እሱ የሚናገረው ስለማይገባህ ደንቆሮ ስለሆንክ አልፈርድብህም።
@wewee848
@wewee848 11 күн бұрын
😊😊😊😊
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Күн бұрын
ደደብ።አንተ ተራ ሞት ነው የምትሞተው።አንተ አሽከር። እሱ ግን ብዙ የህግ ባለሙያ ያፈራ ጀግና ነው።
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us 18 күн бұрын
እምነት የሌለህ ነዉኮ ያልኸው እምነተ ቢሥ ይህ ሙህር ሣይሆን ደደቡ አንተ ነህ
@gigialemu18
@gigialemu18 8 күн бұрын
ቢሞት አይቆጨውም ውነቱን ቁጭ አድርጎታል ክልባችን የማይጠፋ ሰው አሉ አይደል እንዴ ኢሳቶች አይናቸውን በጨው አጥበው ብቅ ያሉት
@AhmadCell-ud8tc
@AhmadCell-ud8tc 18 күн бұрын
አንተዳቢሎስዘረኛእስክድርይምጣትላለህግንአንተየዳቢሎስአሰተሳሰብያለህሻሻነህ
Alemneh Wasse  ዋ ደረጀ
59:21
Alemneh Wasse
Рет қаралды 53 М.
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 37 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 35 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 17 МЛН
ሰበር ዜና ማስክኛ መስከረም7/2017አም ቀጥታ ስርጭት
sada You Tube ሰአዳ ዩቱብ
Рет қаралды 40
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 37 МЛН