እንደ ኢየሱስ መኖር ድንቅ ልንማረው የሚገባ የመልካም ወጣት ትምህርት NOV 11,2021 MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 206,607

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 233
@EBISA_CHARI_GADISA
@EBISA_CHARI_GADISA 2 жыл бұрын
ዮን ጌታ ምስክረን ነው !! አንተ ስታስተምር እግዚአብሔር እየተናገረ ያለ ያህል ይሰማኛል በእውነት መንፈስ ቅዱስ በአንተ በኩል እያስተማረኝ ነው።
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 2 жыл бұрын
በእውነት ይህን ትምህርት ሰምቶ የማይለወጥ ያልተነካ ሰው አለ ብዬ አላስብም በእንባ ነው የጨረስኩት ምስክርነት ስሰጡ እንዴት ያለ ትምህርት ብማሩ ነው እል ነበር ዮን አንተ በእውነት የትውልድ በረከት ነህ ዘመንህ ይባረክ
@hybye9712
@hybye9712 2 жыл бұрын
ወጋቤን የምያስታጥቅ የዮኒ ትምህርት ከጌታዬ በታች በስደት ዓለም ላይ ስኖር ሐዘኔን የሚያስረሳ🙂🙂😭😭😭💔💔💔💔
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ማገረምና ሚያስደንቅ ትምህርት ነው ዮኒ አንተ የወለደቾ እናት ትባረክ አንተም በብዙ ተባረክ የኢየሱስን ሕይወት አስተማረከን ፍቅርን ይቅርታን ብዙ ነገሮችን በአንተ ተምራሃሎሁ ከልቤ አመሰግናለሁ ሺህ ዓምት ኑርልን
@elsabekele2302
@elsabekele2302 2 жыл бұрын
ሰለቃሉ ጌታ እየሱስ ክብር ይሁንለት ዮኒዬ አገልግሎትህን ዘመንህን ቤተሰብህን ጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባርክህ የን ለኢትዮጵያ አንተን ስለ ጠራ አመሰግናለሁ እጅግ አድርገ ተመስገን አምላካችን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 жыл бұрын
ዘመንህ በብዙ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ተባርከህ ቅር እንደ አብርሀም የህዝብ ሁሉ አባት ሁን ይቅርታን አሰተማርከኝ ተባርከህ ቅር በብዙ
@Shega-r6p
@Shega-r6p 11 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen geta Eysusi yebarki yaegzabhri saw tabarkii zamaniki yat baraka yuni❤❤❤❤
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ዮኒዬ ተባርኬበታለሁ ክብር ለመንፈስ ቅድስ ይሁን እውነተኛ አፅናኛችን መካሪያችን መሪያችን ፈላጊያችን ወዳጃችን አስተማሪያችን መንፈስ ቅድስ ሆይ ስምህ ይባረክ እወድሃለሁ መንፈስ ቅድስ በአንተ ውስጥ አልፎ የሚመክረን ጌታ ይመስገን በጣም እጅግ በጣም ነው የምወድህ ዮኒዬ በአካል ላይህ እናፍቃለሁ ጌታ በነገር ሁሉ አንተን እና ቤትህን የአንተ የሆነው ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረክ ጌታ ይመስገን ደስ ብሎኛል ስለቃሉ
@cellphoneshopcs1819
@cellphoneshopcs1819 2 жыл бұрын
Amneeeeee🤲🏼🤲🏼💔💔
@tigestamenamenamenyouareth382
@tigestamenamenamenyouareth382 2 жыл бұрын
AmenAmen 💒🤲AmenAmen AmenAmen 💒🤲🥺🥺
@kalkidantafsse6385
@kalkidantafsse6385 2 жыл бұрын
ራሴን እንዳይ ጌታ እድል ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ዮኒዬ በጣም ነው የምወድህ 🥰
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 2 жыл бұрын
wow ሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ዮኒ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ 🙏🇪🇹
@tigestamenamenamenyouareth382
@tigestamenamenamenyouareth382 2 жыл бұрын
AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💒🤲♥❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@loveedsrb1808
@loveedsrb1808 2 жыл бұрын
@@tigestamenamenamenyouareth382amen
@kebinishdumicho8527
@kebinishdumicho8527 2 жыл бұрын
የኔ ውዴ
@ክርስቶስእየሱስያድናል
@ክርስቶስእየሱስያድናል 2 жыл бұрын
ህይው እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ጥበብና ፅጋ ኡብዝቶ ይጭምርልህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ አሜን
@KhalidMoosa-fh4my
@KhalidMoosa-fh4my 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@anubana
@anubana 2 жыл бұрын
እንደ ኢየሱስ መኖር፦ እየተማርክ ትኖራለህ፣እየኖርክ ትማራለህ። ዮኒ ወንድሜ በኣንተ በኩል የምያስተምረን ጌታ ይባረክ።ኣንተም በሙላት ተባረክ።
@hanantamesegn9371
@hanantamesegn9371 2 жыл бұрын
ዮን ጌታ የበርኪኪ ታበርኪ በጠምነሁ ምሀመሢጌንኪ ጌታ ፀጋሁን የብዘልኪ😘😘😘❤💝💝🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@abyzerafo-ql1jd
@abyzerafo-ql1jd 5 ай бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen eyesus getanaw Tebareku 🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ እውነት የተባረክህን ዘመንህ ጌታ ኢየሡሥ ይባርክህ
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 жыл бұрын
እንደ ኢየሱስ መኖር እውነተኛ መኖር እንደ ኢየሱስ ነው ትህትና የመንፈሳዊ አብት ነው አሜነ ! ገና መጀመርያ ምእረቲቱን ይቅርታውን ቸርነቱን አብዚቼ በናገር በመፈለግ ከቃሉ ከሁለቱ ሰዎች አንደኛውን መሆኔን ተረድቻለው ጌታ ይባረክ በተግባቦት እንደየሱስ መኖር ኢየሱስ ግን ወደእኔ መቶ ነው አሜን ኢየሱስስስ ጌታ ነው ድንቅ ትምርት የጌታ ባርያ የትውልድ አባት ጌታ ዘመንን ይባርክ አቅም ጉልበት ይጨመርልእ ሰላም ለምድራችን ለዚባችን ይሁን !!!
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 6 ай бұрын
❤አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመናቸው ይባርክ ተባረኩ ❤🙏
@genetmidekssa683
@genetmidekssa683 2 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መቼም ጌታ አየሱስ በዚህ ዘመን በአንተ በኩል እያስተማረን አየመከረን አየወቀሰን አያነቃን ይገኛል ሰምቶ ተግባራዊ ለማድረግ ፀጋ አየጠየቀ ለሚኖር ህይወቱ ይትረፈረፋል፡፡ ዮኒ አሁንም ፀጋ ይጨመርልህ
@goitomtekeste7638
@goitomtekeste7638 2 жыл бұрын
ጎይታ የሱስ ክርስቶስ ከማኻ ዝበለ ኣገልጋሊ ይሃበና ዯኒ ናይ ኣምላኽ ሰብ 🙏🏽😇❤️🇪🇷
@HalimaHalima-eh3wu
@HalimaHalima-eh3wu 10 ай бұрын
ዘማን ይባረካ ታባረኪልኝ ያኔ አባት😥💔💔💔💔💔💔
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 2 жыл бұрын
ወዉዉዉዉዉዉዉዉዉ አሜሜሜሜንንንንንንን አሜሜሜሜንንንንንንን እግዚአብሔር ይበሪክችዉ ቅድሰን እሂት ዎዲሞች ዮን ፀጋ,ይዘሊክ እልፊፊፊፊ,ባል😍😘😭😘😘😍👋👋🙌🙏💪☝👏
@marthamule9997
@marthamule9997 2 жыл бұрын
እግዛብሔረ እንዳተ አይነት ምረጥ አስተማሪ ጌታ ስለሰጠን 🙏🙏ተባረክ በጣም ተምሬበታለሁ እራሴን እንዳ አድረጎኛል
@molebogengamogelang8024
@molebogengamogelang8024 2 жыл бұрын
Bigg man of God yoniyee God bless you we love you so much forever 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯
@geniisi
@geniisi Жыл бұрын
ስላንተ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much
@DigafuArfichiArficho
@DigafuArfichiArficho Жыл бұрын
Amen amen Amen ❤❤❤❤❤
@amarmhanna8428
@amarmhanna8428 2 жыл бұрын
Amen amen ❤️🙏😭😭❤️❤️🙏amen amen🙏🙌Tebareki
@glorytube5977
@glorytube5977 2 жыл бұрын
This is the answer for my question bless you more yoni.
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 2 жыл бұрын
ሻሎም ለዚህ ቤት መልካም ወጣት እንደ ንስር የሚል ትምህርት ለቃች ነበር እያዳመጥኩ ነበር ሳልጨርስ ጠፍቷል ደግማችሁ ልቀቁልን
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
እኔም ሰፍ ብዬ አያዳመጥኩ ፀጥ አለብኝ ለምን እንዳጠፉት
@biruktibirukti7440
@biruktibirukti7440 2 жыл бұрын
ጌታይባርክህ የኔወድም
@genetyagetaljiabmad6382
@genetyagetaljiabmad6382 2 жыл бұрын
Ufff yoni ጌታ ኢየሱስ ፈጽሞ ጨርሶ ይባረክ ተባረክ
@kidistbunaro2267
@kidistbunaro2267 9 ай бұрын
😢😢😢😢ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ዮኒዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ina-n9c
@Ina-n9c 7 ай бұрын
Wawuuuuuuuuuu yesusi ine feligo mexxxaaaaa inde Issuuuuu menoruw yiqiritttta yizeeee wode wodddajjega mehidu like inde iyesusi misale newww😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Yoni nurilin💐💐💐
@MimoMimo-c7p
@MimoMimo-c7p 9 ай бұрын
ኦፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ አ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢 ተባርክ ፀጋዉ ይብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetayohannes825
@mulugetayohannes825 2 жыл бұрын
ዮን ዘመንህ በእዬሱስ ስም ይለምልም
@sisayfeleke161
@sisayfeleke161 2 жыл бұрын
በሚገባን መንገድ አስተምረናል እግዚአብሔር ይባርክህ ኦርቶዶክስ ወንድምህ ::
@uaeuae7794
@uaeuae7794 Жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen tebarek geta Abizito yibariki Tiyake temelese inkokilishe tefeta Eyesus geta new Lezelalem Ameeeeen Tebarek bebizuu yoni🍇🍇🍇🍇🍇🙏🙌
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህንና ያንተ የሆኑትን በሙሉ ይባርክ። ጠላቶችህ እንዳልነበሩ ይሁኑ።🙏⛪
@SintuSintu-n9v
@SintuSintu-n9v 10 ай бұрын
Amne amne amne 😢amne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል
@የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል 2 жыл бұрын
ዋዋውውው ዮኒዬዬዬዬ የምገርም ትህርት ነው ተባረክልኝ🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗🥰🥰🥰😍😍😍👈
@ምህረትወርቅነህ
@ምህረትወርቅነህ 2 жыл бұрын
አሜን ታበርክ ዮኒዬ ምገርም ትምርህት ነው ጌታ ይባርክህ እንደ እየሱስ እንድንኖር ጌታ ይርዳን 🙏📖👈❤️😘
@ranadargmeh6541
@ranadargmeh6541 2 жыл бұрын
Thank you man Of God 🙏 God bless you
@ወንጌልለአለም
@ወንጌልለአለም 2 жыл бұрын
የህወተ ቃና ለውጥ የለወጠ ትምህርት ነው ተባረክ ዮን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 жыл бұрын
ሃለሉያኢዬሱሰጌታናዉ
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 2 жыл бұрын
ዮነቴ ድንቅ ትምህርት ነው መንገዴን እየፈተሽኩ ነው የሰማውህ 😰😌 ፀጋ ይብዛልህ 💙🙏
@chaliwegga944
@chaliwegga944 2 жыл бұрын
Wawu ere selante geta yebarek
@edenasmelash9938
@edenasmelash9938 2 жыл бұрын
አረ ጌታ ዘመንሕን ይባርከው አንተ የጌታ ባርያ
@mulujesus1289
@mulujesus1289 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ፀጋየጌታልጅነኝ
@ፀጋየጌታልጅነኝ 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የጌታ ጀግና እንኳን በደና መጣክልን ጌታ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ 📖🍇🍇😰😰📝📝
@tigestamenamenamenyouareth382
@tigestamenamenamenyouareth382 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺😭😭😭
@emanuelgezehagn3828
@emanuelgezehagn3828 Жыл бұрын
ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ጌታ ይባርክሕ
@alimesi5639
@alimesi5639 2 жыл бұрын
Amen Amen Yoniye tebareki geta eyesuse yebareki Amen eyesuse geta naw Amen yekereta la maderegi geta yeredani Amen
@tigestamenamenamenyouareth382
@tigestamenamenamenyouareth382 2 жыл бұрын
AmenAmen AmenAmen 💒🤲💒💒
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 3 ай бұрын
Amen.amen.tebarekilegne❤❤❤❤❤❤❤
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 2 жыл бұрын
Halaleweya esay gata ko gata nowwwww amennnnnnnn amennnnnnnn. Yone gata yosed edma tana sagaw. Yebzaleh. Yanta yohona ba yoses seme yebarke
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ 2 жыл бұрын
Woooowwwwww amneeeee gita abztow ybarikie❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇
@bekibee7626
@bekibee7626 Жыл бұрын
ትክክል ነው ታባረክ አሜንንንንንንንን ❤️❤️
@amenadisu4991
@amenadisu4991 2 жыл бұрын
Wow wowo wowo elelelelel haleluya Amne Amne Amne tebarek yoni geta kante gara yehun
@ameleworkbiresaw275
@ameleworkbiresaw275 2 жыл бұрын
Yoniye zemenh yebarek woww yemegerm temehirt
@kidistendres8542
@kidistendres8542 2 жыл бұрын
ዬኒዬ የኛ መካሪ አንተ ብሩክ ነህ we love you
@etagegnemekiyegatalije293
@etagegnemekiyegatalije293 2 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ ዮኚ ተባረክ በብዙ።
@getugebrale1044
@getugebrale1044 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛል ሰላሙን ሁሉ ያብዛል
@emufantay3116
@emufantay3116 2 жыл бұрын
ዘመንህን ይባርክ ዮኒ በጣም እውድሀለሁ
@senaithailom3322
@senaithailom3322 2 жыл бұрын
Yonatan aklilu tebare 🇪🇷💖💖💖💖
@mesefinwayu1369
@mesefinwayu1369 2 жыл бұрын
ዮን ተባሪክ ከዚ በላይ እንደፈለገ አድረጎ ይጨቀምህ።የተናገረንን በኛ ይስራ እላለሁ።
@bonniedereje3719
@bonniedereje3719 8 ай бұрын
Yoni you are really my influencer.... God bless you
@genet3692
@genet3692 Жыл бұрын
YONEYA ZAMENEKI YEBAREKA💚💛❤🙏🥰🥰❣❣
@ااا-ع5ج5ص
@ااا-ع5ج5ص 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen Uuuuufff🙌🙌🙌🙏🙏 Ameeeen ❤tabaraki Ameeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@azeeketsela514
@azeeketsela514 2 жыл бұрын
AMEN! God does not want us not to be in bondage to un-forgiveness, He wants us free from all bondage’s, because He loves us.
@selame2713
@selame2713 2 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልድ አባት ስለሆንክ
@adentedela5358
@adentedela5358 2 жыл бұрын
በመንፈስ ቅዱስ መረዳት ያለበት መልእክት ነው ዮኒዬ እንወድሀለን
@saraabra5304
@saraabra5304 2 жыл бұрын
eshi Amen 💖💖💖🙏🙏 tebareki igbr yibarkili igizayaber yimesigeni.
@misgana22tesfaye37
@misgana22tesfaye37 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔ አባት🙏🙏🙏😭😭😭
@marthaaraga8893
@marthaaraga8893 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻📖📖📖📖📖
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ዋው እየሱሰ አንተን ላይ ልመለከትህ እንካን የማልገባ ሰው ነኝ አበቱ ማረኝ ሉቃ ወንገል 18/9- ላይ ያለው ውሰጠን ነካኝ ዮንዬ ጸጋ ይጨመርብህ
@emufantay3116
@emufantay3116 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
@hiwotzeneb2442
@hiwotzeneb2442 2 жыл бұрын
Eyesus geta new amen amen amen yoni tebareke
@molalishmuluneh2052
@molalishmuluneh2052 2 жыл бұрын
Shalom yeneyee tebarekee getan selanite amesegenalewe melikamuu memeheree
@ashojabier8134
@ashojabier8134 2 жыл бұрын
Thank you so much! Teaching such great ingredient (core) of christianity.
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Uuuffffffff😭😭😭😭😭 geta eyesus yibarikih yoniye
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
Xet biye iketelhalehuyna saq saq bca newu mhonew'na, Hulu tmhrthn wustien newu Yale! Tebareklign Yoniye bruk!!!
@scsc9710
@scsc9710 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getahundesta6922
@getahundesta6922 2 жыл бұрын
የምህረት አመለክ ለዘላለም ስሙ ይባረክ ሞቴን በመቱ ሽሮ የተበላሸውን ምንነቴን ቀይሮ በሰላም ኑር ካልኽኝ የይቀርታን መንገድ ኑረህ ካሳየኽኝ የሕይወት በር መክፈቻ ቁልፉ ከሆነ በይቅርታ ማለፉ ይቀር ለማለት አልዘገይም ሕይወትን በሞት አልቀይርም ዛሬም ነገም ሁሌም ይቅር ለማለት አልዘገየም
@yoditabebe5531
@yoditabebe5531 Жыл бұрын
ጥበብ ይጨመርልክ የኔ አንደኛ ወንድም
@sahayneshss5718
@sahayneshss5718 2 жыл бұрын
Tebarekilign yoni zemenihk ke iyesus gar ylk❤️
@Sarasofiya1234
@Sarasofiya1234 6 ай бұрын
ammeeeeeen❤❤❤❤❤❤
@uaekfn8560
@uaekfn8560 2 жыл бұрын
Woow Amen Amen Amen 🙏 tebarku 🙏
@tigestamenamenamenyouareth382
@tigestamenamenamenyouareth382 2 жыл бұрын
AmenAmen AmenAmen 💒🤲AmenAmen
@buzunachabaynach92
@buzunachabaynach92 2 жыл бұрын
Marsiltv 👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤
@tigestamenamenamenyouareth382
@tigestamenamenamenyouareth382 2 жыл бұрын
AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💒🤲♥
@SaraA-wx7zn
@SaraA-wx7zn 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Taberak yegna andegn ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@barakatbarakat735
@barakatbarakat735 Жыл бұрын
Amnnnn ❤❤❤❤ Yoniye yulu Abtii Edimeki Yrzmi Zamniki ybarki❤❤
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
ቆጠራ ይልልው ይቅር እልዘንድ እግዚአብሔር ምስቷል ይስትኝ 🙏🙏🙏
@sarateka2607
@sarateka2607 Жыл бұрын
Amen
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ዮኒዬ ጌታ ይባርክ
@Teje-w4m
@Teje-w4m 10 ай бұрын
batikikilino tabaraki geta abizito yibariki yoniye
@tigestamenamenamenyouareth382
@tigestamenamenamenyouareth382 2 жыл бұрын
AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💒🤲🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 2 жыл бұрын
ዬኒ ምርጥ የወንጌል መምህር ነህ ተባረክ100/100 !!! ግን አገር እና ህዝብ እየጠፋ ዝምታ መምረጥህ ትክክል አይደለም ለሰላም ድርሻክን ተወጣ!!!! ጂሽታ ጊና በለጣቹ ስለሰላም ዎጋ እየከፈለ ነዉ ሱሙ ግን ህያዉ ነዉ!!!!
@nansin4739
@nansin4739 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክልኝ
@MeleseMasha-s7o
@MeleseMasha-s7o 11 ай бұрын
Yesus yibariki
@AdamBayena
@AdamBayena 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Ameen Ameen 🙏🏻
@masarateshetu8836
@masarateshetu8836 2 жыл бұрын
Wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww geta yebarkachu 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@emuyen9811
@emuyen9811 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርክክ?
@marthakifle5060
@marthakifle5060 2 жыл бұрын
Wonderful teaching Yoni God bless you.
ትምህርቲ  # ብ ሓውና  ሓይለኣብ  PEY Winnipeg# Eritrean #church #canada
18:43
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 54 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 62 МЛН
#በ2017 ወደ ብርታት የባርኮት ምርቃት ፀሎት MARANATA TUBE / ማራናታ ቲዩብ
44:36
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 54 МЛН