እንደልጆቼ ላሳድጋቸው ለራሴ ቃል ገባው በያልተዘመረላቸዉ ጀግኖች በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 221,821

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@fikirfiseha2396
@fikirfiseha2396 4 жыл бұрын
በአለም ላይ ትልቁ ስጦታ መልካምነት ነው በቃላት ሊገለፅ የማይችል ደግነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጠዋት ጀግና እናት ሁሉም ነገር በምድር ቀሪ ነው አብሮ የሚሄደው መልካም ሰራ ብቻ መሆኖን ያሰመሰከሩ አርአያ እናት ❤️❤️
@sophonyasa8089
@sophonyasa8089 4 жыл бұрын
she is a hero, a perfect example of ethiopianism. God bless you with more years of joy and happiness.
@rabyehrabi6592
@rabyehrabi6592 4 жыл бұрын
👍👍👍
@martaz9311
@martaz9311 4 жыл бұрын
This is very true! God bless her with many years to come!
@selamabera7256
@selamabera7256 4 жыл бұрын
You say it
@hananessa2474
@hananessa2474 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በእምባ ነው ጨርሼ ያየሁት
@konikoni9788
@konikoni9788 4 жыл бұрын
1000 amet nure
@zenebechkebede7021
@zenebechkebede7021 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለእናታች ይስጥል
@ኣዶኤፍሬም
@ኣዶኤፍሬም 4 жыл бұрын
እንባዬ እያፈሰስኩ ነዉ ያየሁት እኔም ፈጣሪ ካሳካልኝ ከስደት ተመልሼ እናትና አባት የለላቸዉ ሰብስቤ ማሳድግ ነዉ ምፈልገዉ እስኪ እግዛአብሔር ያርግልሽ በሉኝ አያስከፊልም
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 4 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ እራይሽን እቅድሽን ይባርክ ይከናወንልሽ ካሰብሽው በላይ ያሳካልሽ
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ኣዶኤፍሬም
@ኣዶኤፍሬም 4 жыл бұрын
@@tsionkaleb9674 አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ያክብርልን
@ኣዶኤፍሬም
@ኣዶኤፍሬም 4 жыл бұрын
@@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ አሜን አሜን አሜን
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነው እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@እትዮጵያሀገሬፍቅርናት
@እትዮጵያሀገሬፍቅርናት 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በጌታ እኔም ሀገሬ ስገባ እንደ ማሚ መሆን ተመኘሁ እንባዬን ጨረስኩ ማሚዬ ወግና ማዕረገቸውን ለማየት የብቃሽ
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 4 жыл бұрын
ዋው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤ ebs television ይሄን የመሰለ ቤተሰብ ስላስተዋወቃችሁን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 4 жыл бұрын
የታደልሺ እናት ጥሩ ልብ ያለሺ እናት እራስሺን ለሌላው አሳልፈሺ ሰው ያረግሺ ጀግና እናት የወለደች እናት ከዚህ በላይ ምን ትስጣለች እደውም ያንቺ ይበልጣል።ለሌላው መኖር ትልቅነት ነው።
@ሊናዘሀበሻ
@ሊናዘሀበሻ 4 жыл бұрын
በስመ አብ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈለው ማሚዬ የምር ያስለቅሳል😥😍😍😍የምር ሁላችንም እኮ እንድህ ብንሆን ብዬ አስብኩ😥ማሚዬ እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጠዎት
@chunatube4272
@chunatube4272 4 жыл бұрын
ት ውልድ ከማፍረስ ትውልድ ላይ መስረት ጥቅሙ ቀላል አደለም ማሚዬ እግዚአብሔር ይባርኮት ለሰርጋቸው ያብቃዎት
@alyazia9300
@alyazia9300 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እንዴም አይናት እናት የት ይገኛል እመብረሀን እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝታ ትስጣቸው እንዴት እንዳስለቀሱኝ የኔ እናት ሺ አመት ኑሩላቸው 😭😭😭😭😭😭😭ፍቅር የሃኑ እናት ሁሉም ኢትጵያዊ እናቶች የርሶን ፈለግ ቢከተሉ ጥሩ ነው ልጆቾትን ድረው የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቹ ልጆቹ እራሳቸው ደስ ሲሉ በእውነት ፈጣሪ ብድሮትን ይክፈለው በዚ ግዚ ሰው ንብረት ሸጦ መኪና ሳይቀር መስዋት የከፈሉ ጀግና እናት ናቸው በአሁኑ ጊዜ የምንአየው የምንሰማው የሰው ውድ የሃነ ህይወት ቀጥፎ ንብረት የሚዘርፍ ነው ያለው እንደ እርሶ አይነት ጥሩ እናትም አባትም ሃነው አሳድገው ለዚ ማብቃት ምን አይነት መታደል ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጦት የኔ እናት ኑሩ ሼአመት ተባረኩ ፈጣሪ ይባርክሎት ልጆቾትን
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እዴት ጀግና የሆኑ እናት ኖት አላህ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ወላሂ በእባ ጨረስኩት 😭😭😭😭😭😭 አላህ እረጅም እድሜ ተመኘሁላቹ እደዚ አይነት ሰዎች ቢበዙ ጎዳና ላይ የሚታይም አይኖርም ነበር
@Asiatube
@Asiatube 4 жыл бұрын
በጣም እኔ ራሱ እንደዚህ አልቅሸ አላውቅም
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
@@Asiatube በጣም ሁቢ እዴት ያስለቅሳሉ
@heythayt6204
@heythayt6204 4 жыл бұрын
ማሻ።አላህ።አዴት።ጀግና።😭😭😭😭😭የሆኑ።አናት።ኖት። አላህ።አድሜ።ከሙሉ።ጤና።ጋር።ይሰጦት።ወላሂ።ጨርሰኩት።
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
@@heythayt6204 አሚን ሁቢ በጣም ጀግና አይገልፀውም እዴት እዳስለቀሱኝ እኮ
@hanaedea4349
@hanaedea4349 4 жыл бұрын
Betam yewededekut program des yemil beteseb tebareku temerenebetal
@edenwasihun1822
@edenwasihun1822 4 жыл бұрын
በእንባዬ ነው የታጠብኩት የእናት ጀግና ናቸው መወለድ ቋንቋ ነው እንዲ አይነቶችን ያብዛልን
@fardos9574
@fardos9574 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አጃኢብ ነው ወላሂ አስለቀሳችሀኝ ያረብ ልቤን ለኸይር ነገር ክፈትልኝ ኢላሂ. ማሻአላህ. መታደል ነው ይኸ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 4 жыл бұрын
አሚንን
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 4 жыл бұрын
ዋው ምን አይነት ቅንነት ነው❤️❤️❤️ ይቺ ናት ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭😭ፈጣሪ አብዝቶ ጤና ሰላም ያብዛላችሁ
@tesfayemessele3089
@tesfayemessele3089 4 жыл бұрын
አዎ በጣም ደስ ይላሉ!
@ten5136
@ten5136 4 жыл бұрын
😢
@massaratmassarat8450
@massaratmassarat8450 4 жыл бұрын
ኦፋፋፋፋ በጣም እያለቅስሁ ነው የጨረስሁት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምንኛ መታደል ነዉ ከመዉለድ በላይ የሚያስደስት ፀጋ ነዉ።እማምዬ ተባረኩ እረጅም እድሜ ይስጠዎት ለካ ለመልካም ነገር አይረፍድም።በጥሩ ስራም አይከሰርም።የእግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሆን!!!
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
ዋውው እንዴት ደሰ የሚሉ እናት ኖት ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጦት ልጆች ዉብ ናቸው
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 4 жыл бұрын
ሚሚዬ የት ጠፍተሽ ነው አላይሽም
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
@@Leyla-c5u ማር አላሁ 😘😘
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 4 жыл бұрын
@@hosanna3393 ኑሪልኝ የኔ ውድ የኮሜንት ጓደኛዬ
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 4 жыл бұрын
ሚሚዩ ሰላም ነሽ ጠፋሽ
@tesfayemessele3089
@tesfayemessele3089 4 жыл бұрын
አውነት ብለሻል እህቴ ጀግና ቤተሰብ ናቸው ለሁላችን ምሳሌ የሚሆኑ
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 4 жыл бұрын
ልዩ ፕሮግራም ነው በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ድንቅና ጀግና ሴት ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ እባካችሁን ዘረኞች ከዚች ቅድስት ሴት ትምህርት ውሰዱ ።
@tenatube9961
@tenatube9961 4 жыл бұрын
ጀግና የሚለው ቃል ያንስብሻል እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@ናዝሬትኢትዮጵያ
@ናዝሬትኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
Hi
@kebelegese4034
@kebelegese4034 4 жыл бұрын
እናት የእኔ ቆንጆ ኑራ ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ውስትሽም ውጭሽም ሲያምር ልጆቹም እድለኛ ናችሁ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ
@ኸይርያአሚር
@ኸይርያአሚር 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እድሜ ይስጦት እማ ለካስ ኢትዮ እንደዚህም ጀግና ሴቶች አሉሽ
@sofigoodvibes
@sofigoodvibes 4 жыл бұрын
ወይኔ አስለቀሳቹኝ አቤት ስት መልካም ሰውች አሉ ማሚ እድሜ ጤና ይስጥሻ ሺ አመት ኑሪላቸው ኢቢአስ አቅራቢውችም በጣም አመሰግናቹዋለሁኝ ስላቀረባቹልኝ ወላሂ እደዚ አይነት ህልም አለኝ ህፃናትን ማሳደግ ኒካህ አስራለው ልጅም ቢኖረኝ አብሬ ማሳደግ አቤት ማሚ መልካምነትሽ እውነትዋ ነው የራስዋ ልጅች ቢሆኑ አይልዋትም እኔ አለው መናጤ ለናቴ አመሰግንሻለ ብያት አላቅም ሲቀጥል ዲዝ ላይክ የምታደርጉት ምን አይነት ፍጥረት ነቹ በአላህ ሱው ሱሞት ያው ነቹ ሰው ሲረዳ ያው ናቹ የጠፋ ቤተሰው ሲገናኝ ያው ነቹ መልካም የሚሰሩ ሰውች ሲቀርቡ ያው ናቹ እናተ ሲጣን ናቹ ደስታ ማያስደስታቹ የዚን ሚስጥር የምታቁ ንገሩኝ በተፈረ የቢ ኤስ አቅራቢውች በሚቀጥለው ብሮግራም ኮሜቴን አብባቹ አቅርቡልኝና እስኪ ደልስ ይበለኝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
አያምሩም በልጆቻቸው ተከበው የእኔ እመቤት የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ይስጦት ልጆቾትን ለቁምነገር ያብቃሎት እባካችሁ ሀብት ንብረት እያላችሁ ልጆች የሌላችሁ ሰዎች ከእኝህ እመቤት እናት መልካምነትን ቸርነትን ተማሩ መልካምነት ለዘላለም ስንቅ ነው።
@cherkoseman1954
@cherkoseman1954 4 жыл бұрын
ጎበዝ እናት!! ወልዳ ልጆን የምትጥል እንታ በለበት አገር እንደዚህ አየነት ማየት የሚገራም ነው!!! እድሜና ጤና ለወ/ሮ የሺ እንዲሰጣት እመኝልሃለሁ !!!
@alambradani2259
@alambradani2259 4 жыл бұрын
What a mother! She is a hero! People can be heros in different ways! But very very few are heros in this way. She is one of a kind. May all beautifull things in this world come your way.
@suzannealem766
@suzannealem766 4 жыл бұрын
Super and amazing guy's ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@tk567
@tk567 4 жыл бұрын
Can you translate the video?
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 4 жыл бұрын
በዚ ጊዜ ሰው በንብረት ምክኛት ወድም እናቱን በሚገልበት ጊዜ ንብረት ሽጦም እንዲ የሚያሳድግ አለ
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 4 жыл бұрын
Betam Egziabhere endezi ayinet mastewale endynoren yirdan 🙏
@zgetahun
@zgetahun 4 жыл бұрын
Ayigermim! Endesua ayinet see mehon metadel newe....
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@hamerethiopia4558 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@zgetahun ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@zgetahun
@zgetahun 4 жыл бұрын
@@tenalehulum rightly so. I'm pretty slow at it እንጂ☹️
@firehiwoteshetu5860
@firehiwoteshetu5860 4 жыл бұрын
በዚህ ግዜ እንደዚም አይነት ሰው መኖሩን ስላሳያችሁን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ኢቢኤሶች። ይሄን ሰምቶ በደስታ ብቻ አለማልቀስ አይቻልም። ማሚ እግዚአብሔር እርጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ።
@shewayeselassie4180
@shewayeselassie4180 4 жыл бұрын
በጣም የሚያገርም ታሪክ ነው የናስ እባክህን ወንዱን ልጅ ሜንቶር አድርገው ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ልጅ ነው አንተ good fit ነህ.
@hayatassefa2675
@hayatassefa2675 4 жыл бұрын
ምርጥ እናት አስለቀሱኝ😭😭😭😭
@asterhailu1954
@asterhailu1954 4 жыл бұрын
Wowww እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ። ለካስ በዚህ ክፋ ዘመን መልካም ሰዎችም አሉ may the Lord God bless you abundantly መልካም ሴት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት እንደሚለው ቃሉ ስለ አደረግሽው መልካም ነገር እግዚአብሔር ብድራትሽን ይመልስ
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 4 жыл бұрын
**ከእንባ ጋር ጨረስኩት **#እማዬ** እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልኝ ትልቅ አክብሮት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏**
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 4 жыл бұрын
አንቺ ጎበዝ እናት ለሁላችን ምሣሊያችን ነሺ ኢትዮጵያ የሚያምርብን እንዲህ ነው ጌታ ይባርክሺ ዘመንሺ ይባረክ አወድሻለ ጎበዝ እናት ጥረወርቅ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
😔😔😔😪😔እንደዚ አይነት ሰወች ቢኖሩ ጎዳና ላይ ሚሰቃይ ማንም አልነበረም አስባችሁታል አሪፍ ኑሮ ያላቸው የሌላቸውም አንድ አንድ ሰው ብናነሳ እህ
@bezasisay644
@bezasisay644 4 жыл бұрын
አንድ እማዉቀዉ ሰዉ አለ እንካን የሌላ ሰዉ ቀርቶ የእህት የወንድም ልጅ እንኳን እድጠጉት አይፈልግም ነበር የተጣለለ ጊቢ ወስጥ ብቻዉን ይኖራ ሁሌየም እግዜርን ያማርራል ልጅ የለኝም እያለ
@tktk2709
@tktk2709 4 жыл бұрын
Ethiopian ke 100, 5% nw tiru yalew. 95% 👎👎👎👎👎👎
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@tktk2709 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ። አምስት ከመቶ ብቻ ጥሩ ሰው ያለበት ሀገር ቢሆን ኖሮ ፡ ከ ሶስት ሺ ዓመታት በላይ የኖረ ኢትዮጵያ የሚባል ሀገር አይኖረንም ነበር። ስለዚህ የተቀመጠው አሃዝ ስህተት ነው ። 🤔
@almefikr7849
@almefikr7849 4 жыл бұрын
በእውነት ምን አይነት ደግ እናት ናቸው በእውነት እንደዚህ አይነት እናቶቻችን ያብዛልን ፣ማአሜ የማቶሳላን፣እድሜ አምኛልሻአለሁ
@zizzm9700
@zizzm9700 4 жыл бұрын
ይህ ነው ምኞቴ እኔ በህይወቴ!! እግዚአብሔር ሲያድል!!ተባረኩ!!ለናታችሁም እድሜ ጤና ይስጥልን!የናንተት ልጆች ለማየት ያብቃቸው!!
@hirutmekonnen9035
@hirutmekonnen9035 4 жыл бұрын
ebs በጣም ነው የማመሰግናችሁ እራሴን እንዳይና ለመካም ነገር እንድነሳሳ ስላደርጋችሁኝና እንዲህ አይነት አርያ የሆኑ እናት ማየት በራሱ ትልቅ አስተማሪ ነው ለእናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@micheal5913
@micheal5913 4 жыл бұрын
እውነትም የዘመናችን ጀግና እናት እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን
@bheembheem3111
@bheembheem3111 4 жыл бұрын
ሰው ማለት ሰው የጠፋ እለት ሰው የሆነ ሰው ነው! እናታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድሎት ወግ ማህረጋቸውን ያሳዮት!!!
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 4 жыл бұрын
ዋውውው እንቁዬ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሴት ነዎት እረጅም እድሜ ተመኘሁልዎት ከጤና ጋር🙏🙏🙏🙏
@mekias7895
@mekias7895 4 жыл бұрын
እኝህን እናት ለማድነቅ እና ለማመስገን በቂ ቃላት የለኝም አላህ ረዳትዎት ይሁን የተባረኩ እናት ናቸው ልጆቹም ምርጥ እናት ያሳደጋቸው ምርጥ ልጆች ናቸው ወርቅ የሆኑ የሀገር ሀብት ናቸው
@merrykebede384
@merrykebede384 4 жыл бұрын
እማማ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት እውነት ኢትዮጵያ ማለት እቺ ናት እኔ ህልሜ ይህ ነው በቃ ለሌላ ሰው መኖር መቻል ይህ የፈጣሪ ፀጋ ነው እግዚያብሄር ይጠብቃቹ
@yohannesbelayneh9990
@yohannesbelayneh9990 4 жыл бұрын
ውብ ልብ፣ውብ ነብስ፡፡በውነት ሰው መሆን አማረኝ።ምርጥ እናት ምርጥ ልጆች፡፡"Having a soft heart in this cruel world is courage" Erejim edme le hulachhum!!!♥️
@ሠላምለሐገሬ
@ሠላምለሐገሬ 4 жыл бұрын
እነዚህ ሠወች በመግስት ድጋፍ ቤት ቢሠጡ እሚል
@eff7478
@eff7478 4 жыл бұрын
እኔን እደዛ አስብኩ
@amestaamesta344
@amestaamesta344 4 жыл бұрын
እኔ
@tegesttube1463
@tegesttube1463 4 жыл бұрын
ትክክል
@KhanJan-jm4jx
@KhanJan-jm4jx 4 жыл бұрын
የእውነት የሚኮሩ እናት ናቸው ለሁሉም እናቶች ተምሳሌት ናቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው ።ደሞ ከዚ የተቀደሰ ስራ ተጠቃሚ እርሱ ናቸው ይሄ ስራ በመስራታቸው እግዛኣብሄር እቅፍ ላይ እንዳሉት ይቅጠሩት ።በድጋሜ ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 4 жыл бұрын
እናት ስለወለደች ብቻ አይደለም ለጅጅ ኪያ እናድርስላት እበትም ትል ይወልዳል
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 4 жыл бұрын
እህቴ ይህን ደግነት ሳይ ምላሴን ቆረጠው ጌታ አይጥለንም ከፍታዋ አይመጠንም.....ጂጂ?🤯🤯🤯
@halimaseid3179
@halimaseid3179 4 жыл бұрын
ልቤ ነው የተነካውእረጂም እድሜ ይስጠወት ምርጥ እናት ነዎት የምር የእርሰዎን አይነቶችን ይብዙልን ልጆቹም እስከመጨረሻ ሂወት ያማረ ይሆንላችሁ
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ማሚየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ስንት አይነት መልካም ሰው አለ አላህ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ማሚዬ የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ ኑሪልን እኔም በጣም እወድሻለሁ❤
@sanatasdashin5496
@sanatasdashin5496 4 жыл бұрын
ማኣሚ በጣም እናመሰግንሻለን ስድስት ልጅ ማሳደግ ማለት በጣም ከባድ ነው እውነት ጀግና ነሽ አንቺ ልጆች ማለት ሀገር ማለት ነው አንቺ ሀግር ነው የገነባሼው እንዳንቺ ኣይንት እናቶች ይብዙልን ኢትዮጵያ ላይ ሆኖ ልጅ አልወለድኩም ብሎ ማልቀስ የእግዚአብሔርን አላማ መሣት ነው ብዬ አሥባልሁ ምክንያቱም በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ህፃናት ወላጅ ኣልባ ነቸው የሚበሉት የሚጠጡት የላቸዉም ስለዚህ በኔ እይታ የሚችል ወስዶ ቢያሳድግ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ ወደ ውጪ ሀግር ከሚላኩ እኛው ብናሳድጋቸው በቋንቋች በባህላችን በሃይማኖታችን ለሀገር የበለጠ ጠቀሜታ አለው።
@konjorasta9799
@konjorasta9799 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ *እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ። ይህቺ ናት ኢትዮጵያ ፣ይህች ናት ሀገሬ*
@sadaberiyhun9931
@sadaberiyhun9931 4 жыл бұрын
የሰማይና ደምድር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠዎት የመልካም ስራ ዋጋዎትን ጌታ ይቀበለዎት መልካምእናት ዘመነዎት በጌታ ፊት የከበረ ይሁን
@samiyaabubeker6114
@samiyaabubeker6114 4 жыл бұрын
በጣም አለቀስኩ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት እናተም እናታችሁን ተከባከቡዋቸዉ
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 4 жыл бұрын
ጀግና እናት ያለወለዱትን ልጅ እንደዚህ ማሳደግ መታደል ነው 💖💖💖💖💖 እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@youcannotreadchuchumichael4321
@youcannotreadchuchumichael4321 4 жыл бұрын
OMG I can't stop you make me cry. God bless you. You are the best mom.
@lema9174
@lema9174 4 жыл бұрын
በጣም፣የኢገርሙ፣እናት፣ናቸው፣እድሜና፣እና፣ጤና፣ይስጣቸው
@senaitsolomun6527
@senaitsolomun6527 4 жыл бұрын
ብጣሚ ደስ ይላል እናት ማለት እንደዚ ናት ጌታ ይባሪኪ፥( አዞህ ወንድሜ አስመራ ጻዕዳ ዘይብላ ዕዳ ፡ትመጣለህ እንገናናለን ፡
@zumalicioussmith8502
@zumalicioussmith8502 4 жыл бұрын
በእውነት በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የጨረስኩት 😭😭😭😭😭ሰወች ከዚች እናት ተማሩና ጎዳና ተዳዳሪወችን አነሱዋቸው በእውነት ፍቅር ካለ ሁሉም አለ በምድርም በሰማይም የሚያስደስት ነገር ነው
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት እድሜ ይስጠዎት የሚያኮሩ የኢትዮጵያ እናት በጣም እናመስግናለን 🙏🏾💚💛❤️🇪🇹
@ameliadesta5057
@ameliadesta5057 4 жыл бұрын
Wow although I am her youngest sister i have known my sister rising her children better than her own biological children, she loved them enough we where not even allowed to say anything except to love them . I have always admired the way she give up her life to give life for her children .. my sister Truyee thank you for giving us such beautiful amazing nieces and nephew ...Mom and Dad are shining at you from haven .... love you my sister
@betelhemdigafe8668
@betelhemdigafe8668 4 жыл бұрын
Deginet adebabay lay yashelemial.....yaskebiral. Bidirshin egzabher yikifelish Mami. U have an amazing sister, u have to proud
@azizaahmed420
@azizaahmed420 4 жыл бұрын
Hi Amelia, you are so blessed to have a sister like mommy. Can you start go fund me page for her God bless you and your family❤️❤️❤️❤️🙏
@ameliadesta5057
@ameliadesta5057 4 жыл бұрын
Greeting Aziza thank you for your kind word , yes I have always thought of helping her, specially they are so gifted have so much talent .. I will definitely work on it ..
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
መታደል ነው እህትሽ ትልቅ ሰው ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት
@martaz9311
@martaz9311 4 жыл бұрын
God bless you and your family!
@መብሬየድንግልልጅ
@መብሬየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
እዴት እዳለቀስኩኝ እኔና መዳኒ አለም ነው የምናወቀው በስማም ለካ እዲህም አይነት የተባረከ ሠው አለ እድሜ ይስጥሽ ማሚዬ የልጆችሽን ወግ ማረግ ያሳይሽ ፈጣሪ😘😘😘😘
@Asiatube
@Asiatube 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እናት ናቸው ልጆቹ አስለቀሱኝ እንድህ አይነት ጥሩ ሰዎችን ያብዛልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ዋው እንባዬን ማቆም አልቻልኩም የሚያስተምር የሚያነቃ ፕሮግራም ነው የዛሬው የናታቸውን ጉብዝናና ጥንካሬ በልጆቹ ላይ ነው ያየሁት በራስ መተማመናቸው ስርአታቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው ለመላው ቤተሰብ
@gebrebariaw6234
@gebrebariaw6234 4 жыл бұрын
I can’t express my respect to your guest . She made me cry , bless your Heart . Thank you, yonas and Sege !
@almaztsehau484
@almaztsehau484 4 жыл бұрын
በጣም የተባረክሽ ምርጥ እናት እግዚአብሄር ቀሬ ዘመንሽን የጤና የሰላም የደስታ የእረፍት ያድርግልሽ በነገር ሁሉ ተባረኪ
@worknehassefa1373
@worknehassefa1373 4 жыл бұрын
ፍቅር በእዉን ሲተረጎም መወለድ ቋንቋ ይሆናል። ወሮ ለጥሩወርቅ አረዢም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ።
@arsmaarsma8577
@arsmaarsma8577 4 жыл бұрын
ወይ አንቺ አናት❤❤❤❤ ቃላት አጣውልሽ በእንባ ጀምሬ በእንባ😭😭😭😭 ነው የጨረስኩት እንደዚህም አይነት የጀግና ጀግና አለ ፈጣሪ ቢፈቅድ የኔንም እድሜ ቢጨምርልሽ ደስ ይለኛል የማቶን ሳላ እድሜ ይስጥሽ ኑሪልን እማ❤ማ❤ማ❤👏👏👏👏💪💪💪💪😍
@teshomegoraga6882
@teshomegoraga6882 4 жыл бұрын
ለሚልዮኖች አርአያ የሚሆኑ ውድ እና ደግ" ቅን ልብ ያለዎት እግዚአብሔር የሚወደውን ሰብዓዊነት የተላበሱ ድንቅ እናት ነዎት !! ልጆችዎም ሕያው ምስክር ናቸው :: ፈጣሪ ጤናዎን ባርኮ የዘሩትን የልጆችዎን ፍሬ ለማየት ያብቃዎ !! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!
@sebleseble2661
@sebleseble2661 4 жыл бұрын
ዮኒ ምን አይነት እድለኛ እናት ናቸው ውጤታቸውን እንዲያዮ እረጅም እድሜ ማሚየ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና
@shiweitgorfu367
@shiweitgorfu367 4 жыл бұрын
The best Mom in the world.God bless you 🙏❤️👍☺️!!!
@sabla201
@sabla201 4 жыл бұрын
ምርጥእናትደስሲሉ👍❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን ማሚ እንዴት አይነት የተባረክሽ እናት ነሽ ትልቅ ትምህርት ተማርኩ ልጆችሽንም ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ
@aliatala1942
@aliatala1942 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እርጀም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ!❤❤
@selinadelo1306
@selinadelo1306 4 жыл бұрын
It’s make me cry እናት እንዲ ነው እናት ማለት የ እናትነት ልክ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለማሚ
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 4 жыл бұрын
እንባዬ መቆጣጠር ነው የቃተኝ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን
@anwarkemal2825
@anwarkemal2825 4 жыл бұрын
ዋው ማሚዬ አላህ እንዳንች ያሉ ከፍቅር በላይ የሆኑ ሰዎችን ያብዛልን በጣም ክበሪልኝ አጠገብሽ ሆኜ አክብሮቴን ብገልፅል ደስ ባለኝ ነበር አንችን አይቶ ኢትዮጵያዊነት የማይገባው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም በድጋሚ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@helenkiros6647
@helenkiros6647 4 жыл бұрын
I couldn't hold my tears wow what a diamond heart you gat mother teruyee bless you ❤❤❤
@aschalewbeyene6037
@aschalewbeyene6037 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸው ።መልካም እናት።
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 4 жыл бұрын
There is a mother I Ethiopia like u . I never know. I am proud of you mammi God bless you U are wonderful women
@zenebechwolde4155
@zenebechwolde4155 4 жыл бұрын
በጣም ወደድኳችሁ። ትልቅ ትመህርት ነው ያገኘሁት። እግዚአብሔር ይባርኳችሁ አብዝቶ አብዝቶ። ቃል አይገልፀውም።
@girmadesta3539
@girmadesta3539 4 жыл бұрын
Ethiopians should celebrate this special mother.
@girmadesta3539
@girmadesta3539 4 жыл бұрын
This special mother should get a reward from the Prime Minister. Can some one whisper? Dr Abiy will be happy to have time with this Godly heart mother
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ 4 жыл бұрын
እማማ እድሜና ጤና አብዙቱ ይስጥልን የናቱች ተምሳሌ ብያለሁ እግዚአብሔር ለኛም እንደዚህ ያለ ልብ ይስጠን
@wbayowbitaw7640
@wbayowbitaw7640 4 жыл бұрын
እማማ እርሶን ለማመስገን ቃል የለኝም የማቱሳላን እድሜ ከቴናጋር ይስጦት የአለም እናት ለዘላለም ትኑር።ኢቢኤስ ከልብ እናመሰግናለን መልቃም ሰው የአብዛልን።
@seteadem9924
@seteadem9924 4 жыл бұрын
Waw betame dese yelale
@wbayowbitaw7640
@wbayowbitaw7640 4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 4 жыл бұрын
ማሚዬ ከእድሜዬ ቀንሶ ይስጥሽ እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ።ለቁም ነገር ያብቃልሽ ።ዘርሽ ይባረክ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ሲያማምሩ እድግ በሉ እማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@mdvip3327
@mdvip3327 4 жыл бұрын
የማሚን፡የስልክ፡ቁጥር፡ላኩልኝ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
@@mdvip3327 አላቀውም
@yo-hi3gq
@yo-hi3gq 4 жыл бұрын
እኔ ብኣንድ ቃል ለመግለጽ-መጽሓፍ ቁዱስ-ፍቅር-ብርሃን-በቃ እግዚኣብሔር ነሽ ክብር ለእናት ስላም ይሁንልሽ!!!
@fikiretube6797
@fikiretube6797 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጠወት እንደርሰወ ያለ እግዚአብሔር ያብዛል
@fafialinegnyabatalij9324
@fafialinegnyabatalij9324 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔም አለቀስኩ በንደዚህ አይነት መልካም ሰወች ነው እምንፅናናው መጥፎወች ከዚች እናታችን ተማሩ መልካምነት
@hanan-hanan53
@hanan-hanan53 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጦት ማሚ የንጀራ እናቴ የሰው ልጅ የሰው ነው እያለች እንዴት ስታንገበግበኝ ነበር 😥😥😥
@ahmedhasan2793
@ahmedhasan2793 4 жыл бұрын
እኔምልክእዳቺ
@beyenebeyene6922
@beyenebeyene6922 4 жыл бұрын
መልካም እናት ነሽ እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
@ephremmehari5869
@ephremmehari5869 4 жыл бұрын
"ቅን እናት" ከሳቸው እጅግ ብዙ መማር እንችላለን ሁለት biological ልጆች እያላቸው እንዚህን 5 ልጆች ጨምረው ኮትክተው፣አንጸው ማሳደጋቸው የሚገርም ነው።እግዛብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት።እንድ ቀን ደግሞ ከ biological ልጆቾ፣ ከልጅ ልጆቾ ጋር እንደምናዮት ተስፋ እናደርጋለን። ዮናስ አንተ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ይበል የሚያሰኙ ናቸው በዚህ ቀጥልበት። ገና "ያልተዘመረላቸው ጀግኖችን" ታሳየናለ።
@genetkalata9710
@genetkalata9710 4 жыл бұрын
God Bless you
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
ምነው በማይሆን ሰዓት አየሁት አስለቀሰኝ ዋው ! እንዲህም አይነት ሠው አለ ? ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ! እንቅፋት አይንካሽ ! እድሜና ጤና ይስጥሽ !
@samuelmengesha6691
@samuelmengesha6691 4 жыл бұрын
Long life to this Beautiful Mom. i have no words she is just a big role model to us.
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 жыл бұрын
ወይዘሮ ጥሩወርቅ ደስታ እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክሎት እድሜዎትን ያርዝመው ፍቅር ሆነው ፍቅር ሰተው እንህን ልጆች አሳድገው ዛሬ እኛም ከልጆቾጋር በእንባ አመስግነናል እንደርሶያሉ መልካም ፍሬ የምያፈሩትን እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብዛልን የርሶ የህይወት ጉዞ ለእኛ መልካም ተምሳሌት ነው ebs በርቱ
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 4 жыл бұрын
ሚገርመው ማሚ ደግነቷን ፊቷ ይናገራል አቦ የክፉወችን እድሜ ቀንሶ ይስጥሽ
@tegesttube1463
@tegesttube1463 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ሰምቼ የማላውቀው የሚገርም ነገር ነው አንድ ልጅ ማሳደግ ይሁን ይባላል ምን ያህል ጠንካራ እና ደግ እናት ነች እድለኞች ናችሁ :: የእጅ ስራ ማስተማርሽ እጅግ በጣም ባለሙያ ነሽ ኢትዮጵያዬ ጀግና ልጆች አሉሽ እግዚአብሔር ድካምሽን ይቁጠርልሽ ደስታቸውን ያሳይሽ የልጅ ልጆችሽን ለማየት ያብቃሽ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሽ ወደድኩሽ እውነቱን መንገርሽ መልካም አድርገሻል እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ ብሩክ ሁኑ ::
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 4 жыл бұрын
እንዲህም አይነት ስው አለ ምንም ቃል የለኝም እድሜ ይስጥኦት ልጁችሽም ለቁም ነገር ያብቃችሁ
@tsehaytegegn7455
@tsehaytegegn7455 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን መታደል ነው እንዴት ደስ ይላል አስለቀሰኝ መልካምነት ለራስ ነው
@kebernsh208
@kebernsh208 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የነዚህን እናት ልቦና ለሁላችን አድለን እግዚአብሔር አምላክ ጤናወትን ይስጥወት ልጆችወንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@almazhailu9314
@almazhailu9314 4 жыл бұрын
I can’t hold my tears What a Blessed Women My Lord Give you health and long life You gave us big lesson Thank you.
@betheldawit1993
@betheldawit1993 4 жыл бұрын
What A touching story! She's A great Mom !
@addis246
@addis246 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ግሩም. አቀራረብ አልው በጣም ተመችተህኛል. ተባረክ
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
ዋው መልካም አሪያአ ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ❤👍😭
@kassahundamita5796
@kassahundamita5796 4 жыл бұрын
ለምን እነደሆነ አላውቅም እያየሁ እየሰማሁ ሳላውቀው እንባዬ እየፈሰሰ ትረካው አለቀ አሁንም እንባዬ አልቆመም ማ ምዬ አንቺ እውነተኛ የምርጦች ምርጥ እናት ነሽ ልጆች እድለኞች ናችሁ
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
EMS Eletawi  የገዱ ጥሪ እና የጃዋር ተቃውሞ Mon 30 Dec 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1 М.