''አንድ ኩንታል ከአንድ ጣሳ ነበርኩ'' ...ጥርስ የማያስከድን ጨዋታ ከ ጋዜጠኛ በሻቱ ቶለማሪያም ጋር //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 440,920

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 607
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ጎደኞቼ አሞኛል ፀልዪልኝ በስደት ህመም በዛ ለይ ሰው ቤት ከባድ ነው
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ በፀሎት እናስብሻለን
@buribelachew1111
@buribelachew1111 Жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ ሰደት ላይ ሰው ቤት ብትሆኚም ትልቁ እግዚአብሔር አጠገብሽ ነው። ለሱ ንገሪዉ፡ እግዚአብሔር መልካም ነዉ በመከራም ቀን መሸሸግያ ነዉ ተብሎ ተፅፏል፡ ጌታ ይፈወሳል አይዞሸ!!!!
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@buribelachew1111 አሜሜሜሜሜን
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@raheltilahun3575 አሜሜሜሜሜሜን
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይማርሽ
@tube1934
@tube1934 Жыл бұрын
የቺን ኮመንት የሚተነቡ እትዮጰያን በሙሉ የለሰበቹት ደስተ የስጠቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kalkidanbala9949
@kalkidanbala9949 Жыл бұрын
AMEN
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ካለምን ጥፋት በኦለጋ በንፁሀን ዜጎች እየደረሰ ያለዉን ግፍ በማወገዝ ድምፅ እንሁን እረ በቃችሁ ይበለን
@rehima4916
@rehima4916 Жыл бұрын
በሹየ በጣም ነው ምወዳት ግለፅ ናት ረጋጋጋጋጋጋ ያለች ናት ምርጥ ኢትዮጵያዊት
@biruksherif1838
@biruksherif1838 Жыл бұрын
አንቺስ ግልጽ አይደለሽም ወይ?
@maheletethio1154
@maheletethio1154 Жыл бұрын
Etyopiawit?😳😳
@rehima4916
@rehima4916 Жыл бұрын
@@maheletethio1154 እና ምንድን ናት
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
በቅንነት ደምረኝ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ Жыл бұрын
@@rehima4916 ጋላ ናት
@bebest-
@bebest- Жыл бұрын
ለራሳችሁ ሳታስቡ የቤተሰባችሁን ህይወት ለመቀየር ብላችሁ የስደት ህይወት የምትገፉ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ሃሳባችሁ ሞልቶ በሰላም ለሃገራችሁ ያብቃችሁ! 🙏
@محمدمحمد-م4ك8د
@محمدمحمد-م4ك8د Жыл бұрын
Amennn
@ሔርሞን
@ሔርሞን Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetzuzu7477
@genetzuzu7477 Жыл бұрын
በሹ እጅግ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ በፈጣሪ ፈገግተሽ እንዴት እንደሚጋባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa Жыл бұрын
ፀግዬና ዮኒሻ የሳቅ ምንጮች ሰው ሲደሰት ተደስታችሁ ሰው ሲያለቅስ አልቅሳችሁ የምትኖሩ የምርጦች ምርጥ ናችሁ እውነት ስወዳችሁ ሁሌም ሳቁልኝ👌👌 ፈጣሪ ለገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን 🙏🙏💚💚💛💛♥♥
@tigistayanaw5143
@tigistayanaw5143 Жыл бұрын
G Ph😮😅😢😂 😂 Lloyd😮😅
@tigistayanaw5143
@tigistayanaw5143 Жыл бұрын
Oooi
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 Жыл бұрын
የዋህነቷ ግልፅነቷ በሻዱ ሳቅዋም ይጋባል ወደሰው እነዮኒ ግን ፍቅራችሁ የእውነት ከልብ ስለሆነ ያምራል EBS 1 one👏🏾
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
እኔ የምለው ቁጭ ብለው ለሚመለከቱት ሻዪ አይሰጡም ወይ እኔ በጣም ነው የሚያሳፍረኝ እውነት ተመልካች ቁጭ ብለው
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 Жыл бұрын
ልክ ነሽ የጠጪ ተመልካች
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
እስኪ የበሻቱ ቶለማርያም አድናቂዎች የታላችው👍👍👍👍
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
በጣም ግልጽ ሴት ናት አንድ ግዜ ስለእድሜዋ ተናግራ ሀቁ ያልተዋጠላቸው ሲንጫጩ ነበር የኔ እህት ውብ ሴት ነሽ እንደ ሀረር ስው ግልጽ ነሽ ኪሎሽን ማስተካከልሽም ጥሩ ነው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ👍❤️
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
በሻቱዬ በጣም ደስ ትያለሽ በቀደምም ከቤቲ ጋር ያረግሽዉን ኢንተርቪዉ አየዉት አስተሳሰብሽን ወድጄዋለዉ በጣም 👌❤
@hannahanna7304
@hannahanna7304 Жыл бұрын
ዮናዬ የሰው ውሀ ልክ ነህ ዘር ይውጣልህ በጣም አከብርሀለው እወድካለው የእናቴ ልጅ እመቤቴ ሞገስ ትሁንህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን መልካም ልዩ ሰው ነህ ወንድምአለሜ 🕯💎🕯💐😍🤝👏👏👌🙏
@tigefe1337
@tigefe1337 Жыл бұрын
ምርጥ የኢትዩጲያ ኦሮሞ ልጀ በጣም ትመቸኛለች ዘርኝነት የማታውቅ ቅን ሴት ናት ውዴ እወድሻለሁ
@newprotestantmezmur
@newprotestantmezmur Жыл бұрын
Oromo zeregneten ayakim
@ዜድ-ኀ3ጠ
@ዜድ-ኀ3ጠ Жыл бұрын
ማነው ያለው የኦነግ ገዳፊ ናት
@selameselame234
@selameselame234 Жыл бұрын
@@ዜድ-ኀ3ጠ የአማራ ወረኛ እነ ወሬ አያልቅባቸው
@merrytesfaye3711
@merrytesfaye3711 Жыл бұрын
በስመአም???በጣም ደስ የምትልና በፈገግታዋ የምታስደስትና የምትማርክ ጋዜጠኛ፡አስተዋዋቂ በሻቱዬ እንኳን ደህና መጣሽ።የቅዳሜን ከሰዓቶች ፀጊዬና ዮኒም በጣም ነው የምናመሰግናችሁ።
@fofibentbaba7483
@fofibentbaba7483 Жыл бұрын
ጉድ አይተሽ ጨርሰሽ ነው በዚህ ፍጥነት የተመስጦ ኮሜንት😂😂
@salihabintsaid
@salihabintsaid Жыл бұрын
@@fofibentbaba7483 ሀሀሀሀ
@ifatawi8112
@ifatawi8112 Жыл бұрын
www.youtube.com/@ifatawi8112
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@fofibentbaba7483 ቤተሰብ ሁኑኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@salihabintsaid ቤተሰብ ሁኑኝ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
በሼ ሥወዳት የኔ ድንቡሽቡሽ ፈንዲሻ🥰ዮኒ ትሑቱ ልዩ ሰው የኢቢኤስ ድምቀት
@bereketbogale2499
@bereketbogale2499 Жыл бұрын
በሹ ድምፅሽን በጣም እወደዋለሁ
@selamawitworku4439
@selamawitworku4439 Жыл бұрын
ETV ስትሰሪ ሞገስሽን አረሳውም በሻቱየ እንደው ስወድሽ ።
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ Жыл бұрын
በሻቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ እኮ ስራሽን ግን ለምን አቆምሽ❤
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Жыл бұрын
በሽዬ በሁሉም ነገር ምርጥ ነሽ። በተለይ ከልጆችሽ ጋር👌👌👌
@exoduseritrea614
@exoduseritrea614 Жыл бұрын
እኔ'ምለው ምናለ አንድ ቀን #ታዳሚዎቹ ሻሂ ሲጠጡ ብናያቸው!?
@exoduseritrea614
@exoduseritrea614 Жыл бұрын
@@addisababa_ ፥ ቤቴ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ጎረቤቴ
@tewodrostefera3132
@tewodrostefera3132 Жыл бұрын
Tige you are gifted.
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
she is a great Journalist,,, I wish her to join EBS 👍
@lemlemassefa6956
@lemlemassefa6956 Жыл бұрын
በሼ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ ሁለገብ ስኬታማ በራሷ የምትተማመን በጣም አደራ በዚሁ ቀጥይ
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ትናገራለች አንደበትሽ ደስ ይላል በሻዱ
@azanawtessema501
@azanawtessema501 Жыл бұрын
ምናለበት ለተቀመጡት ሻይ ብትሰጧቸው ይደብራል እናንተ አየጨለጣችሁ ተመልካችን ዝም ይህ የኢትዮጵያ ባህል አይደለም።
@girumtadesse1710
@girumtadesse1710 Жыл бұрын
በሻቱ አንደው ባጠቃላይ አፍሺንና አጂሺን ማለይየት ነው የሚመረጠው ከምግብ ጋር Eye contact ብቻ በቂነው ይሄ ነው የመክሳት መድአኒቱ ልብ ይለው ልብ ይበል ፀዲ አዚህ ድረስ መተሺ ሳታይን በመመለስሺ አዚነናል ለዬኒ ሸሚዝ አንኳን ላለመላክ ነው ?
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 Жыл бұрын
This is how interview should be. She is very open,confident,smile,precise!
@Koki1993
@Koki1993 Жыл бұрын
I love her!!
@elizabetabdo9761
@elizabetabdo9761 Жыл бұрын
You are right she’s very sweet
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 Жыл бұрын
ዮኒ ላይክ! ግን ዮኒን በልጅነት የምታውቀው ናት ባለ 29 አመቷ!!!😉😉
@ማንእንደእናት-መ5ሐ
@ማንእንደእናት-መ5ሐ Жыл бұрын
ዉሎ አዳር የምታዘጋጀዉ አስካለ ተስፉየንም አቅርቡልን
@Merci-m8v
@Merci-m8v Жыл бұрын
ግልፀኝነቷ በቃ ምርጥ ሴት
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
ሰለም እደሚናቹ ሀሌ ሰቁ ልን እና ሰውስስቅ የሚስቁ ሰየዚኑ አብረቹ አልቅሰቹ ሰወደቹ በሺዬ እንከን ደናማጠሺ
@almazzewde4544
@almazzewde4544 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ስቱዲዎውን እንዳደመቅሽው በጣም ያምርባችኋል እንዲህ ስትጫወቱ በርቱ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@zebibajemal115
@zebibajemal115 Жыл бұрын
ወይይ ሙቀት
@rahelhmariam5647
@rahelhmariam5647 Жыл бұрын
Beshatu's confidence and personality is love❤❤
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
ስታምሪ🥰beautiful personality ❤
@hiwotgetnet7612
@hiwotgetnet7612 Жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው ስምን መዕላክ ያወጣል እንደስምህ የዋህ!!!
@litetube5806
@litetube5806 Жыл бұрын
ተዉ ግን በማርያም ዮንዬን የሆነ ሚዲያ ላይ እንግዳ አርጋችሁ ጋብዙልን ተዉ ይሁሌ ለመንኳችሁ ቱ ዮኒን የመሰለ ሰው ምን አለበት ብትጋብዙልን
@እየሩስአባተ-ጠ7ቈ
@እየሩስአባተ-ጠ7ቈ Жыл бұрын
ወይዬ ደስ ስትሉ የኔ የዋህ የወኒዬ ኡፍፍፍፍፍ የማትጠገቡ ፍቅር የሆናችሁ
@Lovewins3908
@Lovewins3908 Жыл бұрын
Love tjis women💕 her content are amazing ahe desserves a TV channel
@solomonsola5813
@solomonsola5813 Жыл бұрын
Q
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ Жыл бұрын
የደግነት ጥግ ያለህ ስው ዩኒ ቢሰሚላህ ሺ አመት ነገስ ዘመነህ ይባርክ እዳተ ያሉትን ያብዛልን ወላሂ በጣምምምም ነው የምወድህ በቃ አተ ስው ነህ ።።።
@yohanesjohn4080
@yohanesjohn4080 Жыл бұрын
ኧረ ማሽቃ
@Hani30898
@Hani30898 Жыл бұрын
Awww I love this woman
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
የኔአባት ሥወደው ወንዱን አዛኝልብነው ያለው ሳየው የኔልበ ዩውሀ
@marthaethio3211
@marthaethio3211 Жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ቡናና ሻይ ፕሮግራም አየሁት ደስ ይላል ትክክለኛ ቡና ላይ የሚወራ ነው
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
በሻቱዬ በጣም ነው እምወድሽ ያለ ማጋነን እምሠሪውን ሥራም በፍቅር ነው እምከታተልሽ 💝
@papirocicvtrjd6738
@papirocicvtrjd6738 Жыл бұрын
ዩቱዩቡ ቀርቶ ለዛቸው ደስስሲል ነበር በሻቱ ምርጥ ነች
@zx9713
@zx9713 Жыл бұрын
ዮኒየ በጣም ነዉ የምወድህ የኔ ሰዉ አክባሬ😘😍😍
@ሚሚየናቴናፋቂ
@ሚሚየናቴናፋቂ Жыл бұрын
እስኪ ዮኒን የሚወድ
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ Жыл бұрын
በስልጥኛም ሀንድሬ እርግብ ነዉ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Жыл бұрын
በጣም የማደንቃትን ነው ያቀረባችሁልን❤️👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
በሼ ጀግና ነሽ በስራሽም በኑሮሽም እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ
@samrisam5860
@samrisam5860 Жыл бұрын
ዮኒይ የebs ድምቀት ስወድ እኮ😍🙏
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Жыл бұрын
በሺዬ እና ዬኒ ስወዳችው ትዝታ ዘወትር የሚባል ደስይላል ወድምነት እህትነት 💙👌🌻
@kidestdebeb-s2h
@kidestdebeb-s2h Жыл бұрын
ዮኔ ስወድሕ የመዳም ቅመሞች ሠላማቼሁ ይብዛ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🇪🇹🌹👈
@ifatawi8112
@ifatawi8112 Жыл бұрын
www.youtube.com/@ifatawi8112
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Жыл бұрын
ቅዳሜ ከሳአት የምወደው ፕሮግራም ነው በዚህው ቀጥሉበት
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ሰው ናት።
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Жыл бұрын
ደስምትል አደበት እርህቱ👌👌👌👍💚💛❤
@takelealemu1484
@takelealemu1484 Жыл бұрын
ዮኒ ፍቅር የሆነ ሰው ።
@tewoderosayalew2634
@tewoderosayalew2634 Жыл бұрын
በሻቱ ስላየሁሽ ደስብሎኛል!… እነዮኒ ግን ሻይው ከሚጠየቁት እንግዶች ይልቅ ሻይው ለሚመለከቱት እንግዶች አያስፈልግም ወይ?…
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
እረ በሼ ሽንቀጥ ብለሻል ይመችሽ👌 ከዘረኝነት ቢጎቶጉትሽም ሰለምትሸሺ ጎበዝ ነሽ እንደምንም ይሄን ክፉ ግዜ እያመለጥሽ ነው
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Жыл бұрын
በሻቱዬ ስወድሽ.... የሆንሽ ደበሽ ቆንጅዬ ነገር
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
በሻቱዬ የሳቅ ነገር ተቸግራለው ኮስተራ ለመሆን ብዙ ጥሬ አቅቶኛል አብረን😁
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እኔም በጣም መሳቅ ነው አመሌ መሳቅ አያስረጅም ደስተኛ ያረጋል እየሳኩ ነውም የፃፍኩልሽ
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Жыл бұрын
@@seblewengel2843 😀😀😀😀
@zewdituadmasu6038
@zewdituadmasu6038 Жыл бұрын
አማራና ትግሬን ትታችሁ ነው ኢስት አፍሪካ የምትሄዱት ትንሽ ቅር አያሰኝም ለሚያደንቁሽ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Minale betesema arfehe minendalech weregha yante mist mintederayehone?
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
እኘንማ ያጋሉን እጂ ምኖታቸው ነው ተስካ
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 Жыл бұрын
I liked her easy going personality! I enjoyed watching this interview, thanks loads! about the award though- ኢትዮጵያ ሙሉን መሸፈን ብትችሉ ተደራሽነቱ የበለጠ ይሰፋል ባይ ነኝ! እንዲህ አይነት ሚስብ ማንነት ይዘሽ÷የሆነ ሰፈር ላይ መጣበቅ አይመጥንሽም ውድ እህቴ😉! ሁሉን አካታች ሁኑ!
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Жыл бұрын
Thanks a lot!! That is the truth😄
@mindset7850
@mindset7850 Жыл бұрын
እኔ በጣም radio እሰማ ነበር ብዙ የፋና ጋዜጠኞች ሲወጡ መስማት ተውክ
@teddyman5372
@teddyman5372 Жыл бұрын
Beshatu what a graceful person you are. Very capturing and influential person u are. Looking forward to follow your programs. TEBARKI 😎
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
በሽዬዬ እንደዝ አይነት ግልፅ ሰው መሆንሽን አላቅም ነብር የበለጠ ወደድኩሽ ፀጊዬ ዮኔዬ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤👍👍👍😍😍😍🙏🙏🙏
@tigistgetachew1504
@tigistgetachew1504 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሥራ ፈጣሪም ነሽ ቀጥይበት ❤❤❤ 👍
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Жыл бұрын
በሽዬ ግልፅ ሠው ናት ፍልቅልቅ ስወድሽ 💙💙💙
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Жыл бұрын
ስወዳችሁ እደናተ ፍቅር ብቻ የሆኑትን ያብዛልን እኔም ድሮ ከኢቲቪ ጀምሮ ነው የማቃት በሻቱ የኔ ማር ❤️🇪🇹💐🙏🙏🙏
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 Жыл бұрын
Beshattu you are really lovely and intelligent
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 Жыл бұрын
ዊ የዮናስ ሚስቱ መስላኝ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር አይገርምም ግን ሆሆሆ።።።።
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Жыл бұрын
ደስ ነው የምትሉት ደስ ብሎኝ ነው የማያችሁ
@gashahunt
@gashahunt Жыл бұрын
በሻቱ ይምትመቺና ምልክት የሆንሽ ሴት ነሽ ከስምሽ ጀምሮ አቋምሽ፣ ግልፀነትሽ ፣ቤተስብ ወዳድነትሺ፣ ፈጠራሽ ራሱ ለሙያሽ ከፍተኛ ፍላጎት ያለሽ ተምሳሌት ነሽ በርቺ የኔ እህት መልክትሺን ሁሉ አደንቃለሁ ።
@ethiotiktokerslivematch3035
@ethiotiktokerslivematch3035 Жыл бұрын
በሹ ምርጥ Journalist... No1
@werkgetahun630
@werkgetahun630 Жыл бұрын
በሻቱ በጣም ጎበዝ ሰው ነች
@lydiasong9
@lydiasong9 Жыл бұрын
ወጣት እናት ታድለሽ በሻቱ ስወድሽ ዘናጭ
@GHfamily2020
@GHfamily2020 Жыл бұрын
She is still the better journalist and host...she was the one who reminded the impo. points even in this show. I love seeing her😍
@marcantmesgen6280
@marcantmesgen6280 Жыл бұрын
Yoni wedmachin enodhalen betam gobezi liji nehe berta rejim edma ena tena emeglhalehu ke dibushe gela mistihe gar
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
በሼ እኮ ምርጥ ነሽ
@HaniTube2
@HaniTube2 Жыл бұрын
እኔ ደሞ የዮን ሚስት መስላኝ ነበር 😂😂😂😂ሮጬ መጣዉ አኮ 🙈🙈
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
በሻቱየ በጣም ግልፅ ሰው ኑሪልኝ
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 Жыл бұрын
አኛ ደሞ mechemer አንፈልጋለን challenge enjemir ገባ ገባ beluuu
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Love you Beshatu from Australia ❤
@faduyabatenafaqi5531
@faduyabatenafaqi5531 Жыл бұрын
Kkkkkk
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
ጥበባኛ ነች ጎበዝ ወድጃታለሁ
@misir70mati5
@misir70mati5 Жыл бұрын
እኔ የማዳም ቅመም ፈጣሪ ፈቅዶ ወደ ሐገር ከገባዉ ዮኒና ፀዲ ቅዳሜ ከሳዓት ላይ እድታቀርቡኝ እፈልጋለሁ እኛስ ለምን ይቅርብን
@lizalilosweet6476
@lizalilosweet6476 Жыл бұрын
በሄድኩበት ቦታ ሁሉ የበሻቱ ቶሎማርያም እህትነሽ ይሉኛል እጅግ በጣም ብዙ ሰው ከስዋ ጋር ያመሳስሉኛል ንግግርሽ አሳሳቅሽ መልክሽ ይሉኛል በፊት መዝናኛ ላይ ስትሰራ እራሱ እናቴ ሳትቀር እቺ ጋዜጠኛ ልጄን ትመስላለች ትልነበር በሻቱ ሰው ሁሉ አንቺን እንደምመስል የሚያወሩ ከሆነ የእውነት ባገኝሽ እና ብተዋወቅሽ ደስይለኛል ይህን መልእክቴን አይተሽ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለው thank you
@tsegaethiopia7069
@tsegaethiopia7069 Жыл бұрын
ወይኔ አዎ 🙈🙈🙈🙈🙈 በጣም እንጂ በጣም ነው ምትመሳሰሉት
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Жыл бұрын
Beshatu, siwedsh , betam arif sew, free spirit, always bubbly, keep smiling
@sintayehuabate343
@sintayehuabate343 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@Dior768
@Dior768 Жыл бұрын
በሼ፡የሸገር፡ቅመም፡ፀሀይሽ፡አይጥለቅ።EBS፡እናንተ፡እንደሁሌው፡አንደኛ፡ናችሁ፡ስኬታችሁ፡ይጨምር።
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 Жыл бұрын
በሻቱ የኔ ማር ስወዳት❤
@senitade638
@senitade638 Жыл бұрын
ጸዲ ያልተወራልሽ መልካም ሰው ለዘላለም ተባረኪ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ግልፅነትሽ ደስ ይላል
@qonjo6613
@qonjo6613 Жыл бұрын
ጋዜጠኞች ሳቃችሁ ሳይመጣ አሳቁ ይሰለቻል 😌የሰለቸው አለ ?🧐
@lidet6086
@lidet6086 Жыл бұрын
ymahal
@tizitadestaw8536
@tizitadestaw8536 Жыл бұрын
Beshatu...God bless you.
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
በሼ ዉስጤ ናት ❤🙏
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 Жыл бұрын
ዮኒዬ ትለያለህኮ አንተም ፍልቅልቅ ነህ በጣም የኔ የዋህ
@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ተሸናቀጠች አንዴ መዝናኛ ላይ ትዝ የሚለኝ በጣም ቀጫጫ ልጅ ጋር አቅርባ በዛላይ ደማቅ ቀሚስ ብሳ ዝሆንና አይጥ ይመስሉ ነበር በሽዬ ጀግና የጀግና መጨረሻ ራሷን በዚህ አይነት ዲስፕሊን ሌሎች ብርታት
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 4 ай бұрын
በሻዱ ስላየሁሽ ደስብሎኛል የኢቲቢ የሳቅ ምንጭ ነበርሽ ኦሮሞነትዋና ኢትዬጵያዊነቷ ያልተጭበረበረባት ሁለቱንም ተቀብላ አክብራየምትኖር የፈጠሪዋን የምታከብር ጨዋ ፍቅር የሆንሽ እወደሻለሁ ♥♥♥
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
ኩንታል ከ 23 አላለችም ግልጽነቷን ስወድላት ወላሂ ሞትኩ ስሓቕ ቅቅቅቅቅቅ
@-zedye
@-zedye Жыл бұрын
ይመቻችሁ አቦ ሳልስቂ ስንትጊዜ ሆነኚ ሳቂበሳቂ አረጋችሁኝ
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 55 М.