አንድን ሃገር ለመቆጣጠር ሀይማኖትን መቆጣጠር

  Рет қаралды 31,997

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Күн бұрын

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 100
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይህን ማስተዋል ስላደለህ ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ 🙏🙏🙏
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 Жыл бұрын
አስተዋይ እንደኔ እንደኔ ካፂዋቹ አንዱ ያንተን ስጋ ለብሰው በነሱ አንደበት እየተናገረ ይመስለኛል ጌታ እንዳንተ ያለውን ሰው ያብዛልን
@fawziamohammedahmed9782
@fawziamohammedahmed9782 Жыл бұрын
እውነተኛ ሁን እንደሰሎሞን መንግስቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏💚💛❤✅✅✅✅✅💯💯💯💯
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 Жыл бұрын
እንኳን ወደ እውነተኞይቷ አይማኖት ኦርቶዶክስ መጣህልን🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@martategegene9550
@martategegene9550 Жыл бұрын
ብሰማህ ብሠማህ የማልሠልችህ በሳል የተረጋጋህ ተንታኝ በርታ
@mekdesabera1101
@mekdesabera1101 Жыл бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ ግን አንደበትህ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@genanawmekdes2658
@genanawmekdes2658 Жыл бұрын
መድሐኒአለም እንደአንተ አይነት ሰው ለሀገራችን መሪ ይሰጠን ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው
@matiyasmizanmati1242
@matiyasmizanmati1242 Жыл бұрын
የተናገረ ሁሉ አዋቂ የሚመስላቹ ነገርስ
@melesetadesse303
@melesetadesse303 Жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፊቱንም ያብራልህ
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 Жыл бұрын
ድንቅ እይታና አመለካከት ነው ወንድማችን:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ 🙏☝️
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እር የውርቅ ዘንግ ሚድያ ጠፍታችሃል በሰላም ነው እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር
@hamiddino7826
@hamiddino7826 Жыл бұрын
አንደበትህ ለጆሮ የሚመጥን ነው ወንድሜ ያንተን ንግግር ሥሰማ ለአይምሮዬ እንደምግብ ነው 😍🥰🥰🥰🥰
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Жыл бұрын
የሚገርም ልጅ እውቀት እምነት ከእርጋታ ጋር ብትሰማ ብትሰማ አተጠገብም የወንበዴው መሪ እንዳይቀጭብን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ።
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 Жыл бұрын
አሜን
@oneofi8726
@oneofi8726 Жыл бұрын
አሜን እሱ ያየው ሰው አይበረከትም
@romanmesay3436
@romanmesay3436 Жыл бұрын
ሶል ምን አይነት አንደበት ነው ?? እግዚአብሔር ይባርክህ።
@semira1209
@semira1209 Жыл бұрын
የሚገርም እይታ የሚገርም ትንታኔ የሚገርም እውቀት ስንት ሙህር መልቶ ማንም ደቆሮ ተጫወተብኝ
@Sam-gu1wi
@Sam-gu1wi Жыл бұрын
Brother Solomon I really appreciate your Idea. You are a real person. Thank you Brother. God bless you !
@hewankidane8975
@hewankidane8975 Жыл бұрын
በTikTok ሰምቸው ያልፈለኩት media የለም እናመሰግናለን የዎርቅ ዘንግ brilliant man ስላቀረባችሁልን
@azebroba2575
@azebroba2575 Жыл бұрын
Me too
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 Жыл бұрын
የአዲሰ አበባ ልጆች በፆም ልንጮህ ይገባል በአደባባይ እባካችሁ በቃን በሉልን
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
ሶልዬ ምናለ እንዳተ ቢገባቸው እግዚአብሔር አምላክ አንተን መሪ ቢያደርግልን እውነት ምኞቴ ነው አቤቱ አምላኬ ደግ መሪ ለሀገራችን ለኢትዮጲያ አድላት ለቅሶዋ ያቁም
@yosithegreat7877
@yosithegreat7877 Жыл бұрын
እኔ መቸም ቢሆን እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
@ETHIOPIA-2H
@ETHIOPIA-2H Жыл бұрын
ሰሌ አንተ ጀግና በርታ
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ለ እያንዳንዱ የእጁን ይሰጠዋል
@ደጅጥኑሸፈራው
@ደጅጥኑሸፈራው Жыл бұрын
ሰለሞን ትችላለህ እሚለው አይገልፀውም ከቤቷ አያርቅህ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
እረ ሰሎሞን Harmony ላይ ጠፍተሃል ቶሎ ቶሎ ና
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን!!! የወርቅ ዘንግ ሚድያ ጠፍታችሃል🙏🙏
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube Жыл бұрын
Dr. Solomon menegste. You special 🎉🎉🎉🎉
@felekweldemariam1499
@felekweldemariam1499 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ንግግር
@abrehetgirmay3677
@abrehetgirmay3677 Жыл бұрын
God bless you my son. I am proud of you.
@Abatech2
@Abatech2 Жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን
@rahelfikadu448
@rahelfikadu448 Жыл бұрын
እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ:: በርቱ ::
@Gዮርዳኖስየማርያምልጅ
@Gዮርዳኖስየማርያምልጅ Жыл бұрын
በትክክል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏❤️
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
መምህር በሰላም ነው ጠፍታችኃል? ግን መስተካከል ያለበት እንደ እርምት ሀይለስላሴ በፍፁም ፓትራሪክ አልሾሙም ቀላል goggle ላይ ማረጋገጥ ትችላላችሁ የተዛባ ታሪክ መናገር ለመናገር አስፈለገ
@meazamolla6245
@meazamolla6245 Жыл бұрын
የ 19 23 ህገመንግስት አንቀፅ 26 እና የ1948 ህገመንግስት አንቀፅ 126 ይመልከቱ።ያለንጉሰነገስቱ ፈቃድ ወደ ግብፅ የተላከ ወይም ተመልሶ ለሹመት የበቃ እንደሌለም ታሪክን ያገናዝቡ።ንጉሠ ነገሥቱ ለሀገርም ሆነ ለቤተክርስቲያን የሠሩትን ውለታ ግን ይህ ታሪክ ዝቅ ያደርገዋል ብለህ እንዳታስብ።ለአስተያየቴ ይቅርታ።
@bizachame7475
@bizachame7475 Жыл бұрын
goggle reference marege ayikebedim?
@hanademeke
@hanademeke Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ፓትሪያሊክ የሾመችው በንጉሱ ነው ጎግልን ሳይሆን ቤተክርስቲያንን ጠይቅ
@elsabettadesse1312
@elsabettadesse1312 Жыл бұрын
ግሩም ሰው ነህ ፀጋህን ያብዛልህ
@thanksthanks1990
@thanksthanks1990 Жыл бұрын
Egzabeher yemsegen endezehe yetebarekutene Ethiopiwianene amelake yabezalen kekefu hulu Egzabeher yetebekehe wondeme
@emandaamdom4610
@emandaamdom4610 Жыл бұрын
Semen Melake Yawtawal yelalu Abatochachen Ewente new Tebarek Wendemi
@abutube6506
@abutube6506 Жыл бұрын
ያ ደደብ አብይ አንተን ቢያዳምጥ እራሱን ያጠፍል እንዲህ የበሰሉ ሙህራን ባሉባት አገር ነው እኔ ደደቡ አገር የማበላሽ ብለው ላሽ ባለ ነበር ዳሩ ግን ደደብ ህሌና የለውም።
@derejetadesse9423
@derejetadesse9423 Жыл бұрын
እንደው በፈጣሪ የልጁን ስለክ ወይም ኢሜል ላክልኝ እንደው አንድ ቀን አብሬው ብውል
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 Жыл бұрын
ሰሌጠንካራ ሰውነህ❤🙏❤
@brookwolde3194
@brookwolde3194 Жыл бұрын
በጣም ግሩም አስተያየት የረጋህ ነህ በርታ
@hennytingdahairhacker
@hennytingdahairhacker Жыл бұрын
ተባረክ! ሌላ ምን ይባላል!
@ሐይሚራያቲብ
@ሐይሚራያቲብ Жыл бұрын
የተሰቀለዉን የመስቀል ቅርጽ አስተካክሉት ከወደታች ያለዉ የመስቀል መስል ተዘቅዝቆ ነዉ የተሰራዉ ለምን ከልተመቸ ቢቀርስ!?? ሶልየ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ💗🙏 የወርቅ ዘግ እናመሰግናለን🙏💗
@amenfikadu7294
@amenfikadu7294 Жыл бұрын
ሰለሞንዬ ለምን እንደሆነ አላውቅም አሀንም ፕሮተስታንት ተከታይ ነኝ የምትል መስሎኝ ልቤ ቅዝቅዝ ሲል ተሰማኝ አንተ ልዩ የኦርቶዶክስ ልጅ ነህ ብዬ ስላመንኩ
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ Жыл бұрын
አንደበትህ ይባረክ አቤት መታደል አብይ ከሁሉም ካልገባ ደስ አይለውም አብቹ የስራህን ታገኛታለህ ግድ የለም
@henokabraham607
@henokabraham607 Жыл бұрын
አረ ጠፋቹብን በሰላም ነው
@meseretzewge5785
@meseretzewge5785 Жыл бұрын
ካይን ያውጣህ የኔ ጀግና
@ዘብምንሽጀማልሰአሊለነቅድ
@ዘብምንሽጀማልሰአሊለነቅድ Жыл бұрын
ምን ሆናችሁ ነው ?በጣም ጠፋችሁ?
@abushitgmikael4396
@abushitgmikael4396 Жыл бұрын
Mangisti iko taric anibibo awuqo sayihon la polotika bilo naw orthodox hager nat yalew
@hirutzerihune6620
@hirutzerihune6620 Жыл бұрын
አንተን ነበር ጠቅላይ ሚኒስቴር ማረግ ምን ዋጋ አለው ሥልጣኑን አይሰጡህ
@MezgebuSerawitu-nq3xb
@MezgebuSerawitu-nq3xb 7 ай бұрын
የብልጽግና መንግስት በእውነት ሀገርን ከውድቀት መታደግ የሚፈልግ ከሆነ ይሄንን ወጣት ጋዜጠኛና የታሪክ አዋቂ በአማካሪነት እንኳ ቢጠቀምበት በጣም በትልቁ ሊጠቀም ይችላል።
@Wwewwe-x4f
@Wwewwe-x4f Жыл бұрын
እግዚሀብሄር እንዳተ ያዘብዛልን እመብርሀን ትጠብቅህ ልቦና ይስጠው ምድረ ማሀይም ሰብስቦ አገር ያተራምሳል ካንተ ቢማር ታርክን ገልብጦ ያባላል
@Wwewwe-x4f
@Wwewwe-x4f Жыл бұрын
እግዚሀብሄር እንዳተ ያዘብዛልን እመብርሀን ትጠብቅህ ልቦና ይስጠው ምድረ ማሀይም ሰብስቦ አገር ያተራምሳል ካንተ ቢማር ታርክን ገልብጦ ያባላል
@Wwewwe-x4f
@Wwewwe-x4f Жыл бұрын
እግዚሀብሄር እንዳተ ያዘብዛልን እመብርሀን ትጠብቅህ ልቦና ይስጠው ምድረ ማሀይም ሰብስቦ አገር ያተራምሳል ካንተ ቢማር ታርክን ገልብጦ ያባላል
@Wwewwe-x4f
@Wwewwe-x4f Жыл бұрын
እግዚሀብሄር እንዳተ ያዘብዛልን እመብርሀን ትጠብቅህ ልቦና ይስጠው ምድረ ማሀይም ሰብስቦ አገር ያተራምሳል ካንተ ቢማር ታርክን ገልብጦ ያባላል
@kasayewelxerufaale1954
@kasayewelxerufaale1954 Жыл бұрын
WOW GREAT PERSONALITY AND TERMANDOUS THOUGHT.
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
ስለምን ይሄ ነገር ለካለፊት ጥርገያ መንገድ አይመስልም እስከ በደምብ ኣብሬራልን የትግራይ ቄስ የእትያጵያን ኣርታዶክስ ኣዛቤል ናት እሉዋት
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 Жыл бұрын
ስውድህ እኮ ስለሞን እንዳንተ ያለ አስተዋይ እና እውቀት ያለው መሪ ያስፈልግናል ምን ያድርጋል ሀገራችን አብይ የሚባል የስፈር ዱርየ በሀገራችን ተጫውተባት
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ መስቀሉን 😘😘😘
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
አንድ ይሰጥህና አንድ ሺህ ያሳጣሀል😥
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 Жыл бұрын
You are intelligent
@sphonetastic3
@sphonetastic3 Жыл бұрын
ወይኔ ሰሌ ትለያለህ
@melkemariamabera5092
@melkemariamabera5092 Жыл бұрын
ጠቢቡ ሰለሞን
@birukadane9793
@birukadane9793 Жыл бұрын
አረ ይህ ልጅ ማነው ገራሚ ሰው ነው የሚናገረው ነገር ከባድ ነው።
@0ahh858
@0ahh858 Жыл бұрын
የኔጀግና
@redeatgizachew6512
@redeatgizachew6512 Жыл бұрын
Ya migrem saw betam nw yakberkoh telk saw
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። ስለ ጥሩ መረዳትህ።
@salayishtadesse2559
@salayishtadesse2559 Жыл бұрын
God bless and protect you.
@aberazelalem4385
@aberazelalem4385 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@OhthatJask-tz1vb
@OhthatJask-tz1vb Жыл бұрын
Yegna wud lijey tebarek Emebrhan ttebkln wud wendmachen sol!!!!
@tamregebriale3570
@tamregebriale3570 Жыл бұрын
ግን እኮ አሰጋለሁ እማምላክ ትጠብቅህ ❤❤❤ የኔ ውድ
@muzeluge8151
@muzeluge8151 Жыл бұрын
ወንድሜ ይህን ንግግርህን ከአግር ወጥተህ ቢሆን ጥሩ ነው
@matiyasmizanmati1242
@matiyasmizanmati1242 Жыл бұрын
😂 ላመኑበት መሞት የለም?
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ Жыл бұрын
አፊ ከፍቸ ቀረሁ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Жыл бұрын
በርቱልኝ
@solsol-sh3wc
@solsol-sh3wc Жыл бұрын
Betam liyu sew neh betam
@MmMm-nu2ws
@MmMm-nu2ws Жыл бұрын
አብይ አህመድ ሲያስረው ድምጽ እንድትሆኑት
@yordanosgerikiel1137
@yordanosgerikiel1137 Жыл бұрын
Selamh ybza
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ Жыл бұрын
Very brilliant guy
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Жыл бұрын
Dinq melekt tearek
@Habeshawi26
@Habeshawi26 Жыл бұрын
🙏
@rttr3992
@rttr3992 Жыл бұрын
👍👍👍👍✔️✔️✔️✔️💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@myhopeGod
@myhopeGod Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@eliasnuri2420
@eliasnuri2420 Жыл бұрын
በእውቀት የበሰለ ጋዜጠኛ
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 Жыл бұрын
ኧረ ምነው ጠፋህ
@betlhemgirma2144
@betlhemgirma2144 Жыл бұрын
edat des edamitil
@ደስታዩቱብ
@ደስታዩቱብ Жыл бұрын
አ ገሰገሩ ሲሞረክ
@dagmawitmekonnen02
@dagmawitmekonnen02 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН
የደነደነ ልብ ቶሎ ለመስበር ይከብዳል
29:55
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 33 М.
በአዲሱ አመት አዲስ ማንነት ፣ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 36 М.
እራስን የማሳደግ ጥበብ | wisdom of self growth
25:27
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 726
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Mengizem Media  Excerpt  from solomon Mengist Interview
21:02
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 3,5 М.