አንድ እንቁላል ካለሽ ዶናት እና ሶፍት ብስኩት በአንዴው በጣም ቀላል አና ጣፋጭ🌟 if you have One egg 🥚 try this

  Рет қаралды 928,370

Umi tube

Umi tube

Күн бұрын

2 የይነት የዶናት አሰራር ለስላሳ ሶፍት ንፍትት ያል በአንድ ቡኮ. Easy donut recipes fost and tender!

Пікірлер: 523
@itzpotato9567
@itzpotato9567 Жыл бұрын
በጣም በቀላል መንገድ ነው የሰራሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ።
@asutaye
@asutaye Жыл бұрын
ለዶናቱ በጣም አሪፍ መፍትሄ ነገርሽን ስንት ዘመን ተሸወድን ትንንሹን ስንለቅም ! በረካ ሁኚ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 Жыл бұрын
❤️👍
@zanabzanab5412
@zanabzanab5412 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@sofianesru6488
@sofianesru6488 Жыл бұрын
​@@zanabzanab5412 ❤😂🎉😢😮😅😊
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d Жыл бұрын
ትክክል
@umselma2977
@umselma2977 Жыл бұрын
ትክክል
@BrtukanAhmed-y8t
@BrtukanAhmed-y8t 3 ай бұрын
በጣም አሪፈነወ ገን የምታረጊወን መጠን ብትናገሪ በጣም አሪፈ ነበረ ማለት ሥንት ሥንት እንደሚያሥፈልገ እህትዋ በተረፈ በጣም ጎበዝነሺ ❤❤❤❤
@sa-wx3eq
@sa-wx3eq Жыл бұрын
እረ በጣም ተመቸኝ ሸኩራን እህታቼን በተለይ የሀይላዷ ግጣም ተመችታኛለች
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ Жыл бұрын
አኔም ምርጥዩ መላነው
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 10 ай бұрын
@@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ እኔደናቱእቢአለኝእደሦአይሖኖሞ
@AmanuelAbebe-p7m
@AmanuelAbebe-p7m 3 ай бұрын
​@@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ@😊😊😊z. .mv
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 3 ай бұрын
ሳህ እኔኮ ገልብጨ ነበር የምሸነቁራት😂😂😂🎉​@@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
​@@Sahala-ph4glደምረኛ
@estegnetastaw70
@estegnetastaw70 Жыл бұрын
ሲያዩት እራሱ ያምራል እጅሽ ይባረክ
@እሙሙአዝandእሙሀሊድ
@እሙሙአዝandእሙሀሊድ Жыл бұрын
ማሻአላህ ምክርሺ ወሥጤን ነካኝ አላህ ሁሌምበሸይር ያሥታዉሥሺ የኔወድ
@meseret-መሲ
@meseret-መሲ Жыл бұрын
ምርጥ ሞያ ለሀገር ቤት ዶናቱን ሰርቼ ተመችቶኛል ፆም ሲፈታ ደግሞ በእንቁላልና በወተት አየዋለሁ❤❤❤
@ራህሚ-ዀ4ቐ
@ራህሚ-ዀ4ቐ Жыл бұрын
ሞክሬው ነበር ማሻ አላህ በጣም ነው ሁሉም የወደደው ጠይቀውኛልም
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ ነው🙏👍❤️
@eyuelmekonnen4337
@eyuelmekonnen4337 3 ай бұрын
ስራዎችሽን አድናቂ ነኝ በይበልጥ ጥሩ መካሪ እና እርጋታሽ ደስ ይላል አሰራሬን አቅለሽልኛል አመሠግናለሁ
@TigistBayinesagnTessema
@TigistBayinesagnTessema 3 ай бұрын
ዋው ለልጆች ራሱ ቆንጆ ነው ሠራሁት ወደድኩት አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@TANGUTTANGUUT
@TANGUTTANGUUT 27 күн бұрын
ዋው አሪፊ ነው❤❤
@Gizzz381
@Gizzz381 10 ай бұрын
Ehet ershom aygebam?
@MimiMimi-bj3hk
@MimiMimi-bj3hk Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ማሽአላህ የኔ ባለሙያ በጣምነው ደስ የሚለው ኢንሻአላህ እሰራዋለሁ ለምክርሽም እናመሰግናለን የኔ ቅመም ግዜያችንማ ሄደ
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ካንቺ አይቼ ያለፈው ረመዳን እየሰራሁ መዳም ከነልጆቿ በጣም ወዳው በየቀኑ ስሪልኝ ትለኝ ነበረ ❤
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 3 ай бұрын
እሰሀኑ ላይ ቆራርጨ ከሰሀኑ አንስቸ ልጠብስ ስል ከሰሀኑ አልላቀቅም አለ እና ጠአሙ ቆንጆ ነው ግን መልኩ አያምርም ሙያ የላቸውም ከሚባሉ እንስቶች ውስጥ ነበርኩ አሁን ግን ለመልመድ ቆርጨ ተነሳሁ እና እጅሽ ይባረክ እህት አለሜዋ አሏህ የማታ እንጀራ ይስጥሽ
@Qamaria-m2b
@Qamaria-m2b Ай бұрын
አው አሪፋነው ማሬ❤❤
@gelilabetajesus2989
@gelilabetajesus2989 Жыл бұрын
ምክርሽም ልክ እንደ ብስኩቱ ጥፍጥጥጥጥጥ ያለ ❤❤❤❤❤
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ገና እያየሁሽ ነው ጉበዝ በርች
@MesfinFikadu-b2g
@MesfinFikadu-b2g Ай бұрын
ይመችሽ አሰራሩ ተመችቶኛል እሞክረዋለው።
@ዜድሻሀበሻዋ
@ዜድሻሀበሻዋ Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ውድ ሽኩርን ለዱአሽ አሚንንንን🥰🥰🥰🌹
@EkramEkram-x9q
@EkramEkram-x9q 28 күн бұрын
ዋው እሰራዋለሁ ኢንሸ አላህ
@tenagnemittiku8272
@tenagnemittiku8272 2 ай бұрын
Wow betam temiriyalew tebareki befit esera neber gin bizu mashashaya adergalew
@ggff7595
@ggff7595 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ስለ ምክርሽም እናመሰግናለን ልክ ነሽ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
በርች ዉዷ እህቴ በጣም ቀላልና ደስ የምል ነዉ
@ኢማንዩቱብ
@ኢማንዩቱብ Жыл бұрын
ማሻላህ አር አሰርር ነዉ እህታችን በርቻ🎉🎉
@RAWDAMUHAMMED-m2r
@RAWDAMUHAMMED-m2r 4 ай бұрын
ጥሩነው ሲታይ ያ ጎመጃል
@abedaberhan
@abedaberhan Жыл бұрын
ዋውውው ጀጊነት ነሸ❤❤ ተባረኪ
@mulye-ko2qq
@mulye-ko2qq 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ የኔ ቆንጆ በጣም ሀሪፍ እና የሚያምር አሰራር ነዉ በርቺልን ማማዬ❤❤❤❤
@abdulbar5704
@abdulbar5704 Жыл бұрын
ማሻአላ ይስላም የድክ ቅቤ የሌለንስ ዘይት ማርግ እችላለን ወይ
@عايشةرضوان-ع1ف
@عايشةرضوان-ع1ف 4 ай бұрын
አው ዘይት ማርግ እቻለላል
@Lediyaekabod
@Lediyaekabod 2 ай бұрын
Gobez ehte berchi tebareki
@oumioumi5984
@oumioumi5984 Жыл бұрын
Teslaw kemn endemisera asayn be aallah❤❤❤😊
@SaraYosef-g6x
@SaraYosef-g6x 11 ай бұрын
የኔ ውድ እህቴ ስራሽም ምክርሽም ደስ ይላል
@HanaGetu-p9x
@HanaGetu-p9x 7 ай бұрын
የኔ ማሪ ተባረኪ በጣም ይጣፍጣል ❤❤❤❤ አሜን 🙏🙏🙏
@sarahagos2584
@sarahagos2584 10 ай бұрын
Alkh ejesen yebrekwe wellha betammm balmya nes ken tsdates❤❤❤❤❤❤❤
@ferdos-d6w
@ferdos-d6w 10 ай бұрын
ማሻ አላህ እሲ እሞክረዋለሁ❤❤
@OfficialetessamTube7951
@OfficialetessamTube7951 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ሹክራን በጣም የምራልም ዱዋዓሽ ደሞ ማሻ አሏህ አሏህ ይቃበልሽ የኔ ዉድ❤አድስ ነኝ ሰብ አድራኩሽ
@TigistMengstu-w3h
@TigistMengstu-w3h Жыл бұрын
ተባረኪ ጥሩ መላ የዶናት የመሃሏን መላ እና ግን የእንቁላሉን ሽታ እንዲያጠፍው ቫኔላ ብጨምሪበት በጣም ጥሩ ጣእም ይኖረዋል እኔ ስለምጠቀመው ነው ሞክሪው በተረፈ ማያሽን አደንቃለው ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤
@EkramEkram-x9q
@EkramEkram-x9q 28 күн бұрын
ማሻ አላህ ❤
@TaweenFujairah-tk8dr
@TaweenFujairah-tk8dr Жыл бұрын
ደግሞ ምክርሽ በጣም ደስ ትያለሽ እህታችን
@ዘተዋህ
@ዘተዋህ 7 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ነዉ ሞክሪዋለሁ❤❤❤
@NeimaNesru-dh2he
@NeimaNesru-dh2he Жыл бұрын
Yeni konjo betam new mewdeshi allhe yewdedeshe ergatashe metasrjebt menged betam new mewdelshi❤
@rahmatsaid4695
@rahmatsaid4695 Жыл бұрын
ማሻላ ቆንጆ ነው የኔ ሴት❤❤❤
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 Жыл бұрын
As wr wa ume Mashallah cawnter lay yanaxefshew wry sarklun yet gazashew?
@SultanShifa-ig4bd
@SultanShifa-ig4bd Жыл бұрын
ኢንግሊዘኛውን ወደ አማርኛ ተርጉመሽ ምታቀርቢበት ዘዴ ተመችቶኛል
@misgogo4397
@misgogo4397 Жыл бұрын
ሽልማት ለምትሉ ሰዎች እውነተኛ ፍቅር እኮ ነው ይሄ አንድ ሰው ከልቡ ከወደደ እንዲህ ነው ይመችሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤
@LeyilaLeyila-i8z
@LeyilaLeyila-i8z 5 ай бұрын
ጀዛኪላህ እህቲ ምክርሽ ጣፋጭነዉ
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ ጎበዝ እናመሰግናለን ምን ዋጋ አለ ጊዜ ኤለም
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
ዋው በጣም አደንቅሻለው መልካም ፆም ይህንን ከነቤተሰብሽ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙያ ማሻአላህ
@GalaxyA13-o8e
@GalaxyA13-o8e 10 ай бұрын
ዋዉ በጣም ቆጆ ነዉ❤❤❤
@mubaapp1574
@mubaapp1574 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እህቴ እንዳታልፊኝ ስናቦካ የገበታ ቅቤውን ባልጨምረው እደሰራሽው አይሆንልኝም ?
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Жыл бұрын
ስለምክርሽ ተባረክ እንናመሰግናለን ብስኩት ውስጥ በስርንጅ የጨመርሽው ምንድነው?
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ሰላም ለቤተ እምነት ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ ዋው በጣም ድስ ይላል በርቺ❤🎉
@ekrusweetLove-zo1ws
@ekrusweetLove-zo1ws Жыл бұрын
Mashialah betam Dess Yelal Allha Yetebkeshi Wedwa Ehta
@Netanteseume
@Netanteseume 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክሺ ዋዉ ሙያ
@yeromFantahun
@yeromFantahun 11 ай бұрын
ፅድት ያለ ሰራ tnx. ምክርሸ የእናት
@لمى-س2ش
@لمى-س2ش 3 ай бұрын
በረቺልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 2 ай бұрын
ቆንጆ ይመስላል እጅሽ ይባርክ እሞክራለው
@tms6349
@tms6349 Жыл бұрын
ዛሬ ሰርቸው በጣም ምርጥ ነው ትስለሚ ሹክረን. ሴት ልጅ ሚድያ ላይ መውጣቷን ባልደግፍም ስርአት ፀዳትሽ አነጋገርሽ ደስ ይለኛል ሀኒየ
@Judyyy33
@Judyyy33 6 ай бұрын
Yegebeta kibe gideta nw?? Bayichemers
@rabiahmohammed9761
@rabiahmohammed9761 Жыл бұрын
በጣምአሪፋነው የእኔውድ በርች❤❤❤❤
@gedefawabera2762
@gedefawabera2762 7 ай бұрын
በጣም ያምራል እኔም እሞክርዋለዉ
@AzebAzeb-r5w
@AzebAzeb-r5w Жыл бұрын
የወጥቅቤነውየሚሆነውወይስሌላቅቤነው
@tmagroindustrialplc5188
@tmagroindustrialplc5188 Жыл бұрын
Waw masheallah gn buskutu wust amndnew yaregshilet wude
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሚን እናመሰግናለን
@AldanechGuta
@AldanechGuta 9 ай бұрын
Wawwwuu masha allah newu mare tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@almazseleshi6995
@almazseleshi6995 Жыл бұрын
I tried it and it was so good. Thank you.
@aminaredi2764
@aminaredi2764 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም የኔ ውድ እናመሰግናለን፡፡ ደሞ በጣም ነው ምወድሽ ማሻአላህ እርጋታሽ ሁሉም ነገርሽ አላህ ይጠብቅሽ፡፡ አንድ ጥያቄ አለኝ የገበታ ቂቤውን በዘይት መቀየር ይቻላል??
@mamikitchen551
@mamikitchen551 Жыл бұрын
እግዜሀብሄር የጰሎትሽን የምኞትሽን ለሁላችንም ይሥጠን
@FeruzAbie
@FeruzAbie 8 ай бұрын
ባጀቱ ከኔነዉ አላልሽም አሳቅሽኝ ጀዛኪላህ
@tamirnab474
@tamirnab474 9 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ በርች ❤❤ መልክ ይስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት አለች አያቴ 😮😊
@hannahanna9082
@hannahanna9082 8 ай бұрын
በርችልኝ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ቸኮሌት ነው የቀባሽው
@Lamlam-e1v4c
@Lamlam-e1v4c 9 ай бұрын
Wawoo ijish yebarek 👍👍👍❤️👋❤️
@SabitAlfu
@SabitAlfu Ай бұрын
Masha'Allah ❤
@Fatma-l7o
@Fatma-l7o 9 ай бұрын
ማሸ አላህ ነው❤❤❤😂
@اااا-ذ7و1غ
@اااا-ذ7و1غ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ማሻ አላህ ደሰ ይላል
@terhasberhe
@terhasberhe Жыл бұрын
ዉድዋ በጣም እናመሰግናለን ግን ያልገባኝ ክሪሙ ዉሰጥ የሚገባዉ ምን ይባላል የት ይገኛል ብታመላክችን ለክረምት ለልጆቻችን እየሠራን እናብላቸዉ ለቀና መልሰሸ አመሰግናለሁ
@yemsirachnegash3460
@yemsirachnegash3460 Жыл бұрын
Tebareki Ejesh yebarej..
@astoleneroee
@astoleneroee Жыл бұрын
Ur wonderful woman ur advices is make me to miss my mom God bless u sister Amarenya bozo selemychel yekereta
@Chuchu8Teshome
@Chuchu8Teshome 3 ай бұрын
beking soda ይገባበታል?
@اللهكريم-ر6ج
@اللهكريم-ر6ج Жыл бұрын
ጀዛከአላህ ስንት ቀን ተሸውጀላው ለዶናት ጡሩ ዘዴ ነግረሽኝላሽ
@KedirDekebo-v4g
@KedirDekebo-v4g 10 ай бұрын
Mashalha ❤❤❤❤
@SdgeWrhg
@SdgeWrhg 10 ай бұрын
ማሸአላህበጣያምራልበችውዴ
@rozahabte3595
@rozahabte3595 Жыл бұрын
አሪፍ ነው 😘😘😘😘😘😘😘
@bintdewudi5737
@bintdewudi5737 Жыл бұрын
ማሽአላህ በጣም ያምራል ውደ ጀዛኪላህ🌹🌹🌹👏👏👏
@AminaAli-pe9pe
@AminaAli-pe9pe Жыл бұрын
የገበታ ቅቤ ከሌለን ዘይት መጠቀም ይቻላል
@abumohammedali
@abumohammedali Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 Жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል❤❤❤❤ ሰለድአሺ አሚንን ያረበል አለሚን
@MubrekNasre
@MubrekNasre 9 ай бұрын
Wustu yachamershw mndnaw?
@A-900.
@A-900. Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት ምን አይነት ዱቄት ነው የሚሆነው?
@kieyselamon
@kieyselamon Жыл бұрын
debora
@abbyha7518
@abbyha7518 Ай бұрын
Good job sweet heart ❤👍🏽🌹
@EteneshTesfaye-dp6fw
@EteneshTesfaye-dp6fw 6 ай бұрын
wow ejesh yebarek❤❤❤❤
@ይሳቅንጉሴ
@ይሳቅንጉሴ 3 ай бұрын
በርቺ ውድ
@kidsttadesse4284
@kidsttadesse4284 Жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር ምራቄን ነው የዋጥሁት ቆይማ ሰርቸ ነው የምቀምሰው
@foziaebrahim4222
@foziaebrahim4222 Жыл бұрын
Mashaallh yamiral yetun duket new yettkmshuu
@محمد-ل8ح9ع
@محمد-ل8ح9ع Жыл бұрын
በእዉነት ሴት ነሽ ማሻአ አሏህ
@kedirahmed9158
@kedirahmed9158 Жыл бұрын
ws wr wb amiin it is very good I like it
@MayeMaye-i6h
@MayeMaye-i6h 6 күн бұрын
ከለሩው በምን ነው ዬተቀየረው
@hayatOumer-hu5nu
@hayatOumer-hu5nu 10 ай бұрын
የኔማር ማሽአላህ ያምራል በዝሁቀጥይበት ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ❤❤❤❤❤❤
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ቆንጆ የቀረፉ ዳቦ #Ethiopia food how to make cinnamon roll
10:47
Adot አዶት tube
Рет қаралды 302 М.
If you have flour and 3 eggs, prepare this delicious recipe. Grandma taught.
10:25