🛎️አሁን ደና ነኝ ለምን መጣክ🥺😭

  Рет қаралды 132,879

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 4 200
@Haymitube01
@Haymitube01 2 ай бұрын
አታስብ ደና ትሆናለች😢
@Heyimanot
@Heyimanot 2 ай бұрын
Heyimi. Kegonu. Huni. 😢❤demo. Yishalatal. Tdnalechi. Emebrhen. Tdasat🙏🙏🙏😘😘😘
@ALEKSANDERYISEHAQ
@ALEKSANDERYISEHAQ 2 ай бұрын
@@Heyimanothaymei ke gonacho huni egzabher chreso yemarachow yenie enat 🙏🥹
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 2 ай бұрын
አይዞኝ.አይክፍህ.ፍጣሪ.ከጎንህ.ይሁን..በራ.ምስኪን❤
@FafiYimam-k2u
@FafiYimam-k2u 2 ай бұрын
ሀይሚዬ የኔ ውድ አደራ ውዴ ከብሩክ ጎን ሁኚ እህት አለሜ ቡራ በጣም የጓህ ልጅ ነው እህትም ሁለ ነገር ሁኚለት እኔስ አጀቴን በላው ወላ 😢😢 እንደውም ማዘርሽ ጋ ሂደሽ ብዘይሪለት ደስ ይለዋል ቡራ
@fkadugerezhir
@fkadugerezhir 2 ай бұрын
ሃይሚየ🥰😢
@MiftahKey
@MiftahKey 2 ай бұрын
እናታችንን አላህ ያሽራቸው
@TryH5DFG
@TryH5DFG 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@ፉርዶስ
@ፉርዶስ 2 ай бұрын
@@MiftahKey አሚን ሚፉታዬ
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 2 ай бұрын
@@MiftahKey ሚፍታህ ወድም አለሜ ያገሬ ልጂ እደት ነህ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 ай бұрын
😢😢😢😮😢💔💔🙏🙏
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 2 ай бұрын
አሚንንንንን ሚፍታሀችን
@user-ds2ri9qd2
@user-ds2ri9qd2 2 ай бұрын
የኔ ምስኪን የናትክ ነገርኮ አይሆንልህም ብቻ ፈጣሪ ይማርልህ😢😢😢😢😢😢❤❤
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 2 ай бұрын
ውይ ብሩክ እናታችን እግዚእ ይማራችው
@Iguf-oj3yc
@Iguf-oj3yc 2 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይማራት 😢😢😢😢
@djjdjchkv
@djjdjchkv 2 ай бұрын
እኔንም አስለቀስቀኝ ቡራዬ 😢 አንተስ ቅርብ ስለሆክ ሩጠህ ሄድክ እኛ ስደት ላይ ያለነዉ ግን ምንም ቢፈጠር ምንም ማድረግ አንችልም ከማልቀስ ከመጨነቅ ዉጭ አብሽሪ አላህ ያሽርልህ😭😭😭😭😭
@ወሎየዋነኝያውምየባቦዋEዬ
@ወሎየዋነኝያውምየባቦዋEዬ 2 ай бұрын
😢
@ShhJj-lh9dz
@ShhJj-lh9dz 2 ай бұрын
Ayizon inate
@EmeutMez
@EmeutMez 2 ай бұрын
አዉ 😢😢😢
@Hab_Tube
@Hab_Tube 2 ай бұрын
እናቴ 😢😢
@Zulfayemegh
@Zulfayemegh 2 ай бұрын
አብሸረ 😢😢
@ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ
@ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ 2 ай бұрын
😢😢😢😢💔💔💔
@ዬድንግልልጅ
@ዬድንግልልጅ 2 ай бұрын
አይዞቹ 😭
@TryH5DFG
@TryH5DFG 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@SalamTamne
@SalamTamne 2 ай бұрын
ፍጠር ይማራሽ የኔ እናት 😢😢😢😢
@AnwarTube-wd8vn7bb4w
@AnwarTube-wd8vn7bb4w 2 ай бұрын
የኔእናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ😢 እናት ክፉ አይንካት አብሽር ብሩኬ ትድናለች😢🙏🙏🙏🙏
@Seni2121
@Seni2121 2 ай бұрын
ሀይሚዬ በዚህ ስልክደውይልኝና ስብሩኬ እናትላናግርሽ እፈልጋለው በጣምአጊነው
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 2 ай бұрын
ይሄ ገንፎ አልቅሶ አስለቀሰኝ ቡራዬ አይዞህ የታመመ ሁሉ አይሞትም
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 ай бұрын
ግን ሀይሚ አይደለችም 😂😂😂
@dbdhhheeh
@dbdhhheeh 2 ай бұрын
አይ የእናት ነገር. አይዞህ ይድናሉ የውሻ ቁስል ያድርግላቸው እግዚአብሔር ከእናተጋር ይሁን❤ ማርያም ሃገር ያላችሁ ሰዎች. ታድላችኋል እንዲህ. እሮጥ ብላችሁ ትደርሳላችሁ. እኛ በስደት ያለነው ግን 😢😢😢
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 Ай бұрын
በሰው ስም መነገድ ትልቅ ሀጢያት ነው ክርስቲያን ከሆሽ😢😢
@ብላቴናዋ
@ብላቴናዋ 2 ай бұрын
የኔ እናት 3 ቱን ህፃናት ከሣት ያወጣው መላክ ቅዱሥ ገብርኤል እሡ በምህረት አይኑ ይያችሁ እማዬ😢😢😢😢😢😢
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 Ай бұрын
ጌታን እዴት እዳለቀስኩ😢😢 በስመአብ እደ አተ አይነት ለእናት ያለው ክብር ቡራየ❤❤
@dasutomso6651
@dasutomso6651 2 ай бұрын
መዝሙር። 1 አምላክ ሆይ፥ ልመናዬን ስማ፥ ጸሎቴንም አድምጥ። 2 ልቤ ተስፋ በቈረጠ ጊዜ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በድንጋይ ላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ። 3 ጽኑ ግንብ በጠላት ፊት ተስፋዬም ሆነኸኛልና መራኸኝ። 4 በድንኳንህ ለዘላለም እኖራለሁ፤ በክንፎችህም ጥላ እጋረዳለሁ፤ 5 አቤቱ፥ አንተ ስእለቴን ሰምተሃልና፤ ስምህንም ለሚፈሩ ርስትህን ሰጠሃቸው። እግዚአብሔር ይመረቸወ🙏🙏
@MeriTirfe
@MeriTirfe 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@selamkoo1566
@selamkoo1566 2 ай бұрын
እህህህ እዉነት ብለሻል😢
@AlemMelaku-b9cyoutube
@AlemMelaku-b9cyoutube 2 ай бұрын
በድንግል ማርያም የእኒ አናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የእናቱ ነገር አይሆንለት የኒ አባት ተንሰቅስቄ ነው ያለቀስኩት ዉዉዉዉዉይይይይይ አመብርሀን ትማራቸው የእኔ እናት
@ghghghh217
@ghghghh217 2 ай бұрын
የኔ ወንድም የኔ ፀባየ ሠናይ እናታችን ኪዳነ ምህረት ትማርልህ የኔ እናት❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ناال-و8م
@ناال-و8م 2 ай бұрын
አብሺር ብሩኬ አሏህ ያሺረልክ ለሁሉም እናቶች ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይሥጣቸው
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 2 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ እናትህ አላህ አፍያ ያርግልህ አስለቀስከኝ ስለ እናት ሲነሳ ውስጤ ይላወሳል 😭😭😭😭😭😭እኔስ አልታደልኩም የሁሉም እህት ወድሞቼ እናታቹ አላህ ይጠብቅላቹ ሁሉ ቤተ ሰባችን አይዞክ ብሩኬ
@xoxo6891
@xoxo6891 2 ай бұрын
_የኔ እናቴ😢 ኣይዞህ ብሩኩዬ የኔ ውንድሜ🙏_
@Emebettube
@Emebettube 2 ай бұрын
ፈጣሪ እናትክን ይማራቸዉ እማ ክፊሽን አያስማን አማ አይዞህ ብሩኬ
@makumaku1144
@makumaku1144 2 ай бұрын
የኔ እናት 🤱😢 1️⃣2️⃣ ቅዱስ ሜካኤል ይጠብቅሽ👏
@SsSs-pz3yf
@SsSs-pz3yf 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዛብሄር ምህረቱ ይላክልሽ😢🙏🙏🙏
@keekiyaa
@keekiyaa 2 ай бұрын
ሀገር ውስጥ ያለ በክፉም በደጉ እንደዚህ ሮጥ ብሎ ይደርሳል ❤ እኛ ስደተኞች ደግሞ 😢 ማልቀስ 😢መፀለይ 🤲 መከፋት 😔 መጨነቅ ብቻ ነው ማድረግ ምንችለው 😭 ብቻ ፈጣሪ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@RoseFlowe-zd4nt
@RoseFlowe-zd4nt 2 ай бұрын
Tekkleehetaalahyetebklen
@Ikram-o8c
@Ikram-o8c 2 ай бұрын
አሚንያርብ
@J3m3l-p5c
@J3m3l-p5c 2 ай бұрын
በጣም ወላሂ እኔም እናቴን እሞብኛ ዱአ አድርጉልኝ በጣም ጭንቅብሎኛል!!!
@HassanTube-1
@HassanTube-1 2 ай бұрын
Tekekel😢😢
@hawalewye738
@hawalewye738 2 ай бұрын
በጣም
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 ай бұрын
የኔ እናት የነገዉ ቅዱስ ሚካኤል ይማርኩ ወንድሜ ብሩኬ ደግም አይዞክ ሂወት እንድህ ናት እኔም ዛሬ ሙሉ ቀን ሳለቅስ ነዉ የዋልኩት አንተስ ቅርብ ስለሆነ ሄድክ በመሄድክም ደስ ብሎኛል አብርክ መሆንክ ይሻላል የኔ ያለሁበት ቶሎ የምሄድ እድል አይፈጥም እናም ለብቻዬ ተጨንቂለኩ ግን ከቤተሰብ ተለይቶ መኖር ጥሩ ጎንም ቢኖርዉ በዛዉም ከባድ ነዉ ስአት እላፊ ስልክ ሲደወል እራሱ ያለዉ ስሜት ከባድ ነዉ እናም ብሩኬ እና ወንድሜ ሀብቴ አይዞችሁ ምንም አይላቸዉም ትንሽ ክርምት መሆኑ እንጂ ይሻላቸዋል❤
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 2 ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሄር ይማርልህ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ይስጥልን ማዘርየ የነገዉ ሊቀ መላአክት ቅዱስ ሚካኤል ይማርዎት🙏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 ай бұрын
@@alemneshtemesegn4983 አሜን
@Ydigj-n8y
@Ydigj-n8y 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልህ አይዞህ 😢😢😢
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢እማዬ እናንተስ በሀገር ያላችሁ ፈጥናችሁ ትደርሳላችሁ ታመመች ስትባሉ 😢😢😢 እኛ በስዴት ያለነው ከዱአ ከጭንቀት ከለቅሶ ውጭ ምንም ማድረግ አንችል 😢😢😢 እማ የኔ እናት አሏህ ክፉሽን እዳያሰማኝ ነፍ አመት ኑሪልኝ ቡራዬ አይዞክ ይሻላቸዋል 😢😢
@ማሻራዳ
@ማሻራዳ 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ምህረት ይላከልሽ ውድዋ እናትየ አይዛህ ብራየ ❤❤❤❤❤❤
@erozi217derege3
@erozi217derege3 2 ай бұрын
እናት ክፉ አይካት አብሺር ትድናለች ብሩኬ ኪዳነምህረት ትፈውሳት❤❤
@አያፋ
@አያፋ 2 ай бұрын
የኔ እናት አላህ አፍያ ያርግሽ ❤❤❤😢😢👍👍👍👍
@ekrammohamad-lm6iq
@ekrammohamad-lm6iq 2 ай бұрын
እደው ወላሂ በእባ ጨረሥኩት ቡራየ የፈጠረህ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ ይህንን ፀባይህን አይቀይረው😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ይማራት የኔ መልካም እናት እህ እኛ ሥደተኞችሥ እደት እንሁን አይ እምየ ክፋሽን አልሥማ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 2 ай бұрын
😢😢
@Samira-o1q
@Samira-o1q 2 ай бұрын
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺
@Maryam-v1i9n
@Maryam-v1i9n 2 ай бұрын
አሚን 🤲
@saadasadada505
@saadasadada505 2 ай бұрын
አሚን፡❤❤❤
@aminnat6560
@aminnat6560 2 ай бұрын
አሚንንንን ❤❤❤❤
@مؤمنةاحمد
@مؤمنةاحمد 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 2 ай бұрын
አለህየሽረትቡረዬአይዞህ😢
@ለመኖርመፈተን
@ለመኖርመፈተን 2 ай бұрын
የኔ ማልቀስስ ወይይይ የኔ እናት ፈጣሪ ያሽርልሽ ስወዳት ልክ እደናቴ❤😢 ቡራ አሳዘንከኘኝ አይዞክ 😢❤❤❤
@Yif7g
@Yif7g 2 ай бұрын
የኔ ጌታ ቡሩኬ እኮ ይለያል ለእናቶ ያለው ክብር እናታችን እሙሽ እግዚ አብሔር ይማርሽ እመብርሐን ትዳብስሽ አይዟችሁ አዲሞቻችን ወይ ደነገጥሉ እኔ እራሡ😢😢😢😢
@الالال-س1ت
@الالال-س1ت 2 ай бұрын
የኔ እናት ኪዳነ ምህረት ትደርሸለሽ😢😢 ኣይዝህ ወንድም😢
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 2 ай бұрын
አይዞህ ብሩኬ እግዛብሄር ምህረቱን ይላክላት እንኳን እግዛብሄር በትንሽ አደረገላት አይዞ ምንም አይሆኑም እመቤቴ ምህረቱን ትላክላት
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 2 ай бұрын
የኔ እናት አላህ አፍያ ያርጋቹ ❤❤የኔ ዉድ እናት
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
ያኔ እናት በጣም ነፍቃኝ ነባር መነው እዳኔ እናቱ ያናፋቃቹ 😢😢😢መሚዬ አላህ አፍያ ያርግሽ 😢😢😊
@ሀይሚUTB5555
@ሀይሚUTB5555 2 ай бұрын
😢 enem
@HfgGc-l9d
@HfgGc-l9d Ай бұрын
አላህያሽራቸው😢😢😢አብሽር
@sghhdhdhdh
@sghhdhdhdh 2 ай бұрын
ቡሩኬ አይዞህ እናትህንም እግዚአብሔረ ጨረሶ ይማራቸዉ😢😢😢❤❤❤❤
@Geni810
@Geni810 2 ай бұрын
ማን እንደ እናት❤ ጨርሶ ይማርሽ ማዘር❤ አይዞህ ብሩኬ ፈጣሪ አለ🙏🙏🙏
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 2 ай бұрын
ሚስኪን አሏህ አፊያ ያዲርግላችሁ እናት ምንም አይንካት እማማ ክፉ አይንካሺ😢
@Bekidevi
@Bekidevi 2 ай бұрын
የኔ እናቴ አግዚአብሔር ፃርሶ ይማራት 🙏😭
@ቡታጀራዬ
@ቡታጀራዬ 2 ай бұрын
ያአላህ ማሚን ሙሉ ጤና ይስጥልን አብሸረ አትጨናናቅ ክፉዉን ሁሉ ያስወገድላቸዉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይሰጥልን😢 ኡ ልጄ ናፈቀህኘ ነበረ እንባዬ መጣ 😓
@SennafHasan
@SennafHasan 2 ай бұрын
እናታችንን አላህ ያሽራቸዉ ቡራየ ሀብትሽየ አይዞችሁ
@radiyar5587
@radiyar5587 2 ай бұрын
አላህ አፊያሽን ይስጥሽ ❤❤❤ እናት ክፍ አይንካት ሀገር ውስጥ መሆን ምንኛ መታደል ነው ለክፍም ለደጉም ይደረሳል አላህ አደራህን እኛ ውጭ ሀገር ለምንኖር በወላጆች በቤተሰብ በምነወደው ሰው አትፈትነን
@ayshah.885
@ayshah.885 2 ай бұрын
የኔ እናት አሏህ ያሺራት አይዞህ ይሻላታል❤❤❤❤ እናት የሚለዉ ቃል ❤❤ ❤
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc 2 ай бұрын
ቡራዬ አይዞክ እመቤቴ ማርያም ትማርክልክ የኔ እናት ፊጣሪ ቀላሉን ያርግልሽ😢😢😢
@bdggg2768
@bdggg2768 2 ай бұрын
ቡሩኬ አይዞህ እናትህ እግዚአብሔር ይማራት❤❤❤❤❤❤
@ZinetNurye
@ZinetNurye 2 ай бұрын
የኔእናት አላህ ያሽልሽ የናት ህመም ከባድ ነው በተለ ያለ አባት ቀና ደፍ ብላ ያሳደገች እናት አብሽር ብሩክየ ፈጣሪ ያሽልልህ❤❤❤❤
@abebaab5880
@abebaab5880 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚያብሄር ይማራቸዉ አይዞህ ያጋጥማል
@Zapypa33
@Zapypa33 2 ай бұрын
የኔ እናት አላህ አፊያ ያርግሽ ቡራዬ አይዞኝ ማሚ ምንም አቶንም አብሽር ❤❤❤
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 2 ай бұрын
ቡራነቴ ወድሜ አይዞህ ትሽራለች ተድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን እናት ክፉ አይካት
@እናቴያቺመኖርያኖራኞል
@እናቴያቺመኖርያኖራኞል 2 ай бұрын
ገና ሥይው አባየ መጣ እናትህን አላህ አፊያ ያድራግልህ እናቶች ሺ አመት ይኑሩራን ክፍ አይካብን እናቶቻችንንንን የአላህ 😢😢😢
@RakRak-u8h
@RakRak-u8h 2 ай бұрын
ው በእየሱሲም በኡነት በጠም ነዉ የሲለቀሰኚ ጌታን ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ረጂም እዲሜእነ ጤነ ይሲጠቸው ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢 ከአገርውጪ ነዉ ምኑረው እኔም ሲለ እነቴ በጠም ነዉ ምጨነቀው😢😢😢
@salma3197
@salma3197 2 ай бұрын
የኔ ናት እመቤቴ ድንግል ማርያም ምህረቱን ትላክልሽ mother የተሰበረውን የ እግዚአብሔር ይጠግነው እግሮትን ብሩክ አይዞን ይሄ ያው ቀለል ያለ ነገር ስለሆነ ምንም ማለት አይደለም ብዙ አትጨናነቅ ፈጣሪ ነው ደሙ ማሪ
@SemiraMola
@SemiraMola 2 ай бұрын
እፍፍፍ እድት እዳለቀስኩኝ ናፍቀከኝ ነበር አለች እናት እኮ በዱኒያ መኖራችን በአሄራ ጀነታችን ናት ቡራዬ ወድሜ እናታችንን አላህ ያሽራት አይዞህ ለኛም ለስደተኞቹ በሠላም ከናታችን ጋር ያገናኘን
@FafiYimam-k2u
@FafiYimam-k2u 2 ай бұрын
አላህ ሙሉ አፍያውን ይመልስላት የኔ እናት ቡራዬ አይዞክ በዱአ አንረሳህም
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit 2 ай бұрын
የናት ፍቅር ግን ምን አይነት እንዴሆነ ባውቀው ደስይለኛል እኔግን አልታደልኩም እናቴ አትወዴኝም በሂወት አለች ግን እኔን አፈልገኝም💔
@ብንትጀማልየAአፍቃሪ
@ብንትጀማልየAአፍቃሪ 2 ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ😢😢😢😢
@Meriyetube
@Meriyetube 2 ай бұрын
የኔ አባት ቡራ ለእናትክ ያለው ፍቅር ኡፍፍ ብቻ ፈጣሪ ይማርልህ❤❤😢😢😢
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 2 ай бұрын
ማዬ የኔ ደርባባ እናት ምን አይነት አጋጣሚ ነው ድንግል ማርያም ታምሪሽ የኔ ወንድሜ ብሩኬ አይዞህ😢😢❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
የኔ እናት ቡርኬ አላህ ያሽራት እናትክን አላህ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ያረብ❤❤😢😢😢
@የክርስቶስባሪያነኝየእማም
@የክርስቶስባሪያነኝየእማም 20 күн бұрын
የኔ እናት አይዞህ ትድናለይ እመብርሀን ታድናታለይ አይዞችሁ ቡራዬ 😢😢😢😢😢😢
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 2 ай бұрын
ቡራ ዎንድሜ አይዞ ዴሞ እናትህንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸዉ 😢
@MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu
@MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu 2 ай бұрын
እናታለም እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብሺ ብሩኬ የኔ ምስኪን አይዞህ
@FADXIYALuguse
@FADXIYALuguse 2 ай бұрын
አይዞህ ቡራ አላህ ይማራቸው ምንም አይሆኑም ኢንሻላህ
@AzizaMuhammed-f1n
@AzizaMuhammed-f1n Ай бұрын
አላህአፊያዋንይመልስልህ😢😢😢 በስደትያላቺሁእህትወንድሞቸአላህየቤተሰቦቻቺንንክፉአያሰማንአላህከክፉነገርይጠብቅልንያረብ
@Mነኝ234
@Mነኝ234 2 ай бұрын
ብሩኬ የኔ አባት አይዞህ እናትህን አላህ አፊያ ያድርግልህ 😢😢😢😢
@FetiyaMehdi-f2y
@FetiyaMehdi-f2y 2 ай бұрын
Allah afiya yargsh yene enat😢😢😢😢😢😢😢
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 2 ай бұрын
አላህ ያሽራቸዉ አብሽር ይሻላቸዋል ናፍቀዉ ይሆናል
@MituGoshu
@MituGoshu 2 ай бұрын
አይዞህ ምንም አቶንም እግዚያብሄር ያቃል
@AnaMendoza-yn3uz
@AnaMendoza-yn3uz 2 ай бұрын
የኔ እናቴ እግዚአብሔር ይማርሸ አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤😢
@sikosilo7977
@sikosilo7977 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርልህ ቡራ እናትህን እግዚአብሔር ይማርልህ❤❤❤❤ አይዞህ ወንድማለም
@Firiyeethiopan
@Firiyeethiopan 2 ай бұрын
ቡሩኬ የኔ ጌታ አይዞክ ማሚዬ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምይማርልክ ሁፍ ፈጣሪ ሆይ😢❤❤❤
@kokebeaberaFentaw
@kokebeaberaFentaw 2 ай бұрын
እግዚአብሄረ ይማርሺ እናታችን
@Tala-h7i
@Tala-h7i 2 ай бұрын
Ayezu Yena Wondem Yenagwu Mekali Yemart Atekafa Dedenalc Emamlki Tedabsat 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hanankm4587
@hanankm4587 2 ай бұрын
አይዟችሁ ወድሞቼ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይማርላቹሁ እመብርሀን ጨርሶ ትማርላቹሁ እናቴ እረጅም እድሜናይስጥልህ ወድሜ አይዟችሁ ፀሎት አድርጉ እምነት ና ፀበል ቀባላቸው እሺ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን
@tescbmi4099
@tescbmi4099 2 ай бұрын
እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ይማራቸው እናቴ ድንግል ማርያም ምረቱን ላቅላችሁ😢😢😢
@madinhuseen764
@madinhuseen764 2 ай бұрын
Rabbiin siif haa Fayisuu 🤲🤲🤲🥺💔🥲Abshir💔💔🥺🥲🥺🥲🥺🥲🥺🥲😭😭
@ZeimyeSeid
@ZeimyeSeid 2 ай бұрын
አብሽር ወንድሜ እናትህ አላህን አላህ ያሽራቸው ኢንሻሏህ አይዞህ ይሻላቸዋል
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f 2 ай бұрын
አላህ እናትህን ሙሉ አፍያቸዉን ይመልስላቸዉ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋር ያኑርልህ እናትህን ቤካዬ❤🎉🎉🎉
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 2 ай бұрын
አላህ ያሻራት ማሜን ያራብ😢😢
@JjBb-q9j
@JjBb-q9j 9 сағат бұрын
የኔናት😢ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ🙏አይዞህ ብሩኩዬ
@Samsunga14-d3n
@Samsunga14-d3n 2 ай бұрын
ወይኔ ማርያምን የኔናት ስታሳዝን ወይኔ እመብርሀን ትማርሸ እማ የኔናት ወይኔ😢😢ብሩኬ አይዞክ እመብርሀን ከጎናችሁትሁን
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347 2 ай бұрын
የኔ እናት አለህ አፍየ የርግልህ አብሽር እንሻለህ ደና ትሆነላች የናትህ ነገርስ አይሆንልክ😢😢😢😢😢😢
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 2 ай бұрын
ጌታ ፈውስ ይድርግላቸው አይዞ ብርኬ
@HehHeye-tb4ir
@HehHeye-tb4ir 18 күн бұрын
የኔ እናት እግዛብሄር ምህረቱ ይላክልሸ😢❤❤❤❤❤❤❤
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 ай бұрын
የኔናት አላህ ያሽራት ያረብ የናቶቻችንን ነገር አደራ እኛ በሥደት ያለን እሩጠን መድረስ የማንችለው እፍፍፍፍፍ 😢😢💔
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 2 ай бұрын
ማዘር ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት ይድናሉ እስኪገጥም ነዉ ቡራ ሀብትሽ አይዞአችሁ ይድናሉ
@almazabrha660
@almazabrha660 2 ай бұрын
አረ ኣልቅሶ ኣስለቀሰኝ😢😢😢😢😢🎉❤ ኣባቴ አይዞክ❤ እመቤቴ አለች ምንም ኣይሆኑም 🙏🙏🙏 እኔ በስደት ነኝ እናቴ ናፍቃኛለች😭እፉፉፉ😢
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 2 ай бұрын
አላህያሽርልህወዲማችን
@Enate_kidanemihret
@Enate_kidanemihret 2 ай бұрын
እናታችን ቅድት ኪዳነምሕረት በምሕረቷ እጆቿ ትዳብሳቸዉ❤❤😢😢
@lij_ãľmî_19_23
@lij_ãľmî_19_23 2 ай бұрын
የኔ እናት እመቤቴ ማርያም ጨርሳ ትማርልህ🥺🥺 የኔ ሚስኪን የናትህ ነገርኮ አይሆንልህም😢😢
@romrom5549
@romrom5549 2 ай бұрын
ብሩኬ አይዞህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይማርልህ አይዞህ ብሩኬ
@سامي34-ن8ظ
@سامي34-ن8ظ 2 ай бұрын
ባክሽ እየሱስ ሰው ነው በልቶዋል ጠጥተዋል እንደማንኛውም ሰው ሽንት ቤት ተጠቅሞዋል ተወልደዋልም ስለዚ ፋጣሪ አይደለም ሊሆንም አይችልም ተግባባን
@mbazakamal7260
@mbazakamal7260 2 ай бұрын
😂😂😅😅😅​@@سامي34-ن8ظ
@Hehv-fn9iw
@Hehv-fn9iw 2 ай бұрын
ምን አገባሽ በማይመለከትሽ ባትገቢስ የራስሽን ኑሪ​@@سامي34-ن8ظ
@GoogelNet-dq8xx
@GoogelNet-dq8xx 2 ай бұрын
ቢያስረዳችሁም ሰለማሰሙ ዝም ብላችሁ አታውሩ
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 2 ай бұрын
​@@سامي34-ن8ظይቅር ይበልሽ
@dsertfswer5540
@dsertfswer5540 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚኣብሔር ኣምላክ ምህረቱ ይላክልሽ ኣዘሽ ብሩክየ ትድናለች
@hbeesan7426
@hbeesan7426 2 ай бұрын
ወይኔኔ እማ አይዞችሁ ብሩኬ እግዚአብሔር ይማራችሁ እማዬዬ😢😢
@Mitatube9ft
@Mitatube9ft 2 ай бұрын
የኔ እናቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ ማማዬ እንደዚህ ሆነሻል ማየት አንፈልግም የኔ እናቴ እግዝአብሔር ይማርሽ ማማዬ በጣም እዎድሻለው እማ 🥰🥰🥲🥲🥲🥲ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 🥹🥹🥹🥹🥹
@MartaBerlay
@MartaBerlay 2 ай бұрын
አይዞህ ፈጣሪ አለ ደሞ እማዬ ደግ እንደሆነች ታቃለህ እግዜር አይጨቅንባት በርትተህ አበርታቸው እኔም እፀልይላቸዋለዉ እማዬ አይዞሽ ይሻልሻል እሺ እወድሻለው ተሽሎሽ ይህንን ኮሜንት እንደምታይ አልጠራጠርም ወንድሜ ብሩኬ ጠንክር እሺ ደማ እናትህን እማ ያልኳቸው እንደ እናት ስለማያቸው ነው አንተንም ወንድሜ የልኩ ለዛ ነዉ ካጠፋው ይቅርታ ፈጣሪ ይማርሽ እናቴ❤❤❤😊😊😊❤❤❤እናት👑👑👑አስቲ የብሩኬ እናት ፈጣሪ ይማራቸው የሚል ላይክ👍👍💜❤❤🌹
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ😢😢ምህረቶን ይላክልሽ የኔ እናት ብሩክ አይዞህ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NaimasaloHassn
@NaimasaloHassn 2 ай бұрын
አብሽር ብሩዬ እናተች አለህ አፈያሁን ይመልስላት የኔ ወንድም❤❤
@የአሜን
@የአሜን 2 ай бұрын
ውይ እናቴ ፈጣሪ ይማራቸው እናቴ ቡራ አይዞን እመቤቴ ትማራቸው😢❤🙏🙏
@Alem468
@Alem468 2 ай бұрын
እናት ስትነሳ ሆዴ እምባየ የሚቀድመኝ ነገር😢❤
@Halima-tf6br
@Halima-tf6br 2 ай бұрын
የኔም ታማብኛለች ለስሙ ቁሜየ እሄዳለሁ ግን አልቻልኩም ዱቃ አድርጉልኝ 😭😭😭
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 ай бұрын
😢😢ayezohe bura alahe afiya yadergelhe enata ayezon😊😊😊❤❤❤
@Mekde731
@Mekde731 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልህ እናት ከሌለች ምንም ማንም የለም ሺ አመት ይኑሩልን እስኪ 🎉🎉🎉❤❤❤
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 2 ай бұрын
እኔስ አልቅሸ ልሞት የኔ እናት ቡራየ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው😢😢
@sihemsihem8497
@sihemsihem8497 2 ай бұрын
እኔም ነኝ ወላሂ እናቴ ህመምተኛ ነች እኔም በስደት በሀሳብም በማልቀስም ልሞት ነው በጣም ከባድ ነው
@laylalayyla81
@laylalayyla81 2 ай бұрын
አላህ አፊያ ይመልሰ
🛎️አንተ እኔን አትረዳኝም ጭፈራ ቤት ውሰደኝ 😱
40:39
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 190 М.
🛎️ለ እናቴ ወርቅ አሰርኩላት😱🥰
21:21
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 160 М.
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 9 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,4 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 39 МЛН
🦋የመጨረሻ ውሳኔዬ ነው ከነሱ እንድትርቂ እፈልጋለሁ😱
36:10
🛎️ብሩክ በድንገት ታመመ ሙቢ አለቀሰ😭
21:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 153 М.
በሩታ አትምጣብኝ አብርሽ እና ኤፍሬም ተጣሉ😱
18:22
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 126 М.
🛎️መመለስ አልፈልግም እዚ አብረን እንኑር😱
29:40
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 214 М.
🦋ብሩክና ሀይሚ ተጣሉ ላስከፋቹ አልፈልግም😱😱
20:41
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 248 М.
🛎️ከፈለኩት ወንድ ጋር መሆን እችላለው ብሩክ መታት😳😱
35:04
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН