እንደኔ ቆንጆ ሻምፖ ላጣቹ በሳሙና እየሰራው የምጠቀመው ምርጥ ሄር ግሮ ሻምፖ አሰራር ለፀጉር ብዛትና እድገት/ home made hair grow shampoo

  Рет қаралды 167,205

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 395
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ይሄ እንደኔ እሚጠቅማችሁ ቢሆን እመኛለሁ በተለይ ለሚነቃቀል ቀለም እና ፐርም ላለው ለጠየቃችሁኝ ፀጉር ኬሚካል ነፃ ሻምፖ ማግኘት ስለማይቻል ሻምፖ ትቼ በሳሙና ነው የምጠቀመው ፀጉርም አይደርቅም መልካም ቆይታ💖
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ዉድ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
መሲየ አችያሳየሺኝን ቅባት የጭቃውን አጣሁት እኔያለሁት ሳውዲ አርቢያነው ግን አጣሁት ሁሉም ሱቅ ፈለኩ የለም
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
@@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ ቆይ ከዚህ ስር ከሳውዲ የገዙ ካሉ ይመልሱልሻል ሌላም ጥሩ ጭቃ ቅባቶች ካገኘሽ ተጠቀሚ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ መስኪዩ አችኮ ምርጥ ኢትዮጵያወዊ ምርጥ እህታችን እናመስግናለን የኔመስኪዩ የቡሀላየ ጸጉር አድጓን ግን የምሀሉ አላድግ አለኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም በየሳምቱ ውህድ እጠቀማለሁ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
መስኪ የኔ መልካም እንዴት ነሽ በጣም እወድሻለሁ በጣም እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ናይላየን ያሳድግልሽ የምትሰሪው ሁሉ ይባረክልሽ የኔ ውድ።
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 2 жыл бұрын
አይ መስኪ ፅናትሽ እኮ ስራ ልጅ ከዛ ፀጉርሽ ታድለሽ ግን ትእግስትሽ መልካም ሰው ነሽ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ የኔ መዳኒት እኮ ነሽ ሁሌ ምታሳይ ነገር ሁሉ ተስማምቶኛል ኑሪልኝ የኔ ውድ እህት ❤️❤️❤️
@mesfintesfaye9709
@mesfintesfaye9709 2 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ጸጉርሽ ተመለሰ አንቺን በማየት የኔ ጸጉር እንኳን ተመልሷል መስኪ በዚሁ conditioner መስራት ከተቻለ 🤗🤗🤗
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 2 жыл бұрын
የኔ መልካም በጣም አሪፍ ነገር ነው የሰራሽልን እጂሽ ይባረክ
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠሽን እውቀት በቅንነት ስለሰጠሽን ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 жыл бұрын
መሰክየ የኔ መልካም በጣም አከብረሻለው በጣም እወድሻለው የኔ መልካም እንዳንች አይነት ደግ ሰወችን ያብዛልን 💐💕👏
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ደግነትን ቅንነትን በየቀኑ የምታስተምሩኝ እናንተ ናቹ እግዚአብሔር ያክብርልኝ💖🙏🏽💖🙏🏽💖🙏🏽💖🙏🏽
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
መስኪ እህቴ መልካምነትሽ ደስ ይለኛል ለሰው ልጅ ያለሽ መልካምነት ያወቅሽውን ጥሩውን ብቻ ነው ምትናገሪው እንደሌሎቹ ለገንዘብ አይደለም ግብዣዬን ከተቀበልሽኝ ገጠመኝ (ተስፋዬ አበራ )youtube ላይ ታገኝዋለሽ እባክሽ አዳምጪው መንፈሳዊነትንበደንብ ያስተምራል
@bettyhaylu6223
@bettyhaylu6223 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ አንቺን እያየው ብዙ ለውጥ አይቻለው በተለይ መነቃቀል እና መርገፍ እኔ የጠቀመኝ መጀመሪያ በሳሙና ታጥቤ ውህድ እቀባዋለው ከዛ በውሀ ብቻ እለቃለቀዋለው ልስላሴው ኮንዲሽነርን ያስንቃል
@loidgetaw9308
@loidgetaw9308 2 жыл бұрын
Meski thank you so much! Your hair is beautiful don't forget to trim it for better hair
@-fw2lp
@-fw2lp 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን የኔ ብዙ ነው ለማሳደግ ነው ጥረቴ
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 2 жыл бұрын
መስኪ የምወድሽ እናመሰግናለን አደኛ ነኝ
@lakshi5205
@lakshi5205 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቅንሴት የመፍትሄ ስው እኮ ነሽ እጅሽ ይባረክ!!!!
@selamgoytom8175
@selamgoytom8175 2 жыл бұрын
Thank you my dear. It’s amazing thank 🙏🏽
@makit4295
@makit4295 2 жыл бұрын
Meskiye konjo ስለ Alopecia ስሪልን Please Thank you
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መስኪዬ እዴት ነሽ ሁሉ ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በርትተሼል ተሽሎሻል ጌታ ይመስገን ስላየንሽ ደስ ብሎናል ያሳየሽንም እንሞክራለን እንጠቀማለን ተባረኪልን መልካምነት ለራስ ነውና መልካም ሴትና ድንቅ ሴት ነሽ
@youtomobilemobilesss3983
@youtomobilemobilesss3983 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሽኩረን እኔ ሰርቼው እንዳቺ ደስ ይላል ያስለቅቃል ቅባትም😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrigatsh3918
@samrigatsh3918 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም አመሠግናለሁ የሚስማማኝ ሻንቦ አጥቼ ተቸግሬ ነበር
@RmlaMedia
@RmlaMedia 2 жыл бұрын
የኔ ቅን እህት ወላሂ በጣምነው የምወድሽ እስከ ልጂሽ አስተማሪ ነገር እንጂ ሌላ የማትለቂ ምርጥ ዩቶበር አችነሽ ውደ በጣም እናመሰግናለን አየ መስኪ የሰራሽኝ ስራ 😀😀😀አንችን እየተከታተልኩ ፀጉሬ እደት እደተቀየረ ልነግርሽ አልችልም በጣም ነው ያደገ ፀጉሬ ባሌ ደሞ ሁማን ሂር ተጠቃሚ ሆንሽ አላለኝም መሰለሽ ሆሆሆ 😀😀😀
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
😍😄😄😄
@tube7910
@tube7910 2 жыл бұрын
ከከከከከከ ወላሂ የኔ ለራሱ እዴት አባቱ እዳደገ ማሻአሏህ በሉ
@ጦይቢ5999
@ጦይቢ5999 2 жыл бұрын
@@tube7910 ያደገበትን ንገሪንአክክክክ
@አሏህወኪል-ነ3ዀ
@አሏህወኪል-ነ3ዀ 8 ай бұрын
ማሻአሏህ ግንእደትነውያደገልሽ የኔብዛቱና ጥቁረቱ ማሻአላህነውግንአጪርነው በዛላይ በጣም ይነቃቀላል
@genettilahun5371
@genettilahun5371 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ጥሩ ነው ያልሽውን በግልፅነት በመንገርሽ ነገር ግን በቅድሚያ ውህድ እጠቀማለሁ ያልሽውን ብታስረጂኝ ደስ ይለኛል ተባረኪ
@berkalmberkaalm9234
@berkalmberkaalm9234 2 жыл бұрын
እሽ መኪዬ እሞክረዋለው በዶብ ሣሙና ነበር እምጠቀመው በጣም እየተነቃቀለ አሥቸገረኝ አሁን ያሣሽንን እሞክረዋለሁ
@hiwot8723
@hiwot8723 2 жыл бұрын
እኔስ ዴከመኝ መስኪዬ ውዴ የዛሬ አመት ከቻሌጁ ጀምሬ አለሁ ግን ምንም ለውጥ የለም ከለሩ ብቻ ያምራል
@foziyayesuf9337
@foziyayesuf9337 2 жыл бұрын
አህለን መሲዋ እንካን ደህና መጣሺ የኔ ጠጎር ምንም ለውጥ የለውም መስኪ የቀርኝ የመቶ አምሳብሩ ቅባት ነው አላድግ አለኝ ግን ከርኑ ያምራል ይሄውም ባች ነው አመስግንሻለሁ ናይላን አላህ ያሳድግልሺ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
እማ እጅሽ ይባረክ እውነት አሁን አእጀምራለሁ
@MimiHumnesa
@MimiHumnesa Жыл бұрын
Meskiye yene enat tsegure betam yisebaberal mn aynet wuhd ena lesnt giza bkeba tmekrignalesh yene wud yetgnawn wuhdshn ena kibatshn pleaseee🥺❤
@seidahassen178
@seidahassen178 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ በዱሩ ሳሙናብንሰራው ችግርየለውም
@mekdeswolde8809
@mekdeswolde8809 2 жыл бұрын
Meski thank u so much Le forofor yihonal gin?
@ortodoxtewahodo8362
@ortodoxtewahodo8362 2 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን በርቺልን
@dagemDagem-f5u
@dagemDagem-f5u Ай бұрын
Betam new yemketatelsh arif new gin bzat yelewm
@tutu2127M
@tutu2127M 2 жыл бұрын
መስኪ መልካም ሰው እጅግ በጣም እናመሠግናለን ባለሙያ በርቺ 🥰🥰💕💕💕
@noraawetshe5463
@noraawetshe5463 2 жыл бұрын
አመሰግናለው እናት
@Nimo1tube_hoppenes
@Nimo1tube_hoppenes 2 жыл бұрын
meski selam lanchi yehun tsegure betam eyetenekakele new iski mokirewalew
@tg-oct9731
@tg-oct9731 2 жыл бұрын
Hi meski for haw long shall I keep it. Thanks
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
Enamsgnalen misky konjo Egezabher ybarksh
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 жыл бұрын
የኔ ውድ መስኪዬ እናመሰግናለን
@almazgebremikael8878
@almazgebremikael8878 2 жыл бұрын
መስኪዬ ዬካስተር ኦይል አጠቃቀም እና ጥቅምና ጉዳቱንም ጭምር ላኪልን እወድሻለሁ ናይላዬን ሳሚልኝ ግንባሯን አያትሽ ትወድሽአለች በይልኝ
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
Selam meski dehena nachu enamesegenalen
@misganudemissemisganudemis536
@misganudemissemisganudemis536 2 жыл бұрын
እንደ አንቺ አይነት ሰዎችን ያብዛልን
@yedudegu7814
@yedudegu7814 2 жыл бұрын
መስኪ ደስ ይሌል እስኪ ሞክረዋለሁ አንቺን ካየሁ በኃላ ዶቭ ሳሚና ነበር ምጠቀመው
@rkstb7
@rkstb7 2 жыл бұрын
Thank you so much ❤️❤️❤️
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ስራ ነው። ግን አምራች ነጋዴዎችን ተጠንቀቂ ሀሀሀሀሀሀ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
😍😄😄
@temrmohammed7839
@temrmohammed7839 2 жыл бұрын
Eshi mskiye enamsgnal gn eski ksu gar ymihd condshner seril nw weys ayasflgewm😘
@temrmohammed7839
@temrmohammed7839 2 жыл бұрын
Ena degmo betchmari bza argn sertn lrjim gza makoyet ychalal da pls
@yonassamu2667
@yonassamu2667 2 жыл бұрын
Meskiy betam amesegnalew bezi shampo yetsegure lewt migerm new
@dhainicell8031
@dhainicell8031 2 жыл бұрын
የኔ ጨዋ ሴት እናመሰግናለን ውዴ
@rediatseifu4907
@rediatseifu4907 2 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ በርቺ
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ 7 күн бұрын
መስየ በሬቱ ምትክ ተልባ ላርግበትደ ንገሪኝ የኔ ውዲ
@abebagalata6771
@abebagalata6771 2 жыл бұрын
Meskiye betam nawu yemi wodish ewunat kelibe .negar gin Adiss Ababa Blue majik qibati yehindi becha newu yemolawu hisu degimo yedarkal .
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@-rm4pu
@-rm4pu 9 ай бұрын
ለስንት ጊዜ ማስቀመጥ ይቻላል መሲ እናመሰግናለን
@smirabdi8429
@smirabdi8429 2 жыл бұрын
Meskiye be Aloe vera bota telba lexeqem
@HAREGU1
@HAREGU1 2 жыл бұрын
Good job thank you 💝💚❤️
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 2 жыл бұрын
መስኪ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን እሺ መስኪ አሁን ሻንቦዬን ልጣለዉ ማለት ነዉ ብሬ ይክሰር
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
አረ አትጣይው😄🤣 የሚስማማሽ ከሆነ ተጠቀሚው እያቀያየርሽም ትችያለሽ
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 2 жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ የኔ ቆንጆ እኔማ በቃ ይህን ካገኝዉ ልጣለዉ እየልኩ ነበር በቃ አልጥለዉም
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@tokumatubehm
@tokumatubehm 2 жыл бұрын
Salam maskiyeee yene gonjo ye maski betasaboch lanem betsab hunu amasaginalw😍😍
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@mimivlog4368
@mimivlog4368 2 жыл бұрын
መስኪ የሮዝመሪውን አሰራር እባክሽ ከሰራሺው ልጅን ፈርልጌ አጥቼው ነው
@azitytube6811
@azitytube6811 2 жыл бұрын
Thank you 💕 meski how is sweet baby 🌷
@እሩታነኝ
@እሩታነኝ 2 жыл бұрын
ቻሌጂ እጀምር በጌታ
@AlemshayW
@AlemshayW Жыл бұрын
Meskiy selam selam yena konjo
@efrata7266
@efrata7266 3 ай бұрын
መስኪዬ ተሰርቶ ለስንት ጊዜ መቆየት ይችላል የግድ ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ አለብን?
@jemiladawudmusa2194
@jemiladawudmusa2194 2 жыл бұрын
መስኪ የኔ ዉድ በርቺ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታስትላልፍዉ እኔ ጠጉር በጣም ሳሳብኝ ለ 6 ያክል የሙዙን ትሪትመንት ተጠቅም ነበር እና ወደ ኃላ ማስያዜን ተውኩት ከፊት ለውጥ አይቺበታለሁ ነገር ግን ብዛት የለዉም በጣም እረጅም ነው ግን ከመሳሳቱ የተነሳ ያስጠላል አሁን 5 ሆነኝ መጥቀም ካቆምኩ ምን ላድርግበት በሳሙና ስታጠብ ብዙም አይጠራም የረቱ አላገኝዉም በምስማሩ መስራት እችላለሁ??
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
አዎ ትችያለሽ በሚስማሩ ብቻ
@jemiladawudmusa2194
@jemiladawudmusa2194 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ኦልቭoil ቤ ቁርፉዱ አፍልቼ ተቃብቺዉ ባድር በፌስታል አስሬው ባድር ቺግር አለው???
@ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ
@ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@eyosiassamuel2144
@eyosiassamuel2144 2 жыл бұрын
Aref arif kebatochen tekumin ebaksh
@ዮዳሄ-ነ2ፀ
@ዮዳሄ-ነ2ፀ 2 жыл бұрын
Thank you meskiye
@LillyYona
@LillyYona 9 ай бұрын
ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnebikila288
@asnebikila288 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ እኔ ባለሁበት ቤት የሚስራ የወይራ ዘይት ስሙን አለ እቤት ውስጥ ነው የሚስራው በሱ ሳሙና ሻምፖ ጥሩ ነው በናትሽ መልሺልኝ
@neyamastyle7605
@neyamastyle7605 2 жыл бұрын
መስኪ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ምወድሽ እናም ግን ሻፖው ውሀ ስለገባበት አይበላሽም ወይ ልሰራው ነበር አንቺን የሰራሱ ሁሉም ሞክሬ ጠቅሞኛል ሬቱ ደግሞ አላገኝም ሳሙናውና ቁሩፉድ ብቻ ልሰራ ነበር ብትመልሽልኝ🥰 በተረፈው በርቺ ውድድ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ሬት አይሰማማኝም ጆሶ ሻንፖነወ የምጠቀመው ዋውውው የናይላ እናት 😍😍😍
@ፍቅርነኝየኢትዮጵያልጅ
@ፍቅርነኝየኢትዮጵያልጅ 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን የኔ አህቴ ❤
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ መልካም መስኪ ግን የሰራነውን ሻምፓ ለስት ጊዜ መቆየት ይችላል የትስ መቀመጥ አለበት? ብትመልሽልን
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ሳሙናው ማቆያ ፕሪዘርቭ ስላለው እስከፈለግሽ ድረስ ይቆያል የኔ እስከ 3 ወር እጠቀመዋለው አንዴ የሰራውትን
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 2 жыл бұрын
@@meskitube16 እሽ አመስግናለሁ መስኪ
@ababaababa299
@ababaababa299 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ይመስላል እስኪ እሞክረዋላሁ መልካም ሰው ነሽ መስኪየ ልጅሽን ናይላየን ያሳድግልሽ እረ እኔ ፀጉሬ እንድበዛልኝ ነበር የምፈልገው ምን ላድርገው የምጠቀመው ሻምፓ አቩካዶ ነው ይለሰልሳል ግን ስድስት አለች እረ ምክር ስጡኝ
@wubaregshibeshi4438
@wubaregshibeshi4438 2 жыл бұрын
Meseki yena konjo l love you😍❤😘♥💕💖
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm 2 жыл бұрын
መስኪ ዉዴ በጣም ነዉ ምወድሽ ብዙ አመት ሆነኝ ሥከተልሽ ፀጉሬም እድሜ ላንች ቆንጆ ሆኖልኛል ከቤሩት ነዉ ምከታተልሽ ጥያቄ ልጠይቅሽ ትመልሽልኛለሽ ብዬ ተሥፋ አለኝ እሬት እና ሙዝ እንቁላል አድርጌ ዉህድ ልሰራ አሠብሁ ጥሩ ነዉ አይደል የተረፈኝንሥ ፍሪጅ ላስገባዉ ወይሥ ሁሉን ልጨርሰዉ ባንዴ ካስቀመጥሁት ሚበላሽ ይመሥልሻል?
@meseretbizuwork8085
@meseretbizuwork8085 2 жыл бұрын
Minim Chigir Yellawum Hullum andi lay inem Taxaqimewalawu ye tarafeshim baradi sayihon firizar bitasqamichi chigir yelawum ka mataxabish ka 1 sa'at bafit awuxitesh wuci lay asqamicii baradowu ka hede wada bafitu yimalasal kazan taxaqami gin asanisesh sartesh wadawu bitixaqami dagimo yibalx yishalal
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
አዎ ሰርተሽም ፍሪጅ ማስቀመጥ ይቻላል
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm 2 жыл бұрын
@@meseretbizuwork8085 እሽ መሲ
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm 2 жыл бұрын
@@meskitube16 እሽ አመሰግንሻለዉ ክበሪልኝ
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዉህዱ እስከ ስንት ቀን ይቆያል
@mekidesregasa9872
@mekidesregasa9872 2 жыл бұрын
መስኪ ቆንጆ ስወድሽ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@elizabethamsalework3006
@elizabethamsalework3006 2 жыл бұрын
Thank you dear meski😘
@mekdesshwangzaw5713
@mekdesshwangzaw5713 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ መልካም
@jghhjjbjh5570
@jghhjjbjh5570 2 жыл бұрын
Ke farmasi kerem setawung neber altefam aleng
@berukdamate776
@berukdamate776 2 жыл бұрын
Meski Adis beteseb sihon Anich gin eyetefash lemin? Beterefe naylan siwedat. Mata mata salaiachihu altegnam.
@Red8wold
@Red8wold Жыл бұрын
Meski rosemary mechemer enchilalen😊
@yenebetehonkerebehe9166
@yenebetehonkerebehe9166 Жыл бұрын
እንኳ ን አደረሰሽ
@medinaendris273
@medinaendris273 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ! የተረፈውን የት እናስቀምጠው?
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ውጪ ነው የሚቀመጠው የሳሙናችን ማቆያ ስላለው
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 2 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን በእውነት በርቺልን፣ ግን ይህቺ የቅባት እቃሽ ሻምፖውን የጨመርሽባት የት ነው የምትገኘው? ምንድነው ስሟ እኔም እፈልጋታለሁ፣ ፀጉርሽን ውስጥ ውስጡን ለመቀባት ትመቻለች፣ ብልቃጦቹንም መገኛቸውን ንገሪኝ ሰርቼ የምጨምርበትን አጣሁ መገኛቸውን እባክሽ ንገሪኝ ፣ በተረፈ እወድሻለሁ በርቺልኝ የሰላም አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ስሙ hair oil applicant bottle ነው ሱቆች ውስጥ ወይ አማዞን ላይ አሉ
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 2 жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ አመሰግናለሁ
@boontuunkanoromooti1225
@boontuunkanoromooti1225 2 жыл бұрын
My teacher ❤
@nathnaelnardos6391
@nathnaelnardos6391 2 жыл бұрын
በቅድሚያ ሰላም ይብዛልሽ እኔም ሻንፖ ትቼ በሳሙና እና በኮንድሽነር ብቻ እየታጠብኩ ብዙ ለውጥ አይቼበታለሁ በሻንፖ መልክ መስራት ስላሳየሽኝ ክብር ይስጥልን የምጠይቅሽ ነገር ኦሊቬራ ወይም እሬት ግን ሊስማማኝ አልቻለም እያቃጠለ ያሳክከኛል ምን ላድርግ ልተወው?
@emanale7626
@emanale7626 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ እስኪ በነካ እንጅሽ ኮንድሽነር በቤት ውስጥ አዘግጅልን እኔ መላ ጠፋኝ የፀጉር ነገር
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እሺ እማ💖
@emanale7626
@emanale7626 2 жыл бұрын
ዮርድዬ እስኪ ሞክረዋለው አመሰግናለው
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 2 жыл бұрын
@@yordanosgirma7570 ተቀብተን የምንተወው ነው ወይስ መታጠብ አለብን ? ማማዬ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@kananelofxlempe6914
@kananelofxlempe6914 2 жыл бұрын
Thanks mascye👏👏👏👏👏💖💕💛💗💝
@roziethio9127
@roziethio9127 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መስየ እኔ እሬት አላገኝም ማሙናውና ጋር እሬት ባይጨመርስ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ያለሬትም ይሆናል😍
@roziethio9127
@roziethio9127 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meriemerie7640
@meriemerie7640 2 жыл бұрын
Tabarakilgne wude
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መስኪ እዴትነሽ ሁሉሰላም
@sitratube2441
@sitratube2441 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔዉድ በሩዝ ሜሪ ዉሀ ብሠራዉስ ለኔ ፀጉር ሩዝ ሜሪ ዉህድ ብቻ ነው የሚስማማዉ እድሜ ለአንች ሁሌ ዱዓ አድርግልሻለሁ💐
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
በጣም ይቻላል በሱም ሰርቻለው😍
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Meski haftey enie kurunfud ena telba teteqemku gin tsegurie ende wend mahel lay berah hone min ladrig ehitie please am in a lote of stress please 🙏 help me!
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እየተነቃቀለ ከሆነ የውስጥ ጭንቀት በቅርብ ኮቪድ ይዞሽ ከሆነ እንደዚ ይሆናል ጭንቀት ካልቀነሽ ምንም ብትቀቢ አይሰራም ውስጥሽ ሰላም አርጊው መጀመርያ የቫይታሚን ዲ እጥረት ካለም እይው
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
@@meskitube16 amesegnalew ewnet bileshal keftenga chinqet aley .lemeqenes emokralow . betam betam amesginalow wid ehit
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Thank you so much my dear meski
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ye meski beteseboch be kininet demrugn pls
@besemotgirma2683
@besemotgirma2683 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ እስከ ስንት ጊዜ ይቆያል አንዴ ሰርተን ብናስቀምጠው
@yihdegayihdego1449
@yihdegayihdego1449 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪ ጥሩ ነው እናመሰግንሽ ኣለን መጠየቅ የፈለኩት የምትቀቢበት እቃ ከየት ነው የገዛሽው ስሙስ ምን ይባላል ካላስቸገርኩን ብትነግሪኝ ለቅባትም ጥሩ ነው።
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እኔ የገዛሁት ከአማዞን ነው ሱቅም ውስጥ አሉ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 2 жыл бұрын
Meskiye betam teru neger nw yasayeshegn, conditioner tadiya menden nw yemetetekemiwe?
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 жыл бұрын
መሰክየ ዶንኪ ይቶብን አይተሺዋል በጣም ጡሩ ሰራ እየሰሩ ነው መሰክየ እሸቱ መለሰ?
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ውይ አዎ በጣም የምወደው ቻናል ነው😍💖💖💖💖🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 жыл бұрын
እሺ የኔ መልካም እኔም በጣም እነሱን ማየት ሰጀምረ የአንችንም መልካምነት አሰታውሰሻለው መሰክየ የኔ እመቤት እግዚአብሔር የአሰባችውትን ያሳካላችው መሰክየ አንችም እንደነሱ የሀገራችን ጀግነ ሴት ነሺ ሁሌም ከግነቸው ነን መሰክየ እሸቱን በአንች KZbin አመሰግኝልን መሰክየ እንደነንተ መልካም ሰውችን እግዚአብሔር ያብዛልን መሰክየ በጣም ውድድድ💕💐💕👏
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
@@sofevnegsa1279 አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን እሺ እማ ብዙ መልካሞችን ያብዛልን ፈጣሪ💖💖🙏🏽💖
@meronzinabu4411
@meronzinabu4411 2 жыл бұрын
ሠላም መስኪ ሬት አይሥማማኝም ጭንቅላቴ ፊቴ ይቆሥላል ሽፍ ይላል በምን መቀየር እችላለሁ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
በቅርንፉዱ ብቻም መስራት ይቻላል ሌላ ሮዝመሪም መቀላቀል ትችያለሽ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
መስኪየ እንካን ሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን መስኪየ ነይቤቴን በቅንነት ሸር እምትለውን በያት 😂😍😍😍
@ቲቲቢትባባ
@ቲቲቢትባባ 2 жыл бұрын
መሥኪየ እናመሠግናል በጣም ወዲጀዋለሁ እሞክረዋለሁ ኢሻአላህ
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Ehtie enie auropa new yeminorow gibtsegurie mahel lay eyyemelte new enam shibet alew min timekrignalesh please 🙏
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
Black castor oil እና የቀይ ሽንኩርት ውሀ ከቅርንፉድ ጋር ቀላቅለሽ እዛ ቦታ ላይ በየቀኑ መሳጅ አርጊው ከመጀመርሽ በፊትና በሳምንት አንዴ ፎቶ እያነሳሽ ለውጡን እይው
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
@@meskitube16 eshi ehtie thanks 👍
@helenahelena7725
@helenahelena7725 2 жыл бұрын
thanks❤Meskiyaa
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 2 жыл бұрын
Wow amazing
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН