እንደ ቀላል አትዩት እጃችንን አጣጥፈን የምንመለከተው አይደለም

  Рет қаралды 49,254

Harun media

Harun media

Күн бұрын

Пікірлер: 968
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 жыл бұрын
ገና ወላሂ እርእሱን ሳነበው ቅስሜ ተሰበረ ያአላህ አንተው የሙስሊሙን ጠላት ተበቀልልን የጃቸውን ስጣቸው እኛስ ሰላማዊ ነን
@اختمحمد-ظ7ث
@اختمحمد-ظ7ث 5 жыл бұрын
Zabinat Zubaida አላህ ክርር ያድርግህ
@የፈራህእናትነኝየረሱልወዳ
@የፈራህእናትነኝየረሱልወዳ 5 жыл бұрын
አላህ ይንቀላቸው ላእናቱላህ አለል ካፊሪን አሚን
@የፈራህእናትነኝየረሱልወዳ
@የፈራህእናትነኝየረሱልወዳ 5 жыл бұрын
ምን አይነት ቀጣፊ ነው እንደት ሠው ቀብር እያለበት ይዋሻል አላህ ያንሳህ
@sadayacob4342
@sadayacob4342 5 жыл бұрын
Yes
@sadayacob4342
@sadayacob4342 5 жыл бұрын
Subahanallah
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 жыл бұрын
ኢማሙ አህመድ ብሄራዊ ጀግናችን ሀረር ላይ በስሙ እስቴድዮም ተሰርቶለታል ሁሌም እናወሳዋለን
@hayatibrahim9609
@hayatibrahim9609 5 жыл бұрын
የበለጥመቃትያሥፈልገነልሙሥሊምበሙሉልብመነሣትያሥፈልገነልመረገጥየለብንም
@zainabzziz7803
@zainabzziz7803 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 5 жыл бұрын
አብዱሬ አላህ ያግዝህ ያረብ ወጣቱ ትልቁን ትንሹም እንዳንተ ለዲኑ ሚያገለግል ያድርገው ምን ላድርግ ደካማ ሴት ነኝ ብሶቴን ለጌታዬ እናዘዛለሁ ወላሂ አንድ ልጅ ቢነካ አባት አለው ይዋጋለታል ለልጁ ይፋረድለታል እኛ ግን ይህ ሁሉ ነገር ሲደረግብን የእውቀት ባለቤቶች የሀብት ባለቤቶች እያሉን ዝም ብለውናል ከሀድያንን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ምቀኝነታቸው ነው እንዲህ ሚያደርጋቸው ያረብ ከሀድያን ከዚህ በላይ እርር ሚሉበትን ድልን ወፍቀን ያረብ ካንተ ካልተላከ ሚነካን መልካምም መልካም ያልሆነው አይነካንም አንተ ሀስቢ ወወኪሊ አላሁመ አዕዘል ኢስላመ ወል ሙስሊሚን ፆሚዎች ሰጋጆች በዱዐችሁ ኡመተ ሙሀመድን እንዳትረሱ አደራ
@erzikhasen7631
@erzikhasen7631 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ጁሀርን በፖለቲካ ስራ አሰራር ላይ ጥፋት ከሰራ መሰቀልም ካለበት ይሰቀል በፖለቲካ ችግር ከሆነ ብቻ እርምጃ ከተወሰደበት ስራው ያውጣው ግን ሙስሊም በመሆኑ ብቻ እርምጃ እንወስዳለን ካሉ ለዲናችን ስንል ከጁሀር ጎን ልንቆም ይገባል
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
sewu eyarede new ledinu yekomewu? kebiti
@munashemsu4213
@munashemsu4213 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ከጎኑ ልንቄም ይገበል
@اختمحمد-ظ7ث
@اختمحمد-ظ7ث 5 жыл бұрын
sherif ali እና ምን አሰደበህ አንተ በሂድክበት ጥሩ ነገር መናገር አትችልም አኡዙቢላህ እውነት ግን ሙስሊም ነህ
@አለምለምኔ
@አለምለምኔ 5 жыл бұрын
አራጅ አሁንም ስለ ማርድ ነው ምታወራው ወራዳ
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ግን ጅዋር ጅዋር ይላሉ እሱ የሚከራከረው ለብሄሩ እና ለፖለቲካው ለስልጣኑ ነው አንድምቀን ለዲኑ ብሎ ምንም አላለም በዚህ ማሸነፍ ሲያቀታቸው ወደ ዲኑ ዞሩ ለማንኛውም ጅዋር የሚያካ ሂደው ነገር ሁሉ እስልምናን ም ሆነ ሙስሊሞችን አይወክልም ይሄን እንኳን ለይተው የሚያስብ ጭንቅላት የላቸውም ለማንኛውም አላህ የሙስሊሙን ጥላት ያጥፋ ልን ያረብብብብብብብ
@lulululu3599
@lulululu3599 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በትክክል ችላ የሚባል አይደለም ጭራሽ ሙሥሊም ተማሪወቺን ሥማቺሁን ቀይሩ እሥከማለት ደርሠዋል እኛግን ተኝተናል አላህ ያቃን
@seidseid4550
@seidseid4550 5 жыл бұрын
አላህአገራችንንአላህይጠብቅልን
@fafihassen627
@fafihassen627 5 жыл бұрын
አብዱረህማን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ። ይሄ መድረክ ላይ ወጥቶ የሚያወራው የንግግሩ ማስጠላት በእንደሱ አይነት የተንኮል ሰባኪ ነው ሀገር የሚረበሸው። "አልላሁመ አንሱር ዲነክ ያረብ"
@allhisone3171
@allhisone3171 5 жыл бұрын
የአለህ በሙስሊም ሚማጠውን ፍትነ አንታ ያዝልን
@sanioumer4340
@sanioumer4340 5 жыл бұрын
ወላህ ባላህ ስም እምላለሁ በዲኔ የመጣብኝ እና በኢትህዮጵያዊነቴ አልደራደርም ያልሆነ እልቂጥ ውስጥ ባንገባ መልካም ነው አርፋቹ ብትቀመጡ መልካም ነው ኢትህዮጵያ የማንንም ሀይማኖት የበላይነት ተቀባይነት አይኖረውም ተከባብረን ተቻችለን እንኑር
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 жыл бұрын
አብድሬ ወላሂ ይህ ሁሉ ጁሀርን ተደገፉ እንጂ ሙስሊምን ጥላቻ ነው አይሳካላቸውም እኛምኮ በጣም ደካሞች ነን እኛ ለሙስሊሙ እውነታውን ለማሳወቅ እንኳን ሚዲያ የለንም እናንተ የሚዲያ ልምድ ያላቹ የሚዲያውን ጉዳይ ብትጀምሩ ሚጨርሰው አይጠፋም እኛ ገንዘብ እንሰጣለን ሚዲያ ይኑረን
@እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ
@እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ 5 жыл бұрын
Sah tkikil
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 5 жыл бұрын
አስተዋይ በትክክል እኛን እንጂ ዲናችንን መንካት አይችሉም በጣም የሚዲያ እጥረት አሉብን እንኴን ለዲናችን ለማንም እንስጣለን እነሱ ብቻ ይንቁልን
@fatmaabdu1295
@fatmaabdu1295 5 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبر كاته مامشاءالله مامشاءالله مامشاءالله 👍❤❤❤❤
@rahamabaalee1901
@rahamabaalee1901 5 жыл бұрын
Ustaaz jaazakumullaah keyr Wl wr wb
@semiraeslamnewhiwette2471
@semiraeslamnewhiwette2471 5 жыл бұрын
እውነት ግን ምን አይነት ጭንቅላት ነው የያዘው አላህ የኢስላም ጠላቶች በምድር ያጥፋልን ያረብ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 жыл бұрын
አሚን ማማየ
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 3 жыл бұрын
አብድሬ ተራራችን ጀግናችን ያአይናችን ማረፊያ ያኢስላም ጠበቃዉ ያኢስላም ጋሻዉ እኔስ ቀላት አጣሁልህ ያኢስላም ጀግናዉ አላህ ኸይር ጀዛሀን በዱኒያም በአኬራም ይክፈልህ
@ጠይባየናቷልጂ
@ጠይባየናቷልጂ 5 жыл бұрын
ሰሞኑን የምታስተላልፈው መልክት የውስጤን እንፋሎት ከፈት ከደን እያደረገው ነው እንደ አንድ ሙስሊም ያለን ልፍስፍስነት እና ያለን የአዱኒያ ውደታ ጥግ እንደት እውር እንዳደረገን ሳስበው ሚሰማኝን አንድየ ያውቀዋል😕
@moyikotijan9060
@moyikotijan9060 5 жыл бұрын
Tekekel eheta walahe baze sat Muslim mankat alaben. Wallahii ye astehoch bucheloch ye balata ye Muslim telachahun be adababay zaragafu new. Be amara kelel gud gemaru semachun wada kayeru eska malat dersuhal Muslim hoy allah kalbe yesteh.neka ke Muslim wendemoche gone kum
@ጠይባየናቷልጂ
@ጠይባየናቷልጂ 5 жыл бұрын
ድሮም በጊታው ከካደ ሰናይነት አይጠበቅም ዞሮ ዞሮ በድብቅም ይሁን እንዳሁኑ በግልፅ የአራህማን ጠላቶች ወዳጅ ሊሆኑ ፈፅም አይቹሉም:: የጠበኩት ነው የሆነው ስም ቀይሩ ገና ምን አይተን እንቅልፋችንን እስክንጨርስ.
@remilaahmed4663
@remilaahmed4663 5 жыл бұрын
hum sew fethawi mehon alebet allah lehulum yesrachwn yestachew ktsb manm ayteqemem bigoda enji
@ሰሚራሰሙቲ
@ሰሚራሰሙቲ 5 жыл бұрын
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ የእስለምን ጠለቶች አለህ ይየዝልን
@monitaeeb1170
@monitaeeb1170 5 жыл бұрын
በሙስልም ሚቀለቀሉ. እላህ የስራቹ ይስጣቹ
@ወረ-ኈ9ፀ
@ወረ-ኈ9ፀ 4 жыл бұрын
ወይ፡ቅጥፈታቸው
@sehenapsehenap8173
@sehenapsehenap8173 5 жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ ካፊሮችን አላህተምድረገጥ ያጥፋልል ኢሻአላህ ለሙስሊም የሚያስብትን ተኮል ለነሡው ያርግላቸው
@NoorNoor-to5ej
@NoorNoor-to5ej 5 жыл бұрын
ኢስላም ሁሌም ሰላምን ነው የሚያስተምረው ኢማሙ አህመድ አወ ምርጥ ጀግናችን ነው በእርግጥም እውነት ለናንተ መራር ነው
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 жыл бұрын
ማንኛውንም እምነት እማይወክሉ እርኩሥ መሠሪዎች ናቸው አብዱርዬ እሥላም ሠላም ነው።አ።ሡ።ወ።ተኣለ እደቅጠል ያርግፋቸው። አሚን።
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ 5 жыл бұрын
ኢስልምና የአላህ ነው ማንም ሊያጠፋው አይችልም አላህ የኢስላም ጠላቶችን ያጥፋልን ያረብ
@nuriamustafa8647
@nuriamustafa8647 5 жыл бұрын
ወአለኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወባራካቱሁ ሱብሃነላህ በጣም ይገርመል ጀዛክ አላህ አብዱሬ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 5 жыл бұрын
ዋለይኩምሠላም ወርህመቱላሒ ወበርካቱህ አህለን አብዱረህማን አላህ ያጥፋቸው የሙስሊም ጠላት
@husainali948
@husainali948 5 жыл бұрын
አወኢማሙአህመድጀግናቺነው
@husainali948
@husainali948 5 жыл бұрын
እንዳአተእራሰዝግአይደለም
@SaDa-gs3gr
@SaDa-gs3gr 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን የአሂራ ወዲሚ
@samalbriki1375
@samalbriki1375 5 жыл бұрын
ሙስሊሙ መንቃት አንድመሆን መደራጀት አለበት እኝ መቼነዉ የምንነቃ አር እንድራጅ
@hawanurye2223
@hawanurye2223 5 жыл бұрын
አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ አትለያዩ አንድ ሁኑ ከተለያያችሁ ጉልበታችሁ /ሀይላችሁ ይወድቃል ብሎናል ረሱልም ሱ,አ,ወ ነግረውናል እንዳንለያይ ከተለያየን እኛ ሙስሊሞች እንዴምንዴፈር ተነግሮናል የኛው ጥፍት ነው ብየ አስባለሁ ሙስሊም ወንድሙን ሙስሊሙን እያገለለና እየተጠላላ ባለበት ሰአት እነሱማ ምን ያድርጉ ያረቢ አሏህ ይድረስልን የነዚህማ ምኑ ተወርቶ ያበቃል አብድሬ
@mohammedyenus4909
@mohammedyenus4909 5 жыл бұрын
ኢማሙ አህመድ ምንጊዜም ጀግናችን ነው!!!
@makidamoisa7821
@makidamoisa7821 5 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ የሰበከው ንግግር ግን በጣም በጣም አደገኛ ነው ጭራሽ ጂሀድ ብሎ የተናገረው ሁሉ አቤት የሰው ጭካኔ ብቻ አሏህ ዲናችን ይጠብቅልን
@aliseid1562
@aliseid1562 5 жыл бұрын
ኢማሙ አህመድ 100%ጀግናችን ነው
@aminamehdi3793
@aminamehdi3793 5 жыл бұрын
እብዱረህማን አብ ሽር ብዙምሚያስጨናንቅአይደለምለከንቱ ዎች ንግግር አትጨነቁ ሙስሊም ሞትአይፍራም አላህ ከፍ ያደረገውን እስልምና ምንም በከንቱ ንግግር ዝቅሊያረገውአይችልምተከልቱአለላህ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 5 жыл бұрын
ብዙ ሚድያወች አሉ. ግን ነሽዳና ድራማ እያሉ አቀዘቀዙን ምነው እደዚህ እዳተ መረጃ ቢሰጡን አይይይይይይ
@nuredinibrahim7283
@nuredinibrahim7283 3 жыл бұрын
As wr wb. Abdurahim ena eske meche naw endezih iyetesekayen yeminnoraw?Ahunim Ethiopia wust yewunet fithawi Nugus kale ye wunet selam felagi kale enegnih akalt wede fird endikerbu yidereg. alyam kele kahun behälta hulet mot yelem bedunya wust andit hiwot nat yalechin. endiyawum tolo yigemrut ena yane yilelyal.
@hidaya1212
@hidaya1212 5 жыл бұрын
ኢማሙ አህመድ ብሄራዊ ጀግናችን ነው
@adeladel6622
@adeladel6622 5 жыл бұрын
አብዱረሂም የኢስላም ወድሜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ. ይህ ሸይጧን የአላህ ቁጣ ይውረድበት ያረብ የሙስሊምን ጥላት አንተው በሀያልነትህ አንሳልን .ባለቤቴን አንተው ጠብቅልኝ ያረበል አለሚን
@حسبنااللهونعمالوكيلیارب-ل9خ
@حسبنااللهونعمالوكيلیارب-ل9خ 5 жыл бұрын
ያአላህ. ፍትህን ለሙስሊሞች በሙሉያርብ ነስርህን. አውርድልን ያርብ.
@አብድረህማን-ቨ9ጨ
@አብድረህማን-ቨ9ጨ 5 жыл бұрын
ፍትህ ቁጭ ብሎ አይመጣም
@Rawdah-wy1dk
@Rawdah-wy1dk 5 жыл бұрын
Amiiiiiine. Yarbe
@اختمحمد-ظ7ث
@اختمحمد-ظ7ث 5 жыл бұрын
عبدالرحمن نوروو ትክክል
@fatimaibrahim7912
@fatimaibrahim7912 5 жыл бұрын
ይህን የሚያወራወን አዘዘ አያዠነው አጣይነው ቄሶችን ሰብስቦ የሚናገረው
@fatimaibrahim7912
@fatimaibrahim7912 5 жыл бұрын
ይህ እወር ድፍጥጥ መስጠሌ
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 5 жыл бұрын
የዲን ጠባቂው አላህ ነው አላህ ለሁሉም ነገር ስበብ አለው አላህ ሰማይን ምድርን ፈጥሪ ጥበበኛ አቸናፊ ጌታ ነው@
@ProGamer-wm4up
@ProGamer-wm4up 5 жыл бұрын
ኢማሙ አህመድ ጀግና ናቸው እድሜ ልካቸውን ሙስሊሙን እያሽማቀቁ አላህ የፍርድባችው
@ፋጡመትያባዬብቻ
@ፋጡመትያባዬብቻ 5 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይረን
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሙስሊሞችችችን ይበቀንንንንን ያላህህህህህ ያከሪምምምምምምም
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 жыл бұрын
ሀሩኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ፊዱንያ ወል አሄራ እህቶች ሀሩንን በገንዘብ ማገዝ ባንችል በማየት ትንተባበረው አረብ ቤት የምሰሩ ከፍታችሁ ስራችሁን መስራት ትችላላችሁ ለሱም ቪው ይሆንለታል ላይክም አትርሱ 😘
@kmmm6850
@kmmm6850 5 жыл бұрын
አላህ ያቃጥላቸው ምድረ ካፊር በመናገር ምንም አያመጡም ዛሬ አንገታችን ቀና ስለአደረግን ተናደው ነው
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 5 жыл бұрын
Afer yasbelash kafir anch nesh koda
@rahmacordova6638
@rahmacordova6638 5 жыл бұрын
@@tokkummaanhumna9908ው ጪ
@اختمحمد-ظ7ث
@اختمحمد-ظ7ث 5 жыл бұрын
yaa Rabbi seera kee jalatti naa bulchi ለራስሽ አፈር ብይ አህያ
@የአላህባሪያ-ገ6ሐ
@የአላህባሪያ-ገ6ሐ 5 жыл бұрын
@@tokkummaanhumna9908 Ezih mn tseriyaleshi koshasha
@kmmm6850
@kmmm6850 5 жыл бұрын
@@اختمحمد-ظ7ث አንቺ ውሻ አትወጪም ከዚህ ከልብ
@ቢንትሙሀመድየአልኢስላህኑ
@ቢንትሙሀመድየአልኢስላህኑ 5 жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወነአመል ወኪል አላህ ያጥፋቸው የሙስሊም ጥላቶችን
@ghfbrh8399
@ghfbrh8399 5 жыл бұрын
እነሱ እነ ቄስ በላይ የኦሮሞ ቤተ ክህነት ብለው የጠየቁትን መመለስ ሲያቅታቸው ፊታቸውን ወደ ሙስሊሙ አዞሩት ደሞ የሙስሊም አክራሪ ይላሉ እነሱ ጋር የክርስትያን አክራሪ መኖሩን እረስተውታል
@toybaassen1182
@toybaassen1182 5 жыл бұрын
ትክክል ወንድም አብዱ እርህም መቅናት አለበን ክፊሩይ ለኛ ተኚተዉ አያቁም እኛ ብቻ ነን የተኛ ነው
@abusemerabusemer8176
@abusemerabusemer8176 5 жыл бұрын
የጅግኖች ጅግና ይማም አሕመድ ነው የባታቹሁ እንደምትደርስ እናያለን እኛ ግን ችኩሎች አይደለንም
@EmanAhmed-og6lm
@EmanAhmed-og6lm 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ሰበብ ያኢሊሂ ንፁህ አርገህ ለፈጠረከን አልሀምዱሊላህ እነዚህን የሙስሊሞች ጠላት ልክ እንደፈርእን ያጥፋልን
@صوفيامحمد-ظ4ف
@صوفيامحمد-ظ4ف 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ይርብል
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 жыл бұрын
ባአፄወች ዘመን የታረዱት የተሰደዱት ሙስሊም እናት አባቶቻችን ኡለሞቻችን ሰው እዴት ከታሪክ መማር ያቅተዋል
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 5 жыл бұрын
ሀስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል አሏሁመ እንሱርና ሚነልቀውሚል ካፊሪን
@ሒክመትአደም
@ሒክመትአደም 5 жыл бұрын
ይገርማል መዘናጋት አያስፈልገም በማያውቁት ገብተዉ ያሴራሉ አላሁአክበር
@mestawetkibirhululeegzabhe148
@mestawetkibirhululeegzabhe148 5 жыл бұрын
Yiqirita yene wedim tirum Edalu metifochm alu begnam alu silezi Enide sewi sayihon Enibe fetari binhad yishalal Enide dirochn befiqir beselam lekonitrat nuro nege tilen leminhad
@ኡሙረያን-ዘ5ሐ
@ኡሙረያን-ዘ5ሐ 5 жыл бұрын
ያረቢ አሁን በሙስሊሞች ላይ የመጣው ሙሲባ አላህ ያጥፋው
@adesedadrdd4387
@adesedadrdd4387 5 жыл бұрын
Jazaka Allah wokayiran
@jemaltube9528
@jemaltube9528 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ እረ ወድም አብዱ ረሂም አንድ ነገር እናድርግ ሙስሊሞች እየተሰቃዩ ነው
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 жыл бұрын
ያ ሱብሀን አላህ እኛ ሙስሊሞች ኡስታዞቻችን ሲያስተምሩን ቁርአን ሱና ተፍሲር የ እስልምናችንን የሚመለከት ብቻ ነው እነሱ ግን ስንቱን ሰማሁት ትንሽ አይቀፋቸውም ወይ ነው እኔስ ማስተማር ካለበቻው ስለ ሀይሞኖት አያስተምሩም ወንድሜ እያንዳንዱ ቭድወወች ሰብስበህ ልቀቅ ብዙ ብድወወች አሉ እኔ እንኳን የሰማሁት መቃጠል ነው
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ 5 жыл бұрын
እዳው ካፊሮችን የማላይበት የልሄድለነገሩ በጀነትየሉም አላህጀነተል ፍርዶስንይወፍቀን እዛየምሉምምምም
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sw3019
@sw3019 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ አብዱረሂም አብሽር በርታ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን ያረብ ጀዛከላህ ኽይር👍👍👍✅✅✅✅
@ያባቴወሪቅቾ0000
@ያባቴወሪቅቾ0000 5 жыл бұрын
ወ-ሰ-ወ-ወ ሰለም ለእስለም ሰለም ለአለመችን ሰለም ለገሬ ::
@ahmed-uj8hm
@ahmed-uj8hm 5 жыл бұрын
ሱብሃን አላሀ አኔ ምለወ ክጥላቻ በስተቀር የሚያዉቁት ነገር የለም አላሀ ሆይ አንተ አጥፊዉችን አጥፋለን ሙሰሊም ሰላም ነወ እሰላም ሰላምን ሰባክ ነወ አላሀ ያጥፋቸወ ገመድረ ገጵ
@sumeyabintseman7193
@sumeyabintseman7193 5 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ አብድሬ ላይክ ግጨኝ😃
@ጀሚላየነጃህተማሪጀሚላየነ
@ጀሚላየነጃህተማሪጀሚላየነ 5 жыл бұрын
አረኩሽ አርጊኝአችም
@jemaltube9528
@jemaltube9528 5 жыл бұрын
መብሩክ ክክክ
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 5 жыл бұрын
ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ አሁን ያቺው ምን የሚሉት ነው ጉድ እኮ ነው
@ጠይባየናቷልጂ
@ጠይባየናቷልጂ 5 жыл бұрын
ከዋላ የመጣ አሉ😏 ተበልተሻል😜
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 5 жыл бұрын
@@jemaltube9528 😁
@saifisaudi62
@saifisaudi62 5 жыл бұрын
ያረቢ ፊራአውንን። ያወደምከው ጌታ። ጀባሩ ሰማዋቲ ወለ አርድ የሰማያትና የምድር ሀያል የሆከው። እነዚህን ወበደወች መላበላቸው
@seidatube2239
@seidatube2239 5 жыл бұрын
Wealeyikum selam werehmetullahi weberekatu tkikil new wendmachin allah lbona ystachew
@አሚንፍእሪደምአሚን
@አሚንፍእሪደምአሚን 5 жыл бұрын
የሙስሊም ውኡሥታዙች የምንውዳቹ ጀግና ዳኢውች እባካቹ በርቱና አበርቱን መናቅ ሲበዛ ያማል
@nejutube8676
@nejutube8676 5 жыл бұрын
Ws wr wb.subhanallah.la'anatullahi alal kafirin.ameeen ya allah.
@usehug8896
@usehug8896 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ትክክል ነህ ኣብዱ ወንዲሜ በምእራባውያን የሚደረገው የኢ/ትካፍሮች ሰልፍ ለኢስላም እና ለአለም ሙስሊሞች እዳሸብሩነት ለማስፈረዥ እና ሉማሸማቀቅ ነው ኢስላምና ሙስሊም ተደፍራል አላህ የጠብቀን አላህ ባሪያዋቼን ለካህደወች አሳልፎ አይሰትም ኢሻአላህ ያረቢ
@zaynabaabdella7427
@zaynabaabdella7427 5 жыл бұрын
Aozballah.kafir 😡
@semirakiyar8296
@semirakiyar8296 5 жыл бұрын
Awo musilmoch le Allah belacho neqo enqa eske mecha newendih honen menenorew
@ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ
@ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ 5 жыл бұрын
ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አብድሬ ወላሒ እኔ ግራ ገብቶኛል አለም ላይ በሙስሊሙ ኡማ ሚደርስ በደል አይተን ውስጣችን እየነደደ ያገራችን ደሞ ብሱ ስናይ ግራ ገባን ያረብ እዙርና የቲም እኮ ሆንን (ለሙስሊሙ ተወካይ ነኝ ያሉት መጅሊሶች የት እንዳሉ እኔጃ መስጂድ ሲቃጠል ዝም ,ምመናን ስበደሉ ዝም ,ተማሪዎች በእምነታቸው ሲበደሉ ዝም እሺ እስከመቼ ዝምታ ለምን ሰብ አያደርሱም ዛሬ እንደ ትላት የስቃይ በትር ይውርድብን ለምን ምን ስላጠፋን አንድ ፈጣሪን ስለተገዛን ስብሀነክ ያረብ ምን ማለት እንዳለብኝ ግራ እስኪገባኝ ደርሻለሁ ያወጁድ ሁሉም ቻይ የሆንከው ያረብ ነስረን
@LayL793
@LayL793 2 жыл бұрын
አሰላምዋአለይኩምወረህመቱሏሂወበራካትሁ። ምጉድነዉ። አላህ ወኪል። የኢትዮጼ። ኦርተዶክስች። እስልምና ሲበዛ። በቅናት መፈስ። እራሳቸዉ። ነገር እየቀሰቁሱ ነዉ ምደነዉ። ወደራሳቸዉ ይመለሡ። ኢትዮጼያ። በሙሉ እድገቶ። በእስልም አገር በመጣብርነዉ እ እስልምናን። እየተቀበሉ እየሰሩ። ያረብሃገር ኢትዮጺያ እድግቶበሙሉ። በአረብ አገርነዉ። ሰለዝ። የጥላቻ መፈሰቸዉ። ነገር አይግትቱ
@ኸድጃሙሀመድ
@ኸድጃሙሀመድ 5 жыл бұрын
ቄሶች ለህግ መቅረብ አለባቸው
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
😀😀😀❤👈 የኔ ማር
@safiamohamed1394
@safiamohamed1394 5 жыл бұрын
አንፍራእንግዲስ፣በጥፊምበርግጫምእንታገላለን
@__-pd7tc
@__-pd7tc 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ክክክክክ , ለነገሩ ኢየሱስንም ኣይሆዶች ለፍርድ ኣቅርበውት በሚፈርደው ላይ ፈርደውበታል
@ኸድጃሙሀመድ
@ኸድጃሙሀመድ 5 жыл бұрын
@@__-pd7tc ነብይ ነኝ ሲላቸው ነብይ አይደለህም እደውም የዚና ልጅ ነህ እያሉ ኮነው እነዚህ ርጉሞች እናንተ ደግሞ የጠናባችሁ ፈጣሪ ነው ብላችሁ ርፍ ክክክክክ የናታችን መሬም ልጅ ኢሳ ነብይ ናቸው
@__-pd7tc
@__-pd7tc 5 жыл бұрын
አምላክ አላህ ብቻ ነው ሞስሊም ነኝ ,, ኢየሱስም ሃዋርያቱን እንዲህ ሲል ጠየቃቸው "ሰወች እኔን ማን ይሉኛል " ሃዋርያቱም " ኤልያስ ነህ ይሉሃል , ሙሴ ነህ ይሉሃል , ነብይ ነህ ይሉሃል ...." ኣሉት ጌታም ሌሎቹ የሚሉት ትክክል ኣለመሆኑን ስላየ ሃዋርያቱን "እናንተስ ማን ትሉኛላቹ ?"ኣላቸው ስምኦን ም ተነሳና " ኣንተ የህያው የ እግዚአብሔር ልጅ ነህ " ኣለው ጌታም ስምኦንን ትክክል እንደሆነ ኣየና " ካሁን በሁኣላ ስምህ ጴጥሮስ ነው ባንተም ኣለትነህ ቤተክርስትያኔን እሰራለሁ " ኣለው , ስለዚህ ኢየሱስ የ ኣብ የባህሪ ልጅ እንጂ ነብይ ወይም ፍጡር እንዳልሆነ መስክሮኣል
@jewarmonayyee5957
@jewarmonayyee5957 4 жыл бұрын
አብዱሬ ስወድህ ቁ.3 ጀግናየ ነህ አላህ ይገዝህ
@emane6288
@emane6288 5 жыл бұрын
ሣህ
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ወድም አብዱሬ አላህ ይጠብቅህ የኢስለም አበሰ ጎባዝ ቀጥልበት አላህ ይድረስልን ያረብ🇪🇹ኢማሙ አህመድ ጀግናችን ነቻዉ✅
@hussainahmad7423
@hussainahmad7423 5 жыл бұрын
አብዲሬ አተ ብቻ ነህ እኮ የምትጮኽው ያአላህ ምነካቸ መጂሊሥ የሚባሉት ተኝተዋል ልበል?????
@hewatsc9513
@hewatsc9513 5 жыл бұрын
የኔ እህት መጅሊሶች ዝም ያሉት ትክክለኛ ሰለቁርአን ህግ ሰለሚያውቁነው በክርሰትነም በእሰልምነም ሰውግደል በድል ደምአፍሰሰ የሚል አምላክ የለንም ሰለሰው በጎነትን ፍቅርን መተሳሰብን ጥሩ ምግባርንነው ፈጣሪ ከኛ የሚፈልገው በፍርድሰአት እንጠየቅበታለን ከአምላካችን ከተሳሳትኩ ይቅርበይኝ
@hussainahmad7423
@hussainahmad7423 5 жыл бұрын
@@hewatsc9513 ምን እያልሺ ነው እና ክርስቲያኑ ይፈጥዝ እኛ ዝም እንበል ነው መጀመሪያ ምን እዳሉ ሥሚ ከኮሜንት ከማንበብ
@hewatsc9513
@hewatsc9513 5 жыл бұрын
ሁላችንም አንድ አይነት አሰተሳሰብ የለንም የሚያጠፍ እንዳለ ሰንት ንፁህ ደግሞአለ እኔ ሙሰሊሙም ክርሰቲያኑም በሰላም በፍቅር ብንኖር ደሰይለኛል ከነዚህ ከሁለቱሀይማኖትውጪያለ ሀይማኖት የሌለው በእሰልምነነ በክርሰትነ የሚነግደው ሀይማኖት የለሹን እግዚአብሄር ያጥፍልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኔ የሙሰሊም ጉአደኞች ጉአደኛ ሰላለኝ ትክክለኛው ሙሰሊም ፍቅርንነው የሚያሰተምርው እዚህላይ ያቀርባቸውን ሰወች እኔም ተነድጄባቸዋመሁ እሱም ክፍነገርን ይዞነው ቶሎ የሚቀርበው እንጂ ብዙ ተዋህዶ ክርሰቲያኖች ከሙሰሊም ወንድሞቻቸውጋ ምንያህል እየተባበሩ ያለውን ጥሩነገር አንድምቀን ሀሮን ቲሀብ አቅርቦ አይቼ አላውቅም በእሰልምነሰም የሚጠራ ሁሉእሰላም አደለም ለምሳሌ ሶርያ አላየሸም ሙሰሊሞችን አላህ ዋክበር እያሰባሉ ሲያርዱ ታዲያ እነዚህ ዲን አላቸው ሀይማኖት አላቸው እነዚህ የሰይጣን መልእክተኞች እኛሰ እሺ በሀይማኖት አንድ ሰላልሆንንነው እንበል ሙሰሊሞችን የሚያርዱ እነዚህ ሰምም የላቸውም ለሰው ሀገር ሰነለቅሰ እኛው ሀገርላይ ደርሰ አበዛሁብሸ ይቅርታ ሰላምሁኝልኝ
@hussainahmad7423
@hussainahmad7423 5 жыл бұрын
@@hewatsc9513 እኔ እኮ መልስ ይሥጧቸው ነው የምለው እንጂ እንጋዴል አላልኩም ምክንያቱም ዘመዶቸም ጓዴኞቸም ክርስቲያን አሉ አሁን ያለሁበትም ክርስቲያን ጓዴኞ አሉኝ አብርን እበላለን እንሠራለን ፣ሀገር ቤት ዴግሞ ሰርግ እዴየ ሀይማኖቱ ታርዶለት ነው ሰርግ የሚውለው።
@hewatsc9513
@hewatsc9513 5 жыл бұрын
እውነትነው እህቴ ሁላችንም ፈጣሪን መለመን አለብን የሰላም ቁልፍ ያለው አምላካችንጋነው
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ባክህ በቤተ እምነት አትበል መስጂዲ ብቻ. ነው. አሁንም እየወደመ ያለው ቃል አላህ እየተረጋገጠ. እኛ ለሽብለናል.መልካም እቅልፍይሁንልንበቃ
@ሀሰብኒአሏህወእመልወኪልA
@ሀሰብኒአሏህወእመልወኪልA 5 жыл бұрын
ዋለይኩም መሰላም አይ ካፊሮች የሙሰሊም ጠላቶች ያ አላህ እደዉ ምን ይሻል ገን ኧረ ሙሰሊሞች ነቁ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ አብዱ ወሏሂ የኛዎቹ ተኝተናል ከሆነ ቡኋላ ከመደንገጥ አሁን መቀላጠፍ ይሻላል ግን ግን የፈለገ ነገር ቢያደርጉም በፍፁም በፍፁም አይችሉም ኢነሏሀ መአና እናተ ልብነድንግልን አፄዎቹን ሲያደንቁ እና ሙሥሊሞችን የጨፈጨፋ ያረዱ ካገር ያባረሩ ለዕስር የዳረጉ ስታደንቁና ሀውልት ስታቆሙ እኛ እንዴት ኢማም አህመድን አናደንቅ አንወድ አናወድስ መብታችን መሠለኝ እነኝህ ማህበረ እርኩሳኖች የአላህ እርግማን ይውረድባቸው አቦ ነጃሳዎች ምን ይመስላሉ ሸይጧን የኛዎቹ የሙስሊም አባቶች ሰላም ይሰብካሉ እነሱ ጦርነት ወሏሂ ግን እኛ አሸንፈናቸዋል አላወቁም እንጂ ንቀናቸው ነው ሙሥሊሙ ዝም ያለው ይጀምሩና ይምክሩት ምድረ ቅዘናም ሁላ
@ረዥምእድሜለናቴ
@ረዥምእድሜለናቴ 5 жыл бұрын
እኛ አንድነት የለን መሪ የለን. ጠንካራ. ሚዲያ የለን እርስ በር መግባባት. የለን አደረጃጀት የለን ሰለዚህ. እኛ ምን ትርጉም አለን.
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 5 жыл бұрын
ትክክል
@marditube1775
@marditube1775 5 жыл бұрын
Jhk Jfkgg እኛማ ከምንም የበለጠ አላህ አለን በድርጅት አይደለም ግን የምለው የነሱን ጭቅላት ወደጌታቸው ይመልሳቸው
@askask9433
@askask9433 3 жыл бұрын
እነዝህ የእስላም ጥላቶቺ ናቸዉ አላህ ያጥፈቸዉ ሙስሊም ወገኔ ሆይ ንቃ እየሳቁ ሊያጠፈህ ነዉ ሀሳባቸዉ
@ጀሚላየነጃህተማሪጀሚላየነ
@ጀሚላየነጃህተማሪጀሚላየነ 5 жыл бұрын
አብድየእደትነህ ሰላምህይብዛ ወድማችን
@القرآنوالسنة-ج1ج
@القرآنوالسنة-ج1ج 5 жыл бұрын
Jazakallah kheir. Keep up the great work of creating awareness to our community.
@ጀሚላየነጃህተማሪጀሚላየነ
@ጀሚላየነጃህተማሪጀሚላየነ 5 жыл бұрын
ሰላምናችሁልኝ እህትወድሞቸ ሰላማችሁይብዛ ላይክአርጉኝ አይከፈልበት
@اختمحمد-ظ7ث
@اختمحمد-ظ7ث 5 жыл бұрын
Gggዋዉ Ttffdf አልሀምዱሊላህ ምን ይሰራልሻል
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 5 жыл бұрын
ላይኩ አጅር ወይም ብር ካለው 👍ይኽው
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
የሙስሊም ጠላቶችን አላህ ያጥፋልን ኢንሻአላህ
@እስልምናዬውድስጦታዬነው
@እስልምናዬውድስጦታዬነው 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
ያረብብብ አተ የሁሉ የበላይ የሁሉ ፈጣሪ የሆከዉ አላህ የሚስሊሙን ፈተና የሚያበዙ ሰዎችን ከምድረገፅ አጥፋልን ድንህን ከፍ አድርግልን
@kairiyasurura1579
@kairiyasurura1579 5 жыл бұрын
Tekikil wellahi
@samirabarakh1589
@samirabarakh1589 5 жыл бұрын
አብድሬ አንተን አይነቶችን ያብዛልንንን ያረብብብብ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጣብቅህ
@hakimabdu48
@hakimabdu48 5 жыл бұрын
Tell them that the one more than Imam Ahmed is coming soon.
@Faisal-ii1qf
@Faisal-ii1qf 5 жыл бұрын
Soon
@__-pd7tc
@__-pd7tc 5 жыл бұрын
Come on let’s see who will be the winner ,, 😂 The one who will come is Tewodros of the Ethiopia 🇪🇹 “ ወስብሃት ለእግዚአብሔር 🙏
@አንድወለኔ
@አንድወለኔ 5 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩሙ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ነው ያልከው ሙስሊሙ ኡማ እንደ ተኛ ነው ያለው
@እኔውነኝተስፋያደከመኝ
@እኔውነኝተስፋያደከመኝ 5 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@olka4877
@olka4877 5 жыл бұрын
የአረቢ የአላህ አንተው ዲናቺንም ሙስሊሙን ጥቃት እናደርሳለን ሲሉ አንተው መአት አውርድባቸው ያረብ
@Tube-cr4vz
@Tube-cr4vz 5 жыл бұрын
ከፖሊስ አዛዥ እሰከ ተራ ፖሊስ ከዳይሬክተር እሰከ ተራ መምህር ከቄስ እሰከ ተራ ዳቆን ተቀናጅተው እየሰሩ ነው እኛ ግን የት ነን አላህ ይሁነን
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 5 жыл бұрын
እንደ ፍራኡን. ብቻቸውን. አላህ. ያጥፋቸው ፈላባቸው. ሰሞኑ. ልክ. መርዝ እንደጠጣ. አይጥ ቀን ተው ነው. አላህ. ጠባቂያችን. ነው መንቃት አለብንን
@wellwell6797
@wellwell6797 5 жыл бұрын
ጥላቻቸው ይፋ ወቶ የኛ ዝምታ ምን ደሆነ ነው የገረመኝ አላህ ከምድረገፅ ያጥፋቸው ኢሻአላህ
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 5 жыл бұрын
አህመድ ግራኝ ዛሬም ጀግናናናናና. ነው እባብ. እናንተ ናቹ. ምቹ ይምታቹ. ሌቦች. ካፊርር
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
ትክክክል
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 5 жыл бұрын
ትክክል
@ይመስለናልእንጅሁሉምአላቂ
@ይመስለናልእንጅሁሉምአላቂ 5 жыл бұрын
አወ ጀግናችን ነዉ ምድረ ካፊረ እናተኮ ለስላሳ እባብ ናችሁ
@عليححهعغ
@عليححهعغ 5 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረ ካትሁ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
ልክ እኮ ናቸው የግራኝ አህመድ ዘመን ዳግም እንዲመጣ አንፈልግም በአሁን ዘመን ኢትዮጵያ ብዙ ሃይማኖቶችና የተለያዩ ሰዎች ያሉባት ናት ስለዚህ ሌላውን ሃይማኖት አፅድቶ እስልምናን ብቻ ማድረግ አይቻልም በተመሳሳይ ኦርቶዶክስ ብቻ አድርጎ ወይም የጴንጤ ሃገር ብቻ ማድረግ አይቻልም ሁሉም ሃይማኖት በመግደል ሳይሆን በማስተማር ብቻ ነው የሱን የሃይማኖቱን ተከታዮች ማብዛት የሚችለው። በቂ ምክንያት ይኖራችሁ ይሆናል ብዬ ብዙ አደመጥኩኝ ግን እያየሁ ያለሁት የሰውን ቁስል እንደራስ አለማየት ነገር ነው የማይባችሁ🙂 ከዚህ ቀደም እኮ ከነውጡ በፊት ራሱ ብዙዎች ወደ ቤተክርስቲያን ጉዞ ሲያደርጉ ጅማ ላይ ሲታረዱ ነበር እኛ መቼም የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን በሙሉ አልፈረጅንም ግን የማይካድ ሃቅ አለ እሱም ኦርቶዶክስ የሆነን ሰው:ኢትዮጵያዊነቱን የሚወድ ሙስሊምም ይሁን ክርስቲያን ጴንጤ:አምሓራን ካጠፋ ኢትዮጵያ የምትጠፋ የሚመስለው የሆነ ቡድን አለ ስለዚህ እሱ ተለይቶ እንዳይወጣ ባትተባበሩ መልካም ነው። ነግ ቤኔ የሚባል ነገር አለ...🤔
@ሰአዲባቲ
@ሰአዲባቲ 5 жыл бұрын
እህህህ በሀገራችን መቀመጫ ሊያሳጡን ነው አላህ ያጥፋቸው ፀረ ኢስላም 😠😠😠
@hamzaaba1235
@hamzaaba1235 5 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ዓላማው ፀረ እስላም ስለሆነ መጠየቅ አለበት። ፍትህን ለማዛባት የምሠሩትን መታገል እስልምና ግዴታ ስለሆነ ልታረም ይገባል !!
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 5 жыл бұрын
ቆይ. መንግስት. ምን እየሰራ ነው. በዛአሁንስ ቆይ ምኑላይነው ለውጡ
@tutugneabed7587
@tutugneabed7587 3 жыл бұрын
ኢስላም ሰላም ነው ኢስላም እውነኛና ትክክለኛ ሓይማኖት ነው
@አሏህበቂዬነው
@አሏህበቂዬነው 5 жыл бұрын
ላኢላህ አኢለሏህ ምን አይነት ሰው ነው ጥላቻው ጥግ የደረሰ ፍጡር አሏህ ያጥፋህ አሏህ ይርዳን
@rozeshowfozimll5780
@rozeshowfozimll5780 5 жыл бұрын
ዋለይኩምአሰላም ማንም ሳይገባገባሁኝ
@aminahussen1930
@aminahussen1930 5 жыл бұрын
as wr wb ሙስሊም እህቴ ና ወንድም አላህ ይርዳን ጠንክሮ ተዋደዱ እኛ ሙስሊም አንድነን
@የወሎአልማዝ
@የወሎአልማዝ 5 жыл бұрын
ለሽ ብለን ተኝተናል ታድያ ምን የሆነ ድርጉ
@زينبمحمد-ز7ص
@زينبمحمد-ز7ص 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ አብዱረሂምወድሜ አተበፊትምሥትናገርነበር ግንሠሚጠፋ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
Jewar muslim new hnji yecrstian telat aydelem Gn lepoletica jegna new 😥😥😥😥
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 96 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 107 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 96 МЛН