አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር በጫሞ ሃይቅ እና በነጭ ሣር ፓርክ ውስጥ

  Рет қаралды 476,419

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 жыл бұрын
ልፋታቸው ያልታወቀ ሊደነቁ የሚገቡ ካሜራ ማኖች ናቸው የምር
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus 2 жыл бұрын
I bet u are cameraman
@mekimekitube1000
@mekimekitube1000 2 жыл бұрын
gen khuwala nachw
@اميرهاميره-ب4ج
@اميرهاميره-ب4ج 2 жыл бұрын
የኔ ውድ
@s.m9362
@s.m9362 11 ай бұрын
Betam ❤
@tabmc610
@tabmc610 2 жыл бұрын
እጀን ካፌ እድርጌ ያየሁት ምርጥ ዘገባ ነው፡፡ Discovery Channel ያየሁ ያህል ነው የተሰማኝ፡፡ የቦታው ውበት፤ ሙዚቅው፤ ምስሉ፤ አተራረኩ ሁሉም ምርጥ ነው፡፡ አምለሰት ስሜቱዋን ስትግልጽ እዛው ከተተችኝ፡፡ Superb job.
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
ይገርማል ይህ ሁሉ ውሃ እያለን እንራባለን ያሳዝናል ብቻ በዚህ ውሃ ስንት ምርት ማምረት እየተቻለ እኛ ግን ከመስራት ይልቅ ስደትና ልመናን በሀላች አደርግን ሁሌም እርካሾች ሆን አይይ።።
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 жыл бұрын
እንስሳት ብድርቅ ሲሞቱ አያሳኑም? ይ ስንት ወንዝ እያለን🙁🙁
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 2 жыл бұрын
እና በተረት በነበር...
@fafiyoutobe1825
@fafiyoutobe1825 2 жыл бұрын
በጣም
@abennettulu5783
@abennettulu5783 2 жыл бұрын
Wow that's beautiful gorgeous place
@michaelsmith-xz9mv
@michaelsmith-xz9mv 2 жыл бұрын
eneme yamigermenge nager binore yehe nager nw ahune erasu yehne video eyayehu bizu nager sasebe naber enga eko bichale noro la lela yamnterfe hezeboche naberne gn still lamngoche nane yaszenale yehe hulu habete yezene tarabene senele
@mimilove321
@mimilove321 2 жыл бұрын
አርባምንጭ በጣም ምታምረው ከዘረኝነት ነፃ የሄነች ሀገር ብትኖር አርባምንጭ ናት የምትውደድ ሰላማቹ ይብዛ
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
ዘረኝነት አማራነት
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 2 жыл бұрын
Beshita yizerzieih,kezerenginet nesta mitilawiko limutun silawlwbelebunaw
@abrahamgetachew9160
@abrahamgetachew9160 2 жыл бұрын
እኔም በጣም የምወዳት ከተማ ነች እዛ ነው የተማርኩት
@m.h.k4489
@m.h.k4489 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g4PLoHeujsiDh6c
@meklit1543
@meklit1543 2 жыл бұрын
በትክክል❤❤ ተባረኪ አገሬ በጣም ናፍቀሸኛል ሰላምሸ ይብዛልኝ🙏🙏🙏❤❤
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 жыл бұрын
ጀግንነትሽ ይደንቀኛል: የታዋቂ ሰው ሚስት ሆነሽ ሪስክ ወስደሽ የምትሰርያቸው ነገሮች ሁሉ ይደንቁኛል:: አይዞሽ በርቺ የሚያበረታውም ያበርታሽ::
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 11 ай бұрын
😂😂😂
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 18 күн бұрын
😂😂😂miskin Rikash Alsh?
@arsemaenata2162
@arsemaenata2162 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ይሄን ያክል የግር መንገድ መጓዝሽ የኔውድ ደስ ሚል ጉብኝት ነው እኛም ሀገራችን አየን
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 2 жыл бұрын
በጣም ጉብዝናሽን አደነቅኩት!! በጣም እድለኞች ነን እንደዚህ ቆንጆ አገር እግዚአብሔር ስለስጠን አገሬ ገብቼ ለማየት ያብቃኝ!!
@hannak3555
@hannak3555 2 жыл бұрын
የሀገራችንን አንዱን ውብ- ማራኪ የአምላክ ስጦታ❗️ ለማየት ስለአካፈልሽነ በጣም እናመሰግናለን !
@robaba1694
@robaba1694 2 жыл бұрын
አርባምንጭ ዘር እና ጥላቻ እንግዳ የሆነበት ከተማ ነዉ ለዚህም ምስክር እኛ ልጆቿ አለን የአርባምንጭ ልጅ በመሆኔ እኮራለዉ ሰላም ፍቅር እና ጤና ለሁላችን ይሁን 💚💛❤️
@meklit1543
@meklit1543 2 жыл бұрын
በትክክል በጣም ኩራት ይሰማኛል የአርባምንጭ ልጅ በመሆኔ ሰላምሸ ይብዛ አገሬ🙏🙏🙏❤❤
@ethiopia5038
@ethiopia5038 2 жыл бұрын
በሉ ስንመጣ እንድታስተናግዱን በጉጉት ነው የሁትሰላም ለሀገራችን
@robaba1694
@robaba1694 2 жыл бұрын
ችግር የለዉም መምጣት ብቻ ነዉ
@mahi4810
@mahi4810 2 жыл бұрын
Ewnet new
@jerisalemgetu7271
@jerisalemgetu7271 2 жыл бұрын
💚💛❤️😘😘🙏
@Kaleb1988
@Kaleb1988 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር:: አስጎብኚው ልጅና የካሜራ ባለሞያው በጣም ጎበዝ ናቸው:: ቪዲዮዎቹ በጣም ንፁህ ናቸው... ከላይ በድሮን ካሜራ የተቀረፁ የሚመስሉትን ምስሎች ጨምሮ:: ኤዲቲንጉም ሸጋ ነው!! - ኢትዮጵያ እኮ ልክ እንደ አምለሰት በጣም ቆንጆ ናት!! 🙂
@MrNolawe
@MrNolawe 2 жыл бұрын
She is one of the not as but liked the comments just the post script made me the boring one . Did wished longer stay kind of rushing but first view is like this .was asking this one is the 2nd one when I saw it .can say it's on the top of the other one.
@zewdutadesse9698
@zewdutadesse9698 2 жыл бұрын
ጥሩ ጉብኝት ነበር። ያንቺን ገለፃና ንግግር ባደንቅም በጣም ያስደሰተኝ የካሜራው ሠራ ( ምሥል ቀረፃው) ነው። ጎበዝ ነሽ። የ አገራችንን ብዙ ያልተጎበኙና የልታወቁ ቦታዎች ስላሳየሽን አመሠግንሻለሁ።
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው በእውነት አድናቂሽ ነኝ ይሄን ሁሉ መንገን በእግርሽ መሄድሽ ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ ስዎድሽ ❤️❤️
@binyamalemu9317
@binyamalemu9317 2 жыл бұрын
ሚገርም ድንቅ ቦታ አገላለፅሽ አንደኛ በተለይ ሹክሹክታዉ 👌🏾አዚዝ ላንተ ቃላት የለኝም ✊ካሜራማኖች እጅግ አስገራሚ ቀረፃ ነበር በጣም እናመሰግናለን 🇪🇹
@elsabethailemariam9731
@elsabethailemariam9731 11 ай бұрын
ዋው ቦታው በጣም ያምራል አገራችን ውብ ነች ምናለበት እግዚአብሔር ሠላሙን ቢሰጠን🙏 ዘንዶዎቹ ግን ያስፈራሉ ፤ አምለሰት በጣም ጀግና ነሽ የእኔ ቆንጆ ያየሽውን ለእኛም ስላስጎበኘሸ በጣም እናመሰግናለን። በርችልን የእኔ አመለ ሸጋ❤❤❤
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🤲 ይችን የመሰለች ዉብ አገር ይዘን መስማማት አቃተን 😥 እናመሰግናለን አምለሰትዬ😘 ይሄ ዉብ ቦታ ስላሳየሽን ፈተና ሳይኖር ጥሩ ነገር አይገኝም ጎበዝ በርችልን 💪👏👍🥰🥰🥰🥰🥰
@elsabetbirhanu5104
@elsabetbirhanu5104 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ምን ዓይነት የሚገርም ቦታ ነዉ በፈጣሪ…..የሚገርም ተፈጥሮ …..ካንቺ እርጋታና ከአዚዝ ገለፃ ጋ አብሮ መቆየት ያስደስታል …..ጥንካሬ፣ ድፍረት፣ ርህራሄ፣ ብርታት፣ ፅናትና ቁንጅናን የግል ማድረግ ምንኛ መታደል ነዉ ….ኤሚዬ በርችልን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
አሚዬ በጣም አደነኩሽ የዛሬው ደግም በጣም ደስስስስስ የሚል ነበር movie የማይ መስለኝ ሃገሬ ይህ ሁሉ አለ እልኩኝ እኔ ቤቴ ቁጭ ብዬ አዞዎቹን ሳይ በፍርሃት በአድናቆት ነው ያየህት አስጎብኚውም ጎበዝ ነው
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ተመስጨ ነው ያየሁት የሚገርም ጠፈጥሮ ቦታ እንደዚህ አይነት ውብ ሀገር እያለችን በጨምላቃ ፖለቲካ እርስ በርስ እንባላለን ፈጣሪ ሆይ ሰላሙን ደጉ ዘመን አምጣልን ።
@enu-u9m
@enu-u9m 2 жыл бұрын
አንዴዬ ልቤ ቀጥ ልትል ለአንቺ አገሬ ኢትዮጵያ በጣም ውብ ነሽ እናመሰግናለን ኤሚ
@wondwosenkuru5995
@wondwosenkuru5995 2 жыл бұрын
የተወደዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቅነታችሁ ከፍ ከፍ ያደረጋችሁ የኢትዮጵያ ሊያውም የተዋህዶ ልጆች አ ላክ ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያን ነገር አምላክ ይርዳችሁ !!!!!!!!!!!!!
@elsabekele8124
@elsabekele8124 2 жыл бұрын
የኛ ንግስት እግዚአብሔር ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤️🙏
@genetbekele8588
@genetbekele8588 2 жыл бұрын
የኔ ማር ተባረኪ
@mimiseifu9038
@mimiseifu9038 2 жыл бұрын
Video production sounds engineers A+++++በጣም የሚደነቁ ናቸው እባክሽን እንዲህ አይነት ታሪካዊ ቪዲዮ በተለያዩ ቦታ ብትሰሪ ለቱሪዝሙ ትልቅ አስተዋፆ ነው በርቺ ።Good jobs
@bekalualem9027
@bekalualem9027 2 жыл бұрын
እዉነት…….. ጀግና ነሽ ድሮስ የዛ አንበሳ ባለቤት ሁነሽ ንግስቷ የንጉሱ ሚስት የኢትዮጵያ ተምሳሌት...ከሁለት አንዳችሁን ሳይ እምየ እናታለም ቅድስት ኢትዮጵያን አስባለሁ
@musamaabire6582
@musamaabire6582 Жыл бұрын
ይገርማል በሀገረችን ይሄ ሁሉነገር እየላን ፍቅር አጠን ስላሰያሽን እጅግ በጠም እናመሰግናላን ኮሜራ መኑም ልደናቅህ ይገበል
@teophelosvxiv4552
@teophelosvxiv4552 2 жыл бұрын
yo this travel guide has another level of passion and professionalism. i really admire her as well for pushing her limits.
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዛሬ በቃ እንቅልፍ የለኝም ወዮ አይደለም አዞ አይጥ እፈራለሁ ልጁ ግን ጀግና ነው እማዬን ግን አደራህን ብዙ እንደዚህ አትጠጋ ችግር ለፈጠር ይችላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እኔ ለእናንተ ነበሴ ለትወጣ
@addisalemteshome7871
@addisalemteshome7871 2 жыл бұрын
ከምር ትልቅ መስዋዕነት ነው የከፈላችሁት፤ ምንመ ነር ሊፈጠር ይችል ነበር! ህይወት የተከፈለበት እነደሆነ ይሰማኛልና ተሳታፊ ለነበራችሁት ሁሉ እጅግ በጣም እናመሰግናን!!
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
አምለሰት በሳቅ ነው የገደለችኝ አዞዎቹ እንኳን ገቡ ስትል ሞትኮኝ በሳቅ በእውነት ያስፈራል አድንቄሻለሁ 👍
@lailaseid7874
@lailaseid7874 2 жыл бұрын
"ሁለተኛ ይህን ሰውየ እንዳላየው " 😂😂😂ልቤ አብሮሽ ተጨነቀ እኮ ላይቭ ነው የመሰለኝ ፈራሁላችሁ አሪፍ እይታ እናመሰግናለን ኤሚ 🤗😍
@wengelabraham9165
@wengelabraham9165 2 жыл бұрын
የኒማር በጣም ነዉ ያደነኩሽ ጠካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ልጆችን እና ባለቤትሽን ፈጣሪ የጠበቃቹዉ !!!
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 жыл бұрын
በተፈጥሮ ውብ አድርጎ የሠራት ኢትዮጵያ ሀገራችን ናት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን 🙏የኛ ንግስት አመልዬ ትለያለሽ እኮ ❤❤👍👍👍
@betesebzema2959
@betesebzema2959 2 жыл бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ የሚያጓጓ ነብስ የሚቀዛ ድንቅ ነበር በርቺ ጀግኒት 🕊🕊🕊
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
ቦታው መፈስን ያድሳል ተፈጥሮ ድቅ ነው አምልሰት ቆጆ ጀግናነሽ ለሴት ቦታው ያስፈራል በርች❤❤❤❤❤❤
@ፀሐይዘተዋሕዶ
@ፀሐይዘተዋሕዶ 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ መታደል ነው ለኛም ሀገራችን ለማናውቃት ትውልዶች ጥሩ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን የሴት ወይዘሮ ንግስቷ
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 2 жыл бұрын
አምልዬ ቆንጆ ሀገራችን ውብ ናት ፓለቲከኞች አበላሻት በዚህ ጭንቅ ሰዓት አዕምራችንን ደስ የሚል መስብ አሳየሽን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረኪ
@ethiolove131
@ethiolove131 11 ай бұрын
አቤት የንጉሱ ንግስት ጀግና እኔ ላንቺ ተሳቅቄ ልሞት የኔ ውድ ኢትዮጵያ አንችን ማጣት አትፈልግም ውዴ😢😢 እራስሽን ጠብቄ በማርያም እኔ በሰቀቀን ቪዲዮውን ጨረስኩ
@GETNET-ETH
@GETNET-ETH 2 жыл бұрын
ይሄ እኮ national Geography ከሚቀርጸው የበለጠ የሚያምር ስራ ነው።
@kukulutube3269
@kukulutube3269 2 жыл бұрын
ቴድዬ ኢትዮጵያን ወዳድ በሆነው በጋሞ ህዝብ ልብ ውስጥ የሚኖር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው የሱን ሚስት እንደሆነች ከአወቁ እንደ ልእልት ነው የሚንከባከቧት።
@kidistandye7421
@kidistandye7421 2 жыл бұрын
ዋው እምዬ ኢትዮጵያ አቤት ላንድእስኬፕ አቤት የተፈጥሮ ፀጋ ገነት ናት እኮ 💚💛❤ አምለሰት ጎበዝ በርቺ እዛ ባንሄድም የሔድን ያህል ነው የተሰማን የፊልም ቀራጮቹ ዋው አቤት አቀራረፅ 👏👏👏 ደስ ሲል 👍👍👍
@Meskel_Academy
@Meskel_Academy 2 жыл бұрын
This is an amazing production, from the sound editing to the different camera angles to the storyline! I'm impressed and in awe by how much your videos have improved and I know that there is a great team behind each of these videos. The conflict, fear, and complaining adds a sense of authenticity and climax to the video. Out of everything, I am proud that you are now putting english subtitles at the bottom of your videos as an opportunity for a wider audience to learn from and enjoy your videos. Keep putting the hardwork in and you will get even greater results! Thank you for letting me travel Ethiopia through your videos.
@mesi4676
@mesi4676 2 жыл бұрын
ተፈጥሮ እጅግ ውብ እና ማራኪ ነው : እኔም ከእናንተ ጋር ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ ንግስታችን እናመሰግናለን : አምላኬ ሆይ እችን የተባረከች እና ውዷ እናት አገራችንን ተንከባክበን ለብዙ ሺ አመታት በልፅጋ እና ታፍራ እንድትኖር ለማድረግ ጥበብ፣ ፍቅር ፣መከባበር ፣መዋደድ ስጠን🤲 ።
@kidanemihret2908
@kidanemihret2908 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አበሬአቹ የነበርኩ ያህል ነው የተሰማኝ አዞዎቹ ግን በጣም ያሰፈራሉ ኤሚዬ በርቺ
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ቢኖር የበለጠ ያምር ነበር!!! በተረፈ እናመሰግናለን ስላስጎበኘሽን!!
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
አገርህን እወቅ የሚል ፕሮግራም ነው በጣም ነው የምንወደው ድፋረትሽን ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፋም በተለይ አዚዝ የሚገር ሰው ነው በጣም ጎበዝ ደፋር እናመሰግናለን ወይ እምዬ ኢትዮጵያ ሁሉ ሞሎቶ ተርፎሽ ሰው አጣሽ ምድራዊ ገነት እኮ ማለት ነው አፈሩ ውሀውን አየሁ መልካምድሩን ይዘን ከአለም በድህነት አንደኝአ ሆንን ያሳዝናል
@kedir5245
@kedir5245 2 жыл бұрын
አምለሰት ከአስቸጋሪ ውጣ ውረድ ካለው ጉዞ በኋላ ሰላም መሆናችሁን በማየቴ ደስ ብሎኛል አዞዎቹ ያሉበት አካባቢ የነበራችሁ እንቅስቃሴና ከጀልባ እንደወረዳችሁ ያደረጋችሁት ጉዞ ትንሽ ጥንቃቄ ይጎድለዋል የከፋ ነገር ቢመጣ መከላከል በማይቻልበት ሁኔታ ውስጥ ፈፅሞ ራሰሽን አታድርጊ ለምንስ risk መውሰድ ያስፈልጋል በዚያ ላይ ቦታውን ሙሉ ለሙሉ የሚያውቅ ሰው የግዴታ በዚህ አይነት ጉዞ ውስጥ ያሰፈልጋል ለወደፊቱ ጉዞሽ በትክክል መሟላት ያለበትን ነገር ሳታዘጋጂ ጉዞሽን አትጀምሪ እንደዚሁም አንድ ቀን ሲመቻችልሽ በአንዱ ጉዞሽ ቴዲን አምጥተሽ surprize አድርጊን
@afeworkw1291
@afeworkw1291 2 жыл бұрын
Dear Ameleset, this is amazing job i live in USA and i never had deep knowledge about Arbaminch before please continue and congratulations for featuring such an inspiring visits in other places as well, God Bless you and all your family.
@msertdaig5134
@msertdaig5134 2 жыл бұрын
ወይኔ ደሰ ሲል ቦታው ግን አድ ቦታ ላይ እኔ እራሱ ደግጫለሁ😃እናመሰግናለን ንግሰታችን ባለሺበት ሰላምሺ ብዝት ይበል❤😍
@yaayaleww7
@yaayaleww7 2 жыл бұрын
Dear Ameleset, I really do not know whether you are reading this comment or not. First of all, I would like to say congratulations for featuring such an inspiring visit to Arbaminch! I am a professional biologist (ecologist) and I would like to comment on the methodology which I believe is too risky!!! Especial when you do a video with game animals, you should consult a professional ecologist (not a tourist guide or the person who has some exposure to the area). Most TV shows hire ecologists and they travel with them. If this is not possible, you should at least consult an ecologist to avoid possible risks. This is how a documentary is made in the wild. Necessary precautions should be taken when we encounter very aggressive animals such as crocodiles and hippos. I am saying this for your safety in the future. I hope you will consider my suggestion 🙂
@breyeeyesus4846
@breyeeyesus4846 2 жыл бұрын
Ene migermegn beka endezi tenesh temerew miyakabedu sewoce nacew… sijemer sele arba minch yetesera documentary lay be English metsaf men yelutal… beza lay tedegagemo endezi new yetemarekut menamen … egna men ageban ? Hasabehen eko yetemert dereja satekes menager tecelaleh wendem… sayemar yasetemareh hezeb lay be English megorer tegebi ayemeselegnem… Huletegna neger demo budget mibal neger ale… esua edelu binorat ante negn yalkew sew aberuat bihed metetela yemeselehal gen yaw be hageracen level bechalecew yehen seretalech… ena kemenkef weyem agul mekari kemehon madenek ayeshalem?? Endenate ayenet sewoce nacew kuch belacew begorebet ena be mall Wi-Fi eyegebacew akakir metawetut becia wendeme telk ceger west neh hule akakir kemetaweta madenek genbi hasab meleges limed… geta bego neger endetaseb libonawen yeseteh lela menem alelem… ke mekeru yebelete demo selereseh bezu atawera getam milew wedehuala yekerut wedefit yemetalu new… follower menamen kefelegek demo chanaleh west temarkut metelewen postew. Asecegeari teweled hageracehun adeneku wededu hule nekefa yedeberal. Geta kena lib yeseteh!
@yohanneswoldemichael5812
@yohanneswoldemichael5812 2 жыл бұрын
I trust more a tourist guide who had first hand extensive experience in the wild than a theoretical "professional ecologist"
@teshaleberta4825
@teshaleberta4825 2 жыл бұрын
His just giving his professional opinion not a criticism he even told us what he do for a living
@kedir5245
@kedir5245 2 жыл бұрын
@@breyeeyesus4846 የእኔ ወንድም አይዞሽ ችግር የለም እያሉ የሚመሩ አስጎብኝዎችን ለማበረታታት አይነት ይመስላል አስተያየትህ አደጋ አልተፈጠረም እንጂ አደጋ ቢፈጠር ኑሮ እንደዚህ አይነት አስተያየት አትሰጥም ነበር አደጋ ከመፈጠሩ በፊት ጥንቃቄ መውሰድ ሲቻል ምን አይነት risk እንዲወሰድ ነው የባለሙያውን አስተያየት የምታጣጥለው adventure የጠማህ ትመስላለህ ሂድና ራስህ ሞክረው እንጂ ሌላውን አትገፋፋ
@des895
@des895 2 жыл бұрын
I think she is with a professional guide. The guy knows what he is doing. I hope she reads your comment too.
@haileworku5790
@haileworku5790 2 жыл бұрын
ውብ መልካም ምድር አርባምንጭ . ዳገቱ ላይ አትዛል ጉልበተ፡፡ Thank u Amelset for zis beauriful video💚💛❤ Ethiopia full of resource, we need Love!!
@ousmanahmed5834
@ousmanahmed5834 2 жыл бұрын
አምልሰት የኔ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት እንኩዋንም የእንቁዉ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ሚስት ሆንሽ።አላህ ከመጥፎ ነገር ቤተሠብሽን ይጠብቅሽ ማማየ እኔ አንቺንና ቴዲን አላህ ብሎ በአካል ባያችሁ ምኞቴ ነዉ።
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 2 жыл бұрын
እንካን ለኛ ለአለም የምትበቃ አገር ነበረን ምን ዋጋ አለው መስማማት አቃተን ኦአምላክ ሆይ አንድ አድርገን እናመሰግናለን የኔ ውብ
@meklit1543
@meklit1543 2 жыл бұрын
ዋዉ አገሬ የአርባምንጭ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል በጣም ናፍቀሸኛ ደሞ እኔ እንኳን እደዚህ አላየዋትም ሰላምሸ ይብዛልኝ🙏🙏🙏❤❤❤😭
@ቤቲነኝየአባቷልጂ
@ቤቲነኝየአባቷልጂ 2 жыл бұрын
ሀገራችን እኮ ብዙ እና ውብ ማራኪ ተፈጥሮ አላት እምየ ሰላምሽን ያብዛልን በእውነት
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
Amen
@kidistalebachew8194
@kidistalebachew8194 2 жыл бұрын
አምለሰት ተፈጥሮን በጣም እወዳለሁ እናም በጣም ደስ አለኝ እኔ በቦታው ያለሁ እስኪመስለኝ ድርስ ስላስጎበኛችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ፊልሙን ስከታተል በጣም ድክሞሽ የተነጫነጭሽበትና ብቻሽን ያወራሽበት ክፍል በጣም አሳቀኝም አሳዘንሽኝም የተፈጥሮ ንግስት ብየሻለሁ ጎበዝ በርች ካሜራ ማኖችን አድንቃለሁ አመስግኝልኝ የድንግል ልጅ ሁሌም ከፊትሽ ይሁን አሜን
@ሰዉነት
@ሰዉነት 2 жыл бұрын
የምድር ገነት ነበረች ሀገራችን ግን አልተጠቀምንባትም ያሳዝናል ሠላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ። እናመሠግናለን አምለሰት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@madinaaragaw2454
@madinaaragaw2454 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ወላሂ እረ ላይክ ያሣል ለዜይ ጀግና አመልየ ሀገርን ለማሣየት ያለሽ ጥንካሬ ሣላዴክ አላልፍም
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 2 жыл бұрын
አለምዬ ቁጭ ብዬ ነው የምጠብቅሽ🥰😍በሰላም ነይ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
አምለሰት ጀግኒት አይዞሽ ሀገራች የተፈጥሮ ውብነች ሰላም ያምጣልን ፍቅሩ ይስጠን
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! አምለሰት ይሄ የማየት እድል ለሌለን አገርህን እወቅ ነው ።
@EthioYared
@EthioYared 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያችንን ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ። አንበሲት በጣም ድንቅ ነሽ ኤሚያችን
@girmashegute6587
@girmashegute6587 2 жыл бұрын
Hi Amleset- I appreciate the way you promote societal coexistence. Also how you contribute to the local as well as the national economy. Ethiopia is blessed for having such individuals. Thanks God.
@nanaabi6168
@nanaabi6168 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እኔ ቦታው ላይ እንዳለሁ ያህል ነው የተሰማኝ ድምፅሽን ስቀንሺ እኔም መተንፈሴን አቆማለው በጣም ያምራል የእውነት ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 2 жыл бұрын
ብዙ ቴዶዎችን እድትወልጅ እንፍልጋለን !! የዶ/ር ባለቤት!! የኛ ንግስት እንወድሻለን!!
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ልዕልት የንጉሳችን ባለቤት አምላክ ይጠብቃችሁ
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 жыл бұрын
ሀገራችን በተፈጥሮ የታደለች ናት ፍቅር አጣንእጅ ለሁላችንም ትበቃለች💚💛❤አሚ አናመሠግናለን👏🙏
@selamselamawit8233
@selamselamawit8233 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅር አጣን እኛ ብቻ እንብላው የሚል ነው ያለው
@helensolomon886
@helensolomon886 2 жыл бұрын
You are Ambassador of🇪🇹🇪🇹tourism.well done 🙏🙏thanķ you Amleset and your Team?
@des895
@des895 2 жыл бұрын
Amleset, I admire your passion and also, this shows how wonderful husband you have. He lets you do what you want and made it possible for you.
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
Thank you kzbin.info/www/bejne/rGGrk35rp8uMg6c
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናችኋለሆ አገሬን ያደኩበትን አረባምንጭ ሰላሳያችሆኝ እማማዬ ሀገሬንም የበለጠ እንድገነዘባት ስላደረጋችሆኝ 🙏🙏ቴኪዉ በጣም ግን አምለሰት የንጉሳችን ንግስት ስትቁጫቁጪ አስቀሺኛል ግን ጎበዝ ነሺ 👏👏👏
@loveethiobia3099
@loveethiobia3099 2 жыл бұрын
አምልዬ የኔ ቆንጆ ስወድስ ሳደንቅሽ የኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊት ፈጣሪ ይጠብቅሽ አቦ
@zebu4271
@zebu4271 2 жыл бұрын
እኛ ባሁኑ ሰአት ከምንም ነገር በላይ የሳኡዲ እስረኞች ነው ሚያሳስቡንን ፍትህ ለስረኛች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭 ታዋቂ አርቲስቶች ግን ታሳዝናላቹ መንግስትን ፈርታቹ ወገናቹ ሲያልቅ ዝም ብላቹ ተቀምጣቹዃል ነገ በልጆቼ ምን ይደርሳል ብላቹ አስቡ 😭😭
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 жыл бұрын
ሳኡዲ ትያለሽ መንግሰት እዛው አፍንጫው ስር ህዝብ እየታረደ በጦርነቱ እያለቀ በጀብ እየተበላ መፈትሄ ያልሰጠ ለማነው የሚጮሁት አውቆ የተኛን መንግስት ጩኸት አይቀሰቅሰውም።
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Anich lol what about ppl in side Ethiopia in Oromia two face
@tedted8833
@tedted8833 2 жыл бұрын
በህገወጥ ወደ ሳውዲ አትሂዱ ስትባሉ አትሰሙም ተጠርዛችሁ ስትመጡ ደሞ በአንድ ወር ተመልሳችሁ ትሄዳላችሁ እና የማነው ጥፋቱ
@RiversideUSA
@RiversideUSA 2 жыл бұрын
@@tedted8833 ተባረክልኝ። መድረሻ አሳጡን እኮ። አገሩ የማይሰራዉን ሊሰራ ለሄደ ህዝብ ማን ያዝናል። ዘመናት አለፉ ሁሉ ከተነገረ። ደሞ ታላዝናለች ነገ በልጆቸ ምን ይደርሳል ብላችሁ አስቡ አለች። የነሱ ልጆች ወደ አሜሪካ ለኮሌጅ ይመጣሉ ወይ አገራቸው ላይ ተሯሩጠዉ ነግደዉ ያልፍላቸዋል እንጅ አጡም አገኙም ባገራቸዉ እንጅ ሰባሁ እረዱኝ ብለዉ ወደ ሞትና ዉርደት አይሄዱም
@امفرح-ض8س
@امفرح-ض8س 2 жыл бұрын
@@Eyerusalembini አይወላህ አንችም ገብቶሻል ውዴ እኔም ብየነበር ለመንግስትሳይሆን ለፈጣሬችን እንጩህ ፍትህ ከሰውየለም።
@zerihungamo6742
@zerihungamo6742 2 жыл бұрын
ፀዴ ሀገሬ አርባ ምንጭ ውስጤ ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የቴዲ ቆንጆዋ ንግስት Tanks 🙏🙏🙏
@AbeshaSew
@AbeshaSew 2 жыл бұрын
Amazing, i can't wait to visit this place on my next trip to Ethio, WOW Thank You for giving us the awareness and promoting such beautiful hidden treasure. Keep up the good work of promoting Ethiopia, a great service to the country.
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
አርባ ምንጭ እንዴት ደስ የሚል የሚገር ቦታ ነዉ ኢትዮጽያ ስመጣ እጓበኛለሁየሄን የመሰለ አገር እያለን ፍቅር አታን ወገኖቻችን ይራባሉ ፡ ፈጣሪ በቃ ይበለን ለሕዝቦቿ ፍቅር ሰላሙን አንድነትን ያምጣልን። የንጉሱ ባለቤትዉዲቷ የተከበርሽ መልካም ነገር ጀምረሻል በሚችሽ ግዜ እንዲሁ ሌሎቹን ቦታዎች ታሳይኑሃለሽ በርቺ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ይማርክሽ❤🎉
@abrishwende7115
@abrishwende7115 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል አመለ ህይወትም እንዲህ ናት, ብዙ ፈተና እና ድካም አላት, ከዚያም ደስተኛ ታደርጋለች፡፡
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አምልሠትዬ እኔም ይህን ቦታ አይቻለሁ እ/ር ይመስገን ግን ስሄድ አዞ ገበያ ነው ያሉኝ እንደ ማንኛውም የመገበያያ ገበያ ነበር የመሠለኝ ትንሽ ልጅ ባለቤቴን ይዤ ወደ መሀል ከገባን በኋላ ነው ልጁ የነገረን በእውነት 44ቱን ታቦት ጠርቻለሁ በፍርሀት ግን ደስ ይላል አገራችን ውብ ነች
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 2 жыл бұрын
አቤት ተፈጥሮ በጣም ደስስስስ ይላል ይሄን ስላሳየሽን እናመሰግናለን🥰🇪🇹
@meazabeyene777
@meazabeyene777 2 жыл бұрын
This is AMAZING!!! The BEAUTIFUL NATURE, QUALITY PRODUCTION...no words! Great job dear 🙌🏾👏🏾🟩🟨🟥
@mesafint44
@mesafint44 2 жыл бұрын
በጀልባው ስትጓዙ በጀልባውስትጓዙየሴፍቲ(ላይፍ) ጃኬት ብታደርጉ ጥሩ ነበር። አንዱንዴ ጉማሪ ከስር ገብቶ ጀልባ ይገለብጣል
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 2 жыл бұрын
It's so beautiful keep up guys show to the world 🌎 how beautiful and blessed Ethiopian this 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tigisthabtegiorghis4141
@tigisthabtegiorghis4141 2 жыл бұрын
አምለስትዬ የኔ አመለስናይ እናመስ ግናለን ኢትዮጵያን ስላሳየሺን በርች እህቴ!
@wilcoxdaniel9825
@wilcoxdaniel9825 Жыл бұрын
Wonderful to see Ethiopians publishing Ethiopias landscapes and lifestyles. This puts everything in a local way with dignity and care... love to the motherland. Looking after everyone else except herself as all mothers do.
@afem9862
@afem9862 2 жыл бұрын
Hi Amleset, this is incredible. I felt like I was there. One thing I noticed is that the crocodiles were running away every time humans approached them, which tells us they are not aggressive. Also, special thanks to the camera crew who put themselves in danger to do what they are passionate about. Well done!
@dengelmaryam8346
@dengelmaryam8346 2 жыл бұрын
Oh no the crocodiles are very dangerous, they have they own timing and approach. Never think that way, ask the people they know stories, even a white couples went and got closer and the crocodiles took his wife, after all the husband returned to his home a lone. I grow up thier know so much incidents.
@amymdestabilize5137
@amymdestabilize5137 2 жыл бұрын
4
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 жыл бұрын
በስመአብ ልቤ ቀጥ ብላ ነው የጨረስኩት በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ ግሩም ፕሮግራም ነው የአስጎብኝው እውቀት ገራሚ ነው በርቱ
@rebeccam211
@rebeccam211 2 жыл бұрын
Thanks for showing the beauty in our country. Aziz gin betam asazenegn. I hope people won’t get discouraged from contacting him for his guide service because he was doing his best to impress Amy.
@fatumaahmed8769
@fatumaahmed8769 2 жыл бұрын
You are strong but the man is very fast
@kikayejo9852
@kikayejo9852 2 жыл бұрын
ድሮንስ የጀግና ሚስት ጀግና ናት ኤሚዬ በርቺልን አቀራረፁ እይታው ምኑ ቅጡ ሁሉም ያበደ ነበር እይታ ማራኪ ነው ይልመድባቹ ደሞ ቶሎ ቶሎ ኑልን እንደዚህም ውብ ሀገር እንዳለን እማናውቅ ብዙ አለን ለአለምም አሳዩልን ❤💛💚💞💕🎉🎊🍾🥂
@fuadhussen3034
@fuadhussen3034 2 жыл бұрын
በል ከሚስቱ ካንድ ምንጭ ይቀዳል አሉ. ጀግኖች. ጎበዞች. እሚገርም ሀገር. አዚዝ ንጉሥ👊 እሚገርም ሆርር እሚያስፈራ 😀
@birukzegeye8241
@birukzegeye8241 2 жыл бұрын
WOW, Ethiopia Land of origin beautiful ❤️🇪🇹
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
የቴዲ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው 💕
@hagereamediea
@hagereamediea 2 жыл бұрын
Great and Amazing nature of Arbaminch ,Ethiopia Thank you Amlest to share us such great nature of Ethiopia
@Peace-dv3ud
@Peace-dv3ud 2 жыл бұрын
😊አምሊዬ የቴዶ!! እያንዳንዱን ጉዞሽን ሳየውና ስታስጎበኚን ቴዲሻን እያሰብኩኝ ጨረስኩት። ድፍረትሽን ወድጄልሻለሁ። በርቺ😍
@የሳልሻሽወርቅብሩልጅቲዩብ
@የሳልሻሽወርቅብሩልጅቲዩብ 2 жыл бұрын
About everything tanks አምሊ ላንቺና ለተከበረው ኩሩ ሰው ቴዲያችን ከምንምና ከማንም በላይ እወዳቹኃለው
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 жыл бұрын
ኤሚ የውበት የመልካምነት የጥበብ ጥግ ነሽ:: አንቺ እና የአንቺ የሆኑ ወይም አንቺ አጠገባቸው የሆንሽ ሁሉ እድለኞች ናቸው::
@tselatt
@tselatt Жыл бұрын
MashAllah!!!AllhamdulliLlah konjo HAGUER sileteseten.Amlesset thank you so much for sharing your unique experience.
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
WOW how so beautiful the zebra look at how our beautiful Ethiopia looks please God forgive us and bless our Ethiopia with peace happiness and unity God bless you our beautiful sister Amlest thank you
@YenaneshTesema
@YenaneshTesema Жыл бұрын
በከተማችን ያሉ ልዩ ተፈጥሯዊ መስህቦቻችንን ስላስተዋወቅሽልን እናመሰግንሻለን መልካም ተግባር ነው በርቺ አምለሰትዬ ፡፡
@melate1677
@melate1677 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ እንደሚል ቦታው ቱርክ ነው የሚመስለው 🥰🥰
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 10 ай бұрын
ይህንን የመሰለ ውበት እና መልከአምድር ሰለአሳየሽን እናመሰግናለን ኤሚ ❤❤❤❤
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 2 жыл бұрын
Dear Ameleset, this is amazing can’t find a word to what I feel when I sow your video, wow! i I never had deep knowledge about Chamohayik & Nechisar before. Thank you for introducing Ethiopia to the entire world. Great and Amazing nature of Ethiopia Thank you for share us such great program, all the crew Keep Going please! God Bless Ethiopia! God Bless u & all ur family! Much Respect!!!
@habtamuzewdu8190
@habtamuzewdu8190 2 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ይበልጥ ሀገሬን ለማወቅ በውስጤ ጉጉት አደረብኝ የኔ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ😍😍😍
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,5 МЛН
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 143 МЛН
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
Maya Film Production presents @MayaMediaEthio
16:00
Amleset Muchie
Рет қаралды 331 М.
Arbaminch Dorze Village
36:31
Amleset Muchie
Рет қаралды 304 М.