እንደራሴ ሲትኮም - ክፍል 1 'አማጭ' | Enderase sitcom Episode 1

  Рет қаралды 246,547

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер
@dawudmohammed7002
@dawudmohammed7002 4 ай бұрын
በእውነት ዘሪሽ ወደ ተከታታይ ድራማ ስለመጣ በጣም ደስ ብሎኛል እንደግሌ ሀሳብ
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 4 ай бұрын
ጎረቤታሞቹስ
@letebrhanebuiy7941
@letebrhanebuiy7941 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/nnfFaq16l513mLcsi=-xvzb0xJ-BoOXQFn
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ድራማ ይጀምራል መንገድ ላይ ይቋራጣል ይሄ ድራማም ከቀጠለ ጥሩ ድራማ ነው
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 4 ай бұрын
በጣም..የምወዳቸዉ..አርቲስቶች
@hulubersuhone158
@hulubersuhone158 4 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ ተዋናዎች አላችሁበት አሪፍ ነዉ ግን ችግራቹ ማቋረጥ ልማዳችሁ ነዉ
@seada9327
@seada9327 3 ай бұрын
በጣም ትልቅ ነገር ነው የተማርኩበት የመጨረሻውን ንግግር ❤❤
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 4 ай бұрын
ምርጥ ስብስብ ነው በተለይ ፋንቱ ማንዶዬን ማየቴ ደስ ብሎኛል
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 4 ай бұрын
_ልክ እንዴ አምባር ባታቋርጡት ጥሩ ጅማሮ ነበር😊_
@user-sol321
@user-sol321 4 ай бұрын
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ፣ ቀጥሉበት እንቁወቼ ፣
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 4 ай бұрын
ዋው ተስፋ ያለው ሲት ኮም ነው
@tayetarekegn8820
@tayetarekegn8820 3 ай бұрын
I respect fantu specially....
@YetmworkMekuria-mf1pd
@YetmworkMekuria-mf1pd 4 ай бұрын
Yeametu mirt sitco❤❤❤
@maza1594
@maza1594 4 ай бұрын
የቤቶች ድራማ ይመስላል😂😂😂😂
@DavidJirma
@DavidJirma 4 ай бұрын
ቆንጆ ድራማ ነው 👌
@Romiomusician
@Romiomusician 19 күн бұрын
ያስጠረጥራል በደሴልጆች የተሰራ ገራሚ ስራ ጋበዝኳችው ገራገሩ ፕላስ ላይ ታገኙታላችው
@Robe6227
@Robe6227 4 ай бұрын
ገኒ አለችበት እኮ❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 ай бұрын
ዋው አሪፍ ይመስላል ምርጥ አርቲስቶች አሉበት 😍መጨረሻው ድረስ ከደረሰ እንደ አንባር ድራማ በአጭሩ ካላቋረጣችሁ 🤔
@addistsegeya6247
@addistsegeya6247 4 ай бұрын
በላይክ እና ሰብስክራይብ ነዉ የጀመርኩት ❤❤
@Korebta-LM
@Korebta-LM 3 күн бұрын
ልብሱ የቴኳንዶ፣ ሰላምታዉ የዉሹ፣ ስሙን ስትጠራዉ ካራቴ! እዉነትም እንደራሷ!
@sinte335
@sinte335 4 ай бұрын
የሚገርም ስብስብ👌
@mabept906
@mabept906 4 ай бұрын
ዋው አሪፍ ነው የምወዳቸው አርቲስቶች አሉ እዳታቋርጡ
@ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
@ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 4 ай бұрын
ኤፍሱን 😂
@bizuayehugebeyehu2983
@bizuayehugebeyehu2983 4 ай бұрын
ዋውውውውው
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 4 ай бұрын
ድራማ ሁሉ እየተጄመረ ይቀራል
@GeteshMan
@GeteshMan 4 ай бұрын
መችመች ይጀምራል
@yohannesdessalegn6503
@yohannesdessalegn6503 4 ай бұрын
It is best sitcom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 4 ай бұрын
ጡሩ ስራ ነው በርቱ 👍👍😀😀
@helanhelan50
@helanhelan50 4 ай бұрын
ሁሌ ኑ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 4 ай бұрын
Geniyen Ayiche New Yemetawut ❤❤❤
@MesiAbi-x3w
@MesiAbi-x3w 4 ай бұрын
Teru naw ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 ай бұрын
ጅምሩ አሪፍ ነው ❤
@አረንዛውዳሞትብርጌድ
@አረንዛውዳሞትብርጌድ 4 ай бұрын
❤ ስብስቡ በጣም ጥሩ ነው ይዘቱም ጥሩ ነው ግን ኢትዮጵያዊ ወጎችን አትርሱ ለምሳሌ ማዕድ በሀገራችን ክቡር ነው ስለዚህ ክብር ያላቸው ነገሮች ላይ ተጠንቀቁ ። ይህ አይነት ስራ ለሀገር ትልቅ ጥቅም አለው ። የሀገር ባህል ፣ ወግ ፣ እና እሴቶችን የምናስተዋውቅበት ስለሆነ ትውልዱን ሀገሩን ወጉን ባህሉን እሴቱን እንዲያውቅ አድርጉ በርቱ
@anwarakbar-alidosen9546
@anwarakbar-alidosen9546 4 ай бұрын
ዋው ሸዋ
@ገኒራያ-ቐ6ፀ
@ገኒራያ-ቐ6ፀ 17 күн бұрын
እደዉ ስወዳችሁ😅 ግን እዳታቋርጡት
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 ай бұрын
እንዳታዋርጡት ደግሞ የምርጦች ስብስብ ❤
@ድንግልማርያምየስደትስቄነ
@ድንግልማርያምየስደትስቄነ 3 ай бұрын
የፍሱን ቃና አብራ እየሠራች ነው እዴ የሷን የሚመስል ድምፅ ሰማሁ እሳ
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 3 ай бұрын
አዎ እግዳ ሆና የገባችሁ ከሆነች እሷ ነች
@cbrf2392
@cbrf2392 4 ай бұрын
Bertoln arif gemaro nw ❤❤😂
@hawayimam6777
@hawayimam6777 3 ай бұрын
❤❤❤
@tsige-il7co
@tsige-il7co 4 ай бұрын
waaaaaaaawwwwww batam das yamil ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LoCoCreative
@LoCoCreative 3 ай бұрын
Wow🔥🔥🔥
@neba1034
@neba1034 4 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 ай бұрын
በርቱ
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 4 ай бұрын
ኤፍሱን ❤ጥሩ እሰይ
@astermitiku-ic9bf
@astermitiku-ic9bf 4 ай бұрын
Wow arefe new 😂❤
@tube-wr7lh
@tube-wr7lh 4 ай бұрын
ዋው ቀጥሉ ፕሊስ
@saraahmed293
@saraahmed293 4 ай бұрын
ጥሩ ነው ቀጣዩን እንጠብቃለን
@ruthwolde9276
@ruthwolde9276 3 ай бұрын
ያው እጀምርው አያልቅ
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm 4 ай бұрын
ሁሉም ጀግና አክተሮች ናቹ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 4 ай бұрын
Tewedajoch❤❤❤
@ThelelengChuol
@ThelelengChuol 4 ай бұрын
Amazing 😊😊
@aalam1856
@aalam1856 4 ай бұрын
ኤፊሱን ትማቺትንሌቻ❤😂😂😂
@Zakeya99
@Zakeya99 4 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤
@طاهرالحربي-ن8ي
@طاهرالحربي-ن8ي 4 ай бұрын
Wow Mert sera
@askask1300
@askask1300 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@anwarakbar-alidosen9546
@anwarakbar-alidosen9546 4 ай бұрын
@metikyeenatua
@metikyeenatua 4 ай бұрын
Aref new👍👌 enamseginalin🙏 adera endatakaretuti
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@abubekerabrar3344
@abubekerabrar3344 2 ай бұрын
የ በስንቱ ስደተኛ ነኝ😢
@HayatMohammed-wx7wg
@HayatMohammed-wx7wg 3 ай бұрын
ሽዋፈራው😂
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo 4 ай бұрын
ወይኔ ካሴት የሚበላ ቴፕ ያልፈለኩበት ቦታ የለም በናታቹ ከዉቱልኝ
@AbenezerTemesgen-o7l
@AbenezerTemesgen-o7l 4 ай бұрын
Zeryehun ena shewa andelay selaywchew dess belongal
@ehananwar4423
@ehananwar4423 4 ай бұрын
good
@natilulu7429
@natilulu7429 4 ай бұрын
Wow des ymlie
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 4 ай бұрын
ሸዋፈራሁ፣ ፋንቱ ገነት ዘርዩ፣ ምርጥ ሙያተኞች
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 ай бұрын
ኤፍሱን😅
@ZekaryasantenehZki
@ZekaryasantenehZki 4 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@adugnaabate507
@adugnaabate507 4 ай бұрын
እኔ እምለዉ ዛፍ አይቆረጥም ያላችሁ ማነዉ?? ኣ ከተማ ዉስጥ ያሉ ዛፎች ቢያንስ በዓመት አንዴ ቅርንጫፋቸዉ መከርከም/መቆረጥ አለበት ልክ የሰዉ ልጅ ፀጉሩን ጥፍሩን ካልተቆረጠ ሰዉ እንደማይሆን ሁሉ ዛፎችም መከርከም አለባቸዉ ያለበለዚያ አንዠርፍፈህ አስቀምጣለሁ በትል ተገርስሶ አንተኑ ነዉ የሚቆርጥህ የእፅዋት ተመራማሪ ተብየዉ ምርምራቸዉ ገራሚ ነዉ አይ የኛ ሀገር አርቲስቶች ለምትሰሩት ነገር ጥናት አታደርጉ ዛፎች አይቆረጥም ካላችሁ ደግሞ ሰዎች የማይኖርባቸዉ አካባቢዎች ላይ ቢሆን እንስማማ ነበር መኖሪያ አካባቢ ላይ ግን ግድ ይላል ድራማዉ ጥሩ ነዉ ግን የምታስተላልፉት መልእክት አስተማሪና ጠቃሚ ቢሆን ምክንያቱም አብዛኛዉ ህብረተሰብ እናንተን እንደ አዋቂ ስለሚቆጥራችሁ በዘፈቀደ አታድርጉት
@genetgobena9567
@genetgobena9567 4 ай бұрын
Arif jimare
@EMUAND
@EMUAND 4 ай бұрын
ሣምሪ የኔ ልዩ እሕት እሕቱን የሚወድ ላይክ
@ralamerialameri563
@ralamerialameri563 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 ай бұрын
ወይአከታተፍክክክ
@ralamerialameri563
@ralamerialameri563 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 4 ай бұрын
ሽዋ ያለበት የትም ይመቸኛል
@ephrem03
@ephrem03 4 ай бұрын
አይ...የሙት ጥርቅም የቁልቁለት መንገድ ብትሉት ይሻላል :: ከ ጫት ተራ ያልወጣ ድርሰት :: ከስንት አመት በታች ያለን እንመልከተው 👪👪👪
@Zikire
@Zikire 4 ай бұрын
ዶንቆሮ ከሆንክ ብቻ አትየው
@መቅዲ-ቐ3ነ
@መቅዲ-ቐ3ነ 4 ай бұрын
ቅናት😮😮😮😮
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 ай бұрын
አለመመልከት መብትህ ነዉ ስርአት ያዙ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 2 ай бұрын
ወይ ሀብሻ 😂
@ur.cristiyan
@ur.cristiyan 4 ай бұрын
በጣም ነው የሚያስጠላው ምንም ደስ የሚል ነገር የለውም፤ እረ ድርሰት እና ትወና ከ በስንቱ ተማሩ። አያስቅ ቁም ነገር የለው ያቺ ደሞ ካራቲስት ልብስ ለብሳ የሰው ገፀባህርይ እየተወነች ውሮ ማለቴ ነው
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 4 ай бұрын
በ ሰንቱ ትርጉም መሆኑን ያውቃሉ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 ай бұрын
አዱን ለማሞገስ አንዱን ማጥላላት ተገቢ አይደለም
@ralamerialameri563
@ralamerialameri563 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@AlamnashMijana
@AlamnashMijana 4 ай бұрын
Mache Ena Sinti Sati Naw pls
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 4 ай бұрын
Kkkkuuuudes ylal
@ኢማንሚዲያ
@ኢማንሚዲያ 4 ай бұрын
ውዶች የመዳም ቅመሞች ግን እኔንም እዳረሱኝ ከቅመምነቱ የናንተው አምሳያ ነኝ ደምሩኝ እዳታልፉኝ አንድ ሺ ነበር ያልኩት አምስት መቶ አስገቡኝ በቃ ❤❤❤❤❤
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 4 ай бұрын
Tillik ena gobez aritstoch + Keshim dirset
@birukdemissie613
@birukdemissie613 Ай бұрын
Sent seat lay nw mijemirew kenus meche nw
@Daget212
@Daget212 4 ай бұрын
ሸዋ አፈራው ግን ባይኖር ጥሩ ነበር እየሰለቸኝ ነው መሰለኝ እሱ ጋ ስደርስ እዘጋዋለሁ ወይ ይዘጋኛል።
@GenetMoges-g3t
@GenetMoges-g3t 4 ай бұрын
ምክንያት
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 ай бұрын
በተደጋጋሚ ስለምናየዉ የመጓጓት እድሉ ወርዷል😅
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ 4 ай бұрын
ቀጥሉት እዳታቋርጡት
@lenchtube3973
@lenchtube3973 4 ай бұрын
Lejtwa atnefam karatistwa
@mekdimaki-tf5dy
@mekdimaki-tf5dy 4 ай бұрын
kenu meche new
@hashtag4675
@hashtag4675 4 ай бұрын
እኝህ መነጽር ያረጉት ሰውየ የት ነው ማውቃቸው ይገረም ሆነው ሚሰሩትን ሼባ
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 4 ай бұрын
አኔም ማናቸው 😂😂😂
@onelove9191
@onelove9191 4 ай бұрын
ፓስተር ሸዋፈራው እንደ እዮ ጩፋ ካራቴ ጀምረው ፓስተር እንኳን መጡ አሜን ነው አሜን አሜን 😅😅😅😅😮😮😊😊
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 4 ай бұрын
የዱዝ ኮሜንት
@Roman-zb6yz
@Roman-zb6yz 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 Uሌሉያ🤣🤣🤣
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
ዝም ብላችሁ ድራማውን እዩ ሀይማኖትን አትተቹ ሸዋፈራሁ የፈለገውን ማመን ይችላል ጎበዝ አርቲስት ነው እንወደዋለን❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 4 ай бұрын
@@ethiopiakebede5931ትክክል ያው የአስተዳደጋቸው ውጤቶች ናቸው ልብ ይስጣችው የግል ህይወት ውስጥ ጥልቅ ማለት ያስገምታል እንጂ አያስቅም
@fefefefe333
@fefefefe333 4 ай бұрын
😂😂😂🤪🤪🤣🤣👌🏽👌🏽😜
@meronmammo6124
@meronmammo6124 4 ай бұрын
Ye merekana dereset.. menum yemayamer
@Kimshasport
@Kimshasport 4 ай бұрын
Camera shake
@WoynshetMela
@WoynshetMela 4 ай бұрын
ውሮ አለች ልበል?
@MesfinBugie
@MesfinBugie 4 ай бұрын
Shewaferaw ደሳለኝ ካለ ተመልካች የለም ይህ ባንዳ
@GenetMoges-g3t
@GenetMoges-g3t 4 ай бұрын
ለምን
@MesfinBugie
@MesfinBugie 4 ай бұрын
@@GenetMoges-g3t ከሃዲ ባንዳ ስለሆነ
@rasalem7995
@rasalem7995 4 ай бұрын
እውነት የምላቹ ይሄ ድራማ ከአምስት ክፍል አያልፍም ፓስተር ሸዋፈራው ካልወጣ
@fefefefe333
@fefefefe333 4 ай бұрын
😂😂😂😜😜🤣🤣
@doit9895
@doit9895 4 ай бұрын
ለማየት ደስ ብሎኝ ስጀምረው ሸዋፈራው እና ገነት ንጋቱ በጣም የምጠላቸው ተዋናዮች ተውኩት ምንም ማረግ አይቻልም
@sheshegberehun
@sheshegberehun 4 ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ የፈጣሪ ፍጡር ይጠላልዴ ምን አርጉ አይባልም ነዉርምነዉ አለማየት መብትሽነዉ
@ነኢ
@ነኢ 4 ай бұрын
ሳህ​@@sheshegberehun
@doit9895
@doit9895 4 ай бұрын
መብቴ ነው መጥላት ስራውን ሰውዬውንማ የት አግኝቼው ደሞ እንደ ዝንብ ጥልቅ አይባልም የቆሼ ዝንብ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 ай бұрын
​@@doit9895አችስ ነገረኛ ነሽ 😅
@yaraalharbi128
@yaraalharbi128 4 ай бұрын
Dd
@jerusalemtewoldebrhan3146
@jerusalemtewoldebrhan3146 4 ай бұрын
Maggie with a bear OK OK baby bear the best my bad it’s OK baby bear
@taborzethiopia6556
@taborzethiopia6556 4 ай бұрын
poor script sorry enzen yee meselu actor bazi useless script sorry sorry
@adismeznagna
@adismeznagna 3 ай бұрын
😂😂እንደዚ ፈታ ያረገኝን ልጋብዛቹ m.kzbin.info/www/bejne/jZ6taqqwg6ylrLc
@godfather9377
@godfather9377 4 ай бұрын
በስንቱ ተወዳዳራ አገኘ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 4 ай бұрын
ድራማውን ሳላይ ነው comment የፃፍኩት ስብስቡ አንደኛ ነው ከገነት ንጋቱ ውጭ ለምን እንደሆነ አላቅም እሶ ሴትዮ ትቀፈኛለች
@BetaQueen-oi5gc
@BetaQueen-oi5gc 4 ай бұрын
Mn takaleh ena
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 4 ай бұрын
@@BetaQueen-oi5gcሴትዮ መጀመሬ በስትክክል ፃፊ
@HiHello-c8n
@HiHello-c8n 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 4 ай бұрын
❤❤❤
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Celine Dept
Рет қаралды 15 МЛН
/በስንቱ/ Besintu Ep 32 "ረጅሙ ልጅ"
34:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,8 МЛН
አባት ሀገር Ethiopian Movie Abat Hager - 2019 ሙሉፊልም
1:39:42