እንደ ሰው ቀና ብዬ ሄድኩ!የ አርቲስት ተስፉ ብርሀኔ ልብ የሚነካው ምስክርነት ! ሽልማቱን ለቃጥላ !

  Рет қаралды 60,625

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер
@ፍቅርጎንደሬዋ-የ9ጠ
@ፍቅርጎንደሬዋ-የ9ጠ 5 ай бұрын
በቦተው ቃጥላ ማርያም ነበርኩ ሽልማቱን ሲሰጥ ሲያለቅስ አስለቅሶኛል ለሱ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
@NardosNardi-bz2cn
@NardosNardi-bz2cn 5 ай бұрын
አሜን አሜን
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 5 ай бұрын
አሜን።
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 5 ай бұрын
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️🤲🤲🤲
@YonasTadesse-e7h
@YonasTadesse-e7h 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maqaram8997
@maqaram8997 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@astuworku7780
@astuworku7780 5 ай бұрын
እመብርሃን ከነ ልጇ ቀሪውን ዘመንህን ትባርክልህ 🙏
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 5 ай бұрын
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️🤲🤲🤲🤲
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን።
@HelenTilahunGebregiorgis
@HelenTilahunGebregiorgis 5 ай бұрын
🙏🥰❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
አንተን የረዳ መድሀኒአለም በሱስ ውስጥ ያሉትን ሁሉ ይርዳልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kenenia1894
@kenenia1894 5 ай бұрын
Amen
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 5 ай бұрын
እማይየ ማርያም ሲል እኮ ልቤ እንዴት ደስ እንደሚለኝ በቤቶ ታፅናህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 5 ай бұрын
🙏❤️ኡፍ እማይዬ ማርያም እንዴት ደስ ይላል 🙏❤️
@HelenTilahunGebregiorgis
@HelenTilahunGebregiorgis 5 ай бұрын
🙏❤️🥰😭
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 5 ай бұрын
ስሟ ሲጠራ ሰዎች ሲመሰክሩ የማልቀሰው ነገር የኔ እናቴ
@soso-ji9np
@soso-ji9np 5 ай бұрын
እኔም እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ባጋጣሚ አስሪዎቼ እንኩዋን ካዮኝ ምንድነው ቤተስብ ስላም አይደለም ነው የሚሉኝ እኔንም ከስደት መልሳ ለደጅዋ ታብቃን ታብቃኝ
@lemlem4051
@lemlem4051 5 ай бұрын
እኔም ማሪያምን
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 5 ай бұрын
እኔም አልችልም ስሟ ሲጠራ እንባዬ ይፈሳል ጎዶሎዬን ታውቃለችና ሙሉ ታድርገኝ 😭😭
@lemlem4051
@lemlem4051 5 ай бұрын
​@soso-ji9አሜንnp
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 5 ай бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ እኔም ምስክርነት ሲሰጥ እንባ ነው የሚቀድመኝ❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 5 ай бұрын
ያንተን ሒወት ያስተካከለች ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ምልጃዋ ይጠብቀን🙏❤❤❤
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 5 ай бұрын
ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም እመ ብርሃን እናታችን ክብር ምስጋና ይግባሽ ❤❤❤
@RahelDerbsa
@RahelDerbsa 5 ай бұрын
እውነት ነው!!!.... አሜን አሜን አሜን!!!🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ
@እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ 5 ай бұрын
በምን ቃል ልፃፍ እማ ፍቅር ህይወትህን ያስተካከለችልህ የኛንም ህይወት ታስተካክልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 5 ай бұрын
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 5 ай бұрын
Amennnnnnnnn
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 5 ай бұрын
እናቴ እመ ብዙሀን የአለም ንግስት የጌታዬ እናት ቃጥላ ፅዩን ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት እኔም ከዛሬ አራት አመት በፌት በምኖርበት ሀገር ዶክተር የደም ካንሰር አለሽ ብሎኝ ቀጥታ ሀገሬ ሄጄ ቃጥላ ማርያም 3 ቀን ፀበል ተጠምቄ እምነትን ተቀብቼ ወደ ምኖርበት ሀገር ተመልሼ ስመረመር ምን አይነት መዳኒት ተጠቅመሽ ነው ምንም የለሽም አለኝ ዶክተሩ እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት ለኔ የደረሰች ለሁላችሁም እመ ብዙሀን ትድረስላችሁ
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 5 ай бұрын
ጌታየ ታሪክ ቀያሪ ነው ታሪካችን ይቀይርልን አሜን በሉ መሲን የምትወዱ የታላችሁ በላይክ❤
@LemlemWelde-oo3hl
@LemlemWelde-oo3hl 5 ай бұрын
Amen
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 5 ай бұрын
አሜን አሜን አመን
@tigist9810
@tigist9810 5 ай бұрын
አሜን 🙏
@privatecell3665
@privatecell3665 5 ай бұрын
ቃጥላዋ 😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martazewde1658
@martazewde1658 5 ай бұрын
ከ 99 ዘጠኙ በጎች መካከል ጠፍተህ የነበርከው አንተ ነበርክ አነሆ ተገኝተሃል በጌታ ደስ ይበለን ክብር ለእናትና ልጁ እንደገና ተወለድክልን እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ : :
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 5 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ ማርያም እማዋይሺ የጭቅ አማላጇ ወለላይቱ የድሆች እናት እመ ብዙሀን የድሆች እንባ አባሺ አችኮነሺ ወላድት አምላክ ክብር ምስጋላ ለናትና ልጁ❤❤❤❤❤❤❤
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 5 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
@kenenia1894
@kenenia1894 5 ай бұрын
Amen
@addisalemmeliss8095
@addisalemmeliss8095 5 ай бұрын
እመብርሃን ቀሪ ዘመንህን ሁሉ ትጠብቅህ 💚💛❤👏🏼👏🏼👏🏼
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 5 ай бұрын
አኛ ኦርቶዶክሶች አኮ ከአናትም አናት ኣለን አመ ብርሃን ወለላይቱ ማርያም❤❤❤❤❤❤
@embeteferede5119
@embeteferede5119 5 ай бұрын
ከሁለት አመት በፊት ቃጥላ ማርያም እየተጠመቅ አግኝቼህ ነበር እንኳንም ድንግል ማርያም ለዚህ ክብር አበቃችሁ
@SariYene-dk1hs
@SariYene-dk1hs 5 ай бұрын
ሲጠሯት የማታሳፍር ሩህሩህ እናት ስላለን እድለኞች ነን ምን ያክል ደስተኛ እንደሆንኩ አታምኑም ምስክርነቱን በእንባ ነው የምሰማው ሁሌ ታሪክ ቀያሪ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የሁላችንንም ታሪክ ትቀይርልን🙏🙏🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 5 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከዚህ በላይ ደስታ ክብር ታድልህ
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 5 ай бұрын
መድሃኒዓለም ስሙ ከፍ ከፍ ይበልልኝ የኔ ጌታ ፣ እመ ብርሃን እናቴ በአማላጅነቷ አትለየን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 5 ай бұрын
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️🤲🤲
@lidacall2815
@lidacall2815 5 ай бұрын
ተስፉዬ በስማም እመቤቴ ማሪያምን እንዴት እንደምትጠራት ሲያምርብክ የኔ ጌታ እንኳንም ጨርሶ ተሻለክ ድሮም ሲጀመር በተክልዬ ግቢ ነው ያደከው ላይማኖትክ ያለክ ክብር ተባረክ ❤❤❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 5 ай бұрын
እንኳን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለዚህ አበቃችህ ለኛም ከስደት መልስ ለደጇ ያብቃን
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 5 ай бұрын
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️🤲🤲🤲
@MyLoveMyLove-v1x
@MyLoveMyLove-v1x 5 ай бұрын
እማምላክ ወላዲተ አምላክ እኔንም ቤተሰቦቼንም በእውነቱ ማሪን እናቴ በእውነት ደስስስስስ ብሎኛል አንተን የሰማች እማምላክ እኛንም ትስማን ወንድማችን
@jaleelaselam4630
@jaleelaselam4630 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ክብር ምስጋና ይገባታል እንኳን ደስ አለህ
@Y.Z-q9d
@Y.Z-q9d 5 ай бұрын
ላንተ የደረሰች የጌታዬ እናት ለሁሉም ትድረስ የኔ እናት አማላጄ እመቤቴ ❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 5 ай бұрын
ወላዲተ ቃል እመ አምላክ እናቴ ክብር ምስጋና ይገባት ::::::::
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 ай бұрын
ቃጥላ ማርያም እናቴ ክብር ምስጋና ይግባት ተስፋ ምርጥ ትሁት ነክ ቃጥላ ማርያም ተገናኝተናል እመቤቴ እንኳን እረዳችክ❤❤❤❤❤❤
@Mekd87
@Mekd87 5 ай бұрын
እምዬ ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ክብር ለድንግል ማርያም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@utty3720
@utty3720 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላንተ የደረሰች ቃፅላ ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን መሲየ የኛ መልካም ሴት ❤️❤️❤️❤️
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማቸን እንኳን እመቤቴ ድንግል ማርያም ለዚህ ለክብር አበቃችህ ገና ብዙ ዋንጫ ትወስዳለህ የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ቀሪውን ዘመንህ የደስታ የተባረከ ይሁንልህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 5 ай бұрын
ተስፍማ የተደረገለት ነገር ከሚወራዉ በላይ ነዉ እናቴ ጎረቤት ነበር እንደዛ ሆኖ ማየት ያም ነበር ታሪክ ተቀየረ ክብር ለእናትና ልጅ ለመተተኛ ለመዳኒተኛ ሰዎች የሚምር የማይተኛ የማያቀላፋ አምላክ አለ ስለዛ ሰዎች የሚማልድ ይብላኝ በክፍ ስራቹ ሳትሞቱ ሲኦል ለገባቹ ነፃ የሚያወጣ የምታወጣ እናትና ልጅ አለን የቀን ጉዳይ እንጂ በሰዉ ልጅ ክፋት የታሰረ ሁሉ ሁላችንም ተፈዉሰናል እንፈወሳለን ክብር ለእናትና ልጅ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 5 ай бұрын
ለእንተ የደረሰችልህ እመብርሃን የኛንም ቆጠሮችንን ሁሉ ትፍታልን።
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 5 ай бұрын
ለአንተ፡የደረሰች፡እመብረሀን፡በእለተ፡ቀኗ ለነም፡ባል ደርሳ ነፃ ታውጣልኝ፡እንኳን፡ደስ፡ያለህ፡ወንድማቺን፡ተስፉ🎉🎉🎉
@hanamarem6300
@hanamarem6300 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ስሟ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አለህ ተስፉ❤
@roseelias6098
@roseelias6098 5 ай бұрын
አሜን
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 5 ай бұрын
እማይዬ ማርያም አገላለፅህ ደስ ሲል!!! ላንተ እንደደረሠች በሡስ ለተቸገሩ ለተጨነቁ ሁሉ ትድረስ🙏🙏🙏🙏
@adis1152
@adis1152 5 ай бұрын
አንተን የመለሰች ቅድስት ድንግል ማርያም በተመሳሳይ ያሉ ሰዎችን ትጥራልን አሜን
@SamiSami-un3fe
@SamiSami-un3fe 5 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ተስፉ ብርሃኔ ቀሪውን ዘመንህ ይባረካህ
@yemaryam-lz5tz
@yemaryam-lz5tz 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ተስፉዬ። እመብርሀን ሁሌም አትለይህ ❤ ከፍ አድርጋ ታኑርህ።
@saramamo5332
@saramamo5332 5 ай бұрын
ተስፉ ብርሃኔ እንኳን ደስ አለህ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት
@keruyabu4419
@keruyabu4419 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል❤❤❤❤❤
@emebetmola3698
@emebetmola3698 5 ай бұрын
መጨረሻህን ያሳምርህልህ ስሞንስጠራው አንደበትህ ላይ እንዴት ደስ ይላል፣በርታ ወንድሜ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 5 ай бұрын
ክብርናምስጋና ይገባታል እናቴ ቅድስት ድንግልማረያም ወላዲተአምላክ በስደት ላለነዉ ለሀገራችን ታብቃን❤❤❤❤
@EYULOVE-eg2bo
@EYULOVE-eg2bo 5 ай бұрын
እመብርሃን እናታችን ስጠራት ደስ ሲል አፉላይ ከዚህ በላይ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የስጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን የመስቀል ስር ትርፍ እመብቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️🤲🤲🤲🤲
@saraabate1804
@saraabate1804 5 ай бұрын
🙏🙏🙏እግዚአብሔር ታላቅነው ተስፍሽዬ❤አብረን ያንሁሉ ስቃያችንን በቃጥላ ፀጺዮን ማርያም ስላለፍን ክብር ምስጋና ለመቤታችን ቅድስትድግል ማርያም ይሁንልን🙏ተስፍሽ በጣም ደስ ብሎኛል👏
@hirut7396
@hirut7396 5 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ለተስፍ የደረስሽ ድንግል ማርያም እኛንም በስደት ያለነውን ጠብቂኝ ምልጃሽ ፀሎትሽ አይለየን እናታችን ድንግል ማርያም ❤❤❤
@yemarshettassew2848
@yemarshettassew2848 5 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የመስቀሉ ስር ስጦታዬ እናቴእመቤቴ ሆይ ክበሪ ተመስገኝልኝ❤
@hirutteshome5236
@hirutteshome5236 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም በቤቷ ያፅናክ
@hhhvj
@hhhvj 5 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን የኛንም ታሪክ ይቀይርልን😢 መሲዬ ማህተብሽ ሲያምር በርችልን አታውልቁ ማህተባችሁን የኛ የክርስቲያን መታወቂያችን ማህተባችን ነው❤
@Hanna12930
@Hanna12930 5 ай бұрын
እኔም ያለሁበት ነገር አርፉ እናቴ ድንግል ማርያም ደጅሽ ለመቆም ያብቃኝ እናቴ ማርያም🙏🙏🙏
@tsigelesanawerke3385
@tsigelesanawerke3385 5 ай бұрын
አርቲስት ተስፋ እንኳን ደስ አለሕ መንገድህ የተቃና ይሁንልህ ጨሜን
@marysam9193
@marysam9193 5 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን የኢትየጵያ ምርጥ የታሪክ ቅርስ ነህ ብዙ አስተማሪ ነገሮችን በመስራት ትዉልዱን በብዙ ነገር አንጸሃል እናንተ አርቲስቶች ባትኖሩ ኑሮ ትዉልዱ በታሪክም በማንነቱም ጠፋቶ ይቀር ነበር አናንተ የኢትዮጵያ ትልቅ ባለዉለታ ናችሁ ኢትዮጵያ ዋጋችሁን ትክፈላችሁ!!!!
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 5 ай бұрын
እልልልል እመቤቴ ለአንተ የደረሰች እናታችን ለሁላችን ትድረስልን እመቤቴ የአንድዬ እናት እንወድሻለን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ እስመ ብርሃን እንኳን አገዘችህ❤❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የመስገን 🙏 እመቤቴ የጌታዬ እናት ፍቅሯ ይብዛልን ! በጣም ደስ ይላል ተስፉ መልካም ሰው አምላከ ተክለሃይማኖት ይጠብቅህ !!! ሚሊዮን (ጮቢቲ) እንኳን ደስ አለህ 🙏
@tigtig6559
@tigtig6559 5 ай бұрын
እኮን ደስ አለህ እኮንምሰማችህ ፈወሰችህ የጌታዬ እናት እመብርሀን አሁንም ትጠብርህ ❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 ай бұрын
አንኳን ደስ አለህ ወድሜ ክብር ለሷ ይሁን ላንተ የደረሰች እመብረሀን አሁን ላይም በሱስ ውስጥ ላሉ በገንዘባቸው ስቃይን ለሚገዙ ሁሉ ትድረስላቸው ።
@SaraDesta-t4u
@SaraDesta-t4u 5 ай бұрын
መሲ በጣም የምወደው የማከብረው እመቤቴ እንኳን ረዳችህ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ተስፉ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
እማይዬ ማርያም ሲል ልብ ይነካል አሜን አሜን አሜን 🙏🏾❤️
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 5 ай бұрын
እልልል እልልል እልልል.... እንኳን እመቤታችን ወለላይቱ ቅድስት ማርያም በምልጅዋ ለዚህ አበቃችህ::🌿🌿🌿🌹🌹🌹❤️❤️🙏🙏🙏🌹🌿🌿🌿🌹🌹🌹 አሜን ! አሜን! አሜን ! ❤ ❤ ❤
@lamlamabraha
@lamlamabraha 5 ай бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ እመቤቴ ቅድስት ዲንግል ማርያም ላንተ የደረሰች ለኛም ትዲረስልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@asfawwot8960
@asfawwot8960 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።አዳኝ በሆነ አምላክ የሚመካ ይድናል።እባካችሁ አማላጇ እናቱን እናክብር።ስለእናቱ የሚለመን ጌታ ከፍ ይበል።
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 5 ай бұрын
እግዚሀብሄር ይመስገን ላንተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን መሲ ደግሞ እግዚሀብሄር ይስጥሽ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ መልካም ሰው ነሽ እግዚሀብሄር ይባርክሽ
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 5 ай бұрын
በጣም ነው የምወደዉ የሱን ድራማ ምነው ጠፋ እል ነበር ለካ ታመህ ነበር እንክዋን ጌታ ፈወሰህ እንክዋን ደስ አለህ ወንድሜ
@ethiolove131
@ethiolove131 5 ай бұрын
ተስፉዬ ስትመሰክር ከልብህ ነው እማይዬ ስትል እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ማርያምን አንተን የረዳች እማምላክ የኛ የስደተኛችንም ህይወት ትቀይርልን
@workineshteka3269
@workineshteka3269 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ምሀረቱን ለሰጠ እናመሰግናለን እህታችን🙏💐💐
@HelenaseafaBaye-pe3nh
@HelenaseafaBaye-pe3nh 5 ай бұрын
የኔውድ ተስፉዬ ይገባሀል የኔልበ ቀና ሲያንስክ ነው የኔጀግና እንኳን ለዚህ አበቃክ እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ
@nanatena
@nanatena 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 👏👏👏🥰❤️🙏
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk 5 ай бұрын
እማምላክ ስሟ የተባረከ ይሁን የኔ ወንድም በጣም ደስ ብሎኛል
@warkwark6096
@warkwark6096 5 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን ለእሱ ይደረሰ ይድንግል ልጅ ይመሰገነዉ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አርቲስት ተስፉ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉
@tigsitabebedidi3893
@tigsitabebedidi3893 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርን ክብር ምስጋና ይገባታል እንኳን ደስ አለህ
@yohanahaile3655
@yohanahaile3655 5 ай бұрын
Aseeeey thanks God blessing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 5 ай бұрын
እሰይ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እናታችን ቃጥላ ፅዮን ማርያም ምሥጋና ይድረስሽ፡፡
@AyarajeshRajesh
@AyarajeshRajesh 5 ай бұрын
እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 5 ай бұрын
የኔ እመብርሃን እፍፍፍ ስሟኮ ሲጠራ አቤት ደስ ማለቱ አሁንም ቀሪ ዘመንህን ቸሩ አምላአክ ይባርክልህ።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤እመቤቴ የአንድየ እናት❤❤❤ ለሁላችንምትድርስልን❤❤❤እልልልልል እንኳን ደስ ያለህ
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 5 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አሌህ ወንድማችን እግዚአብሄር ይመስገን
@genetarega4677
@genetarega4677 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ እመቤቴ ክብር ለእሷ ይሁን
@weynishetfantahun3032
@weynishetfantahun3032 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔር ድንግል ማሪያም ከነልጇ ትጠብቅህ
@YonasTadesse-e7h
@YonasTadesse-e7h 5 ай бұрын
ተስፉ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@kelemlove4937
@kelemlove4937 5 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ እማምላክ ወላዲተ አምላክ የበላየሰብ እመቤት የጌዲዮን ፀምረ የእያሱ የሀውልት ምልክት የሙሴ በትር እመቤቴ ጠይቄሽ ለምኜሽ ደርሰሽልኛል በሰላም 2አድርገሽኛል ጤነኛም ልጅ አሳቅፈሽኛልና አመሰግንሻለው የጌታዬ እናት አሁንም ምልጃ ፀሎትሽ አይለየኝ በጭንቀት ያሉትንም ድረሽላቸው❤❤❤
@ethiopianamahara
@ethiopianamahara 5 ай бұрын
ተስፋዬ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ከሱስ አወጣህ እንኳን እምብርሃን ከጎንህ ሆነችልህ።❤
@XasresMoges
@XasresMoges 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
@merrymeery2731
@merrymeery2731 5 ай бұрын
እንኳን,ደስ,አለህ,እመብርሀን,ላንተ,የደረሰችህ ,,ለኔም,ልጅ,ትድረስለት አሜን,አሜን,አሜን
@lekiea2384
@lekiea2384 5 ай бұрын
እመአምላክ ለአንተ እንደደረሰች ለእኛም ለምስክርነት ታብቃን
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 5 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ አሁንም ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርከው መስዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽን ይባርከው
@Mekdes-y5h
@Mekdes-y5h 5 ай бұрын
እመብርሃን ቀሪ ዘመንህን ሁሉ ተጠበቀ እኛንም ለቤቷ ታብቃ 👏👏👏👏
@mentameralemu
@mentameralemu 5 ай бұрын
ተመስገን ጌታዬ እሰይ እሰይ ❤❤❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤እንኳን ደስአላህ ወንድሜ አሁንም በቤቱ ያፅናህ❤❤❤ የአምላክ እናት ምስጋና ሁሌም ይድረስት❤❤
@selamsileshi6733
@selamsileshi6733 5 ай бұрын
እንኳን ደሥ አለህ እኛንም እንዳተ ትጎብኛን ወላዲተ አምላክ እመብርሃን እናቴ
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 5 ай бұрын
ሰጠራት እማፍቅር እማአምላክ የጭንቄ ደራሽ ሚሰረጥረኛዬ ሁሉነገሬ ናት ተሰፉዬ እንኳን ደሰአለህ ገጠመኝ አደምጥ መምህር ተሰፋዬአበራ በለህ ህይወትን ሃ ብዬ የጀመርኩት በገጠመኝነው በመምህር ተሰፋዬ ወድሜ መምህር ገጻሼ መሢ አንቺም ገብተሽ ተማሪ
@Dagi-bx9md
@Dagi-bx9md 5 ай бұрын
እማ ድንግልዬ የኔ አዛኝ የአምላኬ እናት
@SabaMekonen-j2q
@SabaMekonen-j2q 4 ай бұрын
እንኳን ደሰ አለህ ለእናቴ ይገቤታል የናታችን ታአምር ሉችም እንደዜሕ ታአምሩን እንዴ ገባችሁ እመቤት ትርዳችሁ አሜን አሜን አሜን
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስአለህ ወንድሜ ወላዲተአምላክ እመብዙሀን ክብርይግባት እማይዬ ብለህ የጠራሀት ቅድስተቅዱሳን ድንግልማርያም ላንተእንደደረሰች ለሁላችን በተለያየ ጭንቀት ውስጥ ላለን ትድረስልን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን ዘመንህን ትባርክልን❤❤❤
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
@serkeeshete
@serkeeshete 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልሽ መስዬ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ቀሪውን ዘመንህን እመቤታችን ከነልጇ በቤቱ ይለቅ
@መቅደስየሰማእቷወዳጅዮቱብ
@መቅደስየሰማእቷወዳጅዮቱብ 5 ай бұрын
በእውነት አንተን የሰማች እማምላክ ወላዲተ አምላክ የኔንም የልቤን ቋጠሮ ፈታልኝ አውደምህረቷ ላይ ቆሜ እንድመሰክር ታብቃኝ😢😢😢
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
እግዚአብሔር ንዓና በይንና ኣይሓደገናን🥰ቃለ ህይወት ያስመዐልና
8:00
ሃረገወይኒ ማርያመይ You Tube
Рет қаралды 1,5 М.
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 114 М.
ኢጃዛ ቤት እና አጓጉል ጓደኛ እነማናቸዉ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 465
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН