እንደ ዋኝ እንዳትቆጥርህ እነዚህን ነገሮች አቁም |yod house

  Рет қаралды 21,870

yod house

yod house

Күн бұрын

#relationshipadvice #forman #yodhouse
#psychologicaltherapy
#datingadvice
#psychologicaltherapy
#datingadvice
#datingcoach
#relationshiptherapy
#psychologicaltips
#forman
#lovecoaching
#yodhouse
#text
#loveandsex j
#sex
#phone

Пікірлер: 44
@abdurohman730
@abdurohman730 Жыл бұрын
ዮድየ በሂወቴ ባለማወቅ ያሳለፍኩትን ስህተት የደረሰብኝን ችግር ነው የነገርሽኝ ተጫውታብኛለች ምን ዋጋ አለው ሁሉም ካበቃ በኋላ ባነንኩ ለማንኛውም እናመሠግናለን የኛ ምርጥ አንቂ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
ከተማርክበት በቄነው❤
@Ethio134
@Ethio134 Жыл бұрын
Tebareki
@user-wo6pr7uj1m
@user-wo6pr7uj1m Ай бұрын
​@@yodhouse2713❤❤❤❤❤
@GuguGagascreen
@GuguGagascreen Жыл бұрын
ትምህርትሽ ትክክለኛ የህይወት መረዳት እንዲኖረኝ አድርጎኛል በርቺ ።
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ !!! ዋይ አገላለፅ ዮዲትዬ
@mikiyasberhanu1405
@mikiyasberhanu1405 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልክ ልኬን ነው የነገርሽኝ ምሉዕ ሃሳብ ነው
@SewnetweldetsadikSewnet
@SewnetweldetsadikSewnet Жыл бұрын
ዮድ አክባሪሽ ነኝ በመጀመሪያ ከሴቶች ጋር በተያያዘ ነበር እምሰማሽ እሱን ከተውኩት ቆየሁ አሁን ወደ ዲስፒሊን ቀይሬዋለሁ። አንቺ ልጅ አንድ ቀን ግን ወንድ አደለክ ታጠቅ ጌራውት ዝመት እንዳትይን!! ትልቅ ሰው ነሽ በርቺ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
hahahah.......thanks!!
@user-nb7me1pp1g
@user-nb7me1pp1g Жыл бұрын
ሴቶችን ናቃቸዉ ይከተሉሀል ከመጡ ግን አርካቸዉ አፍቅራቸዉ ያከብሩሀል በሆነ ባልሆነው አትጨቅጭቃቸዉ ሙሉ በሙሉ ልብ አትስጣቸዉ
@user-nv7ix1iy8j
@user-nv7ix1iy8j 6 күн бұрын
አተረፍሽኝ ዬዲዬ በድርዬ ተከባ ምጠጣ ሴት መዝናናት ሲሆን ከነሱጋር አረያራዳልጅተሸወድኩ ግን በጀለስካ ፈትኜ ያስኳት ሁሌ ስተዋት አተወኝም ምቾት አይሰማኝምነበር ፈጣሪገላገለኝ ዋናዋ ሴት አንቺነሽአተረፍሽኝ ❤
@itrustongod8552
@itrustongod8552 10 ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ
@tilahunmengistu6637
@tilahunmengistu6637 9 ай бұрын
እመቤት ስለሰጠሽን ምክር በጣም እናመሰግናለን
@berukengidatadesse3582
@berukengidatadesse3582 Жыл бұрын
U know what I don’t normally take women advice but I will take yours. God bless u sister
@JossDey-uw7fn
@JossDey-uw7fn 11 ай бұрын
አመሰግንሃለሁ ቡዙ ተምራለሁ አሁንም ብዙ እንጠብቅሻሌን የኔ ቆንጆ
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 Жыл бұрын
ምርጧ እህታችን እኔ ያንቺ ትምህርት ለወጣቶች በትምህርት ቤት ቢሰጥ የብዙ ሰወች ህይወት እንዳይበላሽ ያደርግ ነበር።
@user-nv7ix1iy8j
@user-nv7ix1iy8j 29 күн бұрын
ዬዲዬ የተውኳት ሴጣን5ወሮመጣችብኝ ተቀይሬተበቀልኳት በሁሉነገርአሁንም እጀለመደችው ነገር ስፈልገኝ ሰድቤ ሸኝዋት አራዳምይሸወዳል ተሸወድኩ ልስማትአፈልግም ግን እደፍቅረኛነውየሚያረጋት ግራአጋባችኝ አሁንበቃኝብላሄዳለች የሰደብኳትንይቅርታ ብያለው መቼም3ጊዜ እድልአልሰጥም አንቺልዩ ሴትነሽ❤
@Hiyle12
@Hiyle12 6 ай бұрын
ዮድየ ቀጥይበት
@saay6009
@saay6009 Жыл бұрын
lik liken slenegershign betam amesgnale astemariye yodi
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 Жыл бұрын
ተመቺቱኛል በቺ እህቴ
@user-jq7tr7zy3p
@user-jq7tr7zy3p 9 ай бұрын
Fetary Yetebkeshe Amayzeing Seugetion
@mohamedabdoulkarim2074
@mohamedabdoulkarim2074 Жыл бұрын
You are so best coach thank you so much
@eyobeshetu7879
@eyobeshetu7879 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ደርሶብኛል
@bahunegn
@bahunegn Жыл бұрын
እኔስ በፍቅሯ ተሸንፌ "ዋኝ" ኣልሆንም፣ የሚያዋጣኝ ከእርሷ እሮጬ ነው የማመልጠው።😅
@ebrahimibnhassen7572
@ebrahimibnhassen7572 Жыл бұрын
ትክክል
@YoniYona-wu5uw
@YoniYona-wu5uw Жыл бұрын
Wow yodit tnx know for all ❤❤❤ gin yod silanichi mawek feleku pleas ater arigesh negerin..???
@tsiondaniel1482
@tsiondaniel1482 11 ай бұрын
Keberiling ❤
@galmakuriha409
@galmakuriha409 Жыл бұрын
Wooooow BTM BTM tekekelegnw nager nw 👍👍👍👍👍
@abikatfkbr1110
@abikatfkbr1110 Жыл бұрын
ዮዲት ያቺን ቪዲዮ አስትማሪነው ሰርቶልኛል ለምክርሽእናመሰግናለን
@yusufyahya8645
@yusufyahya8645 Жыл бұрын
tikkle nash dersobignal
@user-zo2dq7xp3u
@user-zo2dq7xp3u Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤yodi
@saidmahamed6858
@saidmahamed6858 13 күн бұрын
መልካም ለሊት ይሁልሽ
@tofikalemayehu-cw9db
@tofikalemayehu-cw9db Жыл бұрын
ይገርማል ; ሞኝ ሆነሃል በይኛ
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r Жыл бұрын
ከፈሳ ጀምሮ ሁሉን ታማክረኛለች መውደዳን ግን ማወቅ አልቻልኩም በዚህ ግልፅ አይደለችም አቀራረቤ ከመጀመሪያ ስለፍቅር አላወራሀትም አንድ ነገር በዘዴ ባሳያት እንደማያውቅ ትሆናለች ቀንና ሌሊት አብረን እናመሻለን ዞራ ወደቤታ ወጪውን በጋራ በመተሳሰብ ምን ላርግ ትይኛለሽ ልርቃት እልና ትጐዳለች መቀያየሙን አልፈለኩትም
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
ተይቃታ ፈቅረኛህ እንድትሆን!
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r Жыл бұрын
@@yodhouse2713 ጥየቃው ያስቀይማት ይሆናል የሚለው ነው በወንድምነትበጋድኝ የምታየኝ ከሆነ የሚለው ነው
@danielamare475
@danielamare475 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioman3080
@ethioman3080 Жыл бұрын
Setoch besemame kebade new
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እረ ደሰ ሲል ሞያዊ ምክርሸ ሰትጣፍጭ ቁምነገር ከልብሸ ነው የምትመክሪው እውነት እውነት ተባረኪ
@user-nb7me1pp1g
@user-nb7me1pp1g Жыл бұрын
ሴቶችን ናቃቸዉ ይከተሉሀል ከመጡ ግን አርካቸዉ አፍቅራቸዉ በሆነ ባልሆነ አትጨቅጭቃቸዉ
@FTG299
@FTG299 Жыл бұрын
Esti yody yhenen koment kayeshew sile mekotat tiru new weyis metfo new
@alexigebeyawu7300
@alexigebeyawu7300 Жыл бұрын
siwodish
@dertech
@dertech Жыл бұрын
አይይ ቁጭ ብዬ ይሄን ት/ርት መጠጣት ነዉ ።ለነገሩ ሽሽ ስላልሽ ከዛሬ ጀምሮ አልደርስም አለቀ ነገሩ
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
ለርቀት ፍቅር የሚሆኑ 3 የወሲብ አይነቶች
14:45
በቀላሉ ፍቅር የሚያሲዘን ወንድ |yod house
14:08
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН