እንዳያታልልሽ እህቴ || ልብ በይ || ELAF TUBE

  Рет қаралды 54,626

Elaf Tube

Elaf Tube

Күн бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 466
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 3 жыл бұрын
_ቀን ከቀን ፍቅሩ❤️ እየጨመረብኝ የመጣው የኢላፍ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን🌺_
@ዋነፍሴ-ጀ5የ
@ዋነፍሴ-ጀ5የ 3 жыл бұрын
በጣም እኔ ሰለምቴ ነኝ ዶቃ አርጉልኝ አላህ ይቅር እንድለኝ
@zaharaebrahim3904
@zaharaebrahim3904 3 жыл бұрын
ሳህ ውዴ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 3 жыл бұрын
@@ዋነፍሴ-ጀ5የ _አብሽሪ እህት አላህ በዱኒያ ላይ እያሉ ተውበት አድርገው እስከተመለሱ ድረስ ይቅር የማይለው ሀጢያት የለም እንኳንም ወደ ድነል ኢስላም መጣሽልን አህለን ወሳህለን ወበርሀባ ሀቢቢቲ አብሽሪ🌷🌷_
@zaharaebrahim3904
@zaharaebrahim3904 3 жыл бұрын
@@ዋነፍሴ-ጀ5የ አብሽሪ አላህ መኻሪ ና አዛኝ ጌታ ነው
@ssbahrain7053
@ssbahrain7053 3 жыл бұрын
እኔም መሸአለህ
@ሙሪዳአብራር
@ሙሪዳአብራር 3 жыл бұрын
ዛሬ አልፎልኝ አንደኛ ነኝ ኢላፋን የሚወድ የሚያደንቅ አደኔ ብዙ ነገር የተማረ በላይክ አሣዩን አሥቲ 👍👍👍👍
@tub850
@tub850 3 жыл бұрын
ቀድሜሽ አለሁ ሁለተኛ ነሽ ክ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
ቀዳምሽኝ
@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ
@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ 3 жыл бұрын
መብሩክክክ
@መርያምYouTube
@መርያምYouTube 3 жыл бұрын
@@tub850 ማማዬ በቅንነት ደሚርኝ
@መርያምYouTube
@መርያምYouTube 3 жыл бұрын
@@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ ማማዬ ደምሪኝ
@saedayasen7771
@saedayasen7771 2 жыл бұрын
ውድእህቶቸ ለኔም ዱአአድርጉልኝ ሠለምቴነኝ አላህ ይቅርእዲለኝ ያረብ አላህይዘንልኝ የሡባርያነኝ በዱኔም ጠካራያርገኝ
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኩዋን ወደተፈጠርሽበት እምነት ተመለሽ ዉዴ አህሌን ወሳህሌን በመቀጠል አንቺ ወደ እስልምና ሀይማኖት ስትገቢ ሁሉም ወንጀልሽ ይማረልሻል ልክ ምንም እንደማያዉቅ ህፃን ልጂ ንፁህ የምትሆኝዉ ካሁን ቡሀላ ላለዉ ነዉ መጠንቀቅ ያለብ የምትጠየቂዉም ከሰለምሽ ወድህ የምትሰሪዉ ነዉ አላህ ያጠንክርሽ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ
@KasimNuru-bi6rw
@KasimNuru-bi6rw 4 ай бұрын
አልሐምዱሊላህ
@HelimaHelima-xz4kp
@HelimaHelima-xz4kp 4 ай бұрын
አላህያግራልሽያረብአላህማሪነውይምራልሀቢቢቲማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinetSeid-j1n
@ZinetSeid-j1n 5 ай бұрын
ለኢላፍ ቃላት ያጥረኛል የኔ መካር አጽናኝ ከወኩት ቀን ጀምሮ ሳልሰማው ወየ አላድርም ሡስ ሁኖብኛል አልሀምዱሊላህ ኡመተ ኢስላም በምን ይለካል ጀዛ ከላህ ኸይረን ዱንያ ወል አኼራ ❤❤❤
@seadamohammed9717
@seadamohammed9717 3 жыл бұрын
ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ ሱሴ ነህ የምታነሳቸው ርዕሶቺ ማሸአላህ ትረካ ደግሞ ማሸአላህ
@ghvj5714
@ghvj5714 2 ай бұрын
አሚንንን ዉሥታዜ አላህ ይጠብቅህ አሚንንንዉሥታዜአላህይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤
@habibanuru9068
@habibanuru9068 3 жыл бұрын
ጃዘከላሁ ኸይራ ወንድማችን መልካም የሆና ትምህርት ነው ለተጠቀመበት ወላሂ
@fatumarashdefatumarashde4976
@fatumarashdefatumarashde4976 3 жыл бұрын
ጀዘከለሁ ኸያራ ወንድማችን በትምህርቱ የምንመር የድርጋን
@sofiyaabdellah4987
@sofiyaabdellah4987 3 жыл бұрын
ውነተኛ አፍቃሪ ያድርገን ውነተኛ አፍቃሪም ይስጠን
@alemantube
@alemantube 3 жыл бұрын
🕌 እናንተን በመናፈቅ ያለቀሱት ነብይ ♥ ላይየወረደውን ♥ ታላቁ የፈጣሪ ቃል #ቁርዓንእጅግ በቀላሉ ማንበብ የምትፈልጉ ፕሮፋይሌን ብቻ ተጫኑ።
@neimabintabuyasin5835
@neimabintabuyasin5835 3 жыл бұрын
S.a.w
@meryemseyid8221
@meryemseyid8221 3 жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሠለም
@saedaaragaw9506
@saedaaragaw9506 2 жыл бұрын
ሰ አ ወ እሽ ወንዲማቺን ጀዛ ከሏህ ኸይር
@Hayuየቡቲዋ
@Hayuየቡቲዋ 2 жыл бұрын
S a w
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤
@medinaahmed3134
@medinaahmed3134 2 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ ይጠውል ኦምርክ የኛ መካሪ ትምሄርቶችህ እደት እደሚጣፍጡ አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያርገን
@ሀዋነኝየለሚዊ
@ሀዋነኝየለሚዊ 3 жыл бұрын
ጀዛኪም አላህ ከይር አላህ ሠምተው ከሚጠቀሙት ባርያወች ያድርገን ምርጥ ትምህርት ነው 👍👍👍👍👍👍👍
@rabiyamohammed1189
@rabiyamohammed1189 3 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ወላሂ ውስጤ ነህ
@sነኝየአላህባራያ
@sነኝየአላህባራያ 3 жыл бұрын
ኢላፍ አላህ ጀዛካላህ ኸይር ለኢላፍ ቃላት የለኝም ሰብሀን አላህ ወልሀምደሊላ ለኢላሀኢለላህ አላህ አክበር
@sahaaddxb1801
@sahaaddxb1801 3 жыл бұрын
የሀራም ፍቅር በጣም የዱንያ ፈተና ነው ወላሂ ብዙወቻችን ሀራም መሆኑን ሳንረዳ የድን እውቀሳይኖረን ፍቅር ብለን የጀመርነው ቡሀላ ሀራምነቱን ስናውቅና ያሰው የኛ ሳይሆን ሲቀር በጣም ይከብደናል ለመራቅ እራሱ ይከብደናል ብቻ አላህ ያግዘን ሀላል የሆነውን ትዳር ይወፍቀን
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
አሚን😢
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 5 ай бұрын
اللهم،امين
@mariyama3307
@mariyama3307 3 жыл бұрын
ጀዛህን አላህይክፈልህ በሰማነዉየምንጠቀምያድርገን
@ካለፈውተምሬበትአለሁ
@ካለፈውተምሬበትአለሁ 3 жыл бұрын
ቀድሞዉኑ ብሰማህማ ምንኛ ትክክለኛ ምክር መሰለህ ጀዛከላህኸይር ዉይይይ ቃላቶችህኮ ምርጦች ናቸዉ ሠዉ የሚመስል ሸይጧን.....
@ኢላፍዩቲብምርጫዬነው
@ኢላፍዩቲብምርጫዬነው 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በርታልን አሏህ ይጠብቅህ
@rhanaahmed98
@rhanaahmed98 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወድሜ እዳት ያሉት ያብዛልን 🍇🌴 ያረብ በሠማነው የምን ጠቀም ያርገን
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ 3 жыл бұрын
ወአለዬኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን ሀላሉ አላህ የወደደው ይወፍቀን
@hawi1368
@hawi1368 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር እኛም በስማነው እምንጠቀም አላህ ያድርገን
@sitiahmed316
@sitiahmed316 3 жыл бұрын
Masa Allah Allah yetabeki jazakumuAllah
@taopyrymugxyovuluf1521
@taopyrymugxyovuluf1521 3 жыл бұрын
ሀቂቃ ማሻ አሏህ በጣም ደስስስስስየሚል አቀራረብ ነው አሏህ ይጨምርልህ በርታ አንተም በተናገርከው እኛም ባዳመጥነው ተጠቃሚ ያድርገን
@እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ
@እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ 3 жыл бұрын
ሀቢቢቲ እንደማመር❤✅💜
@እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ
@እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ 3 жыл бұрын
@Fatuma Mohammed ነሽ እንዴ ውዴ
@እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ
@እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ 3 жыл бұрын
@Fatuma Mohammed ፋጡም እኔም አዴረኩኝኝኝ✅💜✅👈
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@ተወከልአላህ-ቐ4ዀ
@ተወከልአላህ-ቐ4ዀ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሰላሙን ያብዛልህ ኡስታዘ
@መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
@መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 3 жыл бұрын
ትክክል ነው👍አላህበሠማንውእምንጠቀምየድርገን🌹ጀዛከላህኸር❤
@zekibinteslam3586
@zekibinteslam3586 2 жыл бұрын
jezakllahe heyiren
@betulebintoumer9574
@betulebintoumer9574 3 жыл бұрын
አወ የፈለገውን ሲያደርግ ይስቃል ይሳለቃል ወላሂ ወንድሜ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው እንኳን በሀራም ቀርበን በሀላልም ቀርበን ልባችንን ጋጡት
@tesnimtube3286
@tesnimtube3286 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@abdurahmanhamdi3898
@abdurahmanhamdi3898 3 жыл бұрын
ሀቅ ነዉ እህቶቼ አይናቹን ግለጡ አላህ ይጠብቃቹ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
አሚንን ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@samiranumery2562
@samiranumery2562 2 жыл бұрын
Masha Allah
@jemaneshendris578
@jemaneshendris578 3 жыл бұрын
አሚንያረብ
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Жыл бұрын
ኢላፍዬ ከዚህ በላይ እድታስተምር አላህ ሀያትህን ያርዝምልንበበኩሌ የማይሰለች የማይረሳ አንደበት አላህ ሰጥቶሃል ማሻአላህ
@የማሚናፍቆትከባህርማዶ
@የማሚናፍቆትከባህርማዶ 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@zedtube2269
@zedtube2269 3 жыл бұрын
ያረቢ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@hidayaa7171
@hidayaa7171 2 жыл бұрын
ለአላህ ብዬ እወዳቹአለው አሁን ዚና ሀላልነው እዴ እሥኪባል ተሥፋፋቷል እናም መማር ለፈለገ ጥሩ ምክርነው አላህ ቀጥተኛውን ሞገድ ይምራን
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa 3 жыл бұрын
Masha Allah ❤
@منهجالسلفيةسعادةبنتيسؤف
@منهجالسلفيةسعادةبنتيسؤف 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ከይረን
@ውዴነኝየናቴቀበጥ
@ውዴነኝየናቴቀበጥ 3 жыл бұрын
ጀዛካሏህ ከይር ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቀን 👏👏
@هاجرابنتسعيد
@هاجرابنتسعيد 3 жыл бұрын
ትክክል አላህ ይጠብቀን ከድህ አይነት ወንዶች አህሠት ወአህሠነሏሁ ኢለይክ ወድማችን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልልን ሀቂቃ በሠው ሀገር ያለነው ብዙ ብሶቶች አሉን ወላኪን አልሀምዱሊላህ ሽኩረን እለክ የአኺይ ፊላህ
@dohaqatar3688
@dohaqatar3688 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን
@فاطمةعلي-ت7ن
@فاطمةعلي-ت7ن 3 жыл бұрын
አህለን ወንዲም አላሁ ሱብሀነወተአላ ይስትርን ከደዚህ አይነት አዳሚውሻወቺ ያርብ አንተጠብቀን ልባቺንን ለሀላል ያግራልን
@zd9022
@zd9022 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም የዚሁ ተላካፊ ነበርኩ አሏሀምዱሊላ ዱአ ረጊ አሏህ አራቀልኝ
@وني-ص3ض
@وني-ص3ض 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁኸይረን
@z.bintislam7920
@z.bintislam7920 3 жыл бұрын
Waleykum Salem warehimatulahi waberakatu ahilen Elaf አለህእዉናተኛ ና ሀለል ያሆነን ፍቅርንና ትክክለኛዉን መንገድ ይወፍቃን
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኻይራን ወንድማችን
@nabiyat-yh5ur
@nabiyat-yh5ur 6 ай бұрын
جزاك الله
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
#አሏህ ሆይ"!! የኔንም የቤተሠቦቼንም ሀያትና ሞት አሣምርልን።።። በዱኒያ ስኬትን በአኼራም ጀነተል ፊርደዉስን ወፍቀን።። ያረብብብብ ከመጥፎ አጋጣሚና ከሽርክ ጠብቀን።።በሀቅ ላይ አጽናን።።ያረብብብብብብብ
@zedtube2269
@zedtube2269 3 жыл бұрын
አሚንንንንን
@rehima9715
@rehima9715 3 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@ላታህዘንኢነላህማአና-ደ4ዀ
@ላታህዘንኢነላህማአና-ደ4ዀ 3 жыл бұрын
ያአላህ አተ ጠብቀን ኢላሂ ትክክለኛዉን ፍቅር በሀላል ወፍቀን
@ሃዊይቲነኝየቤተሰቤወዳጅ
@ሃዊይቲነኝየቤተሰቤወዳጅ 3 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ሃሪፍ የሆ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቀን ሃራም ከሆነ ነገር ሁሉ
@Queen19901
@Queen19901 3 жыл бұрын
ጀዛካ አላህ ከይር ወድማችን። አላህ ሆይ ሰውን ከመበደልም ,ከመፈተንም እኔንም እህቶቸንም አንተ ጠብቀን🥀 ከምትወዳቸው ከንፁሆቹ ሴቶች አድርገን ያረብ 🥀
@مريمعمر-ك3ك
@مريمعمر-ك3ك 3 жыл бұрын
አላህ አድሜናጤናይሥጥህ ኡሥታዛችን
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ውሰታዝ አላህ ከሀራም ይጠብቀን
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቲላህ ወበረካቲህ ጀዛከላሁ ከይረን
@ረሒማዩቱብ
@ረሒማዩቱብ 3 жыл бұрын
ወድሚ አላህ የጠብቅህ
@zebibaali7119
@zebibaali7119 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያአላህ
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 3 жыл бұрын
ያአሏህ አሏህ ከይር ስራህን ይቀበልህ ወዲማቺን ወላሂ የትምህርት አሰጣጥህ ልዩ ነው በጣም የሚገባን መልኩ ነው ሱባሀን አለህ መሠሎቺህን ያብዛልን
@sekinmustafa2637
@sekinmustafa2637 3 жыл бұрын
አለሀ የጠበቀን
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 3 жыл бұрын
ጀዛካአላህ ኸይር👍👍
@madinaalali584
@madinaalali584 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐
@sameraeasa7102
@sameraeasa7102 3 жыл бұрын
ጀዛኩምላህይረ ውስታዛችን አላህይጠብቅህ
@ሀፍሳቱዩብ
@ሀፍሳቱዩብ 3 жыл бұрын
ጀዘከለህ ከይረን ኡስተዝ
@lifegoseon1509
@lifegoseon1509 3 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኽይር ኡስታዝ 👍👍👍👍👍💐💐💐💐💚💚አላህ ይጠብቅህ
@UaeUae-h1w7d
@UaeUae-h1w7d Ай бұрын
ጀዛኩምአላህ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ6ሸ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ6ሸ 3 жыл бұрын
ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን
@utube3907
@utube3907 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኸመ አላህ ኸይር አላህ ሁላችንንም ኸይረኛዉን መንገድ ይምራን አሚን
@nitsmydam6742
@nitsmydam6742 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ የኛ ምርጫ
@sada1083
@sada1083 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ወላሂ ሳህ ልክ ነህ ሀቂቃ ብዙ ሰዉ መሳል ሰይጣኖች አሉ አላህ ይጠብቀንን
@ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ
@ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ 3 жыл бұрын
ጀዛኩምሏህኸይራ
@mamerahmayoutube1643
@mamerahmayoutube1643 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላሁ ኸይረን
@khadijhadeem3948
@khadijhadeem3948 3 жыл бұрын
ጀዛከላኸይርኡስታዝ
@zubidazubida2176
@zubidazubida2176 2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا مشاا الله 😭😭😭😭☝️🌹🌹🌹
@oliveolive8025
@oliveolive8025 2 жыл бұрын
ወድሜዋ ጀዛክላህየረን እኔ አሁን ባለከ ወድቀነበር እዴት ብየልግለፅልህ ፀፀት ሊደፋኝነዉ ለማኝኛዉም አላህ ይወፍቅ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ሀይረን
@nfisa2992
@nfisa2992 2 жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይርወንድማችንአላህይጠብቅህ
@sitinaahmed3835
@sitinaahmed3835 3 жыл бұрын
ትክክል ውድም አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ለዛውም ባሁንሰአት የበዛው እሱነው ታማኝ በጠፋበት ብቻአላህይዘንልን
@سعادة-ج6ط
@سعادة-ج6ط 3 жыл бұрын
አጂብ አሏህ ይጠብቀን
@sahalabdurahman5424
@sahalabdurahman5424 2 жыл бұрын
Masha allh
@rahamakonjo5386
@rahamakonjo5386 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸረን ትምህርት ሁሉ መሳጭ ነው
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 жыл бұрын
ትክክል ወላ ያኢላሂ መካሪ አታሳጣን ጄዛከላ ኸይር 👍👍👍👍👍📚📚📚📚📚
@rhamarhama1053
@rhamarhama1053 2 жыл бұрын
مًآءشُآ آلَلَهّ إنِ شُآءلَلَهّ طِيَبً 🌹🌹🌹🌹🌹👍🏻🤲🏻
@መነኝስደተኛዋ
@መነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@neimaneima1221
@neimaneima1221 3 жыл бұрын
ጀዛህን ይክፈልህ አላህ አኼ ከትልቅ ነገር እራሴን አወጣከኝ ወላሂ ባንተ ምክር ተቀይሬለሁ ውጤታማም ሁኛለሁ
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص 3 жыл бұрын
ሸህ ባረከሏሁ ወጀዝኩምሏ ከይር 👍👍👍❤❤❤❤🕋🕋🕋⌛⌛⌛⌛ አላህ ይጠብቅን ያርብ አሚን አሚን ያርብ
@neimanderis9769
@neimanderis9769 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህኸርይ የኛ ጀግና
@hadiyaseied9544
@hadiyaseied9544 3 жыл бұрын
ጀዛከላ ወድም
@hyatelfahad9075
@hyatelfahad9075 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ተአላ ወበረካቱ ውድ የኢስላም የአላህ እዝነት እና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ልጆች ኡስታዝ ጀዛአላህ ከይረን አላህ ይጠብቅህ
@neimayenseralij4328
@neimayenseralij4328 3 жыл бұрын
Mashallha jezakellha heyer
@kamilataha1229
@kamilataha1229 3 жыл бұрын
Jzakmullah keyran Elaf tube mashaa allaah ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@jamjamjamjam1491
@jamjamjamjam1491 3 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ አላህ ይጅዝክ
@ዘቢባየረሡልወዳጅ
@ዘቢባየረሡልወዳጅ 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠሏም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሡባሀን አሏህ ጀዟኸሏሁ ኸይር
@salasala5700
@salasala5700 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@mekamohammed9918
@mekamohammed9918 2 жыл бұрын
ጄዘ ከአለህ ከይርን ዎንድመችን አለህ ይጠብቅህ
@deseshibesh9408
@deseshibesh9408 2 жыл бұрын
Amin yareb jezak allah
@sofiaahmad8884
@sofiaahmad8884 3 жыл бұрын
ያረቢ አላሕ ጀዛሕን ይክፈልሕ ወንድም
@ዎሲላብትአህመድ
@ዎሲላብትአህመድ 3 жыл бұрын
ጀዛሙላክ አሏህ ኸይረን 👂✅✅✅☝👌💐💐💐🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌱🌱🌱🏆🎓☝
@salasala5700
@salasala5700 3 жыл бұрын
ጃዛኩም አሏህ ኸይረን
@طيبه-ح4ض2د
@طيبه-ح4ض2د 3 жыл бұрын
ጀዛከ አላሁ ኸይር ወንድማችን
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 3 жыл бұрын
ጀዛከአላህ
@AhmedReduan-s2y
@AhmedReduan-s2y Ай бұрын
ማፍቀር በሽታ ነው ያፈቀሩትን መግባት ዳግሞ መደህኒቱ ነው ይለሉ ኢብኑል ቀይም (ረ ዐ)አላህ ልበቹ ያሚየርፍበትን ሰው ይስጠቹ
@Hayat-j5t
@Hayat-j5t 5 күн бұрын
አሚንንን ያረብ
@ኢትዮብያታሸንፍለች
@ኢትዮብያታሸንፍለች 2 жыл бұрын
ጆሮያለው ይስማ በተለዬ ስደትያለን እህቶቼ ተውኑቁ እስከመቼ በውሸታም ወዶቼ እንሰበረ እረእስከመቼ💔💔💔😭💔😭💔😭💔😭🤲ያረቢ ቀናምገድንምራኝ
@naela9429
@naela9429 3 жыл бұрын
ጀዘከለህ ከይር
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
AFARTANKII (40) QISO OO UGU SAAMEYNTA BADNAA_2022 iyo 2023_ SHEIKH MUSTAFA.
3:26:03
IFTIN BROTHERS STUDIO
Рет қаралды 2,6 МЛН
ፈትዋ ክፍል 10 በኡስታዝ አቡ መስኡድ
14:57
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.