እንደዛ የምንወዳቸው ኡስታዞቻችን ኢኽዋን አይመስሉኝም ነበር!

  Рет қаралды 13,348

አቡ ኒብራስ AbuNibras

አቡ ኒብራስ AbuNibras

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@mohammadnurhussain7451
@mohammadnurhussain7451 8 күн бұрын
አቦ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ አቡ ጁሀይፋ ወንድሜ
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb Ай бұрын
እኔየምለውሁልሸምኡሰታዝኡሰታዝትያለሸኢማምምይሁንአሊምምይሁንቢድአካሰተላለፉሀቅንየያዘአይፈራምወድማችንጠክረ
@HasenMohammed-y1h
@HasenMohammed-y1h 10 күн бұрын
አሏህ ይጠብቀን ከናንተ ጥሜትና ከመሰሎቻችሁ
@vo_6461
@vo_6461 Ай бұрын
ከ ቁር ዓንና ከሀዲስ የወጣ ነገር ከሠሩ በማስረጃ ንገረን ሀሜቱን ትተህ ባለጌ አላህን ፍራ ሀሜተኛ
@AbdulgefarMohammed
@AbdulgefarMohammed Ай бұрын
የምታወራው ሁሉ እንደሚፆፍብሕ ግን ታዉቃለህ የሚስቅልህ ስላገኘህ ነዉ ።ጀሀነምና ጀነት በእጅህ ያለ ነው ሚመስለው። ኻቲማህን ሳታውቅ እራስህን ባታጠራ
@assendegarege1186
@assendegarege1186 Ай бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@سعيدعلي-ش1د
@سعيدعلي-ش1د Ай бұрын
ወላሂ አህይጠብቅህ ሀቢበቢ ወላ
@yusirakornma
@yusirakornma Ай бұрын
መነዉ አነሡን ከምትተች ለሙሰሊም የሚጠቅም ነገረ ብታቀርብ አቅም ከሌለህ ዝም ብትል
@TytGgh-k5b
@TytGgh-k5b Ай бұрын
እውነት ነው አላህ ይጨምልህ
@JemalMohammed-v2x
@JemalMohammed-v2x Ай бұрын
የራስሕን ነውር ደብቀሕ ሌላን ታጥላላለሕ ተልኮሕ ነው ሖዳም
@TytGgh-k5b
@TytGgh-k5b Ай бұрын
ማሻአላህ ማአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን
@Daewamedia_o9o
@Daewamedia_o9o Ай бұрын
ወንዲማችን በርታ ማሻ አላህ ቀጥልበት
@zehraMohammed-vq1rw
@zehraMohammed-vq1rw Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@TytGgh-k5b
@TytGgh-k5b Ай бұрын
እውነት ነው አላህ ይጠብቀን አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን
@Khadija-y9z
@Khadija-y9z Ай бұрын
መሻአላህ
@አቡኒብራስ
@አቡኒብራስ Ай бұрын
አቡኬና ያሲኔ እያልን መሸወዳችንን ማቆም አለብን። ምንም እንኳን ሙስሊሞች ቢሆኑም ትክክለኛውን የሱና መንገድ ግን ሊያሳዩን አልቻሉም። አፈንግጠዋል። ቁርአኑን ትተህ በሰው ሰራሽ ህግ እየሰሩ ነው። ገባን!? ስለዚህ ቁርአንና ሀዲሳችንን ላይ ብቻ መጠንከር ነው ያለብን፣ ሰው አያስተማምንም። ይገለባበጣል።
@AbiduShefasuraje
@AbiduShefasuraje Ай бұрын
ሙስልሞች እወቀት ከለቹ በቁሪአንና በሀድስ ተወያዩ እኛም እንማረሌን ከሎና ስም አተበለሹ
@هديههديه-ج6ذ
@هديههديه-ج6ذ 2 ай бұрын
ሱብሀን. አላህ. ለምን ኡዝታዞችን. በክፉ ማንሳት. አስፈለገ. አዋቂማለት. ሰወችን. ከመዝለፍ. የተቆጠበነው. ግጥም. ማንበብ. አይደለም. ስህተትም. ካለ. በጋራ. መተራረምነው
@myplaystar6593
@myplaystar6593 Ай бұрын
አይሠሙም አዴይከጠመሙ አላህ ያሥተካክለን ለሁላችንም እዉነትነዉ ክርቲያን ወድም እህት አይባልም😢
@ahmedyasin9879
@ahmedyasin9879 Ай бұрын
መንገድ ስተዋል ንቃ ይልቅ ኡስታዞችህን ጅብ በልቱዋቼዋል አቡኬ ያሲኔ እያላችሁ አትሸወዱ ሱናን ፈልጉዋት በነ ሻኪር ሱልጣን በኩል ፈልጉት ሀቅን ወዳጀ ባነናል በነአቡኪ እኛ ሁላችንም የፈጣሪ ልጅ ነን ክክክክክ አይ አቡኪ
@MuhamedIsa-v5w
@MuhamedIsa-v5w Ай бұрын
ኢኽዋን በደብ መነገር አለበት ወላሂ እኛም ተምረን እናጋልጣቸዎለን እንሻ አላህ ሳዳት ከማለን እዳምጡት ስለነሱ
@MekiyaYusuf-o2w
@MekiyaYusuf-o2w 3 сағат бұрын
በድን መሸፋፈን ነብያችን አውግዘዋል የግል ጉዳይ አይደለም ግልፅ መናገር ነው ምክነያቱም ብዙ ሰወች ስተታቸውን ሳያውቅ በጅህልና ይከተላቸዋል ለዚህም የነብያችን አስተምህሮት ነው
@MekiyaYusuf-o2w
@MekiyaYusuf-o2w 3 сағат бұрын
አላህ ይጠብቅህ በርታ ኡስታዜ ከአላህ ውጭ የማትፈራ ጀግናችን
@FerehanHaji
@FerehanHaji Күн бұрын
ስለ፡ልዩነት፡መስማት፡አንፈልግም፡ላኢላሀኢለላህ፡ሙሀመደን፡ረሱሉላህ፡ብለናል፡በቁርአን፡እና፡በነቢዩ፡ስ፡ዐ፡ወ፡ስሂህ፡ሀዲስ፡ብስሀቦች፡መንገድ፡አላህን፡ከተገዛን፡ከቢድአ፡ከሺርክ፡ከራቅን፡ብቂ፡ነው፡ሱፊ፡ከሊፊ፡ብሎ፡ጣጣ፡እኛ፡አይገባንም፡ተወዛግባቹ፡አታወዛግቡን፡ፈርዱ፡በኢባዳችን፡መጠንከር፡ነው።
@HafizahAa-i8g
@HafizahAa-i8g Ай бұрын
አላህን ፍራ❤❤❤
@HusseinAbdulhamid-bp4rj
@HusseinAbdulhamid-bp4rj Ай бұрын
እንዴ አላህን ፍራ ተብሎ የፍቅር ልብ ማሳየት ምን ይባላል?
@ShehmoleEbrahim
@ShehmoleEbrahim 3 күн бұрын
hustazachn. yemineksben Yallah. Kuta ywredbet
@ሲድራማሂር
@ሲድራማሂር Ай бұрын
ኡስታዞችን ምናም የምትሉት ግን ደህናችሁ ያሉት ነው የተናገረው አሰሙም እደ ወይስ ትክክል ናቸው ብላችሁ
@ShehmoleEbrahim
@ShehmoleEbrahim 3 күн бұрын
manm aysemanm. sijemer Muslim mehoneh Allahu Alen enesu wb adnakihustazachn yeminekben Yallah Kuta ywradebet
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 Ай бұрын
ወደዛሂድ ኡሰታዞቻችንን አትኩ
@አቡኒብራስ
@አቡኒብራስ Ай бұрын
@@weynsahtarega3737 እኛም እንደዛ ስንል ነበር
@Meram-jd9hp
@Meram-jd9hp Ай бұрын
ወንድሜአላሕይጠብቅሕ❤❤❤❤❤
@anwarmurad-e3o
@anwarmurad-e3o Ай бұрын
እውነት ሙስሊም ነህ
@muhammedsiraj-tj5wi
@muhammedsiraj-tj5wi Ай бұрын
እንድንከተላቹህ በቁርአንና በሀዲስ አስተምሩን እንሞግት እናስተምር ሀቁን እናስረዳ ከዛ ውጪ በሀሜት በግጥም በአሉባልታማ ፖለቲካ አስመሰላቹ
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji Ай бұрын
አላህቃጥተኛዉን ምንገድይምራን በጣምያሳዝናል 😢😢😢😢
@HamduAdis
@HamduAdis Ай бұрын
ሲጀመር አንተ ማነህ?ሲቀጥል ማነዉ አንተን ገምጋሚ እና ፈራጅ አድርጎ ያስቀመጠህ??
@HusseinAbdulhamid-bp4rj
@HusseinAbdulhamid-bp4rj Ай бұрын
ፓ!! የኛ ገጣሚ የሆነ ትንኝ ነገር ነው እንጂ
@oumersabir8480
@oumersabir8480 2 ай бұрын
🎉ከአይሁድ ተልእኮ ተሰጥቶህ ይሆን ? አንተን የት እናውቀሃለን ???
@myplaystar6593
@myplaystar6593 Ай бұрын
የአህለል ቢድአ ምነዉ አብላላችሁ ትክክል ነዉ ኡሥታዝ አረአሥተዉሉ ህዝቤእዳለ ጠሟል ሡበሀን አላህ ለምን ሀድሥና ቁርአንን አትከተሉም ግን ያረቢ መጨረሻችንን አሣምርልን
@محمدمحمد-ب3ج8ه
@محمدمحمد-ب3ج8ه Ай бұрын
🎉❤❤❤❤❤
@HusseinAbdulhamid-bp4rj
@HusseinAbdulhamid-bp4rj Ай бұрын
" አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሃፍ አጠበች " ያለው ማን ነበር?
@አቡኒብራስ
@አቡኒብራስ Ай бұрын
@@HusseinAbdulhamid-bp4rj እሱንማ ቄሶችን ጠይቅ የነሱ አባባል ማስረጃ አይሆንም።
@Ggj-vg1cg
@Ggj-vg1cg Ай бұрын
አብሽር. ሙጀሲማ ይሄ ጭሆታችሁ ጆሯችንን አደነቆረው
@abdussemedadem8885
@abdussemedadem8885 2 ай бұрын
ግጥም መቼ ነው ኢልም የሆነው? መረጃና ማስረጃ የሌለው ሀተታህን ይዘህ ገለል በል፡፡ ጃህል
@myplaystar6593
@myplaystar6593 Ай бұрын
ኢተቂላህ ትክክል ነዉ አላህን አፈሩምዴግን ለካፌሮች ነበር እማዝነዉ ለካየሙሥሊምም ጠማማ ሞልቷል 😢ወሏሁሙሥተኣን
@ahmedyasin9879
@ahmedyasin9879 Ай бұрын
አትጃጃሉ ንቁ ይልቁንስ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js Ай бұрын
ሀገር ሰላም አታ አርሶ አደሩ እርሻውን ትቶ መሳሪያ አንስቶ ይዋደቃል መውሊድ መውሊድ ብላችሁ ልሞቱ ነው ቅድሚያ መውሊድ የሚደረግበት ምርትና እርድ አለ? አየንኮ እኔ ድን አለኝ አላህን ፈሪ ነኝ መካሪ ነኝ ሲሉ የነበሩ በወያኔ ጦርነት መስጅዱን ሳይዘጉት ሲፈረጥጡ አሁን ወደአላህ እጃችንን መዘርጋት ያለብን ስለመውሊድ ሳይሆን ስለሰላም ነው ከሰላም ቦታ ሆነን ከአረብ አገር ተቀመጠን መቀባጠር አያስፈልግም ሁሉም ለሰራው ስራ ኡስታዝ ሳይሆን አላህ ነው ጠያቂው ይሄ የስልጣን ሺኩቻ ይመስለኛል በሰሜኑ ከመስጅድ ውስጥ ስለሚገደለው ወንድሙ ትንፍሺ የማይለው ሁሉ መውሊድ መውሊድ ይላልደ?
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js Ай бұрын
ገጣሚውኮ ጠጋ ብሎ ቢጣራ ከስልጣን የተባረረ ወይም ስልጣን ፈላጊ ነው የሚሆነው
@سعيدعلي-ش1د
@سعيدعلي-ش1د Ай бұрын
الله اكبر
@AbdiselamAbdlkadir
@AbdiselamAbdlkadir 20 күн бұрын
አሹ እንኳንም እክዋን ሆኑ
@FofoHtbj
@FofoHtbj 2 ай бұрын
አላህ ያጨምርልህ❤❤❤
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu Ай бұрын
ተባሉ ገና አላህ ያባላችኋል
@SamiraSami-e8m
@SamiraSami-e8m Ай бұрын
👎👎👎👎
@ahmedyasin9879
@ahmedyasin9879 Ай бұрын
ኢክዋን ማለት እኮ የሱና ቫይረሶች ናቼው አልነቃችሁም እደ የኢ ሙስሊሞች ንቁ ሀቅን ፈልጉ ሳሊህ አል ፈውዛንን በደብ ስሙዋቼው ያልተበየነላችሁ ሁሉ
@Oliyad-c7z
@Oliyad-c7z Ай бұрын
Subhanellah ustazochen wodchwalew gebak
@nesrumohammed1532
@nesrumohammed1532 Ай бұрын
Atilfa ustazohu macham kegan lib wist ayewatum
@ShehmoleEbrahim
@ShehmoleEbrahim 3 күн бұрын
Yallah. yallh yallh Kuta ywrdbk
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Ай бұрын
እክዋን ኡለማነዉ ብሎ የሚናገር ቦሩን አስመስለህ መጋሌን ግረፈዉ ይላል ያገሬሰዉ ስለኢኽዋኖች አወ ወሏሂ ተወርቶ አያልቅም ግጥሙ ደስ ይላል ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
@SabitaMohammednur
@SabitaMohammednur Ай бұрын
የወንድሞችን ስም በሀሰት እያነሳ እያማ አፋን የሚያገማ አኬራዉን የሚያበላሽ ሱፊይ ከሆነ ወላሂ ሱፊይን አልከተልም እዛዉ
@IBRAAHIM-z8w
@IBRAAHIM-z8w 2 ай бұрын
الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmetoreshed2694
@rahmetoreshed2694 Ай бұрын
አልሆን ያለህ ጊዜ ከአሊሞች መርጠህ ዝለፍ !
@KedirRedi-j4w
@KedirRedi-j4w Ай бұрын
anten belo getami yebeltuhal sheyetan mujerim
@amiryusuf6720
@amiryusuf6720 Ай бұрын
You better say something good, which benefit the umma. If they made wrong. You can advise in a nice way.
@AhmedMohammed-k8c
@AhmedMohammed-k8c Ай бұрын
ጃሊል አፉ ሰፊ ነው
@mirnamirna-bg2yv
@mirnamirna-bg2yv Ай бұрын
አላህን ፍራ አሊሞችን በመዝለፍ ጀነትን የምተገኝ ከመሠለህ ተሳስተሀል የጀሀነምን መግቢያ በር እየቆረቆርክ ይመስላል
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb Ай бұрын
ኢማምምይሁንአሊምምይሁንቢደአንከተከተሉየነሱንዳእዋአለማዳመጥነውሱንኚከሆሸ
@BaderHussein-n7v
@BaderHussein-n7v Ай бұрын
በራሥአትተማንንዝምብለህታወራለህእነሡለሠውአያወሩም
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu Ай бұрын
ኡሰታዞቹ እንዳሉ ጉዞአቸው ወደ ሚሊየነርነት ሳይሆን ወደ ቢልየነርነት ነው
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@OusmanAwol-xm3kh
@OusmanAwol-xm3kh Ай бұрын
Never give up.quran frist then,haddis ,otherwise down into jehanem
@yuotube2694
@yuotube2694 Ай бұрын
mashe Allha
@BaderHussein-n7v
@BaderHussein-n7v Ай бұрын
ለድናቸሥትመፅዋትከፍለዋል
@TytGgh-k5b
@TytGgh-k5b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JajaAbcd
@JajaAbcd 2 ай бұрын
ቃል በቃል በደረቁ ነው የተረዳኋው ደረቅ ስለሆንክ
@selwina
@selwina 2 ай бұрын
አንተ ደሞ በጭቃነው የምትረዳው
@myplaystar6593
@myplaystar6593 Ай бұрын
ሡበሀን አላህ አረአሥተዉሉ ጎበዝ ሀድሥንና ቁርአንን ተከተሉ ምርቃና አይጋልባችሁ ሠዉየዉ ትክክል ነዉያለዉ😢
@KalidHqasim
@KalidHqasim Ай бұрын
الله يهديكم يا أبناء واتباع المذابلة
@BaderHussein-n7v
@BaderHussein-n7v Ай бұрын
ምኑመጣደእዳተበወሬአደለምሥትአሣልዋልባታፍአይነሡም
@SeadaMohammed-nj6gg
@SeadaMohammed-nj6gg Ай бұрын
سبحان الله
@TytGgh-k5b
@TytGgh-k5b Ай бұрын
ክክክክክ
@AnwarMahmud-fu7rl
@AnwarMahmud-fu7rl Ай бұрын
የአላህ ለአላህ ስል እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
@ahmedseid6929
@ahmedseid6929 29 күн бұрын
Wendimochikin kemanewer kerbek memker syshalim wey sedbek le sedabi kemestet
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Ай бұрын
ኢኸዋኖች ሲሻቸው ፖለቲከኛ ሲሻቸው ቢዝነስ ማን ሲሻቸው ኡስታዝ አረ ምኑ ቅጡ
@omermohamed7254
@omermohamed7254 Ай бұрын
ጅማልና አብራርን ጥሩ ውሻ አላቸው
@FewzanNesre-q7y
@FewzanNesre-q7y Ай бұрын
Antes yeman group neh?
@አቡኒብራስ
@አቡኒብራስ Ай бұрын
@@FewzanNesre-q7y የሰለፍዮች ነኝ፣ አቡኬና ያሲኔ እያሉ መሸወድ ቀርቷል። ምንም እንኳን እነሱም ሙስሊም ቢሆኑም ትክክለኛውን የሱና መንገድ ግን ሊያሳዩን አይችሉም። አፈንግጠዋል። ቁርአኑን ትተህ በሰው ሰራሽ ህግ እየሰሩ ነው። ገባን!?
@confu4922
@confu4922 Ай бұрын
በቤትህ ግጥመህ ሞተሀል ምንነበር መውሊድ በየቀኑ በሆን!
@hussenshecho5541
@hussenshecho5541 2 ай бұрын
ትክክክክክልልልልነክ
@TujaMustefa
@TujaMustefa Ай бұрын
اعوذ بالله من الشیطان الرجیم
@KamarSabr
@KamarSabr Ай бұрын
አትሳሳት አስብና ግጠም
@EisaHussien-o3u
@EisaHussien-o3u Ай бұрын
ዉሃብይዝም አይሁዲዝም
@anwarmurad-e3o
@anwarmurad-e3o Ай бұрын
እራስህን ፈትሽ
@الحمدالله-ق9ه8ظ
@الحمدالله-ق9ه8ظ Ай бұрын
ሳህ
@FuadShemsu-h2e
@FuadShemsu-h2e 2 ай бұрын
አረ መጥፎ ሰው ናቸው ስልጣን ለመያዝ ጀናዛ የሸጡ ናቸው
@barisatahir6401
@barisatahir6401 Ай бұрын
Allah hidayawun yistih
@KasimMiftah
@KasimMiftah Ай бұрын
ሀቅ
@munaali2129
@munaali2129 Ай бұрын
Mahayem
@biraqalharari5266
@biraqalharari5266 Ай бұрын
Are guys normal? What all this internal bickering is about? I am not suni, but wondering what is brewing in Sunni world?
@ShehmoleEbrahim
@ShehmoleEbrahim 3 күн бұрын
weshet kemelflefh. Tekoteb benesu stet atagenm
@seidyimam-b3u
@seidyimam-b3u Ай бұрын
ከከከከከከ አትድከም 😂😂😂😂😅😅😅ምንድነው
@KedjaAdem-k5t
@KedjaAdem-k5t Ай бұрын
ተጃጃላችሁ እርስ በርሳችሁ لا حول ولاقوة الابالله العلي العظيم
@abdulkerimmohammed5322
@abdulkerimmohammed5322 Ай бұрын
በቅድማ አተአላህን ፍራ ሊፈሩት የሚገባ ጌታአለን እሱም አላህነው አተበላህ ባሮቺላዪ ድበር አትለፍ የሞተን ሰው እዴት በመጥፎ ታነሳለህ ከስረው ጋርተግናኛቶ የት አጊተህ አውፎበለኝ ልትለውነው እባክህ አላህን ፍራ አለማወቅ በሽታነው ለማወቅ ሞክር
@Oliyad-c7z
@Oliyad-c7z Ай бұрын
Ante ustazochn kifu learned ywsenjaw bchhin atfrm erasing fetsh ine bcha adlewum ustazochn Makttlew bizu mahbresab new ynenyin hulu sm stxefa aykbdhm mnew ylkek muslim xel neh
@AhmedinSultanFersha
@AhmedinSultanFersha Ай бұрын
Wey yezekA brr gena mech awerah tabdaleh fyel hula.
@JonVan-g6e
@JonVan-g6e Ай бұрын
ጮርቃ አንተም ጃሂል ነህ ማነው እንደዚ በአደባባይ የወንድምን አይብ አውራ ያለ በናተ ምክንያት ሰዎች ግራ ገብቶዋቹ ከዲን እየወጡ ነው ስም ጠርተ ሰውን ምትናገር አንተ ቀዳዳ የእውቀት ቁምጣ ያጠረ ሞተሀል አፍን ስከፍት ጭንቅላት ይታያል ቸናግረ ሞተለል
@nasirhayresin-1332
@nasirhayresin-1332 Ай бұрын
ከፋፋይ የአይሁድ ሰርጎ ገቦችምኮ እንደዚሁነው የዲንተቆርቋሪ መስለው አንደበተ ሩቱእ ሆነው እየከፋፈሉን የሚያባሉን ኡስታዞቻችን አርቀው ስለሚያስቡና በዲኑም በአካዳሚው እውቀት የተካኑ ስለሆነ ለእስላም ሁለንተናዊ ከፍታነው እተጉ ያሉት ስለዚህ እነሱን ለመተቸት የነሱን ያህል መማርና ማወቅ ይጠበቅብሃል
@አቡኒብራስ
@አቡኒብራስ 18 күн бұрын
እናንተኮ ከእስልምና ይልቅ ለካፊር ትምህርት ዋጋ ስለምትሰጡ ነው እስልምና ላይ የቆሙ ሰዎችን እንደ መሃይም እና እንደሌላ ነገር እየቆጠራችሁና እያነወራችሁ ያላችሁት። ለዚህም ዋጋችሁን ታገኛላችሁ፣ አብሽር ጠብቁ።
@jemsYimer-gg1zb
@jemsYimer-gg1zb Ай бұрын
ነዐም ወንድም ትክክለኛ ግጥም አሏህ ይጨምርልህ ጀዛኸሏሁ ከይር
@SafiyaIba
@SafiyaIba 2 ай бұрын
ደነዝ
@الحمدلله-ر5ه1د
@الحمدلله-ر5ه1د Ай бұрын
አንተ የሰይጣን ተላላኪ ነህ ወላሂ
@myplaystar6593
@myplaystar6593 Ай бұрын
አረ አትማሉ በማታዉቁት ነገር ሡበሀን አላህ ለምን አታሥተዉሉም አላህና ሡመ እሡናቸዉ እሚያዉቁት ሢቀጥል አህለል ቢድአን ነዉ የተናገረዉ ምድነዉ ሥህተቱ እናተም ናችሁዴ ኮሜቶች አብላላችሁ😂😂አላህ ሂድያይሥጣችሁለሁላችንምይሥጠን
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት Ай бұрын
የሰይጣን ቁራጭ አይደለም ትክክል ነው ፣አላህ ይጠብቀው ወንድሜ
@jemsYimer-gg1zb
@jemsYimer-gg1zb Ай бұрын
ሳታውቅ ወደመሀላ አትሩጥ
@ahmedyasin9879
@ahmedyasin9879 Ай бұрын
የሀቅ ተላለኪ ነው እወደው ሀቅ ካልገባህ ገና ዳር ላይ ነህ ጥቅልል ብለህ ግባ ወደ እስልምና ያኔ ይገባካል
@zubeydakemal4659
@zubeydakemal4659 Ай бұрын
Jahlnt kefu new alh Elina amel yewfken
@yusirakornma
@yusirakornma Ай бұрын
አንተ ደግሞ ማነህ አላህ አደብ ይስጥህ
@MuktarMahammedMuktarMahammed
@MuktarMahammedMuktarMahammed Ай бұрын
አምበሳው
@mubarekdawd1108
@mubarekdawd1108 Ай бұрын
አኽዋን መሆን ስላቃተን ነዉ መንግስት መሆን ያቃተን ደደብ ነህ ኢክዋን ብንሆንማ ፍልስጤም እያለቀ ግብፅ ዝም አይሉም ነበር ወሀብያ ሆዳም
@AhmedHusen-lo6wq
@AhmedHusen-lo6wq Ай бұрын
ቅጣችሁ ይበዴ አህባሾቾ ሸርሙጣ
@BzZb-e2q
@BzZb-e2q Ай бұрын
Yhen mulebis hula bedeb ergetachew.....
@MisraKadir-e4i
@MisraKadir-e4i Ай бұрын
ኢኽዋንነት የመሰለ አለ እንዴ? የሁዳዎች የጠሉት ፊርቃ ጋር ነው ሀቁ ያለው። ሀሰነል በና ረሂመሁላህ😍😍😍 ሸሂድ ሰይድ ቁጡብ😍😍😍 ረሂመሁላህ። ቅድሚያ ተማር ፣ ትደርስበታለሁ😊
@user-qm1iq7wd9c
@user-qm1iq7wd9c Ай бұрын
ከራ
@Meram-jd9hp
@Meram-jd9hp Ай бұрын
ስታስጠሉኝወላሒጥሎብኝዉሐብያአልወድምእይይይይይይእናንተንላለማየት፣ላለመስማትወደየትልሒድቱቱቱቱቱቱቱቱየሸይጧንፈረሶች😂😂😂😂😂😂👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 33 ( BY BRUNO )
44:28
Awra Tube
Рет қаралды 82 М.
ወደ ኢስላም የተደረገ አስደማሚ ጉዞ! ፣ ጉመር/አረቅጥ ወረዳ
1:06:56
ALBUKHARI TUBE አልቡኻሪ ቲዩብ
Рет қаралды 32 М.
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32