🔴አንደኛ ነው! እህቶቼ ይሄንን የፊት መታጠቢያ እና ክሬም ካልተጠቀማችሁ እንደ እኔ ተሸውዳችሆል 🇪🇹

  Рет қаралды 8,248

Yegna Tube የኛ  ዩቱብ

Yegna Tube የኛ ዩቱብ

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 11 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት በርች እናመሰግናለን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣሽ 👍እናመሰግናለን
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 11 ай бұрын
በይ ላክልኝ የኔዋ❤❤
@yengustube
@yengustube 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሲስቱካ ❤wow የኔ ሴት ጎበዝ ግን ሁሉንም ኪሪም ለፊት መጠቀም ኢትዮጵያ ላይ ከፀሀይ ጋ ሲጋጭ ለወደፊት ጉዳት እንዳያመጣ መጠንቀቅ ነው ! በርችልን
@meryemtube3653
@meryemtube3653 11 ай бұрын
ነኢሞ ይህን ሁሉ ተጠቅመሽው ነው😂😂
@yegnatube7556
@yegnatube7556 11 ай бұрын
የጎረቤት ሁሉ ሰብስቤ ነው😂😂😂
@ljj5564
@ljj5564 11 ай бұрын
ጓደኛየ አሪፍ ትለኛለች ብዙ ጊዜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ልሞክረው እንዴ
@yegnatube7556
@yegnatube7556 11 ай бұрын
ወላሂ አሪፍ ነው አያቀላም የፊት መታጠቢያ ሳሙና እና የፊት ክሬም ነው ውዴ ወላሂ ኢትዮጵያ ይጠቀሙታል ደና ገቢ ያላቸው ከገዛሽ የፃይ ክሬሙን አብረሽ መግዛት ነው❤🎉
@dcdfhdx7569
@dcdfhdx7569 9 ай бұрын
ማንኛውነውየፅሀይክሪሙ ቢጫው ወይስይህኛውትልቁ
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 11 ай бұрын
እኔ እንዳለ ነጥብጣብ ነው😢
@yegnatube7556
@yegnatube7556 11 ай бұрын
ውሃው ነው ውዴ🎉🎉
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 11 ай бұрын
@@yegnatube7556 ቴሌግራም ሰፈልግሽ አጠውሽ ነይ እማ የኔዋ
@Zaharaindrsi
@Zaharaindrsi 4 күн бұрын
ግን ወዴ ከሬምነው ወላ ሰሙና ነው የምት አሳዪዉ
@fozyamohamad5583
@fozyamohamad5583 11 ай бұрын
ማዳት አለብኝ ውደምን ላድርግ በጣም ጥቁርም ነጠብጣብ አለብኝ ሀያአራት ሳት ተሸፍኘነው እምሰራው ብቻ በጣም ነው የሚያስጠላው ምንላድርግ😢😢
@yegnatube7556
@yegnatube7556 11 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ነጠብጣብ ይጠፋል ማዲያት ጓደኛየ በምን እዳጠፋላት እጠይቅልሻለሁ ማዲያቴ ጠፋልኝ ስትል ስምቻታለሁ ❤
@ዙዙ.ወለየዋ
@ዙዙ.ወለየዋ 9 ай бұрын
እረ የማዳት ያጠፋላትን ጠይቂና ንገሪን​@@yegnatube7556
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ 9 ай бұрын
አደራሺን እህት ምን እዳጠፋላት ንገሪን
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 6 ай бұрын
ለኔም​ በአሏህ@@መድመቅደላዋማሻ
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 6 ай бұрын
ለኔም​ በአሏህ@@መድመቅደላዋማሻ
@FireHailu-u2j
@FireHailu-u2j 2 ай бұрын
Tay kerem mendnew ???
@MesiMesi-fz3me
@MesiMesi-fz3me 11 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሺ ነኢም ቆጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 4 ай бұрын
እኔስ አልገባኝም መታጠቢያውብቻነው ያወኩት ታጥበን የምንቀባው ማንኛውነው👍👍
@vsdghdryi9136
@vsdghdryi9136 8 ай бұрын
እዴት ነዉ አጠቃቀሙ ዉዴ
@tgdiple
@tgdiple 11 ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔ ሳሙናውንም ክሬሙንም ገዝቼው እየተጠቀምኩት ነበር ከዛ በሳምንት ውስጥ የሆነ ፊቴ ሺፍ ማለትና የሆነ ጥቁር ያደርገኚ ጀመር በጉርም መውጣት ጀመረ እልሻለሁ ልተወው ይሆን😢❤
@HhaiBsjdasiyili
@HhaiBsjdasiyili 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-funnyman1
@user-funnyman1 3 ай бұрын
ብር ነው ወይስ ዶላር
@yegnatube7556
@yegnatube7556 3 ай бұрын
ሪያል ብር
@Marta-k7r
@Marta-k7r 3 ай бұрын
እውነት ሽን ነው እህቴ እኔ ሳውዲ ነኝ እሆው እዳለ ቆሻሻ ነው ሰውነቴ ሁሌ ስታጠብ ምንም ቆሻሻ አይለቅም እዳላ ጠቆር ሰውነቴ እኔ ምልሽ እህቴ ሰውዲ አላ እንዴ ማግዛት ፈልጋለው? እባክሽ እህቴ መልሽልኝ በኦላይን መምጡ ከሆነ 🤲🤲
@zubaidayaseen7521
@zubaidayaseen7521 6 ай бұрын
መመዪ ዪኔ ፊት ላመያት አስጠላኝ እንሽ አላህ ይጋዘላው 23 ድናር አሉኝ😊
@meserettekalegn
@meserettekalegn 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቼ እኔም ዩቱብ ከፍቻለው ገብተሽ እይልኝ
@Keirkm.2
@Keirkm.2 10 ай бұрын
ዋውውውው በርች በቅንናት አበርታቱኝ🎉😢
@Aman-to1tl
@Aman-to1tl 9 ай бұрын
ከመላው አለም ጠፍተሻል
@FireHailu-u2j
@FireHailu-u2j 2 ай бұрын
እረ ጣይ አልገባንም የገባዉ እስኪ ጋይስ ?
@Amena564
@Amena564 6 ай бұрын
እኔአተስማማኝም ነጫጭአመጣብኝ
@ሻማትዩብ
@ሻማትዩብ 7 ай бұрын
የኔ ውድ መልሽልኝ ብሩ ችግር የለውም ደርቃማ ፊት ምን አይነት ነው ማለቴ የኔ ፊት ወዛማ አይደለም ታጥቤው ወዝ ነገር ይፈልጋል ግን ሰወቹ እንደሚሉት ነጭ ሆኖ ፎርፎር አይነት ነገር አያወጣብኝም
የትኛውን የሴራቪ መታጠቢያ ልጠቀም? / Cerave Cleansers and which one should you use?
14:36
Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት
Рет қаралды 12 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
የትኛውን ሰንስክሪን እንጠቀም? #sunscreen Dr. Feysel Alo
6:18
Doctor Feysel - Dermatologist
Рет қаралды 4 М.
የማዲያት ማጥፍያ ሳሙና#kojie san#
10:08
zahera Tube
Рет қаралды 28 М.