እንዳላጣት እሰጋ ነበር።አርቲስት ሄኖክ መውደድ...

  Рет қаралды 116,289

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
youtube.com/@H... የአርቲስት ሄኖክ መውደድን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ።

Пікірлер: 182
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 11 ай бұрын
youtube.com/@HENOKMEWDED?si=ZDm76xzvBMBfGy_b የአርቲስት ሄኖክ መውደድን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ።
@soliyanagebrehiwot
@soliyanagebrehiwot 11 ай бұрын
weregna
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 11 ай бұрын
ገኒ የልጆቿን አባት ኢንተሪቢ ታድርግ የሚል በላይክ አሳውቁ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 11 ай бұрын
Yes
@myfano
@myfano 11 ай бұрын
የወሬ ጥማት 😃
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 11 ай бұрын
​@@myfanoweyene yene fano besake motekugne😂😂😂😂😂😂 thanks ❤
@ميري-ج5ف
@ميري-ج5ف 11 ай бұрын
ሰው ገጠመኙን ለሰው ያካፍላል አምላኬ ሆይ የኔንም ታሪክ ቀይርልኝና በደጅህ ለመመስከር አብቃኝ 🙏 የተመኛቹ ይሁንላቹ
@NahomMesfin-ji3bd
@NahomMesfin-ji3bd 11 ай бұрын
Amen
@ሊሊራያወይቲ
@ሊሊራያወይቲ 11 ай бұрын
አሜን እኔም በሂወቴ በጣም ተፈትኝ አለሁ 😢😢😢🙏🙏
@mikbunya2522
@mikbunya2522 11 ай бұрын
ሚገርም ነው የኔም የመጀመሪያ የአይን ፍቅር የያዘኝ 6ኛ ክፍል እያለው ነበር መቅደስ ትባላለች። እኔ ግን ፍቅሬን የገለፅኩላት አንድ ቀን ያለመደብኝን በጥዋት ተማሪ ሳይገባ ቀድሜ ገብቼ እሷ ምትቀመጥበት ዴስክ ላይ በኢንግሊሽ mekdi i love you) በዬ እንደሃይለኛ ፅፌ ወጣው። ከሷ ጋር ማውራት ጀመርን ደብተር ምናምን ትዋሰኝ ነበር ከዛ የክፍል ሃላፊያችን የሆነ ቀን አስተምሮን ሲወጣ ስሜን ጠርቶ ና ውጣ አለኝ ከዛ ልክ ልኬን መገረኝ።እሷ እንደነገረችው አወኩኝ በሰዓቱ ተናገርኳት ግን እንዴት እኔ እንደፃፍኩት እንዳወቀች የገባኝ በጣም ቆይቶ ነበር።ያን ሁላ ግዜ ደብተር ምትዋሰኝ የነበረው ስለምትወደኝ ነበር ሚመስለኝ ለካ እቴ ሆይ የዛን ግዜ ዴክስ ላይ የፃፍኩትን ነገር ከደብተሬ ፅሁፍ ጋር ቁጭ ብላ እያመሳሰለች ነበር።አይ ሴት ልጅ ከዛን ግዜ ቡሃላ የእውነት ምንም አይነት ፍቅር እስካሁን ይዞኝ አያውቅም ይህ ክስተት የተፈጠረው በ 2001 አመተ ምህረት ነው ሚገርመው ነገር ደሞ ጅማ ዩኒቨርሲቲ አንድ ዲፓርትመንት መገናኘታችን ነው ግን የሷ ነገር ወቶልኝ ነበር።አሁን ተመርቄ መሃንዲስ ሁኛለው እሷንም ጠላዋት ጠላዋት
@umumeriyem
@umumeriyem 11 ай бұрын
ዋው መውደድ የሚችል ልብ መጥላትም ይችላል
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq 11 ай бұрын
አይዞኝ ማፍቀር መፈቀር የአማኑኤል ጸጋ ነው እና ዋናው ትልቁ ቁምነገር ጥሩ ደረጃ ላይ መድረስህ ጀግና ብዬካለው እና ሁሉም ነገር ከእርሱ ሲሰጥ ውብ ይሆናል ስለዚህ የአንተን ሄዋን አዘጋጅቶልካል የእርሱን ቀን ጠብቅ በንጹህ ልብ ያፈቀረ ጥላቻን ፈጽሞ ስለማይችል አይዞኝ የአማረ ህይወት ይሰጥሀል ተስፋ አትቁረጥ ሁሌም ቀን አለ እሺ አንበሳው 👏👏👏💐👍🙏
@sabberhan3177
@sabberhan3177 11 ай бұрын
Now u have Girls firends???
@mikbunya2522
@mikbunya2522 11 ай бұрын
@@sabberhan3177 i don't have a girl friend.i don't know why🤷‍♂️
@mikbunya2522
@mikbunya2522 11 ай бұрын
@@HanaKidus-cy3nq እውነት ለክ ነሽ ሃኒቾ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው አንቺንም አመሰግናለው🙏🙏🙏
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 11 ай бұрын
ለጥያቄም ለመልሱም ህግ ብኖረው ጥሩነበር ባለ ታርኩም ሃሳብ ይበታተናል ጠይቀሽ እስኪጨርሱ ብትጠብቃቸው ጥሩ ነው
@Fiker123
@Fiker123 11 ай бұрын
በጣም ትቸኩላለች
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 11 ай бұрын
እህቶቼ ከሀጢአብ በስተቀር የልባችሁን መሻት ይፈፅምልን
@mesimesi2985
@mesimesi2985 11 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤Etefun lanchi yena wed
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ 11 ай бұрын
አሜን፫💞💞💞💞☦️💞☦️💞💘💘💞💘💞💒💞💒💐
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 11 ай бұрын
አሜንንንን💕💕💕💕💕🙏🙏🙏
@tsegahadgu
@tsegahadgu 11 ай бұрын
Amen👏
@ابوسعد-ذ5ف
@ابوسعد-ذ5ف 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰 lanchim
@eyayayemelkielig2990
@eyayayemelkielig2990 11 ай бұрын
ይህንን የምትመለከቱት እህት ወንድሞቸ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አሜን የሚል ሁሉ በላይክ ፍቅሩን ይግለፅልኝ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 11 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤ 🙏 🙌
@assistanthome578
@assistanthome578 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 10 ай бұрын
አሚን ❤❤❤😢
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 11 ай бұрын
ገኒየ እንኳን ደና መጣሽ ቀጣይ ቶሚን አቅርቢልን መልስ እንዲሰጥ እንፈልጋለን👌
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 11 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@Nejat197
@Nejat197 11 ай бұрын
ሰጠ እኮ
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 11 ай бұрын
@@Nejat197 እረ አልሰጠም
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 11 ай бұрын
@@Nejat197 መቸ የት ላይ?
@Naniya254
@Naniya254 11 ай бұрын
​@@Nejat197በጥራቃ😅
@kaldxb5878
@kaldxb5878 11 ай бұрын
አጠያየቅሽን አስተካክይ ይሄ ፊልም አይደለም የሰው ሀሳብ አስጨርሺ አትንቀልቀይ Please
@YordanosBirhane-ek8lw
@YordanosBirhane-ek8lw 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ ሂወት ታሪክ በጣምምምም የሚወደው❤❤❤❤
@muntehamustefa139
@muntehamustefa139 11 ай бұрын
እኔ😂
@bettybrhane-zq8fj
@bettybrhane-zq8fj 11 ай бұрын
ጥበብ ዋጋ ለሚከፍሉላት አትሆንም እንጂ ድንቅ ተዋናይ ነዉ ሄኖክ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 11 ай бұрын
በጣም ምወደዉ አርቲስት ግን የት እየገባችሁ ነዉ እደናተ አይነቶች ምትጠፉብን መጥፍት የሌለብክ ልጂ ነበርክ
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ 11 ай бұрын
ሁላችሁም ሰብስክራይፕ አድርጉት 😍
@smms6004
@smms6004 11 ай бұрын
ገኒየ ስወድሽ የእውነት እናት ነሽ እኮ❤❤❤❤
@makedastasefaye7791
@makedastasefaye7791 11 ай бұрын
እኔግራ ገባኝ ይሔልጅ ጨምበላላ ነው ወይስ ዘመድ ናቸው ንገሩኝ
@madinaa5719
@madinaa5719 11 ай бұрын
ገኒዬ bexam new ምወድሽ እናቴን ነው ምትማስይው በተለይ ፈገግታሽ እሱዋን ነዉ ምትማስይው ስትናፍቀን አንቺን አያለው 😍
@eelentelay7236
@eelentelay7236 11 ай бұрын
ትነሽ ሃሳብን እስከሚጨረሽ ብትጠቢቂ ጡሩ ይመስለኛል
@sarahB291
@sarahB291 11 ай бұрын
Weyney ebakesh *aschereshiyachew… betam betam takuarichalesh* yemiluten mecheres akatachew eko 😡😡😡
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 11 ай бұрын
ቶኪቻውን ይመስላል
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ 11 ай бұрын
ተቀያይዋል ይህ ተዋናይ ባሁን ሰአት ቆየሁ ካየሁት ገኒ እኳንም አመጣሽልን እናመሰግናለን
@Selamabate-i7o
@Selamabate-i7o 11 ай бұрын
ገኒ በጣም ነው የደስ ያለኝ እኔ ኄኒን በጣም ነው የማፈቅረው ደግሞ ይረዳኛል ብየ አምናለው ሽምግልና ልኬሻለው አደራ❤❤❤
@danielhilemariam4969
@danielhilemariam4969 11 ай бұрын
ሙሉጌታን ይመስላል ልበል
@clickcell4333
@clickcell4333 11 ай бұрын
ገኒዬ የባለቤትሽ ወንድም ነው እንዴ??ይመስላል
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 11 ай бұрын
ደስ የሚል ተዋናይ ነው❤
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 11 ай бұрын
ጠፍተሀል ገራሚ ተዋንያን ነህ እኮ❤❤❤
@Samitrghh
@Samitrghh 3 ай бұрын
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 11 ай бұрын
እርጋታህ ታድለህ
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 11 ай бұрын
ዘፈን ባናዳምጥም ሰብሰክራይ እያደረግን እናበረታታዉ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 11 ай бұрын
እኔ፣አላዳምጥም፣አበራቲሀለሁ፣አርጋለሁ፣አይከፈልበት፣አበራቱት
@msfozi8789
@msfozi8789 11 ай бұрын
ሄኒዬ የሰፈሬ ልጅ❤
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 11 ай бұрын
ሃገራችን ሰላም ፍቅር መተዛዘንን አስፍንልን
@qweqwe444
@qweqwe444 11 ай бұрын
አይ ፍቅር ስንቱ አሳዘነ😢😢😢
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 11 ай бұрын
ገነት የኔእናት ስወድሽ❤❤❤
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 11 ай бұрын
ጎበዝ ተዋናይ ነህ ማሻላህ ትንሽ ስለዎፈረ ጠፍቶብኝ ነበር በርታ
@Hayleamlak
@Hayleamlak 11 ай бұрын
ኧረተይ ገኒ ካሜራ ማንሽ አርጊኝ
@ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
@ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ 11 ай бұрын
ሁለት ፋፋቴወች ገኒና ሄኑክ ስወዳችሁ ❤❤❤❤
@DanielGugssa
@DanielGugssa 11 ай бұрын
ወይኔ ምርጥ ተዋናይ ነበር የት ጠፍቶ ነዉ በጣም ጎበዝ ነዉ እኮ ሲተዉን እረ ጥበብ ለሚኦኑልሽ አትኦኚም ማለት ነዉ
@Amharawit787
@Amharawit787 11 ай бұрын
የምር አፍቃሪ እና ተፈቃሪ አይገናኝም እኮ 😢
@MeseretGetahun-tu9cp
@MeseretGetahun-tu9cp 11 ай бұрын
ቶሚን አቅርቢልን ገኒዬ❤
@samrawitkassa7109
@samrawitkassa7109 11 ай бұрын
Thank you for inviting such an amazing person
@asmeretsahlu5092
@asmeretsahlu5092 11 ай бұрын
የሰፈሬ ልጅ 54 ዋው ስላየው ደስ ብሎኛ በርታ 👍👍👍👏🏼👏🏼👏🏼
@atsede3733
@atsede3733 7 ай бұрын
በጣም
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 11 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ሄኒ በጣም ጠፍተካል
@meklitk.9703
@meklitk.9703 11 ай бұрын
He is so cool 😊
@Samrawit1921
@Samrawit1921 11 ай бұрын
ቶሎ ልቀቂልን ደስ ይላል ጨዋታው ደግሞ የአክስቴን ልጅ ነው ሚመስለኝ የጥርሱ መሸረፍ አሳሳቁ እና ደም ግባቱ እሱን ነው ሚያስታውሰኝ❤
@metenberehanu6676
@metenberehanu6676 11 ай бұрын
እቺ ጠጋ ጠጋ😂😂😂😂
@Samrawit1921
@Samrawit1921 11 ай бұрын
@@metenberehanu6676 ውይ ማርያምን አይደለም እሱን ነው ሚመስለኝ እና ያስታውሰኛል 😌አንቺ ግን ክፉ ነሽ😏😂
@sablawork5367
@sablawork5367 11 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ክፍል ሁለት ለማየት የቸኮለ 👍👍👍
@atsede3733
@atsede3733 7 ай бұрын
ሄኒየ ደስ ብሎኛል ብሬን መልስልኝ ዋ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 7 ай бұрын
ሰብ አድርጊያለው ሄንዬ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 11 ай бұрын
እሄ ፕሮግራም ምርጥ ነው ❤❤❤
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 11 ай бұрын
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና 11 ай бұрын
በጣም ነው የምውድህ ❤❤
@DawffToby
@DawffToby 10 ай бұрын
Thank you selakarabeshele
@SemiraMohammed-o9t
@SemiraMohammed-o9t 11 ай бұрын
ገኔዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ ግን ጥያቄ ጠይቀሽ መልስ እስኪመልሱ ተረጋግተሽ ጠብቂ።ትንሽ ፈጠን ትያለሽ።በተረፈ ውድድ ነው እማረግሽ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 7 ай бұрын
ሄንዬ 💝ምርጡ
@አዝመራደሣለ
@አዝመራደሣለ 10 ай бұрын
Telegramu ayseram geniye
@DawffToby
@DawffToby 10 ай бұрын
Gani yamenewadawune sawu
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 11 ай бұрын
አበሾች መቼም እማያስቀው ነው እሚያስቃችሁ ሁላችሁም ማለት እደፍራለሁ በጣምነው እምትገርሙኝ!!!
@አዝመራደሣለ
@አዝመራደሣለ 10 ай бұрын
❤😂😂😂❤❤❤❤tizta tibebu werkiye
@MusabNesro
@MusabNesro 11 ай бұрын
ውዶቼ❤❤❤
@azizatilahun4483
@azizatilahun4483 11 ай бұрын
ሰላየሁት ደስ ብሎኛል❤
@endalkachewbeshir4953
@endalkachewbeshir4953 11 ай бұрын
የባሎ ወንድም ነው መሰል
@MalhetDejene
@MalhetDejene 11 ай бұрын
የጠፋ ሰው እናመሠግናለን ገኒ ስላቀረብሽልን ከምስክር አወል ጋር ይመሣሠላሉ ልበል ?
@akberetfoto3360
@akberetfoto3360 11 ай бұрын
I love you so much. ❤️❤️❤️🙏🙏🙏💐💐💐🇪🇷
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍👍
@እሙከድር
@እሙከድር 11 ай бұрын
ገኒየ የኔ ውድድ ስወድሽሽ እኮ❤
@user-letsub12121
@user-letsub12121 11 ай бұрын
ኡፍ የኔ ቢጤ😭😭😭😭😭አያት ልክደኔ ያሳደገህ ጨዋ
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 11 ай бұрын
ገኒ ጨዋታ ትችላለች
@Naniya254
@Naniya254 11 ай бұрын
😂ጭራሽ አላውቀውም የምር አርቲስት የሚል ማዕረግ ይዞ እኔ ብዙ ፊልም ተመልካች ነኝ የምለዋ ግን አላውቀውም
@ፈናንሂድሩ
@ፈናንሂድሩ 11 ай бұрын
ውይ ይሄን ካላወቅሽ እማ ፊልም ተመልካች አይደለሽም😂❤
@Naniya254
@Naniya254 11 ай бұрын
@@ፈናንሂድሩ እረ በጣም ተመልካች ነኝ ብዬ አስብ ነበር 😂😂
@mulatuj
@mulatuj 11 ай бұрын
እኔራሱ 😳
@atsede3733
@atsede3733 7 ай бұрын
ብሬን ይመልስልኝ​@@Naniya254
@sebleeyos9206
@sebleeyos9206 11 ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጦች ገኒዬ ውሳኔ ላይ ያስለቀሽኝን አረሳውም
@yeshewasdenekew
@yeshewasdenekew 11 ай бұрын
Wooow❤
@ytg882
@ytg882 11 ай бұрын
ጀግና ነህ
@betawrash3393
@betawrash3393 11 ай бұрын
❤❤❤
@himanotbayes-nz8nb
@himanotbayes-nz8nb 11 ай бұрын
Segerim akewalu andi sefer neberen ahun nice to see you heni❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 11 ай бұрын
አሁን ነው ስብስክራይብ እማደርግህ በርታ
@tinsaeteferiii
@tinsaeteferiii 11 ай бұрын
ገኒዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yabatwa
@yabatwa 11 ай бұрын
ወይኔ እዴትነው የተቀየረው😮
@fevenamare8729
@fevenamare8729 11 ай бұрын
Eko
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 11 ай бұрын
ሄኔ አራዳው ይመችህ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ስለቸርቿ ስታወራ ደስ አለኝ ያደግንበት ሚጣ ነኝ ወይም ፋሲካ ከሰፈርክ በዛውም ብታነሳው ደስ እሚለኝ ነገር ፋሲካና ጓደኞቿ እሚለውን ብታነሳ የባሰ ትስቅ ነበር ገኒ ሚስጥሩ
@atsede3733
@atsede3733 7 ай бұрын
@amanueltariku1141
@amanueltariku1141 11 ай бұрын
abo endet new yamarebet yehe lij betam gobez actor neber tefto yetegnew beyewalew
@edenhailu2852
@edenhailu2852 11 ай бұрын
Yene fiker ehin lj swedew❤❤❤
@MesfinMuraga
@MesfinMuraga 11 ай бұрын
Heni man yaradochi ብራድ bereta broyi
@raditadle1809
@raditadle1809 11 ай бұрын
ዉይ ገንዬ በጣም ነዉ የምወደዉን ሰዉ አምጣሽልኝ
@s0lomon150
@s0lomon150 11 ай бұрын
ሄኒ ,ያራዳ ልጅ ይመችሽ
@Zafran308
@Zafran308 11 ай бұрын
Des yemil chewata neber
@ComCell-s3p
@ComCell-s3p 11 ай бұрын
Part 2 lm waiting
@MrsSomia-vt3kv
@MrsSomia-vt3kv 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hasanahamd6868
@hasanahamd6868 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@suzantlke7177
@suzantlke7177 11 ай бұрын
❤❤😢😢
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 11 ай бұрын
ዘፈኑ ቢቀርብህስ
@surataye4054
@surataye4054 11 ай бұрын
Hena mert sew
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 11 ай бұрын
ገኔየ የእኔ የዋህ❤❤❤❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokayele3666
@henokayele3666 11 ай бұрын
Yezih lij dimtsi ena tiwena yimechegn neber...teftuwal gin
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 11 ай бұрын
Genu anchi melkam set tiru tiru sewoch eyegabezish new berchilen
@yourgamer8277
@yourgamer8277 11 ай бұрын
በጣም ነው ይሄ ልጅ የምወደው
@mesigezagni5608
@mesigezagni5608 11 ай бұрын
Genniyye. Nuriliny. Kene. Lijochish
@m.e-c3g
@m.e-c3g 11 ай бұрын
😅😢😢😢😢
@mesfinkifle9393
@mesfinkifle9393 11 ай бұрын
Hena❤❤❤🎉🎉🎉
@birhanualemante1840
@birhanualemante1840 11 ай бұрын
አሜን
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 11 ай бұрын
ሰላም
@zabibasabadin288
@zabibasabadin288 11 ай бұрын
ገኒ ቀለበቱ አገበሽ
@umuselim1428
@umuselim1428 11 ай бұрын
ymeslal
@memebh5054
@memebh5054 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gubaamba8039
@gubaamba8039 11 ай бұрын
ገኒ እስካሁን ካቀረብሻቸው እንግዶች ይለያል። ብዙ ወጣቶችን የሚያንፅ ታሪክና ማንነት ነው። ሄኖክን በዚህ መልክ አይቸው አላውቅም። የሰው ልጅ ምን ግሩም ነው? Thank you Geni❤
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 11 ай бұрын
Weyena. Sewdwe
@aaliyaaliya708
@aaliyaaliya708 11 ай бұрын
እኳን ተሸረፈ በጣም የምራል❤❤❤
@atsede3733
@atsede3733 7 ай бұрын
ባይሸርፍ ደግሞ❤
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
በሃዘን ላይ የሰራሁት ቪዲዮ ለእኔ ቴራፒ ነው!
35:06
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 143 М.
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН