"አንዳንድ ሕመሞች አይታከሙም"... የ 'አዎ! እሱ ጋ ያመኛል!! ' ፀሀፊ አድኃኖም ምትኩ ጋር //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 11,316

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@luso5515
@luso5515 Жыл бұрын
እንኳን ሰማሁህ ! መፅሃፍህን እስካገኝ ቸኩያለሁ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Жыл бұрын
ፍትህ በስላም ወጥቶ መመልሰ የከብደብት ጊዜ ላይ ነን ግን ተስፍ አንቆርጥም ነገ ሌላ ቀን ነው ኢንሻ አላህ 🥰🥰🥰🥰
@AMELEWORKHAILU-hb5ld
@AMELEWORKHAILU-hb5ld Жыл бұрын
አድሀኖም እዚህ ጋ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የሚገርም ሀሳብና የተባ ብዕር አለህ በርታ
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 Жыл бұрын
I follow you on FB nice to see you here and congrats 🎉 bravo
@tube-li1om
@tube-li1om 6 ай бұрын
ፁሁፎችህን ሳስብ ዙሪያህ ያሉ ሰዎችን አስባለሁ ታድለህ አታፍራቸውም
@wirohode506
@wirohode506 Жыл бұрын
tebareku dire yesewu zer yalebet newu tebareki tarik ayeresashem
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ፍትህ ለመሰጅዶቻችን
@ruthreta4885
@ruthreta4885 Жыл бұрын
አዴ ❤በርታ።
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" Plan And Interste Are The Same "
@yeshitibruke1074
@yeshitibruke1074 Жыл бұрын
ewint new adade ememouche aytakmemem
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
በእውነቱ ማንበብ እወዳለው የምል ሰው አይደለሁም ቅንጭብጫቢ የ fb አንባቢ ነኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲ ግን በቅዳሜን ከሰአት በሚቀርቡ ደራስያን ግን መጸሃፍ ለመውደድና አንባቢ ለመሆን እያሰብኩ ነው የዚህን መጸሃፍ ሃሳብ በመስማት ባገኘው እያልኩ ነው
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን በሐገርም በውጪም የምንኖር ሐኪም ሊደርስበት በማይችል ሐዘን በሚባል በሺታ በጠና ታመናል::የሐዘን ማስረሻችንም በሐዘን ላይ ሌላ ሐዘን መጨመር ሆኖአል::መዳኛም አጥተናል:: "ራሔል ስለልጆችዋ አለቀሰች ልትጽናናም አልቻለችም የሉምና::" የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ለኛ ነው::በሰው እጅ በመጣ በሺታ መሰቃየት!???????
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl Жыл бұрын
ምንው ዛሬ ምን ነካቹህ አንባቢ መፅሀፍን ገዝቶ እንዳያነብ በውስጥ ያሉትን ድንቅ መልክቶች መድረክ ላይ ዘከዘካችሁት ።
@MedanitTsegazeab
@MedanitTsegazeab 8 ай бұрын
Tsihufochihn telegram lay eketatelalehu...betam yemiwodachew. Beteley degmo sle beteseb(abat, enat..)fikr wuy.... Zare demo slayehuh des bilognal. Bertaln Fetari yagizh
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24