KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - እርስ በርሳቸው ሲባሉ የቀነኒሳን ሪከርድ ያስበሉት አትሌቶች!
12:56
ሰበር ዜና የጎንደር፣ ወሎና ሸዋ ጀብዱ፣ ከተሞች ነፃ ወጡየፋኖ አመራሩ ከግንባር: የታፈኑት አማራዎች የዐቢይ ውሸት ተጋልጧል፣ "ድርድር አልጀመርንም"
11:18
Why Is He Unhappy…?
00:26
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | ШОКИРОВАЛ ТРЕНЕРА
00:49
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:18
አንዳርጋቸው ፅጌ በአማራ ተወላጆች ላይ ያደረገው ታሪክ ይቅር የማይለው ንግግር እጅግ አሳፋር ሁሉም መስማት ያለበት
Рет қаралды 49,276
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 434 М.
TST APP
11 ай бұрын
Пікірлер: 312
@michachalink2932
11 ай бұрын
እንደኔ ተስፍሽን የምትወዱት እስቲ በlike ግለፁት
@taffesseabebe9601
11 ай бұрын
እኛ አማሮች ሲያንስን ነው ምንም ሳናገናዝብ በላባችንና በገንዘባችን ሂወታችን ከፍለን ያደለብናቸው አውሬዎች ማብዛታችን ነው በለኝ ይህም ሲያንሰኝ ነው
@user-pe6tv1ez6m
11 ай бұрын
እናንተ አማሮች አይ ነቀዞቹ በ አማራ ስም አስተያየት መሰጠቱ ነው😂😂አማራ ማንም ነጋሪ አያስፈልገውም ሁሉንም ያውቃል ለሀገር ሲል እየታገሰ ነው እንጂ አሁን ግን ይበቃል በሚገባው ቋንቋ ማናገር አስፈላጊ ጊዜ ደርሰናል‼️
@letebrhanghebremariam6213
11 ай бұрын
ተስፍሽ ሀቀኛ ልበሙሉ ወንድማችን ሰለምህ ብዝዝ ት ይበል
@hedrybergzabhre7953
11 ай бұрын
ተሰፍሸ እንዴት እደምወድህ ብታቅ ረጀም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሆ ❤💛🙏🙏🙏
@ጣቢታ
11 ай бұрын
እድሜ እንኮን የማያሰተምራቸው ደም ያሰከራቸው ናቸው
@Kirosmesfin
11 ай бұрын
ለእውነት ለሕሊና ነፃነት የኖርክ ነህ : እግዝአብሔር ይባርክህ 🙏🏾
@Luna23official
11 ай бұрын
ማ ይሄ ኣቅራቢው? ድንቄም ለሕሊና እና ለእውነት ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ አሉ
@woinshetkassaye7174
11 ай бұрын
ያው አይንህ አያይም እንዴ? በመስረጃ እያሳየህ ነው። የአማራን ሕዝብ የካዱ ሆዳሞች በዚህ ወቅት እሳት ላይ ጥደው ላሽ አለ።ይሄ ውሸት ነው? በአንፃሩ ግን ለትግራይ ጄኔራሎች ትልቅ ክብር አለኝ።
@user-si6jk6ve6m
11 ай бұрын
ተስፍሽ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን 😊 ምንዋጋለው ሰውም እውነት መስማት አይፈልግም ብቻ😢የድሀዎች አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን 😢 ከባድ ነው
@woldewolde4172
11 ай бұрын
ተስፍዬ ! ለእውነት የተፈጠርክ ነህ :: ኢግዚኣብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!::
@tigestberh6013
11 ай бұрын
ተስፍሽ የእውነት ሰው የተባረክ ነክ
@simomnaizgi3276
11 ай бұрын
Thank you so much ተስፍሽ ሁሉም ሰው እንደኣንተ ቢሆን ጥሩ ነበር 👍💯🙏
@anwarbesher9119
11 ай бұрын
በ እድሜዬ ሙሉ ካየኋቸው ለ እውነት የቆምክ ብቸኛ ሰው ተስፍሻ 🙏🙏
@benyamasgdom9182
11 ай бұрын
Ethioforum
@abdituchala6093
11 ай бұрын
Respect you my beloved bro,I follow you always,thanks,you reveal the trueth!
@tesfamariamgerzgher5277
11 ай бұрын
ተስፍሽ ኡነተኛ ለኡነት የቆምክ ጎበዝ ከኡነት ፈነከሽ የማትል የወንድ ወንድ ነህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@nigstaradom8368
11 ай бұрын
ተስፍሽ ሰላም ነህ ሰላምህ ይብዛ ለሀቅ የቆምክ ❤️❤️❤️👍👍
@gebremedhingessesse6543
11 ай бұрын
Tesfish i always enjoy your program with great honour!
@birhanuwoldemichael8829
11 ай бұрын
ጀግና የእውነት ሰው
@haregmusr5624
11 ай бұрын
ባንዳነት የማይሰላቸው ውርደተኞች ናቸው ። በድሃ ደም የሰከሩ አጋንንት ናቸው
@Theking-mq1gz
11 ай бұрын
Tesfaye God bless you for ur excellent info about the rasist Umbeationers collectives
@sabaabraham8392
11 ай бұрын
Thank you, great job as always!
@assafa35
11 ай бұрын
You're right about that 💯💯💯
@regbegebremariam1342
11 ай бұрын
እናመስግናለን ተስፍሽየ እነዚህ ሆዳሞች እያቸው ፍከራ ብቻ
@ccasiisismaciil8406
11 ай бұрын
ተስፍሽ በጣም አድናቂ ነኝ ሌላ ምነው ትንሽ ፍትህ ተለወጠብኝ ህመም ነገር አለ መሰለኝ
@Romaflorist
11 ай бұрын
ኧረ ኡ ኡ ኡ ጉድ በል ጎንደር 🤣የሚሻለው ሌላውን ብሔረሰብ መሣደብ ትታችሁ በፍቅር በጉርብትና አብራችሁ መኖር ነው👍😍
@rebecaeyasu5862
11 ай бұрын
Very true thanks 👍👍👍👍
@emirufisseha6811
11 ай бұрын
Ye Ewnet sew Egziabher ytebkh wendmachn❤❤❤❤🎉🎉🎉
@milashm888
11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ተስፍሽ እንደነህ አንተ ጀግና የእውነት ሰዉ
@yemaneshishaye3714
11 ай бұрын
ተስፋየ ጀግና ለ እዉነት የኮመ
@BashaNamomsa
11 ай бұрын
God Bless you Tesfish you are always pro-truth & justice, Keep up
@saadaibrahim4566
11 ай бұрын
Exactly 💯
@lemlemkahsay8956
11 ай бұрын
Tesfsh jigna 👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽❤💛
@woinshetkassaye7174
11 ай бұрын
ተስፍሽ ሁሌም እውነትን ስለምትናገር እናመሰግናለን። የትግራይ መሪዎች በአንፃሩ ስልጣን ላይ ያልነበሩ እንደነ ጄኔራል ፃድቃንን እንደምሳሌ መውሰድ እንችላለን። ለእነሱ ትልቅ ክብር አለኝ።ይሄ አጭበርባሪ ግን ሕዝቡን እሳት ላይ ጥዶ ላሽ አለ።
@tirhaswelu
11 ай бұрын
Tesfaye Tell them 🙏❤️🔥
@user-zc8sr1sh9j
11 ай бұрын
.አዛኝ ቅቤ አጎች አሉ አጋሜ ለአማራ ሢዝን የሚገርም ነው ምንም ይበል አማራ አንዳርጋቸውን ውድድ።
@soliyan
11 ай бұрын
አንተ ደደብ ለናንተ ማን ያዝናል ደንቆሮወች መሆናችሁን እኮ አየን ከእንግዲህ ኢትዮጽያ ላይ መቀለድ የለም ለዘመናት እንደ ነቀርሳ ይዛችሁት የነበረው አገዛዝ ተሰብሩኣል ቦታ የላችሁም
@aziebgebere8493
11 ай бұрын
ተሰፍሺ ❤
@alemasfaw4577
11 ай бұрын
If anyone is listening 👂 God bless you brother 🙏🏾
@meleywoldemichael5626
11 ай бұрын
Welcome welcome brother 💖👌👍✊
@aymohussein2061
11 ай бұрын
Thank you
@moaz6007
11 ай бұрын
I agree!
@user-ny9ot4qo7h
11 ай бұрын
God bless my Tigray heroes ❤💛
@user-pw3gf8un9j
11 ай бұрын
ተስፍሽየ ልፋ ቢልህ ነው እነሱ ቁረጠው ፍለጠው ውሸት ብቻ ነው ሚወዱት ማለቴ ኣማራ ነን ብሎ እምቡር እምቡር የሚሉ ደናቁርት በሰው ደም የሰከሩ የኣውሬ ስብስብ ናቸው
@fatumaabedo9690
11 ай бұрын
Hello tesfish welcome thank you for always for helpiing the true 👍
@Overcomer925
11 ай бұрын
Please get part 2 about rest criminals berhanu and tamagn
@abduselammahamedberhan5968
11 ай бұрын
ተስፍሽ ምርጥ እይታ
@uniteforpeace252
11 ай бұрын
Tesfish thanks
@user-fr7cc3oo7s
11 ай бұрын
💙💙💙💙Tesfe💙💙🙏💙💙💙💙
@ayelebedane2655
11 ай бұрын
ተሰፋ ተባረክ ።
@yohannesbelay7020
11 ай бұрын
ሁሌ አውነት እየተናገር እነዚህ አጭበርባሪዎች ሰለምታጋልጥ እናመሰግናለን መደረ ፈርጣጭ ሁላ
@alemayehugemu3737
11 ай бұрын
You Right Henock. --
@solomonkirubel255
11 ай бұрын
ተስፍሽ ሰዉ ጀዝቧል በብዙ ነገር 😢
@lamar5988
11 ай бұрын
ህህህህ😢😢😢 ትክክል😭😭😭
@Fth1919
11 ай бұрын
ተስፍሽ በውነት ለእወነት የቆምክ ሰው ነክ እንጀራ ዓለም ብላ እንከታተልክ አለን ሸር ላይክ እናደርግህ አለን እዚክ ባርባራውያን አጋልጥልጥልን
@hailegebretekele1383
11 ай бұрын
Welcome
@melay222
11 ай бұрын
ተስፍሽ ስለ ኣኤርትራዊያን ተቃዋሚዎች ቪድዮ ብትሰራልን በጣም ደስ ይለናል ከትልቅ አክብሮት ጋር።
@kingalola2006
11 ай бұрын
Selam Selam Tesfsh 😍💛❤💛❤
@medihanye5875
11 ай бұрын
Wow your rayit
@michealgebreselassiealemay670
11 ай бұрын
በርታ ተስፍሽ አጋልጥ
@suleimanhusen9932
11 ай бұрын
❤ you are thrust
@alexanderalexander3795
11 ай бұрын
ተስፊሽ ሓቀኛ ሰብ
@EnyewBegashaw-jr2cc
11 ай бұрын
እድሜ ለወያኔ የኢትዮጵያን ችግር ለዚህ ስላበቁት
@lovem7635
11 ай бұрын
its gating old You mean Amhara by killing lying every body knows it all the world knows it
@selamyihonal.9290
11 ай бұрын
ታቱ ተነቀሰው የራስህ ድክመት ወደ ሰው.
@mazaaregawi3335
11 ай бұрын
እዉነት ብለሃል በጣም ነዉ የምጠላቸዉ
@heavenbrehane7160
11 ай бұрын
Tesfshye ewneteng sew nek ketlbet 🥰🙏🏽
@sabamesfen2249
11 ай бұрын
አንዳርጋቸው ፅጌ የከንባታ ልጅ ነው።
@hayatyasin3873
11 ай бұрын
ተስፍሽ❤❤❤❤
@Raya-fs5gi
11 ай бұрын
You smart
@mastermaster8299
11 ай бұрын
Viva tst media I love it ur program
@amanhaile6579
11 ай бұрын
Exactly tesfish 👏👏👏👏✅✅✅✅
@tsegayhaile8005
11 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ተስፍሽ
@godismysavior2684
11 ай бұрын
Selarashe zeroche erashe sadkan getachew debre qulqwal werda
@seblewengel2843
11 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ💔💔💔💔😭😭😭😭
@haregnahome5046
11 ай бұрын
አማራ አማራ በሉ የአማራ ጦስ ይዛችሁ ጉድጓድ ግቡ
@arsamarsam2222
11 ай бұрын
አማራ ባይኖር በምን ይሸቅሉ ነበር ምድር የዩቱብ ጡረተኛ ሁላ
@soliyan
11 ай бұрын
አማራ የሚባል የለም አለ እኮ ይሰማል😂😂😂😂
@selamyihonal.9290
11 ай бұрын
የማንም መጫወቻ ኣትሁኚ ነው የተባልሽው. ከተኛሽበት ንቂ ማሃልሽ ተሰግስገው የሚበሉሽን ለይ ነው.
@arsamarsam2222
11 ай бұрын
@@selamyihonal.9290 ለይተናል አዳርጋቸዉና መሰሎቹ የሚሰማ ወጣት የለም
@woinshetkassaye7174
11 ай бұрын
አማርኛ የገባሽ አልመሰለኝም። በአማራ ትግል ውስጥ ገብተው ትግሉን እያበላሹ በኋላ ደግሞ ሕዝቡን እሳት ላይ ጥደው ላሽ ለሚሉት ደህና አድርጎ እየገረፈልሽ ነው። አልገባሽም?
@sabagebru6850
11 ай бұрын
Yetigray hizeb hiyle Egizabhr becha naw yetigray hizeb ewnatn yezo new yetagelaw le zhime new Egizabhr yeredaw hiyle ye Egizabhr becha new Egizabhr yemasegan Amen 🙏🙏🙏
@yidegalemu9393
11 ай бұрын
🎉 Thank you very much for exposing this dud😂
@user-ss8rl2ip8i
11 ай бұрын
እውነት ቀን ይረዝማል እንጂ ማሸነፉ አይቀሬ ነው
@alemayehugemu3737
11 ай бұрын
Tsfish tanks. -
@yonisamson7708
11 ай бұрын
ተስፍዬ ! ለእውነት የተፈጠርክ ነህ
@opportunitydoors
10 ай бұрын
❤ሰላም❤ ፍቅር ❤አንድነት❤
@heidshop4103
11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@ruthboaz3984
11 ай бұрын
ተስፋዬ የሲኦል በር ክፍት ነች ኧረ ህዝቤ ሆይ ንስሀ እንግባ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@mulualemgirma6618
11 ай бұрын
ለነዚ አይነቶች መሰሪዎች ከፋፍሎ ልዪነት ያሰፋውን ህዋትንም ካልተናገርክ ምክርክ ሙሉ አይሆንም
@Etinish-ys3mj
11 ай бұрын
TESEFESHEYA TEBARKE HAKEGHA NEKE
@tdfhoney9161
11 ай бұрын
#Tst meareyyy♥♥♥
@assefamolla3700
4 ай бұрын
ዘግናኙ አንተ ራስህ ነህ:: ባለጌም ራስህ እንጅ አንዳርጋቸው አይደለም::
@GalaxyA-zq3qy
11 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌
@user-ti1hf5en9s
11 ай бұрын
አርሱ የሉም ስላለ የምንኖር እርሱ አሉ ስላለ የምንተፋ ህዝቦች አይደለንም። አማራ ነቅቷል አማራ አንድ ሆኗል አማራ ለነጻነቱ ቆሟል አማራ በአማራነቱ ተደራጅቷል። አለቀ። ከአማራ ጉን መቆም ያለበት ይቁም ከልፈለገ ደግሞ ራሱን ይቻል። ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖዎች
@tinadina6358
11 ай бұрын
❤❤❤🙏
@fatumahusein263
11 ай бұрын
Selam tesfish 💕🙋♀️
@arsamarsam2222
11 ай бұрын
ዝም በል አዳርጋቸዉ ስላለ የሚዋጋ የለም አማራ የሚዋጋዉ ለህልዉናዉ ነዉ አዳረጋቸዉና አንተና መሰሎቻቹሁ ዝምምምምም በሉ ስለአማራ ማህበርሰብ አይመለከታቹሁም👈
@hvgb6263
11 ай бұрын
Tasfsh Enkan Dahna Maxah
@habeniyaa
11 ай бұрын
ወንድሜ ተስፍሽ ! ብዙዎቹ መሠሎቹ ተመሣሣይ የሆነ የአተላ አመለካከት ቢኖራቸውም የአንዳርጋቸው ፅጌ ደግሞ የተለየ ነው ! እሱ ከወጣትነት እስከ ዛሬው አዛውንትነት ዘመኑ ድረስ እንዳስፈላጊነቱ እንሽላልትም ፣ እባብም ፣ ዘንዶም ፣ ጊንጥም ፣ አዞም ሆኖ ያውቃል ። መለወጥ ፣ ተንበርክኮ ጉልበት መሳም ፣ ማሽቃበጥ ተሰጥኦው ቢሆንም ግን እመነኝ አንድም ጊዜ የፖለቲካ ጉዞ ሳይቀናው ከነ ብልግናውና ከነ ሸፍጡ ወደ አፈር ይመለሳል !
@janetshewa9951
11 ай бұрын
Ebakhane tewoane ante selagia ayagbahme tesfaye
@heidshop4103
10 ай бұрын
👍👍👍👍
@meemjjo677
11 ай бұрын
Tigray government highly educated highly skilled highly qualified highly professional highly respected highly trained weyaney tigray TPLF TDF all tigray people God bless them free independent tigray people soon God will God bless tigray people
@woinshetkassaye7174
11 ай бұрын
እውነት ነውኮ። እኘ ጄኔራል ፃድቃን ስልጣን ላይ ያልነበሩ ሌሎችም ምን የመሰለ ኑሮአቸውን ጥለው ከሕዝባቸው ጋር ተዋድቀዋል። ትልቅ ክብር አለኝ። ጀግኖች ናቸው። እነዚህ ሆዳሞች እግሬ አውጪኝ ብለው ላሽ አሉ።
@haregmusr5624
11 ай бұрын
ያሁሉ መፍጨርጨር ለምን የትግራይ ህዝብ ከነጭራሹ ከመጥፋት ቀረ ብለው የማያዋጣ አላማ የሌለው መፈራገጥ ያዙንልቀቁን አስፓልትላይ አቧራ እያበነኑ ይገኛሉ
@itsme-wj7zg
11 ай бұрын
ሄኖክ የሺጥላ የተባለ ግለሰብ ራሱ በዘሐበሻ ፔጅ የዘር ፍጅት ሲሰብክ ነበር አሁን ከደሙ ንፁህ ነኝ አለሳ
@omovalleyadventures
11 ай бұрын
ከሰማነው ቆየኮ። But Andargachew knows he was wrong
@sinitaraya8659
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdhtxt6486
11 ай бұрын
ተስግሽየ እውነተኛ ስው
@emannmagasti
11 ай бұрын
እኔግርም የሚለኝ ሁሉም ያለእውቀቱ ሲፈተፍት ነው
@wagayeredahegn2254
11 ай бұрын
❤
@robityfituma616
11 ай бұрын
Yena abate menew bikerebeh lemaneyawem wedehaleu❤❤❤
@user-mj4jz8ri8t
11 ай бұрын
ሰላም ላንን ይሁን ውዱ ሐቀኛ
12:56
Ethiopia - እርስ በርሳቸው ሲባሉ የቀነኒሳን ሪከርድ ያስበሉት አትሌቶች!
Feta Daily
Рет қаралды 99 М.
11:18
ሰበር ዜና የጎንደር፣ ወሎና ሸዋ ጀብዱ፣ ከተሞች ነፃ ወጡየፋኖ አመራሩ ከግንባር: የታፈኑት አማራዎች የዐቢይ ውሸት ተጋልጧል፣ "ድርድር አልጀመርንም"
Roha
Рет қаралды 26 М.
00:26
Why Is He Unhappy…?
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН
00:45
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
Chapitosiki
Рет қаралды 6 МЛН
00:49
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | ШОКИРОВАЛ ТРЕНЕРА
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:18
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 9 МЛН
29:03
የእምነት አባት ስለምን ጦርነትን መረጡ?
TST APP
Рет қаралды 77 М.
የቀጠለው ውርደትMohammed Kedir ስልጤ 2 is live!
Mohammed Kedir ስልጤ 2
Рет қаралды 330
26:00
የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ነካው?
TST APP
Рет қаралды 71 М.
1:09:30
አርአያ ተስፋማርያም መራሩን ምስጢር ዘረገፈዉ | ህውሃትነታችንን ትተን ብልፅግና እንሆናለን ሾልኮ የወጣው ድምፅ|በትግራይ ቻይኖች እና ሴኔጋሎችን ጦር ያማዘዘው
ነፃ ውይይት (Free Discussion)
Рет қаралды 74 М.
17:39
የግርማ ብሩ፣ የዐቢይና የማሞ አስደንጋጭ ውሳኔ ፤ በአንድ ኩንታል ብር ፣ አንድ ዳቦ ሊገዛ ? ''ስላስራብኳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ'' |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 237 М.
28:25
የወንጌላዊ ተክሉ ተመስገን እና የዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ግንኙነት ምን ነበር እውነታው ሲጋልጥ በቪዲዮ ማስረጃ
TST APP
Рет қаралды 82 М.
22:24
የሕወሓት ወታደራዊ አውሮፕላኖች በመቐለ ፤ የልጁን ሠራዊት የሚፋለመው ጀኔራል|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 492 М.
41:50
“አብዮት ሊቀጣጠል ይችላል” | “መኖር የተከለከለ ሕዝብ አለ”| የተለቀቀው ዶላር እና ጦርነቱ ! | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 32 М.
1:07:41
ራሴን የወሲ_-ብ ድህረ ገጽ ላይ አየሁት - የገዛ ጓደኛዬ በመርፊ አደንዝዛ አስጠቃችኝ - @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 183 М.
24:56
ያልታሰበ ነገር በካህናቱ መካከል ተፈጠረ? ምን ተፈጥሮ ይሆን?
TST APP
Рет қаралды 88 М.
0:11
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
FASH
Рет қаралды 7 МЛН
0:16
Toothbrush Glove Hack !?
Dental Digest
Рет қаралды 11 МЛН
0:12
tom with Jerry 😱 #funny
Nemi Shorts
Рет қаралды 10 МЛН
0:24
ToRung short film: 🙏save water💦
ToRung
Рет қаралды 33 МЛН
0:18
бим бам бум💥💥 типа..
Ma1x1
Рет қаралды 7 МЛН
0:12
Doing This Instead Of Studying.. 😳
Jojo Sim
Рет қаралды 7 МЛН
0:16
Вы так любезны
KOTVITSKY
Рет қаралды 1,6 МЛН