እንዳሰቡት አልሆነላቸውም ermias abebe | wongel tube | faithline | Melos | ቴቄል ቲዩብ

  Рет қаралды 1,317

WONGEL TUBE

WONGEL TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@honeymoges8221
@honeymoges8221 Ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ምን እንደምታስተምር ጠንክቄ አውቃለሁ እዚህ ቤትም በተደጋጋሚ ገብቼ አቃለሁ ግን አንድም ቀን ወንጌል ስትሰብኩ አላየሁም ይልቁንም ገድል እና ተአምር እያላቺሁ ስትጮሁ ነው የምሰማው ቆይ ገድል ያልሰማ ወይም በገድል ያላመነ ይፈረፍበታል አላለም እኮ ጌታ ኦርቶዶክስም በክዳሰዋ እንዲሁም በ ወንጌል በወልድ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው ነው የምትለው እናንተ ግን ሁሌ ሀሜት አይሰለቺም? እረ ለናንተ እኔ ሰለቸኝ እውነት ስለ ጌታ ብቻ አወሩ
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 Ай бұрын
አይ መናፍቃን እንደው የናንተስ መረገሞ ነው ገድላትና ድርሳናትን አዎ መርጠን አናነባቸዋለን ለሀይማኖት ፅናት የሚጠቅሙንን እነጠቀምባቸዋለን 'መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ብቻ ነው' ማንም በየትኛውም ግዜ የለቀለቃቸውን ከመፅሀፍ ቅዱስ የሚፃረሩትን ገደል ላትና ታምራት ሰተነብ ዳግም ምፅአት ደርሶ ጌታን ሳትሰብክ ወደ ሲኦል ትነዳለህ አይ ቀለሜ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ዜሮ ዜሮ ዜሮ
@mekonnenkassa1976
@mekonnenkassa1976 Ай бұрын
የወንበዴ ስብስብ ለነፍሳቹ ሳይሆን ለሆዳቹ ነው የምትኖሩት ከኦርቶዶክስ ልጆች ጋር ያደረጋችሁትን ሁሉንም ውይይቶች ክርክሮች አዳመጥነው እዛ በጣም ስትዋረዱ እንደመንደር ሴት ሀሜት ተቀመጣቹ ይሄ የነፍስ ጉዳይ ነው በሰው ነፍስ አትቀልዱ በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት መቅረብን አስቧት ደሞ እዛ ክርክር ላይ ብታሸንፉ ኑሮ እናንተን እከተል ነበር ግን እውቀታቹ ከኔ የማይሻል ጥራዝ ነጠቅ ነው
@AyuTolossa-b3n
@AyuTolossa-b3n Ай бұрын
እናንተን እከተል ነበር ለሚለው ሃሳብ ስውን ከመከተል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን መከተል የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና በጎቼ ይከተሉኛል ብሏል።በየትኛውም ሁኔታ ሰውን አንከተል ።
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 Ай бұрын
አይ ቀለሜ ድሮ ቀረ ኦርቶዶክሳውያን በድርሳናትና በገድላት መደናበር
@mengistu9600
@mengistu9600 Ай бұрын
ፅሃፈው ይመርመርልን ኦርቶዶክስ አማኝ ብለህ ስም አትጠቀም
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 Ай бұрын
በቃ የቀረቻችሁ ኮልኮሌ ለቃቅመህ እያነበብክ ጌታን ሳታገኝ መሞትህ ነው።
@addisforum1618
@addisforum1618 Ай бұрын
ሀዘን ላይ የጣላችሁ ጉዳይ የሰሞኑ የኤፊ ሽንፈት ይመስለኛል።በውሸትና በጩኸት ኦርቶዶክሳውያንን የማሳሳት ዘመን አብቅቷል።ቀለሜ ውሀ እየጠጣህ😅
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ Ай бұрын
እረ አትዋሽ ስለስላሲ ከኦርቶዶክስ በላይ የሚይውቅ የለም ስትል አልነበር ዛሪ ደግሞ ኦርቶዶክስ 5 ስላሴ አላት አልክ። አኛንም ግራ አጋባህን ። ገድል ገድል ስትል ገደል ይዘህን ልትገባ ነው። አሁንስ በጌታ ስም ይህ ገድል ኦርቶዶክስ እያለሁ አላውቅም ነበር፡ እዛው ተመልሺ ማጣራት አለብኝ።
@AyuTolossa-b3n
@AyuTolossa-b3n Ай бұрын
ጌታ ሆይ ከአንተ ወደ ማን እንሄዳለን? ገድልን ለማጥናት ወደ ገደል እንመለስን????????
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Live streaming of WONGEL TUBE | ኤል ቃል | faithline
2:32:15
December 8, 2024
1:15:59
Yabi Ye'absira
Рет қаралды 487
1 ለ 7 አንጫጫቸው  አኬ  ሲፎክሩ ቆይተው 🤣
8:17
ዘ-ገብርኤል /THE GABRIEL
Рет қаралды 6 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН