ፍንዳታዎቹ - Ethiopian Movie Findatawochu 2023 Full Length Ethiopian Film Findatawochu 2023

  Рет қаралды 396,471

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@semirrezene6638
@semirrezene6638 Жыл бұрын
እችን ፍልም ማየት ግዜህን መግደል ነዉ፡ የምያናድደውን ደሞ በጣም ምርጥ ተዋንያን የሆኑ ሶዎች፡ እንደዚ የወረደ ምንም ሃሳብ ና ጥበብ የለለዉ ፊልም ሲሰርኡ ቻሉ።
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Жыл бұрын
ደራሲው የተነሳበት ሐሳብ ጥሩ ነው የኔ ባልናቸው የልብ ሰዎች የሚሴረውን ሴራ ለማሳየት ነው ብዙ ፊልሞቻችን ተመሳሳይ ይዘት ቢኖራቸውም ማለት ነው ግን መኮንን እና ደሬ የማይመጥናቸው ቦታ ላይ ነው የገቡት በጣም ብዙ ተነግሮ የማያልቅ የዳይሬክቲንግ እና የኤዲቲንግ ችግሮች አሉት። እንደኔ የነሱንም ደረጃ የሚያወርድ በተራ አማተር የሚሰራ ፊልም ነው እነሱን በማየቴ ብቻ ስለምወዳቸው ከነችግሩ ለመጨረስ ተገድጃለሁ እነሱ ካሉበት የፊልም ድምቀቶች ስለሆኑ እንደሚታይላችሁም ግልፅ ነው ሌላ ቢሰራው አጀማመሩን አይቼ አቆመው ነበር አማርኛ ፊልም ወዳጅ አይደለሁም ግን እነሱ ያሉበትን ማለፍ አልችልም እንደዚሁ ያስቁኛል ለዛ ነው የታየላችሁ ከቻላችሁ አጥፉት።
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 Жыл бұрын
የማየት ፍላጎቴን ዘጋህኝ
@mystoe9261
@mystoe9261 Жыл бұрын
አየህ በኮሚክነታቸው ውስጥ እራስህን ስላገኘህው ሌላ ካራክተር ቢሰሩም አይጥምህም ስህተቱ አንተ አይንላይ እንጂ ተዋናዮቹላይ አይደለም እንደውም ከጀማሪ ተዋንያዎች በመስራታቸው እነሱን ለማበረታታት ብቻ መሰረታቸው ትልቅ ፊልም ነው ሲጀመር እኛ የራሳችንን ጥለን የሰውን ስለምናደቅ አይይይ እኛ!
@arebutube8409
@arebutube8409 Жыл бұрын
ባ ትክክል እኔም ያንተን ሃሳብ ዳግፋሎው ብሮ በጣም ምያስጠላ ፊልም ነው
@ethiopia5818
@ethiopia5818 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰውን ሌባ አርኅ አይፈጥርም...“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።” - ያዕቆብ 1፥17
@fetiyaahmed9971
@fetiyaahmed9971 Жыл бұрын
የኛ ሀገር ፋልም ምን ያክል የመሃበረሰብ ውድቀት ካመጡ አካላቶች ትልቁን ድርሻ ኢሄ ፊልም ማሳያ ነው ሁሌም የምትሰሩት የጎዋደኛን ክፋት የ ሚስት ወይም የ ባል መወስለትን ብቻ ነው አንድ ቀን ስለ ጠንካራ ጉዋደኛሞች ስለ ጠንካራ ቤተሰቦች አስተማሪ የሆነ ነገር ስትሰሩ አላየሁም
@fetiyaahmed9971
@fetiyaahmed9971 Жыл бұрын
ከ ቤቱስጥ ውጡ እስቲ🤔🤔 ኣህ
@Abuki_Tiktok
@Abuki_Tiktok Жыл бұрын
የ ኢትዮጲያ ልጆች ሁላችሁም ባላችሁበት ጤና ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ ፡፡ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር !!!
@maryashene4176
@maryashene4176 Жыл бұрын
ትልልቅ አርቲስቶች እባካችሁ ደረጃችሁን የጠበቀ ነገር ሰርታችሁ አቅርቡ፡ በጣም የሚደብር ነው፤፤ የሚታይ ስላአልሆነ ጊዜአችሁን አታባክኑ የውነት በጣም ወርዶብኛል
@alexopel3767
@alexopel3767 Жыл бұрын
ከናንተ የማይጠበቅ ፊልም የውነት በጣም ወርዶብኛል
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 Жыл бұрын
Waw Waw both u are the best job keep going ethiopian we shall we thnkes keep going ❤😮😊
@kebedeyacob7053
@kebedeyacob7053 Жыл бұрын
Kana Tv lay yeneberewin film bekeshim melku mesiratachu yasazinal
@lelisebillisuma898
@lelisebillisuma898 Жыл бұрын
ከልጆቼ ጋር ማየት ጀምረን፤ ስርቆቱን ስናይ አቆምን።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
እድሜ ይስጣችሑ long life For you guys መኮንን ገዝትልን እቺን ታዳጊ ኪስ አውላቂ 😅😅😅 አቱ መምሬ ይገዝቱ 😅😅😅 long life For you you guys ክበበው ገዳ አንተም እድሜ ይስጥሕ ባለሕበት ያ ጊዜ ይመለስ ይሖን ኮሜዲያን ማነው የሚተካቸው ?😢
@milliteshome7352
@milliteshome7352 Жыл бұрын
ኧረ ደሬ ትለያላቹ እናንተን እያየን አደግን ዛሬም እየሳቅን ነው ነፍ ዓመት ኑሩልን አቦ።
@mesfinashagrie934
@mesfinashagrie934 Жыл бұрын
ደስ፡ትላላችሁ፡ተባረኩልኝ
@የኛውሉደተክለሐይማኖትየዝ
@የኛውሉደተክለሐይማኖትየዝ Жыл бұрын
Mirt mirt arist yizachu ene dereje mekonin maki ere endezi yewerede film alitebikiim betammmmmm yewerede film new lene Dere ena moke pls tiru direting miretu aymetinachihum
@tsigeredakahasaye8588
@tsigeredakahasaye8588 Жыл бұрын
ከናተ ከአባቶች እደዝህ አይነት ፊልም አይ ጠበቅም
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰርቲ!!!
@selamawitfekadu6493
@selamawitfekadu6493 Жыл бұрын
Kesheme yemibalwe kale berasu yehen film ligeltsew ayechlem weredachu betam
@ashenafiabera4924
@ashenafiabera4924 2 ай бұрын
በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው እንዴት ሁለት አንጋፋ አርቲስቶችን ይዛችሁ እንደዚህ የወረደ ፊልም ትሰራላችሁ? የታሪኩ ጭብት ፣ አቀራረፁ እና ለትወና ያልበቁ ተዋናዮች ተጨምረውበት ፊልሙ ይበልጥ አስቀያሚ አድርጎታል። እባካችሁ ለብር ብቻ ብላችሁ ለተመልካች የማይመጥን ነገር አታቅርቡ
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 Жыл бұрын
በጣም የወረደ ስራ
@lulaahmed5891
@lulaahmed5891 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ፊልሙና ተዋናዮቹ በጭራሽ አልተገናኛቹም እነዚን ለመሰሉ አርቲስቶች እንደዚህ አይነት የማይረባ ስክሪብት መስራት አይገባም ለገንዘብ ብላቹ አርቲስቶቹም ብቶኑ አትውረዱ እስኪ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
"Revenge is mines says the Lord our God" which part of this word are we not understanding and claming to be a christian?
@robelteklay-ll2qy
@robelteklay-ll2qy Жыл бұрын
God bless you brother ☦️ I am not Ethiopian anymore
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Gash Mokem…Dere derdarawm…sibeza yemwedachihu artistoch❤️❤️❤️❤️❤️❤️Tafachua mitta kimeme ❤️❤️❤️❤️
@ermiasteshome9106
@ermiasteshome9106 Жыл бұрын
ደሬ ና መላኩ መኮንን ግን እንደዚ አይነት ፊልም ላይ ባትሳተፋ ጥሩ ክብራችሁን አይመጥንም
@hiwe569
@hiwe569 Жыл бұрын
ደሬ እና መኮንን ካሉ አለማየት አልችልም 😘😘😘😘❤
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethiopia 😡
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
@@tesfaytesfay6834 We are one Mother Ethiopian 🇪🇹❤
@TederoseKebede-cj7pu
@TederoseKebede-cj7pu Жыл бұрын
Very good 😅
@yonaranaddisu1021
@yonaranaddisu1021 Жыл бұрын
Weyen film are befetari atechawtubn derejena mekonen demo lekibrachu maymetn sera nw betam yasafral
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
ETHIOPIA ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💫🤲🤲🤲🇪🇹. SHARE.
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethiopia 💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@tsedeyhailemariam8469
@tsedeyhailemariam8469 Жыл бұрын
እይ ኧረ በደንብ አስባችሁበት ስሩ ፊልም።ኤጭ ሞኬ እና ደሬ ካሉበት ብዬ ስፍ አልኩግን አይመስጥም
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ደረጄ ምንም የሚያምር ፊልምም ሆነ ለሰው የሚደርስ ነገር የለውም። ጋሽ መኮንን በዚህ አይነት የወረደ የሚያሳፍር ነገር መስራቱ አሳፋሪ ነገር የለም።
@tizitaagedetolera6132
@tizitaagedetolera6132 Жыл бұрын
ከእናንተ የማይጠበቅ ፊልም ትልልቅ አርቲስቶች እባካችሁ ደረጃችሁን የጠበቀ ነገር ሰርታችሁ አቅርቡ
@mecheyhone2203
@mecheyhone2203 Жыл бұрын
የወረደ ፊልም ነው ሲጀመር ልጁ እየቀረ ቀራጩም ተቀርጿል እንዴት ሆኖ
@ethi9683
@ethi9683 Жыл бұрын
ጫፍና ጫፍ ለሌለወ ነገር ጊዜዬን ማጥፋቴ ቆጨኝ
@arebutube8409
@arebutube8409 Жыл бұрын
ቆይ አየር ስያጋር ዝምብላችሁ ነው እንዴ ማይሆን ትዋና ምትታውኑት አራ አይናፋም ካ ቂርብ ጊዜ ዎዲህ እንዳዚህ አይናት ፊልሞች እያባዙ ነው አራ አማራኛ ፊልም እንዲያስጣላን አታራጉን please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
ደሩ & መኩ ምርጥ ሰውች ማክየ ቅመም
@meronsisay4356
@meronsisay4356 Жыл бұрын
ku
@meronsisay4356
@meronsisay4356 Жыл бұрын
ku
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Жыл бұрын
ዋው
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 Жыл бұрын
የሚያረጉት ዲያሎግ እነርሱን የማይመጥን ከመሬት ተነስተው ይጮሁና ወዲያው ደግሞ ቅዝቅዝ የሚሉት ነገር በተጨማሪ አጨራረሱ ምንም አልጣመኝ::
@tgfood4019
@tgfood4019 Жыл бұрын
እረ ተው ግን እንደው ሌላው ይቅር ኮንቲኒት ይጥፋችሁ ጭራሽ እኮ ባሰባችሁ አርቲስቶቻችን የማይመጥናቸውን ስራ ባታሰሯቸው
@MusabMsowdMusabMsowd
@MusabMsowdMusabMsowd 8 ай бұрын
😅😅😅እኔን የገረመኝ ሁለት ፌዘኞች መገናኛተቸዉ
@Iota_TV
@Iota_TV Жыл бұрын
"ሰው እንዴት አለ ደረጃው ይወርዳል?" አለ ሠራዊት ፍቅሬ:: ኧረ የማይመጥናችሁን ፊልም አትሥሩ ደሬ እና ሞኬ! ወረዳችሁ ሲበዛ
@sirakyohannes2878
@sirakyohannes2878 Жыл бұрын
Ayyyyyyyy ere uuuuuu ye mengst yaleh ethiopian film endiseru adrglen uuuuuuu
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
እረ የደረጄ ብርጭቆ ካሜራ ማን ዲያሬክተሩ ምን ይሰራሉ?አንዴ ፈሳሽ አለው አንዴ የለውም። ከእናንተ አንጋፋነት የወረደ
@tirhashejlu-fl2is
@tirhashejlu-fl2is Жыл бұрын
🥰😍🤩
@sebsibeteshome464
@sebsibeteshome464 Жыл бұрын
ኧጭ ሲያስጠላ! ምን አይነት የወረደ ስራ ነው?
@BetyBety-bs1ur
@BetyBety-bs1ur Жыл бұрын
❤❤❤❤
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
ይለቅቅ
@nagen-12
@nagen-12 Жыл бұрын
ምንም ደስ የማይል ፊልም እንዴት ታግሼ እንደጨረስኩ እራሱ የሚገርም ነው 😂
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
ኢትዮጽያ ። kids is Experes
@mitikutamirealbejo-oy2gw
@mitikutamirealbejo-oy2gw Жыл бұрын
It is good ……
@kuralove2988
@kuralove2988 Жыл бұрын
እንዳሞሌ ጨው ላስካት 😁😁😁😁😁
@kiyakiyaa7353
@kiyakiyaa7353 Жыл бұрын
ቀን በቀን ስሩ እናተ ስወዳቹ
@mktube-nn1ph
@mktube-nn1ph Жыл бұрын
ምን አይነት አጨራረስነው ሲያስጠላ
@nebiyudawit6119
@nebiyudawit6119 Жыл бұрын
ከረቡላ አታውቁም እንዴ ፊልሙ ላይ ብቻ ነው ፎከስ ያረጋችውት የወረደ ፊልም መኮንን ደረጄ ይሄ ከእናንተ አይጠበቅም
@mekdysala3974
@mekdysala3974 Жыл бұрын
Minde new film new
@RahelGetachew-i6k
@RahelGetachew-i6k Жыл бұрын
ምንድ ነው ይሆ ፊልም ነው
@guestguest-d3l
@guestguest-d3l Жыл бұрын
weradoch nachihu
@melesbirhan1971
@melesbirhan1971 Жыл бұрын
27ዓመት ሲቀነስ ላአከ😅
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Жыл бұрын
ere Meku ena Dere... beselam new? yesefer jemari film west rasachehun yawaredachehut, Makebel (Amen) tebeyewa enkuwan be 10.00 Aser Birr kefel selemiyaserewat.. yeweredech nat derom.. ke esewa gar weredachehu metayetachehu gin yedeberal
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Жыл бұрын
ሌባ ሳይሆን አፍቃሪ ነው መሆን እምትችለው የሆነች ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ሌብነት አትችልም።
@jenetjj3794
@jenetjj3794 7 ай бұрын
bleeeeeeeew film bilo zm ere y film afqariwochun apitayit atizgu tewanayochu kzim belay sertwal gn ihe tinsh😮😂😂😂😂
@yonaskiros9503
@yonaskiros9503 Жыл бұрын
Dereja lay comedy new miyamerebet
@berhehabteweld4206
@berhehabteweld4206 Жыл бұрын
sew siyarej endezi yembechabechal hoooooo
@newaymamuye5092
@newaymamuye5092 Жыл бұрын
እንደው በእግዚአብሔር ይሄ ፊልም ነው ያውም ደረጀ ሞኬ ተገናኝተው ደረቢ የሆነ ነገር ጠብቄ በጣም ነው ይሄን ፊልም ግዜ ሰጥቼ በማየቴ 👎👎👎👎
@mengisgher9022
@mengisgher9022 Жыл бұрын
The Title doesn't match with the movie, it's boring .
@mariannabrusoni7171
@mariannabrusoni7171 Жыл бұрын
yemiyastela film
@abdusalammohamed2800
@abdusalammohamed2800 Жыл бұрын
Menaynat felm naw geloche
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 Жыл бұрын
ወይኔ ደሬ አያቴ ተባልክ??
@kiyakiyaa7353
@kiyakiyaa7353 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ናቸው ይታያልል
@abeethiop2
@abeethiop2 Жыл бұрын
ሲበዛ ቀሽም ፊልም
@danielfarada5300
@danielfarada5300 Жыл бұрын
ፊልሙ እና እእሱ አይገናኝም
@abditemesgen8499
@abditemesgen8499 Жыл бұрын
mnm das ayilim filmu, beza lay disorder yehone negar nw, yefilmu derasi ena editing yesara sew betam jezboch nachew, even abcd yetamarum ayimasilegnim! le artistochu ke libe telik kebr alegn!
@makersgroup
@makersgroup Жыл бұрын
Yhean film bayehubet seat kezi 10 eje yeteshale film ederese nbr. waste of time
@bluebird9514
@bluebird9514 Жыл бұрын
ho
@honeyselametube
@honeyselametube Жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው ጊዜቹውን አትጨርሱ👈🏾👎
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם Жыл бұрын
ለደረጀ ነው ይህ መለእክት ስክሪብቱ ላይ ስተጠና ተልቅ ሰው ዘልፍ ይላል መኮነን እኮ አባትህ ይሆናል ሳደንቅህ ነበር ደደብ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Eskahun netbun alagegnehutm
@wasegize1541
@wasegize1541 Жыл бұрын
😗. 😎
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
Liebwa. Tdebralech
@yaredtesefaya792
@yaredtesefaya792 Жыл бұрын
ዝገት የሆነ ፊልም....ኧረ ደረጃቹህ አይደለም
@fikreabate1427
@fikreabate1427 Жыл бұрын
ልሳደብ ፡ ፈልጌ ፡ ደሬ እና መኩ ፡ ከበዱኝ ፡
@yaredgetahun77
@yaredgetahun77 Жыл бұрын
TV aanws
@danielfarada5300
@danielfarada5300 Жыл бұрын
ጥሩ ነዉ ግ አጨራረሱ አያምርም
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ሌባዋ ገፀባህሪ ጭራሽ የሚያሰለች ነው
@fearlessjaba1781
@fearlessjaba1781 Жыл бұрын
Boring ads
@DjNattymanethio
@DjNattymanethio Жыл бұрын
ሲኒማ ቤት ቢሆን ገንዘቤን እቀበላችሁ ነበር አሁን ጊዜዬን ተበልቻለው ለማን አቢት ልበል
@YA-rh4vi
@YA-rh4vi Жыл бұрын
I made a promise to my self that I will never watch Ethiopian movie and I was right.This is boring one and I feel sorry for the two big artists to act in this meaningless n below standard movie.
@kiyawario6482
@kiyawario6482 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 Жыл бұрын
Ye jaja wore duket nachu
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
i don't like this dram at all!
@tinashuna4038
@tinashuna4038 Жыл бұрын
ሌባ ሆና ምትሰራው ልጅ አትችልበትም
@amehaaklilu8601
@amehaaklilu8601 Жыл бұрын
The worst movie
@gafat_technologies
@gafat_technologies Жыл бұрын
Bad director!
@ZahraM-kg1nr
@ZahraM-kg1nr Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@zemaritfannagselam910
@zemaritfannagselam910 Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤
ጋርዶኝ - Ethiopian Movie Gardogn 2025 Full Length Ethiopian Film Garedogn 2025
1:17:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
መላዬ - Ethiopian Movie Melaye 2025 Full Length Ethiopian Film Melaaye 2025
1:14:22
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 50 М.
🔴ማህደር የጠፋችበት ምክንያት
15:05
Chombe tube
Рет қаралды 689
Jesus Movie HD Amharic Language
2:07:47
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
የፈራ ይመለስ - Ethiopian Movie Yefera Yimeles 2022 Full Length Ethiopian Film Yefera Yemeles 2022
1:32:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,5 МЛН
አልሆንሽም - Ethiopian Movie Alhoneshem 2025 Full Length Ethiopian Film Alhonishem 2025
1:21:10
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 48 М.