እንዳያመልጣችሁ ስሙ ተሰማሙ ወገበቀጭኖች ናቸው አሉ ጀግኖቹ

  Рет қаралды 1,163

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@سميرةبننعلي
@سميرةبننعلي 7 сағат бұрын
ማሻአላ ዋጋውም ይገባዋል የት ነው በአላህ
@Semira-lt3zg
@Semira-lt3zg 7 сағат бұрын
አየ አብደላ እኔ ኢጃዛ አልወጣ 7 አመቴ ስደት ግን አላህ ስኬታማ ሲያደርግ ነውጅ በልፋት አይሆንም ወላሂ ስደት እናት አባቴን አሳጣኝ እንኴን ትርፍ ሊኖረኝ😢😢😢😢😢💔💔💔
@-ahadutube
@-ahadutube 7 сағат бұрын
አሏህ ያግዝሽ እህቴ አዎ አሏህ ሲለው ነው ለሁሉም ነገር ሰበብ ብቻ ነው ከእኛ የሚጠበቀው
@khadijamohammed9309
@khadijamohammed9309 4 сағат бұрын
አብሽሪ የገልቢ ዋነውአፊያነው አድቀንይኖርሻል
@muktartube1326
@muktartube1326 3 сағат бұрын
አብሽሪ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ እነሱንም አሏህ ይዘንላቸው
@muktartube1326
@muktartube1326 3 сағат бұрын
እና ደግሞ መስራት ብቻ ሳይሆን አያያዝ ማወቅ ነው ስኬታማ የሚያደርገው
@Semira-lt3zg
@Semira-lt3zg 3 сағат бұрын
@@khadijamohammed9309 ኢንሻአላህ እህት
@Aszx-vk2pv
@Aszx-vk2pv 8 сағат бұрын
ጤና ካለ ሁሉም ጀግና ነው ወንድም
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf 5 сағат бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው ግዙት ያለቀለት ቤት ነው
@Habtam837
@Habtam837 Сағат бұрын
ባአቅማችን እየሰራን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@Hdihhdg
@Hdihhdg Сағат бұрын
መሸአላህ
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 8 сағат бұрын
ማሻ አላህ🎉🎉🎉
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 8 сағат бұрын
ማሻአላህ ወንድምአብደላ አቅም ላለው ሰው አሪፍነው ቦታስ ምሳሌ ሁለት ሆነን ቢያስ እስከ 1.5 መቶ አይገኝ ይሆን ማለት ሁለት ቤት የሚያሰራ
@tube4169
@tube4169 4 сағат бұрын
የት ነው እምፈልጊው
@tube4169
@tube4169 4 сағат бұрын
ምሪት ከሆነ 150ካሬ ነው ሁለት ቤት አያሰራም
@Merkaba532
@Merkaba532 6 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@RethaEL-xh5fp
@RethaEL-xh5fp 5 сағат бұрын
በርታ ወድሜ መካሪያችን
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 8 сағат бұрын
ማሻ አላህ በጣም በትክክል አብሸ ር ወንድም ኢንሻ አላህ❤❤🎉🎉
@Amutiየገደራዋ
@Amutiየገደራዋ 3 сағат бұрын
ማሻአላህ ያምራል ወላሂ ኮቻ ቢሆን በዝህ አይገኝም ስድስት ነጥብ ሰባት ነጥብ ነዉ የሚሉት
@mariam3292
@mariam3292 7 сағат бұрын
በጣም ያምራል ማሻ አላህ
@HussenMohamad-x6f
@HussenMohamad-x6f 8 сағат бұрын
ትክክል
@hemudtthemudtt
@hemudtthemudtt 5 сағат бұрын
ብቻየን ሁኜ ነዉ አብደላየ ስኬታማ የሆንኩት የሳኡዲ ባል ከሳራ ነዉ ሁለንም አላልኩም
@سبحانالله-ح6ع4ب
@سبحانالله-ح6ع4ب 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 6 сағат бұрын
🎉👍
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 6 сағат бұрын
የት አካባቢ ነው ላግባና አጣምሬ ልግዛውዴ😂ግን ብዙ መታደስ ያለበት ይመሰለኛልጅ መሸአላህ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@-ahadutube
@-ahadutube 5 сағат бұрын
ትልቁ ቤት ምንም የሚታደስ ነገር የለውም ይልቅ ቶሎ ተጣመሪ
@Hdihhdg
@Hdihhdg Сағат бұрын
ክክክክክክ😂😂😂😂
@ሩቅያእንድሪስ
@ሩቅያእንድሪስ 8 сағат бұрын
ማሻአላህ
@NefisaAbebe
@NefisaAbebe 7 сағат бұрын
ጎበዝ በርታ
@محم-خ6ظ
@محم-خ6ظ 7 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hemudtthemudtt
@hemudtthemudtt 5 сағат бұрын
የምትሳደቡት ግን ትገርማላችሁ ያለዉን ዋጋ ነዉ የተናገረዉ በቀያፈር ባዶ ቦታ ከአንድ ነጥብ በላይ እየተሸጠ ያለቀለት ቤት በዚህ ዋጋ ቢባል ምን ይገርማል
@-ahadutube
@-ahadutube 5 сағат бұрын
አስተዋይ ሰው
@ZinetTubeSulula75
@ZinetTubeSulula75 2 сағат бұрын
እንደዚህ. ያለቀ ኮንቦልቻ አምጣሲ
@GjjrDer
@GjjrDer 7 сағат бұрын
ወርጌሶይ ፈጠን በሉ
@abdumobile5469
@abdumobile5469 7 сағат бұрын
ወረጌሳ ነው ደሴ መስሎኝ
@muktartube1326
@muktartube1326 3 сағат бұрын
ክክክክ ጭራሽ በውፍረት እና በቅጥነት ሆነ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 6 сағат бұрын
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ😅ወገበቀጭኖች ፍጠኑ ወላሂ በጣማአሪፍቤትነዉ አብዱ ጎረቤቶቹ እደትናቸዉ መስጅዱ ቅርብነወይ?ቤቱ ማሻአላህነዉ በርታ ወድሜ እኔመቸም ተስፋ አለኝ ትንሽ ልቋጥርና ደምገዛልኝ ቦታምሆነ ቤት ብቻ ነጥቧን ልሙላና አወራሀለሁ በአላህፍቃድ 😅ወላሂ ላለዉሰዉ 4ነጥብ ትንሽነዉ በተለይ ጎረቤቶቹ ጡሩከሆኑ ምክኒቱም ጎረቤትይወስነዋል ቤትምይሁንቦታስንገዛ
@-ahadutube
@-ahadutube 5 сағат бұрын
መስጅዱም ቅርብ ነው ጎረቤቶቹም ሀሪፍ ናቸው
@habibaseid2595
@habibaseid2595 7 сағат бұрын
እኔምለው በኛምልስ እደዚህ የተወደደው ከወርቅነውደ የሚሰራው
@-ahadutube
@-ahadutube 7 сағат бұрын
ይመስላል
@MnGh-ku7ke
@MnGh-ku7ke 8 сағат бұрын
ወይትነው??
@سارةعدم
@سارةعدم 8 сағат бұрын
የመጀመራነኝ ኮሜነኝት
@-ahadutube
@-ahadutube 8 сағат бұрын
ጀግና ይልመድብሽ
@Sade948
@Sade948 7 сағат бұрын
ደሴ እራሱ ቢሆን አራት አያወጣም
@-ahadutube
@-ahadutube 7 сағат бұрын
ተስፋ የቆረጠ ሰው ኮሜንት
@Sade948
@Sade948 7 сағат бұрын
ለምን ተስፍ እቆርጣለሁ ሀቁን ነው የተናገርኩት ሁለት እራሱ ይጎዳል
@ሰብሪናአሚን
@ሰብሪናአሚን 5 сағат бұрын
​@@-ahadutube😂😂😂😂 ሰደብከንኮ
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf 5 сағат бұрын
ደሴማ ቦታ ነው በዚህ ዋጋ
@ekramebrahem-fy6vx
@ekramebrahem-fy6vx 7 сағат бұрын
አዳላም አራት ነጥብ አንድም ነጥብ ወላሂ አልጋዛውም ትቀልዳለህ በቃ አራብ አጋር ሚኖር ሰው ሞኝ ነው አዳል ሚማስላቹ
@-ahadutube
@-ahadutube 7 сағат бұрын
እህቴ አይዞሽ አልፈርድብሽም ጭንቅ ሲልሽ የኮመትሽው ነው አሏህ ያግዝሽ ነገር ግን አንድ ነጥብም አልገዛውም አይባልም ይህ ቤት የአንቺ ቢሆን አንድ ነጥብ ትሸጭው ነበር???
@mariam3292
@mariam3292 7 сағат бұрын
@@ekramebrahem-fy6vx አይ እኛ አመታቶችን በስደት እያስቆጠር አገር ምን ያክር ነገሮች እደጨመሩ አልገባንም በኖረኝ እዲህ ያለቀለት በጥራት የተሰራ ቤት ገዝቸ ግልግል አሰሩልኝ ማለት ነው የሰለቸኝ
@hybye345
@hybye345 7 сағат бұрын
ትክክል
@Amutiየገደራዋ
@Amutiየገደራዋ 4 сағат бұрын
እና ግዙ ብሎ አላስገደደን አይዝወን ለማንኛዉም
@sartt1717
@sartt1717 Сағат бұрын
አንድነጥብገዘብመስሎሽ ቦታምአይገዛእኞአገር ሳታቁባኮምቱ
@MADINAMadina-ko4rm
@MADINAMadina-ko4rm 8 сағат бұрын
ማሻአላህ
@BasboaaBasbosa
@BasboaaBasbosa 7 сағат бұрын
ማሻአላህ
እዮብ እና ረዱ በጥያቄ እና መልስ ውስጥ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ
16:41
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
ቤታችሁ ከማስጀመራችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ጉዳይ
8:10
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 2,9 М.
TARBIYADA CARUURTA | BARBAARINTA UBADKA | PARENTING TIPS
15:00
Ifrah M Moalim
Рет қаралды 2,1 М.
በጣም ቀንሷል ታህሳስ 1\2017 የግንባታ እቃዎች ዋጋ
8:07
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 4,3 М.
የውስጥ በር ወይም ታንቡራታ ቀነሰ በ2017 ስንት ይሰራል ሙሉ መረጃው
8:01
የእንዳልክ አፍቃሪ መጣች❤️
24:29
Endalk Tube
Рет қаралды 36 М.
አራት ክፍል ቤት ቻክና ኮርኒስ የግቢ አጥር ስንት ብር ፈጀባት
8:06
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 4,5 М.
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН