እንደዛሬ ልቤ ተሰብሮ አያውቅም ወላሂ አልቅሶ አስለቀሰን እባካችሁ ኑ ወንድማችንን ተረባርበን እንርዳ ስቃዩ ከባድ ነው

  Рет қаралды 53,321

Khalid Tube

Khalid Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@fafi9441
@fafi9441 4 жыл бұрын
ውዶች ከማጣት እና ከበሽታ አላህ ይጠብቀን ያረብ ወንድማችን አላህ ይሽርህ ያረብ😥😥😥😥😥😥
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
አሚንያረብ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
amen yarabi
@ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ
@ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ 4 жыл бұрын
አሚንያረብ
@hayatkedir8746
@hayatkedir8746 4 жыл бұрын
አሚንን ማማየ
@lifegoseon1509
@lifegoseon1509 4 жыл бұрын
Amin 😢
@seyatube5620
@seyatube5620 4 жыл бұрын
አቦ አይመን ካሊድ አህመድ ወላሂ በጣም ጡሩ ሰው ናችሁ
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 4 жыл бұрын
ትክክል በጣም
@የሀላልሚዲያአድነቂ
@የሀላልሚዲያአድነቂ 4 жыл бұрын
አብሸር ወንድሜዋ ሁሉም ለኸይር ነው 😥😥😥
@laylamohammedwollokombolch4192
@laylamohammedwollokombolch4192 4 жыл бұрын
አብሺር ወንድሜ ሁሉም አላህ የቀደርው አይቀርምና አላህ አፍያህን ይመልስልህ ያርብ
@ሀለዉያይማምየኡሚናፋቂ
@ሀለዉያይማምየኡሚናፋቂ 4 жыл бұрын
የአላህ'😭😭😭አላህአፊያህን'ይመልስልህ'አይዞህ'ሁሉም'ለኸይርነዉ'እኔዱባይነኝ'እንደት'አድርጌነዉ'የምረዳዉ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 4 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅልህ ባልተቤትህንም ቤተሠቦችህንም አሏህ ያሽርህ ወድሜዋ ያረብ የአሏህ
@የወሎዋጥቅሺ
@የወሎዋጥቅሺ 4 жыл бұрын
ወይኔ ወድሜዋ አስለቀሰኝ አይይ ስደት ክፉ 😭😭😭😭 እግዜአቤሔር ይማርህ ከናትህ ያገናኝህ አይ እናቴን አለ አይይይ ማሪያምን መዳሜ እሺ አትልም እጂ በላኩ የቻልኩትን እኔ ዱባይ ነው እምሰራው አይ ወድሜዋ
@duhdhh7046
@duhdhh7046 3 жыл бұрын
ያአላህ አብሸር ወድሜ አላህ ያሸርክ ያረቢ ሁሉም በአላህ ተሰፋ አይቆርጥም የመጭርሻክ ኸይር አሰቦልክ ይሆናል ኢንሻአላህ
@muna_4434
@muna_4434 4 жыл бұрын
Wa wr wb አቦ አላህ እጥፍ ድረብ አድረጎ ይጨምረላችሁ ወላሂ ካሰባችሁበት ድረሱ አላህ እደናተ አይነቱን መልካም ሰዉ ያብዛልን 🙏😥😥 አላህ ይድረስልህ ወድሜ ያረብ
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف 4 жыл бұрын
ጁሀር አንተ ምርጥ ሰው ነክ በሁሉም መልካም ስራ ቀዳሚ ነክ አላህ ይቀበልክ አላህ ዱኒያ አኼራክን ያሳምርልክ ያረብ
@nunuabate1667
@nunuabate1667 4 жыл бұрын
አይ የስደት ስቃዬ መብዛቱ ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልህ አይዞህ ወድሜ እናግዚሀለን አይዞህ😭😭😭
@HalimaHalima-dc4ln
@HalimaHalima-dc4ln 4 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ የዱኒያ ፈተና ይታለፍል አብሽር ሁሉም ለኽይርነው ኡፍፍፍፍ አይ ዱኒያ ኢንሻ አሏህ ለኽይርነው
@tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn
@tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn 4 жыл бұрын
ከቶ በየቤቱ ስንት ስቃይ አለ ያረብብብብ የተቸገረዉን ሁሉ አተ ፈረጃዉን አቅርብለት ያአላህ አይ ስደት
@sofiaals1718
@sofiaals1718 3 жыл бұрын
😢😢😢😢
@jg2911
@jg2911 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም አብሽር ለኸይር ነዉ ወድ ልጅ ሲያለቅስ ማየት ወለሂ የማል
@Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ
@Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ 4 жыл бұрын
የኔከርታታ አሏህ ያሽርህ ግሩብ ክፈቱልን ያቅማችን እንርዳዉ
@Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ
@Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ 4 ай бұрын
አካውንቱ አለልሽ እሚሰሩበት ላይ😢
@zahara1837
@zahara1837 4 жыл бұрын
ዉይይይይይ የኔወድም አላህ አፍያህን ይመልስልህ እዴዛሬ አልቅሼ አላዉቅም እስኪ ሁላችንም በየጉሩፑ ሽር እናድርገዉ መልካም ሥራ ለራስ ነዉ
@selamlealem2696
@selamlealem2696 4 жыл бұрын
ሙሉ ጤና እያለን እናማርራለን ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ድነቆመ ስታመሰግን ለማየት ያብቃኝ🙏
@shahadalawoor5942
@shahadalawoor5942 3 жыл бұрын
እግዘአብሄር ይማረወ ወንዴሜ አይዞህ ያልፋለ 😭😭😭😭😭😭
@sualihali7746
@sualihali7746 4 жыл бұрын
ካሊዶ አቡ አሚራ አይመን አይመኒታ አላህ ይጨምርላችሁ በምታደርጉት በጎ አድራጎታችሁ። አናንተ በሶሻል ሚዲያ በምታደርጉት ከይር ስራ አጅሩን ብዙ ሰው እያስገኛችሁ ነው። ለአሏህ ብየ እወዳችሀለሁ በርቱ አሁንም ከናንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ገና
@amiranuradin9041
@amiranuradin9041 4 жыл бұрын
የአላህ እርደተ ይድረልክ አሚን
@መዶመዶ
@መዶመዶ 4 жыл бұрын
ያአላህ ፊያን አላህ ይመልሥልህ ወዲማችን የኔባት አላህ ያሺርህ
@rmo8386
@rmo8386 4 жыл бұрын
አብሽር ወድም ለበጎነው ያልፍል ይሻልሀል አብሽር አላህ ይድረሥልህ ወድም
@ሂኩነኝየተሳዳቢዎችእራስም
@ሂኩነኝየተሳዳቢዎችእራስም 4 жыл бұрын
ወላሂ ልቤን ነዉ የነካኝ 😭😭😭አላህ አፉያህን ይመልሰዉ
@mahamobile8167
@mahamobile8167 4 жыл бұрын
አላህ ይገዝህ ወድሜ
@mekememe4784
@mekememe4784 4 жыл бұрын
አብሽር አልሀምዱሊላህ አላህ ይዘንልህ ብር ምናባቱ የኛህዝብ ለመረዳዳት ማን ብሎት አይታማብ ወንድሜ አላህ ያግዝህ ያአላህ ይገዛ ይጨመርበት ያረቢ ያላህ ቀድር ነው አላህ ያግራው ዋይ አስለቀስከኝ እኔን እኔን ያማል
@hashal4730
@hashal4730 4 жыл бұрын
በሽታውን የሰጠህ አላህ መዳኛህም እሱው ሰበብ ይሆነሀል አብሺር
@አቅሙንስጠኝናአብዝቸልገዛ
@አቅሙንስጠኝናአብዝቸልገዛ 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@simerayesufe4122
@simerayesufe4122 4 жыл бұрын
አብሺሪ የኔ ወድም ለበጎ ነው አላህ ሱባሀነታአለ የምወደውን ይፊት ናል
@ስማርትዋጆ
@ስማርትዋጆ 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርህ ውድ ወንዲማችን በቻልነው ሁሉ በመረባረብ ከጎኑ እንሁን ውዶቸ, በገንዘብ እምንችል በገንዘብ ካልሆነ በዱዓ ኢንሻአላህ። አላህ ከበሽታና የሰው ፊት ከማየት ይጠብቀን🤲 ወላሂ ሰው ወዶ አይደለም ከሰው እሚጠይቀው ችግሩን መቋቋም ሲያቅተው ብቻ እንጂ። አላሁልሙስተዓን አላህ አጋዣችን ነው።
@منهجالسلفيةسعادةبنتيسؤف
@منهجالسلفيةسعادةبنتيسؤف 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን እፍፍፍፍ
@astertube7634
@astertube7634 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያድንህ ወንድሜ አንጀቴን በላሀው 😭😭😭😭
@መኪነኝሀላሌንአፍቃሪመኪነ
@መኪነኝሀላሌንአፍቃሪመኪነ 4 жыл бұрын
ወይይይይይ የኔ እባ ፍስስ ይበል አይ ስደት አብሽር የኔ መስኪን። 😭😭😭😭😭😭አላህ የታመሙትን ሁላ እሱ በራህመቱ ይዘንላቸዉ ያረብ እሱ ካለ አይቸግረዉም
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ እኛም ሙሉ ጤና ይዘን እናማርራለን ክበር ተመስገን የኔ ጌታ ሙሉ ጤናዬን የሰጠህኝ ።
@ዜድየፈአድእናትየልጄናፊቂ
@ዜድየፈአድእናትየልጄናፊቂ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ያረቢ አጀት ይበላል
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 4 жыл бұрын
ረቢ ኩሉ መሪድ ሸፍይ ያረቢቢቢቢእኔም ዱአ አድረጉልኘ። የምወደው አባቴን አሞብኛል ኡፍፍፍፍፍ
@Mነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ
@Mነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ወጥቶ ከመቅረት ከክፉ ነገረሰ አላህ ይጠብቀን ወንድማችን አላህ ሱበሀነወተአላ ያሺርህ እሱ በመላው ሁሉ በጁ በሆነው
@ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ
@ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድራስልህ😭😭😭😭😭
@hasinahasina7601
@hasinahasina7601 3 жыл бұрын
አይዲሌ አላህዬ ዲረስለት አሳንከኝ አብሽር ወንዲሜዋ ሶብር
@amenappyoutube5254
@amenappyoutube5254 4 жыл бұрын
እንደዛሬ አልቅሼ አላቅም ለሚስትህ ለጓደኞችህ እግዚአብሔር ይባርካቸው
@alimamussa1737
@alimamussa1737 4 жыл бұрын
የኔወድም አላህ ያሽርህ
@alimamussa1737
@alimamussa1737 4 жыл бұрын
😭😭
@salimalali3910
@salimalali3910 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝☝ወይኔየኔወወንዲምአላህይዲረረስልህ
@sofiaals1718
@sofiaals1718 3 жыл бұрын
@@salimalali3910 😢😢😢😢😢
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 4 жыл бұрын
ወንድሜዋ አላህየ ምህረቱን ቅርብ ያርግልህ ያረብ አላህ አይቸግረውምና እሱ የሰራትን ነፍስ መጠገንም አይሳነውም ጥግን አርጎ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ አላህ ያሽርህ ያረብ😭😭
@rabiamohmmed3235
@rabiamohmmed3235 4 жыл бұрын
ሕይወት እንዳሠቧት አይደለችም አላሕ አፊያዉን ይመልሠለት ያለዉ በገዘቡ የለለዉ በዱአዉ ወይም በጉልበቱ ይድረሰለት የኔ ወንድምዋ አይ አይ እሕት ወንድሞች መጨረሻችንን አሳምርልን በሉ 😥😥😥
@ያረብ-ሐ9ኰ
@ያረብ-ሐ9ኰ 4 жыл бұрын
አላህ ይድረስለት ወንድሜ
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 4 жыл бұрын
ያረቢ እስከመቸየኛሥቃይ ፈረጃህንለግሰን
@مريمابراهيم-ك9ظ
@مريمابراهيم-ك9ظ 4 жыл бұрын
አላህ ሆያ የታመሙትን አፊያቸውን መልሥልን አላህ ሆይ የተቸገሩትን ሙላላቸው አላህ ሆይ የተጨነቁትን ጭቀታቸውን ፍታላቸው ያረብ ያከሪም ያጀባር
@ሳኣዳዳውድወረታ
@ሳኣዳዳውድወረታ 4 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አሏህ ያሽርህ አብሽር ወንድሜ አይዞህ አሏህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 4 жыл бұрын
ወላሂ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የወንድ ልጅ ልቅሶ ማየት ይከብዳል የኔ ወንድም
@hayattube798
@hayattube798 4 жыл бұрын
ያአላህ ሁሉም ያተ ፍቃዲ ነውና አተ ፈረጀው አብሽሪ ወንዲሜ አላህ ፈረጃውን ይሻልክ ኢሻ አላህ ያለንን ለመረዳት ሰ በ ብ እንሆናለን አብሽሪ ባላህ ተሰፋ አትቁረጥ እፍፍፍፍፍ😭😭ከባዲ ነው
@Tube-uc9yi
@Tube-uc9yi 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወድም አይዞህ ከፈጣሪ በታችም ሁሉም የተቻለዉን አዉቶ ታክመህ ትድናለህ ።
@hawaahusayn72
@hawaahusayn72 4 жыл бұрын
አላህ ይድርስለት
@Tube-uc9yi
@Tube-uc9yi 4 жыл бұрын
@@hawaahusayn72 አሜን🙏
@yeshihabesa1961
@yeshihabesa1961 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ያአላህ አይዞህ ወድሜ አላህ ያሽርህ በዱአ በገንዘብ እንተባበራለን አይዞህ ወድም አለም አይይይ
@ahmada9404
@ahmada9404 4 жыл бұрын
እህህህህህ ያረብ አላህ አፊያህን ይመልስልህ
@الحمدلله-ي1ج7س
@الحمدلله-ي1ج7س 4 жыл бұрын
ያአላህ ወድሜ አላህ አፍያ ያድርግህ ሁሉንም አላህ ያቅልልህ አብሽር
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 4 жыл бұрын
እፍ የኛ መከራስ በዛ አላህ ሆይ በቃ በለን ወድሜ አላህ አፊያህን ይመልስልህ አካውቱን አስቀምጡልን😭😭😭
@ማነኝየድንተማሪዋ
@ማነኝየድንተማሪዋ 4 жыл бұрын
@ዘሀራ tube አየ ሰው
@طيبهسيدالحبشي
@طيبهسيدالحبشي 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሏህ ይድርስልህ. ወንድምውይ ያርብ አፊያህን ይመልስልህ. እናተ ወንዲሞቸ ደሞ. ወንዲም አይመን ወንዲም ኻሊድ. ወንዲም አህመድ አሏህ ኸይር ጀዛችሁን እጥፍ ድርብ. አድርጓ ይክፈላችሁ. ያርብ
@fatimamohamed5043
@fatimamohamed5043 4 жыл бұрын
እናንተ አላህ ኽይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@gh6636
@gh6636 4 жыл бұрын
ያረቢ ወድማችን አሏሁተአላ አፊያህን ይመልስልህ ወላሂ በጣምነው ልብ የሚነካው
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 жыл бұрын
ያ አላህ 😭😭 ያረቢ ውዶቼ ያለው በብር የሌለው በዱኣ እንገዘው 😭😭😭
@hawaendris7407
@hawaendris7407 4 жыл бұрын
አላህ አፈያን ይመልሰልህ ያርብ አብሸሪ አላህ የሚወድውን ይፈትናል አብሸሪ ውንድሜ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 4 жыл бұрын
ወንድሜዋ አላህ አፊያህን ሙሉ በሙሉ ይመልስልህ ያረብ🤲😭😭
@Hናኝየአልኢማንተማሪ
@Hናኝየአልኢማንተማሪ 3 жыл бұрын
ኢፊፊፊፊፊፊፊ ያራቢ ያአለህ አለሆ ካማጢፋ አንቴ ጣቢቀንንን ያራማንንንን ዉንድማች አቢሽሪ አለህ ያሽሪህክ👍👍👍
@ራሚፋምዩቱብ
@ራሚፋምዩቱብ 4 жыл бұрын
በአረበኛም መልክት ብትጨምሩበት ኸይር ነበር ለአሰሪዎቻችን እድናሰማቸው ይረዳ ነበር
@ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ
@ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ 4 жыл бұрын
ሳህ
@fatumamoh5001
@fatumamoh5001 3 жыл бұрын
Sah uuuffff 😭😭
@HayatHayat-zf7zy
@HayatHayat-zf7zy 4 жыл бұрын
አብሺሪ አታልቅስ አላህ ጤናህን ይመልስልክ ውደ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 жыл бұрын
*አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት 😭😭😭🙏*
@bintbaba8041
@bintbaba8041 4 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ይሽፊክ ወንድም የጉረፕ ሊክ ላኩ 😭😭😭😭
@madeenamadeena6785
@madeenamadeena6785 4 жыл бұрын
50 ሎሚ ለ50 ሰዉ ቀላል ነዉ እናም እንርዳዉና ህክምነዉን ይታከም ኢሻአላህ ስበቡን ማድረስ ነዉ እና አላህ ያድነዋል ኢሻአላህ
@gfrt5993
@gfrt5993 4 жыл бұрын
አላህ ይድርስልህ የኔ ወንድም አላህ የከበደውን ያቅልልህ ያርብ አሚኖ
@እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ
@እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍወላሂ. አልንጀዬ አልቻለም ብቻ ጁሀር አሊ በውስጡ እመጣለሁኝ. እኔገጠርነኝ. ያለሁት. ወላሂ. አላህይድረስለት እንሽአላህባለንአቅም እንራዳለን
@እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ
@እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ 4 жыл бұрын
@ዘሀራ tube ደምሬሻለሁኝ በፊት ገና
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف 4 жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ ትድናለክ ኢንሻ አላህ
@መኪነኝሀላሌንአፍቃሪመኪነ
@መኪነኝሀላሌንአፍቃሪመኪነ 4 жыл бұрын
እህህህህህህ አሁንስ የቱብ መግባቱ አስፈራኝ ወይ ያአላህ አላህ ሆይ ወቶ ከመቅረት አተዉ ጠብቀን በሰላም ላገራችን አብቃን ያረብ 😭
@mekibintedris
@mekibintedris 4 жыл бұрын
ሀቂቃ እኔ ራሱ በጣም አስፈራኝ ሞክሼ
@sofiaals1718
@sofiaals1718 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@famitube6801
@famitube6801 4 жыл бұрын
ያአላህ ሢያሣዝን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@ربغفرلي
@ربغفرلي 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበከቱ 😭😭😭😭ያአለህህህ ለደከመው በርያህ ዲረስት አፊየውን መልስለት ያረቢ😭🤲🤲🤲
@emureyan4173
@emureyan4173 4 жыл бұрын
ያአላህ 😭 አላህ ያሽርህ ወንድሜ አብሽር አላህ የሚወደውን በተለያየ ነገር ይፈትነዋል
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 4 жыл бұрын
መካ ሰው አደረጉልን ያለንን እንደዘረጋለት እኔስ ለስንቱ ላልቅስ አንተ እባችንን እበሰው
@አቅሙንስጠኝናአብዝቸልገዛ
@አቅሙንስጠኝናአብዝቸልገዛ 4 жыл бұрын
የኔወድም አይዞህ አታልቅስ ዱኒያፈተናዋብዙነው
@tube-sy1fu
@tube-sy1fu 4 жыл бұрын
አላህ አፍያውን ይመልስልክ ያረብብብብ 😭😭😭😭
@tuba6802
@tuba6802 3 жыл бұрын
እንደመር ፊጡማየ ውዴ
@tuba6802
@tuba6802 3 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@seadahassenhassen2820
@seadahassenhassen2820 4 жыл бұрын
አላህ ይሸፊክ የኔወንድምየ ያረቢ
@እማማሀገሬኢትዮጲያ
@እማማሀገሬኢትዮጲያ 4 жыл бұрын
ኦፉፉፉፉፉፉ አላህ አፉያህን ይመልሰዉ ደጋግ ኢትዮጵያዉያን ዝም አይሉህም 😭😭😭😭😭እህህህህ
@ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ
@ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@umu8704
@umu8704 4 жыл бұрын
@@ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ ቤተሰብ አርጉኝ
@ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ
@ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ 4 жыл бұрын
@@umu8704 እሺ
@SsSs-if3vl
@SsSs-if3vl 4 жыл бұрын
ያረብ ዓፍያ አላህ ይስጥህ
@muhammadshahjad1312
@muhammadshahjad1312 4 жыл бұрын
አብሽር አላህ በራመቱ ይርዳህ ወድሜ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ኡፍፍፍፍ በሰው ሃገር መታመም ካባድ ነው ያአላህ ኡፍፍፍፍፍፍ
@argobbatube2232
@argobbatube2232 4 жыл бұрын
*-ብዙ ልጆችlike የሚሰጣቸው እያጡ ፓስት እየደለቱ ነው ይሄን ችግር መፈታት አለበት ስለዚህ ከእኔ ጀምሮ ሁላችን like እናድርግ መጀመሪያ እኔ ፓስቻለሁ like አድርጉልኝ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም-* 🌚💞👏
@Aberostube3222
@Aberostube3222 4 жыл бұрын
ጀም ነገሮቹ በሂደት ይስተካከላሉ✌
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 4 жыл бұрын
hhhhhh
@argobbatube2232
@argobbatube2232 4 жыл бұрын
@@Aberostube3222 እሺ ወዳጄ😍😂
@dfccxgdhf1741
@dfccxgdhf1741 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወድማችን አይዞህ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 жыл бұрын
አተ ልጂ ግን ጤንነትህ ያሳስበኛል ወንድማችን መንቀሳቀስ አቅቶት ወንድሞቹ እሱም እያቸቀሱ አተ ስ ላይክን ፖስት ታወራለህ ምን አይነት ፍጡር ነህ በፈጠረህ ስንት ቦታ አይሁህ
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 4 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርግህ ወድሜ አላህ ይዘንልህ ያረበል አለሚን አይ ፈተና
@ethiopia8537
@ethiopia8537 4 жыл бұрын
ወይ ወንድሜን 😭😭😭 እባካችሁ እስላም ክርስቲያን ሳንል ግሩፕ ክፈቱና አምስትም አስርም እናዋጣ ሰብሰብ ስንል ይጠራቀማል እኔ ወንድም አለም😭😭
@የቢላልዘርየረሱልወዳጂነኝ
@የቢላልዘርየረሱልወዳጂነኝ 4 жыл бұрын
እህት ግሩፕ አለ መግባት የሚፍልግ ካለ ቁጥር አሰቀምጡ እኔ አሰገባችሁ አለሁ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ 4 жыл бұрын
@@የቢላልዘርየረሱልወዳጂነኝ ሊንኩን ልቀቁልን
@ethiopia8537
@ethiopia8537 4 жыл бұрын
@@የቢላልዘርየረሱልወዳጂነኝ ሊክ አስቀምጡ ቁጥር በሶሻል ሚዲያ የምደዋወልበት ስለሆነ ይከብዳል እማየ ይቅርታ 🙏
@የቢላልዘርየረሱልወዳጂነኝ
@የቢላልዘርየረሱልወዳጂነኝ 4 жыл бұрын
@@ethiopia8537 እኮሚት ሰር ለቅቂው አለሁ ሊንኩን
@የቢላልዘርየረሱልወዳጂነኝ
@የቢላልዘርየረሱልወዳጂነኝ 4 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ እኮሚት ሰር ለቂቀው አለሁ
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 3 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ አላህ ያሻፊክ አሜን
@zaharawalo4313
@zaharawalo4313 4 жыл бұрын
Yallah😢😢😭😭😭😭😭
@mdvip3327
@mdvip3327 4 жыл бұрын
አብሽር፡ወድም፡አላህ፡ያሽረሀል
@እሙጀማልየአላህባሪያ
@እሙጀማልየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
አላህ አፊያህን ይመልስህ
@ህልምአለኝሳስበውደስየሚል
@ህልምአለኝሳስበውደስየሚል 4 жыл бұрын
አብሽር ወንድም ሁሉም ነገር ለኸይር ነው
@HhhHhh-bm2ix
@HhhHhh-bm2ix 4 жыл бұрын
Uuuf💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@narins89
@narins89 4 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ይርዳንው ያረብ አውቀው አለሁ
@سبحاناللهوالحامدالله
@سبحاناللهوالحامدالله 4 жыл бұрын
ኡህ እዳው. ዛሬስ. ጥሩ ነገር መስማትም ማየትም ናፈቀን
@eluelala1634
@eluelala1634 4 жыл бұрын
Ayibalm malete felgewut ayidelem yimiyagatmachew kekfu yitebken enji
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 жыл бұрын
እኔ የሰው ጭቅ ስለሚያስጨንቀኝ ማየት አልችልም አላይም
@mdvip3327
@mdvip3327 4 жыл бұрын
የትነው፡የዋስታብ፡፡ጉሩቡ
@fatimafatima2887
@fatimafatima2887 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማሪክ አይዞክ እኔ ዱባይ ነኝ እሺ ምንላድሪግ
@fatimafatima2887
@fatimafatima2887 4 жыл бұрын
እኔ ለመሪዳት እፊልጋለው
@reem-r8659
@reem-r8659 4 жыл бұрын
አብሽር አላህ አፍያህን ይመልስልህ ባለን አንተባበር አብሽር ወንድሜ
@እሙፊርደውስነኝስደተኘዋ
@እሙፊርደውስነኝስደተኘዋ 4 жыл бұрын
አብሽር አይዞህ ወንድሜ አላህ ያሽርህ ኢነላሀ መአሷቢሪን
@kነኝየሱብቻአላህወኪል
@kነኝየሱብቻአላህወኪል 4 жыл бұрын
ዎለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድሜ አላህ አፋያህን ይመልሰልህ
@حياتيحياتي-ه2د
@حياتيحياتي-ه2د 4 жыл бұрын
አብሽሪ የኔወድ አላህ አለልህህ
@Aa-vr2yh
@Aa-vr2yh 4 жыл бұрын
አላህ ያሽረክ ውንዴሜ 😥😥😥
@youtuba2771
@youtuba2771 3 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ይርዳህ ወድሜ አብሽር አላህ ላይክስ አይበድልም
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 жыл бұрын
ለጓደኞችህ እና ለሚስትህ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ወንድም አላህ ጤናህን ይመልስልህ ያረቢ ግን ስንቶቻችን ሙሉ አካል ኖሮን ጤና ሆነን አላህ የምናመሠግን አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ወንድማችን አላህ ያሽርህ ኢሻ አላህ ትድናለህ እዴት እዳስለቀስከኝ
@Tube-tb9br
@Tube-tb9br 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ወድም አስለቀስከኝ የኔ ምስኪን ወድ ልጂ እድህ ሲያለቅስ ሲያሳዝን
@asaaislam2152
@asaaislam2152 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርህ አብሽር ትድናለህ ወንድማችን
@ejdhd3666
@ejdhd3666 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር፡ምህረቱን፡ይላክልህ፡ወድሜ፡
@seadajihor9602
@seadajihor9602 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ከጎናችሁነን አብሽር😢😢😢😢
@أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي
@أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي 4 жыл бұрын
አይ ዱኒያ ድካም ብቻ! አልሃምዱሊይላህ ስለሁሉም ነገር ለኽይር ነው አብሽር ወንድም
@halimahalima3149
@halimahalima3149 4 жыл бұрын
አብሽር ወድሜ አላህ ያሽርህ
@dnpm5946
@dnpm5946 4 жыл бұрын
እህ የኔ ወድም አብሽር አላህ ያሽርህ ከጎንህ ነን
@mdmoner9608
@mdmoner9608 4 жыл бұрын
ሚስኪን አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወድማችን።አካውት ላኩልኝ ለኔ
@ኩሩየኢቲዮቢያልጅነኝ
@ኩሩየኢቲዮቢያልጅነኝ 3 жыл бұрын
ወላሂአይመንንእናእናአብሮየሚያወራውንመተዋወቅእፈልግነበርታድያቁጥራቸውንአላቀውም በጣምአድናቂአችሁነኝወንድማችንአላህያሺርህ
@አበበችነኝባለመሀተቧ
@አበበችነኝባለመሀተቧ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማረህ አይዞህ ወንድማችን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ ሰደት 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mmmojjdaawnndn7254
@mmmojjdaawnndn7254 3 жыл бұрын
አላህ ይሽፊክ የኔ ወድም አስለቀሠኝ አይ እናት ስንቱን ችለሻል
3ኛ ልጅ አልሃምዱሊላህ
10:57
Khalid Tube
Рет қаралды 30 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
# /9/ አመት ቡሀላ  የጋገርኩት  እጀራ😂
9:01
ኩራዝ Tube
Рет қаралды 53 М.
ኢላ ረሱለሏህ
14:16
Khalid Tube
Рет қаралды 16 М.
Memehir Girma Wondimu Video 716  እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉዎች ተመሳሳይ  ፈተናዎች በእህትማማቾች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
21:22
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 30 М.